Тёмный

ኬላዎች ላይ የተያዙ ብልጽግና አመራሮች!ደ/ታቦር.! ጠዳ.! ፍኖተሠላም.! መራቤቴ.! ጠለምት.!25 August 2024 

Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2
Подписаться 79 тыс.
Просмотров 38 тыс.
50% 1

ኬላዎች ላይ የተያዙ ብልጽግና አመራሮች!/ደ/ታቦር.! ጠዳ.! ፍኖተሠላም.! መራቤቴ.! ጠለምት.!/ልዩ ልዩ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች!
Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
tikomazena@gmail.com

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 133   
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 18 дней назад
ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️
@misganawasmie706
@misganawasmie706 18 дней назад
እናመሰግናለን ለመረጃው
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 18 дней назад
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪
@user-qi5pe9hg8w
@user-qi5pe9hg8w 18 дней назад
ሚኒሻዎች አእስከ አሁን ካላስተካከሉ በእነሱ ላይ ብቻ ትኩረት በአድርጎ መልኩ በእቅድና በስትራቴጅ አሶጋጅ የተለየ ዘመቻ በማድረግ ዘመቻ ሚኒሻ በሚል መፈጸም አለበት እላለው
@user-iy8lf1bu9p
@user-iy8lf1bu9p 18 дней назад
በልጤ በርታልን
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 18 дней назад
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪
@fasikadamte2574
@fasikadamte2574 18 дней назад
No, ሊስትሮ አብይ
@YitayewTesfaye
@YitayewTesfaye 18 дней назад
መጭው ዘመን ከፋኖ ጋር ከሩህ ነዉ ።
@werkemelese7492
@werkemelese7492 18 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@beleteeshet2185
@beleteeshet2185 18 дней назад
ፋኖኖኖኖ ያሸንፋልልል 💪💪💪💪
@meniliksolomon5833
@meniliksolomon5833 18 дней назад
you always best ድል ለአማራ ፋኖ
@Grimawogayhu
@Grimawogayhu 18 дней назад
ድል ለአማራ ድል ለፋኖ💪
@fatemahmohamed2233
@fatemahmohamed2233 18 дней назад
ውድቀት. ለፍኖ. ኢሸአላ. ለአማራ. ህዝብ. እንታገላለን. ይላሉ. ለማንኛው. አማራ. ነው. የሚታገሉት. የአማራ. ሙስሊምን. እይገቱ. ሶስት. መቶ. ሺ. አምጡ. እይሉ. ይውም. የሱና. ውስታዞቺን. እይስተማሩ. ባሉበት. ገብተው. ለምሣሌ. ሰሜን. ወሎ. ሊብሶ. ላይ. ህስቡናላህ. ወኒይመል. ወኪል
@genettefera1383
@genettefera1383 18 дней назад
​@@fatemahmohamed2233P
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 18 дней назад
ከፋፋይ ሌባነህ ማንአባክህን ልታታልልነዎ​@@fatemahmohamed2233
@UaeUae-yw1cs
@UaeUae-yw1cs 18 дней назад
ህዝባቸዉን ክደዉ የሚጨፈጭፉ ባንዳወችን አላህ ያጫርሳቸዉያረብ
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 18 дней назад
ኢሜይል ኮሜንት ላይ ብታኖርልን በጣም ይመረጣል
@mamarhibste
@mamarhibste 18 дней назад
