Тёмный

ከ 436 ሺ ብር በላይ የሴቶችን ገንዘብ የበላዉ ነብይ ተያዘ | faithline | abel abuna | sofonias molalign | devine show 

Faithline
Подписаться 27 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 106   
@tigstseboka6987
@tigstseboka6987 День назад
የኛ ቤት እንደዚህ የጭቅጭቅና የሌባ የሐሰተኞች መነሀሪያ ሆኖ ቀረ😢😢
@SolomonBayu
@SolomonBayu 2 дня назад
ደሜ ተብዬ ቦላሌ አፍ አይነት ዝም ብሎ የመንፈሳዊነት ወዝ የሌለው በዚህ ላይ የጥቅም ቅጥረኛ እንጂ የእምነት ሰው አይመስለኝም ።በብዙ ሚዲያ ንግግርና አቀራረቡ በፍፁም ዕድሜውን የማይመጥን ለተራ ልቅ አንደበቱ እባካችሁ ካውንስል ቢደረግ መልካም ነው።በዚህ በጣልቃ ገብቶ ከፍርድ መንደርደሩ ምናልባትም ጠጥቶ ሊሆን ይችላል።ስለዚህ ለሚዲያ ብቁ እንዲሆን ስልጠና ጭምር ቢሰጠው።
@honeyb4984
@honeyb4984 День назад
እኔም እንደዛ ነዉ የሚሰማኝ ወይ እንደ እድሜዉ ወይ እንደ ክርስቲያን አክት የማያረግ በጣም ድምፁ ሁሉ ኢሪቴት የሚያረግ የዱርዬ አክት የሚታይበት ሰዉ ነዉ በአካባቢዉ ትልልቅ ሰዉ የለም ?
@Jesusislionking
@Jesusislionking День назад
አቡና የተናገርከውን ንግግር ራስህንና ሀሰተኛ ነብያትን ይጠቅማቹሀል ሀሰተኛ
@emmy1365
@emmy1365 День назад
አቤት ጌታ እየሱስ ሆይ ምህረት ምህረት ምህረት አድርግልን 😭❗እኔ እምለው ስለምንድነው እነዚህን የቤተክርስትያንን ስም እሚያጎድፉትን ነብይ ነኝ ተብዬዎችን አንድ እማይሏቸው❓❗
@Jesusislionking
@Jesusislionking День назад
ቢኒ ጀግናና ሰው ከነ ሐሰተኞቹም ከአስመሳዮቹ ጠንቋዮች እያመነዘሩ ከሚያገለግሉ ከዛ ንሰሀ የማይገቡ የአረብ ሀገር ሴቶች ብር የሚበሉ : በህይወት ያለችን ነፍስ ይማር ከሚለው ከአቡናም መጠንቀቅ አለበት አለባቸው😢
@mhriesolomon1434
@mhriesolomon1434 День назад
እሄ ደሜ ሚባል ምን ኣይነት ጥሬ ነው ባካቹ 😢😢😢 የማያውቀው የማይይመለከተው ነው ሚያወራው 😢😢😢
@nuhanuna6639
@nuhanuna6639 День назад
እውነቷን ነው እኔንንም እንዲ ልያርገኝ አስቦ አልተሳካለትም ጨራሽ ሴቶችንም ጭምር ለሌላ ነገር ይጋብዛል😢😢😢እኔንንማ ጭራስ ከጓደኞቹ ጋር ጉድ ልያረገኝ ነበር እግዚአብሔር አስመለጠኝ እንጂ😢
@selamissak5726
@selamissak5726 День назад
ደምረው 😂😂😂ገና እየሰማን ገብቶ ምንም ሳይሰማ ቡርጭቅጭቅ አደረገው😂።
@BezaHoland
@BezaHoland День назад
ፖሰተር ዳዊት የገነጠለውን ከአዲሰ አበባ ደብረዘይት ወሰዶ ያጫወሀተውን በቅርብ እንለቀዋለሁ
@SeleshiGetachow
@SeleshiGetachow 2 дня назад
ጌታ ይባርክሽ ፣እናንተ የእፍኝት ልጅች ፣እርሶ ለእግዚአብሔር ስጥቻለሁ ስትል ፣ክስሽው አቤት እውቀት የእግዚአብሔር ፍርድ ይበልጣል
@elbethel423
@elbethel423 День назад
ጠበቃዉ ተባረክ ከፍ በል
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 День назад
ፍቅር ተጫዉተዉ ይበላሉ
@elisa3493
@elisa3493 День назад
😂😂😂exactly 💯
@amareeshetefasika417
@amareeshetefasika417 День назад
እግዚሃቤርግን ምንያክል ትግስተኛ ነዉ በስሙ እየአጭበረበሩ ዝም ያላቸዉ ይገርማል
@TigistTeklehaymanotGebreselass
