Тёмный

ከ ረዱ ጋር አብረን ልንኖር ነው 

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Подписаться 226 тыс.
Просмотров 185 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 301   
@eyobeltube
@eyobeltube 6 месяцев назад
በዚህ አናግሯቸው ትጠቀማላቹ 0930632288 0944420310
@አችቤተልሔም
@አችቤተልሔም 6 месяцев назад
አቤላ ያተንስልክ ላክልኝ በገና ፈልጌነው ውድሜ
@SenaitEthiopia
@SenaitEthiopia 6 месяцев назад
ሰላም ሊተ አየለ በመጀምርይ በጣም ነዉ የምወዳቹ እረዱ ትለያለች ፈጣሪ አይለያቹ እና ያስቀመጣቹት ቁጥር ዊትሳብ የለዉም እዴ አይሰራም የምር በጣም ነዉ የመፈልገዉ አገኒኘን
@Warakineshii-lh6xw
@Warakineshii-lh6xw 5 месяцев назад
Salm tafachuu bee selm now❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shmengamengustushmengameng2327
@shmengamengustushmengameng2327 5 месяцев назад
Agbat
@አዝናኝዩቱብቻናል
@አዝናኝዩቱብቻናል 4 месяца назад
እዮብ እሰ በማራም ለማዳም ቅመሞች አቅም የሜሆን ከሆን በደብ አሰረዳን እኔ ለመግዛት አስባለሁ ግን በጣም ወድ ነው የሚመስለኝ 7000መቶ ሽ ከሆነ ቀላል ነበር ግን ግራ ተጋበሁ
@መድስደተኛዋ
@መድስደተኛዋ 6 месяцев назад
እኛም ኮ መሪቀናል ተጋቡ ውለዱ ክበዱ እኛ መቸም ለስው በጣም ነዉ ምናስበው ለኛ ምያስብልን የለም እጂ በስው ኣገር ደርቀን ለማንኛውም እኛ የስው ደስታ ያስደስተናል ❤❤❤🎉🎉🎉
@የትምወርቅመዳኒአለምአባቴ
ማርያምን አው እውነትሽን ነው
@smera1438
@smera1438 6 месяцев назад
እውነት እህቴዋ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@shawaye5579
@shawaye5579 6 месяцев назад
Exactly 😢😢😢
@እሚትቲዩብ
@እሚትቲዩብ 6 месяцев назад
በጣም ትክክል ❤
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
እውነትነው😢
@seblet148
@seblet148 6 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል......እዬባ አባትህ አንተ ተሞሽረህ(ሱፍ ለብሰህ) ማየት እንደሚፈልጉ ሲናገሩ ሠምቻለዉ እና ቶሎ ብለህ አሳያቸዉ ....ይቅናቹህ🙏❤
@useYeshiiJimma
@useYeshiiJimma 6 месяцев назад
ረዱ እና እዮብ እዉነቱን አሳዉቁን ተደበቀ እንጂ የሆኔ ነገርማ አለ ተጋቡ የምትሉ🥰🥰🥰
@ኮኬትmyworld119
@ኮኬትmyworld119 6 месяцев назад
ወጭው ባንቺ ከሆነ ደምርኝ😊
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 6 месяцев назад
ANDKNU..YFNDUTALE
@maheletethio1154
@maheletethio1154 6 месяцев назад
Beka temrtewan esktchrs new
@dafna4027
@dafna4027 6 месяцев назад
ብጋቡ አርፍ ነው መልካም ጎደኛ መሆን ይቻላል ሮጣችሁ ተጋቡ አቶትበሉ።
@harmila2485
@harmila2485 6 месяцев назад
ሰው በንፁህ ልብ እኮ ጓደኛ ይሄናል ለዛ ፍቅረኛ ላይሄኑ ይችላሉ በንፁህ ልብ ጓደኛ መሆኑ ይቻላል እግዛብሄር ካለ ቢሆኑ ደስ ይላል
@Zhara-o4e
@Zhara-o4e 6 месяцев назад
የእዮብ ፈገግታ የሚወድ በላይክ
@fanytesfaye
@fanytesfaye 6 месяцев назад
በጣም ነው ምታምሩት 🥰እዮብ ና ረዱ ፍቅረኛማሞች ብሆን በጣም ደስ ይላል የምር ❤️🥰🥰
@taricakne1
@taricakne1 6 месяцев назад
እዮባ ይቺን ልጅ አግባት ደስትላለች በእውነት😍😍
@Selamye1
@Selamye1 6 месяцев назад
😳🤦‍♀️Ufffffff Endeeee Mindeniw Enate Kezeh 🤷‍♀️Bete Enkuan Lemegzate Yehew🤲 Persenalite Ekoniw Yezwate Yehedew So Mistu Nate Mindeniw Endeee🤔
@melattmelatt9105
@melattmelatt9105 5 месяцев назад
እንዲህ እያልን ፍቅር አስያዝነው ክክክክ
@EteneshErdilo
@EteneshErdilo 7 дней назад
Koye 7000ሺ ናው ዎየ????
@የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
@የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 6 месяцев назад
ድሮም አብራችሁ ነው ሚያምርባችሁ ኪዳነምህረትን ❤❤❤💞💞💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪
@nicolaal-azzouni9784
@nicolaal-azzouni9784 6 месяцев назад
@GantAbaralmu
@GantAbaralmu 3 месяца назад
አሜን ታረግላቾ በጣም ነው ደስ የምሉት
@lamlamlam7268
@lamlamlam7268 6 месяцев назад
የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ማርያም ሁለታችሁም በጣም ነው የምታመሩት ተጣመሩ ❤❤😘😘
@kokobeqalam5493
@kokobeqalam5493 6 месяцев назад
እኔምበጣምነውየምወድት❤❤❤❤❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 6 месяцев назад
እዮባ እረዱዬ ተጋብታችሁ ለማየት ያብቃን❤❤❤
@ኮኬትmyworld119
@ኮኬትmyworld119 6 месяцев назад
እዮባ&ረዱ አይለያችሁ ሰላማቹ ብዝት ይበል ❤❤❤❤❤❤❤
@mebiratianabo8577
@mebiratianabo8577 6 месяцев назад
የምራቹ ከሆነ በጣም ደስ ይላል ጌታን 👌🥰🥰 እዮባዬ እንደዚቺ የተረጋጋች ሴት በዚ ዘመን ማግኘት መታደል ነው ሌ አንተ የምር 🥰አይለያቹ 🙏🥰😊
@Kidestkidest-p1f
@Kidestkidest-p1f 6 месяцев назад
እዮባ ባለ ስንት መኝታ ክፍልግዛህ. እግዚአብሔር ሀሳብህን ያሳካልህ
@fireshegawufire3414
@fireshegawufire3414 2 месяца назад
እዮባ&እረዱ ቃል የለኝም ስወዳችሁ😍😍😍እንዴ ተከታታይ ድራማ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ😍😍😍
@samriissak1204
@samriissak1204 6 месяцев назад
Please give her ring 💍 she is so humble and beautiful girl..god bless you guys❤🎉🎉
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ለሁላችንም ቤት ይስጠን🙏🏻
@FikirJon
@FikirJon 6 месяцев назад
ዋው በጣም ደስ ይላል ስው ያስባል እግ/ር ይፈፀማል የልብህን መሻት ይሙላልህ በርታ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@EeEe-vh7ig
@EeEe-vh7ig 6 месяцев назад
እዮባ& እረዱ አምላክ የልባችሁን አሳብ ያሳካላችሁ❤❤😍👏💐
@etenesh8056
@etenesh8056 6 месяцев назад
እዮባ ረዱ እግዚአብሔር ያጣምራችሁ ግን አብሮ መኖር ትንሽ ይቆይ ስርአቱን ጥብቆ አይቀርም አይለያችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት❤❤❤❤❤❤
@emoydseta2899
@emoydseta2899 6 месяцев назад
😂አቤሎኮ😂ወድሙ😢ነው❤ይከ፡እዮብ😢ነው
@etenesh8056
@etenesh8056 6 месяцев назад
​@@emoydseta2899ይቅርታ አመሰግናለሁ ይስተካካልኝ😢
@AAaaa-j1v
@AAaaa-j1v 6 месяцев назад
በጣም ቆንጆ ነው ❤️👌እዮባ እና ረዱ ❤️ኣንድ ያርጋቻሁ ፈጣር
@FathimaFathima-u8c
@FathimaFathima-u8c 8 дней назад
ማነውእደኔ ስራተኛስራተኛ ሲል የከፋው አላህ ሁላችንንም ባለቤቶችያድርገን
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 6 месяцев назад
ሱስስስ 😂😂😂 የሆኑ ነው አሪፍ ጥምረት ነው በርቱ❤❤❤
@salima44-z8w
