Тёмный

ክርስቲያን Vs ሙስሊም p.1 | በሥላሴ ማንነትና በኢየሱስ አምላክነት | በአካል ፊትለፊት የተደረገ ሥርዓታዊ ውይይት | ቴቄል ሙስሊም 

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ
Подписаться 50 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

ከእስላም ወንድሞቼ ጋር በአካል ፊት ለፊት ያደረግነው ሥርዓታዊ ውይይትና ክርስቲያናዊ መልሶቻችን በሥላሴ ዙሪያ እና በኢየሱስ አምላክነት ዙሪያ። ቴቄል ትዩብ

Опубликовано:

 

15 май 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 125   
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j 2 года назад
ኦርቶዶክሳውያን በሚሉ ሰሌማችሁ ይብዛልኝ እባካችሁ ይሄን ወንድማችንን ቻናሉን እያሳደግን እናበረታታው አሁን ሌላ ነገር ቢሆን ስንት ሰው ይከታተለው ነበር😢😢
@yenesewu358
@yenesewu358 2 года назад
በትክክል አቡና አክሊሉ ማበረታታት ግዴታ ጭምር መሆን አለበት የዘመናችን የወንጌል አርበኛ የኛ መህሮች ናቸው ይለያሉ በከንቱ የምናሳልፈ ጊዜ ለነብሳች እረፍት ለእምነታች ፅናት ናቸው እኔ 100አካዉንት ቢኖር ደጋግሜ ሰብስክራይብ ባደርግ ደስ ይለኛል
@henokendalew4141
@henokendalew4141 2 года назад
ወድሜ ደስ እሚል ሀሳብ ነው ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ ይሄን ቻናል ማሳደግ አለብን መበርታት አለብን ""እኔ የራሴን ጌዴታ ልወጣ በሚል ቃል"" መሠረት ሼር እናድርገው:
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n 2 года назад
በጣም
@yhfbju3550
@yhfbju3550 2 года назад
እውነትሽን ነው ሌላ ቤሆን በጣም
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 2 года назад
እዉነት እማ
@user-lu1yq2kz4g
@user-lu1yq2kz4g 2 года назад
የኔ ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ውይይታችሁ በጣም ደስ ይላል አንተም መልስህ በትህትና ነው እነሱም በትህትና ነው ጥያቃቸው በርታልኝ ያሀያላን ሀያል ሉኡል እግዚአብሔር እወቀትህን በሰፊው ያድርግልህ❤❤
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
😍😍😍😍🙏👍👍
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n 2 года назад
✅✅✅
@user-wl6od7sl4u
@user-wl6od7sl4u Месяц назад
አቡ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ😊❤
@salamasalama1703
@salamasalama1703 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ ወንድማችን በርታ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ 🙏🙏🙏
@Nt-pg2dq
@Nt-pg2dq Год назад
በዛ ዘመን ለአህዛብ ወንጌል ይሰበክ ዘንድ ነው ሲፈረድባቸው ጌታ ሆይ አልሰማንም እንዳይሉ እኮነው ይገርማል የእግዚአብሄር ቸርነት።
@Maraki21
@Maraki21 2 года назад
ወንድሜ በርታልኝ እኔም ካአንተ ብዙ ተምሬያለሁ ❤❤❤
@jonibest5989
@jonibest5989 2 года назад
እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልክ ክበር
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 Год назад
እግዚአብሄር ይባርክህ
@gattusojgtpw1899
@gattusojgtpw1899 2 года назад
ወንድማችንቃለህይወትያሰማልንእግዚአብሄርይርዳህ
@user-cb4fb4in9f
@user-cb4fb4in9f 2 года назад
አቡዬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ጥበቡን እውቀቱን ይግለፅልህ ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን
@user-lv2wi7jb9t
@user-lv2wi7jb9t 2 года назад
ከዝህም በለይ ፀገውን ይጫምርልህ ወድማችን በርታልን ❤❤❤❤
@genethchane5611
@genethchane5611 Год назад
ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ አሜን ለሁላችን
@yenesewu358
@yenesewu358 2 года назад
ፅጋውን ያብዛልህ ወንድሜ አቡ የተዋህዶ ወታደር
@user-qp6kq4vp3r
@user-qp6kq4vp3r 2 года назад
ውድ ወንድማችን በእውነት እንደ አንተ አይነት ያሉትን የተዋህዶ ልጆች ያብዛልን
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 года назад
በዉነት ወድማችን እግዚያብሔር አብዝቶ ይግለጥልህ የኛ አምላክ ፈጣሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ በግልጥና በምሳሌ ይናገራል ሰዉ ግን ወተት ነጭ ነዉ ደም ቀይ ነዉ ለምን አልተባለም ይላል ለምሳሌ አንድ ሰዉ የሰራዉን መልካም ነነር በየ ቦታዉ ስለ እራሱ መልካም ቢያዎራ ከቱ ይሆናል ለማንኛዉም ዉሳጣዊ አይናችንን ያብራልን አሜን ወድማችን የተዋህዶ እቁ በርታልን እሽ💪🌹🌹🌹❤⛪️።
