Тёмный

"ኬኩን ብቻዬን ቆረስኩት!! ድል ያለ ሰርግ ደግሼ በሰርጋችን ቀን ሙሽራዬ ቀረች!! " | Divine Show | PASTOR SOFANIYAS MOLALGNE 

Yegna Tv የኛ ቲቪ
Подписаться 762 тыс.
Просмотров 139 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 8 месяцев назад
ጄግና በእውነት ጄግና ነህ !! ጠላትህን በጣም አሳፈርከው ፈጣር ይባርክ 🙏
@jerusalem7050
@jerusalem7050 8 месяцев назад
ምንድን ነው ጀግንነቱ ብቻውን ይህንን በማድረጉ
@YordanosYebegaeshet
@YordanosYebegaeshet 7 месяцев назад
Yhe jegenenet ayddelem lebechaw ehene hulu mekera megafetu betam nw meyasaznaw 😢
@siyumassefa1747
@siyumassefa1747 8 месяцев назад
ለኔ ጀግናዬ ነህ! የተሰበረን ልብ ጠጋኝ ለሆነው ለረዳህ አምላክ ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን
@DanielBegashaw-xw9hh
@DanielBegashaw-xw9hh 8 месяцев назад
የወንድማችንን ሀሳብ ሰማን ከእህታችን እስክንሰማ የፍርድና ልጅቷ ላይ ክፉ ቃል ከመናገር እንቆጠብ ዳኛ ከሳሽ የከሰሰ ቀን ፍርድ አይሰጥም ተከሳሽ ቀርቦ ቃል ይስጥ ይላል ያም በቂ ስላልሆነ ምስክርና መከላከያ ይላል ብዙ ከተጣራ ቦሃላ ጥፋተኛው ላይ ፍርድ ይተላለፋል ይሁን እንጂ እንዲሁም ሆኖ የዳኛው ፍርድ ፍጹም ነው ሊባል አይችልም ስሜታዊ አንሁን ፍጹም ፈራጅ እግዚያብሄር ነው ለሱ ለባለቤቱ እንተው
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 8 месяцев назад
በጣም ጀግና ሰው ነህ እንኳን ቀረችብህ እግዚአብሔር ለአንተ ያዘጋጀልህ የተባረከች ሴት አለች ድጋሜ እሷን አትመልከት ፀልይ።
@zufnea2955
@zufnea2955 8 месяцев назад
ትክክል እሱ ይፍረዳል እኔም አረብ ሀገር የለፍሁበትን የሶስት አሜት ብረን ያገባሁት ባሌ ላላ ምስት አገባበት
@mesfinteklu5529
@mesfinteklu5529 8 месяцев назад
ወይ ጉድ እጅግ በጣም ጠንካራ ነህ እግዚአብሔር ነው ብርታቱን የሰጠህ በርታ ወንድሜ ላንተ የምትሆነውን እሱ ይሰጥሃል፡፡ እሱዋ ግን የባለጌ መጨረሻ ነች ፡፡
@shalomgirma582
@shalomgirma582 8 месяцев назад
አንተ ራስህ አንድ ሰው ሰምተህ የምትፈርድ ባለጌ ነህ
@ruthseyoum9530
@ruthseyoum9530 8 месяцев назад
እሱን ብቻ ሰምተህ እንዲህ ተሳደብክ እሷ ደግሞ ብትጠየቅ ምን ትል ይሆን?
@sineduayele6519
@sineduayele6519 8 месяцев назад
በጣም የተለየህ የምትደነቅ ግልፅ እና ቅን ሰው ነህ።ስለይቅርታም በሚገባ በተግባር አስተምረኸናልና ተባረክ!!!!!ይህ በሰውኛ አይቻልም።ግን ሁሉን ቻዩ ጌታ ፀጋውን አብዝቶልህ ታድጎኸል እና አመሥግን።ደግሞም ጌታ ካንተ በላይ ላንተ ያስባል!!!!!! ይህ ጊነስ ቡክ ላይ ሊመዘገብ የሚችል ታሪክ ነው።በውስጥህ ያለው መንፈስ ቅዱስ ነው ይህን ያደረገው ክብሩ ለጌታ!!!!! 25:36 ይሁን
@Meseret-w2o
@Meseret-w2o 8 месяцев назад
ምን አይነት መልካም ሰው ነህ መታደል ነው ላንተ አንደናት የምታስብልህን ሚስት እግዚአብሔር ይሰጥሀል በፀሎት በርታ
@eskindrermias4516
@eskindrermias4516 8 месяцев назад
ሰውየውን አታቁም እውነታውን ከሱም ከሱዋም በትንሹ አቃለው በክርቡ አውነታዉን ትሰሙ ይሆናል ግን ሴጣን በ አካል ይሄ ሰው እንደሆነ እንድታቁ ፈልጋለው እጅግ ሸንጋይ ክፉ ሰው ነው. የብዙ ሰው እንባ አለበት አሁን የመውደቅያው ጊዜ የደረሰ ይመስለኛል.
@kasu3477
@kasu3477 8 месяцев назад
​@@eskindrermias4516እና ታዲያ ሰርጉ ሳይደግስ አትለያይም ነበር
@MekidesTesfaye-fw8ny
@MekidesTesfaye-fw8ny 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂Ereee zimmm beli minaferrr tiseralechi eskeahunnnnn
@Ganat-n1u
@Ganat-n1u 8 месяцев назад
ቤሆንም. ከሰርጉ.በፊት.መንገር.ትችልነበር.በርግጥ.ካቅሞበላይ.ይሆናል.አይፍረድነው​@@eskindrermias4516
@MenaGetachew
@MenaGetachew 8 месяцев назад
የሆነው ሁሉ ነገር ለበጎ እንዲሆንልህ ተመኘው በጣም ጠንካራ ሰው ነህ ጌታ ይርዳህ
@eskindrermias4516
@eskindrermias4516 8 месяцев назад
ሰውየውን አታቁም እውነታውን ከሱም ከሱዋም በትንሹ አቃለው በክርቡ አውነታዉን ትሰሙ ይሆናል ግን ሴጣን በ አካል ይሄ ሰው እንደሆነ እንድታቁ ፈልጋለው እጅግ ሸንጋይ ክፉ ሰው ነው. የብዙ ሰው እንባ አለበት አሁን የመውደቅያው ጊዜ የደረሰ ይመስለኛል.