በጣም አይ ጴንጤ በቃ ነብይ ፖሰተር እያሉ የሴቱን ኪሰ ቦጠቦጡት😂😂😂 ምድር ሰገጤ የለፍሸበትን ገንዘብ ለማንም ጋለሞታ ከምታበሉ ለእናታቹ ቡና መግዛ ሰጡ
@tariktruth2271
@tariktruth2271 День назад
ያጎቴ ልጅ ሁሌም የሚለኝ ነገር "" የሴት ጌታን ተከታይ አላምንም ይለኛል በዚህ ዘመን"" እኔ በበኩሌ ሴቶቹ በመበላታቸው በጣም ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ጌታን አይፈልጉትም ቸርች የሚመጡት ለሌላ ዓላማ ስለሆነ በቀላሉ መጫወቻ ፣ ስሜት ማብረጃ ናቸው ስም ካለህ ደግሞ አለቀ በቃ። በጣም እጅግ በጣም ጥቂቶች በራስ መተማመን ያላቸው በግል ጌታን የሚወድ ይኖራሉ ። አብዛኞቹ ግን ቸርች ውስጥ ወንበር ይሰብራሉ እንጂ አያውቁትም ጌታን። ሁሌ የምንሰማው ታሪክ ነው እንግዲ መጫወቻነታቸውን መቼ ነው ቆይ የሚማሩት ፡ ወቶ ከዛ ለቅሶ። እግዚአብሄር የምር ማስተዋል ይስጣችሁ። አቡና ድከም ሲልህ ነው ።
@amazingworld8175
@amazingworld8175 День назад
ታድያ በመበላታቸው አንተን ለምን ያስደስትሀል መገሰጥ ሲቻል
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 День назад
የትኛውን ጌታ ነው በግላቸው የሚወዱት? የቸርቹን ጌታ ነው? ባለራእይና መስራች...
@bellatamiru181
@bellatamiru181 День назад
😢😢😢 ወይ የመልካም ወጣት ተብዬዎች ጭራሽ ይብስባቸዋል
@zegeyeendale767
@zegeyeendale767 День назад
ደምረው ጠጥቶ ነው እንዴ ትክቶክ የምገባው?
@mhriesolomon1434
@mhriesolomon1434 День назад
😂😂😂😂😂
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 День назад
ድህነቱን አያጣም እንደፈለገ ይሁን!!!
@viva8589
@viva8589 День назад
የአሁኖቸ ነብያት ድከላ ይወዳሉ
@EA-rk5df
@EA-rk5df 2 дня назад
እራሱ በድሎ እራሱ አለቅሰ ማለት ደሜ ተብዬው ነው, ጠበቃ ተብዬዋ ደሞ ጭራሽ ት ሽሎጠለጣለች 😏አይን ያፈጠጡ የሌባ እና የአጭበርባሪዎች መድረክ
@zegeyeendale767
@zegeyeendale767 День назад
አንዱ ማፊያ ደምረው ነው ።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
አብሮ ይበላል ደመር ተብዬው ሰካራም አንገት እንጂ ጭንቅላት የለውም የሌባ ጋደኛ ሌባ ነው ደመር😂😂😂
@yananeshtasfay1981
@yananeshtasfay1981 2 дня назад
ወደሽ ስተሽ ደሞ ትዘባርቅያለሽ ለምን ስጠሽ በመጀመርያ ይሄሁሉ ብር ለምንእይሞትም😅
@Rosa-bg2wh
@Rosa-bg2wh День назад
God bless you Abuna
@mulualemhaile2929
@mulualemhaile2929 2 дня назад
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ
@user-lv4we6fe3x
@user-lv4we6fe3x День назад
የህግ ባልሞያዋ ግን ተመቸችኝ። ጀማሪ መሆን አለባት። ደምረውን እንዴት ነው በዋና ወንጀል አድራጊነት ልትከሰው የምትችለው? 😅😅😅 ደምረው ግን ሁሌ የምትረብሸውን ነገር ካላቆምክ online በማሸበር ይጣራብሀል። አጭበርባሪው ግን ለህግ መቅረብ አለበት።
@sisaydeneke6214
@sisaydeneke6214 День назад
ሴቶቹ እና ሌሎች ማስተዋላቸው የት ሄዶ ነው ጌታን አትጠብቁም ይበላችሁ
@emnetgmichael5019
@emnetgmichael5019 День назад
Be smart!!
