Тёмный
No video :(

ከ ዝሙት/ከSex ፊልም/ከዘፈን/ ሱስ ከመጠጥ ለመላቀቅ 🔴 በፍጥነት ካልተዋችሁት የሚያመጣው መዘዝ !!OVERCOMING PORNOGRAPHY ነብይ ሚራክል ተካ 

Prophet Miracle Teka
Подписаться 112 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 102   
@user-up9fl4bk8q
@user-up9fl4bk8q 4 месяца назад
ነብይ እኔም በዛ ሱሶች ተይዤ በጣም ተቸግረ ነው ያለሁት ንስሀ ገብቸ እንኳን መተው አቃተኝ ከዝህ ቦኃላ ጌታ እንደምረዳኝ አምናለሁ።
@israelalge
@israelalge 4 месяца назад
1. መጀመሪያ ሕይወትህን ሙሉ በሙሉ ለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስጥ። ማቴዎስ 16 ²⁴ በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ፦ እኔን መከተል የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ። ²⁵ ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታል፤ ስለ እኔ ግን ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ያገኛታል። ²⁶ ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል? ማቴዎስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁷ ከእኔ ይልቅ አባቱን ወይም እናቱን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤ ከእኔ ይልቅም ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤ ³⁸ መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም። ³⁹ ነፍሱን የሚያገኝ ያጠፋታል፥ ነፍሱንም ስለ እኔ የሚያጠፋ ያገኛታል። 2.እግዚአብሔር ከምትወደው ነገር ነጻ ሊያወጣክ አይችልም ። አንድ ቀን አንድ ሰው የሲጋራ ሱስ ነበረበት እና ቸርች ውስጥ ትንሽ ቆይቷል እና ሁል ግዜ እንደሱ የሲጋራ ሱስ ያለባቸው በአንዴ ጌታ ከዛ ሱስ ፈቷቸው በነጻነት ሲኖሩ ብዙ አመታትን ያያል እርሱ ግን ብዙ አመት ይጸልያል ግን አልተፈታም ነበር ነገር ግን አንድ ቀን ይሄ ሰው ሌሎችን በአንዴ ከተለያየ ሱስ ነጻ ታወጣቸዋል እኔ ለምንድነው ነጻ ማልወጣው ብሎ ሲጸልይ ጌታ መንፈስ ቅዱስ እንዲህ አለው ከምትወደው ነገር እንዴት ነጻ አወጣካለው አለው እና ይሄን ሲረዳ ያንን ሱስን መጥላት ሲጀምር ጌታ ነጻ አወጣው ጌታ እግዚአብሔር ፍቃዳችንን አልፎ የሚያደርገው የለም ሁል ግዜ ፈቃዳችንን ይፈልጋል። ሉቃስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ ማንም ወደ እኔ የሚመጣ ቢኖር አባቱንና እናቱን ሚስቱንም ልጆቹንም ወንድሞቹንም እኅቶቹንም የራሱን ሕይወት ስንኳ ሳይቀር ባይጠላ፥ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም። ²⁷ ማንም መስቀሉን ተሸክሞ በኋላዬ የማይመጣ፥ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም። 2. ራስህን በራስክ መለወጥ አትችልም በእግዚአብሔር ፀጋ ብቻ እመን የእግዚአብሔር ፀጋ ነው ነጻ የሚያወጣክ፣ ፀጋውን ደግሞ የምታገው በእግዚአብሔር ቃል ነው። Trust and depend only God and of his grace. ምሳሌ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤ ⁶ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል። ⁷ በራስህ አስተያየት ጠቢብ አትሁን፤ እግዚአብሔርን ፍራ፥ ከክፋትም ራቅ፤ ⁸ ይህም ለሥጋህ ፈውስ ይሆንልሃል፥ ለአጥንትህም ጠገን። 1ኛ ቆሮንቶስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁹ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት እንዳይመካ። ³⁰-³¹ ነገር ግን፦ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ተብሎ እንደ ተጻፈው ይሆን ዘንድ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው። 3. ንፍስህን የእግዚአብሔር ቃል ጥዋት፣ ምሳ፣ መክሰስ፣ እራት ማለቴ ሁል ግዜ በሁል ስፍራ ቃሉን አንብብ፣ አንሰላስለወ ስትቀመጥ፣ሰትነሳ እና ስትሄድ የእግዚአብሔርን ቃል ደግምክ ደግመክ ደግምክ....... አስበው ከዛ በአፍክ ድምጽህን ከፍ እያረከ የእግዚአብሔርን በራስ ላይ ተናገረው ሁል ግዜ specially ከእንቅልፍ ስትነካ ጥዋት፣ ቀን ላይ፣ ማታም ሁልግዜ ተናገረው ። ሮሜ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ። ኢያሱ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም። ⁹ በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ጽና፥ አይዞህ አትፍራ፥ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን? 4, ራስህን ለይ ማለትም ለዛ ሀጥያት በር የሚሆን ነገር -ከጓደኛ(friend) -ከምትውለበት ስፍራ -ከፊልም..... ራስህን ለይ። 