Тёмный

ኩላሊታችሁን ከጥቅም ውጪ የሚያደርጉ 11 መጥፎ ልምዶች 🛑 ፍፁም አትዘናጉ 🛑 

Doctor Addis
Подписаться 412 тыс.
Просмотров 165 тыс.
50% 1

_____________ፍጹም ግልጽነት______________
****************💚💛❤️*****************
Subscribe በማድረግ ስለ ፍቅር ፣ ጤና እና ትዳር ፈታ እያልን በጥልቀት እንወያይ።
/ @doctoraddis
በግልፅ መወያየትንም እንልመድ ።
ተማሩበት ሌሎች እንዲማሩበትም share አድርጉ።
፩፪፫፬፭፮፯፰፱፲፩፪፫፬፭፮፯፰፱፲፩፪፫፬፭፯፯፱፰፲፩፪፫፬፭፮፯፰፲፲፰፮፭
Let's connect:
🙂📘
Facebook : / draddis.ethio.3
፩፪፫፬፭፮፯፰፲፲፱፰፯፭፬፫፩፩፪፫፬፭፮፯፰፱፲፩፪፫፬፭፮፯፰፲፲፱፰፯፮፭፬
📧
Email: draddisethio@gmail.com
፩፪፫፬፭፮፯፰፲፰፭፩፪፫፬፭፮፯፰፱፲፩፪፪፬፫፭፮፯፱፰፲፩፪፫፬፭፮፯፰፱፲

Опубликовано:

 

11 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 176   
@DoctorAddis
@DoctorAddis Год назад
*ለሌሎችም* *እንዲደርስ* #LIKE👍🏽 እናድርግ! 🔔 ❤️👍🏽 #Share #Comment አንጀትን የሚያፀዱ 10 ድንቅ ምግቦች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-X1DfT60NoBE.html **************⬇️************* ኩላሊትን ከጥቅም ውጪ የሚያደርጉ 11 ልምዶች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-6XYOKBhjHYY.html **************⬇️************* የደም ማነስ እንዳለባችሁ ጠቋሚ 9 ምልክቶች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-jVY-KQBfuvA.html **************⬇️************* የፊት እርጅናን የሚከላከሉ 13 ምግቦች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-heAxuYGXxcg.html **************⬇️************* የመርሳት ችግርን የሚዋጉ 10 ምግቦች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-XEm9Vr-4ljc.html **************⬇️*************** ኮሌስትሮል መጨመሩን ጠቋሚ 7 ምልክቶች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-iEzZrpJ4ewg.html **************⬇️*************** ለኩላሊት ጠጠር ቁልፍ የሆኑ 7 ምግቦች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-kUA9FdB8a-0.html **************⬇️*************** ውሀን ስትጠጡ የምትሰሯቸው 7 ስህተቶች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-TwkSgbbxvSY.html **************⬇️*************** የነጭ ሽንኩርት በማር 11 ድንቅ ጥቅሞች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-I3Pq2F8P5Wk.html **************⬇️*************** ያጋጠማችሁን እጥረት ጠቋሚ 15 ምልክቶች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-fppvMugwz0k.html **************⬇️*************** እንደበላችሁ ወዲያው ማድረግ የሌለባችሁ ነገሮች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QUr9qT1QYrU.html **************⬇️*************** ኩላሊትን የሚያፀዱ 10 ምግብና መጠጦች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-7AV8x0NExcE.html **************⬇️*************** ስኳርን ለ 1 ወር በማቆም ብቻ የሚገኙ ጥቅሞች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-i8Bykdkekxo.html **************⬇️*************** የተዘጉ የደም ቧንቧዎችን የሚከፍቱ 12 ምግቦች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-GFwnQASvLqM.html **************⬇️*************** የተልባ 8 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-9LmFbEWZsJE.html **************⬇️*************** የፊት እርጅናን የሚከላከሉ 13 ምግቦች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-09UbdOaKsdk.html **************⬇️*************** ለቆዳ ችግሮች 5 ትክክለኛ መፍትሔዎች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-dbEUY0yf-hE.html **************⬇️*************** 13 አስደናቂ የቴምር የጤና ጥቅሞች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-qVc0QbruD0k.html **************⬇️*************** የፊት ቆዳን የሚያስረጁ 8 ምግብና መጠጦች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-hij4-Yh715Y.html **************⬇️*************** የቫይታሚን D እጥረትን ጠቋሚ ምልክቶች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Ks6wHIt15Zg.html **************⬇️*************** የኮሌስትሮል