Тёмный

ኪዩን ሰርፕራይዝ አደረኩዋት 😍🥰 

ቪዳ vida family
Подписаться 7 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 379   
@user-sj5ce3pl1s
@user-sj5ce3pl1s 22 дня назад
የኔ ውዲ እግዚአብሔር ሞት የተባለውን ወደ ህይወት ይቀይርልሽ😢😢
@LailaHassan-ub4lk
@LailaHassan-ub4lk 22 дня назад
Amen
@TsediHiskel
@TsediHiskel 22 дня назад
Amen❤
@user-ss6ko1wi9j
@user-ss6ko1wi9j 21 день назад
እግዚሀቢሔር ምረት ያዉርድልበሽ❤❤❤❤❤
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 22 дня назад
ጌታ ሆይ እሄንን ደስታ ወደ ሀዘን እደይቃያር ሰላም ጨምርለት እባክህ አንተ እኮ የምትረረ መድኃኒት እረፍት ነህ የኪያና የዮቶር ልቤ ሁሌም እደ በደስታ እድት ሙለችሁ ለማኩ ፀሎታቺን ስማን በደለቻን ይቅር ብለ የሰው ልጅ ሁሉ ሀጠታኛ ነው😢😢
@user-nl3te7rd1q
@user-nl3te7rd1q 22 дня назад
በሌላምነገር ሰርፖራይዝ አድርጋት የምትሉ በሰፊው😢
@user-tc7gh3fr5j
@user-tc7gh3fr5j 22 дня назад
ምናገባን አጨብጫቢ ነን የኛ ስራ ማጨብጨብ ብቻ እሺ 😂😂😂አድርጋት አታድርጋት
@kidistdawit3114
@kidistdawit3114 22 дня назад
Awo😢😢❤
@user-nl3te7rd1q
@user-nl3te7rd1q 22 дня назад
@@user-tc7gh3fr5j የምር ቆይማ ያልገባሽነገር አለ ቨደወውን እይውማ ተመለሽና
@user-nl3te7rd1q
@user-nl3te7rd1q 22 дня назад
@@user-tc7gh3fr5j የምር ቆይማ ያልገባሽነገር አለ ቨደወውን እይውማ ተመለሽና
@mahbobamahboba1335
@mahbobamahboba1335 21 день назад
አድርጋትየኔሚሰኪን😢😢😢😢😢😢
@user-qm6di2lk8o
@user-qm6di2lk8o 22 дня назад
ተመስገን እደዚህ በደስታ ስመጡ እንዴት እንደተደሰትሁ😢 ልነግራችሁ አልችልም ፍቅራችሁ ይብዛልኝ ❤❤
@user-ti1id4cs9b
@user-ti1id4cs9b 22 дня назад
የሞትሽን ደብዳቤ በደሥታ ይቀይርልሽ ውዷ አይለያችሁ የምር ደሥትላላችሁ ወላሒ ከልቤ ነውደሥ ያለኝ
@Mahi1630
@Mahi1630 22 дня назад
እግዚያቤር የመትሺን ደብዳቤ በደስታ ይቀይርልሺ ውደ❤❤❤
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m 22 дня назад
ማነው እኔ በጉጉት የጠበቀው የምትሉ ኪያየ የኔ የዋህ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እማየ ተመስገን🥺
@ethio526
@ethio526 22 дня назад
❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰👍👍👍
@user-mg9ee5jx4t
@user-mg9ee5jx4t 22 дня назад
የኔ ውድ እግዚአብሔር ጤናሸን ይመልሰልሸ
@kakajqj1215
@kakajqj1215 22 дня назад
ውይ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ደግሞ መልካም ዜና እደ ሚያሰማን ተስፋ አለኝ❤🙏🥰
@user-jw3bl7ln7o
@user-jw3bl7ln7o 22 дня назад
ውይ ለዚህ ፍቅር ሲል እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 22 дня назад
እደዚህ ነዉ የሚያምርባች❤🥰 ፍቅራችሁ ይብዛ
@rehmarehma-dy1ut
@rehmarehma-dy1ut 22 дня назад
ኧረ የናት ስጦታ ለሰው አይሰጥም የምትሉ ምንግዜም አተጋር ነው መኖር ያለበት ለሷ ሌላግዛላት👍👍
@user-gj2ep5cp9c
@user-gj2ep5cp9c 21 день назад
አወየናትስጦታየትምአይሰጥ፣ስጦታለሌላአይሰጥም❤❤❤❤
@mihrattomas5664
@mihrattomas5664 21 день назад