2ኛ ቆሮ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው? ¹⁵ ክርስቶስስ ከቤልሆር ጋር ምን መስማማት አለው? ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው? ¹⁶ ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስም ከጣዖት ጋር ምን መጋጠም አለው? እኛ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነንና እንዲሁም እግዚአብሔር ተናገረ እንዲህ ሲል፦ በእነርሱ እኖራለሁ በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፥ አምላካቸውም እሆናለሁ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ። ¹⁷-¹⁸ ስለዚህም ጌታ፦ ከመካከላቸው ውጡና የተለያችሁ ሁኑ ርኵስንም አትንኩ ይላል፤ ሁሉንም የሚገዛ ጌታ፦ እኔም እቀበላችኋለሁ፥ ለእናንተም አባት እሆናለሁ እናንተም ለእኔ ወንድ ልጆችና ሴት ልጆች ትሆናላችሁ ይላል። መዝሙር 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ። ² ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል። ³ እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል። ⁴ ክፉዎች እንዲህ አይደሉም፥ ነገር ግን ነፋስ ጠርጎ እንደሚወስደው ትቢያ ናቸው። ⁵ ስለዚህ ክፉዎች በፍርድ፥ ኃጢአተኞችም በጻድቃን ማኅበር አይቆሙም። ⁶ እግዚአብሔር የጻድቃንን መንገድ ያውቃልና፥ የክፉዎች መንገድ ግን ትጠፋለች። 5. ከእግዚአብሔር ጋር ህብረት አርግ ማለትም ከእግዚአብሔር ጋር ሁሌ በሁሉ ስፍራ በልብክ አውራው እናም በግልክ ሁልግዜ የጥሞና ግዜ ይኑርክ እግዚአብሔር ጋር የምትነጋገርበት ስፍራ የምትጸልይበት ስፍራ ከእግዚአብሔር ጋር የምትገናኝበት ስፍራ ይኑርክ፣ የእግዚአብሔር ህልውና ይራብክ ይጥማክ። 1ኛ ተሰሎንቄ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ፤ ¹⁷-¹⁸ ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና። 6. ከቅዱሳን ጋር ህብረት ማረግህን አብዛ ማለትም ቤተክርስቲያን መሄድ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ያለበት ቦታ ሂድ ከእነርሱ ጋር ህብረት አርግ ዕብራውያን 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በርሳችን እንተያይ፤ ²⁵ በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን አንተው እርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ፤ ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ አብልጣችሁ ይህን አድርጉ። ሐዋርያት 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴² በሐዋርያትም ትምህርትና በኅብረት እንጀራውንም በመቍረስ በየጸሎቱም ይተጉ ነበር። 7. በመንፈስ ቅዱስ ሁል ግዜ ተሞላ። ኤፌሶን 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ። ¹⁷ ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ። ¹⁸ መንፈስ ይሙላባችሁ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይህ ማባከን ነውና፤ ¹⁹ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ፤ ²⁰ ሁልጊዜ ስለ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ። ²¹ ለእያንዳንዳችሁ በክርስቶስ ፍርሃት የተገዛችሁ ሁኑ።
@israelalge
@israelalge 4 месяца назад
1. መጀመሪያ ሕይወትህን ሙሉ በሙሉ ለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስጥ። ማቴዎስ 16 ²⁴ በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ፦ እኔን መከተል የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ። ²⁵ ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታል፤ ስለ እኔ ግን ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ያገኛታል። ²⁶ ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል? ማቴዎስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁷ ከእኔ ይልቅ አባቱን ወይም እናቱን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤ ከእኔ ይልቅም ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤ ³⁸ መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም። ³⁹ ነፍሱን የሚያገኝ ያጠፋታል፥ ነፍሱንም ስለ እኔ የሚያጠፋ ያገኛታል።