@salima44-z8w 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ያሳካይህላችሁ🙏🙏🙏ይህ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 6 месяцев назад
😂😂😂😂ኮማቾች ቬሎና ሱፍ ላኩላቸው እሱነው ይቀረው 😂😂 አዎ እውነትነው በጣም ትመጣጠናላቹ ታምራላቹ ❤
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂የመዳም ቅመሞች መዳር ማፋታት ማሰወለድ ስራቸው ነው
@tube-ic6dd
@tube-ic6dd 6 месяцев назад
እኮ ዩቱብ ጥንድ ሁነው ሲሰሩ ነዉ እያታ ያለው ብለዋል እና ለዛነዉ ቢጣመሩ ደሰ ይላል ግን እነሱ ያቃሉ😂😂
@ruthkidane6643
@ruthkidane6643 6 месяцев назад
እችን የመሰለች ልእልት አግብተህ ማየት ተመኘሁ❤❤❤❤❤
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube 6 месяцев назад
ትማጠጣናለችሁ ብቶኑም ደግሞ በጣም ቆንጆ እረገ ያለች ነት ተገቡ❤❤
@HayathHayath-wx5vm
@HayathHayath-wx5vm 6 месяцев назад
የተደበቀ ነገር አለ ግን ለምን አታፈርጡት እውነታውን እኛም የወሬ ሱሱ አዙሮ ሊደፋን ነው😂😂😂
@tube-ic6dd
@tube-ic6dd 6 месяцев назад
😂😂😂😂
@genettecere8937
@genettecere8937 6 месяцев назад
እዩቤ የታበርክ ልጅ የኔ ሰው አክባሪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 6 месяцев назад
እዮባ ተጋቡ❤❤❤❤❤ስታምሩ
@AyeshaMohamed-k4h
@AyeshaMohamed-k4h 6 месяцев назад
ማስታወቂያ,ለመስራት,ነው,መሰለኝ,የመቻቹ
@ዓለምሢሳይ
@ዓለምሢሳይ 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ
ተጋብ ውለዱ እኛ የመዳም ቅመሞች ለመዳር ቆመነው ስናስብላችሁ አይጣል እናተ ግን ለኛ አታስብልንም ለታሰሩ እንኳን ድምፅ አትሆኑኑም ደነዞች😂❤❤❤
@Mesretnuguse
@Mesretnuguse 6 месяцев назад
አው በእውነት 😢
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 6 месяцев назад
ተጋቦ ሁለታችሁ ታምራላችሁ እረዱ እረጋ ያለች ሴት ነች ❤❤❤❤
@hamdkhan2777
@hamdkhan2777 2 месяца назад
❤❤❤ ቆይ ሁለት ቡሩትከን ከዛ የምቶሎዱት ልጆች የሚሆናዉ አሰብኩት የራብ
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 6 месяцев назад
ይችን ቆንጆልጅ ቶሎ ጠቅለል እድርግ ቦሀላ ዋ ለእየየም አይመችም በእጅ የያዙት ወርቅን ከመዳብ ይቆጥሩታል እንዳይሆንብህ ቆንጆ እና አመለ ሰናይ ናት
@zennygebremariam1359
@zennygebremariam1359 6 месяцев назад
Redu she is the Most, beautiful Inside and outside ♥️♥️♥️♥️♥️👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️👍👍♥️♥️♥️♥️
@Aster-e8c
@Aster-e8c 6 месяцев назад
እይብ እና ራዱ ዬሚር ታጋቡ ስታሚሩ እግዚአብሔር አንድ ያርጋችሁ የኔ ውዶቺ 😘😘🥰🥰🥰😘🤲🏾😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@SaudiSaudi-d3y
@SaudiSaudi-d3y 4 месяца назад
መልካም. የተደረገ. ዘመን. ያድረግላቹህ. እግዚአብሔር. አምላክ. የአብርሃምና. የሳራም. ጋብቻ. ያድረግላቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@makitube9688
@makitube9688 6 месяцев назад
ደስ ትላላችሁ ተጋቡ እነ አስደስቱን
@iyesusmaranataakoo628
