Тёмный
No video :(

ከ20 አመታት ሴተኛ አዳሪነት እስከ ሳውዲ ስደት - ልብ የሚሰብር የእናት ስቃይ -  

Eyita TV
Подписаться 112 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

Welcome to #EyitaTV.
EyitaTv is a Media Network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
Follow our FB page, RU-vid channel and website www.eyitatv.com for more.

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 63   
@matub4261
@matub4261 Год назад
አይዞሽ እህቴ እንኳን ንስሀሽን ገባሽ ከሁሉም በላይ ወደ ፈጣሪ መቅረብትልቅ ነገር ነው የሚጠብቅሽ አይተኛም ነገ ሌላ ቀን ነው
@wede1905
@wede1905 9 месяцев назад
አይዞሽ እሕቴ 😢እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ንሠሐ ገባሽ ጠካራ ነሽ በርቺልኝ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሑን
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c Год назад
☝🏻መስጂድ ከፈረሰ ሰላም ደፈረሠ✍️
@RahelDarje
@RahelDarje Год назад
እዉነት ነዉ
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c Год назад
@Bertukan Kebede ዝበይ ኮተታም. እንደው እሚወራ አጣሽ የሙስሊም ጣላቻሽ. እንጂ ምኑ. ገብቶሽ ነው ከፈረሰ ቡሀላ ያልሽው ምኑነው መስጂዱ ነው ዛሬም ፈርሳል ልጂቶ የቀረበችው ፕሮግራም ነው. ገናሲለቀቅ ነው ኮሜት የሰጠሁት ጤናየለሽም ሆ
@abinetteshome9654
@abinetteshome9654 Год назад
አይዞሽ የኔ እናት ታሪክ ይቀየራል ለነዚህ ልጆች ጠንካራ መሆን አለብሽ ጨካኝ ወንዶችን እግዚአብሔር መልስ አለው
@Azt189
@Azt189 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረት ቸርነት ይቅርታ ለዚህ ቤተሰብ አድርግ
@user-qv8pe7nn1u
@user-qv8pe7nn1u Год назад
ጠንካራ እህትነሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-sq7xh3xy8v
@user-sq7xh3xy8v Год назад
የኔ እናህ አይዞሽ እሩህሩህ ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ንስሐ ገብተሽ ፀበል ተጠመቂ ጭንቀቱ ይለቅሻል እማ አይዞሽ
@selamselina1321
@selamselina1321 Год назад
ያንቺ አልፏል ግን በዚህ ዘመን የምትገቡ እህቶቼ አስተውሉ ዝቅ ብሎ ከሰው ቤት ጀምሮ መስራትን እንደመፍትሄ ምረጡ ተዉ ተዉ በዃላ ከዘመናት በዃላ ከጨለማ መንቃት ነው ደሞኮ በዛ መሀል ብዙ ሰቃይ እያዩ አይወጡም ትውልዱ ሁሉ ተበላሸ 20አመት ማለት ከባድ ነው ሰው ቤት ተገላመጥን ትላላችሁ በሰላም እየኖራችሁ ሁካታና ካካታ ለምዳችሁ
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Год назад
በክርስቶስ ስም. 20 አመት በጣም ከባድ ነው የሚያሰሩት ሰውችስ እንዴት ዝም. ይላሉ ከገጠር የሚያመጡ ሰውች ጥፍት ነው. በእርግጥ ዛሬ ሰውም እንደድሮው ልጁን አይሰጥም. እኔ ያባቴ እህት አክስቴ. ናት ያሳደገችኝ ለ 9 አመት ጉልበቴን በልታ ፊደል እንኳን ሳታስቆጥረኝ. ትንሽ ሁኘ አስተምራለሁ ብላ ካባቴ ወስዳ. ከፍ ስል. አለመማሪ እየቆጨኝ. የልጅ ልጆችዋን እያስተማረች ብቻ ብዙነገርአለ ከስዋ ወጥቸ እሰው. ቤት ገባሁ የቤት ስራ አልችልም. ጉልት. ነበር የምታውለኝ. ፌቴ ማድያት ገና ትንሽ ልጅ. ነኝ እቃጎደለ ያለብኝ ዱላ. በፍልጥ ነበር የምደበደብ ወጣሁ. እሰው ገባሁ. ትንሽ ስራ ስለማልችል ከበደኝ. አለፈ ሁሌም እግዚአብሄርን. አመሰግነዋለሁ ሂወቴን ከመጥፎ ነገር ስለጠበቀልኝ በዛ ግዜ ብዙወች. እንዲህ እንደህታችን ነበር. የሚሆኑት እኔም ከአክስቴ ቤት ከወጣሁ. ወደ 19 አመት ሆነኝ. ሂወት እኔ ባሰብሁት ልክ. ባይሆንም ክብር ምስጋና ለእግዚአብሄር በሃጥያት መንገድ ያልተወኝም ስደት ብወጣም ከኔጋር. ነው ክብር ይግባው. በእርግጥ. ብዙ ነገር አልፍያለሁ ግን. እንደ ሴተኛ አዳሬነት አስከፊ ሂወት ያለ አይመስለኝም የስንቱን ባህሪ መቻል በየቀኑ የተለያየ ሰው ፊት