@israelalge
@israelalge 4 месяца назад
2. ራስህን በራስክ መለወጥ አትችልም በእግዚአብሔር ፀጋ ብቻ እመን የእግዚአብሔር ፀጋ ነው ነጻ የሚያወጣክ፣ ፀጋውን ደግሞ የምታገው በእግዚአብሔር ቃል ነው። Trust and depend only God and of his grace. ምሳሌ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤ ⁶ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል። ⁷ በራስህ አስተያየት ጠቢብ አትሁን፤ እግዚአብሔርን ፍራ፥ ከክፋትም ራቅ፤ ⁸ ይህም ለሥጋህ ፈውስ ይሆንልሃል፥ ለአጥንትህም ጠገን። 1ኛ ቆሮንቶስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁹ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት እንዳይመካ። ³⁰-³¹ ነገር ግን፦ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ተብሎ እንደ ተጻፈው ይሆን ዘንድ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው።
@israelalge
@israelalge 4 месяца назад
3. ንፍስህን የእግዚአብሔር ቃል ጥዋት፣ ምሳ፣ መክሰስ፣ እራት መግበው። ማለቴ ሁል ግዜ በሁል ስፍራ ቃሉን አንብብ፣ አንሰላስለወ ስትቀመጥ፣ሰትነሳ እና ስትሄድ የእግዚአብሔርን ቃል ደግምክ ደግመክ ደግምክ....... አስበው ከዛ በአፍክ ድምጽህን ከፍ እያረከ የእግዚአብሔርን በራስ ላይ ተናገረው ሁል ግዜ specially ከእንቅልፍ ስትነካ ጥዋት፣ ቀን ላይ፣ ማታም ሁልግዜ ተናገረው ። ሮሜ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ። ኢያሱ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም። ⁹ በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ጽና፥ አይዞህ አትፍራ፥ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን?
@israelalge
@israelalge 4 месяца назад
4, ራስህን ለይ ማለትም ለዛ ሀጥያት በር የሚሆን ነገር -ከጓደኛ(friend) -ከምትውለበት ስፍራ -ከፊልም..... ራስህን ለይ። 2ኛ ቆሮ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው? ¹⁵ ክርስቶስስ ከቤልሆር ጋር ምን መስማማት አለው? ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው? ¹⁶ ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስም ከጣዖት ጋር ምን መጋጠም አለው? እኛ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነንና እንዲሁም እግዚአብሔር ተናገረ እንዲህ ሲል፦ በእነርሱ እኖራለሁ በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፥ አምላካቸውም እሆናለሁ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ። ¹⁷-¹⁸ ስለዚህም ጌታ፦ ከመካከላቸው ውጡና የተለያችሁ ሁኑ ርኵስንም አትንኩ ይላል፤ ሁሉንም የሚገዛ ጌታ፦ እኔም እቀበላችኋለሁ፥ ለእናንተም አባት እሆናለሁ እናንተም ለእኔ ወንድ ልጆችና ሴት ልጆች ትሆናላችሁ ይላል። መዝሙር 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ። ² ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል። ³ እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል። ⁴ ክፉዎች እንዲህ አይደሉም፥ ነገር ግን ነፋስ ጠርጎ እንደሚወስደው ትቢያ ናቸው። ⁵ ስለዚህ ክፉዎች በፍርድ፥ ኃጢአተኞችም በጻድቃን ማኅበር አይቆሙም። ⁶ እግዚአብሔር የጻድቃንን መንገድ ያውቃልና፥ የክፉዎች መንገድ ግን ትጠፋለች።
@user-oo3yo1um3c
@user-oo3yo1um3c 4 месяца назад
ከስር የሚለፈልፈው ሰውዬ ማይኩ ይቀማ የምትሉ በላይክ።።
@YemataWerk-Alemu
@YemataWerk-Alemu 4 месяца назад
😂😂😂😂😂
@Vdjfuf
@Vdjfuf 4 месяца назад
Yeah , I comprehend that your spirit is resonates when the prophet speaks, but as much as possible try to put your 🎤 in your side cuz it's disrupting us.