@RedmiRedmi-pi4oq
@RedmiRedmi-pi4oq 2 года назад
አቡየ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@user-xx5ut1lh4g
@user-xx5ut1lh4g 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ አቡየ በታልን 💙💙🌹🌹
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 2 года назад
ሰላም ለናተ ይሁን ውድ የክስቶስ ቤተሰቦች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ወንድማችን አቡ ቃለህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን 💒💒💒💒👈 ሙስሊም ወንድማችን ተባረክ ጎበዝ በርታ እንደዚህ በርጋታ መወያየት ደስ ይላል 🙏
@habeshawi3379
@habeshawi3379 2 года назад
ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ
@ekremjemalhussen6730
@ekremjemalhussen6730 Год назад
Abu ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ እነዚህ ሙስሊም ውስታዞች ብዙ ጊዜ በእኛ(በክርስቲያኑ) ሜዳ ነው መጫውት ሚፈልጉት ማለት ሲቀጥል በሁለት ማሊያ መጫወት ይወዳሉ።ስለ እስልምና ጉድ እንዲወራ አይፈልጉም አንተም እስልምና ንጽጽር ላይ በርታ ። ማለት ስለ ኢየሱስ አምላክነት ብቻ ነው ውይይት ደስ ሚላቸው ነገር ግን ስለ አላህ አምላክነት እናውራ ብትለቸው በኪሎ ሜትር ነው ሚርቁት አንተ ደግሞ ስለ አላህም ጉድ አጥና በርታ ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ ወንድሜ ክርስቶስን ከዚህ በላይ ግለፀው
@nunu9670
@nunu9670 Год назад
islmna le hulum mels alw ko eht mnm btye mn ALLAH becha nw bechengaw amlakachen eshi
@weynshetderbew5058
@weynshetderbew5058 2 года назад
እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ ወንድሜ በሪታልን♥️♥️♥️♥️
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 года назад
ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ምህረቱን ያብዛልክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለኽይወት ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️
@yordiyordi4336
@yordiyordi4336 2 года назад
ደስ የምል ወይይት ስራአታቹ እራሱ ለሌላው አራያ ትሆናላቹ ወንድማችን አቡና በርታልን እማምላክ ጥበብን ታድልህ ቃለሂውት ያሰማልን ሙስሊሙም ውድማችን ሳላደቅህ አላልፍም ስራአትህ እራሱ
@mulukentesfaye3619
@mulukentesfaye3619 2 года назад
Abu yegna jegena egziabher yemesgen 👏👏👏👏👏👏👏🙏👏🙏
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n 2 года назад
ወንድሜ በርታ በምድር የመሠከረልኝ በሰማይ ባባቴ ፊት እመሠግርለታለው የሚለውን ቃል ወንድማችን እየተገበረ ነው በእውነት ፀጋውን ያብዛልክ🌹🌹🌹
@aaaaaa7021
@aaaaaa7021 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ወድሜ ❤❤❤❤❤❤❤
@zebiderazmeraw8862
@zebiderazmeraw8862 2 года назад
አቡወንድሜ በውነት ፀጋውን ተውህድ የሚል ከዑርአን አምጡና ቃል በቃል አሳዩኝ በላቸው በተረፈ ከሙስሌሞች ጋር ስትወያይ እሺ እሺ አታብዛላቸው ትህትና የኛ መገለጫችን ነው ነገርግን እነሱ እሺ እሺ ያልከውን ቀራርጠው ነው ብዙ ደካሞች እህት ወንድሞቻችንን እሚያስቱት እንጁ ሳይመለስላቸው ቀርቶ አይደለም
@user-fw4sw3dr1s
@user-fw4sw3dr1s 2 года назад
ጀግናየ
@yhfbju3550
@yhfbju3550 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@-marizematube
@-marizematube 2 года назад
በርታ ወንድማችን!!
@KERODtube0111
@KERODtube0111 2 года назад
ውድ ወንድማችን መድሐንያለም ምርኩዝ ይሁንህ። እርጋታህን ስላሴ ይባርኩት። እግዚአብሔር አምላክ አለሙን ከፈጠረበት ሚስጢር አለሙን ያዳነበት ጥበቡ እጅጉን ድንቅ እና እረቂቅ ነውና ለሳቱ ወገኖች አይነ ህሊና ካይነ ልቦና እርሱ እየሱስ ክርስቶስ ያብራላቸው። እርሱ እግዚአብሔር ለአዳም ከ5ቀን ተኩል በሗላ ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሀለው ያለበት የድህነታችን ቃል ኪዳን በቂ ነበር ማስተዋል ለቻለ እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እንደሆነ ለመረዳት። የስላሴ ሚስጥር እርሱ እግዚአብሔር ላለሙ ይግለጥ። 🙏🏾🙏🏾🙏🏾በርትተህ ስለምታበረታን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይባረክ። ከልብ እናመሰግንሐለን ። እግዚአብሔር አምላክ በምትሔድበትን ሁሉ አንደበት ይሁንልህ።
