Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ ካርጎ እንዴት መላክ ይቻላል [ሙሉ መረጃ] Abi Media
6:03
#ለበዓል ከወዳጅ ከአክባሪዎቼ የመጣልኝ ስጦታ
13:25
ПОСЛЕ БОЯ ХАМЗАТ ЧИМАЕВ - РОБЕРТ УИТТАКЕР СЛУЧИЛОСЬ СТРАШНОЕ/НОВОЕ ПОКОЛЕНИЕ БОЙЦОВ/Звуки ММА
05:44
Nightmare | Update 0.31.0 Trailer | Standoff 2
01:14
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
HYPERCHARGE FOR WATCHING THE BRAWL STARS WORLD FINALS?! 🥵
01:31
ካርጎ መላክ ለምትፈልጉ 0546179689 ከ 45 እስከ 60 ቀን ይፈጃል ከሳዑዲ ኮንቦልቻ ለመድረስ
Seid Bezabih
Подписаться 13 тыс.
Просмотров 2,4 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
29 окт 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
90
@AjaybaHamid
5 месяцев назад
ወለሂ ጡሩ ስራ የምሰረን ሰዉ አነበራተታም ፕረክ ወሬ የለበት ቦታ ብቻ ነዉ የምንገኛዉ አራ ለይክ ሰብስክራይብ እነድርገዉ ቅመሞች
@seadaayalo1162
5 месяцев назад
ትክክል ደሞምክሩይጥመኛ ወንድማች ጁዛከላኸይ
@مريماول-س5و
5 месяцев назад
ትክክል ብለሀል ለምሳሌ እኔ 39 ኢንጅ ልኬ ተሰብሮብኝ ሻሻው ከውጭ ነው እሚመጣው እቃው ለግዜው የለንም አይሰራም ብለውኛል ስለዚህ ጥሩ መረጃ እየሰጠህ ያለህ ልጅ ነህ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቅመሞችየ ስሙት ይጠቅማቹሀል ምንም መሬት የሚወድቅ ንግግር የለውም
@aminaahmed7662
3 месяца назад
ወላሂ አድናቂህ ነኝ ሰያ መሽአላ ጥቅምት ትልክልኛለህ እውነቱን እሚናገር የለም መሽአላ አላህ ይጠብቅህ ያረብብብብ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
5 месяцев назад
በእርግጠኝነት አንተ የእህቶችን ድካም የምትረዳ ስለሆንክ አማን ይኖርሀል
@جيام-ي1ج
3 месяца назад
ጀዛክአላህ ኸይረን ወዲማቺን መልካምሰው ነህ አላህ ይጨምርልህ ❤❤
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
5 месяцев назад
አማና ትልቅ ነገር ነዉ አላህ በሃቅ ላይ ያፅናህ ወንድሜ ጀዛከሏህ ኸይር
@Halima-m9b
4 месяца назад
አላህይጨምርልህ በጣምአዛኝና ሰውእንዳይጎዳ የምትፈልግጥቅምየማያታልልህ ትልቅሰውነህ አላህይገዝህ መጥፎነገርንሁሉይያዝልህ
@ኡሙሱመያ-ለ1የ
5 месяцев назад
ሀቀኛ ሰው እወዳለሁ አተ ቅን አሳቢ ነህ ልልክ አላሰብኩም ግን ላሰቡት ትምርት ይሆናን ❤
@BdMs-ci3dp
2 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥህ ትክክል ነህ ወንድሜ
@FATIMAEBRAHIM-ym6vf
3 месяца назад
ጀዛከሏህ ኧይረን ወድም
@AAa-gs6dn
5 месяцев назад
ሱብሀን አላህ የሰው መመሳሰል አጎቴን ትመስላለህ ወላሂ
@EeEe-rk6hy
22 дня назад
በርታወንድማችንትክክል
@fatumahussentube9631
5 месяцев назад
በርታ ወንድማችን ከፍታ እድገት ላንተ ይሁን በርታ
@saasaamm1996
5 месяцев назад
ወድሜ እኔ ጅዳ ነኝ በበርሚል እና በሻጣ ልልክ ፈልጌ ነበር ስት ነዉ ከቀረጥ ነፃ ከሆነ ከቻልህ በዉስጥ አናግረኝ እናም በርታልን አተን መከታተል ከጀመርሁ ወድህ እራሴን መቀየር ጀምሬ አለሁ ማርያምን አቀኛ ሰዉ ነህ ፈጣሪ እዳተያለዉን ያብዛልን አሜን❤እግዚአብሔር ለቀይርህ ሲፈልግ ልክ እዳተ ያለ መልካም ሰዉ ይሰጥሀን❤
@Tayba123-ni7xs
5 месяцев назад
መሻአላህአላህይጨምርልልህበርታእድሚናጤናይሰጣህ
@ekruethio7155
5 месяцев назад
አቀኛው ያንተን አይነት ያብዛልን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤
@sikoo3584
5 месяцев назад
ማሻ አላህ ❤❤❤
@emuhikmaaalehamdulila8400
5 месяцев назад
ኢሻአላህ ከ ወረ ቡሀላ እልካለሁ ባንተ አስራ በሰላም እድልክልኝ
@ethio125
5 месяцев назад
የኔ ሃቀኛ ሌላው አይናገርም ❤❤❤
@zeynebe6065
5 месяцев назад
ምርጥ ሰው እናመሰግናለን
@jmelamuhaba7242
5 месяцев назад
እሪያድ ነኝ ኢንሻአላህ እሰኪ አላህ ይጨመርልኝና😢
@sameerahassan6793
5 месяцев назад
መሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ጎበዝ ታማኝነህ ለህቴ ደህና ልከህለታል ጀዛኪላህ ኸይር
@KadhijaAharagha
5 месяцев назад
ትክክል❤❤
@yismuyisef1791
3 месяца назад
ሀቀኛ አላህ ያብዛልን
@rukiyap6949
3 месяца назад
አላህ፣ይጨመርልህ፣በሚጠቅምህነገርላይያበርታህ ወንድሜ፣ከዱባይ፣መንአለ፣በባህርኮንቦልቻ፣ብትልኩልን፣የሚቻልከሆነፃፍልኝ፣ስልክቁጥርህንጭምር
@GenteSofe
5 месяцев назад
በዉነት ሀቀኛነህ እዉነት መናገር ጥሩ ነዉ ተባረክ ኮቦልቻ ሲደርስ ተጨማሪ ክፍያ የለዉም ?
@hayat0umerhayat-zw1wy
5 месяцев назад
እድሜና. ጤና ይሰጥህ ባልቅ ሰአት ነቅቻልሁው
@saasaamm1996
5 месяцев назад
እኔ ልብስ ብቻነዉ መላክ እምፈልገዉ እጅ ሌላዉን እኳን እዛዉ ሀገሬ ነዉ እምገዛዉ ጅዳነኝ እዳታልፈኝ ከኮበልሻ ቡሀላ ለቆቦ ስት ይህናን 🙏መጫኛዉ❤
@JavedAli-hg3jg
5 месяцев назад
አላህ ይጠብቅህ
@nawamawa2323
5 месяцев назад
እወነትነወ ወንድሜ ጀዛክ አላህ ኸይረን
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
5 месяцев назад
በቅርቡ ትልክልኛለህ ሰያየ እኔ ብዙ ኮተት አልሠበስብም ወሳኝ ወሳኝ ነገር እገዛለሁ ብያለሁ።
@GhGhvvg-mh7xc
5 месяцев назад
በርታ ወንድማችን
@Vip-wl2cp
5 месяцев назад
ትክክል ወንድሜ
@AeshaabduAeshaabdu
5 месяцев назад
እንልካለን ኮቻ ኢንሻአለህ
@busyline6206
5 месяцев назад
አቦ ይመችህ እኔ ጣም ነው የምስማማው ተናገርከው ነገሮች
@ጦይባዩቱብ-ዘ6ሰ
5 месяцев назад
ሰይድ በጣም ጎበ ዚነህ
@fozimohammed3517
5 месяцев назад
ትክክል ወድሜ እኔም ተባበረኝ ኮይት የምታውቀው ካለህ እባክህ
@ዙዙ.ወለየዋ
5 месяцев назад
ትክክል ነህ
@fatimaa-io2vc
5 месяцев назад
👍👍👍👍ማሸአላህ,መከርህ,ወደሜተከክል
@Talasp-ik5kk
3 месяца назад
አመሰግናለሁ እኔሪያድ ነኝ ስልክ ስጠኝ
@gfrdgfds2259
5 месяцев назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጎበዝ በትክክል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ጀግናው
@umijenetitube4002
5 месяцев назад
ጀዛከሏህ ኸይር በስንት ወር ይደርሳል
@የኮቻዋነኝ
5 месяцев назад
ሳህ ሰይድ
@gfrdgfds2259
5 месяцев назад
ጎበዝ በትክክል ወንድም አብሸር
@فوزيهتفرا
5 месяцев назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇪🇹🇪🇹ወአለይኩም አሰላምወራህመቱሏሂወበርካትሁ ሰያ ወድማችን አህለን ጃዛካሏህ ኸይር አሏህይጠብቅህ ያርብ ሁለየም ለምስጠን ምክር ከልብ እናመሰግናለን ሁለየም ምክርክ አይለየን ቀጥልበት
@hayatabate3532
5 месяцев назад
ላክ አረጉት የጀመአ መቸም አንሰማ ውነትህን ነው
@SarFgt
5 месяцев назад
👍
@saudah8298
5 месяцев назад
ሰይዶ ተመድና አድበርሚል ስትነው መሸዋር
@vivovivo5181
9 дней назад
አራት ወሩ እኔ ከላኩት ግን አልደረሰም
@دلال-ك9س
5 месяцев назад