@Henokinchrist
@Henokinchrist 3 месяца назад
😂😂😂😂
@user-qd1mc4hc2m
@user-qd1mc4hc2m 2 месяца назад
😂😂😂😂
@user-cr8zx8br6d
@user-cr8zx8br6d Месяц назад
😂😂😂😂😂
@SofiYrgalem
@SofiYrgalem 12 дней назад
ልክ ነህ ነቢይ ተባረክልኝ👏👏👏👏በኢየሱስ ስም ስራውን ይፈርስ🔥
@tegbarucanido9740
@tegbarucanido9740 4 месяца назад
ነፍሳችን ውስጥ ነፍሳችንን በሽተኛ ያደረገ የትኛውም ምግብ በሙሉ ... በኢየሱስ ስም ሀይል ከውስጤ እንዲወጣ እፀልያለሁ! አሜን ሆነልኝ።
@KiaaAlaa
@KiaaAlaa 3 месяца назад
DiLoD
@betsiphiliphos1491
@betsiphiliphos1491 4 месяца назад
በእውነት እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ያስነሳህ ታላቅ ነብይ ነህ። የሚታስተምራቸው ትምህርቶች በ እኔ ህይወት አካል እየለበሱ ተፈጽመዋል፣ ስለዚህ ይህን ትምህርቶች አንተ ሳትሆን ተናጋሪው መንፈስ ቅዱስ ነው ብዬ ነው የሚወስደው። Major prophet.
@wakimmaria2184
@wakimmaria2184 Месяц назад
geta yibarkh
@wakimmaria2184
@wakimmaria2184 Месяц назад
beiwunet sile itiyopiya bicha sayihon sile alem yetelak nebiyi neh geta zemenhin ageligelothin yibark iske mecereshawu dires betigat inditagelegl geta kezh alem qoshasha yixebiqh
@user-nd8df3xb4d
@user-nd8df3xb4d 4 месяца назад
ዋዋዋዋዋዋዋ ክብር ለእግዛብሔር ይሁን እውነት እውነት ነው የእግዚአብሔር ስው ❤️❤️❤️❤️
@bizuworktsadiku3861
@bizuworktsadiku3861 4 месяца назад
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ፕሮፊት የማምለጫውን መንገድ በድንብ አስተምረህናል ስንቱ መውጫውን መንገድ በማጣት የሚቸገር ይኖራል ክዚ ሚወጣበትን መገድ ካወቀ ከክፉ መንገዱ ሊመለስና ረሀቡ ወደ ህልውናው መግባትና እሱን መጠማት ይሆንላቸዋል ክብር ለጌታ ይሁን ጸጋው ይብዛልህ ብዙዎች በእየሱስ ስም ያምልጡ
@wondebmt2172
@wondebmt2172 16 дней назад
Amen papaa
@yigataslame3609
@yigataslame3609 4 месяца назад
እ/ር ይባርክህ በትክክል የኔ መልክት እና የኔ የነፍሴ ጥያቄ ነበር
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 4 месяца назад
The anointing works powerfully for those who decide to change. God will help the weak and sinners if they come to his grace in faith. You are blessed major one!