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 2 года назад
ዋው ፏ ያለች ውይይት suspense አርጎኝ አለቀ እንጂ👌💗 ስርአታችሁ ደስ ይላል፣ በጣም። በተለይ ኢየሱስ አብረሃም ሳይወለድ እኔ 'ነበርሁ'' ብሏል ያለውን አርመህ ያብራራህበት መንገድ። በአጠቃላይአንዳንድ ነግሮችን ሲሳሳት የምታርምበት መንገድ፣ ስርአትህ፣ አቡ ጌታ ይጠብቅህ ኡፍ የምታውቁ ግን እንድትመልሱልኝ ያህል(just out of curiosity ) ሙስሊሞች ተውሂድ ሚል ቃል ቁርአናቸው ላይ ኑሮ ነው ሥላሴ ሚል ቃል መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የለም ስለዚህ ስህተት ነው የሚሉን🤔
@ohithplouuad3707
@ohithplouuad3707 2 года назад
🥺🥺🥺🥺🥺
@user-uw5nx2qj2e
@user-uw5nx2qj2e 2 года назад
ሰላማችሁ ይብዛልኝ ወንድሜ አቡ መልካም ውይይት ነው ፡ ግን እኔ ምንድን ነው ክር የሚለኝ ውይይት ስታደርጉ በቅድመ ሆኔታ ልታስረዳቸው የሚገባው ነገር በፍፁም ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁንና ኢየሱስ ክርስቶስ እና ኢሳ አንድ እንዳልሆኑ ልታስረዳ ይገባል ምክንያቱም እነሱ በዛ እሳቤ ስለሆን የሚናገሩት ለምሳሌ ኦርቶዶክስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ብለን ነው እምናምነው እራሱን በስጋ የገለጠ አምላክ ብለን እናምናለን። ስለዚህ ቁርአን ላይ ያለውን ኢሳ በፍፁም እንኳን ላመልከው ፈፅሞ አላውቀውም። ስለዚህ የተለያየ ማንነት እዳላቸው ተናገር ክርስቶስ በስጋ በተገለጠ ግዜ እንኳን ያለውን የህይወት ታሪክ እንኳ አንድ አይነት ታሪክ እንኳን የለውም የቁርአን ኢሳ ሁለተኛ እኛ ከኦሪት ዘፍትረት እስከ እራዕይ እንቀበላለን እናምናለን ስለዚ አንድ ትቅስ አንጠልጥለው ይዘው መተው ክርስቶስ አምላክ ላለመሆኑ ብለው ሲጠቅሱ እኛ ደሞ ከመፀሀፍ ቅዱስ በማንኛውም ክፍል ያለውን የክርስቶስ አምላክነት የሚናገረውን የሚመሰክረውን እናምናለን እደናተ ጥቅስ እየመረጥን አደለም ብለህ ንገራቸው ገና ከመግባትችሁ በፊት፡ የሙስሊሞች ትልቁ ችግራቸው እና እራሳቸውን የማይችሉበት ነገራቸው መፀሐፍ ቅዱስ አያምኑበትምበእግዚአብሔር አምላክነትም አያምኑም ስለዚህ ስለነሱ በምጥጠይቃቸው ግዚ እራሳቸውን ችለው ከቁርአን ብቻ እዲመልሱልህ ጠይቅ ምክንያቱም ይከ አላህን እና እግዚአብሔርን የሚያመሳስሉት ነገር በእውነት ያናድደኛል
@seifemensher6252
@seifemensher6252 2 года назад
በርታ ወንድማች ፀጋውን ያብዛልክ
@kassehmulugeta7431
@kassehmulugeta7431 2 года назад
ደስ የሚል ንግግር ተከባብሮ መነጋገር ደስ ይላል በርታ ወንድሜ አቦ
@kasechklile4494
@kasechklile4494 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገኝ በእውነት እስ አስተማሪ እደዚ ተትኖ ሚያስረዳ ትውልድ በፍጥረት ደስ ብሎኖል እድሜ ይስጥልኝ አቡይ
@Nt-pg2dq
@Nt-pg2dq Год назад
ይሄልጅ ጣም አስተዋይ ነው አይነ ልቦናው በርቶለታል ሌላው ድምፁ በጣም አይሰማም ቢስተካከል ደስ ይለኛል የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ከፍ ብሎ መነገር አለበት እግዚአብሄር ከኛጋር ከሆነ የሚያስፈራንና የሜያስደነግጠን ማነው!!!!!
@tinebebzelalem7138
@tinebebzelalem7138 2 года назад
ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ። ዋው ትእግስትህ እነሱ ሲያወሩና አንተ ስታወራ አሳብህን ለመበተን የሚያደርጉት ነገር እሚገርም ነው በርታልን በርታልን።
@na7288
@na7288 2 года назад
ፀጋዉን ያብዛልህ አቡዬ *part2?
@bettydave2764
@bettydave2764 2 года назад
ፀጋውን ያበዛልህ ወንድማችን አብዬ
@nuhaminyohannes7905
@nuhaminyohannes7905 2 года назад
ታባረክ ወንድሜ
@tamhaila2060
@tamhaila2060 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው
@seifemensher6252
@seifemensher6252 2 года назад
በርታ አቡ መንፍስ ቅዱስ ካንተጋር ይሁን
@tarekegnbaye7216
@tarekegnbaye7216 2 года назад
አቡ ውንድሜ እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልህ
@user-ms8kh6nd2h
@user-ms8kh6nd2h 2 года назад
የኛ በርቱ ሰወድህ ጸጋውን ያብዛልህ
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 2 года назад
ውይ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@woinshetayalew1694