አሰላም አለይኩም እንደት ነህ ወንድሜዋ እኔ መላክ የምፈልገው ብረት ድስት ነው ስት ነው መላኪያ
@hirut758
5 дней назад
እስኪ ተባበረኝ ወንድሜ ከሳውዲ አዲስ አበባ ነው የሚልክ እና የምታውቀውን ሰው ስልክ ቁጥር ላክልኝ በፈጣሪ
@HassanMohammad-p9o
5 месяцев назад
ሰያው ሀቀኛ ሰው ስራየነው ብሎ ዝብሎ ላኩ አይልም አላህ ስራህንም ገንዘብህንም ይባርክልህ
@HabibaSiyd
5 месяцев назад
ወንዲሜ ወደ አዲሰ አበባ መላክ አችልም
@RudiDudii-f6u
5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@jffhjhgfghjjj2188
5 месяцев назад
እውነትነው ጰእኔ መጀሊብሰአርቢ እዝህና እዛሰጠይቅ. በጣምለውጥአለው. ያው ሰውያሰፉልጋል መጠየቅጥሩነው
@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ
5 месяцев назад
ግን ምታምንባቸው ካሉ ምሽወር ምሰሩ ከሉ አዲሳባ ለምን አትልክልንም🙏
@fatumahussentube9631
5 месяцев назад
የአፋር ክልል ልጅ ነኝ አጅርህ ከአላህ ነው ሙከየፍ ብልክ. ካህረባው ይሰራል???!😢😢😢😢😮 መልስልኝ
@zeynebe6065
5 месяцев назад
ኢትዮጵያ ግዠ እህቴ
@fatumahussentube9631
5 месяцев назад
@@zeynebe6065 እሽውድ
@Zahra-om4dh
5 месяцев назад
እውነት ነው በናት አስቡበት
@ኡሙአብደላ
5 месяцев назад
ሠያ በርታ ወንድም የሀቅ ሰዉ ስንት አመት ሊኖር
@zenatali7913
5 месяцев назад
ከዱባይ በባህር መላክ ይቻላል
@ASH-zk4tf
5 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SaraaaSaleh-v1c
3 месяца назад
ቅን ነህ ሌላ ቢሆን አጭው ነው. እሚለው ገዝተሻልውይ አይልም ጥሩሰው. ጭርሰን. አያሳጣን. ያረብ
@fozimohammed3517
5 месяцев назад
አባቴ ኮይትየለም የምታውቀው
@እናቴእመቤቴ-ዠ5ቐ
5 месяцев назад
ሰይዶ መችሰልክ ትመልሰአለህበዋሳብ
@hhhvghvhhhhg9971
5 месяцев назад
👍👍❤❤👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌
@ሱሱወሎየዋ-ጠ4ቘ
5 месяцев назад
እኔ ልኬበታለሁ ወላሒ በታማኝነት አድርሶልኛል ሽኩራን ሰይድ
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
5 месяцев назад
ከመካ ይልካል እንደ ነዉ ከጂዳ ብቻ ነዉ?
@ሱሱወሎየዋ-ጠ4ቘ
5 месяцев назад
@@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح ጂዳ ነኝ እኔ ግን ማስጫን ትችያለሽ የሚሻወሩን ያሥከፍላሉ እንጅ
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
5 месяцев назад
@@ሱሱወሎየዋ-ጠ4ቘ ስንት ብር ነዉ ካርጎ ማድረጊያዉ እህት ካላሥቸገርኩሺ
@ሱሱወሎየዋ-ጠ4ቘ
5 месяцев назад
@@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح ተናግሯል እኮ አዳምጭው ውደ ሮቶ 550 ሪያል ሳጥን 650ሪያል
@ሪምyoutube-c9c
5 месяцев назад
እኔ መላክ እፈልጋለሁ በስንት ወር ይደርሳል በባህር
@ethio125
5 месяцев назад
ሰዮ ናዝሬት ትልካለህ
@MlAs-j3c
5 месяцев назад
እዉነት እቃ እዚህ አትግዙ እህቶች ዋጋዉደሁ ያዉ ነዉ አገር ቤትም ሶ ኢትዮጵያ ግዙ ምክሬ ነዉ ሰያዉም ነግሮአችሁዋል
@ሪምyoutube-c9c
5 месяцев назад
ከዚህ ምን ብንልክ ሀሪፍ ነዉ ሰይድ
@fatoomaahmed1354
5 месяцев назад
ወንድም ከድባይ ኮምቦልቻ የሚልክ ካለ ንገረኝ በአላህ
@SaraaaSaleh-v1c
3 месяца назад
ውደ አይመልስም. እኔም. ጠይቄ. ነበር
@AishaEndris
5 месяцев назад
ከመካ የምሻወረ ሰንት
@Fatima-ok1bm
5 месяцев назад
እኔ ከዱባይ ወሎ ኮምቦልቻ ትልክልኛለህ?