selelelew lehone yichlale😮😢❤
@sebrinatube
@sebrinatube 21 день назад
ወንድኮ ተወዴዴ አይሻ ነው ማንንም አያይም
@rehmarehma-dy1ut
@rehmarehma-dy1ut 21 день назад
@@sebrinatube ትክክል
@Geni810
@Geni810 22 дня назад
ልዑል እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ ኪዩ🤲እረጅም እድሜ ያኑርሽ ፀበል እምነት ተጠቀሚ❤ሂወት ይቀጥላል ተስፋ አትቁረጭ ጨርሶ ይማርሽ🤲
@sikosilo2484
@sikosilo2484 22 дня назад
አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ማማየ ለአላህ የሚሳነው ነገር የለምና ያረብ
@sebliyoutube8422
@sebliyoutube8422 22 дня назад
ጎበዝ ዮተር ገና ዛሬ ደስ አላችሁኝ ልክ እደመጀመሪያችሁ ሰሞኑን ኪያ አሳዝናኝ ነበር ጨርሶ ይማርሽ የኔ ቆጆ
@BreFekr
@BreFekr 22 дня назад
ፈጣሪ ጥሩ ውጥይት ያርግልሽ የኔ እናት እመቤታችን ትጠብቅሽ🙏👏
@yeshieseta
@yeshieseta 22 дня назад
የባህራንን የሞቱን ደብዳቤ የቀየረው የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል የሞትሽን ደብዳቤ ይቀይረው የኔ ቅመም ሰወድሽ ኡፍፍፍ❤❤❤
@argesharsdo6571
@argesharsdo6571 22 дня назад
በጌታ በኢያሱስም ዬሞታ አዎጅ ዬታጋላባጣ ይሁን ጌታ ሆይ ነጌ ያሌ ዊጤት ላይ እጅ ይጋላጣ አሜን
@user-dd7jm4pt2p
@user-dd7jm4pt2p 22 дня назад
Amen,Ameeeen🙏🙏🙏🙏
@NasriahJordan
@NasriahJordan 22 дня назад
የኔ ዉድ እግዚብሔር ጤናሸን ይመልሰልሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-zx1gr3wi1g
@user-zx1gr3wi1g 22 дня назад
የኔውዶቼ ሞቼ ነው የምወዳችሁ የእውነት❤❤❤ አደራ የምር ከጎኗ እዳትርቅ
@TiruyeAlie
@TiruyeAlie 22 дня назад
እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ እወድሻለሁ በጣም ኪያ ❤❤❤❤❤
@user-nm6fm3bi7n
@user-nm6fm3bi7n 21 день назад
የሞትን አዋጅ ፈጣሪ ይገልብጥልሽ ደስታችሁ እስከ መጨረሻው ያዝልቅላችሁ
@YabsiraYdnekachew
@YabsiraYdnekachew 22 дня назад
እግዚአብሔር ይኼን ደስታ ወዳዘን አትቀይረው የሞቷን ደብዳቤ ወደህይወት ለውጥላት
@user-lz3mc1rh9b
@user-lz3mc1rh9b 22 дня назад
እመ ብርሃን ወላድት አምላክ ድንግል ማርያም ራሷ ከክፉ ትጋርድሸ እማየ❤
@sebliyoutube8422
@sebliyoutube8422 22 дня назад
አሜን ትጠብቃት ደሞ ልጅ እኮናት ስታሳዝን
@user-im1yn3nr5q
@user-im1yn3nr5q 22 дня назад
❤❤😢😢ያአላህ ጤናዋን መልስላት ሀቢብቲ ከምር አሳዝናኝአለች ያርቢ አንተ ሚሳንህ የለም
@Fateha-yj6ef
@Fateha-yj6ef 22 дня назад
ኪዩዬ አላህ መልካም ነገር ያሠማሽ የኔ ቆጆ
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z 22 дня назад
የኔ ማሮች ስወዳችሁ ተስፋ እዳትቆርጭ ፈጣሪ ይከተላችሁ❤
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 21 день назад
እግዚአብሔር የሞትን አዋጅ በአዋጅ ይገለብጥ በኢየሱስ ስም ፍቅርቸው እሰከ መጨረሻ ይሁን ደስታቸው 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰
@user-wn2bd9mb2p
@user-wn2bd9mb2p 22 дня назад
አስለቀሳችሁኝ ማርያምን እመቤቴ ጤናሽን ትመልስልሽ❤❤❤😭
@Wrre5tTrdtt
@Wrre5tTrdtt 21 день назад