@iyesusmaranataakoo628 5 месяцев назад
❤❤❤❤tabarku
@FikrteZeberga-rz4uz
@FikrteZeberga-rz4uz 5 месяцев назад
በጣም ደሰ ብሎኛል እዮባ ❤❤❤❤❤❤
@tamrisaid2564
@tamrisaid2564 6 месяцев назад
ምኞት አይከለከል ቤታቾሁ በፍቅር ይሙላ እዮባ and ረዱ😍😍😍😍
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 6 месяцев назад
ስታምሩ❤❤❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 6 месяцев назад
Eyobaye 😂😂😂 አትቸኩልልል እሽ እደዚ አይነት ቦታላይ❤
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 6 месяцев назад
የምታምሩ ጥንዶች ይወጣቹሀል ብዬ አስባለሁ !!!! Good luck 👍🏾
@SSenaytgonderwa
@SSenaytgonderwa 6 месяцев назад
ደስይለናልተጣመሩልን❤❤❤❤❤
@HayatQx
@HayatQx 9 дней назад
የኔውዶች ስወዳችሁ እስኪ እምትወዶቸው❤❤❤❤❤
@Baladich
@Baladich 6 месяцев назад
በጣምነውደስየምትሉ ፈጣረ መጨርሻቹህን ያሳምርላቹህ🙏🙏💖💖💖💖💖
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 6 месяцев назад
ባሌ ባልዬ የትነኸ እስኪ ገዝተኸ ጠብቀኝ
@yashab1888
@yashab1888 6 месяцев назад
ኮሜንቶች አታርፉም እንዴ ማስታወቂያ ነዉ እየሰሩ ያሉት
@hayati1954
@hayati1954 6 месяцев назад
ተጋቡ ብላቹ ምታዝጉ ሰዎች ትዳር ጌም መሰላቹ እዴ በፈለጉት ሳአት የራሳቸውን ህይወት. ይኑሩ
@tube-ic6dd
@tube-ic6dd 6 месяцев назад
እኮ
@SelamKonjo-uu3eh
@SelamKonjo-uu3eh 4 месяца назад
ክፍያዉ ስንት ነዉ የመዳም ቅመሞችን ያሳትፋል ኮሜቶችዬ
@saraNasir-j5c
@saraNasir-j5c 4 дня назад
በለ ሁለት ስንት ነው ??
@SirgutAdmasu
@SirgutAdmasu 6 месяцев назад
ማስታወቂያ የሠለቻቹ❤😂😂😂😂😂 እዮባ ና ረዱ ስወዳቹ❤
@Agsgf-n5o
@Agsgf-n5o 6 месяцев назад
ደስለናን ስታምሩ ሰው ያስባን እግዛአብሔር ይፈፅማን❤❤❤❤❤❤❤❤
@GenetHailu-r9d
@GenetHailu-r9d 4 месяца назад
እኔም አረብ ሃገር ነኝ ለዚህ ያብቃኝ❤❤❤
@HhDdgg-o1u
@HhDdgg-o1u 6 месяцев назад
ኧረ እዮባ እዉነቱን አዉጡት በመሀላችሁ የሆነ ነገር እዳለ ያስታዉቃል😂😂😂
@gjyvng738
@gjyvng738 5 месяцев назад
ደሞመልካቸውአንድነውደስትላላችሁተጋብ
@Asseead-s9w
@Asseead-s9w 6 месяцев назад
እና ምን ይጠበሰ 🙄እኔን ሀገር ነው የማሳሰብ ኝ😢🙏 አብሮ መኖር ብርቅ ነው🤔🤔🤔🤔🙄🙄
@Tube-se4po
@Tube-se4po 6 месяцев назад
ቆልፋችሁለመሄድይመቻል አላለም ወይ የኢት/ዮ ሀብታምኮ እሷበምንአበሳዋ ኩሽና ይቆለፍባት
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 6 месяцев назад
ይህነገር እዴነው ወዴፊት ሰርፕራይዝ አለን የምትሉ 😂❤❤ታምራላችሁ
@drr8432
@drr8432 5 месяцев назад
እዉነት በጣም ትመጣጠናላችሁ ታምራላችሁ❤❤❤
@jamshedalam-jk9ve
@jamshedalam-jk9ve 5 месяцев назад
ዋዉ እዩባ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
@ماريفةبنتحبشي
@ماريفةبنتحبشي 6 месяцев назад
ልጅቱን እብደት አስለመዳት እዮብ😂😂😂
@abebawoldesenbet5174
@abebawoldesenbet5174 6 месяцев назад
4 bedroom ስንት ነው ?