@LanaLolo-s5p
@LanaLolo-s5p 16 дней назад
Yitenawem Kefu Menifes Keni Laye Bgeta Sem Yetmta Yun🙏🙏🙏🙏
@user-jn6xg8is5i
@user-jn6xg8is5i Месяц назад
Amen beyesusm geta yfewseni bewnet😢😢😢😢😢
@efalata806
@efalata806 4 месяца назад
Wow. Amazing! ተባረክ የ እግዚአብሔር ሰው
@mamimulu7006
@mamimulu7006 4 месяца назад
አባት ሆይ በዚህ ለሊት ክብርህን ውሰድ😢😢😢😢 ስለውድ ቃልህ ተባረክ በየጉድጓዱ ውስጥ ያሉትን አድን😂 ፍፁም የምትቀድስ አንተ ብቻ ነህ ልጆችህን ቀድሰ ስለሰማኸኝ አመሰግንሃለሁ ከዚህ ቃል የተነሳ ብዙዎች ስለሚድኑ አመሰግንሃለሁ!!!😢😢
@user-fh7py6iq8m
@user-fh7py6iq8m 4 месяца назад
አሜን
@astergezawe191
@astergezawe191 4 месяца назад
አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ማረን ትዉልዴን ማረ አኔን ማረኝ ልጆችን ማረ ማረን
@NadowbiramoBikamo-ix5zt
@NadowbiramoBikamo-ix5zt 3 месяца назад
AmenAmen ❤❤❤❤❤❤
@jituderessa2163
@jituderessa2163 3 месяца назад
ክበርልኝ በጌታ እየሱስ ስም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bereketdaniel8774
@bereketdaniel8774 4 месяца назад
አሜን በእየሱስ ስም ነጻ ወጠው
@teklemota9277
@teklemota9277 13 дней назад
❤❤❤❤❤❤ God bless you.
@firaolgeremu5152
@firaolgeremu5152 4 месяца назад
Amazing teaching. Thank You Prophet
@temesgenbelete4466
@temesgenbelete4466 4 месяца назад
Amen , ❤❤❤. Gin ketach hono lematsnsy mimokrewn lij askumut, kezh hulu gubaie mehal and sew bichacha aymeskr❤❤
@user-cg4sd4wr7s
@user-cg4sd4wr7s 4 месяца назад
አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንን ተባረክ
@bantegizemengiste
@bantegizemengiste 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን በእየሱስ ክርስቶስ ድንቅ ስም ነፃ መውጣት ይሁንልኝ
@DalicaneDali
@DalicaneDali 4 месяца назад
Amen amen amen I receive in the mighty name of Jesus Christ of Nazareth hallelujah 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@israelalge
@israelalge 4 месяца назад
1. መጀመሪያ ሕይወትህን ሙሉ በሙሉ ለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስጥ። ማቴዎስ 16 ²⁴ በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ፦ እኔን መከተል የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ። ²⁵ ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታል፤ ስለ እኔ ግን ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ያገኛታል። ²⁶ ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል? ማቴዎስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁷ ከእኔ ይልቅ አባቱን ወይም እናቱን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤ ከእኔ ይልቅም ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤ ³⁸ መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም። ³⁹ ነፍሱን የሚያገኝ ያጠፋታል፥ ነፍሱንም ስለ እኔ የሚያጠፋ ያገኛታል። 2.እግዚአብሔር ከምትወደው ነገር ነጻ ሊያወጣክ አይችልም ። አንድ ቀን አንድ ሰው የሲጋራ ሱስ ነበረበት እና ቸርች ውስጥ ትንሽ ቆይቷል እና ሁል ግዜ እንደሱ የሲጋራ ሱስ ያለባቸው በአንዴ ጌታ ከዛ ሱስ ፈቷቸው በነጻነት ሲኖሩ ብዙ አመታትን ያያል እርሱ ግን ብዙ አመት ይጸልያል ግን አልተፈታም ነበር ነገር ግን አንድ ቀን ይሄ ሰው ሌሎችን በአንዴ ከተለያየ ሱስ ነጻ ታወጣቸዋል እኔ ለምንድነው ነጻ ማልወጣው ብሎ ሲጸልይ ጌታ መንፈስ ቅዱስ እንዲህ አለው ከምትወደው ነገር እንዴት ነጻ አወጣካለው አለው እና ይሄን ሲረዳ ያንን ሱስን መጥላት ሲጀምር ጌታ ነጻ አወጣው ጌታ እግዚአብሔር ፍቃዳችንን አልፎ የሚያደርገው የለም ሁል ግዜ ፈቃዳችንን ይፈልጋል። ሉቃስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ ማንም ወደ እኔ የሚመጣ ቢኖር አባቱንና እናቱን ሚስቱንም ልጆቹንም ወንድሞቹንም እኅቶቹንም የራሱን ሕይወት ስንኳ ሳይቀር ባይጠላ፥ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም። ²⁷ ማንም መስቀሉን ተሸክሞ በኋላዬ የማይመጣ፥ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም። 