እባክህ በሌ ፀረ አማራ የሆኑ አማራ ነን የሚሉ ሰዎችን በታገል አለብን አማራማ በአዴንም አማራ ነው ። ትግሉ እኮ ከአስተሳስቡ ነው ከትርክቱ ነው እጂ ሹመኛ ለመቀየርማ 2010 ቀይረን ነበር ነገር ግን የአማራ እልቂት ተበባሰ እንጂ አልቀነሰም ስለዚህ አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ ነውእና ነገሩ በጥንቃቄ በመከታተል ፀረ አማራ የሆነ አስተሳስብ ያላቸው ግለሰቦች ከትግሉ እንዳይደርሱ በግልፅ መታገል አለብን ያን ካላደረግን ሁሉም ነገር ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ ነው የሚሆነው።
@desalekidane9663
@desalekidane9663 18 дней назад
Bele, I have been following your media for four years, and I have never seen a media showing true information like your media!! please continue your efforts
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 18 дней назад
የአምሐራ ብልፅግና እባክህ የአምሐራ ሕዝብ ገዳይ ሞልቶታል አድማብተናና ሚሊሽያ እያላችሁ ድሐውን ገበሬ በገንዘብ እየደለላችሁ አማራን በአማራ አታጫርሱብን
@user-bh6vn6lj9y
@user-bh6vn6lj9y 18 дней назад
hero
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 18 дней назад
አንድ አማራ ❤❤❤
@timharmon10
@timharmon10 18 дней назад
ፋኖ የዘመናችን የነፃነት ቀንዲል ተሸካሚ! የ ህዝባችን አለኝታ እና መከታ! ጀግንነት ከስነምግባር አዋህዶ ያለ የ ሀገር ተስፋ 💪🏼💪🏼
@emagag8161
@emagag8161 18 дней назад
በሌ፣ ስለ መረደጃው፥ስለ በሳልና አስተዋይነትን የተላበሰ ትንተና እናመሠግናለን❤ ድል ለፍትህ ተጋዩ የአማራ ህዝብ ድል ምትክ የሌለውን ህይወታቸውን ሠጥተው ለህልውናችን ለሚታገለው ፋኖ❤❤
@tsigemezgebu2805
@tsigemezgebu2805 18 дней назад
እመኑኝ የአማራ ሕዝብ እርስ በርሱ ከመጫረስ ውጪ ጃዊሳ ምንም የሚያመጣው ኘገር የለም።
@kingmuller5189
@kingmuller5189 18 дней назад
ድል ለፋኖ!
@suziezana6121
@suziezana6121 18 дней назад
ፋኖ ይችላል ፋኖ ያሸንፋል ድል ለፋኖ
@Kalkdanmanamew
@Kalkdanmanamew 18 дней назад
በለጠ ህወሀት ስትራቴጂክ አጋራችን ናቸው የሚሉ ከፍተኛ የፋኖ አመራሮች አሉ ይህን ብትጠይቅልነ
@tsigemezgebu2805
@tsigemezgebu2805 18 дней назад
ብዙ ነፈዝ ሰዎችን አውቃለሁ እንደዚህ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ ሰው ግን ፈጽሞ ገጥሞኝ አያቅም።
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 18 дней назад
❤❤❤😢😢
@user-hh2nc6ej9v
@user-hh2nc6ej9v 18 дней назад
በልየ የተለያዬ የመንግስት ባለስጣናት የተለየዩ መታወቂያ እያሠሩ ነው።ለምሳሌ ወንዶቺ ነጋዴ:መምሕር: ሴቶቺ የቤትእመቤት መምህር
@user-gy9nv5jc7n
@user-gy9nv5jc7n 18 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ😢😢
@GenetYimer-th7zn
@GenetYimer-th7zn 18 дней назад
በርታልን አይቀይርህ እንደሌሎች በእውነት የህዝብ ልጂ በርታ ፈጣሪ ይገዝህ🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@lemaAtilawu
@lemaAtilawu 18 дней назад
በእውነት እውነተኛ ሚድያ የአንተ ብቻ ነው ተከታታይ ነኝ ለ4 ዓመት
@AwekeEniayehu
@AwekeEniayehu 18 дней назад
በናትህ በሌ በጣም እናከብርሀለን እንወድሀለን ግንየምን ጠይቅህ ነገርቢኖር በቅድሚያ መረጃንገረን
@Sara-d9d
@Sara-d9d 18 дней назад
ድል ለነበልባሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TeshomeTeshe-d6z
@TeshomeTeshe-d6z 18 дней назад
ይህሀሣ እጅጉን ደስ የሚል ነዉ እመኑኝ ይህ ተግባር በ4ቱ ም የአማራ ግዛች ውጤታማ ከሆነ አስከመሥከረም 15 በብልፅግና መቃብር ላይ ፋኖ መቆም የይችላል!!!!
