Тёмный

ክፍል2"ቴዲ ሀዋሳ እና ብልፅግናዎች ተጋጩ፣ሁለተኛ እንዳይመጡ፣ማልቀስ የሽንፈት ምልክት ነው፣ይህ ኢቲቪ አይደለም" 

Teddy Hawassa
Подписаться 30 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 180   
@ethiopianvoice9551
@ethiopianvoice9551 День назад
እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ማህሌት እዉነትና እዉነት ነዉ ተናግረሽ የወጣሽዉ።
@NMss3674-yg4vb
@NMss3674-yg4vb День назад
የመጀመሪ አማራ ነኝ ያማራ ልጆቺ በርቱ
@tesfayerobel605
@tesfayerobel605 День назад
ስለምንድን ነው ምታወራው
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 День назад
ነይ ሳቂ ብሎ በግድ አንደሚያሰቃት ጨቋኝ ባል ሆናለች አዲስ አበባ ያለው ልጅ በጣም ተመችቶኛል በደንብ ገልፆታል
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 День назад
ቴዲዬ ሱሴ ነገር ነህ በርታ የ ብልግና ደጋፊዎቹ ባዶ ናቸዉ 👈
@abuhaile6517
@abuhaile6517 День назад
ባዶ አይገልፃቸውም!
@alemgenet-leinwand93
@alemgenet-leinwand93 День назад
⁉️⁉️እነዚህ የብልጽግና ደጋፊዎች ይቅርታ የመጨረሻ ደደቦች ናቸው ቅድሚያ ለህዝብ ዳቦ እሚበላበትን መንገድ ማመቻቸት ነበረበት ህዝብ እሚበላው ሲያጣ መንግስትን ይበላል
@saidFeleke
@saidFeleke День назад
ካድሬ ሆድ እንጅ የሚያመዛዝን አይምሮ ኖሮት አያውቅም ፈጣሪዬ በውሸት የግፈኞች ተባባሪ እንዳታረገኝ ለህሊናዬ እንጅ ለምቾት ብዬ በአድርባይነት እንዳታኖረኝ ?
@ElsabetKebede-m7o
@ElsabetKebede-m7o День назад
ካድሬ መሆን ግን ለካ በሽታ ነው። እንዴት ይቀፋል
@kikmelese8761
@kikmelese8761 День назад
ቴዴዬ ሁሉም እንደአመለካከቱ በአግባቡ ስለምታስተናግድ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@mulualemhaile2929
@mulualemhaile2929 День назад
ጀግና እህቴ ተባርኪ
@yaredoethio3149
@yaredoethio3149 День назад
ትለብሰው የላት ትከናነበው አማራት አሉ። ህዝብ በጨለማ የሚኖርባት ሀገር ዛፍ ላይ የሚጠመጠም ግን አላት።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 День назад
የባላገር ነገር ዘወትር Christmas 😂🤣😂
@abuhaile6517
@abuhaile6517 День назад
የባላገር ነገር ዘወትር Chrismas 😂🤣😂
@assalfewZewde-jn9db
@assalfewZewde-jn9db День назад
🤣🤣🤣🤣
@shewayeshiferaw6496
@shewayeshiferaw6496 День назад
ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ እንጅ በአለም ላይ አጥፊቸው ብባል የብልፅግና ካድሬወችን ነበር የማጠፍቸው ።አፈር ብሉ ህዝባችን ጨረሱት እኮ ።ማት ይውረድባቹህ አልጠራጠርም ክፎወች አንድ ቀን ይወድቃሉ በጣም ልቤ ደማ ህዝቤም አለቀሰ እግዚብሔርም ዝማለ ይመጣል አንድ ቀን መልሱን የዛን ጌዜ ጠብቁ።በዝምታ ውስጥ የታመቀ ነገር አለ ከፈነዳ ማንም አያስቆመውም ።የህዝብ እንባ ጎርፍ ሆኖ ይውሰዳቸህ
@adinaethopia7764
@adinaethopia7764 День назад
ይህጨለማ ቲዲየ በናትክ አታሰገባዉ ቤትክን አይመጥንም
@SaraSousou-v5q
@SaraSousou-v5q День назад
የናይጄሪያ ከሰል የመሰለ እኔ ራሴ ስጠላዉ በቤቱ ገብቶ ይየዉ ፈጣሪ መልስ አለዉ
@امافنان-ض7ش
@امافنان-ض7ش День назад
ቴዲ ይሄን ጥቁር በሬ አታስገባ በጣም ነዉ እሚደብረን
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 День назад
በየትኛውም መንግሥት ያልፈረሰች አዲስ አበባችንን ትዝታዋን መሬት ምሰው ቀበሩብን 😔
@hermelahaila
@hermelahaila 12 часов назад
እውነት!
