Тёмный

ካሳሁን ፍስሃ (ማንዴላ)፣ በኃይሉ እንግዳ (ባያ)፣ እየሩሳሌም ገዛኅኝ Ethiopian film 2020 

AmharicTV
Подписаться 548 тыс.
Просмотров 322 тыс.
50% 1

Copyright protected.
Ethiopian film about identity, culture and greed.
Kassahun Fesiha, Behailu Engeda and Eyerusalem Gezahegn

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 218   
@marakiye7986
@marakiye7986 4 года назад
ኦሮሞዎች እኮ ፍቅር ናቸው፡፡ አኮ በጣም ነው የወደድኳቸው፡፡ ያገሬ ወጣት ሆይ እንደ አኮ እንሁን እርስ በእርስ አንጠፋፋ፡፡ ላለፈው ሁሉ ይቅር እንባባል፡፡
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 года назад
ማር በሞቴ ደምሪኝ
@tigisttg7080
@tigisttg7080 4 года назад
💛💚❤️🇪🇹☝️
@samf8389
@samf8389 4 года назад
ምንም አልገባኝም ነበር ደግሜ ሳየው ገባኝ ፍቅር ከገንዘብ ይበልጣል እስኪ እንዋደድ ከምር እንዋደድ አሪፍ ነው
@simoneritrea9223
@simoneritrea9223 4 года назад
Bemelhas sayhon betegbar now enji my sis🙏🙏🙏
@samrycell2606
@samrycell2606 3 года назад
🤣🤣🤣ምነው በሰላምነው
@የድንግልልጅእግዚአብሔርመ
ውድ ያገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ እንኮን ለፃዴቁ አቡሄ አመታዊ ክብረ በሃል በሰላም አደረሳቹ አገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን ሰላምና ፍቅር ይስጠን💚💛❤️
@eshetuadane5866
@eshetuadane5866 4 года назад
አሽቃባጭ
@የድንግልልጅእግዚአብሔርመ
በሰላም ነው ሰስማም
@serkalemmihiretu
@serkalemmihiretu 4 года назад
አሜን
@habeshalove3486
@habeshalove3486 4 года назад
እስኪ ለ አኩና ለማንዴ ምትወዱ ላይክ ውረዱልኝ
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 года назад
በሞቴ ደምሪኝ እማ
@andrewallace2251
@andrewallace2251 4 года назад
ኣይ ኦሮሞ፣ ይሀን የማሰለ ማሬት እና ምርጥ የሆነ ህዝብ ትተህ ለምንድነው የምትሰደደው? መሰደድህ እራሱ ????? ኤናገረውም ግን ፣ ምነው ኦሮሞ ! ኣንድ ሁን እና ኦሮሞን መሬት ስራና ሰራተኛ ይፈልጋል፣ የሰው ኣገር ተሰደህ ከምታለማና በሰው ኣገር መኪና ከምታጌጥ፣ ተው ይቅርብህ ኣገርህ ግባ። ወይ ደሞ ኣንዲት ኦሮሞ ቆንጅየ ስጡኝ እና እኔ ህጀ ላልምምው።
@foziyaibrahim2082
@foziyaibrahim2082 3 года назад
Bayyee tokko namatii tollaa enuummaa Kenyaa calaqisisee jiraa xiqoo leettayuu
@ተዋህዶነችእምነቴተዋህዶነ
አችው አለሁ አሪፍ ነው እደኔ ማዴላን የሚወደው አለ
@kidesttefera4187
@kidesttefera4187 4 года назад
Arif new
@حسينحسين-ي4خ3ت
@حسينحسين-ي4خ3ت 3 года назад
@@kidesttefera4187 kgds4wko85
@QueenOfShebaZaethiopica
@QueenOfShebaZaethiopica 4 года назад
ውይ አሪፍ ፊልም ነው! ድሮ ገጠር አያቶቼ ጋር የምሄደውን ትዝታ ነው ያስታወሰኝ😭😭 የገጠር ሰዎች እኮ እጅግ ምስኪን ና ደግ ናቸው፣ እውነት ፍቅር ያለው ገጠር ነው!! ውድ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች አባይ የሀገር ኩራታችን ግድቡ ሙሊት ጀምሯል እንኳን ደስ አለን!❤ ኢትዮጵያ ትለመልማለች! ባላችሁበት ሠላም ፍቅር ይብዛላችሁ🕊🙏 እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሟን አብዝቶ ልጆቿን አንድ ያድርግን!🕊 በስደት ያለነውን ደግሞ በሰላም ወደ ሀገራችን ይመልሰን! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!💚💛❤ ጠላቶቿ ለዘላለም ይውደቁ!