@kalkidanasfaw386
@kalkidanasfaw386 8 месяцев назад
እግዚአብሔርን ዉሸት ነዉ ወላይታ ትዳር አለዉ
@lidyadaniel5341
@lidyadaniel5341 8 месяцев назад
Ahhhhhhhhhaaaaaa@@kalkidanasfaw386
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 8 месяцев назад
ለመፍረድ አንቸኩል። በእሷ በኩል ያለውን ታሪክ መስማት ይኖርብናል። ያለበለዚያ የአንድ ወገን ታሪክ ሚዛናዊ አያደርገንም። በዛ ላይ መረዳት ያለብን እጮኛው እንጂ ሚስቱ አልነበረችም። ምን አልባት በስተመጨረሻ ያወቀችው ነገር ኖሮ እሱ ደግሞ ወደ ትዳር እንዳትገባ በቂ ምክንያት የሆናት ነገር ይሆናል። በሼም እኮ ትዳር አይመሰረትም!! በስተመጨረሻ ደግሞ የተናገረው ባለቤቴ ነች የልጆቼ እናት ነች ያለው ግራ አጋቢ ነው። እጮኛው እንጂ መቼ ባለቤቱ ነበረች?? ለማንኛውም ሰውዬው አልተረጋጋም።ብዙ የሸፋፈናቸው ነገሮች ያሉም ይመስላሉ። ወንድማችን የስነልቦና እና የመንፈሳዊ ድጋፍ ያስፈልገዋል። አረጋውያኑን ማሰቡ ግን🙏
@sigmanati.
@sigmanati. 8 месяцев назад
አግብተሀት ከምትማግጥብህ እንኳንም ቀረችብህ ከዚህ በዃላ ጋብቻ ስታስብ ተንበርክከህ አምላክህን ጠይቅ ይነግርሀል በህልምም ቢሆን እሱ ሩቅ አይደለም ቅርብ ነው በርታ ወንድሜ
@gjhhthft8747
@gjhhthft8747 8 месяцев назад
❤❤❤ አይዞህ ወንድሜ ላንተ ያላት አለች. ነገህን የምታሳምርልህ ወደ ፈጣሪህ ፀልል. ምን አለች በለኝ ነገ የሷ ህይወት እደሚበላሽ ምክንያቱም ያንተን ልብ ሰለሰበረችው ልቧ ይሰበርላት እኔ ሴት ነኝ ግን. ይጉዱኝ እጂ መጎዳት አልፈልግም
@nunuyenu1814
@nunuyenu1814 8 месяцев назад
የሔደው እንኳን ሔደ የቀረው እንኳን ቀረ የተሻለ ሌላ ይመጣል በጣም ጠንካራ ነህ አሁንም እግዚአብሔር አይለይህ ለአንተ ያላት ትመጣለች ቀኑ እስኪደርስ ታገስ ፀልይ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤
@zumalazar9290
@zumalazar9290 8 месяцев назад
እግዚያቤር መልካም ነዉ። ሁሉም ነገር ለበጐ ነዉ ወንድሜ።
@BH-id8px
@BH-id8px 8 месяцев назад
ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ደግሜም እላለሁ ደስ ይበላችሁ ይላል ቃሉ አሁኑም በጌታ ደስ ይበልህ አጋርህን የማያልቅበት አምላክ ይሰጥሀል ሁሉም ለበጎ እንዲደረግ ያውቃል አባትህ ኮራ ኮራ በል ምድራዊው አላፊ ነው በርታት ለሆኑህ ሁሉ ስራቸውን እግዚያ ያከናውንላቸው ከፊታቸው ጌታ ይቁምላቸው በንተ ሰርግ ላይ ለነበሩ ሁሉ ተባረኩ ተባረኩ
@abaynehworku9838
@abaynehworku9838 8 месяцев назад
ይሄ ሰው የቆመው በእግዚአብሔር ጸጋ ስለሆ ነው እንጂ እንደደረሰበት በደል ቢሆንማ ዛሬን በህይወትም አይኖርም ነበር፣ያሳዝናል
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 8 месяцев назад
ትክክል እግዚአብሔር መጨረሳዉን ያሳምራል ወንድማችን
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 8 месяцев назад
በጣም
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 8 месяцев назад
👏👏👏👍👍👍
@SelamWork-xv4vn
@SelamWork-xv4vn 8 месяцев назад
ልጅ ቢኖርህ ከሷ በፊት መንገር ብቻ ነው ሚጠበቅብህ እሷ በአንተ ላይ ዝሙት ስትፈፅም ምረሀታል እኮ ማውራት እንኳን አልፈለክም መረጋጋቱን ይስጥህ ወንድሜ ከሰርግህ ይበልጥ ይሄ ትልቅ የደስታ ርካታም ፅድቅም ነው እኔ ባየሁት ነገር ተደስቻለሁ እናመሠግናለን
@rozazegeye7095
@rozazegeye7095 8 месяцев назад
ወድሜ አይዞክ ድንግል ታፅናናክ ከነልጇ በርታ...
@BatelhemMekonen
@BatelhemMekonen 8 месяцев назад
አንተ በጣም እድለኛ ሰውነህ የፈጣሪ ይቅር ባይነት የታደለህ ምህረቱን የታደልክ እንደዚህ አይነት መከራ ወርዶብህ በድል ያጠናቀቅህ አጋንትን ድል አድርገህ የአምላክህ ምህረት የተቀበልክ የማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አሁንም መጨረሻህን ያማረ ያድርግልህ ❤❤❤❤❤❤
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 8 месяцев назад
ጀግና ነህ ጀግና ብቻ አይገልጽህም ፈጣሪ እንዴት ውስጥህ ቢገባ ነህ ብቻ መመረጥ ያስፈልጋል እግዚያብሔር የተሻለውን ይስጥህ
@redumaki4168
@redumaki4168 8 месяцев назад
እግዚአብሄር መልካም ነው ወንድሜ በርታ ጠንክር ያንተ ስላልሆነች ነው የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ ልብህን ጠብቅ ነገ ሌላ አዲስ ነገር ይሆንልሀል እወድሀለሁ ❤❤❤❤❤
@nazretnazret7960
@nazretnazret7960 8 месяцев назад
ሰውን ውደደው እንጅ አትመነው ተመልሳ ብትመጣ የበለጠ ትጎዳሀለች ትቅርብህ ላንተ ክብር ያላት ሚስት ትመጣለች የሔደችውን አትፈለጋት ተረጋግተህ አስብ የስነልቦና ሀኪም ቢረዳህ ጥሩ ነው አይዞህ ጀግና ነህ
@berhanekassa9752
@berhanekassa9752 8 месяцев назад
Really, you are a very strong person.
@peacelovefaith2018
@peacelovefaith2018 7 месяцев назад
አይዞህ እግዚአብሔር ለአንተ የተሻለች አለው :: እንዲህ የረዳህ እና ያበረታህ እግዚአብሔር ነውና ክብር ለእርሱ ይሁን 🙏 ለእርሱዋም ምክንያት ይኖራት ይሆናል እግዚአብሔር ይርዳት.
