Тёмный

ካገባሁ በሃላ ማርገዜን ለቤተሰብ መንገር ፈርቼ ሰለማስወረድ አሰብኩ || ቤተሰብ ቢከለክላትም አላስቻለኝም 

ክህሎት
Подписаться 269 тыс.
Просмотров 105 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 325   
@eyea7297
@eyea7297 2 года назад
ቤተሰቦችሽ ካገባሽ በኃላ እንኮን የምታረግዥበትን ቀን እንዲወስኑልሽ ትጠብቂያለሽ❓ ይህ አጥር መዝለል ነው ቆንጅት ፍቅር እንዳልፈላ ሽሮ ትግ ትግ አይልም 1ኛ ፀልዪ 2ኛ አንብቢ በትምህርትም እራስሽን አብቂ አነጋገርሽ በራሱ ባዶነትሽን ያሳያል ህፃንም, ሞናሊዛም ወይም የተለየሽ ሴት አይደለሽም ህይወት ቀልድ አይደለም ፈጣሪ የሰጠሽን ፍቅር አክብረሽ ያዥው ሰዶ ማሳደድ እንዳይሆንብሽ ጭቅጭቅ ሲበዛ ቤትን ይነቀንቃል በትእግስት በመከባበር ውስጥ ልጅን ማሳደግ መባረክ ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ
@JesusDiaz-yy6uv
@JesusDiaz-yy6uv 2 года назад
Anet berasu anegagreken badoneteken yasayal ahun lay yalubeten satak endezi selesew eregtegha hono mawerat berasu hatiyat nw mejemriya erasen meremer adelem selsew endezi endzi belo lemawerat yekerena selerasachen meremern enko mecheres yekebdal betam eras lay mesrat aleb
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 2 года назад
👏👏👏
@sartt7576
@sartt7576 Год назад
የብስል ይሠዉ ኮመንት
@gogogogo742
@gogogogo742 2 года назад
ይቅርታ ልመጂ የበታችነት ሳይሆን ትህትና ነው
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 2 года назад
18 ካለፈ እኮ ትንሽ አይደለሽም: ይቅርታ ማለት እኮ ትልቅነት ነዉ: ዉርደት አይደለም: : አንገትሽ ላይ ያለዉን መሀተብ እዉን አርጊዉ: ክርስትና ተግባር ይጠይቃል
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini 2 года назад
ይቅርታ ማለት አሎድም ማለት ምን ማለት ነው? አንገትሽ ላይ ያለውን መስቀል ትርጉም ነው ይቀርታ ማለት መልመድ አለብሽ ማማዬ ብትቀየሚም ብታስቀይሚም። አንዳን ቤተሰብ ደሞ ያስቀኛል አግብተው ወልደው ልጅን ለባል መስጠት ያካብዳሉ ዋናው መጋባታቹ ነው ትዳራቹን እግዚአብሔር ይባርክላቹ።
@mimishudemishu9194
@mimishudemishu9194 2 года назад
Ere eswa ERASU betam baby neg alch yehonen shmagele aregaw new ye tenagerew esum yelal bateders iko balasebat neber wanaw mesakatu new😁😁
@togethertube9504
@togethertube9504 2 года назад
ለጥቂት በ yellow ነው ያለፍሽው ...... ይቺን አጋጣሚ ብታልፍሽ ኖሮ............ ለማንኛውም አፍስሽዋል እወቂበት ..