መጠንን ለመቀነስ 12 ምግቦች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-qMMq3loe89I.html **************⬇️*************** ለፀጉር መሳሳት እና መነቃቀል 11 መፍትሄዎች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-fIpmbpSCNEc.html **************⬇️*************** ኩላሊትን አደጋ ውስጥ የሚጥሉ 11 ልማዶች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Ema3v3rDrTM.html **************⬇️*************** 11 አስደናቂ የጥቁር አዝሙድ የጤና ጥቅሞች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-TolMYhJmJFI.html **************⬇️*************** የአእምሮ ብቃትን የሚጨምሩ 10 ምግቦች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ToRcXGdI05o.html **************⬇️*************** 5 የስኳር መጠን ከፍ ማለቱን ጠቋሚ ምልክቶች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-crxtq6Obot0.html **************⬇️*************** ቦርጭ እና ውፍረትን ለማጥፋት 14 ምግቦች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-vbcXcIiUO0s.html **************⬇️*************** የእርድ ሻይ 8 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ast8jBqXPrA.html **************⬇️*************** ጨው በፍጥነት መቀነስ እንዳለባችሁ ጠቋሚዎች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-EqHH5iSZSmA.html **************⬇️*************** የኮሌስትሮል መጠንን ጠቋሚ 7 ምልክቶች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sp6RTpu2JT0.html **************⬇️*************** የቡና አስደናቂ 9 የጤና ጥቅሞች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-z3E-lTDx5GQ.html **************⬇️*************** ሰውነታችሁ ያለበትን እጥረት ጠቋሚ 8 ምልክቶች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-UNg5TN-SuzE.html **************⬇️*************** የነርቭ ህመምን የሚከላከሉ 8 ንጥረነገሮች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-bYlgRc7RU3g.html **************⬇️*************** በሴቶች ላይ የሚታዩ 8 የካንሰር ምልክቶች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-bcRd-ILMOm0.html **************⬇️*************** የደምግፊትን ለመቀነስ 9 ምግብና መጠጦች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-pS6ejThnKa4.html **************⬇️*************** የሻይ 10 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-t-MzNZ_WpIc.html **************⬇️*************** 9 የጉበት በሽታ ምልክቶች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-zcdhlpB4t4M.html **************⬇️*************** 8 የሙዝ አስገራሚ ጥቅሞች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-wkwT6MhY_t0.html **************⬇️*************** የሎሚ ውሀ 7 አስደናቂ ጥቅሞች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-hCEIxeMcV2c.html **************⬇️*************** በሽታ የመከላከል አቅምን የሚጨምሩ 10 ምግቦች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Zh891RWPXV0.html **************⬇️*************** 10 የታይሮይድ/እንቅርት ህመም ምልክቶች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-rSsCKWVgSGA.html **************⬇️*************** ጉበትን የሚያፀዱ 11 ምግብ እና መጠጦች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-1eBi-L_eU7c.html **************⬇️*************** የነጭ ሽንኩርት ውሀ 11 የጤና ጥቅሞች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-l9QlbfRklqQ.html **************⬇️*************** እንቁላል ድጋሜ ከመግዛታችሁ በፊት ይህን እወቁ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-OI9KZT4_DWk.html **************⬇️*************** 13 የቴምር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DjAXdSbRl1g.html **************⬇️*************** ከባድ የቫይታሚን D እጥረት ምልክቶች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-EMekP1UhRDY.html **************⬇️*************** 8 የተልባ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-r2A-EcDZH1I.html **************⬇️*************** 5 አደገኛ የስኳር በሽታ ምልክቶች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LDzzcDMwtVs.html **************⬇️*************** የአፕል ሳይደር ቪኒገር 4 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-d8dpP-VQjRg.html **************⬇️*************** ስኳርን ለ30 ቀን ብታቆሙ ምን ይፈጠራል? ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Sv_KXlZZtp8.html **************⬇️*************** የቀይስር 8 አስደናቂ የጤና ጠቀሜታዎች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-e1M8ihuLvnc.html **************⬇️*************** የኩላሊት በሽታን ጠቋሚ አደገኛ ምልክቶች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE--SEFxcRcPys.html **************⬇️*************** ኩላሊትን ከጥቅም ውጪ የሚያደርጉ 9 ልምዶች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-8USMPvC98cs.html **************⬇️*************** የራስ ምታት አይነት እና መፍትሔዎች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-C2NU67iRrXM.html **************⬇️*************** የሆድ መነፋትና የጨጓራ ህመም መፍትሄዎች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-B3CgwpQBsBw.html **************⬇️*************** 8 የልብ ድካም ምልክቶች ( አትዘናጉ ! ) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-jjEArKGQT8A.html **************⬇️*************** ለወር-አበባ ህመም ተፈጥሮአዊ መፍትሄዎች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Npa_ylQESHA.html **************⬇️*************** የ16 አመት ትዳር አስደናቂ ፍፃሜ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-qwq0WXABvkA.html **************⬇️*************** በደም አይነታችሁ መሰረት ይህን ተመገቡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-D8IbY_zt1zY.html **************⬇️*************** ሰውነት ያለበትን ችግር ጠቋሚ 7 ምልክቶች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Yt7tjx29N4M.html **************⬇️*************** የ 3 ወር ትውውቅ ትዳር የማይታመን ፍፃሜ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-6fnUTojEZoo.html **************⬇️*************** የቡና 9 አስገራሚ የጤና ጥቅሞች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-wpmbnju38Z8.html **************⬇️*************** እነዚህ ፈሳሾች ከብልትሽ ከወጡ እርምጃ ውሰጂ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5iOpVg-w4CI.html **************⬇️*************** የድንግልና አይነቶች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ntD9yfgnEtI.html **************⬇️*************** ፊታችሁን በፍጥነት የሚያስረጁ 7 ምግቦች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-RKtu6qztIBU.html **************⬇️*************** የጎን ቦርጭን ለማጥፋት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-RWaODEBcBg0.html **************⬇️*************** ቦርጭ እና ውፍረትን ለማጥፋት የሚረዱ ምግቦች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Ax1jb-T2Ru4.html **************⬇️*************** ሁሌም አንቺን እንዲናፍቅ ለማድረግ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-usYMUBHGVFg.html **************⬇️*************** የሰውነት ሸንተረር ( Stretch Mark) ለማጥፋት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Vpq5JXNrpkc.html **************⬇️*************** ለስንፈተ ወሲብ ቀላል ተፈጥሮአዊ መፍትሔ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-d54GKDO5sYM.html **************⬇️*************** ጨው ማብዛታችሁን የሚያሳዩ አደገኛ ምልክቶች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-PGRKwiMlmUI.html **************⬇️**************** ለቡግር እና ማድያት መፍትሄ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-EJWSySK3hLk.html **************⬇️**************** 20 አመት በሴጋ ሱስ የተሰቃየው ወጣት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DPG74dRwAiU.html **************⬇️**************** ስለ ሴጋ ሱስ አስገራሚ ዝርዝር ጉዳዮች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DAN-efyWqqU.html **************⬇️**************** ከሴጋ ሱስ ለመላቀቅ ቁልፍ መመሪያዎች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-hsEO2oq1D4Q.html ru-vid.com/show-UC6xyWhsHfbpuT6s1TMe8WBw ☝🏿 ☝🏿ወሳኝ መረጃዎች ☝🏿☝🏿 *****ለጤና- ለትዳር-ለፍቅር**** ********💚💛❤️********** ✊🏾✊🏾 LOVE YOU ALL✊🏾✊🏾
@user-cj4kb2ss7i
@user-cj4kb2ss7i Год назад
ዶክተር ሁሉም ፕሮግራሞችን አይችዋለውና respect ስለ ወገብ ህመም የሆነ ነገር በለን እስኪ መንስኤውና መፍትሄው plz
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc Год назад
ወገቤየኔም ሞትኩኝ
@semsyamuhammed8613
@semsyamuhammed8613 Год назад
ሳህ
@jumaibrahim3258
@jumaibrahim3258 Год назад
Thank doctor
@DoctorAddis
@DoctorAddis Год назад
#ኩላሊት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ብዙ ሰው ኩላሊቱን እየታመመ ያለው ለምንድነው? በኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የኩላሊት ታማሚ የበዛ ይመስላል። በቅርብ የምናውቃቸው ሰዎችም የኩላሊት ህመም እንዳጋጠማቸውና ህክምና እደሚያስፈልጋቸው ወይም ህክምና እየተከታተሉ እንደሆነ እንሰማለን። ምን አዲስ ነገር ተፈጥሮ ይሆን? #በቅድሚያ_ግን ኩላሊት የተፈጠረው ለምንድነው? የኩላሊት ዋናው ተግባር በሰውነታችን ውስጥ ያለውን ተስተካክሎት መጠበቅ ነው ። ምን ማለት ይሆን? ተስተካክሎት ማለት ሆሚዮስታሲስ "Homeostasis" የሚለውን የእንግሊዝኛ ቃል የሚወክል ነው። ብዙ ሰው ኩላሊትን ሲያስብ ሽንት ነው ትዝ የሚለው - ኩላሊት ግን ከዚያ ባሻገር ብዙ ተግባራት አሉት ። ለምሳሌ በሰውነታችን ውስጥ የሆርሞን ምርት፣ የንጥረ ነገሮች ምርትና ምጣኔ፣ የሰውነት ፈሳሽን ምጣኔ እና ሌሎች በርካታ ተግባራት በኩላሊት አማካይነት የሚፈጸሙ ናቸው። ታዲያ ኩላሊት ይህን የተስተካክሎት ሥራ ለመሥራት ተፍ ተፍ በሚልበት ጊዜ የሚከሰትን ተረፈ ምርት "ሽንት" ብለን እንጠራዋለን። በአጭሩ ኩላሊት የሰውነታችን ሚዛን ጠባቂ ነው። በተስተካክሎት የሥራ ሂደት ውስጥ የሚፈጠረው ተረፈ ምርት ነው - ሽንት። በሌላ መልኩ ሂደቱ ሲተነተን ይህን ይመስላል። ተመገብን። ምግብ ኃይል ሆነ፣ ህዋሳት የሚያስፈልጋቸውን ያህል ወሰዱ፤ ኩላሊት የቀረው ተረፈ ምርት በአንድ መልኩ ይሰበስብና ማጣሪያዎቹን ተጠቅሞ ወደ ማስወገጃ ክፍል ይልካል። ተረፈ ምርቱ በኩላሊት ሚሊዮን ወንፊቶች በኩል ተጣርቶ ያልፍና ከፈሳሽ ጋር ወደ ፊኛ ክፍል ይላካል። እዚያ ከሌሎች ፈሳሾች ጋር ተደባልቆ ሲወጣ ጊዜ ሽንት ሸናን እናላለን። ኩላሊት ሌላ ሥራ አለው? ጎንና ጎናችን ሥር የተሸጎጡት ሁለቱ ኩላሊቶቻችን የባቄላ ቅርጽ ነው ያላቸው። በመጠን ደግሞ የኮምፒውተር "ማውዝ" ያክላሉ። ከታችኛው የጎድን አጥንቶቻችን ውሸቅ ብለው በግራና በቀኝ ጎናችን የሚገኙ ጉደኛ ፍጥረቶች ናቸው። ፈሳሽ ከማመጣጠን እና ተረፈ ምርት ከማስወገድ ሌላ ኩላሊት ብዙ የምርት ክፍሎች አሉት። ለምሳሌ ቫይታሚኖችን ማምረቻ ክፍል አለው። ሆርሞን ማምረቻ ክፍልም አለው። ካልሺየምና ፎስፌት የሚባሉ ንጥረ ነገሮችን ማምረትና ምጣኔያቸውን የመቆጣጠር ሥራም ይሠራል። የአጥንት ጤና ክትትል ኃላፊነት የተጣለውም በኩላሊት ነው ማለት ይቻላል። በአጠቃላይ ኩላሊት፣ የንጥረ ነገር ሚዛን ማስተካከል፤ ተረፈ ምርት ማስወገድ፣ የደም ማነስ ችግር እንዳይኖር ክትትል ማድረግ፣ የደም ግፊትና የስኳር መጠንም በተዘዋዋሪ የመቆጣጠር ብርቱ ሥራ የሚሠራ እጅግ ጠቃሚ ክፍል ነው። ኩላሊት የደም ማጥራት ሥራ ይሠራል እንዴ? ኩላሊት ባተሌ ነው ። ፋታ የለውም ። ቀን ተሌት ይደክማል ። ልክ 24 ሰዓት የሚሠራ ላውንደሪ ማሽን አድርጋችሁ አስቡት። ለምሳሌ በያንዳንዱ ኩላሊት ውስጥ በየ30 ደቂቃ ውስጥ ሙሉ ደማችን አንድ ዙር ይታጠባል። በየ30 ደቂቃው ሰውነታችን ውስጥ ያለ ሙሉ ደም አጠባ ይገባል። የደም ላቪያጆ ልንለው እንችላለን። ተረፈ ምርት የሚያስወግደው በዚህ የአጠባ ሂደት ነው። በ30 ደቂቃ ስንት ሊትር ደም ይሆን የሚታጠበው? በ30 ደቂቃ 5 ሊትር ደም ይታጠባል። ያለ እረፍት 24 ሰዓት ይሄን ሥራ መሥራት እጅግ ከባድ ነው። ልባችን ከሚረጨው ደም ውስጥ 20 ከመቶ በቀጥታ ወደ ኩላሊታችን የሚሄደው ያለ ምክንያት አይደለም። ኩላሊት ከባድ ሥራ ስለሚሠራ ነው። ደም ይፈልጋል። በሙሉ ሰውነታችን ከሚዞረው ደም 20 ከመቶ በቀጥታ ወደ ኩላሊት የመሄዱ ነገር የኩላሊትን ባተሌነትን ይጠቁማል። ኩላሊት ስለመታመማችን የሚጠቁም ምልክት አለ? ብዙ ጊዜ ጽኑ የኩላሊት ህመም ካልሆነ በስተቀር በጠቅላላው ኩላሊት ምልክት አያሳይም። ኩላሊት ባህሪው ጥሩ አይደለም። ሕመሙን ስለማይናገር ሰዎችን ያልታሰበ ጣጣ ውስጥ ይከታል። "ህመም አልተሰማኝም ብሎ ኩላሊቴ ጤነኛ ነው ማለት አይቻልም" ለዚህም ይሆናል፣ እጅግ በርካታ ሰዎች ኩላሊታቸው መታመሙን የሚያውቁት ለሌላ በሽታ ሕክምና ሆስፒታል ሲመጡ ብቻ የሚሆነው። ሥር የሰደደ ወይም ጽኑ የኩላሊት ህመም ደረጃ ላይ ሲደረስ ግን ኩላሊት በጎ እንዳልሆነ በምልክቶች ማየት ይቻላል። ለምሳሌ እግራችን ሊያብጥ ይችላል። ጠዋት ጠዋት ስንነሳ ዓይናችን ይወፍራል፤ ፊታችን ተነፋፍቶ ልናገኘው እንችላለን። ቶሎ ይደክመኛል፣ ይጫጫነኛል፣ እግሬ ያብጣል ልንል እንችላለን። የአጥንት መሳሳት ሊኖርም ይችላል። ይህ የሚሆነው ብዙውን ጊዜ ኩላሊት ፈሳሽ ማመጣጠን ሥራው ስለተስተጓጎለ ነው። ይህ የሚሆነው ፈሳሽ ከመውጣት ይልቅ በሰውነታችን ስለሚጠራቀም ነው። የምግብ ፍላጎት ማጣት፣ የድካምና የማቅለሽለሽ ስሜትም ሊታይ ይችላል። ደም ግፊታችን መጨመር ሊኖር ይችላል። የደም ማነስ ምልክትም ሊኖር ይችላል። እነዚህ ምልክቶች ከታዩ ኩላሊት የከፋ ደረጃ እየደረሰ ነው ማለት ነው። እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ታዳጊ አገር ይቅርና እዚህ አሜሪካ ራሱ ወደ 40 ከመቶ የሚደርሱት ታማሚዎች ኩላሊታቸው የከፋ ደረጃ ሲደርስ እንጂ ከዚያ በፊት ሕመሙ እንዳለባቸው ፈጽሞ አያውቁም። ለዚህ ዋናው ምክንያት ኩላሊት ዝምተኛ መሆኑ ነው። በብዛት ምልክት አያሳይም። ኩላሊት ህመም ምልክት ካላሳየ መታመማችንን እንዴት እንወቅ? የኩላሊትን ጤንነት በጣም በቀላሉ በደምና በሽንት ምርመራ ቶሎ ማወቅ ይቻላል። ችግሩ ካልታመምን ሐኪም ዘንድ ስለማንሄድ ነው። እውነት ነው። ኩላሊት ዝምተኛ ነው። ወዲያው አክሙኝ አይልም። ይህ ሁኔታው ያዘናጋል። ስለዚህ አቅሙ ያለው ሰው ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ ኩላሊቱን ቢታይ ጥሩ ነው ። አለበለዚያ ኩላሊታችን ብዙ ከተጎዳ በኋላ ዘግይተን ነው መታመሙን የምንረዳው። ያ ደግሞ ሕክምናውን ከባድ ያደርገዋል። #ውሀ ውሃ መጠጣት እንደማንኛውም ነገር ልምድ ነው። በአንድ ጊዜ ተነስተን 3 ሊትር ልንጋት አንችልም። ቀስ በቀስ ሰውነታችንን ካለማመድነው ግን ውሃ መጠጣት ልምዳችን ይሆናል። ሰውነታችንም መቀበል ይጀምራል። ዛሬ በቀን አንድ ብርጭቆ ከጠጣን፣ የዛሬ ሳምንት ደግሞ ሁለት ብርጭቆ እንደዚህ እያልን ቀስ በቀስ መለማመድ ነው የሚኖርብን። የኩላሊት ህመምተኞች ብዛት የጨመረው ለምንድን ነው? በአዲስ አበባ ዋና ዋና ጎዳናዎች ላይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የኩላሊት ህመምተኞች ይታያሉ። በቤተሰብ፣ በጓደኛ ደረጃ በቅርብ የምናውቃቸውም የኩላሊት ታማሚዎች በዝተዋል። አብዛኛው ሰው ወደ ከተማ ገብቶ መኖር ጀምሯል። ቢሮ ነው የሚሠራው፤ ቢሮ ስንቀመጥ እንቅስቃሴ ይቀንሳል። ይህ ደግሞ የሰውነት ክብደት እንዲጨምር ያደርጋል። የሰውነት ክብደት ሲጨምር የስኳርና የደም ግፊት በሽተኞችም እየጨመሩ ይመጣሉ። እነዚህ ደግሞ በዋናነት የኩላሊት በሽታን የሚያመጡ ነገሮች ናቸው። #ለማንኛውም_ግን "ኩላሊታችንን አልታመምንም ማለት ኩላሊታችን ጤነኛ ነው ማለት አይደለም።"
@user-mh7ec7kr7v
@user-mh7ec7kr7v Год назад
እናምስግናልን
@dagimnokora6616
@dagimnokora6616 Год назад
በቂ የጤና ትምህርት አግኝቻለው ተመችቶኛል ምርጥ አስተማሪ ነክ ።
@MekiyaTube
@MekiyaTube Год назад
እናመሰግናለን ዶክተር ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ww6to9cr6i
@user-ww6to9cr6i Год назад
አላህ ይጠብቀን እናመሰግናለን ዶክተርየ
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
ደምሪኝ ሰአዲ
@oga123
@oga123 Год назад
ሰላም ዶክተር እንካን ደህና መጣህ ። መጀመርያ የምትሰጠን ትምህርት ከልብ ኣመስግናለሁ ። በመቀጠል በቅርብ ቀን የሽንት ችግር ኣጋጠመኝ ስሽና በስንት መከራ ነው ሚሽናው ። ኣሁን በረታኝ ምን ማረግ ኣለብኝ ። ፆታየ ወንድ ነኝ ኣመስግናለሁ ቶሎ ብትመልስልኝ መልስህ እየጠበቅኩ ነው ።
@Mwa584
@Mwa584 Год назад
ዶክተርዬ✅ በርታ ወንድማችን በርታ ለህዝባችን በጣቃሚ ነው👈👈
@muluembetrhinan7021
@muluembetrhinan7021 Год назад
እንኮን ደህና መጣህ ዶክተር እግዚአብሄር ይሰጥልን ዜ የምትሰጠን
@allahkerm1795
@allahkerm1795 Год назад
እናመሰግናለን ዶክተር በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 Год назад
እንኳንደህናመጣህ Dr አዲስ በጣምእናመሰግናለን በርታ
@NejuTube
@NejuTube Год назад
እኔ ዉሀ ጠጥቸ ልሞትነዉ ወይ አይተወኚ ከባዲነዉ እራሳችሁን ጠብቁ ያገሬ ልጆች
@hanahana8273
@hanahana8273 Год назад
😢😢😢እኔም እደዛዉ ጭራሽ ዉሀዉ በዝቶ በሽታ እዳይሆን ፈራዉ
@helihelicho4727
@helihelicho4727 Год назад
@@hanahana8273 😂😂😂😂😂አይዞሽ አትፍሪ ውሃ ለብዙ በሽታ መከላከያ ይሆናል በይበልጥ ደሞ በባዶ ሆድ
@aifyame3555
@aifyame3555 Год назад
​@@hanahana8273 😂😂😂
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@aifyame3555 ቤተሰብ አርጉኝ😍😍
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@hanahana8273 ቤተሰብ አርጉኝ😍😍
@melkamtadle2957
@melkamtadle2957 Год назад
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Год назад
ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን❤👍🙏
@samrayaheni952
@samrayaheni952 Год назад
በጣም አመስግናለው በጣም ነው የምትለቃቸውን ትምህርቶች የምከታተለው እና ስለ ኮልስትሮል ስታስተምር የተውስነው ነገር እኔ ላይ ተከስቶ ነበር እና ቼክ ስደረግ ኮልስትሮል ከፍ ያለ ነው212 እና በምግብ ማስተካከል አለብኝ ወይስ መድሀኒይት መጠቀም ስደት ላይ ነው ያለውት ግን በጣም እጠነቀቃለው ለምግብ ግን ይህ ሆነ