ኪዩየ ፈጣሪ ጤናሽን ይመልስልሽ ❤❤❤ አይለያችሁ
@hbeesan7426
@hbeesan7426 22 дня назад
እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልስ አይዞሽ ❤በደስታ ሁሌም ኑልን እግዚአብሔር ውጤቱንም ይቀይርልሽ😢
@idgshjxhzgha5289
@idgshjxhzgha5289 22 дня назад
ወላሂ እደት ደስ እዳለኝ ኪዩየ የሞትሽን ደብዳቤ ፈጣሪ ይቀይርልሽ ድነሽ መተሽ አብረን እምንደሰት ያድርገን ደግሞም አይለለያችሁ
@user-yg8jm1yz3b
@user-yg8jm1yz3b 22 дня назад
ፈጣሪ ይጠብቅሽ ኪያየ❤❤
@TigestBegna6
@TigestBegna6 21 день назад
የኔ ናት እመብርሐን ትዳብስሽ ጨርሳ ትማርሽ ፈዋሹም ገዳዩም ሰው አይደለም ማማዬ እግዚአብሔር ነው❤❤❤
@user-dd7jm4pt2p
@user-dd7jm4pt2p 22 дня назад
setamru..❤❤❤❤ kiyu & Yo Geta rejem edme ke tena gar yestachu....Kiyuye yene konjo atefri gena bezu zemen tnoryalesh...Egzyabher tarik yekeyeral, Geta Eyesus befews ejochu yedasesh🙏🙏🙏❤❤❤...betam new yemwedesh ye yo konjo❤❤❤❤eselyleshalehu, Geta hulun melkam yadergal.
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 22 дня назад
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ታምራላችው የእኔ እህት አትሞችም በህይወት ትኖርያለሽ መልካም ዜና እንስማለን ስልኳን ስጥኝ
@Jkeesum
@Jkeesum 22 дня назад
ኪያ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ቆንጆ
@sameri585
@sameri585 22 дня назад
ኪዩዬ,ሞት,መሥማት,ቀረ,አይዞሽ,አትፍሪ,ደሥታዉን,አሰሚን
@salansalsm6097
@salansalsm6097 22 дня назад
Fexari ayileyachu getan selamun yasemash yene konjo ayzosh
@MLk-ji2qv
@MLk-ji2qv 22 дня назад
ለእግዚአብሔር እሚሳነው የለም ደስታችሁን ያሰማን ድነሽ ❤❤❤
@taibah5903
@taibah5903 22 дня назад
ኪዩዬ አላህ እድሜሽንያርዝመዉ
@selamawitfiker914
@selamawitfiker914 21 день назад
እግዚያቤር የመትሺን ደብዳቤ በደሰታ ይቀይርልሺ የኔ ዉደ❤❤❤
@user-es6gy8pq1t
@user-es6gy8pq1t 22 дня назад
በደስታ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል ጤናሽን ይመልስልሽ እህታችን
@promobile9759
@promobile9759 22 дня назад
አላህመጥፎ አዋጅን ይቀይርልሺ ጤናሺንይመልስልሺ ❤❤🎉🎉🎉
@FathimaFathima-yf5kn
@FathimaFathima-yf5kn 22 дня назад
Egzaber yemaresh demu tebel betihje yeshalal❤❤❤❤❤
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t 22 дня назад
ፈጣሪ ይማርሽ እማየ የሞትሽ ደብዳቤ በወላድት አምላክ ይቀደድልሽ የኔ ቆንጆ ብሮየ አይዞህ አዟችሁ ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን 😢❤❤❤❤❤❤
@MMm-um5cy
@MMm-um5cy 22 дня назад
ስለሁሉም ነገር እግዛቢሄር ይመስገን❤❤❤❤
@msarthatewu3844
@msarthatewu3844 21 день назад
Egzihber yimeresh👐👐👐👐👐👐
@saadaalain6606
@saadaalain6606 22 дня назад
አይለያችሁ የኔቆንጆች ❤❤❤
@user-tt3jm5sc7y
@user-tt3jm5sc7y 22 дня назад
የኔ ውደች አላህ ያሺረሺ አይለያችሁ
@wudyenigusie800
