Тёмный

ካንተ ይሄንን አልጠብቅም!!! 

Emebet Kassa
Подписаться 229 тыс.
Просмотров 82 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 21 день назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-iitiSd4_KLs.htmlsi=n-DOGvHuK08lERa ይሏታል ኢትዮጵያ አዲሱ ስራየን እየገባችሁ ይሄን ስራ ለመስራት ብዙ ዋጋ ከፍየበታለሁ👈👈👈
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 21 день назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌💓💛💚💓💛💚🤲🤲🤲🤲👍👍👍
@almazreta9110
@almazreta9110 21 день назад
አንቺ ማን ሆነሽየሰዉ ልጅ እግርሽ ላይ ወድቆ ሲለምንሽ አበሻቅጠሽዉ የምትሔጅዉ እንደገና ሱራን እንደዚያ አስፈራርተሽ የምትሔጅዉ ችግርን ያሳለፈ ሰዉ የሌላዉን ችግር ይገባዋል አንቺ ግን ችግር አልደረሰብሽም ነበር ወይም ያሳለፍሽዉን ችግር እረስተሽዋል ወይም እምነትሽን የተጠቀምሽበት ለዝና ብቻ ነው ፈጣሪ እንኳን በመስቀል ላይ ተሰቅሎ የሚያደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸዉ ነዉ የሚለዉ እኛን ለሰብስክራይብ ብለሽ ወገኖቸ አትበይ እዚያ አጠገብሽ ላሉት ወገኖችሽ የይቅርታ ልብ ይኑርሽ እሱ ምንያክልም የከፋ በደል ቢበድልም በደሉን አዉቆ በይቅርታ ተመልሳል አለቀ የአባትነቱን መብት ደግሞ በህግ ማስከበር ይችላል አባትና ልጅ ይለያዩ የሚል ሕግ የለም
@Hihh-tz5ul
@Hihh-tz5ul 20 дней назад
​@@almazreta9110 ያሳለፈችውን ሳታውቁ አትቀባጥር የሰውን ማንነት እናቃለን አትበሉ በቃ መብቷ ነው ምን እንዳደረሰባት ምን እንደገጠማት የምታውቀው እሷ እና ፈጣሪ ነው አንዳንድ ሰው ዳግም እዳንነሳ አድርጎ ይቀብረንና ፈጣሪ በቸርነቱ ስያነሳን ደግሞ ዘረው ለመቅበር ይመጣሉ በቃ ልጅን ከሆነ የሚፈልግ በሚዲያ ሳይሆን በሕግ ይመጠይቃት አለቀ
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 20 дней назад
እረ በስመአብ በጣም አበዛሽዉ አይ እኛ ሰዎች እግርሽ ስር ወድቆ💔💔 አንቺን ብሎ ተዋሕዶ 😔
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 20 дней назад
​@@almazreta9110ማሪያምን 😔በትክክል በዚቺ ምድር ፍፁም የለም
@Werknes
@Werknes 21 день назад
ዛሬኮ የአመቷ ኪዳነ ምህረት ናት የተዋህዶ ልጆች እንዃን አደረሣችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-rc3df3kw5t
@user-rc3df3kw5t 21 день назад
enkuwan abero aderesen❤❤❤❤
@gedam626
@gedam626 21 день назад
እንኳን አብሮ አደረስን❤❤❤
@kakajqj1215
@kakajqj1215 21 день назад
እኳን አብሮ አደረሰን
@genetteshome3906
@genetteshome3906 21 день назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ደምሪኙ ዉዴ
@AbebaneshiDiffe
@AbebaneshiDiffe 21 день назад
ማሪያምን ኮሜንት አይቸ ነው ትዝ ያለኝ ስደት የስራህን ይስጥህ
@user-to4jz2iy1b
@user-to4jz2iy1b 21 день назад
የተዋሕዶ ልጆች ዛሬ እኮ እናታችን ኪዳነ ምህረት ናት እንኳን አደረሳችሁ ለሀገራችን ታብቃን🙏🙏🙏
@user-eo6dh7nf3o
@user-eo6dh7nf3o 21 день назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@Tsehay-pk1yp
@Tsehay-pk1yp 21 день назад
አሜንንን❤🙏🙏🙏
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem 21 день назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🤲🙏❤️❤️❤️
@wubeyaberashlij8237
@wubeyaberashlij8237 21 день назад
Amen Amen Amen
@ትእግስት-ፀ4ጐ
@ትእግስት-ፀ4ጐ 21 день назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤🙏🙏🙏
@Sarah-km5be
@Sarah-km5be 21 день назад
ወድ የተዋህዶ ልጆች እንካን አደረሳችሁ🙏ሱራ ተዋት በሰዉ ህወት አትግባ።
@kidyedegel5784
@kidyedegel5784 20 дней назад
Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤
@Sarah-km5be
@Sarah-km5be 20 дней назад
@@kidyedegel5784 🙏🙏💝
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf 21 день назад
የተዋህዶ ልጆች ዛሬ እኮ እናታችን ኪዳና ምህረት ወደሰማይ ያረች ክብር ዓመት ባአል ናው እንኮን አደረሳቹሁ ❤❤❤ደሚርኝ
@WehneshetTadese
@WehneshetTadese 20 дней назад