@shibiregirumg9018
@shibiregirumg9018 4 года назад
Tikikil
@mahialiyi9099
@mahialiyi9099 4 года назад
Is A Saw
@ቅድስትእናቴንናፋቂ
ዛሬ እኮ ሰማእቷ ቅስት አርሴማ ነች እንኳን አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አርሴማዬ ትጠብቃችሁ ዘረኝነትንና ኮረናን ፈጣሪ ከምድር ያጥፋልን ሠላም ለሀገሬ ይሁን💚💚💛💛❤❤ አዲስ ፊልም ነው መሠለይ ኑአብረን እንሹፈው ውዶቼ😘😘❤❤❤
@samf8389
@samf8389 4 года назад
ቦታው ደግሞ እንዴት ያምራል አኮ በውስጤ ቀረሽ የዋህነትሽ እርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ ባሁን ሰአት እንደ አኮ አይነቱን ያብዛልን
@hanetube9931
@hanetube9931 3 года назад
ኦሮሚያ ፍቅር ናት የእውነት
@ሃዮየአጋሮዋ
@ሃዮየአጋሮዋ 4 года назад
አኮ በጣም አድኔቂሽ ነኝ የ ኦሮሚያ አርቲስት ፍር ቀዳጅ ናት
@rozaa2915
@rozaa2915 3 года назад
Wow bayyee namatti tola lammiwankoo jabadha bartu
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 4 года назад
ወይ እምዬ ሀገሬ የገጠሩ ህዝብ ምስኪን ሆኖ የኛ ትውልድ ለምን ለጥፋትና እና ለክፋት ለዘረኝነት ተበረታታን በጣም እናሳዝናለን እግዚአብሔር ይማረን ለምስኪኑ እና ለሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም ተመኘው
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 года назад
ሲሱ በሞቴ ደምረኝ
@mariytube8887
@mariytube8887 4 года назад
ሶሞኑን እንድት ነው አበሽበሻችሁን እኮ በፊልም እናመስግናለን ስላም ያርግልን እገራችንንን
@ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን
ወሎዩትብእኳንሰላምመጣህወድማችንእንወድሀለን
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 4 года назад
ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ ዘረኛ ይውደም አሜን💚💛❤ለዘላለም ትኑር
@tesfayehaile4104
@tesfayehaile4104 4 года назад
የሚገርም ቆንጆ ፊልም በጣም ነው የወደድኩት
@mm6227
@mm6227 4 года назад
ባላቸው ሁብት ትንሽ እንኳን ብሔረሰቦቻችን ብናደራጅና ብንረዳዳ የት በደርስን የፖለቲካ መጠቀሚያ ከማድረግ
@martam3194
@martam3194 4 года назад
Oromotoo Akkemm nama bossituu bagguman sikkesseti dhaladhee ❤💚❤💪
@goodnews8612
@goodnews8612 3 года назад
Ayyee bagaa genyaa tatee ❤❤❤❤
@urjiioro8110
@urjiioro8110 3 года назад
💚❤💚❤💚❤💚oromoo 👍👍👍
@abdullahsaleh2305
@abdullahsaleh2305 4 года назад
አሪፍ ነው ወቅቱን ያማከለ የኦሮሞ ህዝብ የዋህ ነው ሀገራችን ሰላማን ይመልስ
@sifenkejela9205
@sifenkejela9205 3 года назад
Oromoko 😢😢😢😢❤️💚❤️💚😭😭😭😭😭
@fenetiiodaa2558
@fenetiiodaa2558 4 года назад
Bayyee baredaa jabadha ijolee oromo ❤💚❤💚❤💚❤💚
@meronneguse5871
@meronneguse5871 4 года назад
🤣ijolee Ethiopia jedhi eshi
@fenetiiodaa2558
@fenetiiodaa2558 4 года назад
@@meronneguse5871 malifii ijolee oromoo jechuni hini dauumoo
@zeyiinaabmuhammad487
@zeyiinaabmuhammad487 3 года назад