@terefeworkasseguede8449
@terefeworkasseguede8449 День назад
አዲስ አበባ የኦሮሞ ሆናም አታውቅ ። ይሄ እየደጋገሙ አዲስ አበባ የኦሮሞ ናት የምትለውን ዝባዝንኬ ንግግርህን ብታቆም ይሻልሃል ታሪክንለማዳፈን እየሞከርክ ነው። ታሪክ ተፍቆ የሚጣል አየደለም። በኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ሳይሆን በበዓለም ተጽፎ ተበትኖ የገኛል ሰለዚ!!!!!ህ የታሪክ እውቀተቢሰ መሆንህን ብትነግረን ይሻላል። እሰቲ ታሪከሪክን ለመመራመር ሞክር። እሰቲ የኢትዮጵያን መሬት የትኛውንም ቆፍር አነዲት የኦሮሞ ቅርስ አታገኝም። እንወራረድ።
@saraadene6920
@saraadene6920 День назад
I love you, Teddy 🧸 ❤️ ❤❤❤❤
@yonasbiset898
@yonasbiset898 День назад
ሞገስ እኮ ከእውቀት ነፃ የሆነ ሰው ነው ካድሬዎች እና መንግስታቸው ችግራቸው መቅደም ያለበትን ስትነግራቸው ልማት ጠል ይሉሃል ድንቁርናቸው እዚህ ደረጃ ነው ጭራሽ ባይገቡ ደስ ይለኛል የተራበ ባለበት ሐገር አርቴፊሻል የታይታ ስራ ነው ያውም ለህዝብ ሳይሆን ለአንድ 7ጨ የሆነ መሪ
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi День назад
አዲስ አበባ ህዝቡ ተማሮ ለማበድ ትንሽ ነው የቀረው ይገሉናል ብለው እንጅ ሜዳላው ወጥተው ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ማለት ይፈልጋሉ ይህ ብልፅግና ህዝቡን በማስፈራራት ጉቦም እየተሰጡ ልማት ይምጣልን የሚሉ ሰዎች እኔ የማቃቸው አሉ ገንዘብ ተከፍሏቸው ያን የሚሉ እንደ ይህን ትናገሪ አለሽ ስንላት ከተከፈለኝ በይ ያሉኝን ሁሉ እላለሁ ነው ያለችን የምናቃት እናት
@RodiBayou
@RodiBayou День назад
ቴዴ ድምጹ እና ምስሉ ይለያያል ጥራት ጉሎታል ምን ሆኖ ነው😂
@seblealemu6098
@seblealemu6098 День назад
አዲስ አዲስአበባ ማለት በአሁን ሰዐት በጋንግስተሮች በግድ ሽርሙጥና እንድትሰራ የተደረገችን ሴት ተምሳሌት ነች አለቀ ለቃሉ ይቅርታ ።
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br День назад
Yeeeeeeeeeeeeeeees
@Wine_1616
@Wine_1616 День назад
ቃሉ ቢከብድም እውነታው እሱ ነው።
@Serkalem-dv8vf
@Serkalem-dv8vf День назад
ለህዝቡ ከታሰበ kondeminiyem ለምን አይስራም አዛው ሰፈር
@የአ
@የአ День назад
የአዲስ አበባ ሕዝብ አይደለም ሁለት ሦሥት ሆኖ ይቅርና አንድ ሰው ብቻውን መነጋገር ጀምሯል
@jessicajone2229
@jessicajone2229 День назад
አይ አላህ ይፍረድ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ።
@askaletesema8057
@askaletesema8057 День назад
በጣም ያሳዝናል ሰማይና ምድርን ማወዳደር አሜሪካን ህዝብዋን ስራ ለሌለው ወርሀዊ ክፍያ የምትከፍል ህጻናትን የምታሳድግ ለድሀዋ ነጻ ቤት ሰርታ የምትሰጥ በነጻ የምታሳክም ዜጋዋንም እንግዳዋንም አክብረ የምትይዝ ምንም ክፍያ የማይከፈለውን ድሀ አፈናቅሎ ነገ የኪራይ ዋጋ ሲተመንበት ከቀበሌው ክፍያ በላይና አቅም ሲያጣ በራሱ ፈቃድ ወጥቶ እንዲወድቅ እየተደረገ ዝም ብላችሁ አትዋሽው ህዝብን ያላቀፈ ልማት ለማነው ደሀን ወደ ውጭ መጣል!!!