Amet yadersen ytewahdo lgach🙏🙏🙏💐💐💒💒👑👑👑
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf 18 дней назад
@@WehneshetTadese ኣሜንንንንን
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 20 дней назад
ስለ አባት ሲነገር የአላህ ውሳኔ ሆነ ባባዬ አላህ በጀነት ያኑርህ።
@hannagemechu1179
@hannagemechu1179 19 дней назад
አቺም እደና ነሽ😢😢
@lidiyalove5683
@lidiyalove5683 21 день назад
እስከዛሬ የት ነበር ዝም በይዉ እሙ ጀግና እናት ያለዉ አባት አያስፈልገውም ❤❤❤❤🎉🎉
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 21 день назад
ልጁ ሠበቡአለ የፈለገዉ ሊቀርብሽ የመጣዉ
@nfreefqr9657
@nfreefqr9657 21 день назад
እንደዚ አትበይ ኦግዛቤር አለ
@user-uh8vz9ee6q
@user-uh8vz9ee6q 20 дней назад
ሊዲየ ትክክል ትናት ጥሎት ከነልጇጥሎት ሄደ ዛሬግን ሢኖራትመጣ
@mekyamekya
@mekyamekya 19 дней назад
የልጆ አባት አይመሤለኝም​@@user-uh8vz9ee6q
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 21 день назад
በስማም ከባድነው ተዋት ትኑርበት😢😢😢😢
@User-rh8di
@User-rh8di 21 день назад
ይሔ ፕራንክ የምትሉት ነገር ስላለ እኛ እውነቱንም እውሸቱንም መለየት አቅቶናል
@hayatabebe4471
@hayatabebe4471 20 дней назад
Ewnet New
@tizitabiyafers1404
@tizitabiyafers1404 20 дней назад
ይሔ እኮ ፕራንክ ነዉ አትሸወዱ
@Dayan1699
@Dayan1699 21 день назад
ማነው እደኔ የተወዛገበ የልጇ አባት ነው ብዬ ሳስብ ደሞ ስለሌላ ያወራሉ 😂😂
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 21 день назад
የልጆ አባት ነው ሲቀጥል እሙ አዳረገዘች ሌላ ሴት ይዞ ነበር ለዛነው ወሬው የተወዛገበው😊😊
@user-em2cw3uu5g
@user-em2cw3uu5g 21 день назад
አይደለምየእህታባልነዉ
@shalushalu8859
@shalushalu8859 21 день назад
እኮ
@helenbizuneh1423
@helenbizuneh1423 21 день назад
እኔም አልገባኝም፡፡ በትክክሉ የልጇ አባትነው?
@hamiyoutube8902
@hamiyoutube8902 21 день назад
እኔም ግራ ገብቶኝል
@user-to4jz2iy1b
@user-to4jz2iy1b 21 день назад
ዛሬ ገና እሙ እግሯ ላይ ሲወደቅ እቢ አለች 😮ግን ልጁ ማነው ምንድነው አታምታቱን😢
@genetteshome3906
@genetteshome3906 21 день назад
እኔ እራሱ ግራ ገባኙ የሷ ታራክ መስለኙ ነብር,
@Aነኚየሚዳልጂየካራምሺጓተ
የልጇ አባት
@user-eo6dh7nf3o
@user-eo6dh7nf3o 21 день назад
እኔም ግራ ገባኝ ማንነዉ😮😢
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 21 день назад
የልጆዋ አባት መሰለኝ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 21 день назад
የልጇ አባት ታስሮ ነበር 😢
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 21 день назад
ጀግና ሴት እንደዚናት በራሷ ትተማመናለች
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 18 дней назад
ይቅርታ ይህ ጀግንነት አይመስለኝም ሲጀመር አትሰማም ካልሰማች ጩህት ብቻ ከሆነች ወብት አይደለም ጀግና የተረጋጋ የሚሰማ ሰውን የሚያከብር ለሁሉ ነገር አድምጦ መልስ የሚሰጥ ትሁት ነው ይቺ ልጅ ሁሉ ጌዜ መረጋጋት መስማት በፍፅም አላይባትም ብቻ በስሜት መጮህ ይህ ጅግንነት አይደለም
@fentaye9663
@fentaye9663 21 день назад
ሱራ እምትባል ሰዉ እሙ ስትከፋ ደስ ይልሀል ለምን አተዋትም ግን
@almazreta9110
@almazreta9110 21 день назад
ሱሬ ጥሩ ሰዉ ነዉ የአባተቻችን ምትክ ሰዉ ይሳሳታል ተፀፅቶ ከተመለሰ ይቅርታ ነዉዉ የሚያስፈልገዉ ሱሬም ይኸን ነዉ ያደረገዉ
@user-bm3gl3fz7p
@user-bm3gl3fz7p 21 день назад
አታሽቃብጭ የልጂ አባት እጂ ደመኝዋ አደለም እጭ
@HabebaAdane-cx7ot
@HabebaAdane-cx7ot 20 дней назад
አስመሳይነውለጥቁነውለራሱአዛኝመስሎ
@tsahayamara-jz3rg
@tsahayamara-jz3rg 20 дней назад
እረ ተረጋጉ ነገ ፕራንክ ነዉ ብለዉ ይመጣሉ ድራማ ነዉ
@almazreta9110
@almazreta9110 20 дней назад