@wudyenigusie800 22 дня назад
እግዚአብሔር ጤናሽን መልሶልሽ በደስታ እንድትኖሩ እግዚአብሔር ይርዳቹህ
@user-vq7lt6py8k
@user-vq7lt6py8k 21 день назад
ፈጣሪ አይለያችሁ ታሪክ ይቀየራል አይዛችሁ ❤❤❤
@user-py1ji9ek7l
@user-py1ji9ek7l 22 дня назад
ያረብ አላህ አፊያሽንይመልሥልሽ ዉዴ ❤❤❤❤ያረብአላህ በጥበቡ ይከምሽ ዉዴ
@kidsttube3111
@kidsttube3111 22 дня назад
ኪዩየ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ የኔናት
@hayatmko9818
@hayatmko9818 22 дня назад
አልሀምዱሊላህ ስቃችሁ ስላየሆችሁ ደስ ብሎኛል ❤❤❤አይዟችሁ አላህ አላችሁ አብሽሩ
@Maqdes-ox4lk
@Maqdes-ox4lk 22 дня назад
እመብርሃን በእጆቿ ትዳብስሽ ኩዩ ዉድ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ማማየ ትድኛለለሽ አይዞሽ
@user-kw5ph6dy8d
@user-kw5ph6dy8d 22 дня назад
እግዚኣብሔር ምረቱን ይላክልሽየኔ እናት❤❤❤
@user-we1eb3ds9o
@user-we1eb3ds9o 20 дней назад
እግዚአብሔር ይማርሽ እመብርሀን እርሷ ትርዳሽ እህቴ ደስታችሁን ፈጣሪ ይጨምርላችሁ
@halima7993
@halima7993 22 дня назад
የኔማረ 1000አመት ኑሪ የኔ ልእልት
@user-im3qt5ms5m
@user-im3qt5ms5m 22 дня назад
የኔ ኢሀት ፈጠርይማረሽ❤❤❤
@yasminwerkeneh6873
@yasminwerkeneh6873 22 дня назад
እግዚአብሔር ጨርሦ ይማርሽና ፍቅራቺሁን ያዝልቅላቺሁ
@BEYEDagi-yq4tx
@BEYEDagi-yq4tx 21 день назад
Ebakek Fetari Hoy Echen Miskin Lej Marat Ena Fekrachewen Atsnalachew Ewnet Telek Sew Nek Tamam Selarakat Zemwnek Yebarek Legitaristum Enamesegenalen Des Telalachehu Fetari Ayleyachehu❤🙏❤🙏❤🙏❤
@barakhbarakh291
@barakhbarakh291 22 дня назад
ዋው እግዚአብሔር ይመስገን
@user-st1ry3jq5l
@user-st1ry3jq5l 22 дня назад
እግዚሀቢሔር ጤናሽ ይመልስልሽ እማ❤❤❤❤
@user-ix8gj6pk4u
@user-ix8gj6pk4u 22 дня назад
አይለያቹ አንቺንም አላህ ያሽርሽ
@user-sp2mj8bq2m
@user-sp2mj8bq2m 22 дня назад
አላህ ያሺራሺ የኔ ዉድ እህት
@barkatbarkat9657
@barkatbarkat9657 22 дня назад
እዛብሔር ምረቱን ይላክላልሽ
@MeskeremHailu-sx6ob
@MeskeremHailu-sx6ob 22 дня назад
እግዚአብሔር ያለያችሁ❤❤❤❤❤
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 21 день назад
እመብረሃን ትማርሽ በጣም ደስ ትላላቹ ❤❤❤
@user-wu7wu8pe5d
@user-wu7wu8pe5d 21 день назад
❤❤❤❤❤❤❤ማሻ አላህ አይለያችሁ
@user-nf9lc7zp7o
@user-nf9lc7zp7o 22 дня назад
ፈጣሪ እድሜሽን ያራዝምልሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AsdAsd-ld3tu
@AsdAsd-ld3tu 22 дня назад
ፈጣረ ጡሩ ነገረ ያሰማን እግዚኣብሔረ ይማርሽ ማሬ
@haimanot2452
@haimanot2452 22 дня назад
የኔዉድ የሞትደብዳቤሺን እመአምላክ አዛኝቱ ታጥፋልሺ ተሰፋ አትቁረጭ በጸሎት በርች🙏🙏🙏
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 22 дня назад
እሜን እሜን እሜን እግዚብሔር እንድ ያርጋቹ
@hawwiioromoo6407
@hawwiioromoo6407 22 дня назад
Egizaver yimarishe ehite❤❤❤
@CellTell-pk1hw