@bz1225
@bz1225 День назад
ሁሉም ቢወያዩ መልካም ነበር ። አለበለዚያ የፋኖ መፈንጫ ይሆናል። That is useless ችግሩ ሀሳብን በሀሳብ መሞገት የማይችሉ መብዛት ይመስላል
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 День назад
የብልግና ፖሪት አኳ ነዉ የሚያወራዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ፋኖ ነዉ 😀
@bz1225
@bz1225 День назад
@@leiladavid.2632 እንኳን የኢትዮጵያ ሕዝብ አማራ ሁሉ ፋኖ ሊሆን አይችልም። አንታለል። ፋኖ ሕፄናትን አፍኖ ብር የሚጠይቅ ከዚያም አርዶ የሚጥል ፡ አንገት ቆራጭ ፡ ሙስሊሙን በተደጋጋሚ ለይቶ ያጠቃ እንዴት አማራን ይወክላል
@LinaTeshome
@LinaTeshome 22 часа назад
​​@@bz1225እንደናንተ መሠላቹ ህፃናት እና እናቶችን የሚየርድ ጋላ ነው። ፋኖ አይደለም ሲጀምር ሁሉም አማራ ፋኖ ነው ባንዳ ካለ ይወገዳል በተረፈ ፋኖ ጀግና ነው ያሸንፋል
@bz1225
@bz1225 18 часов назад
በራሳችሁ ቋንቋ በቪዲዮ ተደግፎ የሚቀርቡትን መስማትና ማየትየሚያዳግተው ደነዝ ብቻ ነው። ጋላ እንዲህ አደረገ ብላችሁ ሲታላዝኑ እንጅ የቀረበ መረጃ አላየንም። በቅርቡ በጎንደር ሦስትመቶ ሺ ተቀብሎ ያረደውም ሆነ የሰው አንገት ቆርጦ ተሸክሞ የሚፎክረውን ጋላ ነው እንዳትሉን ። ቆምጬ ሆይ ሁሉንም ሚዲያ ስሙ። ፋኖ ዕውቀትም ግንዛቤም የራቀው ስብስብ ነው።
@bz1225
@bz1225 17 часов назад
@@LinaTeshome ህፃን አፍኖ ገንዘብ ተቀብሎ የሚገድል ፣አነገት ቆርጦ የሚፎክር እናትና ልጅ የሚገል። በጎሮቤት አገር የሚደገፍ የሚነዳ ባንዳው ፋኖ እንጅ ሌላ ማን ይሆናል ? ንፁህ አማራም በክልሉ የተገደለው ባይበዛ ።እንኳን በሌላው ክልል በራሱ ክልልም ድጋፍ ይኖረው ይሆን ?
@yamrotdagnew6498
@yamrotdagnew6498 День назад
ቴዲ አንተ ጨዋ ከነዚህ ምንም አትጠብቅ በአቋማቸው መረዳት ትችላለህ ከገጠር የመጡ !!!!!!