@selamselina1321
@selamselina1321 Год назад
@@user-vf1jn7bi2z እኔምኮ የምለው እሱን ነው በቃ እንደአማራጭ የሚያደርጉት ነገር በጣም ያሳዝናል
@user-wn7jb6hr9z
@user-wn7jb6hr9z Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና እህት ነሽ አይዞሽ እንካን ንስህ ገባሽ አይዞሽ ብርቱ ዋናው መመለስ ነው
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Год назад
እግዚአብሄር ይመስገን. ለንስሃ የመለሰሽ ለበጎነው
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 Год назад
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ እምባሽን ያብሰው🙏🙏😥😥💔💔
@freecell2840
@freecell2840 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማስጌ እህቴ ስለሁም አይዞሽ😢
@MomiBintSeid
@MomiBintSeid Год назад
ኧረ ምንድነው ግን እንደዚህ የሰውን ልጅ ከነ ሙሉ ታሪኩ አደባባይ ላይ ማውጣት ምን ይባላል ቢያንስ እንኳን ፊታቸውን ሸፍኝ እህት ከይቅርታ ጋር
@makidaskidane
@makidaskidane Год назад
አይዛሽ እህታችን እንኳንም ለንስሀ አበቃሽ እግዚአብሔር ተሪክሽን ይቃይርልሽ
@user-qm7hi3hr5q
@user-qm7hi3hr5q Год назад
20አመት ማለት የአንድሰው እድሜ ነው እንዳት አንቺ የማትፈልጉበት ሥራ ላይ እንደዚ ትቆያለሽ መዝናናት ስለምትወዲነው በዝሙት ላይ ከመውደቅ ዝቅብሌ የተገኘውን ስራ መስራት ነው
@zaharapretty7964
@zaharapretty7964 Год назад
አትፍረድ. ይፈረድብሀል. ይላል. የስዋን. ችግር. እስከ. ነች. ምታቀው.
@sabarezene978
@sabarezene978 Год назад
Mefred ayasfligm iswa newi yemtawkew chigrwa
@Iman734
@Iman734 Год назад
አትፍረድ ይፈረድብሀል 😢😢😢
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds Год назад
አትፍረዱ ይፈረድብሀል ይላል ቃሉ ወዱ አይደለም
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Год назад
አቀረም እንዴዚህ እያላችሁ ዝርክርክ ሴቶች እግር ከመክፈት በፊት ማሳብ ያሰፈልጋል ሴትነት ለራሱ ክብር ነው
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Год назад
አይዞሽ የኔ ቆንጆ❤ ,,,, ሁሉ ኃላፊ ነው 🙏😥
@gomdarmimi3556
@gomdarmimi3556 Год назад
የኔ እናት ገይዞሽ እግዛብሔር አለ
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Год назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አይዞሸ ሁሉም ያልፋል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@user-qn1hw3lr2z
@user-qn1hw3lr2z Год назад
አይዞሺ እህቲ ነግ ሊላ ቀንነዉ
@hamdeya
@hamdeya Год назад
Ayezose 🙏🙏🙏🙏yamayalfe kan yalam
@gghhh7965
@gghhh7965 Год назад
ኣይዞሽ የኔ እናት ሁሉም ያልፋል🙏🙏🙏😥
@4t67Emm-bt1bs
@4t67Emm-bt1bs Год назад
እህት ሁሉም ያልፋል አይዞሽ 😭😢😢
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Год назад
😢😢😢yena wede ehet ayezoshe hulum yalefale Egeziabihar atseyaten enji hatseyat yeserahun sew ayexelam
@eskedargetaweday
@eskedargetaweday Год назад