@@fenetiiodaa2558 nii dateesaa damma too Ayyaam oromoo Faarriist 🥰🥰💚💚❤❤💚💚 Dacheen keenyaa badhatuu kaanaf duraa nuu dhabamsiisuu barbadanii
@fenetiiodaa2558
@fenetiiodaa2558 3 года назад
@@zeyiinaabmuhammad487 galatomii
@sifenkejela9205
@sifenkejela9205 3 года назад
Jabadha sanyiikoo Oromoko like share godhaa 😢😢😢😢
@hawuletwolloyewa2306
@hawuletwolloyewa2306 4 года назад
ይችን ልጂ ግን ስወዳት እራሷን ሁና ነው የምመጣው ምናለ ሁሉም እንዳች ቢሆኑ ኡፍፍፍ
@muniradawa9922
@muniradawa9922 3 года назад
Hatuu was Meeqaa nuu hatuu
@sifenkejela9205
@sifenkejela9205 3 года назад
😢😢😢🤣🤣🤣
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 4 года назад
አኮ ዉስጤ ናት በጣም አስታራቂ አርቶ አሳቢ እናት ናት ፈጣሪ ዘረኞችን ያጥፍልን ሰላም ለሀገሬ
@adamia3883
@adamia3883 4 года назад
I love ako 😍 she is lovely actor 👍👍👍
@ሶፊብቸኛዋ
@ሶፊብቸኛዋ 4 года назад
በሁለት ቋንቋ ስለተሰራ በጣም ደስ ይላል ሁሌም አንድ እንሁን ፍቅር ያሸንፋል በዚህ መንገድ አፍቅሬ አውቅ ነበር ግን ተለያየን ገጠመኙ በጣም ደስ ይላል እኮ ገጠር I love you H በዚህ አጋጣሚ😢💔
@besteb3451
@besteb3451 3 года назад
Wow Jambishayye Ye Oro Liij Nek Lakka
@safamarwa2480
@safamarwa2480 3 года назад
Aadaa bareedaa qabna........... oroomoon
@senatube3786
@senatube3786 3 года назад
Oromoo ko 💔💔💚💚💚💔💔👈
@misriajamal3627
@misriajamal3627 3 года назад
Wowowow jabadha jajabe koo yene wad mare ye jegna jabadhu jajabe kooo gota koo eti mudi damma koo
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 4 года назад
ልየው እ 💐ቤተስብ እንሁን🇪🇹💐
@jiddaayutbii2655
@jiddaayutbii2655 4 года назад
Oromiya eko ye warqe hagare nate
@roham8166
@roham8166 4 года назад
Ewunet new👍
@ayehutgashaw8953
@ayehutgashaw8953 4 года назад
ለምን ግን እነዚህ ሰው የሚገድሉትን አስልጥነው እንደዚህ ስራ አይሰጡአቸውም እውነት ከፈጣሪም ተጣልተው የስንት ሚስኪንም ደም አፍሰው ሲኦል ከሚገቡ እኔ ኦሮሞም ባልሆን አብሬቸው ኖሬያለሁ ወገኖቼ ናቸው እወዳቸዋለሁ
@jiddaayutbii2655
@jiddaayutbii2655 4 года назад
@@ayehutgashaw8953 tade enate nachu eko hule geze yagnane dame yemitatut yegnani mafte eskahtakabre yenatme yangame dame yefasale
@ayehutgashaw8953
@ayehutgashaw8953 4 года назад
@@jiddaayutbii2655 የምትጠጡት አልሽ ስንት የአማራ ልጆች የኦሮሚያ ክልል እንደ ከብት ደማቸው እንደፈሰስ የሚያውቀው አንድ የድንግል ልጅ ብቻ ነው እስኪ አታስቂኝ
@jiddaayutbii2655
@jiddaayutbii2655 4 года назад
@@ayehutgashaw8953 ye oromo lejoche semotu lameni edaze damchu hayifalme yensu dame wuha maslchu edah esti tegne bakeshi hode qusule nowe geni hayeqarme engame ade qane yegnane dame enamlsaleni hayeqarme Isha allah