@belayzerihunmekonen3841
@belayzerihunmekonen3841 8 месяцев назад
ፈጣሪ ብርታቱን ጥንካሬውን ይስጥህ ላንተ ያላት ድንቅ ልጅ አለች - እሷም አይቀናትም ወንድሜ በርታ
@lulagebre3100
@lulagebre3100 8 месяцев назад
አውይ አምላከ የሆነ ነገር ገጥሞን ኤልክሽ ነበር ወዲያውኑ ስልከን ስከፍት ይህንን ተሰማህት በራሴ አፈርኩ አንዳንተ ጀግና ነህ አግዛብሄር ይባርክህ የከበረ ያማረ ቤት ይስራልህ ብልጅ ይባርክህ ተባረክ 🙏
@aregumulu4579
@aregumulu4579 8 месяцев назад
በጣም ጠንካራ ስብእና ያለህ ነህ ሁሉም ለበጎ ነው አንተ ንፁህ ነህ::
@AyinalemAbebe-u3t
@AyinalemAbebe-u3t 8 месяцев назад
ወንድማችን እንኳን ጌታ እረዳህ ይቅርታ ማድረግህ መልካም ነውግን ጥፋት አጥፍተሃል አንተው እደተናገርክው ከቀድሞ እጮኛዋጋ በዝሙት ወድቃነብር አልክ እኔ አንተንብሆን የዛንግዜ ነበር የማቆመው እህታችን ሰብለ ጥሩ መልዕክት ነው ያስተላለፈችልህ ተጠቀምበት እህታችን ጌታ ይባርካት
@stgeorge7371
@stgeorge7371 8 месяцев назад
ኡፍፍፍ በጣም ልብ ይነካል እግዚአብሔር መገፋቴን ለመልካም አደረገልኝ የምትልበትን ቀን ያምጣልህ በመልካም ሴት ይካስህ አይዞህ ወንድሜ
@151360ful
@151360ful 8 месяцев назад
አይዞህ ወንድም መድሃኒያለም ጥንካሬውን ይጨምርልህ ፤ ለበጎ ነው ከድሆችና ከአረጋውያን ጋር እንድትካፈል ያደረገህ አምላክ ይመስገን ፤ ይቅርታህ መልካም ነው ታተርፍበታለህ፤ አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን!
@OCHA1988
@OCHA1988 8 месяцев назад
ጠያቂው ቀሽም ነው። እናቱ ሞታ ሃዘን ላይ እያለ እንዴት ነው ሰርግ በአምስት ቀን ውስጥ የሚያደርገው? ደግሞ አገልጋይ ነኝ እያለ መጠጥ የሚጠጣው? ስቀጥል እሷም እንዴት ነው ለውሳኔ የቸኮለችሁ? ሳይግባቡ ሳይዋደዱና ሳይወስኑ ነው እንዴ ለመጋባት የተነሱት? ሌላው ያላገባሃትን ሴት ሚስቴ እያሉ መጥራትም ስህተት ነው በማንኛውም ጊዜ ማንም ብሆን።
@ሰውሁን-ጘ8ፈ
@ሰውሁን-ጘ8ፈ 8 месяцев назад
ሞት በቀጠሮ ነው እንዴ የሚመጣው ለሰርግ ቀን ቀጥረው ገንዘብ ተከፍሎ ባሉበት ሰአት ነው ለመፍረድ አትቸኩል ሰው ፍጱም አይደለም አገልጋይም ቢሆን
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 8 месяцев назад
100% true ❤❤❤
@sintayehuwoldegiorgis7369
@sintayehuwoldegiorgis7369 8 месяцев назад
Moss አይዞህ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር፣አለውና ያየልህ ልዩ ክብር አለህ በእርሱ ተጽናና ስንታየሁ ከአዋሳ
@neniyehailuhayilishaye803
@neniyehailuhayilishaye803 8 месяцев назад
እኔ ግን ልጅቷን አውቃታለሁ እንደዚህ አይነት ስብእና የላትምም ቤተሠቦቿም የተከበሩ የወንጌል አርበኞች ናቸው የሷንም ብንሰማ መልካም ነው ።ወንድሟም እጅግ ለጌታ የተለየ ሠው ነው እና እኔ ግን ግራተጋብቻለሁ ወይም ተመሣስላብኝ ይሆን ?ጵንኤል ደሳለኝ አይደለችም?100%ያለበቂ ምክንያት እንደዚህ ያገጠጠ በደል አትሠራም ባይ ነኝ ።ይቅርታ ካስቆጣቹ🙏🙏🙏🙏
@shewayeatalaye486
@shewayeatalaye486 8 месяцев назад
ለሁሉም ጊዜ አለው ወንድሜ አይዞክ ለሌሎች መማሪያ ላንተ ደግሞ ስለማትሆንክ ነው ይህ ሁሉ የተፈጠረው
@Eagle1503
@Eagle1503 8 месяцев назад
ቅን ሰው 😢እግዛብሄር ረድቶሃል ወንድሜ
@BH-id8px
@BH-id8px 8 месяцев назад
የከአፍህ ምስጋና አይታጣ በርታ ወንድሜ መልካም ጋብቻ ከጌታ ጠብቅ እግዛብሄር ያላሰብከውን ሳይሆን እሱ አባትህ ያዘጋጅልሀል ሁሉም ጉድፍ አለው
@helenbek1678
@helenbek1678 8 месяцев назад
ወንድሜ በርሀ ጠንካራ ሰው ነህ ጋብቻ ከእግዚአብሔር ነው እና እግዚአብሔር ሊያስተምርህ የፈለገ ነገር አለው እና መጥፎ በህሪ ካለህም በፀሎት አስተካክል ላንተ የምትሆን እግዚአብሔር ያመጣታል እይዞን
@ethiopiaagere5417
@ethiopiaagere5417 8 месяцев назад
ወንድሜ እግዚአብሄር ለምክንያት ነው ይሄን የፈጠረ መቅዶኒያዎች ማብላትህ አምላክህን አመስግን እሷም አትሆናትም ተዋት እቤትህ ገብታ ኑሮህን ከምትበጠብጥህ በአለችበት ትቅር ለአንተ የአሰበውን ትዳር ፈጣሪ ይሰጥሀል 😊
@martazewde1658
@martazewde1658 8 месяцев назад
ከእንዲህ አይነት ስብራት ይሰውረን ጎበዝ ነህ በርትተሀል ልበሰፊ ነህ ጌታ ላንተ የምትሆነውን እሱ ይምረጥልህ
@martazewde1658
@martazewde1658 8 месяцев назад
የባል ያለህ ያሰኝሽ
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 8 месяцев назад
በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው ።ምንም እንኩዋን ብትበድለውም እሱ ግን ዛሬም ልቡ ያፈቀራትን ሴት በይቅርታ ይማጸናል ።ፈጣሪ እንደ ልብህ የትሆነውን ውሃ አጣጪህን እኩያህን በሁሉ የምትመጥንህን ይስጥህ ።በርታ ወንድሜ ። ፓስተር ሶፈኒያስ ላይ ታሪክህን ሰምቼ ልቤ በጣም ስላዘነ በኮሜንት ብዙ ብያለሁ ።እግዚያብሄር እንዲረዳህ የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያክምህ እጸልያለሁ ።በርታ ወንድሜ አይዞህ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው።