@useruserTUbe
@useruserTUbe 2 года назад
አቤት ስታምሩ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ልጃችሁትም ለቁምነቀር ያብቃልችሁ ፈጣሪ ያሣድግላችሁ
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 2 года назад
ምን ማለት ነዉ ይቅርታ አልልም ማለት ክርስቲያን ሆነሽ እንዴት አባታችን ሆይ ጸሎት ታደርጊያለሽ የበደሉንን ይቅር እንደምንል እኛንም ይቅር በለን እሚለዉን አፀለይም
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 2 года назад
የኔ ቆጆ ሤት ናት ብልሀተኛ ጎበዝ ሁኚ ትዳርሽንም ቤትሽንም የምታሣድጊው አንቺ ነሽ። እድሜ አደለም የሚበሥለው ንሮ አሥተዳደግሽና ብልጥ መሆን ነውበረፈ ባለቤትሽ ረጋ ያለነው በርቱ።
@yimegnushalgetahun2677
@yimegnushalgetahun2677 2 года назад
Demirugn
@rebkselshi264
@rebkselshi264 2 года назад
ሁለታችሁም ስታምሩ ልጁ ደሞ መረጋጋቱ ደስ ሲል ፈጣሪ ጨምሮ ፍቅር ይስጣችሁ
@emug1724
@emug1724 2 года назад
በጣም ህጻን ነሽ በአስተሳሰብ ማለት ነው:: እድሜሽ ትንሽ ሆኖ ግን አይደለም በጣም ማስተዎል አለብሽ መብሠል ይጠበቅብሻለሁ::ትዳር ቀልድ አይደለም በተረፈ እ/ሔር ትዳራችሁን ይባርክ::
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 2 года назад
አባቴእኔጋየፍቅር ታሪክየለም ልጂነቴ ስደትአለቀ ኮሽሳልልነዉ የመጣሁት መጨረሻ የንያሳምረዉ ወንድቀርቤአላቅም አልሀምዱሊላ ለሁላችንም በሀላል መንገድይወፋቀንየመዳም አሠሎች
@fgfghg1431
@fgfghg1431 2 года назад
አሚን👍👍👍
@ሂዊየአሳምነውልጅ
@ሂዊየአሳምነውልጅ 2 года назад
አየ የሀበሻ ፍቅር በፎቅ ልወድቅ ብየ ምላጭ ይዠ መርዝ ጠጥቸ ፌንት ነቅየ ኡኡኡኡ እረ ይሄ የፍቅር ተምዳሌት አይደለም ጎበዝ ህክምና ወይም ፀበል ያስፈልጋችኃል😂😂😂
@shewitzemichael6676
@shewitzemichael6676 2 года назад
Hahaha aygermshem 😂
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 2 года назад
ክክክክክክክክአንድማ ከፎቅልወድቅ ሠዉአተረፈኝአለ ጉድእኮነዉ
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 2 года назад
ኪኪኪ
@sebleberhanu1330
@sebleberhanu1330 2 года назад
😀😀😀
@JesusDiaz-yy6uv
@JesusDiaz-yy6uv 2 года назад
Gude eko nw medere hamategha
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 2 года назад
ክህሎት በሠል ያሉ ባለትዳሮች አቅርብልን ጩጮወቹ ገናዉጣዉረድ አላዩም ለኛም ትምህርትይሆናል ከፎቅ ልወድነበር እራሴንበፔሳ ቆረጥኩ ገሌ መሌ አይነፋም ክክክክክይሄፍቅርነዉ ወይስየቃቃጨዋታ በሠልያሉ ችኮች ይምጡ አይደል ኮሜንቶች
@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
ቆይ ድምጽ የለዉም የምትሉት በሰላም ነው ድምጽ አለው ከዚህ በላይ ለጆሮችን አስቡልን 😂😂😂
@ወሎጎንደርሸዋጎጃምአንድአ
😂😂😂ኸረ ቅድም ድምፁ የለም ነበር😎😎
@hiatmohameed4278
@hiatmohameed4278 2 года назад
ክክክክክክክ
@ቃልየነኝ
@ቃልየነኝ 2 года назад
መጀመሪያ የለዉም ነበረ
@mkdlawt5463
@mkdlawt5463 2 года назад
Yemir befit aleneberem.ahun mexaa inji😳😳😳😳
@lidiyaqueenofmamanddad187
@lidiyaqueenofmamanddad187 2 года назад
🤣🤣
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 2 года назад
ትዕግስቱን ይስጥህ ታምራላችሁ አንች ግን ብዙ ማስተካከል አለብሽ
@endalechkebeda4712
@endalechkebeda4712 2 года назад
ባለቤትሽ ረጋ ያለወነድ ነዉ ደስ ትላላችሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 года назад
