Тёмный

ከ100 ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች መካከል አንዷ የሆነችው ሎዛ አበራ ድንቅ የማሸነፍ ጥበብ  

Dawit Dreams
Подписаться 534 тыс.
Просмотров 60 тыс.
50% 1

ጀግንነት በጦርነት ሳይሆን በስራ መሆኑን አስመስክረሻል! ከዱራሜ እስከ አውሮፓ ድንቅ የሆነ የእግር ኳስ ጥበብሽን በመጠቀም ተዓምር ሰርተሻል! አትችይም፣ አይሆንልሽም ከመባል አልፎ ተገፍተሽ ነበር ነገር ግን ትልቁ በቀል አሸንፎ መገኘት ነው እና ካስለቀሱሽ እና ተስፋ ካስቆረጡሽ በላይ አልፈሽ በመገኘት አርዓያ ሆነሻል! ከዚህም በላይ የሕይወት ታሪክሽን እና ጉዞሽን በ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና ሆነሽ በመቅረብ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን!
የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግኒት ሎዛ አበራ
"ሴት ልጅ መሆን በጣም ፈታኝ ነው እና ብዙ ሰዎች ሴት ልጅ እግር ኳስ መጫወት ትችላለች ብለው አላመኑም ነበር፣ እንደሚቻል አሳይቻለሁ" ፦ ሎዛ አበራ
On our RU-vid channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our RU-vid channel to get up to date videos!
SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#lozaabera #dawitdreams #dreams

Развлечения

Опубликовано:

 