@user-cp3cx2zg6m
@user-cp3cx2zg6m Год назад
ውድየሀገሪልጆችበያላችሁበትሠላማችሁብዝትይበልልኝ። በተለይስደትላይ። ያለንእህቶችውሃማብዛትንአትርሱስለምንቁምይከሰትብናል። አላህይጠብቀን
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 Год назад
የኛ፣መልካም፣ዶክተር፣ክልብ፣እናመሰግናለ፣ረጅም፣እድሜ፣ከጤናጋር፣ያድልል
@mekeletyegeta6145
@mekeletyegeta6145 Год назад
ጥሩ ግንዛቤ ወስጃለሁ ተባረክ ዶክተር
@BezTube1627
@BezTube1627 Год назад
Thank you Doc
@muluembetrhinan7021
@muluembetrhinan7021 Год назад
እንኮን ደህና መጣህ ዶክተር እግዚአብሄር ይሰጥልን እግዚአብሄር ይጠብቅልን❤
@nahi7562
@nahi7562 Год назад
thank you doctor 🙏
@tiegestiteame6610
@tiegestiteame6610 Год назад
Thanks for your advice
@netsnanemersha5320
@netsnanemersha5320 Год назад
Thankyou God Bless You Doc.
@leyoutibeb
@leyoutibeb Год назад
Thank you Dr.
@user-if1jx3uy5g
@user-if1jx3uy5g Год назад
Thank you doctor🙏
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Год назад
ሰላም ዶ/ር እኳን ደና መጡ🙏
@samuelgebregiorgis1021
@samuelgebregiorgis1021 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ፣
@fatmasied6854
@fatmasied6854 Год назад
እናመሰግናለን ዶክተር
@ahirabdul5460
@ahirabdul5460 Год назад
Thank You Dr 💯👌👌
@hayatkonju261
@hayatkonju261 Год назад
ፈጣሪ ያክብርልን ወንድሜ አድስ ነኝ በርታልን
@rahelasfeha3753
@rahelasfeha3753 Год назад
Thank you for sharing Dr
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Год назад
እኔ የኩላሊት ታማሚ ነኝ ተባረክ🙏
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
አላህ ያሽርሽ
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Год назад
እግዚአብሔር ይማርሽ
@kaltube9906
@kaltube9906 Год назад
እግዚአብሔር ይማርሽ
@happyhaset5210
@happyhaset5210 Год назад
በኢየሱስ እመኚ ትድኛለሽ እርሱ ሞቶ ነው ላንቺ ህይወትን የሰጠሽ ለእርሱ ንገሪው ይሰማሻል ኢየሱስ ይወድሻል እግዚያብሔር ይፈውስሽ
@melakubisrat7947
@melakubisrat7947 Год назад
Betam Amesegnalew Doctor Addis 🙏 Egzyaber Yakibrilin
@HAREGU1
@HAREGU1 Год назад
Thank you doctor 🙏❤️🌿
@najatbeitendris6398
@najatbeitendris6398 2 месяца назад
እኔም በጣም እያመመኝ ነው በተልይ በዚህ ሳምንት ብሶብኛል ውሃም እየጠጣሁ ነው ግን ገና ነው አልተውኝም መድሃኒም ከ_60ፍሬ በላይ ወስጃለሁ
@babyflower5176
@babyflower5176 Год назад
እሰይ ዶክ እንኳን ደህና መጣህ ቶሎ ቶሎ ናልን🙏🙏🙏😍😍
@maketube72272make
@maketube72272make Год назад
ክልብ እናመስግናለን ዋድሜ ክብር በልልን ስብ ላይክ
@erityousuf3509
@erityousuf3509 Год назад
Thanks Doctor
@mestawtambaw1955
@mestawtambaw1955 Год назад
ለዛ ነዋ አረቦች በየሠከዱ እየወደቁ እነሡን በማንሣት የሚያሠቃዩን ያጨሣሉ ይጠጣሉ በአንደየ የአገር መዳኒት ይቅማሉ ይገርማል
@SaraSara-mb6pg
@SaraSara-mb6pg Год назад
ደክተር እናመሰግናለን
@fatimahussein6507
@fatimahussein6507 Год назад
ማሻ አሏህ ዶክተር እናመሰግናል
@mohammedalshehhi375
@mohammedalshehhi375 Год назад
Shukren Doctor
@selammekonen8149
@selammekonen8149 Год назад
thanks docter
@marlove7378
@marlove7378 Год назад
Thanks for the information
@millaman333
@millaman333 Год назад
Tnx Dr
@azizainternational9719
@azizainternational9719 Год назад
እናመሠግናለን ዶክቶር
@sablasa9914
@sablasa9914 Год назад
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ በጎን በኩል በግራ ጎኔ ህመም ይሰማኛል ምንም አይተወኝ ኩላሊቴን እንደሁ ብየ ፈራሁ
@SalamSalam-iy4hm
@SalamSalam-iy4hm Год назад
thank a lot❤👍👍👍
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Год назад
Enameseginalen.dr
@meriamebrahim2082
@meriamebrahim2082 Год назад
Thank you
@husabe5441
@husabe5441 Год назад
እናመሰግናለን
@bekerhirpo5049
@bekerhirpo5049 Год назад
The Best one Dr
@mohsir6664
@mohsir6664 Год назад
እጅግ በጣም ጠቃሚና ወሳኝ ትምህርት ነው አቦ ሠላምህ ይብዛልን !!!!!
