Тёмный
No video :(

ክሊፕ ቀረጻ ላይ ለየት ባለ ምክንያት ታስረን ነበር…ለመቅዶንያ ሊሰጥ ስላሰበው ግማሽ ሚ ብር..ተወዳጁ ወንዲ ማክ "ይንጋልሽ" አዲስ አልበም Seifu 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 219 тыс.
50% 1

ክሊፕ ቀረጻ ላይ ዲሽ ይዛችኋል ተብለን ታስረን ነበር… ተወዳጁ ድምጻዊ ወንዲ ማክ በይንጋልሽ አዲስ አልበም | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Опубликовано:

 

13 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 234   
@Amharawit787
@Amharawit787 Месяц назад
ወንዴ ማክ ኩርት ብሎ የወታደር ልጅ ነኝ ለሀገሩ ህይወቱን ሰጥቶአል ልክ እንደዚህ ሀገራቸውን ሲወዱ በኩራት ደስ ይላል ❤
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Месяц назад
ሁሉም አባት ወንድን ልጆቻቸውን እንደወታደር ቢያንፅ እንደዚህ ልጂ ይታነፁ ነበር !🙏🏾✌🏽🕊️👍🏾
@sosinayoni
@sosinayoni Месяц назад
እውነት ሁሉም የሰው ህመም እሚሰማው መሆን አለበት ሰውን ሰው ያስባለው ተግባሩ ነው ዘፈንን ባላበረታታም በሙያህ ወገንህን አለሁ ማለትህ ደስ ይላል እድሜ ይስጥህ ሰይፉም እናመሰግናለን።
@ማርከአብ
@ማርከአብ Месяц назад
እኔ ከወንዴ ዘፈን ወዪነዪ ወዪነዪ ከልሆነ ልምጣ ከልተሰማሽ…እንዴት ልግለፅልሽ ሀሳቤን በዝርዝር እሩቅ ስለ ሆነ ያለሽበት ሀገር…የሚለው ለእኔ ሁሌም 1ኛ ነው ትዝታ አለኝ
@AbbiyyeHaji
@AbbiyyeHaji Месяц назад
Yes enem.ymr😢
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs Месяц назад
😢😢😢እኔም 😢😢
@temesgenreta8899
@temesgenreta8899 Месяц назад
ለኔም አንዴኛ የነበረው ዘፈን እሱ ነበር ግን አሁን እግዝአብሄር ዘፈን ከመስማት ገላግሎኛል
@martabekele4734
@martabekele4734 Месяц назад
እኔም አለኝ
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c Месяц назад
እኔም😢😢😢
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Месяц назад
ጨዋ አርቲስት ሰርቶ እንጅ አውርቶ የማይኖር ልታይ ልታይ የማይል ስወደው❤❣️
@Mita4164
@Mita4164 Месяц назад
ጥብሱን ደሞ ብታይው 👌
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs Месяц назад
​@@Mita4164ጥብሱን. ደሞ የት አየሽ 🙄🙄😂😂
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 29 дней назад
😂😂😂😂​@@HsksnsHaovs
@user-ql3vg1ni4h
@user-ql3vg1ni4h Месяц назад