@woinshetayalew1694 2 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@firehiwotmisganaw376
@firehiwotmisganaw376 Год назад
🙏🙏🙏
@user-ht2sr5uu7e
@user-ht2sr5uu7e 2 года назад
ወንማችን በርታ ፅጋውን ያብዛልህ
@adengesese6736
@adengesese6736 2 года назад
ክፍል 2 ቶሎ ይለቀቅ በጣም የሚጓጓና ደስ የሚል ዉይይት ነዉ መደማመጥ የሞላበት ግን አንተን እንደ ህፃን ልጅ ለመደለል የሞከሩ የሚመስለኝ ለኔ ብቻ ነዉ ወይስ እናተም ታዝባችኋል🤔‼
@JhoneTheapostle
@JhoneTheapostle Год назад
ሌላው እነሱ በቁራን የተናገረው ጂብሪልን ቃል ከ አላህ ብለው እያመኑ እኛን ለምን ይሞግታሉ ቅዱስ ገብርኤል ለድንግል በቀጥታ የነገራት አለ እሱም ታላቅ የእግዚአብሔር ልጂ ይባላል ከ 3ቅዱሰ አንዱ ቅዱስ ነው ለዘላለም ይነግሳል ለመንግስቱም ፍፃሜ የለውም አላት ፍፃሜ የሌለው ንጉስ አንድ አምላክ ብቻ ነው ስለዚህ ከመወለዱ ቀድሞ ስለ እሱ ቅዱስ ገብርኤል መስክሮል አምላክነቱን በወንጌል ይሄን አንቀበልም ካሉ ቁራን በሙሉ መጣል አለባቸው ምክኒያቱም ቁራንም በቀጥታ በአምላክ የተነገረ ሳይሆን በጂብሪል ለ ሙሀመድ ተነግሮ ሙሀመድ ደግሞ ሳይፅፈው ሂዶ እሱን ይከተሉት በነበሩ ሰወች የተፃፈ ነው እውነታው ይሄ ነው ።
@tgyetewahedolij4501
@tgyetewahedolij4501 2 года назад
💚💛❤️🙏
@golgota2123
@golgota2123 2 года назад
የኔ እንቁ ወንድም ልገልፅህ በየ ቃል አጣው ፈጣሪ ሚስጥር ጥበቡን እብዝቶ ይግለፅልህ ከከንቱ ውዳሴ ይጠብቅህ በርታልን ድንግል ማሪያም ጥላ ከለላ ትሁንህ
@abebekal5445
@abebekal5445 2 года назад
berta yetewahedo lije muselimu selemestafe kuduse mester syigebaw eyzebareke new
@alemayehutaye1175
@alemayehutaye1175 2 года назад
Abuye berta
@michuyemaramliji4322
@michuyemaramliji4322 2 года назад
❤❤❤❤❤❤❤👌
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 2 года назад
👍👍👍
@firehiwotyohanis5569
@firehiwotyohanis5569 2 года назад
በርታልን አቡና ❤
@almajaber2074
@almajaber2074 2 года назад
Abuye gobez sishenef ykotal ende sijemer eysus amilak negn yalebet bota yelem sil neber sitabiraralet degimo tekota beche belew
@citizenofafrica.nationethi8438
@citizenofafrica.nationethi8438 2 года назад
ሰላም ለናንተ ይሁን ወገኖቻችን ኢትዮጵያዊያን በሙሉ። በመቀጠል ወንድማችን አቡ እኔ አስተያየት ነው ልሰጥህ የምፈልገው። ምን መሰለህ ወንድመወንድም ስትወያይ እንደዚ አይነት ውይይት ከሙስሊሞች ጋር በአካል ባትገኔኝ ደስ ይለኛል ምክንያቱም እኔ ከዚ በፊት ብዙ የንጽጽር ወይይቶችን ተከታትያለው በጣም ስሜታዊ ይሆናሉ ቶሎ የመቆጣትና ወደ መጥፎ እርምጃ ይገባሉ በጥቅሉ ይጣላሉ ።ስለዚህ ወንድሜ በተቻለህ መጠን በቪዲዩ ኮንፈረንስ ብቻ ቢሆን ውይይትህ መልካም ነው። ሁለተኛው ደሞ ስትወያይ ሁልጊዜም መጽሐፍ ቅዱስ በአጠገብህ ወይም በእጅህ ሊኖርህ ይገባል ። ሶስተኛ ውይይትህን ከመጀመርህ በፊት መጸለይ አለብህ አቡነ ዘበሰማያትን እሶከ ሐይማኖት መሰረት ድረስ ማለት አለብህ ሁልጊዜ። ይህን ያልኩት አንድም ቦታ በስነስረአት በአግባቡ አታማትብም ጸሎትም አትጸልይም። ከተቃራኒ የእምነት አካላት ጋር ስትወያይ በየንግግር ሰአቶችህ አማትአማትምብ። ሌላው የመጽሐፍ ቅዱስን ኢየሱስን እና የቁርአንን ኢሳ በመካከላቸው ያለውን ሰፊ ልዩነት በደንብ አስረግጠህ ማሳወቅ አለብህ በየ ሰአቱ ውይይት ወቅት ለምን ብትል ። ኢየሱስ አምላክ ነው ለእኛ የነሱን አላቅም ኢሳ የሚሉት ኢየሱስን ነው ብዬ ለማመን አልፈቅድም ። አመሰግነዋለሁ ወንድሜ በተሰፈ በደንብ አንብብ ብዙ ልታነብ ይገባካል ። የንጽጽር ክርክርና ውይይት የምትሳተፍ ከሆነ ደሞ የግድ የነሱን ቁርአን ማንበብና ማወቅ እና ተዘጋጅቶ መቅረብ ይገባል። ብታነበው አትጎዳም ስለዚ ከሙስሊም ወገኖቻችን ጋር ለውይይት ከመቅረብህ በፊት የነሱን መጽሐፋቸውን ማወቅና አንተ ከራስህ ጋር አነጻጽረህ አመሳክረህ ዝግጁ መሆን አለብህ። ምክንያቱም በማያቁት ነገር ላይ መናገር እንደ መዘባረቅ ይሆናልና። እነሱ ሙሉ በሙሉ ባይሆንም መጽሐፍ ቅዱስን ያነባሉ። እንደውም በየ ሞባይላቸውና በየ ቤታቸው የኛ መጽሐፍ ቅዱስ ይገኛል። በዚል አደንቃቸዋለሁ ።እኛ ደሞ አናነብም ። በተረፈ በረታ እግዚአብሔር እውቀቱን ጥበቡን ይግለጽልህ። ራስህንም ጠብቅአ አደራ።
@allocell5858
@allocell5858 2 года назад
የዚህ ኮሜንት ባለቤት ይቅርታ መጠየቅ አለባችሁ አቡን ከመቼ ወዲህ ነው አህዛብ ደሞ መጽሐፍ ቅዱስ እቤቱ እሚያስቀምጥ ያላ አዋቂ ሳሚ አይነት ኮሜንት በስልካቸው ላይ መጽሐፍ ቅዱስ ክክክክ እየዞራችሁ ያያችሁ አትመስሉም ጌታ ሆይ
@citizenofafrica.nationethi8438
@citizenofafrica.nationethi8438 2 года назад
