Тёмный

ክፍል 2 የመጨረሻው ዘመን ማሳያ መጋቢት 29 2016 ዓም ትንሳኤ እና የፀሐይ ግርዶሽ እና ሚያዝያ ። የዓለም የመከራ ወር ታላቅ ፍልሚያ። ንጉሠ 

solomon Teshome
Подписаться 37 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 88   
@Orthodoxmezmur-ql8ng
@Orthodoxmezmur-ql8ng 5 месяцев назад
የእግዚአብሔር ሰላም ለእርስዎ ይሁን አሜን መምህር እኔ በጣም በጉጉት የምጠብቀው ነገር ቢኖር የቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ እና ሕዝቦቿ መከራ ማብቂያው ነው የናፈቀኝ
@YohannesBekeleክራር
@YohannesBekeleክራር 5 месяцев назад
ተዋህዶ መሠረትሽ ክርስቶስ ነው የፀናሽው በደም ነው አዎ ቃልህ እውነት ነው በወንጌል ተፅፏል ሰማይ ምድር ያልፋል ቃሌ ግን አያልፍም የገሃነም ደጆች አያናውጧትም ይሄው ይሄው ነትኖራለች ቅድስት ቤተክርስቲያን ቆዩ እንዳለን በእየሩሳሌም እስክመጣ ያላችሁን ያዙ እንዳለን እንጠብቀዋለን በንስሐ ሆነን ቅዱስ ሥጋ በልተን ክቡር ደሙን ጠጥተን እጠብቀዋለን ነጩልብስ ለብሰን በያሬድ ዝማሬ ውብ ዜማ በእልልታ ታጅበን እንጠብቀዋለን። ወስብሐት ለእግዚያብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን አሜን
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ይህን መከራ ጊዜ ያሳጥርልን
@firehmaryam7478
@firehmaryam7478 5 месяцев назад
አባታችህን ለኢትዮጵያ ፀልዮላት አድሜ ጤና ይስጦት አሜን እኛንም እግዚሐቤሄር ይጠብቀን
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 5 месяцев назад
እውነት እህት አሜን አሜን አሜን
@azebnegash7792
@azebnegash7792 5 месяцев назад
መምህር እንክዋን ደህና መጡ ችሩ እግዚአብሔር እኝንም እገራችንንም ይማርልን እመቤቴ እናቴ ቅድስት ኢትዮጵያን ለልጅሽ ለውዳድሽ እሳስቢልን
@tinafiud6941
@tinafiud6941 5 месяцев назад
ስላም መምህር ስለምን የአባቶች ስቃይና መከራው ከፍቶል በግሽን ከርቤ ገዳማት ላይ ዲሽቃ ጠምደው አባቶችን እያስቃዩና እያገቶቸው ነው እንፀልይ
@tgtg2162
@tgtg2162 5 месяцев назад
የኔ አባት ጠፍተውብን እንኳን ደህና መጡልን ተግተን እንፀልይ ሰለሀገራችን ወገኖቻችን አለቁ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ይሰጠን ❤❤❤
@BamaAbrham
@BamaAbrham 5 месяцев назад
አባታችን ለሀገራችን ሰላም እና መረጋጋት ለኛም ይቅርታና ምህረትን እንዲደረግልን ይፀልዩልን ።
@betelhemtesfaye6801
@betelhemtesfaye6801 5 месяцев назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!! መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!!