@misoromo5224
@misoromo5224 3 года назад
Wooooow wooooow wooooow mandeela 💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️ Bayee namati tolaa
@normannoor6001
@normannoor6001 3 года назад
Wwwwwwbayee baredaa nuuf jabadha bexam yamral bertu legn
@ሩጫዬላቺነውእናቴ
@ሩጫዬላቺነውእናቴ 4 года назад
አይ የገጠር ሰው እኮ ሩህ ሩህ አይገልፀውም አሳዝኖት አብልቶ አጠጥቷ አሳድሮ የሚዘረፍ ህዝብ እኮ ነው 😍😍😍😍😍
@emuyoutube7213
@emuyoutube7213 4 года назад
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@habibaseidyoutube3435
@habibaseidyoutube3435 4 года назад
ነይ እንደማመር ማር
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 года назад
ሁለታችም ኑ እመልሳለሁ
@nateynatey6741
@nateynatey6741 4 года назад
ለምንድን ነው ግን ይሄ ባርያ ሁሌ አስፈሪ ካራክተር የሚሰራው እስኪ በደግነት አሰሩት ግን በጣም ነው የምወደው ከወደ ኤሬ ነኝ
@ሃዮየአጋሮዋ
@ሃዮየአጋሮዋ 4 года назад
ስሉ ፊልሙ አስታያያት ቀርቶ ስብስክራይብ ልመና ለማኞች
@fekadu7017
@fekadu7017 4 года назад
Ani baye jaladhera Galatoma bahlacn yhe naw enwadad ya ewnat
@foziyaibrahim2082
@foziyaibrahim2082 3 года назад
Dexam dasi ye mil filim new ♥️💚♥️👍👍👍👍🌳
@ማርታዋሪከሸገር
@ማርታዋሪከሸገር 3 года назад
ፍቅር የሆነ እዝብ ነው ኦሮሞ።
@አማራነኝየዛየጀግናዘር
ጥሎብኝ ኮሜት እያነበብኩኝ ነዉ ፊልሙን የምጨረሰዉ ዛሬግን ደበረኝ ኮሜቶች የት ገቡ 💚💛❤😂
@sifenkejela9205
@sifenkejela9205 3 года назад
Kkk enem comment eyabebebku new yemayew
@ሃዮየአጋሮዋ
@ሃዮየአጋሮዋ 4 года назад
ክክክክ መጭርሻ ላይ ማንዴ የተናገርከው ንግግር ተመችቶኛል ኤ ጃለው ቀቢ ገር በዳ ዲቢኢ ክክክክ
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 4 года назад
አሪፍ ፊልም ነው
@yordimykey7863
@yordimykey7863 4 года назад
Arif film new astemari new gn mecheresha lay betam aslekesegn 🇪🇹❤👍🙏
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 4 года назад
አርፍ ነው በተለይ አገራችን ልዩ ተፈጥሮዋ በጣም ነው የማምረው እውነት ይማርካል 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 года назад
ማር በሞቴ ደምሪኝ
@sifenkejela9205
@sifenkejela9205 3 года назад
Manew Oromiyaan hageri yaregew😠😠😠
@sofiyadimple5127
@sofiyadimple5127 4 года назад
ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው እዚ መንደር ስለ ፊልሙ የሚኮምት የለም 😁
@f_m5076
@f_m5076 4 года назад
Wow
@adenaden6849
@adenaden6849 4 года назад
Wwowwww garami film
@alamirewfisseha4723
@alamirewfisseha4723 4 года назад
Perfect work , These move show you'r potential i loved it ( Ako 😍) i hope see you in another move Baya.