@@allocell5858 ሰላም ላንተ ወይ ላንቺ። በመጀመርያ ይቅርታ የሚያስጠይቅ ነገር አልጻፍኩም ሲቀጥል አህዛቦች መጽሐፍ ቅዱስ አይይዙም ላላቹት እኔ እራሴ ምስክር ነኝ። እንዲሁም እንዳይይዙ የሚከለክላቸው ምንድነው?? ወንድማችንንስ አንተም የነሱን ማንበብ ማለቴ ስህተቱ የቱ ጋር ነው? ወይስ እንደዚሁ በደፈናው አሕዛብን በመናቅ ነው ? አያነቡም ለማለት ነው ድብን አድርገው ነው ሰቅስቀው የሚያጠኑት መጽመፍ ቅዱስን ላውን እንደኛ በለብ ለብ አደለም ከልባቸው ።ለመቃወም ተግተው ነው የሚያነቡት እሺ ።
@user-sp3ud3bd9p
@user-sp3ud3bd9p 2 года назад
❤❤❤❤❤
@user-sz6kw5tc4x
@user-sz6kw5tc4x 2 года назад
ሰውየው በቁራን እያለ ማጠቅሰው ነገር እኛ አናምንበትም ከጠየክ በመጽሐፍ ቅዱስ ለይ መሰረት አርጎ ነው መሆን ያለበት። btw አብዛኞቹ ተገቢ መልስ ሲሰጣቸው ሮጠው ሚሄዱት ወደ ቁራናቸው ነው ከነሱ መጽሐፍ ስለሚጠቅሱት ነገር እናሱ ይጨነቁበት እንጂ እኛ ምን አገባን
@henokemyaye8162
@henokemyaye8162 2 года назад
endet lialk chale abuye be mariyam part 2 betam mesmat felgealehu
@seid1859
@seid1859 2 года назад
Endezi aynet wuyyt des ylal ergatah ygermal lemangnawm part 2 betolo lkekew yasfelgegnal
@haregayinadid5109
@haregayinadid5109 2 года назад
አቡየ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ። በነገራችን ላይ አለማወቅ ከባድ ነው። ሙስሊሙ ልጅ ወንጌላዊ ዮሀንስን በኢየሱስ ዘመን አልነበረም። ኢየሱስን በአካል አላየውም ሲል ደንግጫለሁ። ደግሞ እነሱ አንተ ቁርአን አንብበሀል ቃሉን ታቀዋለህ ሲሉህ በትህትና ለውይይት የሚሆኑ ቃሎችን እናገራለሁ እንጅ ያን ያህል ቁርአን አልቀራሁም ብለህ በትህትና እየመለስክላቼው ፤ እነሱ ቃሉን በደንብ ሳያቁት በድፍረት ወንጌላዊ ዮሀንስ ኢየሱስን በአካል አላየውም ሲሉ 😏 ምነው አለማፈራቼው ምነው ይቅርታ አለመጠየቃቼው።🙄🙄🙄🙄
@haregayinadid5109
@haregayinadid5109 2 года назад
አቡየ ፖርት ፪ ልቀቅልን ካለው ማለቴ ነው።
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 2 года назад
እኔም ዮሐንስ ወንጌላዊ ኢየሱስ በምድር ሲመላለስ ያልነበረ ነው ያለው ስህተት አስገርሞኛል። ያው ከሚያሳዩት ሁሉን እናውቃለንም አንፃር ስለቤተክርስትያን ጉባኤዎች ሲናገር የነበራቸውም ነገሮች ያው በዛ ጉዳይ አላዋቂ መሆኑን ያሳያሉ። በአንፃሩ ወንድማችን አቡ ስለ ቁርአናቸው ሲናገር ምሁራዊ ትሕትና በተመላው መልኩ ነበረ። እግዝአብሔር ይባርከው በሁሉም ነገር💗🙏
@monaleshm1218
@monaleshm1218 2 года назад
👏👏👏💒💒💒👏❤
@heaventube9890
@heaventube9890 2 года назад
አቡ👏👏👏👏😘😘😘
@yeabtsegayisehake2071
@yeabtsegayisehake2071 2 года назад
part 2 please
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i 2 года назад
ሥላሴ እሚለው ስማቸውኮ አለበ81 አሀዱ ሐ15 ግዜ ተጠቅሷል ለምሳሌ መፀሐፈ መቃብያላይ ግን ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ግን ክርክር ገነት ያስገባሎይ ነው ዋናው
@belenbelen5847
@belenbelen5847 Год назад
አዎ የእግዛብሄርን ፈጣሪነት መመስከር በምድር ለመሰከረልኝ በሰማይ አባቴ ፌት እመሰክርለታለሁ ብሎል እየሱስ ክርስቶስ
@user-gz5wn8dl3y
@user-gz5wn8dl3y 2 года назад
ውይይቱ እራሱ በጣም ትህትና አለው
@rahmamohammed8541
@rahmamohammed8541 2 года назад
Part 2
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 2 года назад
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 2 года назад
ትምህርት ወይስ ክርክር እኔ እንደዚህ አይነት ነገር አይመቸኝም እግዚአብሔር የመራው ይምጣ ወንጌልን ማስተማር እንጅ ክርክር ያስጠላል ያመንኩትን አምኛለው አበቃ
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 2 года назад
መብትዎ ነው የምንፈልገው ደግሞ እናዳምጣለን😘👍
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 2 года назад
@@cassiopeia4672 ነው ይመቻቹህ
@haregayinadid5109
@haregayinadid5109 2 года назад
ይጠቅመናል እኮ እህት
@tejitube.6656
@tejitube.6656 2 года назад
ክርክር አይደለም እንዳውም በስርአት ነው እየተወያዮ ያሉት ለኛ ይጠቅመናል እዳንስት
@zimarezetewahidotube8862
@zimarezetewahidotube8862 2 года назад
ክርስቶስ ህዝብን ከአህዛብ አንድ አድርጓል ታዲያ የብሄር አስተሳሰብ ይዞ የምን amagn negn malet nw !!!!