መንድነዉ ጥቅሙ ሱሬ እኮ ለእሙዬ መከተዋ ነዉ እሱ እኮ ሙሉ ሰው ነዉ በሙዬ አይኖር እሷ ነች እብድ ነች ህክምና ያስፈልጋታልእብድ ነች ደሞ አንቺ ብሎ ክርስቲያን ደግሞ በዚህ ጾም እንደዚህ አይነት ምግባር ምን ማለት ነዉ እሷ አትሳሳትም እንዴት አይነት ሰዉ ነው ከዚች ጋር የሚኖረዉ ሰዉን ሆና የምታወራዉ ልጅቷና እሱ የተስማሙ እንደሆነ ታፍራለች የሰይጣን መንፈስ አለባት መሰለኝ እግዚኦ ​@@HabebaAdane-cx7ot
@user-pq5gc5ub2v
@user-pq5gc5ub2v 21 день назад
ዉድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የአመተ ሰዎ ይበለን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቀን❤ እሙየ
@ZebnayYunas
@ZebnayYunas 21 день назад
ክርስቲያን ማለት እየተበደለ ይቅር የሚል ነው አድ ጊዜ አይደለም ሰባት ጊዜ ሰባ ክርስቲያን ለመባል ብዙ ይቀርሻል ክርስቲያን ለመሆን ክርስቶስ በቸርነቱ ይርዳን ይቅር የሚል ልብ አምላከ ቅዱሳን ያድለን
@MarrySharou
@MarrySharou 20 дней назад
በትክክል 👍🙏✝️🥰🥰🥰🥰
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 20 дней назад
ትክክል
@MayeIove
@MayeIove 20 дней назад
ትክክክል😢
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 20 дней назад
ትክክል ነዉ ግን በጣም ከባድ ነዉ ኡፍፍፍፍ ስሜቱ😢😢😢
@user-hf3hc2yi7y
@user-hf3hc2yi7y 20 дней назад
ሱራፊል የሚባል ስው ዘጋኝ ሲያስጠላ
@user-fk9is8bj1q
@user-fk9is8bj1q 21 день назад
ሱሬ ልጁ ሲደርስ አባቱን ይፈልጋል ልምን ታስቸግራታለህ
@user-em2cw3uu5g
@user-em2cw3uu5g 21 день назад
የልጁአባትአደለምየእህታፍቅረኛነዉ
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 21 день назад
እረ ሌላ ሴትአለችኮ በሌላ ሂወት ገብታ መሠለኝ
@genettecere8937
@genettecere8937 20 дней назад
ወንድ ልጅ አባቱን አይፈልግም ሴት ብትሆን ነበር
@lubabatube7975
@lubabatube7975 20 дней назад
ይሄነው እደ የልጁ አባት 😢አሁን ነው የሚያሥታውሠው ባለጌ
@tayiba4872
@tayiba4872 18 дней назад
የሧልጂአባትእኮአደለም
@f-io7sj
@f-io7sj 21 день назад
ቆጅና ምን ያርጋል ልብ ከተሠበር አይዝሺ አብሽር ለበጉነው ያልፍል ዋናውጤናብች
@enyew_tube
@enyew_tube 21 день назад
ምርጥ የፊልም ተዋናይ ናት
@zekariasendris2755
@zekariasendris2755 21 день назад
እውነት ነው መፍረድ ቀላል ነው ።እኔም ብዙ ሥቃየን አይቼ አሣድጌያለሁ ልጄን ሰወቺ ይገርሙኛል ቀለል አድርገው ሲፈርዱ እሠውላይ
@WehneshetTadese
@WehneshetTadese 20 дней назад
Enam alefe medanalem keberun ywused temesgen
@user-oe5we4lb2m
@user-oe5we4lb2m 21 день назад
በጥፊ በይው ሱረፌል ሚበል ሰው
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 21 день назад
እሙ ይህ ነገር ከካሜራ ጀርባ ደርሶብሽ እንደሆነ ያስታዉቃል ግን ተጠንቀቂ 🙏ትምህርት አለዉ አስረግዘዉ ጥለዉ ሔደዉ ሰዉ ስትሆኚ እንደሚመጡ ይታወቃል ቪዶ ስትሰሪበት እንዳይበቀልሽ ተጠንቂቂ ልጅሽንም ጠብቂ🙏
@genetteshome3906
@genetteshome3906 21 день назад
ሱሬም አበዛው ደምሪኙ ዉዴ
@elizabethfromethiopia1476
@elizabethfromethiopia1476 21 день назад
😂😂😂😂አደለም መጨረሻውነ አዳምጪ ጎተት አድርገሽው ይጫወቱብናል
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 21 день назад
​@@elizabethfromethiopia1476አዉቄአለሁ ከካሜራ ጀርባ ልጄን ልይ እንደተባለች ያስታዉቃል ትዉና እንደሆነማ ገብቶኛል
@genetteshome3906
@genetteshome3906 21 день назад
@@fghuutyu8870 አደዛነው እዴ እሺ ዉዴ ደምሪኙ ሆሆሆ
@Harun167
@Harun167 20 дней назад
ያ አኪስቷን ልጂ ዋልዳ ነዉ​@@fghuutyu8870
@Geni810
@Geni810 21 день назад
በጓደኛ ህይወት መፈተን ከባድ ነዉ😊አየዞን እሙዬ😢 ወይይይይ ከባድ ነዉ😢 የእህቷ ወይም የጓደኛዋ ባልሆኖ የከዳት ሰዉ ነዉ ከሚስቴ አሰማሙኝ ልጀን ልይ ነዉ የሚለዉ😮😮😮
@user-rj8pl5yy2j
@user-rj8pl5yy2j 21 день назад
ሱራፌል፣ሰገጤነህ፣
@UaeUae-gc5bm
@UaeUae-gc5bm 21 день назад
ማንም ሰው ያጠፍል ተፀፅቶ ከተመለሰ የይቅርታ ልብ ይኑራችሁ እሙ😢😢😢😢😢😢
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 21 день назад
Tekekele nw
@selamekongo4441
@selamekongo4441 20 дней назад
በራሷ ህይወት እራሷ ታቃለች
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 20 дней назад
