Тёмный

ከ አቪድ ዋና ስራ አስኪያጅ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ 

Real estate
Подписаться 452
Просмотров 4,2 тыс.
50% 1

#ovid #ovidgroup #ovidrealestate #ኦቪድ #ኦቪድሪልስቴት

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 7   
@elaybright8884
@elaybright8884 20 дней назад
ግሩም የቻይናን ዘዴዎችንም አምጡት በ24 ሰአት የኮቪድ ሆስፒታል ገንብተው አድረሰዋል የስ ይቻላል በጣም ደስ ይላል በርቱ ኮራንባችሁ።
@user-by1mx1nq9o
@user-by1mx1nq9o 2 месяца назад
እዛ አገር ላይ አድካሚ ሆኖ ያገኘሁት ነገር ቢኖር ወሬ ነው:: ይኼም ሰውዬ እዚህ ይቀዳል እንጂ- ካዛንቺስ ያለው ቤት ሁለት አመት አልፎታል ይኸው አልተረከብነውም እስካሁን::ይቅርባችሁ ሰዎች እንዳትገዙ ከዚህ ሪል እስቴት::
@user-ew3rf5fc6j
@user-ew3rf5fc6j 24 дня назад
Eski በደንብ ንገሪኝ limezegeb nbr
@user-uc3bv3eu3y
@user-uc3bv3eu3y 22 дня назад
እኔ ደግሞ ልቤ የሚያምነዉ ሪል ስቴት ነዉ እሱ ጋ ለመግዛት ፕሮግራም አርጌአአለሁ።
@frehiwetteshome3491
@frehiwetteshome3491 8 дней назад
ቃላቸውን አይጠብቁም ካሳንቺስ የጀመሩንት የመኖሪያ ቤት ማስረከብ አቅቶአቸዋል ተስርቶ አልቆ ውኃ ሊፍት መብራት ፓርኪንግ ካርታ አልተዘጋጀም መረከብ ከነበረብን ከአንድ አመት ተኩል በላይ አልፋል ቃልና ተግባር አንድ አይደለም
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 5 дней назад
እነዚህም የበፊቶቹም ሁሉም ሞቅሞቅአርገው አጫጪኸው ገንዘብሠብሥቤው የውሃሽታ ይሆናሉ
@JohannesHordofa
@JohannesHordofa 16 дней назад
The killers of amhara
Далее
Growing fruit art
00:33
Просмотров 3,4 млн
ሪልስቴት ገዛሁ !
18:20
Просмотров 24 тыс.