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 года назад
ደምረኝ በሞቴ
@qaala3327
@qaala3327 4 года назад
Eski akoyen yemil
@yichalnegussie5401
@yichalnegussie5401 4 года назад
Beautiful film, it gave me a different perspective on the struggle of the Oromo people. Although I believe they should get their share of economic progress, I strongly oppose the displacement and killing of people from other places. this is not the away to achieve the objective.
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ሠ4ጠ
Killing of people the other places??? Oromia region not in Ethiopia 🇪🇹??? Ethiopians were living in there own country and they got killed by own brothers that’s the fact !!!!
@Tech_430_28
@Tech_430_28 4 года назад
don`t be stupid Oromo is not a killer rather they tolerate all nation, nationality, and peoples of Ethiopia to live with!
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 2 года назад
Oromos are in Ethiopia as a result of their invasion. Menelik simply took back his lands once lost to Oromos. but todays politicians are telling us otherwise. Sad.
@aschutadesse1345
@aschutadesse1345 4 года назад
Nice one 👍
@edenbarech8372
@edenbarech8372 4 года назад
Wow በጣም ምርጥ በኃይሉ አንደኛ ❤️❤️❤️
@Seni-Afro
@Seni-Afro 4 года назад
ደስ ይላል በጣም ከገንዘብ ፍቅር ይበልጣል ገራሚ ንግግር
@Jatube24
@Jatube24 4 года назад
እንደ እድል ሆኖ እኔ አይቻታለው
@ethio719
@ethio719 4 года назад
እስኪበቅንነት ብሮፍይሊን ነካ በማድረግ ወደቻናሌ ጎራ በማለት ሰብስክራይብ በሉኝ እህቶች😘
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 года назад
ደምሬሻለው መልሺ
@ethio719
@ethio719 4 года назад
@@jitidemaytube5108 እሽ
@ethio719
@ethio719 4 года назад
@@jitidemaytube5108 አልደመርሽኝም አልመጣም
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 года назад
@@ethio719 እሺ ☺️😊😊😊
@murlisk2400
@murlisk2400 4 года назад
አይ ማንዴ ፍሪ ሆነህ ስትስራ በጣምነው የምታስቀኝ
@normannoor6001
@normannoor6001 3 года назад
Wwwwwwsixafix
@mitatekle8484
@mitatekle8484 4 года назад
ሻኪሶን ማየት እፈልጋለው የምር እስቲ እስፓንሰር ሚሆነኝ
@seadanurye3926
@seadanurye3926 4 года назад
በቅንነት ደምሩኝ ልደምራችሁ ሲቀጥል አላየሁትም ስጨርስ እኮምታለሁ
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 4 года назад
እማ ደምሬሻለው መልሺ
@mulugetaweldu6521
@mulugetaweldu6521 4 года назад
ገለቱማ ሃሪፍ ነው በጣም
@mimibk4392
@mimibk4392 3 года назад
ሻኪሦን ለመጀመሪያ ጊዜ ሳያት ምድር ላይ ገነት አለች ነው ያስባለኝ፡፡ ደኑ ልምላሜው፣ የአከባቢው አቀማመጥ በጣም ደስ ይላል፡፡ ግን ምን ያደርጋል ወርቅ አፋሾች አፍሰው ላጥ ነው ልማት የሚባል የለም
@habunicefashionmodel5493
@habunicefashionmodel5493 4 года назад
Omg Afachewun sitaft syaweru😘😘😍❤
@hasanawal7895
@hasanawal7895 4 года назад
Wow wow💐🤙🤙
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 4 года назад
ያሳዝናል የኦረሞ ባሀል እድህ ሁኖ ሳለ አሁን ግን የሰው ልጅ በቁሙ የሚታረድበት አኬልዳማ አረጉት እነዚህ ታሪክ የማያቁ እርካሽ ትውልዶች
@sifenkejela9205
@sifenkejela9205 3 года назад
Esseyii bemidirachin kemetachu ahunim enardachualen
@musxafamasha5116
@musxafamasha5116 4 года назад