በቅንነት እነደማመር
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 2 года назад
ጥርሳም ነገር ነሸ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ እሱ በአሰተሳሰብ ይበልጥሻል አሁን አሰተዉይ እድሜሸ አያንሰም ሰለበሰልሸ ነዉ ወንድ ጋር የሄድሸዉ ልጅ አይደለሸም
@ter2065
@ter2065 2 года назад
የኔ ቢጤ ነሽ እኔም በጣም ይወደኛል ባሌ ግን እኔ ግልፍተኛ ነኝ እቤተሠቦቸ ጋር እራሱ ስልክ ደዉየ አላነሳም ታሉኝ እሡላይ እጮካለሁ እሳደብ አለሁ እራሱ ቢያደናቅፈኝ እራሱ ደዉየ እሱጋር እሳደባለሁ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 года назад
ደስስ ትላላችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ልጃችሁም ፈጣሪ ያሳድግላችሁ
@zhyrukjyt7446
@zhyrukjyt7446 2 года назад
ፍቅር እስከ መቃብር ያድርግላችሁ ታምራላችሁ ልጃችሁን እግዚያብሔር ያሳድግላችሁ
@ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል ሰው የፈለገ ቢያስብ ቢጨነቅ ቢደክም ካልተፈቀደልን ከንቱ ነው ይቅርታ ትልቅ ዋጋ አለው ፈጣሪ ለእኛ ብሎ ነው የተሰቀለው የሞተው እና ዋጋችንን አንርሳ የተከፈለልንን ሞት እያለ ተንኮል ይቅር
@yimegnushalgetahun2677
@yimegnushalgetahun2677 2 года назад
Demirugn
@tamrimuhammed7029
@tamrimuhammed7029 2 года назад
ማሻ አላህ ሥታምሩ ታማኝ ጎደኝ አላህ ይወፍቀን
@ቅንልቦችYouTube
@ቅንልቦችYouTube 2 года назад
ጥሩ አጋጣሚ ነው እስኪ አድሬሣቸውን ስጡን ጥርሳችንን እናሰራ😘
@BerituAshenafi-wn6zu
@BerituAshenafi-wn6zu 11 месяцев назад
እንደዚህ ደስ የሚል ትምህርት ሰጪ የፍቅር ታሪክ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን ትዳራችሁ ይባረክ።
@meaza2509
@meaza2509 2 года назад
ምርጦቼ በጣም ደስ ታላልቹ እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ ❤️❤️
@ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
@ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 года назад
ታምራላችሁ እህቴ እንደዚህ አይነት ታጋሽ ባል ማግኘት መታደል ነው እንዳታስከፊው ተንከባከቢው ሴት ልጅ ብልሃተኛ ነች ብልጥ ሆነሽ ትዳርሽን በደስታ ምሪ በተረፈ የወለዳችሁት ትዳግላችሁ የደስታችሁ ምንጭ ያርጋት
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 2 года назад
ትንሽ ነኝ ትንሽ ነኝ ትያለሽ እድሜሽ አሥራምሥት ነው እንዴ እንደሠማሆት ሥራ ሁሉ ተቀጥረሽ ትሠሪ ነበር።
@mimishudemishu9194
@mimishudemishu9194 2 года назад
Gosh betam yegeremeg baby sijemer lemafkerem baltesasebu beka fit siseun yemenebeterekews nger🤣🤣
@yimegnushalgetahun2677
@yimegnushalgetahun2677 2 года назад
Demirugn
@rebkselshi264
@rebkselshi264 2 года назад
ግን ይቅርታ ልመጂ አሁን ትንሽ አይደለሽም ልጁ የተባረከ ነው ስነስራት ያለው አንችም ብልሀት ይኑርሽ ከ18 አመት በላይ ልጅ አትባይም የኔቆንጆ አይዞሽ የወለዳችሁትም በሞገስ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ
@bayeayele367
@bayeayele367 2 года назад
ይቅርታ መጠየቅ አለብሽ ይቅርታ መጠየቅም ሆነ ይቅርታ ማድረግ ታላቅነት ነው
@gbtbern9455
@gbtbern9455 2 года назад
Sister, true love forgives. Pride can be you greatest enemy - teach yourself to be humble.