@user-iw7ij7de9i
@user-iw7ij7de9i 12 дней назад
ፈጥፍጠው😢😢
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 18 дней назад
አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ለሚገኘው ምስኪን የአምሐራ ሕዝብ
@hellokids6335
@hellokids6335 18 дней назад
Unity unity unity to win the survival struggle!!!!! BERTA BELE!
@mulugetaabebe-s7h
@mulugetaabebe-s7h 18 дней назад
የብልፅግና መንግስት ምናልባች የሚሰማ ከሆነ በፍርድ ቤት የሚጠይቀውን የዳኝነት ክፍያ መቅረት አለበት በልልን ፡፡ ምክንያቱም ፍርድ ቤት የፍትህ መስጫ እንጂ ገቢ መሰብሰበያ አይደለም
@ayalewhamusa5855
@ayalewhamusa5855 18 дней назад
ያልሆነ መቀደድ ያሳፍራል የማይሆን ቡቱቶ ዜና ማቅረብ ሆነ ርዕሴ ዘና መዘገብ ለዉጤት ሳይሆን ማስጠንቀቅያ ደወል ነዉ የሚሆነዉ
@tsegazemen3518
@tsegazemen3518 18 дней назад
ድል እውነትን ይዞ ለሚዋደቀው እና የአማራን ህዝብ የመጥፋት አደጋ ለመቀልበስ ለሚሞተው የአማራ ፋኖ።
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 18 дней назад
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
@AsmamawAndualem-d5c
@AsmamawAndualem-d5c 18 дней назад
ትክክለኛ መረጃ እያቀረብህ በመሆንህ በጣም እናመሰግናለን ። በተለይ የፍኖተሰላሙ መረጃ 100% ትክክል ነው ። በርታ !!!!!
@jemalahmed5043
@jemalahmed5043 18 дней назад
ኢትዮ ኒውሥ በርቱ ኮ/ቻ ከተማ ሆሥፒታል መድሐኒትየለም እና ጠይቁልን
@antenehmoges3075
@antenehmoges3075 18 дней назад
በለጠ ❤
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 18 дней назад
ነብስ ይማር የአይ አማራ መካራና ጦርነት አይለይሽ
@belaynehhulunayehu
@belaynehhulunayehu 18 дней назад
ድል ለፋኖ
@simwaneh1685
@simwaneh1685 18 дней назад
ጎንደሬው በርታልን
@user-vz4ld4hk1w
@user-vz4ld4hk1w 18 дней назад
ምንሻና ፖሊስ ቤተሰብ የለዉም እዴ አጸፋዉን መስጠት ያስፈልጋል ግን ከዚሕ ነገር ቢቆጠቡ ይሻላል ፋኖ ክብሩን ያዉቃል የአማራ ባንዳዎች ተጠንቀቁ አብይ አያስጥላችሁም እራሳችሁን አታዋርዱ ንቁ እባካችሁ
@user-ox1gk5vx9f
@user-ox1gk5vx9f 18 дней назад
9:52
@Mesfin5
@Mesfin5 18 дней назад
እንደስምህ ብዙወቹን እንደውም ሁሉም ማለት ይቻላል የበላይ ነህ🎉
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 18 дней назад
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 18 дней назад
የአማራ አመራሮች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው
@tamrukassie8240
@tamrukassie8240 18 дней назад
እናመሰግናለን በለጠ
@user-jl2mm1ye5u
@user-jl2mm1ye5u 18 дней назад
በሌ በርታ
@YetmAsmamaw
@YetmAsmamaw 18 дней назад
እናመሰግናለን ወንድሜ
@mistretheamhahara
@mistretheamhahara 18 дней назад