@EphremAsfaw-mk3iz
@EphremAsfaw-mk3iz 2 дня назад
Is the so called Demerew a christain at all?
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 2 дня назад
ጥይቱን የተኮሱበት ሆዱ ውስጥ ሆነው ነው ?
@seblewongeltefera1617
@seblewongeltefera1617 День назад
😂😂😂
@FraolTolera-zo8wn
@FraolTolera-zo8wn День назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@TigistTeklehaymanotGebreselass
አፉውሰጥ ሆነው ነው 😂😂😂 እናቱ ምን አይነት ጅላንፎ ነሸ ምላሰሸ አውቶማቲክ ነው እንዴት በላሸ ነብይ ባል አገኘው ብለሸ ነው አትዋሺ😂😂😂😂😂😂😂
@FantayeNegash
@FantayeNegash День назад
ይሄ ደምረው የሚባል ሰው የሌባ ተወካይ ነው እንዴ ? ምን አገባችሁ የሚለው ? በየመሀሉ እየገባ ሰው አላናግር የሚለው እሱ እራሱ ምን አገባው? ጠበቃና ዳኛው ወንድም እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያስተላለፍከው
@nathanielejeta
@nathanielejeta День назад
ደምረው ሚባል ስውዬ ምንም ማይምቸኝ ስው ነው Dam
@honeyb4984
@honeyb4984 День назад
ደምረዉ ግን ጤነኛ ነዉ? ወይስ የሆነ ሰዉ ቤት ሲገባ ማዉራት ያለበት ይመስለዋል ? 😩🤪
@TigistTeklehaymanotGebreselass
ይሄ ደሜ የሚባል ሰው ሰካራም ነው እንዴ ጠጥቶ ነው እንዴ የሚገባው😂 ወይም ድሮ የጠጣው ልብክ ላይ ሞራ ሆኖብካል
@honeyb4984
@honeyb4984 День назад
@@TigistTeklehaymanotGebreselass 😂
@tsegaye4444
@tsegaye4444 День назад
ደግነት ና ደደብነት ተምታቶባችኋል
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 День назад
ደምረው ቢዝነስ, ቢዝነስ ነው!! ላለመያዝ እንዲህ ተሟገት::
@yemachaltube
@yemachaltube День назад
መን ስጡ አላችሁ ሴቶችን ለምን እራቁተችሁን አትቀሩም ከንቱ ሁለ ለእናት 1ሰንትም ሰትልክ ለወንድ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
በትክክል የታባታቹ ይቡላቹ ምድር ሸርሙጣ ያገባኛል ብለሸ ነው ለእናትሸ ቡና መግዛ አትሰጪም ለማንም ሌባ ፖሰተር ነብይ ነን ሲላቹ ገንዘብ መሰጠት ቀዳዳ ምድር ገመዳፍ ገጠሪ ናቹ የምትበሉት ሃይማኖት በገንዘብ አይገዛም😂😂😂😂
@HelenAnbesu
@HelenAnbesu День назад
Abel yalbet bet machem aladamitim geta hoyii
@JeryyKastro-ro1rb
@JeryyKastro-ro1rb День назад
ማን ስጪ አላት 😳 አትሰጥም ለቤተሰብ እከክ
@emnetgmichael5019
@emnetgmichael5019 День назад
is Demi is bully? something is wrong with him.