@SamSya-b3u
@SamSya-b3u 8 месяцев назад
Ortodokes.end.new.llelaw.melekam.ymeggall❤❤❤❤
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 8 месяцев назад
አህቴ እኔ አላውቅሽም ግን አንድ ነገር ልንገርሽ እርሱን ረግጠሽ ሄደሽ የሚያልፍልሽ ከመሠለሽ ተሳስተሻል ፈጣሪ አሳምሮ የእጅሽን ይሰጥሻል እምነትሽ ምን ላይ ነው ታዲያ እንዲደግስ አድርገሽ ይሄ ግፍ ነው
@ፍሬ
@ፍሬ 8 месяцев назад
ምንም ጥርጥር የለውም
@EyerusalemNigusse
@EyerusalemNigusse 8 месяцев назад
አጣሩ አትፍረዱ
@eskindrermias4516
@eskindrermias4516 8 месяцев назад
Enate betam yikirta atifrejibat betinishum yezin sew background akalew egziabiher yeregemew kifu sew new sewiyew ke welayta new yehedew bizu gud alew sewiyewin sataki atifrejibat iwnetaw bekirbu yiwetal.
@BettyHussen
@BettyHussen 8 месяцев назад
​@@eskindrermias4516ለምንድነው ሰርጉን ቀድማ ካንስል ያላደረገችወ?
@Truth-wb5nk
@Truth-wb5nk 8 месяцев назад
​@@eskindrermias4516አታቃልጥ አንጋጥ🤐 ግፍ ለሰራች ሴት በአደባባይ ማንም አያዝንላትም
@yonibelayneh9943
@yonibelayneh9943 8 месяцев назад
እኔ ሰዌችዬ ምንም አይነት ኮመንት መሰጠት ታቅቤአለው ምክንያቱም ነገ ደግም እሳ መታ እንዲ ሆኞ ብትል ለኔ አጢያት ነው አትፍረድ ይፈረድብካል አይደል
@mimileta5571
@mimileta5571 8 месяцев назад
Me too
@tube20134
@tube20134 8 месяцев назад
እዳተ አይነት ጀግና አይቼም ሰምቼም አላቅም በእውነት ትለያለህ እግዚአብሔር ይባርክህ አይ እህታችነሰ መጨረሻሽን ያዬ
@nigistbezabehi2053
@nigistbezabehi2053 8 месяцев назад
እጋጥመህ ስማው ይላል የአገሬ ሰው እንጀትዋን አሳርሮ ይሆናል
@eskindrermias4516
@eskindrermias4516 8 месяцев назад
ሳታውቁ አትፍረዱ ወዳጆቼ እኔም ብዙ ጊዜ በ ሚዲያ ሚተላለፈውን ነገር እውነት ብዬ እቀበል ነበር..... ነገሮችን ከ ሁለት ወገን ሳይሰሙ መፍረድ አላዋቂነትን እንደሚያሳይ ተረዳሁ. . በበኩሌ የዚ ሰው ክፋት ከ መስመር ያለፈ ነው በ ሴቶች እህቶቻችን ላይ ያደረሰውን በደል መንግስት ጣልቃ ገብቶ ሊፈርድ ይገባል.
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 8 месяцев назад
manew mifardu damo izeye ager 😂
@abigeyatsehay1203
@abigeyatsehay1203 8 месяцев назад
ጌታ የተሻለ ነገር አለው እንኳን ሆነ ትላለህ በርታ።
@mlegeta
@mlegeta 8 месяцев назад
ለወንድሜ ጊዜ ውሰድ። ከቻልክ ፀልይ። አሁን ያለህበት ቦታ አንተንም እርሷንም አይጠቅምም። ይልቁንም እግዚአብሔር እንደሚፈራ እና እንደሚያውቅ ሰው። በጣም ስለወደድካት እንጂ እንደመንፈሳዊ ሰው እያየህ አልመሰለኝም። የኔ እይታ ነው። ከተሳሳትኩኝ ይቅርታ ።መንፈሳዊ ሰው አስተውሎ ይጓዛል እንደ እግዚአብሔር ቃል ሁኔታዎችን ያያል። ይህች ሴት እኮ እንደምታገባት ነግረሀት ያለአንዳች ፀፀት እግዚአብሔርን አለመፍራት ከሌላ ሰው ጋር እንደወጣች ስትነግርህ ቀጥል ያለህ የዘመኑ ነብይ ባይ ያለ ይመስል ቀጠልህ። ወንድሜ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። በእኛም ህይወት፣ኑሮ፣ውሎ ምክንያት የእግዚአብሔር ስም እንዲሰደብ ምክንያት ሆንን እኮ። ይህ ምኑ እግዚአብሔር ያስከብራል። ወንድሜ እግዚአብሔር አዋቂ ነው። አይዘበትበትም። የሚዲያ ስዎች በመብራት ቢያስፈልጉህ እንኳን ልትደበቅ ይገባል። በዚህ ይብቃል። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን በኑሮህ ማክበር ይብዛልህ። እግዚአብሔር ያያል!!
@birukadane8022
@birukadane8022 8 месяцев назад
ጥሩ አላደረግሽም እህታችን ጥሩም አይገጥምሽም እመኚኝ አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር ያበርታህ
@mierafteshager10
@mierafteshager10 8 месяцев назад
አሁንም ጌታ ኢየሱስ ያበርታህ ያግዝህ የምትረዳህን መልካም የሆነችውን ያዘጋጅልህ
@menberetilahun1745
@menberetilahun1745 8 месяцев назад
አንተ ጀግና ነህ!! እዉነተኛ በመሆንህ ነው እሷ በሌለችበት እንኳን በዚህ ሁኔታ ማክበርህ ስለምትወዳት ነውና አንተ ይቅርታም ጠይቀሀታል ካልተቀበለች እዳው ለራሷ ነው አንተ ግን በቃ ሁሉን ተወጥተሀል ይቅርታሀን ተቀብላ ከመጣች መጣች ካልመጣች ግን ያንተ አይደለችምና የራስህን ጠብቅ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ በበለጠ ይባርክህ፡፡
@mamoerkato3438
@mamoerkato3438 8 месяцев назад
What a wise man , u are so humble!