@mulugetaabebe-s7h
@mulugetaabebe-s7h 18 дней назад
እባክህ በተቻለ መጠን ፋኖን በሃሳብ አትበታተኑ አንድ ሁኑ በላቸው
@kgfuu3072
@kgfuu3072 18 дней назад
😢ፍትህ ላማራህዝብ ሁሉምሰው ትኩረት ማራግአለበት
@SiAs-rl4yf
@SiAs-rl4yf 18 дней назад
አስክንድር ከትግሉ ገለል ካላለ ትግሉ ይዳከማል ፈጽሞ ሊከሽም ይችላል
@BezabehBesher
@BezabehBesher 18 дней назад
ስለምትሰጡት ጠቃሚ መረጃ እናመሠግናለን በተቻለ መጠን አንድነትን እሚያጠነክሩ ስራወች ላይ ትኩረት
@tamene6877
@tamene6877 18 дней назад
ደግሞ አሁን መስከረም 15 አረጉት አያልቅ ቀን ሃቅመ ቢሶች
@genetdemeke6109
@genetdemeke6109 11 дней назад
በላጠ አንተ እስኳድ እግዚአብሄር ይፍረድብህ ሰው መስለኸን ለካ የእስክንድር አሽከር ጀግናችንን ዛሬም አስበላህ
@user-tx6yx4dm5m
@user-tx6yx4dm5m 18 дней назад
ውጭ ያለው እማራ የኢትዮጵያ እየርመንገድን መጠቀም ማቋረጥ እለባቸው እየር መንገዱ ወደ እማራ ክልል ጦር ጭኖ ወደ እማራ ክልል ሲጏጉዝ ከርሟል ከእለም እቀፍ ህግ ውጭ ነው ወንጀል እየፈፅምእ ነው
@yenesewmekete9979
@yenesewmekete9979 18 дней назад
በርታልን በሌ
@DerejeYilma-sg2gl
@DerejeYilma-sg2gl 18 дней назад
አትዋሽ እኔ አሁን ጎንደር ነኝ ፋኖ ጫካ ውስጥ ነዉ መረጃውን ከየት እንዳመጣ አይታወቅም ውሽት አታውራ
@user-if8jx4bt2z
@user-if8jx4bt2z 18 дней назад
አቶ ደረጄ ነገ ደግሞ ደሴ ትገኛለህ።
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 18 дней назад
ወራሪና መጤ እጽዋቶችን ከሀገር በማጥፍትና የመጤ እጽዋቶች ምትክ ሀገር በቀል እጽዋት መተካት!
@kassa4882
@kassa4882 18 дней назад
💪💪💪🙏🙏🙏🙏
@fentawbaynes7362
@fentawbaynes7362 18 дней назад
በሌ በርታ ከሕወሐት ጦርነት ጀምሮ እየተከታተልንህ ነው
@yeshambeltadele6612
@yeshambeltadele6612 18 дней назад
በለጠ በተለይ ፋኖ ህዝባዊ ማእበል ለመፍጠር የሚያደርጋቸው ውይይቶች በግልፅ በሚዲያ ባይቀርብ ምክንያቱም ይህንን ለመንግስት በግልፅ ማሳየት ተዘጋጅ መጥቸብሃለሁ ተዘጋጅ እንደማለት ይቆጠራል፡፡ ስለዚህ ሁሉንም የፋኖ ስትራቴጅዎች አውጥቶ ለመንግስት ማሳየትና መንገር ተዘጋጅና ጠብቀኝ እንደማለት ይቆጠራል፡፡
@TsehayeAnteneh
@TsehayeAnteneh 18 дней назад
Hi Belete,because of your reliable information iam your regular followers,but I have one comment,your are presenting/providing the daily events that happened in the Amhara region.But while you are presenting daily events of Amhara region you are taking more time in the time of your report and you are also taking the in report analysing.Hope your followe need the events of each zones but not detail report of the event.If you went plase scheduled for report analysing that has been obtained from Amhara and Addis . Thank you for your understanding.