2. ራስህን በራስክ መለወጥ አትችልም በእግዚአብሔር ፀጋ ብቻ እመን የእግዚአብሔር ፀጋ ነው ነጻ የሚያወጣክ፣ ፀጋውን ደግሞ የምታገው በእግዚአብሔር ቃል ነው። Trust and depend only God and of his grace. ምሳሌ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤ ⁶ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል። ⁷ በራስህ አስተያየት ጠቢብ አትሁን፤ እግዚአብሔርን ፍራ፥ ከክፋትም ራቅ፤ ⁸ ይህም ለሥጋህ ፈውስ ይሆንልሃል፥ ለአጥንትህም ጠገን። 1ኛ ቆሮንቶስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁹ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት እንዳይመካ። ³⁰-³¹ ነገር ግን፦ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ተብሎ እንደ ተጻፈው ይሆን ዘንድ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው። 3. ንፍስህን የእግዚአብሔር ቃል ጥዋት፣ ምሳ፣ መክሰስ፣ እራት ማለቴ ሁል ግዜ በሁል ስፍራ ቃሉን አንብብ፣ አንሰላስለወ ስትቀመጥ፣ሰትነሳ እና ስትሄድ የእግዚአብሔርን ቃል ደግምክ ደግመክ ደግምክ....... አስበው ከዛ በአፍክ ድምጽህን ከፍ እያረከ የእግዚአብሔርን በራስ ላይ ተናገረው ሁል ግዜ specially ከእንቅልፍ ስትነካ ጥዋት፣ ቀን ላይ፣ ማታም ሁልግዜ ተናገረው ። ሮሜ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ። ኢያሱ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም። ⁹ በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ጽና፥ አይዞህ አትፍራ፥ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን? 4, ራስህን ለይ ማለትም ለዛ ሀጥያት በር የሚሆን ነገር -ከጓደኛ(friend) -ከምትውለበት ስፍራ -ከፊልም..... ራስህን ለይ። 2ኛ ቆሮ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው? ¹⁵ ክርስቶስስ ከቤልሆር ጋር ምን መስማማት አለው? ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው? ¹⁶ ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስም ከጣዖት ጋር ምን መጋጠም አለው? እኛ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነንና እንዲሁም እግዚአብሔር ተናገረ እንዲህ ሲል፦ በእነርሱ እኖራለሁ በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፥ አምላካቸውም እሆናለሁ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ። ¹⁷-¹⁸ ስለዚህም ጌታ፦ ከመካከላቸው ውጡና የተለያችሁ ሁኑ ርኵስንም አትንኩ ይላል፤ ሁሉንም የሚገዛ ጌታ፦ እኔም እቀበላችኋለሁ፥ ለእናንተም አባት እሆናለሁ እናንተም ለእኔ ወንድ ልጆችና ሴት ልጆች ትሆናላችሁ ይላል። መዝሙር 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ። ² ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል። ³ እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል። ⁴ ክፉዎች እንዲህ አይደሉም፥ ነገር ግን ነፋስ ጠርጎ እንደሚወስደው ትቢያ ናቸው። ⁵ ስለዚህ ክፉዎች በፍርድ፥ ኃጢአተኞችም በጻድቃን ማኅበር አይቆሙም። ⁶ እግዚአብሔር የጻድቃንን መንገድ ያውቃልና፥ የክፉዎች መንገድ ግን ትጠፋለች። 5. ከእግዚአብሔር ጋር ህብረት አርግ ማለትም ከእግዚአብሔር ጋር ሁሌ በሁሉ ስፍራ በልብክ አውራው እናም በግልክ ሁልግዜ የጥሞና ግዜ ይኑርክ እግዚአብሔር ጋር የምትነጋገርበት ስፍራ የምትጸልይበት ስፍራ ከእግዚአብሔር ጋር የምትገናኝበት ስፍራ ይኑርክ፣ የእግዚአብሔር ህልውና ይራብክ ይጥማክ። 1ኛ ተሰሎንቄ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ፤ ¹⁷-¹⁸ ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና። 