10 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 66   
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Год назад
ጐበዝ እህታችን ከዚህም የበለጠ ደረጃ ቅዱስ ህያው እግዚአብሔር ያድርስሽ
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅሸ እንቁ የኢትዮ ልጅ ❤እግረ ኳስ የልጅነት ህልሜ ነበር ግን በሰው ወሬ ወደ ስደት መጣሁ አንቺ አሳክተሽ ስለ አየሁሽ እውነት በጣም ደስስስ ብሎኛል ሎዛዬ እመ አምላክ ትጠብቅሽ❤❤❤
@yemisrachassefa2584
@yemisrachassefa2584 Год назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብሮሽ እንዳለ በግልፅ ይታያል አሁንም ዘመንሽ ቤተሰብሽ ሕልምሽን ሁሉ በኢየሱስ ስም ያሳካልሽ አንቺ ድንቅ ጎበዝ ታታሪ አዋቂ ነሽ አንድም የንግግር እንኳን ስተት አላየሁም ተባርከሻል ጸጋው ያኔ እናትሽ አደራ የሰጡት ጌታ እቅፍ ውስጥ እንዳለሽ በግልፅ በሞገስ ይታያል ወድድ ነው ያረኩሽ ሚገረመው እግርክዋስ አልወድም ነበር አሁን ግን በቃ በ አንዴ ሱሰኛ ልሆን ነው የኔ ቅመም በርቺ ቤትሽ ዘርማንዘርሽ በጤና በሰላም በደስታ በፍቅር ይባረኩ ❤❤❤❤❤
@dawitdreams
@dawitdreams Год назад
ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን! ይህ ቪዲዮ ከወደዱትና ከጠቀመዎት እባክዎ ሼር ማድረግዎን አይርሱ!
@RomAbera280
@RomAbera280 Год назад
ሎዛዬ በጣም ነው ያደነኩሽ አሁንም ከፍ በይልን ጸጋው ይብዛልሽ የአገራችን ጀግና ሴት❤እንዲሁም የ Dr/ David /Dreams team's እወዳችኋለሁ ❤
@asabuki834
@asabuki834 Год назад
እግር ኳስ ተጫዋች ሳይሆን የህይወት ክህሎት አሰልጣኝ ነው የምትመሥለው ። ነገሮችን የምትገልጽበት መንገድ የሚደንቅ ነው ። ሁለንተናዊ እድገት ነው ያደግሺው ።WOW ጀግኒት
@lozilozi4123
@lozilozi4123 Год назад
ጀግና !!!እግዚአብሔር አሁንም ከፍ ያደርግሽ ♥️♥️♥️
@-girum5242
@-girum5242 Год назад
Wow ሙሉ የሆነች ሰው! የእውነት አርአያ ሴት ነች!
@user-iz1fi8sk5q
@user-iz1fi8sk5q Год назад
ሎዛዬ የሀገሬ ልጅ በመልክም በፀበይም በስረሽም ሁሉን ሙሉ አርጎ ነዉ አምላክሽ ዬሰጠሽ
@EldanaTewelde
@EldanaTewelde Год назад
ምን ኣይነት ጣፋጭ ልጅ ነሽ ሚገርም ጥንካሬ ነው ያለሽ ብተለይ ፖስቲፍ ኣመለካከትሽ በትክክል መንፈሳዊ ሃይል እንዳለሽ ያስታውቃል አኔም እንዳንቺ ከልጅኔቴ ከ 2ተኛ ክፍል አስከ 10ኛ ፍትቦል ክዛ ደሞ ቦሊቦል አጫወት ነው ያደግኩት ተራ ትጫዋት ኣልነበርኩም ህልሜ ድግሞ ፕፕሮፈሽናል ሊደር መሆን ነበር ግን ኤርትራ ላይ እድሉ የለም እና ኣሁን ባለትዳር አና የኣንድ ልጅ አናት ንይ ኣሁንም ግን ውስጤ ኣለ ለኔ ሜዳ ናጽነቴ ነው ስትሊ አገርም ነበር አኔም ሁሌ አላለው አንዳንቺ መንፈሳዊ ነይ አና ከቸርች ውጪ ሜዳ ላይ ከገባው ነበመንፈሰንዳለው ሰው ምደሰተው ክስፖርት ወጥቸ ተደስቸ ምሰራው ነገር የለም አላለው ሳይከፈለኝ መስራት አችላለው አና ሎዚየ ባንቺ ውስት ራሴ ነው ያዮሃት አና ኣመሪካ ሊሀድ ነው ጌታ ከፈቀደው በስፖርት ዘርፍ አንገናኛለን ብየ ተስፋ ኣደርጋለው የኔ ውብ ውስጥሽ ከባድ የጌታ መንፈስ ነው ያልወ ብርክክክክክክ በልሊኝ ❤❤❤❤❤
@MrAbdallah-oq8hh
@MrAbdallah-oq8hh Год назад
Dave barta igizabiher yixabiki best sow naki❤❤❤
@user-ro3hi3qw6v
@user-ro3hi3qw6v Год назад
Loza ጀግናችን ❤💪
@meseretkifle9343
@meseretkifle9343 Год назад
You are a brave woman. We are proud of you and God bless you!
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 Год назад
Lozza you are a humble, precious daughter do you family and a beautiful, proud classic women to your husband. Very confident and pride is successful citizen for your country Ethiopia what a blessing. I am so glad you are from Ethiopia. God bless you and your wonderful family and helpful understanding husband of yours.🙏🙏🙏💕💕💐💐👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👍👍👍
@AkIYA1234
@AkIYA1234 Год назад
😍😍
@yosephubuntu
@yosephubuntu Год назад
እጅግ ድንቅ ነሽ ።በርቺ
@user-yz4be7jc7s
@user-yz4be7jc7s Год назад
ሰው የደከመውን ውጤት ስታገኝ ያስደስታል🎉🎉🎉🎉
@abebejelamojelamo5609
@abebejelamojelamo5609 Год назад
እህቴ የሀገር ኩረት ገና ከዚህ የምበልጣ አሌ ጌታ ስለሌ
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 Год назад
I’m really proud of you 👏🏻 I
@user-mj6rw2si5t
@user-mj6rw2si5t Год назад
Kenenisa bekele yigabezln ❤❤❤❤❤
@deborahalexander7852
@deborahalexander7852 Год назад
Proud of you girl. keep going ,keep shining ,keep your attachment with you God .and may God bless you.with more respect & love❤❤😍
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 17 дней назад
እግዚአብሔር ሊዚህ ያበቃሽ ይመስገን ሌላ ምስክርነትሽ ላይ ብዙ የጸሎት ግዜ እንዳደረጋችሁ በጸሎታችሁ ብዙ chalnge እግዚአብሔር እንዳደርገላችሁ ስትመሰክሪ ሰምቼ ነበር የእናትሽ ጸሎት ብቻ ሳይሆን አንቺም የጸሎት ሰው ነበርሽ በሌላ ምስክርነትሽ ላይ እንደሰማሁት እዚህ መድርክ ላይ ይህንን እሰማለሁ ብዬ ጠብቄ ነበር የአለም መድርክ ላይ ምነው እየሱስ ክርስቶስ የሚሰራውን ድንቅ ስራ ለማውራት እንፈራለን ? ለዚህ ሁሉ ስክትሽ ክብሩን ጌታ እየሱስ ይክበርበት በዘመንሽ በእርሱ አትፈሪ ሁሉም ጠፊ ነው አለምም ዝናውም ጠፊ ነው !
@user-ov6sy6do6h
@user-ov6sy6do6h Год назад
waw❤❤❤❤🎉🎉 love you der ❤❤❤❤❤ 💝 Yane Gagna
@yoftahemuluneh2565
@yoftahemuluneh2565 Год назад