@werkemelese7492
@werkemelese7492 18 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@werkemelese7492
@werkemelese7492 18 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mengistugebrie3171
@mengistugebrie3171 18 дней назад
Great🎉
@ethiopianoldmusic7612
@ethiopianoldmusic7612 18 дней назад
❤❤❤
@DesalegnMuche
@DesalegnMuche 18 дней назад
የመጀመሪያ ከደብረ ታቦር
@geletawalemu4926
@geletawalemu4926 18 дней назад
🎉🎉🎉
@walelignkindie7242
@walelignkindie7242 18 дней назад
ፈጣሪ ግን ዙሪያውን ምልክት እያሣየ ነው ሰው ግን ፈጣሪን የራሣ ይመስላል።
@user-se6mw7no5s
@user-se6mw7no5s 18 дней назад
Fano is lead by matured people and educated people.Go ahead.
@JJ-7C
@JJ-7C 18 дней назад
Fano leaders are matured and Educated 🎉🎉🎉🎉
@destawmarie
@destawmarie 18 дней назад
Good
@Damot.tube6952
@Damot.tube6952 18 дней назад
Well come beliy
@libeseworkgetu8131
@libeseworkgetu8131 18 дней назад
ሚዛናዊ ተጨባጭ መረጃ በለጠ ካሳ ይዘግበው
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 18 дней назад
በጠላት ከፋፋይ የውሸት ፕሮፓጋንዳ የሚፈታ የአምሐራ ሕዝብ ትግል የለም
@tegegnekebede5896
@tegegnekebede5896 18 дней назад
wetr bele berta yeskuad endaybelah adera eshi berta
@negasenshew7085
@negasenshew7085 18 дней назад
ሕፃን ዘመን ምኀረትና ተመሳሳይ የፋኖ ቤተ ሰቦች በማያውቁት ነገር በዚህ መልክ በመንግሥት ከዳሚዎች የሚጎዱ ከሆነ ለምን ይህን በሚሰሩ የታወቁ አመራሮች ቤተሰቦች ላይ በፋኖ አይታፈኑም? ይህ ከሆነ መከባበር ይኖራል አንዱ ተሳዳጅ ሌላው ገዳይ ቤተሰቡ በፋኖ ነፃነት ተሰጥቶት ተንፈላሶ የሚኖር ይህ መሆን የለበትም ፋኖ ቤተሰቦቹ እየተሰቃዩ ለገዳዩ ዲሞክራሲ ዲሞክራሲ መሽተት ከየትም አያደርስም ቤተሰቡቦቻቸውን ማፈን ነው ጓደኛው ሲአሸንፈው ወደ ሚስቱ ሮጠ የሆነ የአቢይን ከዳሚ በሚወዱት መምጣት ነው
@yebelaysemagn6190
@yebelaysemagn6190 18 дней назад
መረጃህን በማስረጃ ለማስደገፍ ሞክር!በቀጥታ በመደወል መረጃውን ከምንጩ ማሰማት ይገባል! እንግዳ በመጋበዝ አወያይ! የሚዲያውን ተቀባይነት ከፍ ያደርገዋል
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 18 дней назад
ሰላም በሌ እንዴት ነህ እንዴት አደርክ
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 18 дней назад
ስትኖር ስትቀር እባክህ ንገረን።
@gashawmelke7459
@gashawmelke7459 18 дней назад
እነ ብርሃኑ ጁላ ጦርነቱ እንዲቀጥል ይፈልጋሉ።ለዛም ትክክለኛ ግምገማ ማድረግ አይፈልጉም ይህን መቃወም የነበረባቸው ሌሎች አማራነን የሚሉት ነበር
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 18 дней назад
ሞት ለአማራ አሳማ ሆዳም ባንዳ 😡😡😡 ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️
@akaluanteneh9457
@akaluanteneh9457 18 дней назад
Ante hule share share mitle minew,sijemer programh astemari ayidelem.