@Jaywalker851
@Jaywalker851 2 дня назад
የሆነ ነገርማ አለ ምክንያቱ ይህን ያህል ገንዘብ ዝምብለህ አይላክም
@TigistTeklehaymanotGebreselass
በትክክል😂😂😂
@amareeshetefasika417
@amareeshetefasika417 День назад
አንተ ዝበል ደምረው የተባልክ ሰው አተራስህ እደልጁ አይነት ሳትሆን አትቀርም
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 День назад
LELA QEN TENAKORU BESHTA YDEMRACHUNA
@dawitgebremariam6596
@dawitgebremariam6596 День назад
Demrew Bilo Agelgay..??? Yehone Lela Agelgelot lay Bisemara...????
@JesusisLord-yt8dv
@JesusisLord-yt8dv День назад
ደሜ ምትባል ሰው በጣም ችኩል ነህ😂😂😂😂😂😂😂😂 ነገርን አዳምጦ እህልን አላምጦ የአበውን ምሳሌ ብትጠቀም ይጠቅምሃል ውርጅብኙን ቀንስ አስዳምጠህ ሚዛናዊ ምላሽ ስጥ።
@joseph33-b4q
@joseph33-b4q День назад
ሴቷስ አይምሮ የላት ምን ዴ ወይ ጉድ
@BezaHoland
@BezaHoland День назад
ሰፎንያስ ፖሰተር ዳዊት ዱባይ የሚያጫውተውን ዳዊት ግብጽ ያጫወተውን
@BurtkanBebo
@BurtkanBebo День назад
Abuyee Iko baqa ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@TigistTeklehaymanotGebreselass
😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ እራሱን ቢያጠፋ ይሻላል ያልከው ሆዴን አመመኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ashebiryigezu5531
@ashebiryigezu5531 День назад
ሰካራም ወጣ
@generationbuilder1068
@generationbuilder1068 18 часов назад
አፈር ደቼ ይብላ። በእሳት ማቃጠል ነበር።
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 День назад
ነብሰሸንም ቢበላው ጥሩ ነበር መሀይም ታዲያ አውን ምን እናርግ
@mamedida9228
@mamedida9228 День назад
እሱንማ በዉስጥ አወቅነት ላግባሽ ብሏት ነዉ እነ አበቷንም የስበችበት ለዘነዉ አይመስለቹም ነብይ አገኛዉ ብለ ተባለች። ስጀመር በብር ነዉ በል የምገዘዉ ጉድ እኮ ነዉ
@mamedida9228
@mamedida9228 День назад
😢 እሱንማ በዉስጥ አወቅነት ላግባሽ ብሏት ነዉ እነ አበቷንም የስበችበት ለዘነዉ አይመስለቹም ነብይ አገኛዉ ብለ ተባለች። ስጀመር በብር ነዉ በል የምገዘዉ ጉድ እኮ ነዉ
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 День назад
@@mamedida9228 ሲያንሳቸው ነው ግን የሚያሳዝነኝ በእንደዚ አይነት ሰጪም ተቀባይም ባለጌ በሆኑ ሰዎች እውነተኛ ቤተክርሰቲያን ሰትሰደብ ማየየት ያማል
@elbethel423
@elbethel423 День назад
ከዚህ ሰዉ ጀርባ ተባባሪ ሰዉ ክሊኒክ አለ....
@TigistTeklehaymanotGebreselass
በትክክል አልሞት ብላት ነው😂😂😂😂😂😂😂
@AlexKassa-hd7lx
@AlexKassa-hd7lx День назад
እዴየ በቃ ሃይማኖቱን እየገደላችሁት ነው ግለሠብ በግል ጉዳይ ተው አታሥጠሉት ነውር ነው የምትሠሩት እናተን ዳኛ ማን አረጋችሁ ሥልጣን
@elisa3493
@elisa3493 День назад
AWay they are giving money 😮that's my biggest question??.Way is she paying for love 😂😮 shame on you ATM womens 😂😂 How shi love him badly 😂😂
@tsegaye4444
@tsegaye4444 День назад
ደምረው አረቄ እየጠጣ ነው የሚገባው
@mulualemhaile2929
@mulualemhaile2929 2 дня назад
እንዴት ቀረበችው
@elisa3493
@elisa3493 День назад
Love 😂
@TigistTeklehaymanotGebreselass
😂😂😂😂 ነብይ ባል አገኘው ብላ ተበላች😂😂😂
@elisa3493
@elisa3493 День назад
This is all about love guys 😂
@user-ye4oe9lu3m
@user-ye4oe9lu3m День назад
ደምረው ለፍላፊ ነህ!