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 2 года назад
Bexam desyilal vertu yete wahido enkiwoch
@danieldeferso1128
@danieldeferso1128 Год назад
ሥላሴ የሚለው ቃል መጽሐፈ ሲራክ ላይ ተጽፎአል።
@nabiotmitiku7100
@nabiotmitiku7100 2 года назад
Bertalin Wendima
@frewerkyemaryamlij3663
@frewerkyemaryamlij3663 2 года назад
እግዚአብሔር ብርታት ይሁንህ እውቀቱን ይግለጽልህ ግን በመጸሀፍ ቅዱስ 81አሀዶ ላይም አለ ስላሴ ተብሎ የተጻፈ መጸሐፈ ሲራክ ምእራፍ 3፥4 ላይ አለ ወደ መጨረሻው ላይ እንዲህ ይላን ስለስሌሴ መጸሐፍ ቅዱስ 81አሀዶ ላይ አለ መጸሐፈ ሴራክ 3፥4 ላይ ታገኘዋለህ ። ወደመጨረሻው እንዲህ ይላን ሥላሴ ከሰው ይልቅ የገለጡልህ ሚስጢር የለምና ከግብር ገብተህ ባሕሬ ሥላሴ አትመርምር። ብዙ ሰዎችን መታለያቸው አሳታቸው። ብዙ ሰዎችን የልቡናቸው ትዕቢት በመከራ ጣላቸው።
@girumsenay7057
@girumsenay7057 2 года назад
እህቴ ያ ከትርጓሜ ማብራርያው ስለታተመ ነው እንጂ በመጽሐፍ ቅዱስ ገጸ ንባብ ሥላሴ የሚል ቃል የለም። መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የለም ብለን ግን አንጠቀምበትም አንልም።
@frewerkyemaryamlij3663
@frewerkyemaryamlij3663 2 года назад
@@girumsenay7057 ትርጎሜ ከመጸሐፍ ቅዱስ ውጭ እንጅ ከመጸሐፍ ቅዱስ እዛው ላይ እየተተረጉመ አይጨመርም እኮ
@user-vi2yp3lu2e
@user-vi2yp3lu2e 2 года назад
@@girumsenay7057 ጥበብ ስራክ15-16 እጅህን በመረጥኸው ትጨምር ዘንድ እነሆ እሳትና ውኃን አኖረልህ። /ጽድቅና ኃጢአትን/ ሞትና ሕይወትም በሰው ፊት ነው ከነሳቸው የመረጠውን ይስጡታል
@tesfayegetnet726
@tesfayegetnet726 2 года назад
ሰላም ይብዛላችሁ በሁለታችሁም በኩል ያለ የውይይት ስነስርአት እጅግ ትህትና የተሞላበት በመሆኑ ይበል የሚያሰኝ በመሆኑ እናንተን የተመለከተ ሁሉ ከናንተ ይማራል ብየ አስባለሁ። ይኸንን ካልኩኝ ሙስሊም ወንድሜን የምጠይቀው በኢየሱስና በመሀመድ የነብይነት ዘመን ቢያንስ የ600 ዓመት ልዩነት አለ። ነብዩ የተነሱበት ዘመን ሰዎች የኢየሱስን አስተምህሮ የሚከተሉ ወይም ክርስቲያኖች በነበሩበት ወቅት ላይ የተነሳ በመሆኑ ቁርአን ላይ የተሰጡ ሀሳቦችን ስነመለከት አብዛኛው ምልልስ ነብዩ ይዘውት ለተነሱት ሀሳብ በክርስቲያኖች ተቀባይነትን ባለማግኘቱ መልስ ይሆናል በማለት የተዘጋጀ ነው የሚመስለኝ። ይኸ አስተሳሰብ የራሴን እይታ ይመለከታል ለምሳሌ፦ ልጅ አሊያዘም፣ አታጋሩ፣ ዒሳ ሆይ እኔንና እናቴን...፣ ወዘተ የሚሉት 113:1-4* 21:22 ሌሎችም ብዙ ክፍሎች አሉ። ለምን የሙግት ሀሳብን ማቅረብ አስፈለገው? በይበልጥ እኔና እናቴን ከሚለው ሀሳብ ጋር የኢሳያስን ምዕራፍ 42:8 ጋር አነጻጽረህ እኔ በማለት ቀጥታ አምላክ መልዕክት ሲያስተላልፍ ድርጊታቸውንና የልባቸውን ሐሳብ ያውቅ ስለነበር አላህ ኢሳን ሲጠይቅ የዒሳን ልብ አያውቅም ነበር? ለአሁኑ ይብቃኝ ሌሎች ብዙ ጥያቄዎች አሉኝ ይወንን ስጠይቅ ጽንፍ ይየ ሳይሆን እውነትን ፈልጌ መሆኑን ይሰመርበት ጽንፍ ያሳውራል እንጂ የማንንም እይታ ስለማያበራ አመሠግናለሁ።
@JhoneTheapostle
@JhoneTheapostle Год назад
ስለ ኢየሱስ አምላክነት ብዙ እራሱ ኢየሱስ የተናገራቸው እያለ ጥያቄ የሚያስነሳ ነገር ደጋግመክ ባትነግራቸው ጥሩ ነበር ለምሳሌ እኔን ያየ አብን አየ የሚለውና ዩሀንስ ወንጌል 13÷13 ላይ እናንተ ጌታ ና መምህር ትሉኛላችሁ እንዲሁ ነኚ ና ይላል ሌላ ተጨማሪ ሳምራዊቶ ሴት ውሃ ልትቀዳ በሄደችው ሴት ጋ ኢየሱስ ሲነጋገር መጨረሻ ላይ ይመጣል የሚባለው ክርስቶስ መሲህ እንዳለ አውቃለሁ ስትለው እሱ እኔ ነኚ አላት አምላክ ነኚ እያላት ነው ሲቀጥል ኢየሱስ ክርስቶስ እራሱ ተናግሮል ስለኔ እራሴ ከምመሰክር ስራየ ይመስክር ነው ያላቸው ሊላው ነገር መረዳት ያለብን የኢየሱስን ብሀሪ ነው እሱ በብሀሪው ትሁት ነው የተወለደው በበረት ነው ያደገው ከድሀ ቤት ነው ቁጪ ብሎ የሐዋሪያትን እግር አጥቦል ይሄ እሚመጥነው ሁኖ ሳይሆን የመጨረሻ የትህትናን ጥግ ሲያሳየን ነው እንዲህ ነኚ እንዲህ ነኚ አይልም በስራው ግን ይገልጣል የኛ ቅዱሳን ከሱ ተምረው ነው እኔ ቅዱስ ነኚ ፃዲቅ ነኚ የማይሉት ይልቁኑ እራሳቸውን ዝቅ አድርገው በትሁትነት ይታያሉ ሲቀጥል አይሁዶች በጣም ከባዶች ስለነበሩ በጥበብ ነበር አምላክነቱን የሚያሳያቸው