@tezerashgebreyes1042
@tezerashgebreyes1042 8 месяцев назад
በጣም ይገርማል እሷ ከቀድሞ ባሏ ጋር ልትጀምር ፈልጋለች ለዛ ነው አንተ ግን ጌታ ይረዳሀል ሙሉ ቤተሰቦቿ እግዚአብሄር ይፍረድባቸው ቆሞ ቀር ያድርጋት መጨረሻዋን ያሳየን አይዞህ ወንድሜ
@ምጥን
@ምጥን 8 месяцев назад
እህቴ አድናቂሽ ነኝ የፖስተር ጠጭ እንኳንም ቀረብሽ አንተ ወደ ጌታህ ተመለስ
@lii6427
@lii6427 8 месяцев назад
ከሱ መጠጥ የብልጣል የሷ ከ ባልትድር ጋር የማግጥቸውስ ልክ ነው
@ምጥን
@ምጥን 8 месяцев назад
@@lii6427 ከሷ አፍ ሰምተሻል (ሃል)እሱ ራሱ ጠጣው ብሎ ስለታነገረ ነው
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 8 месяцев назад
በጣም ጠካራ ሰወነወ ክባድ ነወ የደረሰበተ እገዚቤረበብዙነገረ ያጠክረህ እራሳቼወንየሚጠፋተ ዝብሉዉ አደለም ሰብራቱ ክባድ ነወ በዚህ ሰወላይ የሚታየወ ጥንካሬ አሁትም እገዚቤረ ያጠክረህ
@tedlamakonnen3019
@tedlamakonnen3019 8 месяцев назад
ሙሴ በጣም ጀግና ነህ። በዚህ ጭንቅ ጊዜ መቄዴንያን ማሰብህ ግሩም ሰው ነህ።
@YemikirWorku
@YemikirWorku 8 месяцев назад
በእዉነት ልብ ይሰብራል እኔ ስሰማ በጣም አልቅሻለሁ አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ የበለጠችዉን ይሰጥሃል የአገሬ ሰዉ ለዉሻዉ ስም ሲያወጣ ለከጅ ይባሰዉ ይላል ለሷ ይብላኝ ከድግሱ በፊት እምቢ ማለት ስትችል አየ የእህሉ አምላክ ብቻ ይፍረዳታል
@helabayou1715
@helabayou1715 8 месяцев назад
አልገባኝም በስተመጨረሻ ለምንድነው አካውንቱን ያስቀመጣችሁት አረ ተዎ ይሄን ህዝብ በየምክንያቱ አትበዝብዙት በጌታ 😢😢😢
@እናትፍቅር
@እናትፍቅር 8 месяцев назад
ውይ😂😂😂በሳቅ
@salamgalaxy7091
@salamgalaxy7091 8 месяцев назад
Ere Atifredu Yesergun Wochi Alitekofelm Demo Mibretun Hulu kelikewutal😢
@ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ
@ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ 8 месяцев назад
ብዙ ወጭ ስላወጣ ይሆናል ለሰርግ ዝግጅት ስለዚህ ገንዘብ ጨርሶ ሊሆን ይችላል
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 8 месяцев назад
በጣም ንግግር ደግሞ እንደ አዲስ ክርስቲያን እያያየ የልምና ስስተም ነው
@MekidesTesfaye-fw8ny
@MekidesTesfaye-fw8ny 8 месяцев назад
​@@ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠTnxs
@asezenatadesse7546
@asezenatadesse7546 8 месяцев назад
አንተን ሳይሆን የፈጠረህን አምላክ አብ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው በጣም ድንቅ ሰው ተባረክ አንዳንድ ግዜ እኛ የምንፈልገውን ሳይሆን የሚበጀንን ፈጣሪ አምላካችን ያውቃልና ቅንጣት አትጨነቅ የበለጠውን ይስጥሀልና ለብዙዎችም ድንቅ ትምህርት ሰተሀል በርታ ጀግናው
@tzelleke1026
@tzelleke1026 8 месяцев назад
ከስዋ በኩል ያለውን ሳትሰሙ አትፍረዱ። ማንም በስዋ ጫማ ቆሞ ችግርዋን የሚያውቅ ስለሌለ እግዚአብሔር ይፍረድ። ሰላም እና ፍቅር ይስጣቹ።
@truthonly12
@truthonly12 8 месяцев назад
You're so right!!!!!!!!
@milkiyasjc6316
@milkiyasjc6316 8 месяцев назад
ምንም ቢሆን እንዲህ አይደረግም ይህ ሰው ራሱን ቢያጠፋ ማነው ተጠያቂ
@Mkd-z9p
@Mkd-z9p 8 месяцев назад
ተጋብተን ተጣልተን እናለቅሳለን የዚህ ከፋ ባንተ እኔ ተፅናናሁ ላንተ ያላት የትም አትሔድ በርታ በፀሎት
@ועח
@ועח 8 месяцев назад
በጣም ታአምር ነው እስገዛሬ ሙሽራው ቀረ ነበር የሚባለው አሁን ደሞ ሙሽሪት ቀረች እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ላደረሰን 🙏🇪🇷
@ሩሀማ-መ8ዠ
@ሩሀማ-መ8ዠ 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@menitadesehasen9834
@menitadesehasen9834 8 месяцев назад
ጴንጤ ቤት የሚፈጠረው ሁሉ ተሰምቶ ታይቶ የማይታወቅ ሰቅጣጭ ጆሮ ጭው የሚያደርግ ዜና ሞልቷል !!! ራሰ በራዋ ፓስተር ስሟ ጠፋብኝ ወንድና ሴት የምታገናኘዋ ጀላላ ታውቋታላቹ ?
