Тёмный
No video :(

ኬላ የጣሰ ፍቅር | ክፍል 4 

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

ክፍል 5👉 • ኬላ የጣሰ ፍቅር | ክፍል 5
#tsegayeaberar #tilahuntesfaye #ethiopia #kelayetasefikir4
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 155   
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 7 месяцев назад
ክፍል 5👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-hxNNNXnw9m8.html
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 7 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ❤
@muluken3266
@muluken3266 7 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤
@user-vz7ze1dj6d
@user-vz7ze1dj6d 7 месяцев назад
የኔታሪክ እደትይነገር
@user-lw7qj9pz4p
@user-lw7qj9pz4p 7 месяцев назад
Amen enkuan abro aderesen ❤
@zainatza3817
@zainatza3817 7 месяцев назад
መጨረሻላይየሠማነወንደገምከወፀጌሹ❤
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 7 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ፀግሽ❤🎉
@heyatsyme6420
@heyatsyme6420 7 месяцев назад
መቸም በፀግሽ ስራ እማይደሰት ያለ አይመስለኝም እስኪ እምቶዱት ሁሉ ላይክ ሰብስክራፕ አድርጉት ለሱ ያበረታዋል ለኛ ግን ምንም ነው
@user-my8tb1bn6z
@user-my8tb1bn6z 7 месяцев назад
የኔ ጨጓራ መቃጠል ግን ምን ቤት ነዉ አረ ተቃጠልኩ ኒናአቃጥላ ልደፋኝ
@mareammohammed1875
@mareammohammed1875 7 месяцев назад
ጥፋቱ እኮ የሣራነው ይቺ ደደብ ባልዋን ማን ለዚች እስስት አጋፍጪ አላት
@TigTig-ol9ro
@TigTig-ol9ro 7 месяцев назад
ሲያልክ ብስጭት የምለዉ ነገር😌
@MohamedYasin-ls7kz
@MohamedYasin-ls7kz 7 месяцев назад
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ። መሳጭ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ
@HaymanotBetelot
@HaymanotBetelot 7 месяцев назад
ዋው ፀግሽዬ ልብ አጠልጣይ የሆነ ትረካ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤🎉
@FaFa-fy8pi
@FaFa-fy8pi Месяц назад
ሊ ና የተረገመች ስታናድድ ❤❤❤
@kal-YouTube
@kal-YouTube 7 месяцев назад
እንኳን አደረሳቹ ሙሉ ክርስቲኖች❤🙏
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 7 месяцев назад
🤣🤣እኔ የምጠብቀው ሳራ ሊናን ባሌ መውለድ አይችልም የልጅሽን አባት ፈልጊ የምትልበት ቀን ናፈቀኝ
@alixeAWEL
@alixeAWEL 7 месяцев назад
❤እረ የትምየትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው
@TgTg-ep9lz
@TgTg-ep9lz 7 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ እናመሰግናለን እስኪ እንደኔ ስጠብቅ የነበረው። ለማንኛውም እንኳን አደረሳችሁ ሁላችሁም መልካም በዓል😍
@sadhsaad7843
@sadhsaad7843 7 месяцев назад
የክርስትና እምነት ተከታዮች እኳን አደረሳችሁ ውዶቸ❤❤
@weyinishetmualet6709
@weyinishetmualet6709 7 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደርስን❤
@user-il8cn5cn6q
@user-il8cn5cn6q 7 месяцев назад
Tsegishe endew semotilhe kefil 5 edayekoye
@user-ib8sx6zq4p
@user-ib8sx6zq4p 7 месяцев назад
ፀግሺየ እንኳን አደርስህ እህት ወንድሞቸ እንኳን አደርሳችሁ ይች ሊና የምት ባል ሴትዮ ግን አቃጥላ ልደፋኝ ነዉ
@fetiyafetiya7701
@fetiyafetiya7701 7 месяцев назад
ፀግሽ ሦስተኛ ክፍል ላይ አዳምጠጠነዋል እኮ ደግመከው ነው
@Subcurips
@Subcurips 7 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለጌታችን ለልደት ባአል የተዋህዶ ልጅች በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኳን ዳህና መጣህ ወንድማችን በዚህ አጋጣም ከዚ በፍት ኮሜንት ሰጥቼ አላቅም ግን አንድ ኣያልፈኝም የማዳም ስራ ምሰራው አንተን እያዳመጥኩኝ ነው በጣም የተለየ ፀጋ ነው ያለህ እናመሰግናለን በርታ ❤❤🥰🥰
@user-gk3iv5ko7w
@user-gk3iv5ko7w 7 месяцев назад
ፀግሽ ቀጣይ ክፍል ❤
@NesiTesfay-oo2xx
@NesiTesfay-oo2xx 7 месяцев назад
ወይ ሊና ጉድሽ ፈላ ሳራ የኔ ሚስኪን
@veenenzo5268
@veenenzo5268 7 месяцев назад