@gechopt8659
@gechopt8659 2 года назад
ኹለተኛዪቱ፡የሐዋርያው፡ የጴጥሮስ፡መልእክት። 2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2 Peter 1 ምዕራፍ፡1 1፤የኢየሱስ፡ክርስቶስ፡ባሪያና፡ሐዋርያ፡የኾነ፡ስምዖን፡ጴጥሮስ፥በአምላካችንና፡በመድኀኒታችን፡በኢየሱስ፡ ክርስቶስ፡ጽድቅ፡ካገኘነው፡ጋራ፡የተካከለ፡የክብር፡እምነትን፡ላገኙ፤ ስለእየሱስ አምላክነት ጴጥሮስ መሰከረ... የዮሀ ራይ 22:13፤አልፋና፡ዖሜጋ፥ፊተኛውና፡ዃለኛው፥መዠመሪያውና፡መጨረሻው፡እኔ፡ነኝ። 16፤እኔ፡ኢየሱስ፡በአብያተ፡ክርስቲያናት፡ዘንድ፡ይህን፡እንዲመሰክርላችኹ፡መልአኬን፡ላክኹ።እኔ፡የዳዊት፡ ሥርና፡ዘር፡ነኝ፥የሚያበራም፡የንጋት፡ኮከብ፡ነኝ።
@emanuvalemanuval7142
@emanuvalemanuval7142 2 года назад
🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💚💛❤💒👈
@urirrieheo5062
@urirrieheo5062 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wax-6229
@wax-6229 2 года назад
Abuye selase yemelew qal eko bible lay ale 81 ahudu lay
@tekeltube5210
@tekeltube5210 2 года назад
በዋናው ቅጂም ሆነ በግዕዙ ላይ እንዲሁም በአዲሱ ዕትም ላይ የለም ተወዳጅ። በ1980ው literal translation ባልሆነው ላይ ነው ያለው።
@wax-6229
@wax-6229 2 года назад
@@tekeltube5210 eshi bro tnx
@tejitube.6656
@tejitube.6656 2 года назад
እደአንድ ግለስብ አብ አስተያት ልስጥህ ምክያቱም ከአህዛቦች ጋር ተገናኝተህ አትወያይ ምክንያቱም እነሱ እደሚታወቀው መንፍስ ቅዱስ የራቃቸው ናቸው ስለዚህ ከነሱ ጋር በአካል ተቀራርቦ መወያየት በፍፁም ስህተት ነው ወድሜ አብ ይሄ ስልህ ይቅርታ ይሄ ስልህ አንተን ማጣት አንፍልግም እነሱ ደግሞ እደሚታወቀው ናቸው ለማንኛውም ቀጥተኛው መንገድ ይምራቸው ሁላቸውም አህዛቦች የታወረ ልብ ማብራት የሚችለው እግዚአብሔር አምላክ ያብራላቸው እንግዲህ😕
@ChristianMetaphysician
@ChristianMetaphysician 2 года назад
meweyayet gideta new sntu eko eyesate new orthodoxu eko endekebt menedat jemral wede leloch memar yasfelgenal
@tejitube.6656
@tejitube.6656 2 года назад
@@ChristianMetaphysician መወያየት ጥሩ ነው መጥፎ መጥፎ ነው አላልኩም እኔ ያልኩት ከአህዛቦች ጋር ፊትለፍት ተገናኝተው መወያየቱ ጥሩ አይመስለኝ ነው ያልኩት አሁን ብዙ አብልኬሽኖች አሉ በስልክ መወያየት ይቻላል በአካል ግን ከአህዛብ ጋር መወያየት ከባድ ነው መንፈስ ቅዱስ ከራቀው ስው ሴጣናዊ ትግባር ነው ያላቸው ።
@seid1859
@seid1859 2 года назад
Fetari ytebkewal ena degmo fetari eko leyto alfeterenm seytanawi malet aykebdm
@nunu9670
@nunu9670 Год назад
ene endwm malt yemisemangn yehone time lay ALLAH yefkedelhna mlt MUSLIM methone ymeslengal
@ibsaabera217
@ibsaabera217 2 года назад
አምልኩኝ ማለት የአምላክነት መስፈርት ከሆነማ ሙስሊሞች ፈረኦንን ማምለክ አለባቸው። وَقَالَ فِرْعَوْنُ يَا أَيُّهَا الْمَلَأُ مَا عَلِمْتُ لَكُم مِّنْ إِلَٰهٍ غَيْرِي فَأَوْقِدْ لِي يَا هَامَانُ عَلَى الطِّينِ فَاجْعَل لِّي صَرْحًا لَّعَلِّي أَطَّلِعُ إِلَىٰ إِلَٰهِ مُوسَىٰ وَإِنِّي لَأَظُنُّهُ مِنَ الْكَاذِبِينَ ፈርዖንም «እናንተ ጭፍሮች ሆይ! ከእኔ ሌላ ለእናንተ አምላክን ምንም አላወቅሁም፡፡ ሃማንም ሆይ! ጭቃን ለእኔ አቃጥልልኝ፤ (ጡብ ሥራልኝ)፡፡ ለእኔም ከፍተኛ ሕንጻን ሥራልኝ፡፡ ወደ ሙሳ አምላክ ልወጣ እከጅላለሁና፡፡ እኔም ከውሸታሞቹ መኾኑን እጠረጥረዋለሁ» አለ፡፡ቁርዐን 28÷38 ላይ 👆👆👆ፈረኦን እንዲህ ይላል። so, አምልኩኝ ማለት የአምላክነት መስፈርት አይሆንም።