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 18 дней назад
የወንጀለኛው አብይ አህመድን ወንበር በ11ኛው ሰአት ለመጠበቅ ከመላ ሀገሪቱ እየተጎተትክ የምታልቅ የኢትዮጵያ ወጣትና ባንዳ ትርጉም ለሌለው ጦርነት አትለቅ🙄ወንጀለኛው ነገ ሀገር ጥሎ ሲሔድ በትኖህ ነው የሚሔደው
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 18 дней назад
በለጠ ሁልጊዜ የቀውስ ሪፖርት በመዘገብ የሚዘጋ ጉሮሮ ሰላም ይሰጥሀል ? ሌላ አማራጭ መንገድ አጣህ ? ከቻልክ ስለሰላም መስበክ የበለጠ ሰላም አይሰጥህም ? አማራን ቀውስ በመዘገብ ልትጠቅመው ነው ? አላማ ኖሮህ ታጋይ ከሆንክ እዛው እሜዳው ላይ መውረድ ነው ። ከዚያ ውጭ በአማራ ህዝብ ስቃይ እየተዝናናህ ልትኖር ነው ?
@user-wp9qc4en8u
@user-wp9qc4en8u 18 дней назад
ስለ ደራ ድምጽ ሁንን በሌ
@lidyshansen4127
@lidyshansen4127 18 дней назад
ሌሊቱን እስከዚህ ሰአት ኔት ወርክ ለተከታታይ ሁለት ቀን ጠፍቶብናል
@MARKENMARKEN-xy3rl
@MARKENMARKEN-xy3rl 18 дней назад
በአቋምህ ያፅናህ ለአማራ ብቻ ጩህ
@NatnaelAlemu-r9l
@NatnaelAlemu-r9l 18 дней назад
የምትሰጣቸዉ አሰተያየት ለትግሉ ወሳኝ ሰለሆኑ አመሰግንሀለሁ
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 18 дней назад
There is no group as cruel and evil as fano
@ETHIOREVIEW-q1i
@ETHIOREVIEW-q1i 18 дней назад
ነጭ ነጯን ዘመድኩን በቀለ ለአማራ ህዝብ የሚታገሉ የህዝብ ልጆችና ድርጅቶች የሚታረድበት ቄራ? ዘመድኩን ለአማራ ህዝብ ትግል እጅግ ትልቅ አስተዋጽኦ ከአበረከቱ ታጋዮች አንድ ቢሆንም ጠላትም ሆነ ወዳጅን አብሬ ልውገጥ ማለቱ ለጊዜውም ቢሆን የአማራ ህዝብ ትግል እጅግ ውስብስብ እንዲሆን አድርጎታል፤ በተለይ በአሁኑ ሰዓት በአማራ ህዝብ ላይ ከፋተኛ ስቆቃ እያደረሰ ያለውን ፋሽስት መንግሥት የሚታገሉ ሀይሎችን በተለያዩ ምክንያት በመፈረጅ ለትግሉ የሚያስፈልጉ ፉይናስ ፤የሞራል ፤የእውቀት እና ሌሎችም ድጋፎች እዳይደረጉ ትልቅ እንቅፋት በመሆን ፤ መከፋፈልን በማስፋት በሚከተለው መልኩ የአማራ ህዝብ ታጋዮችን እና ወዳጆችን ያሸማቅቃል፤ ሀ. አብዛኛውን የአማራ ህዝብ የሚያደርገውን የህልውና ትግል እውቅና ሰጠው ትግሉን በመደገፍና ስርዓቱን በመቃወም የሚንቀሳቀሱ ኃይሎችን ግንቦት 7 በሚል ማራከስና ማጥላላን ለ.የአማራ ታጋዮችን መምታት ሲፈልግ ሰባት ዘራቸውን እየቆጠረ በውሸትና በፈጠራ አንዴ በሀይማኖት ሌላ ጊዜ በብሄር ማሸማቀቅና ልዩነት መፋጠር፤ ሐ.