Baxam yamral jaloo inna masaginaallen
@HanichoWerkneh
@HanichoWerkneh 7 месяцев назад
Kassune ewodalwu eshi Hana Ebalalwu
@Adis-lh9zj7xs4i
@Adis-lh9zj7xs4i 4 года назад
Wow👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🙏🙏👍👍
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
አይቸዋለሁ 🇪🇹 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም ለሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@hanetube9931
@hanetube9931 4 года назад
ዋው በጣም ደስ ይላል አየሁት Thank you so much 😘
@tegestezewdu5183
@tegestezewdu5183 4 года назад
ኢትዮጵያዊነታችን ኩራታችን ሁፍ እዴት መታደል ነው በተለያዩ ብሔር ብሔረሰቡስጥ መወለድ
@misriajamal3627
@misriajamal3627 3 года назад
Wowowow jabadha jajabe koo yene wad
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 4 года назад
You guys are a liar this movie was a year old now you bring it back saying 20/20 or 6 days old shame on you I watch it again anyway because it's a good movie
@ሠሚራየናቷልጅ
@ሠሚራየናቷልጅ 4 года назад
ሽኩራን
@goodnews8612
@goodnews8612 3 года назад
Woooooow bayyee namatii tolaa oromiyaan too bayyee baredii garaan garaaa oro naa yadee❤❤❤❤❤
@alsabetalsabet1623
@alsabetalsabet1623 4 года назад
Bitame konjo webe filme nwe 👏
@kidesttefera4187
@kidesttefera4187 4 года назад
Bertu
@meremshi
@meremshi 11 месяцев назад
ወይአተብር
@feradesa9188
@feradesa9188 3 года назад
ዋውውው በጣም የተመተኝ ፊልም አቦ ይመቻቹሁ ማንዱየ በጣም ነው የምወድህ
@bizu333
@bizu333 Год назад
Galaatooma bayyee gaarii hojii dha👍😍😍😍
@martaaloo8092
@martaaloo8092 4 года назад
❤️👍
@ayni2800
@ayni2800 4 года назад
ማንዴላ ካለበት ያምራል እንሹፍው አሲ
@roham8166
@roham8166 4 года назад
Wow betaaaam des yilal ❤️👌
@almaztadea3064
@almaztadea3064 Год назад
Wowooo bay,ee namati tolaa ❤💚❤ ❤💚❤ ❤💚❤ ❤💚❤
@mastawetgaltomi4354
@mastawetgaltomi4354 4 года назад
New
@eliasadamu1182
@eliasadamu1182 4 года назад
1
@roberadiba3213
@roberadiba3213 4 месяца назад
Abo yemechachew ijolle keenya
@tegegnesiyoum4360
@tegegnesiyoum4360 4 года назад
nice movie but need more to work on Geda system
@እግዚአብሔርይመስገን-ሸ3ዘ
Wow bexami asitemari filiminewi
@alain-vw8us
@alain-vw8us Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@serkiteshome5103
@serkiteshome5103 4 года назад
arife new
@mahubamahuba5749
@mahubamahuba5749 3 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ahmadkhalil7070
@ahmadkhalil7070 4 года назад
ዋው ደስ የሚል ፍልምነው አስተመሪ
@qaala3327
@qaala3327 4 года назад
Debdabe telkolshal temechtognal
@shibiregirumg9018
@shibiregirumg9018 4 года назад
Fochagudii hadhoko dihoeomisuu barinadan kkkk
@Lina-x4j3v
@Lina-x4j3v 4 месяца назад
🎉🎉🎉
@tigananicola2803
@tigananicola2803 3 года назад
Natural beauty in the highest order
Далее
Трудности СГОРЕВШЕЙ BMW M4!
49:41
Просмотров 1,7 млн
ጃሎ ሙሉ ፊልም Jalo full Ethiopian film 2023
1:34:28
Ethiopian Film 2017 - Yet Nebersh
1:41:00
Просмотров 545 тыс.
Трудности СГОРЕВШЕЙ BMW M4!
49:41
Просмотров 1,7 млн