Enqwane abero adersen Dear Tsgesh 😊🎆🎊
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 7 месяцев назад
ሚገርም ትረካ ነው እንደው ልብ አንጠልጥሎ ነው ሚያልቀው
@Semiragosay-ll1hw
@Semiragosay-ll1hw 7 месяцев назад
ልቤ ቀጥ ሳይል ስለደረስክ አመሰግናለው😮😅😅😅😊😊😊❤❤❤❤❤
@mesfinhaile7416
@mesfinhaile7416 7 месяцев назад
የከባድ መኪና አሽከርካሪ ነኝ መንገዱን ያላንተ ማሰብ አጠይቀኝ😅 ጸግሽ ኑርልን አቦ❤❤❤
@user-ys5hz5ky1x
@user-ys5hz5ky1x 7 месяцев назад
ተመስጠህ ገደልእዳገባ
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 7 месяцев назад
Bel adra gdel enedategba
@hanamanaye1411
@hanamanaye1411 7 месяцев назад
Enqane abero aderesen Tsgesheye ❤❤❤
@josijosi184
@josijosi184 7 месяцев назад
እንኳን አደረሰክ ፀግሽ እንኳን አደረሳቹ የፀግሽ ቤተሰቦች❤
@afinchet1282
@afinchet1282 7 месяцев назад
I can’t wait for part 5 hurry up please
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 7 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 7 месяцев назад
ለጌታችን ለመደሀኔታይን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በሀል እንኩአን አደረሰን አደረሳቹ
@azizaamankelil3952
@azizaamankelil3952 7 месяцев назад
Omg Ahun newu Engidi mafirat la liya Ene Farawulat
@user-ny2rt7bw2x
@user-ny2rt7bw2x 7 месяцев назад
እንካን አደረሳችሁ እረ ቀጣይ መች ነው
@FatumaIbrahim-hn7kc
@FatumaIbrahim-hn7kc 7 месяцев назад
እኳን አደረሰህ ወድሜ ፀግሽየ 😘😘😘😘😘
@user-ux5kq6qx7h
@user-ux5kq6qx7h 7 месяцев назад
ክፉል 5 አለዉ የሁልጊዜአዳማጭህነኝ እደዚህታሪክመጨረሻያጓጓኝየለም ፣ባለመዉለድ ምክንያት ትዳሬንአጥቻለሁ አማቶች ከባድናቸዉ
@user-bd4mr3vj6p
@user-bd4mr3vj6p 7 месяцев назад
የሊና መዋረጃ ሰአት ደረሰ እሰይ እንዳሳረርሽኝ😂😂😂😂😂
@mesfintessema6852
@mesfintessema6852 7 месяцев назад
በጣም ገራሚ ፀግሽ ይመችህ
@weyinishetmualet6709
@weyinishetmualet6709 7 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደርስን ፀግሺ መልካም ባአል ለሃገራችን ስላም ፍቅር መተሳስብ ያአድልልን ❤❤❤❤❤
@AzaAbdosh-wo6yz
@AzaAbdosh-wo6yz 7 месяцев назад
25 ደቂቃ ሰምቼ ተውኩት ተናደድኳ
@Zola902
@Zola902 7 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሠን ጸግሽ በጣም ነው የማመሠግነው ስለምታቀርብል ትረካ በጉጉት ከሚጠብቁክ አንዱ ነኝ ነገሮችን የማይበት እና የምረዳበትን ነገር አጎልብተክልኛል አረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልክ
@sidulile7253
@sidulile7253 7 месяцев назад
Enkwan adrsh wadma❤❤❤❤❤
@mamushmamush6950
@mamushmamush6950 7 месяцев назад
ፅግሽ plsss part 5
@wassyhuntekabe1760
@wassyhuntekabe1760 7 месяцев назад
ዋው መቼት የሚገርም ጽሁፍ የገጸባህሪያት አሰላለፍ ታደለ ነገሮችን ሁሉ ሊቀይር የሚችል ይመስለኛል ወርቅ የሆነ ጽሁፍ ወርቅ የሆነ ተራኪ እግዚኣብሔር ይባርካችሁ
@yirgalemteshome9764
@yirgalemteshome9764 7 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል ክፍል አምስትን ቶሎ ልቀቁልን
@msnexus2671
@msnexus2671 7 месяцев назад
😮ane bechket lmot new
@keryatilahun5784
@keryatilahun5784 7 месяцев назад
Next one please
@enat4293
@enat4293 7 месяцев назад
Happy holidays! next, please
@merhawinegash7888
@merhawinegash7888 7 месяцев назад
Enkuan des Alachu
@habashaburti5859
@habashaburti5859 7 месяцев назад
ዋው በጣም መሳጭ ነው ልቤ ተጠልጥላ ቀረች እኮ ቶሎ ልቀቅልን ፀግሽ
@Mekd3124
@Mekd3124 7 месяцев назад
እንኩዋን ደረስክ ፀግሽ ለገና ባል በሰላም እኩዋን አደረሳችሁ መላየ ሀገሬ ልጆች መልካም የ ገና ባል በተረፈ ፀግሽ አትጥፋ 😍😍😍
@user-ej1vb9zt1m
@user-ej1vb9zt1m 7 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ❤❤❤❤ 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@kidisttadesse5955
@kidisttadesse5955 7 месяцев назад
Thanks!