ስለ እህት የዘፈንከውን ወንድሜ ጋብዞኛል አስለቅሶኛል የኔ ውድ ወንድሜ ናፍቆቴ ላንተ ያለኝ ፍቅር ከቃላት በላይ ነው❤ለእህት አልተዘፈነም ነበር አሁን ተገኘልን❤ከማዳም ኩሽና ሆኜ የቤተሰብ ናፍቆት አንገበገበኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ሰላምሽ ይብዛ ኢትዮጵያዬ❤❤❤
@Rahma-td6er
@Rahma-td6er Месяц назад
ወንድ ማክ በጣም እወድህለሁ አድናቂህ ነኝ
@hadratube4986
@hadratube4986 Месяц назад
እኔም😊
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 Месяц назад
ሰይፍዬ ወንዲ ማክን ስለጋበዝክልን ተባረክ፡፡ ኢትዮጵያን የሚገልፅ ልጅ ነው በዘፈኖቹ በአብዛኛው በውይይት የሚለውን ሙዚቃ ስሰማ የእርቅ ነገር የሚነግር ስለሆነ አሁንም ስሰማው ያስለቅሰኛል፡፡ወንዲ ተባረክ የኢትዮጵያን አየር የትም የማይገኝ ነው፡፡ እኛ ግን አማኑኤልን አናመሰግንም ያለንን ስለማናውቅ በአብዛኞዎቻችን ከኢትዮጵያ ወጥተን ስለማናውቅ የሀገራችን ውብነት አናውቅም፡፡ ተመስገን፣ተመስገን፣አማኑኤል ይሄን የመሰለ ሀገር አየር ስላለን ስለሁሉም ነገር ክብር ምስጋና ይግባህ
@wondwossentiruneh4196
@wondwossentiruneh4196 Месяц назад
ወንዲ ማክ አስተዋይ፣ብስለትን እና ትልቅ potential ያየሁብህ ነህ። በርታ እግዛብሄር ይርዳህ።
@SabaZereymanot
@SabaZereymanot Месяц назад
ወንድየ በጣም ነው የምወድህ የወታደር ልጅ በመሆንህ ጥሩ አርገህ ገልጸህናል ኑርልን በሰራህ የተሳካ ይሁንልህ
@sudansudan2790
@sudansudan2790 Месяц назад
በጣም በሚገርም ሁኔታ እህቴ የሚለውን ዘፈን እህቴ በኔ ለኔ የተ ዘፈነ ነው የመሰላት ታናሻ እህቴ ❤ በእህቴ ሰም አመሰግናለሁ
@DaniDonor
@DaniDonor 29 дней назад
አልበሙ ብዙ አልተመቸኝም ከተወሰኑት በቀር🤝
@hanademse6559
@hanademse6559 Месяц назад
ወንዴ በጣም አስተዋይ ሰው ነው።
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o Месяц назад
,የወንዲ ማክ አድናቂ 👍👍👍👍❤❤❤❤ሁሉም ስራዎችህ ልዩ ናቸው ክበርልን
@Birtukan-zo2sy
@Birtukan-zo2sy Месяц назад
ኢንተርቪውን ሳልሰማ ልኮምት የዛሬ የስይፍ ሾ👌👌👌👌👌አይገልፀውም ስይፍዬ እንደዚህ ስው ስታጋብዝ በቲቪም በዩቱም አይቀር ሳይልክ ወንዴ ማክ እንደው ቃል የለኝም ብቻ እወድሀለውውውውውው የቴዲአፍሮ ልጅ ብዬሀለው❤❤❤❤
@meronabreham989
@meronabreham989 Месяц назад
ከአሜሪካ ሮፍናን ይቅረብ ምትሉ በላይክ🙌
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo Месяц назад
❤ሰይፉ ፋንታሁን የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ምርጥ እና ደግ ሰዉ❤ ወንዲ ማክ ስወድህ❤❤❤❤❤❤
@tigistaman7767
@tigistaman7767 Месяц назад
ክብር ለወታደሮቻችን
@ak4ever818
@ak4ever818 28 дней назад
We welcome you brother Wend Mak. God bless Eritrea and Ethiopia.