@amenanimationclub414
@amenanimationclub414 Год назад
Thanks
@umuuzubeyrmaryamatunaa4197
@umuuzubeyrmaryamatunaa4197 Год назад
እነመሰግነለን
@user-uo8vd2zc9t
@user-uo8vd2zc9t Год назад
እናመሰግናለን ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ የግል መገኛ ካለህ
@abelb5604
@abelb5604 Год назад
በአለም ላይ የኩላሊት በሺታ በጣም አስከፍ በሺታ ነው
@user-nm3wk3yv2o
@user-nm3wk3yv2o Год назад
እናመሰግን አለን ደኩተር
@fentahunfentahun9947
@fentahunfentahun9947 Год назад
ሰላም ዶ/ር ጥያቄ ነበርኝ
@alemkaygeza3458
@alemkaygeza3458 Год назад
ሰላም ዶክተር
@meseretabdiadisfitratnegn3278
Arif mereja new enamesgnalen
@avkavbsbjhhkcvkba7601
@avkavbsbjhhkcvkba7601 Год назад
ታኪው
@user-ft2cu2vi5h
@user-ft2cu2vi5h 13 дней назад
ደክተር በጣም እናመሰግናለን ደክተር ጥያቄ ነበረኝ እሰቲ ሰለ ቱና ( አሳ) አብራርተህ ንገረን በአንጀት ላይሰ የሚያመጣዉ ጉዳት አለዉዴ
@abewada4784
@abewada4784 Год назад
Be egiziabher sim limot new turu hakim bet nigerugn betam yazoregnal
@chalafituma3835
@chalafituma3835 Год назад
Galatomi🙏🏼
@yanekojno2018
@yanekojno2018 Год назад
👍🌹🙏🙏
@sablasa9914
@sablasa9914 Год назад
ዶክተር እባክህ መልስልኝ የውፍረት መቀነሻ ክኒኖች /መደሀኒቶች ለኩላሊት ህመም ያጋልጣሉ?
@NanaNana-jx9vk
@NanaNana-jx9vk Год назад
👍❤
@eredeatlegassu3182
@eredeatlegassu3182 Год назад
Enamesegenalenvketelebet
@neymalove9986
@neymalove9986 Год назад
👏😢
@smartliranso186
@smartliranso186 Год назад
Batam inamasginalen doctor tikikilagna timirt naw
@tiruneshmekonnen2142
@tiruneshmekonnen2142 Год назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@betelhemapp5281
@betelhemapp5281 Год назад
ዶክተረ ክብደት ለመጨመር ምንድነው መፍትሄው
@hayahaya6353
@hayahaya6353 Год назад
አመሰግናሎሁ ግን እንየ በጣም ያመኛል ግን ይይገላል
@derejegodana
@derejegodana Год назад
❤️❤️🙏🙏❤️❤️
@user-cw8df3gi9g
@user-cw8df3gi9g Год назад
Docter ebake melselgn be shent mermera becha ye kulaliten tenent mawqe yechalal
@fregames4181
@fregames4181 9 месяцев назад
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Год назад
Thank you Doc. But what I want to know is, do urine, blood and. altrusound exams tells us the true picture of the wellbeing of our kidney? I mean, can we surely say I have no kidney problem if the results from these exams show negative? Because I take general exam every 6 months or a year, so far my result is good ( negative) but sometimes I feel pain at the right side of my stomach and I am worried why it's so painful and why it's not detected. So, what do you advice me. Thanks !!
@DoctorAddis
@DoctorAddis Год назад
Selam, It is true that a single test can lead to misdiagnosis. But It is highly unlikely that all 3 exams can show a wrong result every single time. In addition to kidney issues, Pain on the right side of the abdomen can be caused by conditions such as appendicitis, hernia, reproductive system issues, irritable bowel syndrome (IBS), indigestion, or even gas. So since there are many possible reasons for discomfort in your right abdominal region it is best if you do other tests as well.
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Год назад
@@DoctorAddis Many thanks Doc.
@hagerukubay864
@hagerukubay864 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sefandenky4445
@sefandenky4445 Год назад
❤❤❤
@rydfdyeyfdyu6280
@rydfdyeyfdyu6280 Год назад
ሰፖርት በኩላሊት ለይ ምን ይጠቅማል ምንሰ ጉዳት አሎው እንዲያብራርልን የተከበሩ ደጉተረ
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n Год назад
8😢 እንዴት እንደማቆም አላውቅም 😌
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 Год назад
👍👍👍👍👍💕💕💕🤞🤞✅
@user-pu8ph2io2q
@user-pu8ph2io2q Год назад
ስላም ዶክተር የቶንሲል ኢፌክሺን አለብኝ ወገቤየን ያመኛል ሆዴን ይነፍኛል ከኩላሊት ጋረ የተያየዘ ይሆን ??