@rhbx1012
@rhbx1012 7 месяцев назад
በየቀኑ፣፣ልቀቅልን
@kongitmideksa8724
@kongitmideksa8724 7 месяцев назад
ተከታዪን ቶሎ ልቁልን please 🙏🏾
@hayatkamal4756
@hayatkamal4756 7 месяцев назад
Aree tekorarete tolo likekilen tsegsh
@ccfg1289
@ccfg1289 7 месяцев назад
የክርስትና እምነት ተከታዮች እንካን አደረሳቹ ❤❤ፀግሽም እንካን ኣደረሰህ ቀጣይ ፈጠን ብለህ ልቀቅልን ❤❤
@3hawahussen
@3hawahussen 7 месяцев назад
ቀጣዩን ኧረ በየቀኑ ይለቀቅልን❤
@sari2653
@sari2653 7 месяцев назад
Merry Christmas ❤
@mahihefanya7142
@mahihefanya7142 7 месяцев назад
❤❤❤
@bettybete586
@bettybete586 7 месяцев назад
ፀግሽ እናመሰግናለን አሁን ግን ወደ አእላፋት ዝማሬ janderebaw midia
@obseijara6806
@obseijara6806 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@user-xw7sh3xf2r
@user-xw7sh3xf2r 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@jereyabesra7586
@jereyabesra7586 7 месяцев назад
Enkuwan abero adersen enkuwan dena metak❤️❤️❤️
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 7 месяцев назад
እንኳን በሠላም አብሮ አደረሰን ፀግሺ ❤❤❤
@blinkarmy3474
@blinkarmy3474 7 месяцев назад
@martakibret6293
@martakibret6293 7 месяцев назад
በስማአም ጉደኛ ታሪክ ነው ❤
@mekdes5013
@mekdes5013 7 месяцев назад
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ❤❤❤
@selamhaile9479
@selamhaile9479 7 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በዓል ለፀግሽ ቤተሰብ በሙሉ❤
@naymasaid1746
@naymasaid1746 7 месяцев назад
እንደዛሬ እየተቃጠልኩ የሰማሁት ታሪክ የለም ሊና ከሀዲ መጨረሻዉ ያጓጓል ቶሎ ተመለስ ፀግሽ ግን ከመናደዴ የተተሳ ላቋርጠዉ ሁሉ ቃጣኝኮ ሊና😅
@tebebetadesse9172
@tebebetadesse9172 7 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@mahabubaadem9173
@mahabubaadem9173 7 месяцев назад
Tsagesh taw chareselen😢
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 7 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደርስን ፀግሽየ መጣህልን🙏😍
@RichLove4242
@RichLove4242 7 месяцев назад
ዌል ካም ፀግሽ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ክፍል 4 ትን❤❤❤❤❤🙏🙏
@user-nm3wk3yv2o
@user-nm3wk3yv2o 7 месяцев назад
ፀግሽ እንኳን አብሮ አደርሰን ❤
@seadamuhemmeda7398
@seadamuhemmeda7398 7 месяцев назад
ሰግሺ እናመሠግናለን ሥራየን በምን ልስራ እያልኩ ነው
@atenafderseh4409
@atenafderseh4409 7 месяцев назад
እንኳን አደረሰህ ፀግሽ
@SaraSara-gr7ed
@SaraSara-gr7ed 7 месяцев назад
ውድ የተዋህዶ ልጅች እንኳን አደርሳችሁ አደረሰን መልካም የገና በአል ይሁንልን❤️🙏
@zdtube5432
@zdtube5432 7 месяцев назад
በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣህ❤ ውድ የእምዬ ኦርቶዶክስ ልጆች በሀገርም በውጪም ያላችሁ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏❤ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት ያለነውንም አምላክ ጠብቆ ለሀገራችን ያብቃን ❤🙏
@user-fm3dr8fm1l
@user-fm3dr8fm1l 7 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