@etabezbegashaw8980
@etabezbegashaw8980 5 месяцев назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@YitebarekKinde
@YitebarekKinde 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕያወት ያሠማልን አባታቸን
@חיהסמאי
@חיהסמאי 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ይሁነነ
@yenewude7597
@yenewude7597 5 месяцев назад
አባታችን ሰላም ያገናኘን እንግዲህ በፀሎትዎ ያስቡኝ
@ብርቱካንእዳለማው
@ብርቱካንእዳለማው 5 месяцев назад
አባታችን እድሜና ጥና ይስጥወት እግዚአብሔር
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 5 месяцев назад
መምህር እንኳን በሰላም መጡ🙏እግዚአብሔር በቸርነቱ 💚💛❤️ይችን ታላቅ ሆና ሰለች ምስኪን ያረጓት ሃገራችንን ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን🙏የቅዱሳን አምላክ🙏እግዚአብሔር የተራብነውን የ💚💛❤️ኢትዮጵያን ትንሳዬ ለማየት ያድለን🙏እኔ ከ25አመት በላይ የሆነኛል ደብረዘይትና 29ከገጠመ የምፀአት ቀን ይሆናል ብለው ታላላቆች ሲያወሩ ስሰማ ስለኖርክ በአሁኑ መግጠሙን መሰከረም1/2016ቤተክርስቲያን ስታውጅ ስሰማ የንን በልጅነቴ የሰማሁትን የምፀአት ቀን የተባለውን አስታወሰኝ💚💛❤️🙏መምህር ምን ይሆን💚💛❤️🙏
@asegedechheylemeskel7634
@asegedechheylemeskel7634 5 месяцев назад
አባቴ ቃለህይወትያሠማልን አሜን።
@AdaneMekonn
@AdaneMekonn 5 месяцев назад
አባታችን እባክዎ በጸሎትዎ ያስቡን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን የነገሰዉ ይበለን
@Yasmina-hl3pq
@Yasmina-hl3pq 5 месяцев назад
አሜን
@kiamar7388
@kiamar7388 5 месяцев назад
ተግተህ ፀልይ
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 5 месяцев назад
አባቴ በረከትዎ ይድረሰን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@rahmamuhammed4904
@rahmamuhammed4904 5 месяцев назад
አባታችን በፀሎት አስብን❤❤❤
@manderinchekole363
@manderinchekole363 5 месяцев назад
አባታችን እንኳን ደና መጡልን
@helenlove4359
@helenlove4359 5 месяцев назад
እንኳን ደህና መጡ አባት አረ እኔ በተከታታይ። ህልም አይች ነበረ በሂይወት እንደዚ አይነት ህልም አይች አላውቅም በእግዚአብሔር። በጣም ተደጋገመብኝ ምን ይሻለኛል
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 5 месяцев назад
እንካን ስላም መጡ መምህር ስለሞ አባቴ እንዴት ነዎት
@חיהסמאי
@חיהסמאי 5 месяцев назад
ኢትዮጵያን ሚጠሉ ከምድሩ ይጥፉ አሜን አሜን አሜን
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችነ
@tigistbekele-l2d
@tigistbekele-l2d 5 месяцев назад
Amen Amen Amen
@mametohem7990
@mametohem7990 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤
@marthaalemayehu7817
@marthaalemayehu7817 5 месяцев назад
አባታችን እንኳን በስላም መጡ...!!!
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 5 месяцев назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን 🎉🎉🎉🎉🎉
@HaimanotBogale
@HaimanotBogale 5 месяцев назад
አባታችን በፀሎት አስቡኝ።ሃገራችንን እግዚአብሔር አምላክ ከእናቱ ጋር ሆኖ በቸርነቱ ይጠብቅልን ፤የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን።አሜን አሜን ።አባታችን ግን ይህን ጊዜ እናልፈው ይሆን ?