በጣም
@kegetahun3445
@kegetahun3445 20 дней назад
የተለያየ ልብስ የተለያየ ቀን እየተቀረጡ ነው እውነት እሚመስለው ግን😂
@StmarryTega
@StmarryTega 20 дней назад
እመቤት እግዚአብሔር ይርዳሽ እነኝ ሁለት አብርሽ የቄራው የነገራቸው ስዎች ራቂ ራቂ ራቂ ያስገድሉሻል !!! ሱራፌል ባለጌ ስው ነህ።
@masarat2998
@masarat2998 21 день назад
ሱሬ ትክክልነው ሰውለማስታረቅ ጥሩምግድነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤እምተርጋጊ
@YjoffHiud
@YjoffHiud 21 день назад
ዝም በሉ ካለሑሉም ይፈልጋል ከሌለን ማንም ይጥለናል ሴትናት አትፍረዱ እስካሑንየትነበር
@user-vg3eg6dn2m
@user-vg3eg6dn2m 20 дней назад
እሙየ ይቅርለግዚአብሔርነዉ ምንም ይሀል ይበድልሽ እግዚአብሔር ለኛሳል የከፈለዉን ዊጋ እስቢ ለኛሳል ተሰቀል ስትመከር ከፈለልን😢😢😢
@SarahSarah-zl3vs
@SarahSarah-zl3vs 17 дней назад
ጀግና እሙዬ በፍጹም አታስጠግ ወንዱን ልበሉሽ ነው እሚመጡት እራስሽን ጠብቅ ይሂድ እስከዛሬ የት ነበርክ ወንዶች ሁላችሁም ልክስኪሲ ናቸው ስሜታቸውን ተቆጣጠሩ 😣😣😖😔😏😒😠😞😤😨
@hamahyy7178
@hamahyy7178 21 день назад
እሙዬ ሰው አጣብሳ አስረግዞ ጠፍቶ ነው😀😀😀😀
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 21 день назад
መጀመሬያ እሙን አስረግዞ ሀብታሞ ደግም ተወለድ ሲቀጥል እሙእዳረገዘች ሌላ ሴት ያዘ ከዛች ይወለድ አይውለድ አላቅም😊
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 18 дней назад
ሳህ ይመስላል ጎደኛዋን ከድቶ መሆን አለበት
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 21 день назад
ሰዉ ይሳሳታል እህቴ ፍፁም እግዚአብሔር ብቻ ነዉ!!!!!!!
@janatmoh3677
@janatmoh3677 21 день назад
ሱሪ ተው ሰረአት ይቺልጂ ሰው ስትሆን በሁለት እግሮ ስትቆም ምን አለ ብተዋት ይህንዬ እኮ ልጂ አዝላ ትለምን ነበረ መደሀኒያለም ባይረዳት እስኪ አስቡት አድ የቤት ሰራተኝ ስታረግዝ ትጣላለቺ ቺግረም ውስጥ ከነበረ የራሱን ሂወት ይኑረ አለቀ ከሶጋ ምን ፈለገ
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 16 дней назад
በጣም አንዳንድ ወንዶች አስመሳይና እባብ ናቸው ቆሻሾችናቸው
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i 21 день назад
አንዳንድ ግዜማ ዝምምምምምም ማለት እንዴት ሰላም አለዉ መሰላችሁ!!ሱራፌል ግን......
@LubabaASEN
@LubabaASEN 21 день назад
በጣምም ሆሆ
@Tinkshu
@Tinkshu 21 день назад
እመቤት ቤትሽን እንዳታሳይ ተጠንቀቂ አሁን ትልቅ ደረጃ ላይ ስትደርሽ ፈላጊሽ ይበዛል ቤትሽን ለማንም አታሳይ😊😊😊😊😊😊
@አያንቱ
@አያንቱ 21 день назад
ትክክል
@SiseySisey-nv1ry
@SiseySisey-nv1ry 21 день назад
ትከከል የም ሱሪ ተሳሳተ
@gjyvng738
@gjyvng738 20 дней назад
ኡኡኡደሞቤቷንአይደለም እሷንምአግኝቷል አሁንይሞጨልፍታል
@user-sj3xk2km2r
@user-sj3xk2km2r 21 день назад
ይህ ሱሬ የሚባል ነጃሳ እራቂው
@alahamalaham
@alahamalaham 21 день назад
እኧረአይባልም ሠዉንሳታቃ
@mesigente708
@mesigente708 21 день назад
አይባልም የልጅ አባት ነው ተው
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 20 дней назад
ምን አረገ ታረቁ አለ እንጂ የሸሆቹ ያለህ😂😂😂
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 20 дней назад
አረአይባልም
@Hana-g-b8
@Hana-g-b8 21 день назад
እኔ እሙዬን ብሆን ሱሬን በጥፊ አቀልጬው ነው የምሄደው ቁሜም አላወራም
@MarrySharou
@MarrySharou 20 дней назад
ውይይ እሙ እኔ በጣም ነው የጨነቀኝ ሰው ሆኖ የማያጠፋ የለም ይቅርታ አርጊለትና ችግሩን አዳምጪው አቺ ባፈልጊ ልጅ የግዜ ግዜ መጠየቁ አቀርም 😢😢😢ለዚህ ላለቀ ዘመን እሙማራምን አስቢበት🙏🙏🥰🥰
@user-lo1hr5kv2e
@user-lo1hr5kv2e 21 день назад
የምር ግን አሣዘነችኝ ባለፈዉኮ ቀልድ መሥሎኝ ነበር😢🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl 19 дней назад
የእሶ ልጂ አባት ነው ወይስ ስለማን ነው
@zahraliban5714
@zahraliban5714 20 дней назад
እንኳን ለአባት ለአፈርም ይሰጣል።ፀፀቱ ላባቱ ነው ።ልጁም ለይቶ ያውቃል።ለአላህ ብለሽ አሳይው ይዞት ግን እንዳሄድ
@AdanichKuma
@AdanichKuma 20 дней назад