@GulumeAlemu
@GulumeAlemu День назад
😢😢😢😢😢
@kidstteferra9557
@kidstteferra9557 2 дня назад
ደምረው ሰካራም ነው።
@mulualemhaile2929
@mulualemhaile2929 2 дня назад
ትክክል ነው ወንድሜ ተባርክ
@ruthm1310
@ruthm1310 День назад
Agelgay tebelo lib yemiyawerd negegir tselyelet nber ena tikikil nw yemiseraw belo malet al ende? Minalbat tinbit amititolet yehon balseraw birr endmibeletseg negrot yehonal egziabher mihirt yadergelachu. Yayet miskir denbit. Keegziabher fird gen atameltum beka atameltum sew tekomachum altekomachum hulun yemiyay amilak al. Yeegzabeher fird endimeta ahunm tselotachin nw anakomim yeferdal degmo enayalen
@bemnetkebede1523
@bemnetkebede1523 2 дня назад
ውይ አቡነ ምንም በታወራ አንተ አየምር በህም ሌላው በየወራ ይሻላል እነሶፊ ቢያወሩ ይሻላል
@joseph33-b4q
@joseph33-b4q День назад
የቤቱ ቅ ና ት አይደለም ስሜት ነው
@FikerBelay-q3g
@FikerBelay-q3g День назад
ሌቦች ከሆኑ እኩል ነው መገሰፅ የአማን ሻሎም እጮኛ ሚዲያ ላይ ስታወጣ ለምን በቸርች አጨርስም እያላችሁ ስታሸማቅቋት ነበር ለምን ሌሎቹ ታዲያ ለምን አወጣችሁ አጭበርባሪዎች ከሆኑ እኩል ነው መጠየቅ ሴቶች ግን መቼ ነው ምንማረው ከተበላችሁ በጛላ ብትመጡ ምን ዋጋለሁ ። ቀልድ ነው ሚመስለን እንዴ ሌሎቻችን
@mulualemhaile2929
@mulualemhaile2929 2 дня назад
እንዲህዝ የሚለው መዝጋት
@dawitgebremariam6596
@dawitgebremariam6596 День назад
Ayeee Kirstena.....!!!!!!Bezih Zemen....?????
@mulualemhaile2929
@mulualemhaile2929 2 дня назад
ማንም ሰው ፍርድ ይህም የፍርድ ይፈረድበታል ይላል እግዚአብሔር ቃል
@freweynimebratu6870
@freweynimebratu6870 2 дня назад
Pentea malet eco selexedekachu sew erasu taredalachu
@getuberhanu1262
@getuberhanu1262 День назад
upgrade oil sell gone
@ashebiryigezu5531
@ashebiryigezu5531 День назад
ሰክረአል እንዴ
@elbethel423
@elbethel423 День назад
nigsu ጨዉ እራስ
@IssacAbigial
@IssacAbigial День назад
Afeqera lasexachew men agebachu gena yepenxe gude bezu nawe tolo edane weda muselim betehedu xeru nawe enem agelegaye naberku weshet nawe hulu nager
@TigiAbebe-kg8eo
@TigiAbebe-kg8eo День назад
Eyodab big time nonsense person newe. Please don't feel bad Zedyie
@Halleluyah4
@Halleluyah4 День назад
Deme why you are changing the subject. Are you drunk? It’s not about you. Learn to listen and learn to pay attention.
@elbethel423
@elbethel423 День назад
ጠበቃዉ ተባረክ ከፍ በል
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 11 часов назад
መሃበር ሌንጫ ምን ጉድ ናቹ የድርዬና ሰካራም ጥርቅም በቃ ጴንጤ ሲባል ያለበት ቦታ ሰላም የለም የደንቆሮ ጥርቅም😂😂😂😂😂
Далее
ላይቭ ራቁቴን ወጣሁ 12 September 2024
48:45