@user-jn8ym6fo4w
@user-jn8ym6fo4w Месяц назад
በጣም ትልቅ ሰው ነክ እንደዚ አልመሰልክይኝ ነበረ የምር ልዩ ሰው ነክ አቦ እድሜና ጤና ጋር ያቆይክ 🙏🙏🙏
@natnaelberhanu8854
@natnaelberhanu8854 Месяц назад
@@user-jn8ym6fo4w እኔም አይገርምም እንደዚ አይነት ሰው አልመሰለኝም ነበር
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 Месяц назад
በኢትዮጵያዊነት ላይ የማይደራደር ምርጥ አርቲስታችን። እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን
@zion6498
@zion6498 Месяц назад
በቃ እንደዚህ ነን የወታደር ልጆች ማዕረግ የለንም እንጂ😂😂😂 ሰላም ለሀገራችን❤
@user-qx1dp6ti9h
@user-qx1dp6ti9h 29 дней назад
ወንዴ መክ በጣም የምወደዉ አርቲስት በዘፈኖቹ ብዙ ትዝታ አለኝ ❤❤❤ ዉድድድድድ
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z Месяц назад
ልታይልታይ የማይልልጅ ወንዲማክ በርታጎበዝ❤
@Tgeste
@Tgeste Месяц назад
ወድዬ በጣምነው የማደቅህ የማከብርህ በስደትሁሌም በየቀኑ ሳልሰማክ አልውልም❤❤
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Месяц назад
የወንዲ ማክ ስወድክ ❤❤❤❤❤በርተልን ዋዉ ገበዝ ልጆነክ❤❤❤❤
@BManUnited
@BManUnited Месяц назад
#1 album 👌👌👌🔥🔥🔥
@ሳራ
@ሳራ Месяц назад
ወንዲ ማክ ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Месяц назад
ወድዬ በጣም እወድህ አለሁ በርታልን ኑርልኝ ስራዎችህ ሁሌም ልዬ ናቸዉ ❤❤
@mesiiselemon7619
@mesiiselemon7619 Месяц назад
የወታደር ልጅ በተለይ የደርግ ወታደር ለሀገሩ ያለው በቃ ከባድ ነው
@meskeremabera3379
@meskeremabera3379 Месяц назад
ወንዲመክ የወታደርርን ክበር ሰታጎላ በጣምነው ደስያለኝ የወተደር ልጅ ስለሆንኩ በወታደር ሰረአተውሰጥ ሰለማልፍ።
@sink6630
@sink6630 Месяц назад
እኔም የወታደርልጅነኝ ዲሲፕሊን እሰከጥግነው
@user-lv5ue2xc2x
@user-lv5ue2xc2x 15 дней назад
WondYimak hagerun yemiwed tatari artist new.Egziabiher Amlak Edmena Tena Yistelin.Amen.Mr Andinet Kezihu Ke Addis Ababa.
@Alemfekr-oj2ec
@Alemfekr-oj2ec Месяц назад
የኔ ዘናጭ ❤❤❤ሺ ነው የማድንቅህ ❤
@user-fo4sd7vr5f
@user-fo4sd7vr5f Месяц назад
ወንዴ❤ ማኛ እርጋታው በስራ ያምናል አይኮፈስም❤
@visiteth251
@visiteth251 Месяц назад
He is beyond smart!!! Blessed you all!!!
@ethioFikir_GizeTube
@ethioFikir_GizeTube Месяц назад
Yes bro respect to EDF🇪🇹⁴💪
@natantkue6388
@natantkue6388 Месяц назад
My favorite singer ❤❤❤❤❤ God bless you ❤️ 🙏 💖
@user-mx1om4be3m
@user-mx1om4be3m Месяц назад
የወታደር ልጅ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@adunagebre7892
@adunagebre7892 Месяц назад
በጣም ኣድናቃህ ነኝ beteley “anchiye mn ltrash” ምለው እወደዋለው. ከ 🇪🇷
@user-hs7mi4ib5r
@user-hs7mi4ib5r Месяц назад
ሥራአት ያለው ወድደሥይለኛል ከሡሥነፃየሆነ❤❤❤🎉🎉
@Sossina-qm5bw
@Sossina-qm5bw Месяц назад
እንኳን ደና መጣህልን
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 Месяц назад
ወንዴ ቆሜነው የተቀበልኩህ አቅም አለህ እድሜና ጤና ይስጥህ ገና ብዙ ትሰራለህ👌
@Abo7md501
@Abo7md501 Месяц назад
እንደዚክ አይነት ምርጥ ል ጅ ኢተርቢው ዋውው👌❤
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Месяц назад