@ethiosister2332
@ethiosister2332 2 года назад
ደስ ይላል ግን በመልክ እሱ ይበልጥሻል በዛ ላይ የተማረ ተጠንቅቀሽ ያዥው
@tsehayasefa8622
@tsehayasefa8622 2 года назад
ደስ ትላላችሁ ልጃችሁንም ለቁም ነገር ያብቃላችሁ እናንተም አብሮ ያቆያችሁ
@ሰርኬአምዴ
@ሰርኬአምዴ 2 года назад
መክሊት እድለኛ ነሽ የተባረከ ቤተሰብ ነዉ የገባሽዉ ሳሚየ አንደበተ እርቱ የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ።
@ሱሱነኝየወሎዴሴልጂ
ድምፅ አይሰማም የምትሉ ጆሯችሁ ነዷል እባካችሁ የሳት አዴጋወችን ጥሩና እርዳታ ያድርጉላቸዉ ከዚህ በላይ ምን ይሁን ሆ ምን ነዉ ሸዋ
@hewan676
@hewan676 2 года назад
ሀሀሀሀሀሀ
@lubabamida9492
@lubabamida9492 2 года назад
መዳም ትሙት ማፊ ድምፅ🏃🏃🏃🏃🏃
@tsehayleya4583
@tsehayleya4583 2 года назад
😆😆😆😆😆
@alrashdicreate654
@alrashdicreate654 2 года назад
🙄
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 года назад
ክክክክ ምን አረገችሽ ልጄ
@እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ
ክክክክክክክ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 года назад
😂😂😂
@lidiya727
@lidiya727 2 года назад
ወይኔ ይች ልጅ የኔ አይነት ችግር ነው ያለባት 😭😭😭 ወይኔ እባክሽ የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ አዳምጭው አንተም አዳምጥ ፀበል ግቡ። ሌላው ሰው ጋር ሰላም ሆኜ ባለቤቴ ጋር ፍጥጥ ነው የሚያደርገኝ። እኔም እንደዚህ ነበር የማደርገው ባለቤትን። ለካ ርኩስ መንፈስ አእምሮዬን ተቆጣጥሮት ገልብጨ ነበር የማስበው ትዳር የወንዱን ብቻ እና ባለቤቴ እኔ ጋር የመሆን እኔን የማስደሰት ግዴታ ያለበት አድርጌ ነበር የማስበው ለካ ተይዤ ነው አሁን እግዚአብሔር ይመስገን እየዳንኩ ነው እባክሽ ፀበል ግቢ አንተ ገጠመኙን አዳምጥ በመሐል አንተ ነህ እዳ የገባኸው እንደዚህ አይነቱን ህይወት አልፌበታለሁ 😭😭😭😭
@እስኪያልፍያለፋል-ነ2ፐ
ክህሎቶች ሱሶቼ ስወዳችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁ😍😍
@zekiyatube954
@zekiyatube954 2 года назад
የፋኒ ድምጵ ጋ ይመሳሰላል ልበል ድምጵህ
@MaMa-qo1fl
@MaMa-qo1fl 2 года назад
ታምራላችሁ. ልጃችሁ እድግትበል
@gonderew5002
@gonderew5002 2 года назад
እውነት ብለሀል ሴቶች ብዙ ጊዜ ነው እንደዛ የሚሉት
@samiratube2450
@samiratube2450 2 года назад
ዛሬ ክህሎት ቤት የመጡት ኮሜታተሮች ጆሮ አልባ ናችሁ እንደ😂😂😂😂😂😂🙄
@eidphone360
@eidphone360 2 года назад
😂😂😂
@طيبهالعتيبي-ح8ن
@طيبهالعتيبي-ح8ن 2 года назад
ድምፅ ድምፅ እምትሉ ሰወች ጤነኛ ናችሁ 🤔🤔
@hewan676
@hewan676 2 года назад
ሀሀሀሀእኮየኔይሰራል
@luluharer6352
@luluharer6352 2 года назад
ዉለዱ ክበዱ የስኬት ማማ ላይ ያዉጣችሁ የገረመኝ ስለፀብ ያወራችሁት 43 ጊዜ ተጣለን ፀብ ነበረን እያችሁ አዛጋችሁን እንጂ አረፍ ነገር አላችሁ አትጣሉ ፀብ ጥሩ ነገር አይደለም የተመኛችሁት ይሁንላችሁ :: በርቱ
@yimegnushalgetahun2677
@yimegnushalgetahun2677 2 года назад
Demirugn
@slenat
@slenat 2 года назад
ወይ የልጂቱ ምላስ ግን 🙈🙈
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 2 года назад
ምን ሆናችውነው ድምፅ የምትሉት
@banchatenaf1943
@banchatenaf1943 Год назад
እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ስሚ ሚዲያ መውጣት አልነበረብሽም ልጅ የዋህ መሆኑን ብዙ ሴቶች ያቁታል እዳይቀሙሽ ተከባከቢው እኔ አቃለሁ እሺ ብዙ ነገር የሚወዱት አሉ ተጠንቀቂ
@seadaaliaden221
@seadaaliaden221 2 года назад
ታምራላችሁ አይለያያችሁ
@የወሎልጅ-ፀ6ደ
@የወሎልጅ-ፀ6ደ 2 года назад
ሴቶች። እረጋያለ ወድ ይወዳሉ ምክኔቱም በመለማመድ ፍቅር ይመጣል ከዛም አብሮ በመኖር።
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 2 года назад
ልጅቷ ፍቅር የሆኔች ልጅ ናት ልጁም የፍቅር ሰወነው ፍቅር ዋጋ ያስከፍላል
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 года назад
በቅንነት እነደማመር
@khelot
@khelot 2 года назад
enkuan dena metash yetefa sew🥰🥰
@hana-sd5cr
@hana-sd5cr 2 года назад
@@khelot አናኒያ የምባለው ልጅ ባለፈው ከፍቅረኛው ጋር ያቀረባችህትው ልጅ ታቶ የሚሰራው ልጅ ታቶ መሰራት ፈልግ ነው ቁጥሩን አስቀምጡልን
@asterdebebe6200
@asterdebebe6200 2 года назад
@@hana-sd5cr ታቶ ሀጢአት ነው። እባካችሁ አትሰሩ ምንም አይሰራላችሁ በኋላ ይቆጫችኋል
@mlove4025
@mlove4025 2 года назад
ክህሎቶች ስወዳችሁ 💜💜💚💛❤️
@ዮሐናን-ጰ6ኈ
@ዮሐናን-ጰ6ኈ 2 года назад
ልጅ ነኝ ማለት ስንት አመት ነው ምነካሽ እንኮን አንች በ21አመትሽ ወልደሽ እኔ አንድ እማውቃት በ14አመቷ ወልዳለች አንችማ ትክክለኛ መውለድ ባለብሽ ግዜ ነው የወለድሽው በቂ ነው ከዚህ በላይ በ35አይሆን ሆይይ
@olgaberhane9530
@olgaberhane9530 2 года назад
Dr he is good examples for all 🙏🙏🙏🙏❤️
@mekdimedia6190
@mekdimedia6190 2 года назад
ወይ ፎቃ እኔም የዛሬ አመት ይዤ ከች ክህለቶች
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 года назад
ጠከሪ 😃👍
@workeneh2410
@workeneh2410 2 года назад
ሰከን በይ
@mimiroth403
@mimiroth403 2 года назад
እግዚአብሔር ይ ትዳራቸውን ቀድስ በርች ትዳርሽን እጥብቀሽ ብፍቅር እንድትኖሩ ፅሎቴ ንው ሚስት የባልዋ ዝው ድ ነች 👑 👑 👑 👑 👑 🤴 👑 👑 🤴 ለባልዋ ረዳት ነች በርች ትዳር ቅዱስ ንው ልጅ የእግዚአብሔር ሶጦታ ነው ዘመናችሁ በሚሉ በፍቅር በመከባበር እብሮ እንዲልቅ ፅሎቴ ነው :
@عزيزهمحمد-ش8ش
@عزيزهمحمد-ش8ش 2 года назад
የኔ ክህሎቶች ይመቻችሁ ይቅናችሁ
@ሰላመለኪድንግል
@ሰላመለኪድንግል 2 года назад
እንዴት እንደወደድኳችሁ ፈጣሪ በትዳራችሁ ውስጥ ጣልቃ ይግባ በጸሎት በርቱ ኣሁን ጊዜው የሰው ልጅ በሰውልጅ የከፋበት ጊዜ ነውና በጸሎር በርቱ
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 года назад
ቆንጆ ነሽ መልፋትማ ይነስህ ሃሃሃሃ ደስ ትላላችሁ ውለዱ ክበዱ
@አስማ-ጸ8የ
@አስማ-ጸ8የ 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 года назад
@@አስማ-ጸ8የ እሺ በቅንነት እነደማመር
@አስማ-ጸ8የ
@አስማ-ጸ8የ 2 года назад
@@TubeTube-vf4yb ደምረኝ አጫውተሽ
@አስማ-ጸ8የ
@አስማ-ጸ8የ 2 года назад
@@TubeTube-vf4yb እመለ፯ሳለሁ
@ወገሬትለባዴ
@ወገሬትለባዴ 2 года назад
ለሰው ልጅ መልክ ተጥቦ አጠጠም ወነው የልብ መልካምነት ነው
@banamhrtemehrte6231
@banamhrtemehrte6231 2 года назад
የኔ መልካም
@ቅንልቦችYouTube
@ቅንልቦችYouTube 2 года назад
ውይ ወዶች አዷን ትታችሁ አዷን ስትይዙ ለናተ ምግብ ቀይሮ እደመብላት ነው አይደል😞😞
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 2 года назад
ትህትናህ የሚገርም ነው ለሴት ልጅ ያለህ ክብርን ስትገልፀው ከዚህ በላይ ምን ትፈልጊያለሽ እህት?