ለትግሉ የተለያዩ ፉይናስ የሚያሰባስብ ልጆችም ሆነ ድርጅቶችን ገንዘብን ለግል ጥቅማቸው እዳዎሉት በማስመሰል የተለያዪ ትርክቶችን በመፋጠርና አሜነታ በማሳጣት ፤ ጥርጣሬ በመፍጠር ፤ለትግሉ የሚያስፈልገው ሀብት አንዳይሰበሰብ በማድረግ መ.የተቀነባበሩ እና ፎቶ ሾኘ በመጠቀም ጠንካራ ታጋዮችን እውቅና ማሳጣት ሰ.የሀሳብ ልዩነት ያላቸውን የአማራ ህዝብ ታጋዬች በ ብአዴን እያለ በመፈረጅና ማሳጣት ረ.በተለያየ ግዜ ባለው ቀረቤታ የተቀረጹ ቅጆችን በልዩነት ጊዜ በመልቀቅ ተቀባይነት ማሳጣት ሌሎችም ብዙ መዘርዘር ይቻላል ፤ ስለሆነም በጊዜ አካሄዱን እንዲያስተካክል በድፍረት መታገል ያስፈልጋል ።
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u 18 дней назад
ዘመድኩን ፀረ አማራ ነው የሚያደርገውን ማንኛውም በጎ የመሰለህ ነገር መጀመመሪያ ላይ በአማራ ህዝብ ዘንድ ለቅቡልነት እንዲያመቸው የተጠቀመበት የሴራ ስሎቱ እንጂ ፈፅሞ ዘመድኩን ለአማራ ትግል አስተዋፆ እንዳደረገ ሊቆጠርለትና ሊታመን አይገባውም ።በአማራ ፋኖዎች መካከል ተቆርቋሪና አስታራቂ በመምሰል በየዋህነት አምነው ያቀረቡትን ሁሉንም የፋኖ መሪዎች በመሰለል በመካከላቸው ለመከፋፈልና ለልዩነት የሚረዳው በቂ መረጃ ከሰበሰበ በሃላ ይህንንም አንዱ በአንዱ ላይ ጥርጣሬ አሳድሮ እርስ በርስ እንዲጨራረሱ ትእዛዝ እየሰጠ በሚዲያ በቀረበ ቁጥር አልተሳካለትም እንጂ ቀስቅሷል በትጋትም በወንድማማች መካከል ጠብን ዘርቷል ። በቃህ ሊባል ይገባል።
@Lij-emeshaw
@Lij-emeshaw 18 дней назад
በሌ በላይንም ያለህበት አምጣና አብራችሁ ስሩ
@FoxGedam
@FoxGedam 18 дней назад
zim bileh tikededaleh aydel .......... kedada
@berhanegetachew9114
@berhanegetachew9114 18 дней назад
በለጠ ፋኖዎች ከጎንደር ከተማ ወደ ሰሜን ጎንደር አካባቢዎች ለህዝብ ሲጓዝ የነበረው የWFP የስንዴ ካምዮን በግልጽ ዘርፈዋል። እባክህን ይህን አጣራልን። መልስ ይስጡበት። ይህ ባህርያቸው ነው
@leweyehu-k4o
@leweyehu-k4o 18 дней назад
አብይ አሀመድ በፋኖ ስም ያደራጃቸዉ ዘራፊዎች ሊሆኑ ይችላሉ እንጅ ፋኖ በዝርፊያ አይታማም። አንተ ብአዲን ሳትሇን አትቀርም።
@berhanegetachew9114
@berhanegetachew9114 18 дней назад
@@leweyehu-k4o እንደዛ ሳይሆን ያገኘሁት መረጃ እዚህ ቢሮ ውስጥ የሚሰራ የቅርብ ጓደኛ ስላለኝ ነው። እንዳልከው እስካሁን ፒፒው በፋኖ ስም እያደራጀ ስም ለማጥፋት ሲሞክር ቆይቷል። ያም ሊወስዱ ይችላሉ ምክንያት ደግሞ ሊኖራቸው ይችላል። ለዛ ነው በለጠ እንዲያጣራ የጠየኩት። ቸኩለህ አትፈርጅ!!!
@leweyehu-k4o
@leweyehu-k4o 15 дней назад
አመሰግናለሁ ለማብራሪያዉ። ፍረጃ ስላልከዉ። አንተ ሳይረጋገጥ ዘረፋ የፋኖዎች መለያባህሪያቸዉ ነዉ የሚል ግንዛቤ ስለወሰድኵ ነዉ።
Далее