@SaraaaSaleh-v1c
3 месяца назад
እኔም. ጥያቄ. ነበር
@almmjd8093
5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@fatmaht9579
5 месяцев назад
በባህር ትልካለህ እዴ?
@fatumahussentube9631
5 месяцев назад
የሪሞቱ 70ሺ አሉ😢 ሀገር
@fatmah1744
5 месяцев назад
ቤርሜል አጣሁ የት ነው የሚገኘው
@ASH-zk4tf
5 месяцев назад
ጅዳ ከሆሽ ባዋዲ አለልሽ 🎉🎉
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
5 месяцев назад
ቁጥር አስቀምጭ ልላክልሽ ስልካቸውን
@FoziyYesuf-xz4vr
5 месяцев назад
ጣይፍን አልጠቀስክም
@najatseid7819
5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
Далее
6:03
ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ ካርጎ እንዴት መላክ ይቻላል [ሙሉ መረጃ] Abi Media
Просмотров 1,1 тыс.
13:25
#ለበዓል ከወዳጅ ከአክባሪዎቼ የመጣልኝ ስጦታ
Просмотров 8 тыс.
05:44
ПОСЛЕ БОЯ ХАМЗАТ ЧИМАЕВ - РОБЕРТ УИТТАКЕР СЛУЧИЛОСЬ СТРАШНОЕ/НОВОЕ ПОКОЛЕНИЕ БОЙЦОВ/Звуки ММА
Просмотров 248 тыс.
01:14
Nightmare | Update 0.31.0 Trailer | Standoff 2
Просмотров 686 тыс.
00:47
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
Просмотров 4,6 млн
01:31
HYPERCHARGE FOR WATCHING THE BRAWL STARS WORLD FINALS?! 🥵
Просмотров 6 млн
9:15
አጥብቆ ያሰረ ዘቅዝቆ ይሸከማል !
Просмотров 6 тыс.
16:33
Ethiopia - ጠቅላዩ ስለ ቀይ ባህር ደገሙት፣ የኤርትራ ቁጣ፣ “ህልም አያውቁም”ጠቅላዩ፣ ሊከዱ ሲሉ የተያዙት ጄኔራል
Просмотров 145 тыс.
56:03
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የምታመልከው ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ ነው :: // በቂ ምላሽ // ከመጋቢ ሀዲስ እሸቱ:: #church #orthodox #ethiopia
Просмотров 1,3 млн
9:42
#ከሁለት አመት በፊት የአድዲትን እህት ብር ሀዋላ እልካለሁ በሎ የተቀብሎ የካደው ዛሬ ላይ በጠና ታሞ እርዳታ #እየተሰበሰበለት ይገኛል
Просмотров 1,7 тыс.
8:22
ጊዜው ቢዘገይም ለሰዎች በሰፈርነው ቁና ልክ ለእኛም መሰፈሩ አይቀርም ::
Просмотров 745
8:12
ቀበርቾ ወይም ቆስጥ ጥቅም ምን ያህል ያውቃሉ [ቅምሻ] በዶ/ር ዑስማን መሀመድ | Dr Ousman Muhammed
Просмотров 194 тыс.
6:42
አዲስ አበባ ሰው በጣም እያለቀሰ ነው ካርጎ ከመለካችሁ በፊት ይህን አዳምጡ
Просмотров 2 тыс.
8:25
Ethiopia ሰበር መረጃ : ካርጎ አዲሱ አሰራር አመጣ ! ተጠንቀቁ ብዙ ሰዎችን በንብረታቸዉ እያለቀሱ ነዉ ethiopian cargo @sadamTube
Просмотров 1,1 тыс.
53:47
ኮንታ ትገባላችሁ ያለው ሰው ፖድካስት|| የትም ያልታዬ የዋነት | ፍፁም የሆነ እምነት|Manyazewal Eshetu Podcast Ep.65|Gobena Gosaye
Просмотров 55 тыс.
1:46
ሂወት በቃኝ የምትሉ ሰወች ግን የትኛው ሂወት ነው የበቃችሁ ያልኑራችሁት ሂወት
Просмотров 1,3 тыс.
05:44
ПОСЛЕ БОЯ ХАМЗАТ ЧИМАЕВ - РОБЕРТ УИТТАКЕР СЛУЧИЛОСЬ СТРАШНОЕ/НОВОЕ ПОКОЛЕНИЕ БОЙЦОВ/Звуки ММА
Просмотров 248 тыс.