Wude Allah yibarksh ke cometut Hulu yalferdshew anchi nesh ❤❤
@AdanichKuma
@AdanichKuma 20 дней назад
Yesewun chigr lemeredat sew mehon alebet
@MulusewKassahun
@MulusewKassahun 21 день назад
እሙ ነገሩ ግራ ያጋባል ግን ይቅር በይው ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያውቃል ካንች ይቅር ክርስቲያን ነሽ
@user-ox2be9mx9u
@user-ox2be9mx9u 21 день назад
እኔም😢😢😢😢
@asrdewadmas8959
@asrdewadmas8959 20 дней назад
ሱራፌል ታመሀል ጥሩ ሰው ነበር ፈጣሪን በግዴታ የሚሆን ነገር የለም
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t 21 день назад
አሁን ምን ተገኘ ሆ ሱሬ በጣም አደንቅህና ወይህ ነበር ወረድክብኝ ዛሬ 😢😢😢😮😮😮😮😮
@FanatyeEnedeg-gg6hn
@FanatyeEnedeg-gg6hn 21 день назад
ኤጭ ሡሬ አስጠላኸኝ የርጎ ዝብ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 21 день назад
እሱ ለማስታረቅ ነው
@zinet4736
@zinet4736 21 день назад
ለምን ያሥጠላሻል እየሸቀሉ እኮ ነዉ ቢዝነስ እናቱ
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke 20 дней назад
ድራማነው ሰውን ለመተቸት እና ለማጓጠጥ አትሩጡ ከቱ ሱሬ ደህናሰውነቱ ከፊቱ አብቡባ መረዳት ትችያለሽ
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 20 дней назад
እሱ ለማስታረቅ ነው😢😢
@helinataye8867
@helinataye8867 20 дней назад
ይህ ሱራፌል የሚባል ልጅ መራቅ ኣለባት😢
@EyrusfehsayouTube
@EyrusfehsayouTube 21 день назад
እውነት ነው የሰው ልጅ ውሻ ነው ሲያጣአ ይጠጋል ሲገኝ ይርቃል
@user-kv9bs9zk5f
@user-kv9bs9zk5f 21 день назад
እሙ የኔ ምስኪን አንዳንድ ህመሞች ጠባሳ ሆነው ህመማቸው ከልብ አይወጣም የደረሠበት ነው የሚረዳው
@mulu5
@mulu5 21 день назад
ግን ለምድነዉ ወንድ ልጅ ጎድቶ አሰቃይቶ ከሄደ ቦሀላ በስቃይ አሳልፈን ቀና ስንል የሚመጡት ተመልሰዉ እሷም ልጇም መልካም ህይወት ጀምረዋል ተዋት
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 17 дней назад
እኔኮ ተመልሰዊ እዴት እደሚመጡ ሴትልጂ ተመልሳ ብጠይቃቸዉ እዴት እደሚሆነ ሳስብ አይ
@fekerteh974
@fekerteh974 21 день назад
ምርጥ ፕራንክ ለምን ሁላቹሁ እልተገኛቹም በተለይ ማነበር ስሙ አብሮ የነበረው አጭሩ ልጅ
@HuIuAdiss
@HuIuAdiss 21 день назад
እዳሰሚው እነዚህ አስመሳይ ወዶች የቀረሽን ለመጨረስ ነው የመጣው
@ሰብለቲዩብ
@ሰብለቲዩብ 21 день назад
የሷ አይደለም ተው ወሬ ሳጨርሱ አታውሩ
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 21 день назад
​@@ሰብለቲዩብ😊😊😊😊የልጆ አባት ነው እሙ አዴረገዘች ከድቶ ሌላ ሴት ይዞ ነበር ለዛነው ወሬው😊
@AsmaAsma-qp2jm
@AsmaAsma-qp2jm 21 день назад
ድራማ ነው ውዶቸ አትሳደቡ
@user-xi8ex3vm9j
@user-xi8ex3vm9j 19 дней назад
እመቤት ይቅር ለእግዚአብሔር ነው ብትቀበይው ምን አለ ። ይቅር ያለውን ይቅር እላለሁ አይደል የሚለው እምነታችን 😢😢😢ሁላችንም ስህተት እንሰራለን የሰው ፍጹም የለም እኮ
@ethiopia-wj3vo
@ethiopia-wj3vo 21 день назад
ልጁን የማየት መብት አለው።ፍርድ ቤትም ይፈቅድለታል።ከታሰረ ምን ማድረግ ነበረበት ቀስ ብለሽ አዳምጪ አትጩሒ።ሰውሆኖ ማይሳሳት የለም
@moonamohammed8752
@moonamohammed8752 21 день назад
የሆነችዉን እሷ ታዉቃለች ስንት ሆና እንዳሰደገች እሷ ብቻ ነች የምታዉቀዉ
@ethiopia-wj3vo
@ethiopia-wj3vo 21 день назад
@@moonamohammed8752 የፈለገ ሆናም ብታሳድግ በፍርድ ቤት የአባትነት መብት አለው።ሰለዚህ የማየት መብት አለው
@user-jy7gq6ij8i
@user-jy7gq6ij8i 20 дней назад
የልዷ አባት አይደለም
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 20 дней назад
ምንም ብኮን መብት አለው ልጁን ማየት የማገዝም ግዴታ አለበት​@@moonamohammed8752
@habibahabibti-gx8tc
@habibahabibti-gx8tc 20 дней назад
ዝም ያለ ነጃ ወጣ የኛ ዉድ ነቢ መሀመድ ሰለላሁአለየሂ ወሰለም
@Yaltefetawhlme
@Yaltefetawhlme 21 день назад
ድራማ ነው የልጇ አባት መስሎኝ ነበር😂
@user-wx6gh9sx5c
@user-wx6gh9sx5c 19 дней назад
የቤተሰብጣጣመሰለኝ ልጂቷን ሒድና አግኛት እያለቺ ነዉኮ