አይዞሽ እህቴ ምድር የፈተና ንሮናት
@user-dw3fl8hv5h
@user-dw3fl8hv5h Год назад
🤲🤲😭oh my dear you are right don't mind
@user-ny7bc4yl9v
@user-ny7bc4yl9v Год назад
ሁሌ እከታተልሽ አለሁ እነሡ እያለቀሡ ዝም ብለሽ ትገለፈጭ አለሽ 😏
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Год назад
አረ ተይ አይባልም አብራ እያለቀሰች አይደል እንዴ😢
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Год назад
ይቅርታ😭ታዳአችከሴቱች፡እያየሽለምንገባሽ።
@genetbekele7044
@genetbekele7044 Год назад
አቤት የሰው ልጅ መከራ😭😭😭
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Год назад
ግን. እንዴት. ወደአረብ ሃገር. ያለሜዲካል ሄደች. ያለምርመራ. ወረቀት. እኮ አይቀበሉም ነበር. ኤጀሲወቹ
@luluaj2226
@luluaj2226 Год назад
Ayezoshi bereketeche
@jajajaja3860
@jajajaja3860 Год назад
ለሚድያ እማትመጥኝ ቆልኮሌ የሰው ችግር እማይገባሽ የልጅቷን አካውንት አስቀምጭልን
@MomiBintSeid
@MomiBintSeid Год назад
ደግሞ ህግና ደንቧ ራሱ ሲያስጠላ ምናለበት ቢያንስ እንኳን ፊታቸውን ብትሸፍነው እነዚህ ሰዎችኮ ማህበራዊ ኑሮ ይኖራቸዋል ያሳለፉትንም ይነግሯታል ግን ለምን ፊታቸውን እንደማትሸፍነው ግራ ነው የምታጋባው
@heranmg4839
@heranmg4839 Год назад
Ayzosh egzihabeher kanchi ga yehun 😭
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
ከመንገድ እያመጣሽ ለካሜራ አትሸቅይ የምትረጂ ከሆነ አካዉንት አስቀምጭ
@maseratdima1956
@maseratdima1956 Год назад
Ihite hulum yalfeli igziaber yerdsha
@hdhf2696
@hdhf2696 Год назад
ይቅርታ አርጉልኝና ሴተኛ አደር በሙሉ ጎንደር ጎጀም ወሎ አረ በጠቀለይ አመረ ክልል ነዉ እንዴ ቱ ቱ ታበርቼ ሰለም 😢
@belayshebo3149
@belayshebo3149 Год назад
Eko Amhara yamibalu gudoch lazeh yetafaxaru nachawe mesalang
@Etinish-ys3mj
@Etinish-ys3mj Год назад
Betam lensu yetekeber sera eko
@user-jm1ug4it5y
@user-jm1ug4it5y Год назад
አፀያፉ ነገር ሲሆን አማራ ክልል ነው መጀመሪያ የሚመጣላችሁ ትግሬ ኦሮሞ ሌላስ የለም
@user-bf6jk6yx9v
@user-bf6jk6yx9v Год назад
😢😢😢😢😢😢
@gffjhg303
@gffjhg303 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Год назад
አይ መከራችን እስኪ ልስማና እኔም ልነፋረቅ 😢😢😢
@yeworekuhabereket9092
@yeworekuhabereket9092 Год назад
የጅ እሷ እያለቀሰች አንች ትገጫለሽ ጥርሳም
@user-gk4dk8vz1i
@user-gk4dk8vz1i Год назад
ምንድነው ያለ ሽርሙጥና ስራ የለም
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Год назад
ዝምም. ማለት እኮ ይቻላል
@m.t.b.m2959
@m.t.b.m2959 Год назад
እሰይ ይበላቹ ሴቶች እናተ አሰመሳይ መርዝች ክፉ ሰይጣን
@RahelDarje
@RahelDarje Год назад
ምነዉ በስመአብ
@zzx4738
@zzx4738 Год назад
ምነዉ በሴት አደለም የወጣሁት አልክ ዉሻ
@m.t.b.m2959
@m.t.b.m2959 Год назад
@@RahelDarje ምኑ ነው ምነው
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Год назад
Leb yesetse 😢😢😢
@RahelDarje
@RahelDarje Год назад
ሴቶች ብለህ እረገምከንኮ
Далее
Курск - врата Рая / Новости / Шпак
1:14:35
Курск - врата Рая / Новости / Шпак
1:14:35