ወንዲማክ ጒበዝ ድምፃዊ ነህ በርታ ❤❤❤❤ Thank You ሰይፍሻ ❤
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 Месяц назад
Tin ነኝ ebs tv ስወደው❤❤❤🙏🙏🙏
@kedilove4337
@kedilove4337 Месяц назад
Always stand with Ethiopia Defence force with all circumstances
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g Месяц назад
የወታደር ልጅ ነኝ እኔም❤💃
@fanayewfasil5384
@fanayewfasil5384 Месяц назад
Ewenete new kewetader wedeya yemyakora men Ale Tebareke yene leje
@fasikasefiw4330
@fasikasefiw4330 Месяц назад
በጣም ጎበዝ ነህ በጣም 💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿❤
@almazalmaz5542
@almazalmaz5542 Месяц назад
ሳይፉው ግን እድሜህ ስንት ነው በእውነት ትልቅ ሰው ነህ😂😂
@mulukenteshome133
@mulukenteshome133 Месяц назад
Seifisha, this is a legend singer, I don't have any complaint for giving adequate time for this legend. However, you need to be fair for giving adequate time for other singer who have a smart album like Wondi. I think you treat Mastewal Eyayu inappropriately. You didn't give him adequate time for his excellent plus album and amazing music related experience. I think you give time based on proximity not because of their brave work. I think you will take this positively and give adequate time for any singer based their brave work.
@user-oc9ec9uk1s
@user-oc9ec9uk1s Месяц назад
ስምህ ወዴ እውነትም ወዴ ፈጣሪ ከዜበላዬ ከፍ በል ፈጣሪ ይጠብቅህ በተለዬ ለያ ለሐረብ አገር አስበህ ስለዘፈክልን እናመስግናለን
@zizitino6797
@zizitino6797 Месяц назад
ወንዲ ማክ ጡትህ ለመደበቅ ለምን ተቸገርክ በስፖርት ያመጣህው ስለሆነ አትጨነቅ
@yemareyem
@yemareyem Месяц назад
ወኒዲዬ በጣም ደስ ይላል በርታ
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e Месяц назад
ስወደው ጨዋ ነገር ነውአድናቂሕ ነኝ የእውነት
@mahaletsaada3692
@mahaletsaada3692 Месяц назад
My favorite singer❤
@fasikaadugna
@fasikaadugna 3 дня назад
ሰይፍሻ በደረቴነዉ በቦርጬ እየተሳብኩኝ ያልከዉ አልሰማሁም
@lifeinparis2856
@lifeinparis2856 Месяц назад
ሰይፍሻ ጥቁር መሆንክን ዛሬ ነው ልብ ያልኩት 😂😂😂😂
@alemkasahun1766
@alemkasahun1766 Месяц назад
ወድማክ ማኛሰው መልካምነትህን ቀጥልበት ሰላም ላገራችን❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@TsigeredaGetahun-vv1vq
@TsigeredaGetahun-vv1vq Месяц назад
Wendye God bless you ❤
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 Месяц назад
የወታደር ልጅ ከሰል እንጂ ፋውንዴሽን አይቀባም!ለማንኛውም ምርጥ ዘፈን ነው ያወጣኸው ። እንደዘመኑ ዘፋኝ ነኝ ባይ ለቲክቶክ አስበህ ሳይሆን ትክክለኛ መልእክት ያላቸው ምርጥ ዘፈኖች ናቸው።
@amazingworld8175
@amazingworld8175 Месяц назад
አሁን አሱ ፋውንዴሽን እንደተቀባ በምን አወቅሽ??? የሰው ስም ለማጠልሸት አትሞክሪ የራሱ ወዝ ነው እጁንም መመልከት ትችያለሽ በ ፋውንዴሽን በ ሜካፕ የማይስተካከል ፊት ይዘሽ ወዛም ሰው ስታይ ታቤላ ትለጥፍያለሽ ቅናታም ። ደሞ የ ወታደር ልጅ ከሰል ይቀባል የምትይው ምን አይነት አግድም ብታድጊ ነው የሰው ክብር እና ውሸት አዋህደሽ የምታወሪው ውሸታም