@BeietwKasa
@BeietwKasa День назад
ቴዲ ለአማራው ድምፅ በመሆንህ ታሪክ አይረሳህም
@misrakbayou557
@misrakbayou557 День назад
እህታችን እና ሞገደኛው በትክክል ገልፀዋል
@kidistchekol2465
@kidistchekol2465 День назад
ቴድሻ ለዚህ ነው የምከታተልህ ምድረ ቦሀቃ ሆድና ትላልቅ አፍ ነው ያላቸው ካድሬዎች
@wondwosenteshome2205
@wondwosenteshome2205 День назад
Change is the only thing that could not be changed
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
ስዪሜ እኳንበሰላም መጣህ
@mulualemhaile2929
@mulualemhaile2929 День назад
ትክክል ነው ቴዲ። ጀግና ወንድሜ በርታ
@AbosentZelalem
@AbosentZelalem День назад
ይሰማል
@mulualemhaile2929
@mulualemhaile2929 День назад
ትክክል ነው ወንድሜ
@hanibalgebermeskel9514
@hanibalgebermeskel9514 День назад
መሐመድ ጨዎ ሰው ነህ ሀሳብህን ባልገዛውም ያለ ትግስት እወደዎለው በvideo ነው ምትገባው ጨዎነትህ ያሳያል
@banteyimertariku
@banteyimertariku 9 часов назад
ዋናው ሀሳቡ ቢሆንም ቴዲ ድምፅ እና ምስል በጣም ነው የሚለያየው ከቻልክ ለማስተካከል ሞክር
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl 7 часов назад
ብልፅግና አየሀው አይደል ከአእምሮ ነፃ ናቸው ቴዲ ይሄን ጨለማ ዳግመኛ እድል አትስጠው
@tezeragetahun5553
@tezeragetahun5553 День назад
ቴዲ የመናገር መብትን ለመጠቀም የመስማት ግዴታህን በቅድሚያ መወጣት እንዳለብህ አትርሳ 😢
@MoguesMengaw
@MoguesMengaw День назад
ለብሔር ጥያቄ ላይ ትክክለኛውን በፖለቲካው ባሕል ፅንስ አቋም መያዝ በሚገባው ስላልተያዘ ለብሔር አርነት የተነሡ ጥያቄወች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየዘቀጡ በጠባብነት ስሜት እየተዋጡ በጎጠኝነት ከመጠላላት ባሻገር እስከ መጨራረስ በሕገ መንግሥት ወለዶ አላማን መሠረት ያደረገ በደም የጨቀየች በዘር ጥላቻ አገረ ሢበለፅግ በውቅያኖስ ግርጌ አሸልቦ ሕልም ነው::በአማራው ክፍለ ሐገራት የታወጀው ወረራ ፍትሐዊ አይደልም" በሕግ ሢቃኝ የዘር ማፅዳት ነው "
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl 6 часов назад
እነሱ ከህፃን በምን ይሻላሉ
@konjitkonjo2750
@konjitkonjo2750 День назад
the illusion of separation....
@aragiesisay908
@aragiesisay908 День назад
ቴዲ ሓዋሳ በባለፈዉ ዝግጅትህ ላይ ቡኖ የሚባል የብልፅግና ደጋፊ ደህና ነዉ ዘመነ ካሴ ሰላም በልልኝ ብሎሀል
@mahbobamahboba1856
@mahbobamahboba1856 5 часов назад
እኔበሒወትዘመኔ. እደዚ. አራመኔመግሥት. አላየሁም በጣም. ሠቅጣጭ. አራመ መገሥተነዉ፣ መጀመሪያ. ጨረቃቤትነ. ሁንየካርታቤቶችነዉ. የሚያፈርሠው. ህዝቡ. መጀመርያ፣ዉነተየጨረቃመሥሎነበረ. አሑኖ ሕዝነዉ እያፈረሠያለዉ፣፣ሕዝብ አፍርሦ በሐርዛ. እየተከነዉ ሕዝብ. በቃሊለይገባል
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl 6 часов назад
መጀመሪያ አፋቸውን በፈቱ
@AaAa-bf3ud
@AaAa-bf3ud День назад
ቴዲ😂😂😂 ልፍ ብሎህ ነውኮ የብልግና ስዎች በሆዳቼው ወድቀው መስሚያ የላቼውም😂😂😂😂😂
@adinaethopia7764
@adinaethopia7764 День назад
ቲዴየ ተባሪክ እኳን አስወጣከዉ ይህ ክፊታፍ የበቀሎ ቂጣ ባሰፋዉ አፎ ህዝብ ላይ ሳለግ ነበር
@RahelShumeneh-ok3so
@RahelShumeneh-ok3so 18 часов назад
💚💛❤️
@ZekiMolla
@ZekiMolla День назад
ቴዳ ምን አለበት ከዚህ shock ከሆነ ህይወት ብታወጣኝ የአንድ ድሀ ኢትዮጵያዊ ህይወት ከመንገድ ላይ ብታነሳ ወይም ብትቀይር የምር በጣም ቸግሮኛል ምን ልበልህ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 День назад
አማራ ጠሎች አማረኛ ስለለፈፉ ብቻ መንግስቱ የአማራ ነዉ ሊሉ ይችላሉ አይናቸዉን በጨዉ ታጥበዉ። ልብ ያለው ልብ ይበል ለዉነቱ ይቁም።
@yamrotdagnew6498
@yamrotdagnew6498 День назад
