Тёмный

ክበበዉ ገዳ ማን ነዉ? ብዙ የሰራ ግን ብዙ ያልተባለለት ኮከብ ኮሜዲያን! 

Deldiy Show - ድልድይ ሾዉ
Подписаться 3,7 тыс.
Просмотров 42 тыс.
50% 1

#amharic #comedy #kebebew #ethiopia #ebs #ebc #arts #drama #artist #biography #Kibebew #standup #ethiopiancomedy #ethiopianentertainment #ethiopia2024 #amhariccomedy #abaytv ምርጥ ኮሜዲያን፣ ተዋናይ፣ ፀሀፊ፣ ዳይሬክተር፣ ማህበራዊ ተቺ፣ ከቀልድም በላይ አሳቢና ታዛቢ … ስራና ህይወቱን ጋብዘናል!

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 44   
@solomonaraya3596
@solomonaraya3596 4 месяца назад
ያሳዝናል ይህንን ቪዲዮ ከ 25ሺ ሰዉ በላይ ቢያየዉም ሰብስክራይብ ያረገዉ ሰዉ ግን ትንሽ ነዉ፡፡ ከእይታዉ ጋር አይመጣጠንም! የኛ ነገር ሰዉ አናበረታታም!
@deldiyshow-464
@deldiyshow-464 4 месяца назад
አመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏
@sentayehua
@sentayehua 4 месяца назад
በርታ በርታ
@ashenafigetanehbe27
@ashenafigetanehbe27 4 месяца назад
ከልቡ ተጫዋች ነው ክበበው። እያዝናናና እያዋዛ ቁምነገር የሚያስተላልፍ የጥበብ ባለሙያ፥ ከያኒ። ኢትዮጵያ ውስጥ በሙያቸው ዕውቅናና ትኩረት ከተነፈጋቸው ምርጥ ዕንቁ ዜጎች ውስጥ አንዱ ክበበው ነው። አልስቅም የሚል ማንም ኢትዮጵያዊ የእርሱን ስራ ሲያይ የሚያፍነከንክ ነው ክበበው። ፈጣሪ አምላክ ረዥም ዕድሜ ከጤናና ሰላም ጋር ከነመላው ቤተሰብህ ይስጥህ...
@debebea7669
@debebea7669 4 месяца назад
እጅግ በጣም ደንቅ ኮሜድያን ነው። ክበበው ታላቅ ባለሙያ ክብር ይገባሃል !!!
@makidu12
@makidu12 4 месяца назад
ክበበዉ ለኔ ኮሜዲያን ብቻ ሳይሆን የተዋጣለት ምርጥ ተዋናይ ነዉ!!
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 4 месяца назад
እኔ የሚገርመኝ ኮሚዲ ስል ክበበው ነው ምርጥ
@HusseinWajo-c6i
@HusseinWajo-c6i 4 месяца назад
I like and I love this man I wish you long live!
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 4 месяца назад
ክበበው ! የኮሜዲያንነት ጥግ 👌👌👌
@Fatumawlloyewa2
@Fatumawlloyewa2 4 месяца назад
አሠላማሊኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ውዲ እህቶቸ ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ከክፉው ሁላ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ሠላም ያዲርግልን በርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@AgoteendNF
@AgoteendNF 4 месяца назад
Wow abate kibebew ilove you you are welcome
@samsonberhan1393
@samsonberhan1393 4 месяца назад
ክበበው ❤❤❤❤👍👍👍💪💪💪👑👑👑
@berhanu7232
@berhanu7232 3 месяца назад
ክበበው ይችላል :: ዘመን የማይሽረው ምርጥ ኮመዲያን! የክበበው ቀጥድ ቁምነገር አስተማሪም ነው
@henocktube
@henocktube 3 месяца назад
Yes, he is great comedian our best comedian 👋
@dagnenetsultan5477
@dagnenetsultan5477 4 месяца назад
ክበበዉ ለኢዮጵያ አማርኛ ኮሜዲ ሥራ ማነፃፀሪያ (True value or Standard) ነዉ።
@danboy2425
@danboy2425 4 месяца назад
ክበበውን የሚያክል ኮሜዲ የለም
@Osman-q5c
@Osman-q5c 4 месяца назад
በክበበው ብቃት ምንም ጥርጥር የለውም መጥፋቱ ግን ባለ ዕዳ ያረገዋል
@eliasisak1322
@eliasisak1322 4 месяца назад