@endalechkebeda4712
@endalechkebeda4712 2 года назад
ዋውውው ደስ ትላላችሁ
@Mami-lh6vg
@Mami-lh6vg Год назад
ለትዳር ሲሆን ህፃነኝ ለመጠጡ ለሡሡ ግን ደርሰሻል እእእ የኔህፃን በ13አመታቸዉነዉ እናቶቻችን ያገቡት አሮጊት ደሞ ጥፍትሺን ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነትነዉ ፍቅር መግለፅ ፍቅርን ይጨምራል ጌጃነገርናችሁ እየወደዳችሁ እደጠላ የምታስመስሉ የኔም ባል እዳቺ ነበር እኔስ አዉልቄ ጣልኩት ማን ይደርቃል
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 2 года назад
ወይኔ አምላኬ ይቺ ልጅ ግን እህቴ ናት እንዴ ጌታን የኔ ፀባይ ነው ያላት ኮፒ ፔስት ጌታን በተለይ ከሌላ ሰው ጋር በጣም በትዕግስት ነው ነገሮች ማሳልፈው ንዴቴ ሁሉ ፍቅረኛዬ ባሌ ላይ ነው ማራግፈው ሁሌ ለምንድነው እንዲ ማስከፋው ብዬ እራሴን ጠይቃለሁ አሁን ግን ተመሳሳዬን አገኘው ሼር አድርጌ አሰማዋለሁ
@ይኩንፍቃድከ-ቀ2ቈ
@ይኩንፍቃድከ-ቀ2ቈ 2 года назад
ወየው እር ምን አይነት ግዜ ነው ሁሉ ነገርሺ መልካም ሁኖ ሳለ አማትሺን አንች ማለትሺ ቅር ያስኛል ለምን ይሆን ወይንስ የምርም አንች ነው የምትይው እር በጌታ መልሺልኝ ካየሺው እኔ እደማውቀው አማትን ወይም ትልልቅ ስወችን ማክበር ግደታችን እደሆነ ነው
@የዲድያየዲድያ-ደ7ለ
@የዲድያየዲድያ-ደ7ለ 2 года назад
አሁን እኮ ቀረ አንቱ ማለት አማትን ትዉልድ ክፉ
@ይኩንፍቃድከ-ቀ2ቈ
@ይኩንፍቃድከ-ቀ2ቈ 2 года назад
@@የዲድያየዲድያ-ደ7ለ አሳዛኝ ግዜ ነው ግን እኮ በጣም ትልቅ ነውር ነው አይይይይይ ይሄ አጓጉል ስልጥንና ነው የማይርቡ እኛ አበሾች የሚያምርብን የእናትና የአባቶቻችንን ፍለግ ስንከተል ነው አሁን ይሄ ከአርቦች ኮርጀው መሆን አለበት እጅ አማትን አንች ብላ ስትጠራ ስስማት ይችን ልጅ ለመጀመርያ ግዜ እግዚኦ ማስተዋሉን አድለን ጌታ ሆይ
@hewan676
@hewan676 2 года назад
@@የዲድያየዲድያ-ደ7ለ አልቀረም እኛአገርነውርነው
@mesifkr-or
@mesifkr-or 2 года назад
እኔም አንቱ አልልም
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
እንዲህ እሚያከብሩ እኮ የገጠር ሰዎች ናቸው እሜቴ የኔታ እሚሉት የከተማ ሰው እርስኦ እሳቸው ሲሉ ሰምቼ አላቅም
@Mamamedia8587
@Mamamedia8587 2 года назад
በጣምታምራላችሁልጃችሁንምእግዚአብሔርይሳድግላችሁ ለእናተምፍቅር ይብዛላችሁ። ግን አንድነገር ልምከራችሁ ይፀልዩከምንምበላይ ፀሎት። ነውእሺ። በተርፍ የመምህር ተስፍዬ። ገጠመኝ አድምጡ። ኤፍታህ ዩቱብ መምህርተስፍዬ። እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ♥♥♥♥♥ ፍቃዳችሁ ከሆነአበርታቱኝ ፕሮፍይሌን። በመጫን
@ሶሊያናየደሴዋ
@ሶሊያናየደሴዋ 2 года назад
ፍቅረኛሞች ሳይ ማፍቀር የሚያምረኝስ ነገር
@ፅጌረዳየቱብ
@ፅጌረዳየቱብ 2 года назад
ወደሰን ድምፁ ከኛ ነው እዴ
@እማዬልኑርላንችብዬ
ኮሜንተሮች አሳቃችሁኝ ቆይ ከድምፁ ምን አላችሁ 🤣🤣🤣
@liliasmelash7406
@liliasmelash7406 2 года назад
በውነት ባለቤትሸ በጣም ረጋ ያለ ሰው ነው ተንከባከቢው
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 года назад
እናተ ድምጽ ድምጽ የሚትሉ ችግሩ ከስልካችሁ ነው ክክክክ
@fkhkfjki115
@fkhkfjki115 2 года назад
በጣም ደስ ይላል
@ኢስላምነውህይወቴ-ሠ6ጠ
ኸረ፣መገን፣ድምፅ
@አስማ-ጸ8የ
@አስማ-ጸ8የ 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን
@hewan676
@hewan676 2 года назад
ረይሰማል
@fatumamob.d442
@fatumamob.d442 2 года назад
አይ የመዳም ሞተሮች ዲምጹ በደብ ይስማል እኮ
@hewan676
@hewan676 2 года назад
ስልካችሁነው በደብይሰማል
@mabitmabit8186
@mabitmabit8186 2 года назад
ፍትህ ለጆሮችን🙄🙄🙄🙄😂😂😂😂😂
@kingcell4953
@kingcell4953 2 года назад
wyie des setlu erajiem edmena tena aberachu nuru
@mkdlawt5463
@mkdlawt5463 2 года назад
ክህለት ምን ችግር ግጥመክ አይዞን 🙄🤔🤔🤔
@ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ
@ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ 2 года назад
🤣🤣🤣🤣
@uaeuae9010
@uaeuae9010 2 года назад
እኔም ከስደት መልስ ክህሎት ላይ ከባሌ ጋር እቀርባለሁ ከፈጣሪ ጋር
@BontuBekele-sd3sd
@BontuBekele-sd3sd Год назад
Maaf jarjartiii??? Safuu!!!! Miixxa
@ቅንልቦችYouTube
@ቅንልቦችYouTube 2 года назад
ግን ሚዲያ ላይ እደሆነች ነግራችኋታል ወሬዋ የቡና ወሬ ሆነብኝ🙄🤔
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 2 года назад
Makabed kezerachu newa😊aye mitu 😊...
@tub8577
@tub8577 2 года назад
Commentrochi demts emtlut beslam new bednb new emisma eko 😳
@eyerusagegnehu8015
@eyerusagegnehu8015 2 года назад
yekerta aliwodem ere eyhadeshe
@Dubai825
@Dubai825 2 года назад
አረ ድምፅ ነው የዛሬው በምልክት ቋንቋ ነው ያቀረባችሁልን🤔🤔🙄
@anchineshyelbe2465
@anchineshyelbe2465 2 года назад
Balywe batme besle nke seratke bsmame egzabre yebrke
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 2 года назад
ከዚህ ሁሉሰው የኔጆሮ ነው ጤነኛው እኔ ይሰሙኛል ስለዚህ ሌሎቻችሁ ህክምና ሂዱበት
@kasechetadess1569
@kasechetadess1569 2 года назад
😂😂😂
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 2 года назад
እኔም እያልኩ ነበር ያልተሰማችሁ ድካም ከሆነ ተኙ🤔
@senaa9947
@senaa9947 2 года назад
እኔ ራሱ በጣም ነው የሚሰማኝ የጆሮ ችግር ሳይሮርባቸው አይ ቀርም
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 2 года назад
ለኔይሠማል ወላ
@MayaMaya-kb1ru
@MayaMaya-kb1ru 2 года назад
ሀሀሀሀሀ
@selamawitghiwot2745
@selamawitghiwot2745 2 года назад
አንተ ቤተክሪስቲያን ደርስህ ስትመለስ ሲትደውልልህ ጌታ ፀሎቴን ስማ ብለህ ነበራ ቤተስቦችህ እንደደወሉላት ስለማታውቅ፣
@zeharasaied2954
@zeharasaied2954 2 года назад
የችግር በኋላ ምቸት አለ
@tgethio6945
@tgethio6945 Год назад
መታደል ነው እኔስ እወንተኛ ስው አጥህ
@lulitayalew5833
@lulitayalew5833 2 года назад
What are you talking about, they are coming clear OK.