አይተህ ምን ለመጠየቅ እደመጡ ይባሀል
@binitsgaye
@binitsgaye День назад
ኮሜንቱን ማየት ቤቱ የማን እንደሆነ በግልፅ ያሳያል
@امافنان-ض7ش
@امافنان-ض7ش День назад
የማነዉ
@hanibalgebermeskel9514
@hanibalgebermeskel9514 День назад
አይ ጋላ ቴዴ ይቅርታ
@michaeltesfay4615
@michaeltesfay4615 День назад
Donkey
@EnatTesfaye-je8gr
@EnatTesfaye-je8gr 20 часов назад
ቴድ ከብልግና ደጋፊወች ምን ሊገኝ
@misertilahun9650
@misertilahun9650 День назад
ሰውዬው ህዝቡን ማየት አይፈልግም በራሱ ህልም ውስጥ የሚኖር ነው
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl 7 часов назад
አሁን ይሄ ሁለ ህዝብ እያለቀሰ አንተ ብልፅግናን ደግፈህ ትሟገታለህ እኛን ግራ እንደገባን አንተም ይድረስብህ አፍህም ከዚ በላይ ኮልታፋ ይሁን
@Abdulhaq5353
@Abdulhaq5353 День назад
Africa united እና ሌሎችም የብልፅግና ደጋፊዎች፣ የህዝብ ጥያቄ አይደለም ህዝቡ ደስተኛ ነው የሚሉት፣ህዝብ ሲሉ የብልፅግና አባልና ደጋፊ የሆነውን ህዝብ ነው ? ወይስ መሬት ላይ ያለው እውነት የተራው ህዝብ ስሜት ችግር ምን እንደሆነ አያውቁትም ከህዝብ ጋር ፍፁም አይተዋወቁም ማለት ነው???
@mahbobamahboba1856
@mahbobamahboba1856 5 часов назад
ሁላቹከልብእናከራለን. ሥዩሜበጣም.ነዉየምዉ፣ ቸቴዲመ. የሚፈና ቀሉ፣እናቶችአባቶች እባቀላልአይደለም፣ገናሚዳያ፣ያልወጡ፣ብዙሠዎአሉ፣በየጢሻየወደቁ፣፣እናቶች. እባይፈረ
@misertilahun9650
@misertilahun9650 День назад
አራት ኪሎ ለነዋሪው ሰርተው ቢሰጡስ እግዚአብሄ ይፍረድ
@mahbobamahboba1856
@mahbobamahboba1856 5 часов назад
በግደ ኑሣቁ. ብለዉ. ፎቶ. ማሣት. ደራማ. በናቶችላይ ይሄአግባብነተየለውም. እደዚአይነትቅጥፈ፣ሊቆይገባል
@endaleabrie4458
@endaleabrie4458 День назад
አንዳንዱ ሰው እንዴት አይነት የዋኅ ሰው እንደሆነ ልትገረሙ ትችላልችሁ ግን ተኮንል ነው። አሁን ማን ይሙት እንዴው አዳነች አቤቢ ጋር የቀርቡ ስዎች አንድም ሲቃውሙ አትሰማም ሌላው ነው እንጅ ይላል እንኳን አዳነችን ይቅርና የቀበሌውን አስተዳድር ቢቃውም በኮሬ ነጌኛ(ዋግነር) ገዳይ ቡድን ምንእንደሚደርስበት ያውቃል።
@SaraMenberu-v5i
@SaraMenberu-v5i День назад
ቴዲ ከማንም መድረ ሰገጤ እሌናቸዉ ሆዳቸዉ የሆኑ ሰወች ቤትህ አታስገባ
@seblemetaferia4270
@seblemetaferia4270 День назад
Taddiy anten yeweledech enat yetebarekechi nat bereta Yene wendim betam adamach negne ye programochih and ken mawerate ayikerm anten ayinet demo fiter asketil adera
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 День назад
ኦሮሞ ሀገር አፍራሺ ሰው በላናው
@Zemede-o9m
@Zemede-o9m День назад
ቴዲ መከራህን አሳዩህ ሚዛናውይ ስትሆን እንዲህ ነው ሁሉም እቃ ገዥ አስመዝኖ ሲገዛ ክብደቱ ወደሱ እንዲያመዝን ይፈልጋል እኩል አድርገህ ብትመዝንለት እንኳን ገብጋባ ነው ይልሀል እንጅ ሚዛን ነው ብሎ ዝም አይልም እናም ከኛው ወገንም ቴዲ የብልፅግና ነው የሚል ይኖራል ከብልፅግናም እንደምንሰማው የፋኖ ደጋፊነህ ይልሀል ግን እውነቱን የእውነት አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ያቀዋል አንተ በያዝከው መንገድ ለማንም ሳትበገር ስራ
@lulsegeddemissie9806
@lulsegeddemissie9806 День назад
doesn't make any sense. This guy he just Cadre
@SerkalemwondifrawGoshu-p4z
@SerkalemwondifrawGoshu-p4z День назад
tedoye zare techachubuki enegnih kebtochi
@tesfaytadii
@tesfaytadii День назад
የአዲስአበባ ህዝብ ተበደለ ስትሉ አይከብድም በትግራይ ጦርነት ወቅት እደ ግሪሳ ሆ ብላቹ ወታቹ በለው ግደለው ስትሉ ነበረ ዛሬም ሆ ብላቹ ወታቹ በቃን በሉ ልብ ካላቹሁ አታስመስሉ
@mahiaddiss6480
@mahiaddiss6480 День назад
mene yetebese ?