እውቀት የማይጠይቅ ስራ ቢኖር ኮሜዲያንነት ብቻ ነው!!
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 4 месяца назад
አሜሪካ ሳሄድ በፊት ያለው ቀልድ አቋም ወዝ ያንግዜ ነበር 😂😂😂
@wesenyelehwoldesilas4364
@wesenyelehwoldesilas4364 4 месяца назад
ክበበው የራስህን RU-vid create አድርግ ይሄ ያንተ ነው subscribe ችግር የለም ሁሉም ይሆናል ባይሆን ሳቢው ሲገባ ፌሽታ ይኖራል አትርሳኝ
@lidetmoshe6683
@lidetmoshe6683 4 месяца назад
❤❤❤
@eskenderdamena5074
@eskenderdamena5074 4 месяца назад
ክሪክ
@abel8835
@abel8835 4 месяца назад
ክበበው ገዳ የእብድ ፈስ እና ኮረሪማ ነጋዴ ነበር 😂😂😂😂
@deldiyshow-464
@deldiyshow-464 4 месяца назад
በሳቅ የሚያስፈሳ 😂
@kirubelkebedegebreselassie4579
@kirubelkebedegebreselassie4579 4 месяца назад
You mentioned what we already know. I was expecting something new.
@deldiyshow-464
@deldiyshow-464 4 месяца назад
Yes brother! but apart from a few interview he didn't have any semi docs which he deserves. A lot of people don't know about him that much. Respect 🙏! Thanks for your comment.
@elham270
@elham270 4 месяца назад
ሰምተሀል
@leuismesfin3443
@leuismesfin3443 4 месяца назад
KEDADA RU-vidRE KEBEBEWE ERASU YEGEREMEWALE ALEMENE ZORO YEHE KEDEDA LE KEBEBEWE BERASU GUDS YALE DTD Ɔ
@deldiyshow-464
@deldiyshow-464 4 месяца назад
ጥቂት ሀገራትም ቢሆን በአፍሪካ፣ አውሮፓ፣ አሜሪካ፣ አውስትራሊያ ከሄደ አለምን ምን አረገ ትላለህ?!...ለነገሩ ጆግራፊ ክላስ ትፎርፍ ነበር ያኔ ሀይስኩል እያለን 😜
@KhalifaSiraj-ej3yt
@KhalifaSiraj-ej3yt 4 месяца назад
H D blo thawetwal
@AmanuealEshetu
@AmanuealEshetu 4 месяца назад
Ere lelaera
@kirubelkebedegebreselassie4579
@kirubelkebedegebreselassie4579 4 месяца назад
Nothing new in your presentation.
@Wake-ee9my
@Wake-ee9my 4 месяца назад
ይሔ ቆሻሻ ደደብ ሆድ አደር ሰው በአገራችን የቀድሞ ጠ/ሚ/ር ስብእና ላይ ያላገጠ ባለጌ ሰው ነው ::
@eyobbogota8642
@eyobbogota8642 4 месяца назад
ዘረኝነት አጠፋው ይሄንን ጋላ
@Only-true-
@Only-true- 4 месяца назад
አንተን እስከ ዘር ማንዘርህ ያጥፋህ የጠንቋይ ዘር ።
@eyobbogota8642
@eyobbogota8642 4 месяца назад
@@Only-true- ጥንብ ያንች ወፍ ዘራሸ ሀይማኖት የሌላቸው ቤተሰቦቸሸ ይጥፉ
@Only-true-
@Only-true- 4 месяца назад
እያንዳንደ‍ ፡ኦሮሞ እስከ 10 ከዛም በላይ የአባቶች አባቶቹን ያቃል ። አንተ ነህ የዲቃላ ስብስብ የጠላ ቤት ዲቃላ የብሔር ስም እንኳ የሌለህ ። መለስ ነው አማራ ብሎ የሀይማኖትን ስም እንደ ብሔር ስም ሰቷችሁ ሰውነት እንዲሰማችሁ ያደረጋችሁ። ችጋራም ።
@eyobbogota8642
@eyobbogota8642 4 месяца назад
@@Only-true- riki men yemilut sem new😂😂
@Only-true-
@Only-true- 4 месяца назад
ስንቱን አስተምረናችሁ እንችላለን ? ጀዝባ የፋራ ዘር
Далее
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
Новая BMW 5 провал за 10 млн! ИЛИ?..
32:07
Истории с сестрой (Сборник)
38:16
Новая BMW 5 провал за 10 млн! ИЛИ?..
32:07