@Thanks.god123
@Thanks.god123 26 дней назад
😂😂😂ማን ደስ ይበለው ብሎ ከሰል የሚቀባው ከሰልን ከሰል ሻጮች ይቀቡት እንጂ እሱ ሲያልፍም አይነካው
@jemilayimam5949
@jemilayimam5949 Месяц назад
ሰይፉ ነጭነበርኮ ዛሬ ከወንድማክ ጋር ሲሆን ጠቁረህ ታየኸኝ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Месяц назад
የእኔ ተወዳጅ ሰው ❤❤❤❤wendi meki❤
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 14 дней назад
ሰርአትህ በጣም ያምራል
@user-bj1fx4nn6s
@user-bj1fx4nn6s Месяц назад
Emya Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 lezelalm tuner Emya Ethiopia emmmmaya❤❤❤Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 ♥️
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Месяц назад
ወንድ ማክ የማስታውሰው የጋሻው አዳልን ጥሩ ፍቅርን ሙዚቅ ከሰራው ጀምሩ ነው ፍቅር አሳምሮ አባብሎ ይሞዝቃል የወታደር ልጅ ነኝ ያለው ልቤን ይነካዋል💚💛❤👏👏👏ስለአገር ደስ የሚል ጥሩ ሙዚቅ ይዘፍናል አክባሪው ነኝ በእውነት 💚💛❤👏👏👏👏
@hiwotniguseingidawork139
@hiwotniguseingidawork139 22 дня назад
Wendi maki tileyibignalek❤
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r 26 дней назад
ይሄሠው ምን ውጦነው እደዚል ያበጠው❤
@jjyisak1575
@jjyisak1575 Месяц назад
ቅን ወዲ .... ወንጌላዊም ....ይመስለኛል ... በእግዚአብሔር ... ... ቃል...እውቀቱ... ልዩ ነው ... ወንዲ ማክ ....!!!! በርታ እድሜ ጤና ይስጥህ ...!
@me-fs4yy
@me-fs4yy Месяц назад
ድሮም ወንገላዊ ነው አሁንም ወንገላዊ ነው ያ ማለት ግን ዼንጤ ወይም ፕሮስታንት አይደለም ? ወንገላዊ ማለት ደግሞ ከሐዋሪያቶች የወንጌልን ትምህርት ይዞ የመጣ ወይም apostolic succession ያለበት ቤተክርስቲያን ናት ። ወንዲ ማክ የዛች church member (ኦርቶዶክስ ተዋህዶ) ነው ። በየቀኑ የሚፈጠር ወንጌል የለምና እንዲሁም ዼንጤ የወንጌል እውቀት የላቸውምና አትቀባጥር ? ዝም ብለህ ተመልከት ሰይፉ show .
@yonathan2895
@yonathan2895 Месяц назад
​@@me-fs4yy ayi debtara ye penten sim kalitarash ayihonilishim ayidel
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 Месяц назад
@me ‼‼ በየመንገዱ ቤተክርስቲያን የለም ለሁሉም ስርአት አለው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@robie5210
@robie5210 Месяц назад
A great Ethiopian 💚💛❤️
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 Месяц назад
ሰፉ ለካስ ጸጉር ነበርህ !!❤❤
@Betty12194
@Betty12194 Месяц назад
Balee wetader new beslam yagenagnish belugn enm sidet gedelgn esun salayi 😢😢😢
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 Месяц назад
🐀
@loveethiopia
@loveethiopia Месяц назад
ስወደው እኮ ❤
@user-wv1pd7pr2k
@user-wv1pd7pr2k Месяц назад
ወንዴ ሚኪ የፍቅረ ሰው ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍
@user-sx2dg4ep2p
@user-sx2dg4ep2p Месяц назад
ማክየእወዲሀለሁ❤
@aloaloaloo3497
@aloaloaloo3497 Месяц назад
እህቴ ❤my favorite ❤❤ ከአልበሙ አዳምጡት❤🎉🎉🎉
@user-og1nm8wc4q
@user-og1nm8wc4q Месяц назад
ወንዲ ስወደው እኮ ወፈረ ደሞ❤❤❤❤
@jjyisak1575
@jjyisak1575 Месяц назад
ክብር ....አሁን.... ላለው .... ወታደር ... እልልም....!!!