@misertilahun9650
@misertilahun9650 День назад
አራት ኪሎ ለነዋሪው ሰርተው ቢሰጡስ
@danieldani9640
@danieldani9640 День назад
እንደድሮው ጥራት የለውም
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
ላይክአዲረጉት
@lolololl7692
@lolololl7692 День назад
የትርኪሚሪኪ ስብስብ ነው እዚ ቤት የማየው አንድም እውቀት የልለው እጭ 😂😂
@AbosentZelalem
@AbosentZelalem День назад
ቴዴ ከእነሱ እንስሶች ይሻላሉ ለምን ጊዜ ታባክናለህ
@Yodie19
@Yodie19 День назад
ጃልወያ ግን ሰው 7 ባለበት መንገድ ላይ ረጅም አብርተህ ትራፊክ እንዳይዝህ!መብራቱ አዲስ ነው አልተሰበረም!ይመችህ!
@SaraSousou-v5q
@SaraSousou-v5q День назад
ስሙ አያምር መልኩ አያምር ሞጊዳ😂😂😂😂😂😂😂
@yewubgeremew-ne2hj
@yewubgeremew-ne2hj День назад
የአዲስ አበባ ልጆች ፖለቲካን ስትሸሹ ኖራችሁ ሀገራችሁን ለደንቆሮዎች አሳልፋችሁ ሰጣችሁ ታሪኳንም አደበዘዛችሁ
@RodiBayou
@RodiBayou 21 час назад
የብልጽግና ደጋፊዎች ምን አጭሰው ነው የገቡት በተለይ ዛሬ ጋንጃ በሎባንጃ መሰለኝ በተለይ አፍሪካ ዮናይትድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@kassahungebreselassie8318
@kassahungebreselassie8318 День назад
በነገራችን ላይ ብሎ ጨረሰው ከንቱ
@misertilahun9650
@misertilahun9650 День назад
አንድ ኩንታል ጤፍ ስንት ነው
@alemgenet-leinwand93
@alemgenet-leinwand93 День назад
እረ ሸም ነው ቅናት ማለት ምን ማለት ነው ሰው ተርቦ ኮሪደር ልማት በሰለጠነውሀገር በአመት አንድ ጊዜ ለገና ነው የሚበራው መብራት እቤት ውስጥ እየጠፍ በመንገድ መብራት😢
@ConfusedCorgi-bh9er
@ConfusedCorgi-bh9er 4 часа назад
ነገሩ የአ አ ሳይሆን ፖለቲካ ነው
@ChobeSalamon
@ChobeSalamon День назад
Live....wechina aweri....weyy....zemm bey. Tarik atawkemmmm.berero....