@yanakkabado2149
@yanakkabado2149 Год назад
እኔምልክእደዚነው የሚያደርገኝ ትንፋሽም ያጥረኛል
@aamm1582
@aamm1582 Год назад
ዶክተርየ በናትህ ሁለየም እከታተልሀለሁ ለምሰጠን ትምህት እናመሰግናለን ጥያቄ ስጠይቅህ የመጀመርያየ ነው እንዳታልፈኝ በናትህ መልስልኝ የኩላሊት ጠጠር ያመኛል በህክምና መድሀኒት እወስዳለሁ ግን ሊተወይ አልቻለው እስኪ ተጨማር ምን ላድርግ ንገረኝ ያለሁት በስደት ነው
@shibefente937
@shibefente937 Год назад
i have taken vitamin complex for may moths, does it affect.
@DoctorAddis
@DoctorAddis Год назад
It can have a negative effect if your kidneys aren't completely healthy to begin with. In addition if you are taking a high dose of vitamin supplements each day, you should consider checking the status of your kidneys health every 6 months.
@danielhailu4451
@danielhailu4451 Год назад
የሚገዛ ካለ አገናኚኝ
@user-dk6co9uf4s
@user-dk6co9uf4s Год назад
እኔ ወገቤን በጣም ይመኛል
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
ደምሪኝ ማሬ ፕሮፋይሌን ተጭነሽ
@sabrinasiifan5135
@sabrinasiifan5135 Год назад
😱😱😱😱😱😱❤❤👍👍
@user-sg2fn8py5p
@user-sg2fn8py5p 5 месяцев назад
ዶ/ር እኔ ኩላሊቴ ላይ 1cm የሚሆን ውሃ የቋጠረ አለ ተብዬ ግን ህክምና አይሰጠውም በራሱ ግዜ ይጠፉል አሉኝ ልክ ነው?
@AaAa-tv4jm
@AaAa-tv4jm Год назад
እኔ በኩላሊት ጠጠር ልሞት ነዉ ገና በልጅነቴ ተሰቃየሁ 😭😭😭😭😭😭
@seadihusna
@seadihusna Год назад
አላህ አፊያ ያርግሽ ለምን ሀኪምቤት አትሄጂም
@qamariyanasir9492
@qamariyanasir9492 Год назад
Yzosh wude inem indanchi neny
@happyhaset5210
@happyhaset5210 Год назад
መዳን በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ይላል ስለዚህ በእየሱስ እመኚ እርሱ ሞቶ ነው ላንቺ ህይወትን የሰጠሽ ለኢየሱስ ንገሪው ይሰማሻል እግዚያብሔር አንቺ ሳትወጂው ወዶሻል ሳታውቂው አውቆሻል ሳትፈልጊው ፈልጎሻል ሁሌም ይወድሻል ያስብልሻል እግዚያብሔር ይፈውስሽ
@aifyame3555
@aifyame3555 Год назад
@@happyhaset5210 😂😂😂😂😂😂😂እንደዛሬ ሥቄ አላቅም እና እየሱስ እራሱን ማዳን አይችልም ኦኬ
@happyhaset5210
@happyhaset5210 Год назад
@@aifyame3555 የሞተው ለዓለም ሁሉ ነው ሞቶም አልቀረም ሞትን አሸንፎ ተነስቷል
@brtukantesfaw2895
@brtukantesfaw2895 Год назад
ወይኔ
@user-gn5ov5jm7z
@user-gn5ov5jm7z Год назад
ሰትሰአትመቀመጥነወጡሩወ????
@hawaseid6215
@hawaseid6215 Год назад
ዶክተርአዲስያዉሌሎችጥቅሞችንእንድታደርስልኝአሳስባለሁሀገራችንሰላምይሁንልንቻዉ
@user-qv6jh5ip7t
@user-qv6jh5ip7t Год назад
ዶክተር እባክን መፍትሄ ከጊዜ ወዲህ ካለህ በተደጋጋሚ የሆድ ቁርጠት እያመመኝ ነው ምን ባደርግ ይሻላል?
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 Год назад
ጥቁር አዝሙድ በማር ቀላቅለሽ በባዶ ሆድሽ በይ
@sofoniassofi2227
@sofoniassofi2227 Год назад
Trmari negh weyne tebelan
@rqshkl8385
@rqshkl8385 Год назад
anmsgnlne deaktr adesa teakmy tmhret nw
@abewada4784
@abewada4784 Год назад
Yet neh dr
@fekrfekr6715
@fekrfekr6715 Год назад
Adis jemrnge
@bettysam9792
@bettysam9792 Год назад
ዶክተር እንቅልፊ የለኝም ሰውነተ ያቃጥለኛል ኩላልተ እያመመኝ ነው ግን ደክሞኝ ነው ምውላው ምን ልሁን?
@heeshd4553
@heeshd4553 Год назад
Enem
@heeshd4553
@heeshd4553 Год назад
Enem
@tereztereza8621
@tereztereza8621 Год назад
🙏😍
Далее
በ 21 ቀን ራስን መቀየር
20:26
Просмотров 978 тыс.
Drive through the color🚗❓
00:13
Просмотров 4,3 млн