@beletetigist9830
@beletetigist9830 8 месяцев назад
​@@menitadesehasen9834ወረኛ ዘለሽ የሰው አምነት አትሳደቢ
@ethiopia6030
@ethiopia6030 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂 motku
@SamSya-b3u
@SamSya-b3u 8 месяцев назад
Ewenet new bezu.ysemunall
@mesfineshetu5493
@mesfineshetu5493 8 месяцев назад
የሷንም መስማት ጥሩ ነዉ እሷ ጋርም እውነት ሊኖር ይችላል
@AyuSe-jt8gh
@AyuSe-jt8gh 8 месяцев назад
ህልም ለበጎ ነው እ/ር የተሻለ አዘጋጅቶልህ ይሆናል አይዞሕ ።
@misrakasfaw
@misrakasfaw 8 месяцев назад
በስመአም አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ የፈቀደው እና የወደደውን ነው የሚያረገው
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይክስሃል።አሁንም በጌታ ጸጋ በርታ። ከጌታ ጋር ተጣበቅ በረታ ጌታ በነገር ሁሉ ይረዳሃል።
@zufansolomon592
@zufansolomon592 7 месяцев назад
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ለአንተ እግዚአብሔር አዋቂነው እኛ አይገባንም አንድቸግር ሲገጥመን ጌታ ኢየሱስ ግን አዋቂነው ወንድሜ ሙሴ ገመቹ ጌታ ሲጠነቀቅለልሕ ነው ዛሬ አይገባሕም ። ቀድምም የተበለሻሹ ነገሮቸ ነበሩ አንተ የምሕረት ሰው ነሕ እንደተናገርከው
@MichaelBahiru
@MichaelBahiru 8 месяцев назад
አይዞክ እግዛቤር ከአተጋ ይሁን bro
@eskindrermias4516
@eskindrermias4516 8 месяцев назад
ሰውየውን አታቁም እውነታውን ከሱም ከሱዋም በትንሹ አቃለው በክርቡ አውነታዉን ትሰሙ ይሆናል ግን ሴጣን በ አካል ይሄ ሰው እንደሆነ እንድታቁ ፈልጋለው እጅግ ሸንጋይ ክፉ ሰው ነው. የብዙ ሰው እንባ አለበት አሁን የመውደቅያው ጊዜ የደረሰ ይመስለኛል.
@meazamesele5733
@meazamesele5733 8 месяцев назад
እግዝአብሔር ረድቶህ ነው እንጂ ነገሩ ከባድ ነበር አሁንም ፀጋ ያብዛልህ ጠንክር ፀልይ
@achukefale6494
@achukefale6494 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ምን ያህል እንደሚወድህ እወቅ ይህቺ የአንተ አይደለችም ዝሙት ሱስ የሆነባት የጥቅም ሰዉ ነች ስትረክስ ከምትኖር አጋርህን በቅርብ ቀን ይሰጥሀል አብዝተህ ፀልይ
@asrathaile7499
@asrathaile7499 8 месяцев назад
ወንድምዬ አይዞህ እግዚአብሔር ለአንተ ያላትን ይሰጥሀል መልካም ሰው ነህ ሀይማኖትህን ጠበቅ አድርገህ ያዝ ጀግና ነህ ወደፊት ከአሁን በሆላ ግን ህይወትህ ውስጥ እንዳታስገባት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾👍👍👍
@mirtsettube5086
@mirtsettube5086 8 месяцев назад
የእጅህን ነው ያገኘሄው፣ ገና ብዙ ዋጋ ምትከፍለው አለ፣
@BH-id8px
@BH-id8px 8 месяцев назад
አንተ የግዚያብሄር ሰው በርታ ብርቱ ነገሩን ግለፀው እጅህ ላይ ያለውን ቪዲዬ ልቀቀው ብትመጣም እንዳትቀበላት ለህይወትህ ተጠንቀቅ አደባባይ አስጣው ድብብቆሽ አይሰራም ላንተ ያሰበልህ ይበልጣል በርታ ከእግዚ ጋር ተጣበቅ
@liyutadesse3726
@liyutadesse3726 8 месяцев назад
እግዚአብሔር የመስዋዕቱን በግ ያዘጋጃል አይዞህ ወንድሜ ።መንፈስ ቅዱስ ስላገዘህ ነውና ሽልማት ከእግዚአብሔር ነው
@MatuSala-7
@MatuSala-7 8 месяцев назад
እረ ተይ ልዩ ፤እግዜሩ የምትሰዋ ሚስት ያዘጋጃል እያልሽን እኮ ነው😮😂
@eskindrermias4516
@eskindrermias4516 8 месяцев назад
ሰውየውን አታቁም እውነታውን ከሱም ከሱዋም በትንሹ አቃለው በክርቡ አውነታዉን ትሰሙ ይሆናል ግን ሴጣን በ አካል ይሄ ሰው እንደሆነ እንድታቁ ፈልጋለው እጅግ ሸንጋይ ክፉ ሰው ነው. የብዙ ሰው እንባ አለበት አሁን የመውደቅያው ጊዜ የደረሰ ይመስለኛል.
@betelhem5464
@betelhem5464 8 месяцев назад
የዚህ አምስት አመት ኢትዮጵያ ላይ ያለ መአት ጆሮችንም ቆሰለ እግዚኦ ማሀርና ክርስቶስ
@abiyot7517
@abiyot7517 8 месяцев назад
እንኳን ቀረች ሴት ልጅ ጀገነች እሰከዛሬ ወንዶች ነበሩ በሰርግ ላይ የሚቀሩት በመሰረቱ እግዚአብሔር ይወዳታል በይሉኝታ መጥታ ቢሆን ሳምንት ሳይሞላቸው ይፋታሉ ወይም ይገድላታል አሁን እሱ ሰላሰመሰለ እውነት ያለው እሱ ጋር ነው ማለት አይደለም ለመፍረድ መጀመሪያ እሷንም ማድመጥ ያስፈልጋል
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 8 месяцев назад
ለምን ሰርጉ ድረስ ደረሰች ከመጀመሪያ አትተወውም ነበር
@eheteagedie1533
@eheteagedie1533 8 месяцев назад
ምጀመርያስ ማን አስገደዳት ሕይወት እቃቃ ነው እንዴ😢
@ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ
@ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ 8 месяцев назад
ኧር በጣም ልብ ይነካል ጠንክር ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ነገ መልካም ይሆንልሀል ነገ ሌላ ቀን ነው እንኳን ቀርች ላንተ ስላልተባለች ነው ጠንክር
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 8 месяцев назад
ሰውዬው ግንፍልተኛ ነገር ነው ከራሱም ጋር ተስማምቶ መኖር እሚችል አይነት ነገር አደለም እሷ በተደላደለ አለት ላይ ነው መሰረቷን ማድረግ የፈለገችው እንኳን ተቀነጠሰች
@eheteagedie1533
@eheteagedie1533 8 месяцев назад
ያልተነካ ግልግል ያውቃል😢
@minageorgo5855
@minageorgo5855 8 месяцев назад
ለተወሰነ ገዜ ሱባዬ ግባ በጾም በጸሎት ወደ እግዝያቤሔር አልቅስ በርግጠኝነት ከሷ የበለጠ እናት የሆነች ይሰሰጥሐል እንኳን ቀረችብሕ እቺ እንደውም ገፊ ናት በሰርጓ ግዜ የእናትሕ ሞት አሰማችሕ አይዞሕ🙏🙏🙏 አረ አንተ አንበሳ ነሕ 💪💪💪
@fhhv1552
@fhhv1552 8 месяцев назад
የምን ፆም ፀሎት ነው በይ መናፍቅ የት ያቁት ና ነው😂
@mahit5640
@mahit5640 8 месяцев назад
አይን እንዳየ ጆሮ እንደሰማ እግዚያቤር አይፈርድም የሷንም እንስማ
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 8 месяцев назад
ምክንያት ሊኖራት ይችላል እስከሰርግ ቀን ምንአደረሳት ከመጀመሪያ አትተወውም ነበር ብልግና ነው
@emeba951
@emeba951 8 месяцев назад
እውይይ እስካሁን በኢትዮጵያ ባህል እንዲህ አይነት ጭካኔና ግፍ አላየንም የፈለገው ቢሆን በብልጥነት ማሳለፍ ነበረባት ግን ግን ዋጋ ትከፍላለች !