6. ከቅዱሳን ጋር ህብረት ማረግህን አብዛ ማለትም ቤተክርስቲያን መሄድ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ያለበት ቦታ ሂድ ከእነርሱ ጋር ህብረት አርግ ዕብራውያን 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በርሳችን እንተያይ፤ ²⁵ በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን አንተው እርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ፤ ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ አብልጣችሁ ይህን አድርጉ። ሐዋርያት 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴² በሐዋርያትም ትምህርትና በኅብረት እንጀራውንም በመቍረስ በየጸሎቱም ይተጉ ነበር። 7. በመንፈስ ቅዱስ ሁል ግዜ ተሞላ። ኤፌሶን 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ። ¹⁷ ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ። ¹⁸ መንፈስ ይሙላባችሁ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይህ ማባከን ነውና፤ ¹⁹ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ፤ ²⁰ ሁልጊዜ ስለ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ። ²¹ ለእያንዳንዳችሁ በክርስቶስ ፍርሃት የተገዛችሁ ሁኑ።
@senigebre7655
@senigebre7655 4 месяца назад
Amennnnn amen kbri namlak tebarek prophet
@kalebhailu-wg3ci
@kalebhailu-wg3ci 4 месяца назад
ewenet nw prophet gn be eyesus sem ye hulachennm chger nw yengerken
@user-qv6jw5tx6d
@user-qv6jw5tx6d 4 месяца назад
We need this kind of teaching in Addis Ababa we need the kind teachers too a lot
@user-wn4sy9jy5x
@user-wn4sy9jy5x 4 месяца назад
ትክክል የእግዚአብሔር ሰው
@BrtukanAsefa-uk8qs
@BrtukanAsefa-uk8qs 4 месяца назад
Amen amen amen amen amen ❤❤❤
@temesgentamirat9867
@temesgentamirat9867 4 месяца назад
Geta abzito yibarikih!! Prophet lanem tsaliyilign!!!
@user-vn7df5fj1g
@user-vn7df5fj1g 4 месяца назад
prophet GOD bless you
@elfenesheticha5230
@elfenesheticha5230 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@elijahroots1164
@elijahroots1164 4 месяца назад
Amen. Des yemil timirt new
@dawitabraraw1323
@dawitabraraw1323 4 месяца назад
Ohhhh what the Amazing message blessed man of G
@millecentabu4387
@millecentabu4387 4 месяца назад
You are true Property God bless you
@user-wj3ey7fk5x
@user-wj3ey7fk5x 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርክልኝ
@user-gz5jb2bx9j
@user-gz5jb2bx9j 4 месяца назад
በትክክል
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 4 месяца назад
Eysuse yadnal eysuse geta new !!
@mahletdereje8144
@mahletdereje8144 4 месяца назад
Amen Amen Amen
@user-zq5po4gi5r
@user-zq5po4gi5r 4 месяца назад
Papa you are amezing
@mosestsegaye7273
@mosestsegaye7273 4 месяца назад
It's always amazing. revelation you brought forth today, I realize my soul is sick. I'm looking forward for change to read more to pray 🙏
@simretkebrabe9233
@simretkebrabe9233 4 месяца назад
Amen amen amen
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 4 месяца назад
Kiber le Egizabeher ☝🏾☝🏾☝🏾
@kennaajamaree
@kennaajamaree 4 месяца назад
Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️
@user-px7cy2en2s
@user-px7cy2en2s 4 месяца назад
Wawuuu ewuneti new yegeta sawu tebareki tebareki papa ❤❤❤❤❤❤❤❤ameeeen ameeeen
@melkamu12
@melkamu12 4 месяца назад