@ZelalemLiyew-h4z
@ZelalemLiyew-h4z День назад
ሆን ተብሎ ነው እየፈረሰ ያለው ቴድየ ህዝቡ ከተሰደደ ቤተ ክርስቲያንም ትጠፋለች ብለው ነው
@tesfayerobel605
@tesfayerobel605 День назад
እሰይ ደግ አደረግን
@abuhaile6517
@abuhaile6517 День назад
አትችልም! በህዝብ ትግል በውርደት ትወገዳለህ።
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن День назад
በቤትህ ይግባ​@@tesfayerobel605
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl 7 часов назад
ልክ ብለሀል ቤተክርስቲያን የገባች ውሻ
@HailuBalcha
@HailuBalcha День назад
አፍሪካ ዩናይትድ ማለት እኮ ትላትል ማለት ነው ።
@selam-lehegera
@selam-lehegera День назад
ቴዲ ኮሥተር ብላህ ብታወያይ የተሻለ ነው ከቀልድ ከፈገግታ አንተ የለህበትም ቀልድህ እንጨት እንጨት ይላል
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 День назад
ቅናታም የብልግና ደጋፊ ኳመንት 🤮
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 День назад
እረ በሌላ ተናደህ ካልሆነ በቀር
@امافنان-ض7ش
@امافنان-ض7ش День назад
ስላባረረህ ተናደህ ነዉ ቴዲ ጨዋታዉ በጣም ደስ ይላል
@manaye784
@manaye784 День назад
ቴዲይ ይኸ እኮ በግፍ የተፈናቀሉ ኣርሶ ኣደር እና የኣርሶ ኣደር ልጅ ተብሎ ኮንዶሚኔም ቤት የተሰጠ እኮነዉ።
@TadeleAreda-c2b
@TadeleAreda-c2b День назад
ቱዲ ባለፈዉ ሀሳብ ስታቀሩብ የሰላም ቀጠና ዉስጥ እያሉ ለምን ይዋጋሉ ብለህ ሀሳብ ሰጥተህ ነበር እነሱ አንተ የምትለዉን ሳያስቡ ቀርተዉ መሠለህ ቤታቸዉ ድረስ መጥቶ ሲወጋህ ታዲያ ምን ያድርግ ነዉ የምትለዉ
@mahiaddiss6480
@mahiaddiss6480 День назад
kefeyelewa belaye honachu
@faheemdidadida683
@faheemdidadida683 День назад
teddy fano yemireno Mili afintikeftale inji minim atametam fushka
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl 6 часов назад
አይ ኮንዶሚኒየም ኮንዶሚኒየም እሚባል ነገር የለም ውሸት ነው
@yamrotdagnew6498
@yamrotdagnew6498 День назад
እመሚበላው የሌለው 30 ብር ሻወር ለሸንት መሸናት 10 ብር
@bezihalemmulugeta1710
@bezihalemmulugeta1710 День назад
ሲያንሰው ነው 10ሺ አደለም 10 ሚልየን ያሰዋሎ ለእውነት የቆመ ሰው እና እደናተይዋሽ እና ያስዋሽ ፣የማሰብ ጭቅላታችሁን አውቃችሁ የደፈናችሁ ሰለቻችሁን፣
@alexlulu4004
@alexlulu4004 День назад
- It is better not to let prosperity cadre here in this plate form.They have stupid way of thinking very far from standing with people
@ZolaT26
@ZolaT26 День назад
Yelekuns yegibtse tekefaye teddy yante program laye yemikwrbut nachew
@solomonyohannes2408
@solomonyohannes2408 День назад
tedy this gay is don’t understand don’t waste your time
@misertilahun9650
@misertilahun9650 День назад
ይሄን ካድሬ አባረው
@Joker-ql7is
@Joker-ql7is День назад
ጃል ወያ በአረቄ ነው እንዴ የቃመው 🤣 አይኑ ሊወጣ እኮ ነው 1:06:37, 1:14:51, 1:18:34..... አረ brother live ትቅማለህ 🤦‍♂
@yeshialemmengistu3643
@yeshialemmengistu3643 День назад
Mehayim. Min endemtawera enqan atawkim. Min agenagnew . Mekapina Limat. Endenante yalew mew hageritun yarekesachihu.
@yamrotdagnew6498
@yamrotdagnew6498 День назад
ኪድናፕ ሊያረጉህ ነው እደ አደስ አበ ባ😂😂😂😂
Далее
Бокс - Финты Дмитрия Бивола
00:31
РОК-СТРИМ без ФАНЕРЫ🤘
3:05:16
Просмотров 1,3 млн
Wede Ager Bet: By Teddy Afro
6:34
Просмотров 502 тыс.
Fiyorina
4:54
Просмотров 816 тыс.
Afralehu
6:39
Просмотров 458 тыс.
Nat Baro
4:25
Просмотров 811 тыс.