@tsegayejame-jn5ck
@tsegayejame-jn5ck Месяц назад
ወንዴ አንደኛ❤❤
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy Месяц назад
ሰላም ያገሬ ሰው ሙዝቃውን አላዳመጥኩም ጊዜ እጂሩ ቢዚባዛ😅እስኪ ጊዜ ከተገኛ አዳምጣለው
@EskeeEskee
@EskeeEskee Месяц назад
ስወደው እኮ ወንዲ ማክ አድናቂህ ነኝ
@wodeineshjimma6661
@wodeineshjimma6661 Месяц назад
Wendemak we love you ❤❤❤
@nurbegenjemal3639
@nurbegenjemal3639 Месяц назад
❤❤❤ የዉ የቅኑነቱ ስል ሰብ አርጌዋለሁ
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux Месяц назад
ምንድነው የከንፈሩን ጢም ሙልጭ አድርጎ ውበትህን አጠፋከው በጣም ያስጠላል
@yesemwork8310
@yesemwork8310 Месяц назад
የጥንቶቹ ወታደሮች አዎ የአሁኖቹ ግን ወገኑን የሚጨፈጭፍ ነው
@genimulat9858
@genimulat9858 Месяц назад
❤❤❤❤❤ወንዲ ማክ ምርጥ ስራ ነው
@user-zb2ze2vt6m
@user-zb2ze2vt6m Месяц назад
ወንዲ ምርጥ ስራ👍👍👍👍
@user-xk8ey4dr4k
@user-xk8ey4dr4k Месяц назад
1995-2016===21ዓመት ነው ሴፉ ወዲ የ ጥበብ በርታ
@user-mx4jy7cp7f
@user-mx4jy7cp7f Месяц назад
Yenegaleshe hageraaaa❤❤
@milan8639
@milan8639 Месяц назад
My favorite artist Wondi mack ❤
@josijosi1648
@josijosi1648 Месяц назад
wedi maki jikina betam new miwedih ye eri liji ney ke adiss abeba
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@Sable-yu2rn
@Sable-yu2rn Месяц назад
እረ ኢቢኢሶች ስደተኞችንም አበረታቱን እባካችሁ 🙏🙏🙏
@yeshiwas8757
@yeshiwas8757 Месяц назад
እስመ በትህትናሁ ለማክ ረከበ ልዕልና
@Addisalem-z6r
@Addisalem-z6r Месяц назад
ምርጥአርቲስበጣምነውየምወድህአድናቂህነኝ
@genetgenet276
@genetgenet276 Месяц назад
Wandi maki sin jaladhaa❤❤❤
@ehitemohammed9016
@ehitemohammed9016 Месяц назад
ባሆኑ ሳት ሽታታጥቆ መከላከያችን እየወጉት ነው በግራም በቀኝኝምሽፍቶች እየወጉት ነው ልቦና ይስጣቸው
@Yeabsira797
@Yeabsira797 Месяц назад
Wendi mak yileyal ewnet 2:21
@merkeby6738
@merkeby6738 Месяц назад
ወንዴ የወቴ ልጂ Bravo 💚💛❤
@user-lr8xl7hk6x
@user-lr8xl7hk6x Месяц назад
ወቴ የት ነው
@kisanetmehari5833
@kisanetmehari5833 Месяц назад
Habibi ❤❤❤❤❤
Далее
Sevinch Ismoilova - Xayollarim 18-Avgust 19:00 Premera
00:19
Sevinch Ismoilova - Xayollarim 18-Avgust 19:00 Premera
00:19