@almaztaye9712
@almaztaye9712 5 месяцев назад
እሜን ይሁንልን🙏🙏🙏
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 5 месяцев назад
አሜን ምስጋና ይግባው
@yordieshetu6637
@yordieshetu6637 5 месяцев назад
አሜን ልኡል እግዚያብሔር ኢትዮጵያን ይታደጋት የቤተክርስቲያን መከራዋን ያቅል ትሳኤዋን ለማየት ያብቃን አሜን ።
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ብቻ ነዉ የሚያቀዉ ።ነጥብ
@mulualemfedessa3070
@mulualemfedessa3070 5 месяцев назад
እኮ ወንጌል ለ 18 ዓመታት ወንጌል በ ሳልሳዊ ቴዎድሮስ ተሰበከ እኮ መልዕክታቱም በአለም ሁሉ ወደ ሁለትመቶ ሃገራት ኤምባሲዎች መንግስታት ሁሉ ተልኮላቸዋል የኛን ሃገር ጨምሮ ግን ማንም፡ሊቀበለዉና ሊያዳምጠዉ አልፈለገም ቤተክህነቱን ጨምሮ በኛዉ ዘመን በመልክታቱም የተገለጹት ሁሉ ተፈጻሚ ሆኒኣል እየሆነ ያለዉም አለ ገና እጅግ ከባዱምም መልዕክት ይፈጸማል ከዚያም ንጉሱ ከ 39 ካህናቶቻቸዉ ጋር ተመርጠዉ ተዘጋጅተዋል መምጫቸዉን ብቻ ነው እየጠበቅን ያለነዉ
@የስላሴዎችባሪያየወላዲተአ
ጎበዝ ምስክርነትዎ በጣም ደስ ይላል ሁሉንም ነገር ነግረውናል እያንዳንዷ ትፈጸማለች አዎ እኛንም አምላከ ቅዱሳን በእምነታችን አጽንቶ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ለደጉ ዘመን ያድርሰን። 💚 💛 ❤
@alazarabate477
@alazarabate477 5 месяцев назад
አ ባ ታ እ ግ ዚ ሐ ብ ሄር መ ል ካ ሙ ን ዘ መ ን ያ ም ጣ ል ን ከ መ ከ ራ ያ ው ጣ ን አሜን አሜን አሜን 🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@antenehgmedhin1961
@antenehgmedhin1961 5 месяцев назад
በጣም ነው የምወዶት አባቴ።
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ክብረት ይስጥልን
@antenehgmedhin1961
@antenehgmedhin1961 5 месяцев назад
@@solomonteshome3759 Amen Abate irshonim Igzihabiher beselam betena befikir ke regim edme gar yesxot.
@ykt4447
@ykt4447 5 месяцев назад
ይሄንን መንግስት ነኝ ባይ የጨረባ ጩርጩራ ስብስብ እንዲነቅልልን ወገኖች በርታችሁ ጸልዩ
@abebebelew264
@abebebelew264 5 месяцев назад
Kale hewot yasemalin abstashin.
@ethamekonnen474
@ethamekonnen474 5 месяцев назад
Memheir enkuan dehn metu Egzabhar Ethiopian yetabk
@mumuye5
@mumuye5 5 месяцев назад
እያለቀ ያለው ምስኪኑ የአማራ ሕዝብ ነው። ክፉዎች ነብሰ ገዳዮች ምንም ሲሆኑ አላየንም
@חיהסמאי
@חיהסמאי 5 месяцев назад
አሁን አቢይ የአማራን ህዝብ ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ አማራ እያሽመደመደ ጆኖሳይድ እየፈጸመ ያለው ይበልጥ የል በትልቅ ሴራ እየቀለዱ የረዷቸው ይበልጥ የል የከግራኝ መሀመድ እግዚያብሔር ወርዶ በመብረቁ ይጨርሳቸው ከወንበራቸው አውርዶ ይጣላቸው ባአማራ ህዝብ ላይ ቀለዱ አረዷቸው አሜን አሜን አሜን
@47sh01
@47sh01 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ የተባለለት መጋቢት 29 አለፈ እንደእናንተ ቢሆን ዛሬ የለንም ነበር።የዓለምን መጨረሻ ከአንዱ ከእግዚአብሔር ዓምላክ በስተቀር ማንም አያውቅም።
@RahelRich-b3g
@RahelRich-b3g 5 месяцев назад
Yeny abat enkuwan dena metu
@belanmulatu8697
@belanmulatu8697 5 месяцев назад
AMEN AMEN AMEN 🙏 enkan baslme matulen mamehrchen mamehr solomone fatry amilk yatmsgen yhune ❤ balubat amilka esral ytabkwote🙏
@habtamudestawu2590
@habtamudestawu2590 5 месяцев назад
የኢትዮጵያ ህዝብ መከራ የሚያበቃው ክፋት ፣ተንኮል ፣ውሸቱን፣ምቀኝነቱን፣ሰካራምነቱን እና ሴሰኛነቱን በመተው ወደ እግዚአብሔር ስንመለሥ ነዉ ።ጠግበናል ዋጋችን እያገኘን ነዉ ።
@AsefelechNegash
@AsefelechNegash 5 месяцев назад
💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@MisraEbrahim-t4m
@MisraEbrahim-t4m 5 месяцев назад
Ababiyyye ended not?❤
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@MisraEbrahim-t4m
@MisraEbrahim-t4m 5 месяцев назад
AMEN AMEN
@lulafares8305
@lulafares8305 5 месяцев назад
ሰላም አባታችን እንኳን ደህና መጡ
@b.k.1768
@b.k.1768 5 месяцев назад
መምህር:- በአሁኑ ዘመን እንዴት የነጭ እየሱስ ፎቶ ሰቀሉ ?