@yoditwgorgis9197
@yoditwgorgis9197 8 месяцев назад
ግን እኮ ፎቶም ተነስተዋል የመስክ ይመስላል
@tsionmola-kw2fd
@tsionmola-kw2fd 8 месяцев назад
ያንቺ ይባስ የቀረችው እኮ ካፌ ተቀጣጥረው አይደለም.....
@SamSya-b3u
@SamSya-b3u 8 месяцев назад
Kalltemechat.gebeta.kemetwta.enekonkerbate..satoche.layy.sent.yekeru.wendoch.yllm.
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ሊአስተምርህ ፈልጎ ይሆናል ምክንያቱም እስከዛሬ እራስህ እንደገለፅከው እነዚህን ሰዎች ጎብኝተህ አታቅም አሁን ግን ቀሪ የህይዎት ዘመንህን ከእነርሱ ጋር እንድትሆን ይሆናል በርታ ላንተ ያላትን ሴት ማንም አይዎስዳትም ።
@Misneb
@Misneb 8 месяцев назад
አንድ ነገር ልክ አይደለም፣ ይህን ግለሰብ የሚናገረውን ሳደምጠው ያለበት ሁኔታ ክትትል የሚያስፈልገው ይመስላል።
@EyerusalemNigusse
@EyerusalemNigusse 8 месяцев назад
አዎ ሌባ ሰካራም ነዉ አይኑ የበራለት ይረዳል ተባረክ
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 8 месяцев назад
ትክክል እኔን እንደዛ አይነት ነገር ተረድቼበታለሁ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 месяцев назад
ግምት
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 месяцев назад
@@EyerusalemNigusseበግምት
@sintayehumamo3787
@sintayehumamo3787 8 месяцев назад
እግዚአብሄር ቅዱስ ነው። ስለዝህ ቤቱን ልያጣራ ተነስቷል ማንም እየተጨማለቀ ብቱ ውስጥ መቆም አይቻልም አንተ ስለ ተናገርክ እሷ ጥፋተኛናት ማለት አይቻልም እሷም ትናግር እኔ ከአነጋገር እደትረዳውት የተደበቀ ነገር እንዳለ ነው ምክንያቱም ስለ ትዳር ስትጠይቅ እንደኛ በመንፈስ እስራት ውስጥ ነበርኩ እለውቅም አልክ ሁለተኛ ጌታን ከተቀበልኩ የትኛው ቤ/ ያንናት የዳረችንኝ ብለአል። ወንድም ወደ ጌታ ስንመጣ የትላንትናው ትዳራችንን አፊርሰን ሳይሆን የትላንትናውን ቆሻሻችንን ጥለን ነው። ካጠፋው ይቅርታ!
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 8 месяцев назад
እንዳንተ አይነት ፍጥረት ያለ አይመስለኝም እግዚአብሄር ጥንካሬውን ስለስጠህ እግዚአብሄር ይመስገን ተባረክ አምላክ ማካካሻውን ይስጥህ ጤናህን ጠብቅ ላለፈው አትቆጭ ወደፊት ብቻ
@Ethiocurrent24
@Ethiocurrent24 8 месяцев назад
ልብ ይነካል ታሪክህ ...የሥነ ልቦና ሐኪም ቢያይህ ግን የበለጠ ነፃ ትወጣለህ
@tarikuajaleta7309
@tarikuajaleta7309 8 месяцев назад
Yesinelibona Hakimi Iyesusi Newu
@LemlemTESFAYE-o1q
@LemlemTESFAYE-o1q 7 месяцев назад
አትጨነቅ ጌታየ እግዚአብሔር የተሻለችዉን ፈሪሓ እግዚአብሔር የላት ልጅ ይሰጥአል የማዉቀዉ ታሪክ ልንገር ጎበዝ የሆነች ልጅ በትምህርቷ ሆነ በሃይማኖትዋ የተባረከች ሣር ቅጠሉ የመረቃት ልጅ በሰርግዋ ቀን ብዙ ነገሮችን አበላሽቶ ላለመናገር ብላ ቤተሰብ ያዝናል ብላ አገባች ግን በጣም ባለጌ የሆነ ሰዉ ነበር ታሪኩ ብዙ ግን ወዲያዉ ቤተሰብ አስወጣት በአሁኑ ግዜ በማናጀርነት ትሰራለች ከቤተክስያን ዉጭ አግቢ ብትባል የትኛዉን ወንድ አታምንም በሰዉ ልጅ ላይ ብዙ ነገር አለ አትበሳጭ ሥራዋ ሰለአሳፈራት ነዉ።
@zerihunregassa1349
@zerihunregassa1349 8 месяцев назад
እውነት ነው የትናገረው ልጅቱ እግዚአብሔርን የምትፈራ ናት።ቤተሰቦቾም እግዚአብሔርን ይሚፈሩ እና የሚያከብሩ ናቸው። የስርጉን ወጪ በሙሉ የሽፈኑት የርሶ ቤትስቦች መሆናችውን እርሱ ያውቃል። ትጋብትው በማግስቱ በንብረት ምክንያት ከሚፉቱ አለመጋባት የተሻለ ነው።
@hanaeshetu2714
@hanaeshetu2714 8 месяцев назад
Yes
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 8 месяцев назад
ለምን እሰርግ ፕሮግራም ድረስ ደረሰች
@merrylegesse3113
@merrylegesse3113 8 месяцев назад
ምነው የሰዋ ቤተሰብ ነህ መሰለኝ እዚ ደርጃ ለምን ደረሰች ታድያ ጨካኞች ናቸው
@SamSya-b3u
@SamSya-b3u 8 месяцев назад
Tedar kelle new.enda.ende.mewera.enekon.kerebate.ber.weche....baynorew.ydegesall.