all your life Jesus can show in your playing field. all your life god bless you
@hananmohamed5021
@hananmohamed5021 7 месяцев назад
ህልምን አሻግሮ ማየት ደስሚል ሂወት ነዉ❤❤
@surafelabebe2307
@surafelabebe2307 Год назад
ይመችሽ
@comceill6635
@comceill6635 Год назад
Woww betam jegena❤❤❤ degmo setamere
@alemabebe7146
@alemabebe7146 Год назад
Thank God I am proud of you
@BehailuAlemayehu-ym4xd
@BehailuAlemayehu-ym4xd Год назад
Loza love u ❤❤❤❤
@Davidking7777
@Davidking7777 Год назад
Lozza kimem sew nat yewnet🥰🥰🥰
@MesganTemsgan
@MesganTemsgan Год назад
We love you Loza❤
@samiyamustafa2145
@samiyamustafa2145 Год назад
wow amazing ❤❤❤
@maryamarya3679
@maryamarya3679 Год назад
ዋዉ ሎዚ
@deresedaje-bc5ik
@deresedaje-bc5ik Год назад
Loza Abera 🏐🏐🏐🏆🏆🏆🏆💪💪❤❤❤🎉🎉💯🔥🔥⛪️⛪️⛪️👈👈
@mohaliyet
@mohaliyet Год назад
You got the real talent today.
@newapproacheconomics
@newapproacheconomics Год назад
Good!!💖💖
@user-vc3ml8pw4x
@user-vc3ml8pw4x Год назад
waw very nice . you are elegant girl .
@alemagafari4929
@alemagafari4929 Год назад
Yene konjo betam adinakish negn ahumm geta eyesus yiketelish
@honeligntadesse5931
@honeligntadesse5931 Год назад
God bless u
@itsmee5496
@itsmee5496 Год назад
She is so sweet God bless you Loza ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yrgg1047
@yrgg1047 Год назад
Wow amazing ❤❤❤🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏🙏
@mimit4032
@mimit4032 Год назад
Beautiful inside out ❤️❤️❤️
@birhanubeyene4106
@birhanubeyene4106 Год назад
Amazing ❤
@tsenatkebede8577
@tsenatkebede8577 Год назад
Selam dawit ene tsenat ebalaew ye 9 kfl temari negn ena enate bezu mekera ayta new yasadegechign gn tmhrt emaralew gn bedenb aygebagnm enaten teru nota maftes efelgalew gn endet endehone alwkm ebakh erdagn😢😢😢😢😢
@EthiowareSEG
@EthiowareSEG Год назад
Dave sufun sikeyir, koda yekeyere yahil new yetegeremkut!
@user-dh1ki4pc4l
@user-dh1ki4pc4l Год назад
I love Losa Abera because your dressing is indicates Ethiopian culture and Motto
@user-fc5xr3sl9r
@user-fc5xr3sl9r Год назад
Amazing loza
@eyobkidane8567
@eyobkidane8567 Год назад
loza well done you are the best soccer player👍
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 Год назад
Waw
@mahazaethio3421
@mahazaethio3421 Год назад
1gni nshi yen kojo 😊❤🎉🎉🎉🎉🎉
@abdallahrachidi1423
@abdallahrachidi1423 Год назад
❤❤❤❤❤
@muleyeayle1621
@muleyeayle1621 Год назад
❤️❤️❤️❤️❤️
@user-qf3ws6qo9f
@user-qf3ws6qo9f Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤👌
@user-xb8oh7ex1s
@user-xb8oh7ex1s Год назад
የኢትዮጵያ የቁርጥ ጀግንት ሎዛ እግዚአብሔር ይበርክሽ
@yosefmoges7328
@yosefmoges7328 Год назад
Loza the lioness
@user-zv2vo1ki5y
@user-zv2vo1ki5y Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ps3yb4ry9k
@user-ps3yb4ry9k Год назад
በጉጉት እየጠበኩ ነው
@yashica5085
@yashica5085 Год назад
ጀግናነሽ በርች❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-hi7so4ux5v
@user-hi7so4ux5v Год назад
በጉጉት እየጠበኩ ነበር
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Год назад
YEGRKOAS TAWAQIWA, TEMSALATO ESKAHUN DRES AQOMA ASTEBQA BEMEGOAZ LAIE YALECHEW JEGNAWA ENKOAN DENA METASH!!!!!
@user-qf3ws6qo9f
@user-qf3ws6qo9f Месяц назад
💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️
@its_seadiarega7013
@its_seadiarega7013 Год назад
lozina swedishko wellahi bagegnshna adnakoten bakal bgelslsh dess balegn
@kadirtamiru
@kadirtamiru Год назад
wow arf nw gin the 1500 part 😁😁😁😁😁😁
@mymamking8293
@mymamking8293 3 месяца назад
እስከኣሁን ጎል ታገቢ ነበር ኣሁን ግን ጎል ተቆጠሩሻል ጎል ገባብሽ
@solomonlemma5164
@solomonlemma5164 Год назад
you don't have africa Cup champions only domestic cup that not good the man Soccer team africa champions and world cup he Quilfay ethiopian woman not seccfull this position and not only you mother she saying after that you pleasing when you born that times you are great ok I am solomon from st"george football club
Далее
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
03:54
Просмотров 3,7 млн