@zainabsaeed7361
@zainabsaeed7361 7 месяцев назад
አህለን ፀግሽ🎉
@angesettekle5003
@angesettekle5003 7 месяцев назад
Enkuwan le Gena Beal beselam aderesachu aderesen 🙏🙏🙏❤❤❤❤
@kongitmideksa8724
@kongitmideksa8724 7 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ🎉
@SaraSara-gr7ed
@SaraSara-gr7ed 7 месяцев назад
እንኳን ደና መጣህ ፀግሺየ እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@girmabekele7988
@girmabekele7988 7 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ እናመሰግናለን
@HaleemaHusain-fp6rp
@HaleemaHusain-fp6rp 7 месяцев назад
አህለን ፀግሽ
@user-rr2yb3pz5s
@user-rr2yb3pz5s 7 месяцев назад
Inkuwan adersk Tsegish ❤❤🎉🎉 Atikoyibin pls
@TigisetAbebeTigisetAbebe
@TigisetAbebeTigisetAbebe 7 месяцев назад
ፀግሽ ግን እኮ ግማሹ ክፍል 3 ነው የተደገመው 🤔
@user-pw2rj4hy7y
@user-pw2rj4hy7y 7 месяцев назад
ዉይ በቃ ፀግሺ በመትበሉ ቢዚ ትሆን እና አትለቂልንም ቶሎ አይይይ
@etagegnaddissu2841
@etagegnaddissu2841 7 месяцев назад
,እንኴን አደረስህ ፣ መልካም ባአል ይሁንልህ።።።ግንንን ምነው ፣soap opera show አደረከው እንዱህ አስደንጋጭ ቦታ ላይ የምታቆም ወቾ ጉድ ነው እናቶች ፣
@mohammedhallo6575
@mohammedhallo6575 7 месяцев назад
እንኮን ደህና መጣህ ሰጠብቅ ነበር
@HappyBear-vp2ll
@HappyBear-vp2ll 7 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉❤
@susuSikoSilo-
@susuSikoSilo- 7 месяцев назад
❤🙏ብሮ
@jordanoshagos9127
@jordanoshagos9127 7 месяцев назад
Enkwan dana metak tsegsh❤❤❤❤
@user-zp5jy8zh3b
@user-zp5jy8zh3b 7 месяцев назад
እናመሰግናለን
@telcocall635
@telcocall635 7 месяцев назад
Enkon abroaderesen tsegsh melekam beale demo tnx tolo swlemetah
@searchyourlife2958
@searchyourlife2958 7 месяцев назад
Well come
@mariamali9718
@mariamali9718 7 месяцев назад
ወይኔ ልቤ ተሰቀለ ሊና በተጋለጠች
@user-fm3dr8fm1l
@user-fm3dr8fm1l 7 месяцев назад
ጉድ ፈላያ ሊና ጉዶነዉ
@user-zp5jy8zh3b
@user-zp5jy8zh3b 7 месяцев назад
እንኳንም ሴት ጓደኛ የሌንም
@mareammohammed1875
@mareammohammed1875 7 месяцев назад
ጥፋቱ እኮ የዚች ደደብ ሣራ ነች የሆነች ግትቻ ነች እንዴት ባል ከጓደኛ ጋር ይላካል
@user-zp5jy8zh3b
@user-zp5jy8zh3b 7 месяцев назад
@@mareammohammed1875 በትክክል
@sofyamohmmed5025
@sofyamohmmed5025 7 месяцев назад
ክፍል አምስት ይቀጥል እምትሉ በላይክ 👍👍
@helensema7904
@helensema7904 7 месяцев назад
እንኩዋን አደረሳቹ የፀግሽ ቤተሰቦች
@searchyourlife2958
@searchyourlife2958 7 месяцев назад
Selam
@zdtube5432
@zdtube5432 7 месяцев назад
እንደሊና ካለ ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቀን 😮እኔስ አቃጥላ ልትደፋኝ ነው የተረገመች 😪
@fozako
@fozako 7 месяцев назад
አይ ሊና ክፍሰውነሺ
Далее
ኬላ የጣሰ ፍቅር | ክፍል 5
1:16:32
Просмотров 16 тыс.
what will you choose? #tiktok
00:14
Просмотров 7 млн
የ አበራ ሃሳብ
1:26:55
Просмотров 12 тыс.
እኔ እና አጋቾቼ | ክፍል 1 ( ባንጃው )
1:54:51