@CellTell-pk1hw 22 дня назад
Waw edezi nemiyamrbachu yene wdoch melkam were yaseman ❤❤❤
@user-qp3od7wb5m
@user-qp3od7wb5m 22 дня назад
❤❤❤ኪያየየኔዉድአይዞሽአላህያሽርሽከጎንሽነን
@saadha5100
@saadha5100 22 дня назад
አላህ ያሽርሽ የኔውድ እህት❤❤❤❤
@zamzam7019
@zamzam7019 22 дня назад
አይለያችሁ ❤❤
@user-qc3hq9vf1p
@user-qc3hq9vf1p 22 дня назад
እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ እህት ❤❤❤😢❤❤
@eexx5392
@eexx5392 22 дня назад
እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሰማረው
@user-kq2vb2qt8h
@user-kq2vb2qt8h 22 дня назад
ፈጣሪሆይአይለያችሁ ፈጣሪያድንሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JamULah-cr4gh
@JamULah-cr4gh 22 дня назад
የኔውድ እግዘአብሔር ጤናሸንይመልስልሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sp7nl2lu4z
@user-sp7nl2lu4z 21 день назад
የኔቆጆጤናሽንይመልስልሽ❤❤❤❤
@user-ty7he1yn9q
@user-ty7he1yn9q 22 дня назад
እማየ እውነት ፀበል ሂጂ የሞት ደብዳቤ ወደሚቀደድበት ድነሺ ትመለሻለሺ
@user-ol1vf6bn6p
@user-ol1vf6bn6p 22 дня назад
ፈጣሪ ከቺ ጋር ይሁን
@user-zi3lu3tb8s
@user-zi3lu3tb8s 22 дня назад
ደስተቹ ደስተዬ ነዉ❤❤❤
@ZemzemKedit
@ZemzemKedit 22 дня назад
አላህ ይማርሽ የኔ ቆጆ
@user-lw1dp7ty2v
@user-lw1dp7ty2v 22 дня назад
ጤናሽን ፈጣሪ ይስጥሽ አይዞሽ
@tgtg3001
@tgtg3001 22 дня назад
በናታችሁ እኔ አዲስነኝ ፎቅረኛሞችነን እያላችሁ አታሳምሙን ለቁምነገር በቅታችሁ አሳዮን እኛ የማዳም ቅመሞች ትንሽነው ሚበቃን በተለይ ተፉቅረው ተለያየን ለሚሉን ደክሞናል በሄለልና በማርክ ዊና ከፍቶናል እቆቅልሽም ሆኖብናልና የሰው ደስታነውና ሚያስደስተን ደስታችሁን ያብዛው ያብዛልን አምላክክክ
@TameSamira
@TameSamira 21 день назад
ወዋ ወንድሜ 🎉🎉ጎቦዝ ባርታ
@user-ut3hy4iz3j
@user-ut3hy4iz3j 22 дня назад
Wawwwwww hullee indazi new ishii wudochiyee
@hayrutesema1785
@hayrutesema1785 21 день назад
እህቴ አላህ እድሜሽን ያርዝምልሽ
@h.tube01
@h.tube01 22 дня назад
ኪዩ አንሻአሏህ ይሻልሻል ዮቶርዬ አንተም አብሽር
@Mebratselemun
@Mebratselemun 21 день назад
ሶው ባለው ኣቅም ነው ሳፖራይዝ የሚያርገው የንየ ጅግና ፈጣሪ በፍቅር ያኑራቹ💋🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍
@user-nf1cq7se5c
@user-nf1cq7se5c 22 дня назад
አላህያሸረሺወደያረብ❤❤❤❤
@user-el9cm2ec1k
@user-el9cm2ec1k 22 дня назад
ኪዩየ ወላሂ አጀቴነው እምትበይኝ አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 19 дней назад
የኔዉድሁላቹሁምምርጦችናቹሁፍቅራቹሁንያብዛላቹሁ❤❤❤
@OmHyat-zn9vz
@OmHyat-zn9vz 22 дня назад
አላህ አፍየሽን ይመልስልሽ የኔ ቆጆ አላህ ምን ይሰነወል
@mihrattomas5664
@mihrattomas5664 21 день назад
ጌታ እየሱስ ምህረቱን ይላከልሽ❤❤❤❤
@nimaademe471
@nimaademe471 22 дня назад
እግዜር ይርዳሽ
Далее
በድንገት የሆነ ፍቅር...
12:34
Просмотров 13 тыс.