@berhanululseged6038
@berhanululseged6038 5 месяцев назад
ጥንቆላ ሰለቸን።
@GetchewEngdaw
@GetchewEngdaw 5 месяцев назад
ባለፈዉ አመት 2ትንሳኤ ነው ብለህ ነብር ግን ምንም የለም
@TsegayeGebremicheal
@TsegayeGebremicheal 5 месяцев назад
Yene Abat Egziyabhear le nisha mot yabikan be tselot yasibugn hihite Maryam
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 5 месяцев назад
Selam Abatachin ❤❤🙏
@ZainabMohammad-ie3mh
@ZainabMohammad-ie3mh 5 месяцев назад
👏💚❤💛🙏🙏👏👏👏💛❤🙏
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 5 месяцев назад
አባ እርሶን ሳይ እውነት ከእግዚአብሔር በታች ነው ተስፋዬ የሚለመልመው
@yegebreallej9690
@yegebreallej9690 5 месяцев назад
🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏🏼🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏🏼🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏🏼
@EdenDaniel-qi2ps
@EdenDaniel-qi2ps 5 месяцев назад
Jesus Say I Am The Way The Truth & The Life No Man No One Come To The Father Execpt Throught By Me
@aselefechme
@aselefechme 5 месяцев назад
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 5 месяцев назад
መንገድ ስትባሉ ልክ እን አስፓልት መሮጫ መሰላችሁ
@EdenDaniel-qi2ps
@EdenDaniel-qi2ps 5 месяцев назад
There Is Only One Way No Other Way
@seblemola6880
@seblemola6880 5 месяцев назад
እንኳን ደህና መጡ
@Tigist-z5t
@Tigist-z5t 5 месяцев назад
እዚ ሀገራችን የሚፈጠርነገር አለ
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 5 месяцев назад
እአዎ
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 5 месяцев назад
​@@solomonteshome3759 በአማራው ላይ ጭፍጨፋ አለ ወይስ ይቆማል
@bereketaddis9012
@bereketaddis9012 5 месяцев назад
☨☨☨☨
@EdenDaniel-qi2ps
@EdenDaniel-qi2ps 5 месяцев назад
Jesus Is The Only Way No Other Way Religion Is Not The Way
@wawacio1207
@wawacio1207 5 месяцев назад
That's for you to believe and for you to practice your believe. Why are you pressing on your agenda to others? Have a respect.