Waw betam migerm timrt new enamesegnalen egzer lezelalem yibarkh!!!!!❤❤❤
@user-wb4em7kx5l
@user-wb4em7kx5l 4 месяца назад
Amen 🙏
@zelalemnigatu4314
@zelalemnigatu4314 4 месяца назад
Amen
@user-px7cy2en2s
@user-px7cy2en2s 4 месяца назад
Ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen
@MordecaiMengesha
@MordecaiMengesha 4 месяца назад
የምወድህ ❤
@Wasan-sc7hn
@Wasan-sc7hn 2 месяца назад
ፕሮፌት እባክህን ፀልይልኝ በፊት በጣም እፀልይ ነበር አሁን ላይ 10ደቂቃ እንኳን መፀለይ አቃተኝ 😭😭 በዛላይ ደግሞ ለልት እንደሰዉ ይገናኘኛል በአካል እንዳልመጣ ኢትዮ አይደለሁም😭😭😭
@NahomShimelis-ge9hl
@NahomShimelis-ge9hl 4 месяца назад
Very true
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 4 месяца назад
Egizabeher melkam new ✝️
@azoozaz8983
@azoozaz8983 4 месяца назад
Yadinaal yitadegal iyesus
@user-mi9pg7jg8v
@user-mi9pg7jg8v 4 месяца назад
ተባረክ ፐሰተርዬ❤❤❤
@meseretmanaye4735
@meseretmanaye4735 4 месяца назад
Yes Baba
@hailubedaso
@hailubedaso 4 месяца назад
absolutely true papa
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 4 месяца назад
Geta abzto yebarkachu ❤❤❤
@user-jc9dk9eu9b
@user-jc9dk9eu9b 4 месяца назад
Wwwwwwuuuu❤❤❤❤❤❤❤Amne Amne Amne ❤️ ♥️
@user-yw8qi3oo7h
@user-yw8qi3oo7h 4 месяца назад
Geta yibarkh wud abate!!
@user-pt6xt7bg2z
@user-pt6xt7bg2z 4 месяца назад
Thanks
@MulatuTadesseHaile-jj8hi
@MulatuTadesseHaile-jj8hi 4 месяца назад
Geta Amilak abisto yibarik talaki sawu, ba Ewunat kibr layi kibr yidaribebi ye ESRAEL Amilak Kidus EGZABHER,
@bereketfsahaye1343
@bereketfsahaye1343 4 месяца назад
Jegna yeamlaksow
@amenech4939
@amenech4939 Месяц назад
Taberek
@user-mw5fr6th8m
@user-mw5fr6th8m 4 месяца назад
tikikil ❤❤❤❤
@Mreem1122
@Mreem1122 2 месяца назад
Ibaak yegzaber sew eneenim tsaliyiliny moot hiwat wusxi neny adineny beyesus siim
@RozMutd
@RozMutd 17 дней назад
በፖርን ሱስ የታሰርኩ እኔ በ👍😭
@azoozaz8983
@azoozaz8983 4 месяца назад
Yadinaal
@DiaMando-ss9gm
@DiaMando-ss9gm 4 месяца назад
እውነት ነው::
@godislove3942
@godislove3942 2 месяца назад
Kesru yemtlefelif sewyew wegahut
@MiracleYilma-yo8lw
@MiracleYilma-yo8lw 2 месяца назад
Omg 😢😢😢 true
@erusquickkitchen5160
@erusquickkitchen5160 4 месяца назад
🙏❤️
@abrshegashe
@abrshegashe 4 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@saralayla3150
@saralayla3150 4 месяца назад
❤❤❤❤
@MiracleYilma-yo8lw
@MiracleYilma-yo8lw 2 месяца назад
Omg 😢😢😢
@DaveJorge-wt4gf
@DaveJorge-wt4gf Месяц назад
Hule lebcheye hogne ay neber ahun gin geta fewesegn
@belaynegash6550
@belaynegash6550 4 месяца назад
ክርስቲያን ሆኖ ዘፈን 😢
@tsaga.tsaga.
@tsaga.tsaga. 4 месяца назад
wowowow.baxme.yamgrme.etmrte.nwo.enwdlne❤❤❤❤😮😮😍😍😘😍😘🔥🔥
@user-rs2ku6xl9j
@user-rs2ku6xl9j 4 месяца назад
አሜን
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 4 месяца назад
Amen 🙏
@MiracleYilma-yo8lw
@MiracleYilma-yo8lw 2 месяца назад
Omg 😢😢😢 true
Далее
ОБЗОР ПОДАРКОВ 🎁 | WICSUR #shorts
00:55