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 20 дней назад
ልጁ ሲያድግ አባቱን ይፈልጋል አሁን ደና ስትሆን ነው የመጣው ባለበት ሰላም ይሁን እሷንም ትዋት ታሰረም ተፈታም ኑሮውን ይኑር የተሰበረችውን እሷ ናት ምታቀው ወንዶች ልማዳቸው ነው ደና ስትሆኚ ነው የመጣው ባለበት ስላም ይሁን ምን አይነት ደረቅ ነህ ተዋት አንተን ብሎ ሽማግሌ
@hayaatnasraddiin5546
@hayaatnasraddiin5546 21 день назад
ሱሬ በጣም ባለጊነህ እደት እደህ ባለጊሰ ያምጣህ ሱሩ ባለጊነህ
@tiringoworkneh3556
@tiringoworkneh3556 20 дней назад
እሙየ እኔ ደግሞ የአንቺ የልጅሺ አባት መስሎኝ ነበር ከዚህ በፊት አስተያየት ሰጥቸ ነበር እሙየ ቀስ ብለሺ ለማዳመጥ ሞክሪ ይቅር ባይነት ትልቅነትን ያሳያል
@HUAWEIHUAWEI-vb9wt
@HUAWEIHUAWEI-vb9wt 21 день назад
ተይጅ እሙዬ የይቅርታ ልብ ይኑረን❤❤❤❤❤
@genetteshome3906
@genetteshome3906 21 день назад
ድራማ ነው ዉዶቼ
@Zdweloyewa
@Zdweloyewa 21 день назад
ምን አርጓት ነው
@skettube4149
@skettube4149 20 дней назад
ሱሬ የሚባል ሰው ሰውየውን መጣያ ስታጣ እሷላይ ልጠመጥምባት ፈለክ ምነው ተውጅ ተላቀቃት ሂወቷን ትኑርበት አትበጥብጣት
@betelhemtessfaye7184
@betelhemtessfaye7184 21 день назад
አሪፍ ፊልም ነዉ ተዋቶላችሆል 😂
@genetteshome3906
@genetteshome3906 21 день назад
በጣም ደምሪኙ ዉዴ
@annahanna8932
@annahanna8932 20 дней назад
እሙቲ ምንም እንኳ መከራ ብታሳልፊም ይቅርታን የመሰለ ነገር የለም ተረጋጊ እህትአለም😢😢😢
@Hana-g-b8
@Hana-g-b8 21 день назад
ሱሬ ግን አበዛከው
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 16 дней назад
እሙ እራስሽን ጠብቂ ከነዝህ ሰወች እራቂ እዳያስገድልሽ ገንዘብ ብዙ ነገር ያደርጋል እስከዛሬ የት ነበር አሁን ልጄ የሚለው ገንዘብ ፈልኅ ነው የመጣው
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 21 день назад
😊😊😊😊የልጆ አባት ቆንጆ ነው
@AINAS-ll7be
@AINAS-ll7be 21 день назад
ግን እኔ ያልገባኝ ነገር እነሱ እሚያወሩት ስለሌላሰው እምትፅፉት ስለሷ ልጅና ስለነባ የተምታታ
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 21 день назад
😊😊😊😊😊ይሃ ልጂ የመቤት ልጂ አባት ነው እመቤት የመጀመሬያው ፍቅረኛው ናት እሷ እደረገዘች ከድቶ ሌላ ሴቴ አፈቀረ ወለደ ሰሁለቱም ተጣለ 😊​@@AINAS-ll7be
@hayatsaed1279
@hayatsaed1279 21 день назад
😂😂😂😂
@genetteshome3906
@genetteshome3906 21 день назад
​@@AINAS-ll7beአዎ እዎ የሌላ ሰው ነው,
@genetteshome3906
@genetteshome3906 21 день назад
አየደለም የሌላ ሰው ታራክ ነው ደምሪኙ ዉዴ
@fikirye1921
@fikirye1921 20 дней назад
እናቴ ትሙት ሱራ የሚባለዉን ካጣገቡ ብሆን በጥፊ ነበር የምለዉ ልጁም አሁን የመጣዉ ልጅቱ ጡሩ ደረጂ ደርሳ አይቶ ይሆናል ምን አልባት ወድቃ ትቀራለች ብሎይሆናል ጥሎት የሂደዉ😮😮😮
@user-bq8dg3fh1y
@user-bq8dg3fh1y 21 день назад
በጥፊ በይው ጎዴኞሺን ስትቀየሪ መጣ ለጥቅም ነው ዴቆሮ ነው ጎዴኞሺ
@zinashtulu7696
@zinashtulu7696 17 дней назад
እሙ ሰዉ በቀጠረሽ ቁጥር ጫካለጫካ ስትሄጂ ጉዳት እንዳየደርሱብሽ የዛሬዉ ቀጠሮ አንደ ትምህርት ይሁንሽ:: የደወለልሽ ሌላ ያገኘሽ ሰዉ ሌላ በጣም ነዉ የምሰጋልሽ ተጠንቀቂ አሙዬ:: ሱሬ ባይሆንስ ኖሮ::
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 21 день назад
እኔ እኮ ሽማግሌ ይመስለኚ ነበር ወጣት ነዉ ታረቁ እሙ
@gjyvng738
@gjyvng738 20 дней назад
😂😂😂😂😂ወይባሏሸጋነውእውነትከሆነ
@KokabeShankot
@KokabeShankot 20 дней назад
አሜንንን❤❤❤❤❤❤❤
@seble4004
@seble4004 21 день назад
ቤተክርስቲያን አሰራለሁ ትያለሽ መጀመሪያ ይቅርታን ተማሪ መዳሕኒአለም አንኳ ለገረፉት እና ለሰቀሉት ይቅር በላቸው ነው ያለው ይቅርታ ሰይፍ አይደለም
@Meleye16
@Meleye16 20 дней назад
Aldersbishim sidersbish yigebashal enengegn yemakewu endet endmiam mefrd ema kelal new😎
@netsanetabera1936
@netsanetabera1936 20 дней назад
ይሄ ልጅ ግን አንድ ነገር ቢያደርጋት ሱራ ከተጠያቂነት አተርፍም ልጁን ከፈለገ በህግ ጠይቋት ማየት ይችላል
@user-im5bn5yo4n
@user-im5bn5yo4n 21 день назад
ዛሬ እንደዚህ ብትይው ልጂሸ ሲያድግ አባቱን እንደማንም ብሎ ይፈልገዋል