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
ነጭ አምላኬ መናፍቅ ውጭ ያለቤትሽ አትግቤ ዝንብ እዛው ባዳራሽሽ ዝለይ
@ABRAHAM-AB-
@ABRAHAM-AB- 5 месяцев назад
ማቴዎስ 10:22፤ በሁሉም ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ፤ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል። ............ ኢየሱስ ያድናል ሃሌሉያ ❤
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
@@ABRAHAM-AB- ቱ በጋሀድ እኮ ሴጣን ናችሁ እናቱን ያላወቀ እንዴት አባቶን ያቃል ምኑ ከምን እንደምታገናኞት ፈጣሪ ይወቅ ሆዳም መናፍቅ የትኛውን ኢየሱስ ነው በስነስራአት እኮን ፊደሉን ፃፎት ጎደኛ እኮ ነው ሚመስላችሁ ተኮላዋ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ ይሎኛ ልባቸው ግን እጅግ የራቀ ነው ይላል መፃፍ ኢሳያስ 28÷13 ላይ እንደናተ አይነቶችን ይመለከታል ባለ ሶፎችን በየመንገዱ ያለቦታቸው ሚጮሆትን
@ABRAHAM-AB-
@ABRAHAM-AB- 5 месяцев назад
@@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ ....... ምሳሌ 18:3፤ ኀጥእ በመጣ ጊዜ ንቀት ደግሞ ይመጣል፥ ነውርም ከስድብ ጋር። ...... ስድብን ምን አመጣው ? ....... 1 ቆሮንቶስ 1:23፤ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥ ....... አሁንም እደግመዋለሁ አንድያ የሆነው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ያድናል :: ... ዮሐንስ 3:18፤ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። ...... እግዚአብሔር እንድንበት ዘንድ የሰጠን አንዱ ልጁን እርሱም ከድንግል ማርያም የተወለደው የአለማት ሁሉ ንጉስ የሆነው ኢየሱስ ነው :: ....... ዮሐንስ 3:36፤ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።” ....... ወንጌል ኢየሱስ ነው እመኑበት ዳኑበት ተብሎ የተሰጠን ስም ኢየሱስ ይባላል :: ስለዚህ የኢየሱስ ስም ሲጠራ አይክፋህ ወዳጄ ሰውን ሳይሆን መፅሐፍ ቅዱስን ተከተል !!! ....... 2 ቆሮንቶስ 6:2፤ በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ፡ በመዳንም ቀን ረዳሁህ፡ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው። ....... ስለዚህ ለአንተም መዳን ይሆንልህ ዘንድ ጌታ ኢየሱስን አዳኝህ አድርገህ ተቀበል ብቸኛው ከዘላለም ሞት ማምለጫህ ኢየሱስ ብቻ ነው ምክንያቱም ቃሉ እንደሚናገረው 👉 ዮሐንስ 14:6፤ ኢየሱስም አለው፦ “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ....... ይላል ... ስለዚህ በእግዚአብሔር ልጅ በሆነው በክርስቶስ ኢየሱስ አዳኝነት ብቻ አምነህ የዘላለም ህይወትን አግኝ !!! ስድብ መልካም አይደለም አንደበትን ያረክሳል ጌታ ኢየሱስ ይወድሃል ወዳጄ !!! ተባረክ 🙏
@EdenDaniel-qi2ps
@EdenDaniel-qi2ps 5 месяцев назад
Turn To Jesus Religion Is Not Save You
@Nevaeh-57
@Nevaeh-57 5 месяцев назад
ኤደን ሐይማኖትሽ የነጮች እምትፅፊዉ በጌቶችሽ በነጮቹ ቋንቋ የምትከተይዉ የሁለት መቶ እድሜ ያለዉ የእብዶች ሐይማኖት እዚህ እየመጣሽ ምጥ ለነናቷ ላስተምራችሁ አትበይ እኛ ፆም ላይ ነን በየአዳራቩ የዳንስ ጊዜ የለንም ሐይማኖታችን ከማንኛዉም ቀደምትነት ያላትና የተከበረች ናት ቅድመ አያቶችሽን በሰላም አሳርፊአቸዉ
@eskayem4869
@eskayem4869 5 месяцев назад
ኤደን ነጭ አምላኪ የራስሽ ታሪክ የለሽ የራስሽን ማንነት አታውቂ
@danieyesmaw4779
@danieyesmaw4779 5 месяцев назад
Eden ምን ታሪክ አላችሁ ,,,ክርስቶስን ሲጀመር ያስተዋወቀቻችሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንጂ ሌላ ማን ነው!?
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ 5 месяцев назад
ዝም በሏት የስንዴ እና የሰልባጅ ሐይማኖት።አባቴ ሆይ በእለተ ቀንህ ልቧን ክፈትላት
@EdenDaniel-qi2ps
@EdenDaniel-qi2ps 5 месяцев назад
Repent Before is To Late
@elsaalehegn864
@elsaalehegn864 5 месяцев назад
እዉነት ነአባታች እናሳስባለን
Далее
Avaz Oxun - Yangisidan bor
14:29
Просмотров 244 тыс.