@ohithplouuad3707
@ohithplouuad3707 2 года назад
ሰለ ኢየሱስ አምላክነት እንመሰክራለን ተባረክ ወንድሜ ግን ሙስሊሟች አዕመሮ ይኑራችሁ የተረት ጨዋታ አይደለም እምነት ማንም አያታላችሁ ያለ መረጃ ጉዟ ሹፌር እንደሌለው መካና መጀረሻችሁ ገደል ነው 🕋🕋😳😳ሀጢያት ይሸከማል ድንጋይ 😳👎
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 2 года назад
የእየሱስ አላማ እምላክነቱን ለማስተዋወቅ አይደለም ሰውን ካህጥያት ለማስተስረይነው ነገር ግን እኔና አብ አንድ ነን ብላል በተሰቀለ ግዜ ክሱጋ ከሰቀሉት እንዱን በቀጥታ ገነት ትገባለህ ብሎል እኔን ማን ብላችሁ ትሉኛላችሁ ብሎ ጠይቋል
@abelfentaw1568
@abelfentaw1568 2 года назад
berta be batu yatsinah wndemachin,gen setekerakeru weyem seteweyayu sele muslim ameseraretu betasreduachewu ke taot amleko endiwetu ewnetun negeroachewu
@woinshettsegaye2771
@woinshettsegaye2771 2 года назад
Wandimmaachin hullum muslimooch yammixayiqut xiyyaaqee naw gin ayigabaachawum mikniyaatum basigaa bichaa silamimalakatu naw
@askele7264
@askele7264 2 года назад
አይሰማም
@ibsaabera217
@ibsaabera217 2 года назад
ዮሐንስ በክርስቶስ ዘመን አልነበረም🙈 ከ90 ምናምን አመታት በኋላ የነበረ ሰው ነው🙊🙊😂 ዮሐንስ 21 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ ጴጥሮስም ዘወር ብሎ ኢየሱስ ይወደው የነበረውን ደቀ መዝሙር ሲከተለው አየ፤ እርሱም ደግሞ በእራት ጊዜ በደረቱ ተጠግቶ፦ ጌታ ሆይ፥ አሳልፎ የሚሰጥህ ማን ነው? ያለው ነበረ። ²¹ ጴጥሮስም ይህን አይቶ ኢየሱስን፦ ጌታ ሆይ፥ ይህስ እንዴት ይሆናል? አለው። ²² ኢየሱስም፦ እስክመጣ ድረስ ይኖር ዘንድ ብወድስ፥ ምን አግዶህ? አንተ ተከተለኝ አለው። ²³ ስለዚህ፦ ያ ደቀ መዝሙር አይሞትም የሚለው ይህ ነገር ወደ ወንድሞች ወጣ፤ ነገር ግን ኢየሱስ፦ እስክመጣ ድረስ ይኖር ዘንድ ብወድስ ምን አግዶህ? አለው እንጂ አይሞትም አላለውም። ²⁴ ስለ እነዚህም የመሰከረ #ይህንንም_ጽፎ ያለ #ይህ ደቀ መዝሙር ነው፥ ምስክሩም እውነት እንደ ሆነ እናውቃለን።
@user-ub5yy8kx6h
@user-ub5yy8kx6h 2 года назад
ወይ አቡ ቅመም ነህ ግን ቁራንን አናምንበትም ግን ቁራን እራሱ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ መሆኑን ያምናል
@user-uf6wk2hh5g
@user-uf6wk2hh5g 28 дней назад
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች የሙስሊምዎ መርየም እና ኢሳ የሚሉት ጭራሽ አይገናኝም የነሱ መረየም ሰውን አትታዘዝም ደሞ መረየም ቤተ መቅደስ አትገባም አልዎት እሺ ደሞ ከልጆች ጋር ነው የምትኖረው ኧረ ጉድ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ መቅደስ ውስጥ ነው የኖረችው አይደል እና በፍፁም ከሙስሊሞች ጋር መከራከር አይስፈልግም ምክንያቱም አይገናኙም
@mihretabkassaye5320
@mihretabkassaye5320 2 года назад
ኢምራን በፍፁም የማርያም አባት አይደለም።
@ababaalali2964
@ababaalali2964 2 года назад
ወንድማችን አቡ በዉነት የኔ እንቁ ፀጋዉን ያብዛልህ ቀጣይ ይለቀቅልን ለነሡ ብቻ ሣይሆን ለኛም ይጠቅመናን
Далее
ЭТОТ ПЕНЁК ИЗ PLANTS VS ZOMBIES - ИМБА!
00:48
Вопрос Ребром - Субо
49:41
Просмотров 1,3 млн
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 116 тыс.