@genetteshome3906
@genetteshome3906 21 день назад
ደምሪኙ ወዴ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 21 день назад
እረ አውቀው ነው አሉ
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 21 день назад
ሊላአጋብታ ነዉደ የሷታሪክ አደለም😢
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 21 день назад
የሷ ባለትዳር ነዉ እሄሌላ አዳድራ መሠለኝ😢
@Ethiopian-ot3ig6il4y
@Ethiopian-ot3ig6il4y 20 дней назад
ሙሉውን አዳምጣቹህ ለምን አኮምቱም😂
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 20 дней назад
እሙይዬ, ዛሬ በጣም አምሮብሻል ጎጂዬ ❤❤❤🥰🥰🥰
@Tube-cr9st
@Tube-cr9st 21 день назад
እሙየ በጥፊ በይው ሱራን
@genetteshome3906
@genetteshome3906 21 день назад
አዎ አበዛው እኮደምሪኙ ዉዴ❤
@TffGfyy
@TffGfyy 21 день назад
ሱሪ የምትባል ሰዉ መይዉ
@SameeraEth
@SameeraEth 21 день назад
በድጋነበር አይኑን ማጥፉት ይሄ ደንባራ
@sadeenameera9252
@sadeenameera9252 20 дней назад
ሱሪ ሁል ግዜ የእሙ መናደድ ያዝናናዋል መሰል
@Yegeter.ljitube.1
@Yegeter.ljitube.1 21 день назад
ሱሬ በግድ ልጎትታትነዉ እንደ በቃትረጋጋ ተዋት😢
@marrym8213
@marrym8213 20 дней назад
ሱሬ እምን አይነት ሰዉ ነህ ለምድን ነዉ እምትበጠብጣት እዴ ካልፈለገች አልፈለገችም ነዉ አደል
@user-jc9yt8cu4y
@user-jc9yt8cu4y 21 день назад
ድራማው አራፍ ነው እኔ የመሰለኝ የቤቢ አባት መስሎኝ ነበር ግን ይቅሮታ ማድረግ ጥሩ ነው የቤተክርስቲያን ሰው ነሽ
@maymoona2094
@maymoona2094 21 день назад
አዴለምዴ አዳ ልጀን አሳይኝ እያለ ነው ያለው አባቱ መስሎኝ
@user-jc9yt8cu4y
@user-jc9yt8cu4y 21 день назад
ልጁ ዳንኤል የተባለው ባለፈው ጨርጨር ስጋ ቤት የሠራው ልጅ ይመስላል መልኩ
@ቡላል29
@ቡላል29 19 дней назад
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ሁሉ ሰላም በብርታትሽ ሁሊም ያስደስተኛል ፈጣሪ ሁሊ ይጠብቅሽ እሙ እኔ ጀማሪ ነኝ እና እባክሽ እርጅኝ የእንች ረዳታ የኔ ብርታት ነውና እባክሽ እንዳች ባልሆንም እንድበረታ ዩቱቤን ታደጊልኝ
@መሬምሙላቱ
@መሬምሙላቱ 21 день назад
እሙየ እራስሽን ጠብቂ ውዴ
@haregewoyinbelayneh538
@haregewoyinbelayneh538 21 день назад
ዝምብይው እሁንእንቺ እራስሽን ስለቻልሽንው ቢክፍሽ እያይሽም ንበር❤❤
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 21 день назад
ሱሬ ግን ልንጠላህ ነዉ አባትነትን እሺ እወቀዉ እናት ሆኖ በመከራ ልጅን ማሳደግ ምን ማለት እንደሆነ ታዉቃለህ ሚዲያስ እንዴት ታወጣለህ ሂወቱአን ቁስሉአን
@Safihamuhamha
@Safihamuhamha 17 дней назад
እሙ የቻልሺዉን ሞክሪ የሺማግሌ ልጆች ነን ቡሀላ አባቴ ማለቱ አይቀርም ልጁ
@nuhaminnuhamin40
@nuhaminnuhamin40 21 день назад
ልክ ነሽ እስዋ ያሳለፈችውን አታውቅም ሱሬ እሱም ዝናዋን ሲያይ ነው እስዋን የጎዳ ለልጁ ሚያዝንበት ምንም መንገድ የለም ፈጣሪን አልፈራም ይህ ሁሉ ነገር ሲያረግ ፈጣሪን ማይፈራ ሰው 100% ደሞ ማንንም አይፈራም ልጁንም አይወድም ወረተኝነት ነው ይሄ
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r 21 день назад
ማናት ልጅቱ
@user-mw5cw4ub3q
@user-mw5cw4ub3q 19 дней назад
የኔ ሚስኪን ጎበዝ ስለሆነቺ ልጂዋን አሣድጋለቺ አዪወዶቺ
@user-zo9kz2ev5z
@user-zo9kz2ev5z 21 день назад
ስንት መከራ አይታ ያሳደገችዉን ልጇን ታደገ በዋላ ምን ፈልጎ ነዉ
@HayatEman-de6jo
@HayatEman-de6jo 20 дней назад
ኧረ የሙ ልጅ አደለም የጎደኛዋ ባል ነው እኔም የሷ መስሎኝ ነበር
@user-zo9kz2ev5z
@user-zo9kz2ev5z 20 дней назад
@@HayatEman-de6jo ታዳ እሙዬ እኔ የነበርኩበትን እኔ ነኝ የማዉቀዉ የምትል
@user-rb3yn6st1e
@user-rb3yn6st1e 20 дней назад
አሁን ገና ገባኝ እሙ አጋብታው ጥሏት ሂዶ ነው😢😢😢
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 21 день назад
እሙዬ ተፀፅቶ ከተመለሰ ይቅር በይው ይቅር ባይ ነት ትልቅነት ነው
@አመለሲሳይ-ቨ1ኀ
@አመለሲሳይ-ቨ1ኀ 21 день назад
ውሸትባይሆን ግን ሰው ስትሆኝ ሁሉምሰው ይፈልግሻን ለስራም ይሁን ትዳር ይፈልጉሻን ወዶች ለጥቅማ ቸው እማይፈነቅሉት ድጋይ የለም?