@ejgtue522
@ejgtue522 6 месяцев назад
ዋውደሥይላል ፈጣሪ አገራችን ሠላም ያድርግልን እዮባ ፈጣር ያሠብከውን ያሳካልህ
@SamiNegasi-x3i
@SamiNegasi-x3i 6 месяцев назад
EYOBa yech Kongo legg endatmlth , ewnet kehone betam dessyllal.❤
@firdoushabasha
@firdoushabasha 5 месяцев назад
እውነት ለማስታወቂያ ነው ወይስልትገዙ
@NaemahHusein
@NaemahHusein 6 месяцев назад
የገዘብመጠን ስተነው
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 6 месяцев назад
እረ ለእኔም ፈልግልኝ ቤት እዮ
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 9 дней назад
ረዱእናእዮብታዳጌወችበርቱ❤❤🎉
@Tirunesh4Ergicho
@Tirunesh4Ergicho 6 месяцев назад
ሌላውን ሸውዱ እውነቱን አውጡልን ከልሆና ልቦልካችሁ ነው ፍቅራኛሞች ነችሁ አይዳልል??⁉⁉❔
@Asiyeetube12
@Asiyeetube12 6 месяцев назад
😮😅😅😅
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 6 месяцев назад
አይደሉም ለዩቱብ ነው
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 6 месяцев назад
MUNASCKOLSE.ANDKEN..YAFNDUTL..WANDMOCEN..ENTEABTUN..FRTONAWE
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂
@f8863-z7k
@f8863-z7k 6 месяцев назад
ተጋቡ😂እኛ የመዳም ቀመሞች አጋቢና አፋችአርጎናል😂
@መክያያላህባረያ
@መክያያላህባረያ 6 месяцев назад
😅😅😅😅😅😅🙈🙈🙈🙈🙈
@LESHETADANGNE
@LESHETADANGNE 6 месяцев назад
😅😅
@youtuber6089
@youtuber6089 6 месяцев назад
😅😅😅😂😂😂😂😂
@semirasefa9577
@semirasefa9577 6 месяцев назад
😂😂
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 6 месяцев назад
እግዚአብሔር በፍቅር ይኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@ወለየዋዩትብ
@ወለየዋዩትብ 6 месяцев назад
ተጋቡ ምርጥሰው❤❤❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 6 месяцев назад
ሠላማችሁ ይብዛ ይመቻችሁ❤❤❤
@ethiopianmezmur9874
@ethiopianmezmur9874 6 месяцев назад
ምነው ይሄ ቤት ማስታወቃው በዛ??????
@almaz7677
@almaz7677 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂 enem girmongal😂
@almaz7677
@almaz7677 5 месяцев назад
15 RU-vid lay samichalw
@naajanojaa7
@naajanojaa7 6 месяцев назад
አግባት ስራት ያላት ሴት ናት
@habiba3933
@habiba3933 4 месяца назад
ያረቢማሻአላሕ
@Mamokalo100
@Mamokalo100 6 месяцев назад
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ነው ምታምሩት ጌታን ❤❤❤❤❤
@MaremM-p4u
@MaremM-p4u 6 месяцев назад
ስታምሩ በጣም ነዉ ደስ እምትሉት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@misayeyoutube8383
@misayeyoutube8383 5 месяцев назад
እርዱን ስጠይቃት ማየት ጋጋዉ እርዱ የት ነሽ
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 6 месяцев назад
እኔመቼይሆን ምገዛው😅😂😂😂😂
@semirasefa9577
@semirasefa9577 6 месяцев назад
አንድ ቀን
@melat2475
@melat2475 6 месяцев назад
Egn ye madam kimamoch magzat anchilim way???