@lidiya727
@lidiya727 2 года назад
አንች ማን ስለሆንሽ ነው ይቅርታ የማትጠይቂው??? ክርስቶስ እንኳን ዝቅ ብሎ የደቀመዛሙርቱን እግር አጥቧል እንኳን አንች። እግዚአብሔር አምላክ ይፈውስሽ ጸበል ግቢ የትቢት የኩራት መንፈስ አለብሽ መንቀዥቀዥሽን ቀንሽ ልጁ ምርጥ ልጅ ነው ማንም ሴት የምትፈልገው አፍቃሪ የዋህ እናት የሆነ ወንድ ነው።
@lidutube8485
@lidutube8485 2 года назад
እባክን ክህሎት መጀመርያ በልተው ይምጡ እኔ ጋ እሪሞት የለም ምን ጉድ ናቹ 🤔🤣
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 года назад
ይሰማል
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 2 года назад
🙄😅😅😅😅😅
@amsaluabera9928
@amsaluabera9928 2 года назад
ተባረኩ ችግሩ marriage counseling ሀገራችን ውስጥ የለም እንዴ? ቅድመጋብቻ ትምህርትስላልወሰዳችሁ መሰለኝ ችግሩ:: ታምራላችሁ መልካም ህይወት ይሁንላችሁ::
@johnkassa6021
@johnkassa6021 2 года назад
በምላጭ ራሱን ሊያጠፋፋ?? hahaha….እችን ምላጭ ምትባል ሌላ ሾው ላይም አይቻታለሁ...ሴት ተነጫነጨች ወይም አኮረፈች ብሎ ምላጭ ይዞ እራሴን እቆርጣለሁ ብሎ መፎከር....ይገርማል :)
@balqius
@balqius Год назад
ታምራላችሁ
@jeerrryu
@jeerrryu 2 года назад
ኮሜተሮች ድምፅ የለውም የምትሉት ባሁኑ ሰአት አለው ደግማችሁ እዩት😂
@ngsti8856
@ngsti8856 2 года назад
መጀመርያ ፍቅራቹው ያብዛው ይቅርታ መጠየቅ ኣልወድም ማለትሽ???? ማለት ፈጣሪ እንኳን ከሰማያት ወርዶ ይቅር በሎናል ኣይደል ይቅርታ መጠየቅ ዶሞ ትልቅ ነገር ነው እህቴ so.......
@bilen6566
@bilen6566 2 года назад
No dimts?
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 года назад
ድምፅ በኛ ወጪ የማዳም ቅመሞች😀👍
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 года назад
ሹ😂
@كميلهحسين-ق8ق
@كميلهحسين-ق8ق 2 года назад
ክክክ አረ ይሰማል
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 2 года назад
😅😅😅
@አስማ-ጸ8የ
@አስማ-ጸ8የ 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን
@አስማ-ጸ8የ
@አስማ-ጸ8የ 2 года назад
@@كميلهحسين-ق8ق ቤተሰብ እንሁን
@ሀናስደተኛዋቲዩብ
@ሀናስደተኛዋቲዩብ 2 года назад
አይ ዶክተር እራስክን ልታጠፋ ክክክ ከአንተ ምን እንማር
@fgfghg1431
@fgfghg1431 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣👍👍
@godislove8937
@godislove8937 2 года назад
😂😂
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 2 года назад
😅
Далее
Физика пасты Карбонара 🧪🔬
00:57
አምሯት... | በዕውቀቱ ስዩም | Ethiopia
4:58
Физика пасты Карбонара 🧪🔬
00:57