@Bizuyekebede
@Bizuyekebede 8 месяцев назад
ጠክራ ጀግና ወንድሜ አምላከ ካንተ ጋር ይሁን በእዉነት ቨጣም ነዉ የማደንቅህ
@eskindrermias4516
@eskindrermias4516 8 месяцев назад
ሰውየውን አታቁም እውነታውን ከሱም ከሱዋም በትንሹ አቃለው በክርቡ አውነታዉን ትሰሙ ይሆናል ግን ሴጣን በ አካል ይሄ ሰው እንደሆነ እንድታቁ ፈልጋለው እጅግ ሸንጋይ ክፉ ሰው ነው. የብዙ ሰው እንባ አለበት አሁን የመውደቅያው ጊዜ የደረሰ ይመስለኛል.
@BlueSky-zn8wp
@BlueSky-zn8wp 8 месяцев назад
Bezu sew endeza eyale new...tawaki pasterochum tebabari nachew?
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 8 месяцев назад
እንኳንም ከድሆች ጋር ያከበርክ እግዚአብሔር ምክንያት አለው ነገር ሁሉ ለበጎ ነው::
@loveyourself2406
@loveyourself2406 8 месяцев назад
አረ ይሔ ሰውዬ ተንኮለኛና ለንብረት ብሎ አውቆ ሚስቴ ብሎ ለማስፈረምና ንብረትን ለመውረስ አስቦ ያደረገው ተንኮል አንደሆነ ነው የሰማሁት። ስለዚህ ሴትየዋን አቅርባቹ ጠይቁ።
@BlueSky-zn8wp
@BlueSky-zn8wp 8 месяцев назад
Ewnet
@martamengesha1337
@martamengesha1337 8 месяцев назад
ኡኡኡኡፍ እግዚአብሔር ይርዳህ ያግዝህ መልካምነቱ ካንተ ጋር ይሁን
@mandesta2204
@mandesta2204 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ያከብርሀል ወንድሜ
@relaxationclassicalmusic4444
@relaxationclassicalmusic4444 8 месяцев назад
ፈራጆች የሷን ሳትሰሙ ወደ ፍርድ የገባ እግዛብሔር ይቅር ይበለችሁ ፍርዱን ለእግዛብሔር ሰጥቻለሁ ይቅር ይበላቸው
@sarasarasara2447
@sarasarasara2447 8 месяцев назад
እሱ ለሰርግ ባወጣው ብር እኛ ምናዋጣው ምን አገባን እኛ አላፋታናቸው። ግን መታ ቢሆንም አዋጡ ትሉን ነበር
@yoditmekuira682
@yoditmekuira682 8 месяцев назад
ጀግና ነህ የይቅርታ ልብ አለህ ክርስትና እዲህ ነው ተባረክ ❤❤❤
@swict7981
@swict7981 8 месяцев назад
ለድግሡ ምንም አልከፈለም የሷ ቤ/ብ ነው የከፈለው ምንም ወጪ አላወጣም ብዙ ገንዘብ አውጥቻለሁ በሚል ሰበብ የባንክ አካውንት ለጥፎ ብር ለመሠብሰብ ጥረት ማድረግ ድሮም ልጅቷን የቀረበው ለገንዘብ መሆኑን ያሳያል
@BlueSky-zn8wp
@BlueSky-zn8wp 8 месяцев назад
Awo betam. Libsun hula enesu nachew yegezulet
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 8 месяцев назад
የኔም ጥርጣሬ ነው😂
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 8 месяцев назад
ወንድም ሙሴ እቺ ጨቀኝ ሴት ስለቀረች ደስስ ይዘልህ🍾 አግብትሃት ብትሆን ንሮ በጣምም ታሰቃይህ ነበር እመነኝ🙏 እንኳን ቀረችብህ በዚህም ደስ ይበልህ ያንተ አይደለችም። ያንተው የተባለች አለች አይዞህ ወንድሜ 🥀
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 8 месяцев назад
ምን አይነት ጊዜ ደረሰን ወንድሜ የተሻለ አለዉ ፈጣሪ ❤❤❤
@DkThanks
@DkThanks 8 месяцев назад
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ!!! ጥንካሬህና ይቅር አድራጊነትህ አስተማሪ ነው!!!
@yagetamekdi66
@yagetamekdi66 8 месяцев назад
መኖር የማይቻለው ካለጌታ ብቻ ነው በርታ
@mimileta5571
@mimileta5571 8 месяцев назад
Very true
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 8 месяцев назад
ጌታ መልካም አባት ነው የሆነው ሁሉ ለበጎይሁንልህ ያልታሰበ መልካም ጌታ የሚወደው ጋብቻ ይስጥህ 🙏🙏🙏
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 8 месяцев назад
የዘንድሮ ሴቶች ምን እንደነካቸው የኢትዮጵያ ባህልና ወጉን የረሱ ጋጠወጥነትን በየሜዳው እያሳዩን ይገኛሉ ልቦና ይስጣቹ
@freworkbekele7469
@freworkbekele7469 8 месяцев назад
አትፍረዱ
@gedag5658
@gedag5658 8 месяцев назад
ኧረ ተው ደባብቃችሁ የምትመጡት ነገርስ?ደረሰችበት አመለጠች።
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 8 месяцев назад
@@gedag5658 የደረሰችበት ነገር እንዳለ ላንቺ አሳውቃ ነው የእሁድን ሰርግ የሰረዘችው የደበቀው ነገር ቢኖር እንኳን በጠረጴዛ ዙሪያ ተቀምጦ ተነጋግረው በዚ ምክንያት ይባላል እሺ እንደሰው ከታሰበ
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 8 месяцев назад
@@freworkbekele7469 ፍርድ የሰጠ ሰው የለም በ21ኛው ክፍለ ዘመን ተነጋግረው መፍታት ሲችሉ ሰድበከኛል ተብሎ ሰርግን የሚያክል ነገር ይሰረዛል እንዴ? አሁንም ቢሆን ልቦና ይስጣት ወደ ማንነቷ ስትመለስ ምን አይነት ከባድ ስህተት እንደሰራች ይገባታል
@martasila5996
@martasila5996 8 месяцев назад
What happened to you is painful. It should not happen. Our brother, all things will work out for your own good. God will give you beautiful marriage. We are sorry for your dear mother 's death. May God comfort you and your family. Thank you for inviting Mekedonia. You are blessed servant of God. Your reward is great.
Далее