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 6 месяцев назад
መልካም ጋብቻ እዮቤ ❤❤❤❤
@RababaHh-lh7qn
@RababaHh-lh7qn 5 месяцев назад
እህታቸዉ ትመስለኘ ነበር
@ኬሩ
@ኬሩ 6 месяцев назад
የረዱ እና የእዮብ ሴተሰብ እንዴት ናቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@haymanotMoges-eh2wm
@haymanotMoges-eh2wm 6 месяцев назад
ደምሩኝ እኔማ እለምናለሁ ማንም አያረገኝም የአርባቀን እድሌ ነው😢😢😢😢😢
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 6 месяцев назад
አይዞሽ
@abrsh723
@abrsh723 6 месяцев назад
argeshalewu.
@haymanotMoges-eh2wm
@haymanotMoges-eh2wm 6 месяцев назад
@@titiyoutub6254 እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
@haymanotMoges-eh2wm
@haymanotMoges-eh2wm 6 месяцев назад
@@abrsh723 እሺ
@AhmedAhmed-sz7ss
@AhmedAhmed-sz7ss 6 месяцев назад
😅😅😅😅
@LuameAssefa-df3ju
@LuameAssefa-df3ju 5 месяцев назад
eyoba aberacu noracu koytacu new yefker teyka mitkerblat???
@abebatekeamm.9996
@abebatekeamm.9996 6 месяцев назад
ሲወዳቹ🥰💚
@AbebaMehar
@AbebaMehar 6 месяцев назад
አይላያቹ የኔ ውዶች🥰🥰
@NetsanetAlemu-t4m
@NetsanetAlemu-t4m 6 месяцев назад
ናፈቃችሁኝ በሰላም ነው ጠፋችሁ
@እሚትቲዩብ
@እሚትቲዩብ 6 месяцев назад
ስወዳቹ ጎበዞች እየመጣቹልኝ ነው ❤ፍቅራቹን ያብዛው❤
@Yeshimartube9856
@Yeshimartube9856 6 месяцев назад
ቫልና ሚሽት ነዉ እህትናወድም😮👐😁
@HahaBabba
@HahaBabba 6 месяцев назад
😂😂😂😂ምን ይምስሎሽ ስታያችውክክክክ😂😂😂😂
@zahraliban5714
@zahraliban5714 6 месяцев назад
እርግት ይችል ልጅ ናት ረዱ።እሷን ያገኘ የታደለ ነው
@ZinashGebrehiwet
@ZinashGebrehiwet 5 месяцев назад
እዬብ በጣም ወደሀታል እረጋ
@Temsalte
@Temsalte 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤እዮባ እና ረዱ
@ZinasheKedira-tk2ym
@ZinasheKedira-tk2ym 6 месяцев назад
አይላያቹ የኔ ውዶች❤❤❤❤
@RahwaBrhanu
@RahwaBrhanu 6 месяцев назад
ረዱ ቆንጆ ❤
@BereketHabete-i4x
@BereketHabete-i4x Месяц назад
ውዶች የሰከለቹ እኛ የነቴን ደስታ መያት ነው ምንፋልገው የሰበቹውት ሁሉ እንድሰካ ምኞቴ ነው እዋደቹወለሁ
@ዜድtube1921
@ዜድtube1921 6 месяцев назад
ይች ጠጋ ጠጋ እቃ ለማሳት ነው ገብቱናል😹❤💓🙏
@ሳኣደናኝያረሡሉወዳጂፊደካ
ዉነት ነዉ
@mesiyegetaliji9573
@mesiyegetaliji9573 6 месяцев назад
Siwodachu ayleyachu ridu ide iyobaye❤❤❤❤
Далее