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 21 день назад
ጥሩ ትምህርት አለዉ ደሙ እሷም ደርሶባት ይመስላል
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 21 день назад
በትከከል
@አመለሲሳይ-ቨ1ኀ
@አመለሲሳይ-ቨ1ኀ 21 день назад
አወ ብዙአሳልፈለች
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 21 день назад
No comment 🤔🤔 ዝምታዉ ነዉ መልሴ😔
@RozaEyerus
@RozaEyerus 21 день назад
😂😂😂😂እኔም
@helenbizuneh1423
@helenbizuneh1423 21 день назад
እንዲህ በአደባባይ ግን በጣምነው የሚደብረው፡፡ ለማንኛውም ግን ይቅር ለእግዚአብሔር መባባል ጥሩ ነው፡፡
@janatmoh3677
@janatmoh3677 21 день назад
የሙየባል መስሎኝነው የፈረድኩት ይቅር በለኝ
@kokab597
@kokab597 19 дней назад
ይች ሴት የምር አፈላች ማርያምን እስኪ የመጀመር ትህትናዋ የለም እኔ በጣም እያየኋትነዉ😮
@samprincess378
@samprincess378 21 день назад
እሙ ተረጋጊ😮😮😮😮😮
@alemhaile625
@alemhaile625 20 дней назад
መካከላችሁ ፀብ ቢኖርም በመካከላችሁ ልጅ አለ ይቅር በይው የልጅሽ አባት ነው 😊
@Martha71
@Martha71 21 день назад
አረ እም ጨካኝ እትሁኚ ይቅር ለእግዚአብሔር ነውና
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 20 дней назад
እኔኮ የእመቤት የልጆ አባት መሰሎኝ ነበር የተናደድኩት ይሄ ነገር ድራማ ይሆን እውነት ግልፅ አይደለም ።
@user-ps6ws2et9h
@user-ps6ws2et9h 20 дней назад
ሱሬ ግን በጣም ጥፍተኛ ነህ ይህን ሁሉ ግዜ ስታለቅስ የት ነው አሁም እሶ ተለውጣ ትልቅ ቦታ ስትደረስ እሚመጣው
@zerefetekleyes7569
@zerefetekleyes7569 20 дней назад
ዘላለምሽን ጬሀት የማትረጂ ወንድ ልጅ እግርሽ ላይ ወድቆ ትቶ መሄድ ብልግና ነው
@mqidyitub
@mqidyitub 19 дней назад
ልጂ በመካከል ካለ ልጂን ብሎ እስከመጣ ድርስ አትጮጮሁ ተጣልቶ እማይታርቅ የለም ልጂ አድጎ አባቴን ማለቱ አይቀርም so የይቅርታ አደበት ይኑራችሁ ይቅር በሉ ይቅር ትባላላችሁ ይላል አምላካችን😢❤
@hanahaniye2735
@hanahaniye2735 20 дней назад
😂😂😂😂😂ከዚ ልጅ ጋር እኮ አብሮው ቪደው ሰርተዋል አሚርን እና አድኖን ፕራክ አድረጋዋል በቅርብ ቀን እኮ ለማንኛውም ድራማው ሣያልቅ አሰተያዬት እዳሰጡው ኮሚታትሩች
@MayeIove
@MayeIove 20 дней назад
አች ሴትዮ ምን ሆነሽ ነው ይቅርታ እያለ ድርቅ ማለት ስታናድ በእመቤቴ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን እድሜ ዘመኔን እየበደልኩህ ሁለየም በይቅርታ አይናኖችህ እየተመለከት አኖረኸኛን ተመስገን ❤ሰውማ እኮ አይወራ😢
@GedayGuileGere
@GedayGuileGere 20 дней назад
ኮፉያ ያደረገ ግን ልጇ እንድታጣ ፈልጎዋል ኣልፈልግም ካላች ተዋት ሴት ልጅ የት ትሄዳለች እያላቹ የኛ ዘይጋ ክብር ይኑራቹ ያሳለፈቹ ራስዋ ታቃለች
Далее
ብዙ ነገር ደርሶባታል!!!
24:26
Просмотров 40 тыс.
BeastMasters Hawk just had enough #ti13
00:30
Просмотров 358 тыс.
🍏 Устарели ОФИЦИАЛЬНО! 🤡
00:32
እሙ በጣም ደነገጠች....
22:13
Просмотров 10 тыс.