Тёмный

ክፍት አፍና ተሳዳቢ፥ ነውረኛና አደናጋሪ ነውን? 

Zelalem Mengistu
Подписаться 65 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

ክፍት አፍና ተሳዳቢ፥ ነውረኛና አደናጋሪ ነውን?

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 72   
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 8 месяцев назад
ጋሽ ዘሌ የሰማዩ ንጉስ የጌቶቹ ጌታ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክልን ይጠብቅልን በጣም ጌታ የረዳህ ለትዉልድ ከአዚምና ድንዛዜ እንነቃ ዘንድ ጌታ በፀጋዉ አቁሞልናል አንተንና የአንተ የሆነዉን ይባርክልን
@tadesekasa6310
@tadesekasa6310 8 месяцев назад
ምን አይነት ደፋሮች ናቸው ።እግዚአብሔር የመሠከረለትን የሚሳደቡ ጉደኞች ናቸው ።አዲስ የተለየ መጽሐፍ ቅዱስ ሊጽፉ ይዳዳቸዋል
@liya5015
@liya5015 8 месяцев назад
የገባኝ ነገር እነዚህ ሰወች በፍጹም ኢዮብን አይወዱትም ምክንያቱም ከነሱ ሀሳብ ጋር አይሄድም ቢቻላቸው ከመፅሐፍ ቅዱሱ ቢያስወጡ ደስ ይላቸው ነበር ኧረ ጌታ ይቅር ይበላቸው ።
@hadasaeritrea
@hadasaeritrea 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ዘላለም! እነዚህ ሰዎች የሚያሳዝኑና ግራ የተጋቡ ግራኣጋብዎች ናቸው:: የሌላ ወንጌል ሰባክዎች ናቸው የእነርሱ እየሱስ ኣናውቀውም ደግሞም ኣንፈልገውም ጠማማ ወንጌል የተረገም ይሁን!
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 8 месяцев назад
እንዲህ የበረታችሁ መልካም አስተማሪዎች ዝም አትበሉ፣ ትውልዱን ከሀሳዊ ጠማማ መምህር ነን ባዮች አድኑት!
@bereketdesalegn8507
@bereketdesalegn8507 8 месяцев назад
በዚህ አሳቾች በሞሉበት ዘመን አማኞች ከስህተት ትምህርትና አስተማሪዎች እንዲጠበቁ የምታደርገውን አስተዋፆና የምታሳየውን ትጋት በደንብ ነው የማደንቀውና በርታ የጌታ ባሪያና አገልጋይ ዘላለም መንግስቱ፤በጣም የሚያሳዝነኝ ደግሞ እንደበግ የሚነዳላቸው ህዝብ ነው፤እነዚህ ግን ይህን አይነት ዓይን ያወጣና የተገለጠ ስህተት ስሰሩ እፍረት የሚባል ነገር የላቸውም እንዴ? የጌታን ስም እየጠሩ እነሱም ስተው ሌሎችንም ከሚያስቱ የራሳቸውን ቢዝነስ ብያካህዱ ይሻላቸው ነበር፤በእውነት እፍረት እኮ ነው!
@selasgosaye1789
@selasgosaye1789 8 месяцев назад
ጋሽ ዘሌ ስለትጋትህ እግዚአብሔር ይመስገን ከማለት ሌላ ምን ይባላል ትውልድን ለማንቃት የምትከፍለው በላይኛው ቤት ሽልማት እጅግ ታላቅ ነውና👌👌🙏🙏🙏🙏👌👌👌 2:07
@rosak655
@rosak655 8 месяцев назад
እነዚህ ሃይ ባይ ያጡ ነውረኛ ወንበዴዎች ከእንግዲህ ምን ቀራቸው በእግዚአብሔር ቃል ተዘባበቱ የእምነት አባቶቻችን ሰደቡ . . .
@bezabihyacob6030
@bezabihyacob6030 8 месяцев назад
God bless you. Keep it up really appreciate you.
@EndashashSeid
@EndashashSeid 8 месяцев назад
AMEN GETA EGZIABHER YBARKH zelalem wendmachn nurln
@amennetsanet7492
@amennetsanet7492 8 месяцев назад
ጋሽ ዘሌ ብስራት እኮ የቅርብ ቤተሰቤ የሆነ ሰዉ ነዉ በእዉነት በዚህ ደረጃ ወርዶ መረዳቱ ኮስሶ ሳይ ብዙም አልደነገጥኩም ምክንያቱም ብዙ የመጣበት መንገዶቹ ንጽህና የተሞሉ አልነበሩም ግን አዘንኩኝ ያዉ የነዶክተር ገመችስ ያገር ልጅና ጓደኛም ጭምር ስለሆነ ብዙ ሸፍጥ አለ ከእነርሱ ጋር የሚሰራዉ አሁን ደግሞ የጀመረዉ የቁልቁለት መንገዱ ያዉ ጅማሬዉን በደማስፈጸሙ እያንደረደረዉ ይገኛል ጋሽ ዘሌ ተባረክ።
@hesn6839
@hesn6839 8 месяцев назад
ሰላም ወንድም ዘላለም። እኔ የእርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታይ ነኝ። ሁሌም አከብርሃለው። እውነተኛ አገልጋይ ለወንጌንም የተጋህ ነህ። እግዚአብሔር ይባርክህ። ኦድዮ መፃፍ ቅድስ ብዙ ጊዜ አዳምጫለሁ። እግዚአብሔር የመጨረሻው ዘመህን ያሳምርልህ።
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 8 месяцев назад
አሜን።
@tadesekasa6310
@tadesekasa6310 8 месяцев назад
ጋሽ ዘሌ በርትተህ አስተምረን
@SabaMedhane
@SabaMedhane 8 месяцев назад
ብለው ብለው እግዚያብሄር የተማመነበትን ለሰይጣን እነሆ ባረሪያዬን እዬብን አይተወሀልን የለውን አቃሉት
@adugna2835
@adugna2835 8 месяцев назад
እኔ ቁጭ ብለው የሚሰሙትን ነው ፈፅመው መፅሃፍ ቅዱስን የማያነብ ምዕመን ነው የሞላው በሐገራችን እውነኛ አማኞች ቢሆኑ አዳራሹን ለቀው ነበር የሚወጡት ለነገሩ ዛሬ እየሱስ ክርስቶስን በስራቸው በደፋሪ ስብከታቸው ሲያውርዱት ሰዉ ቁጭ ብሎ አይደል የሚሰሟቸው ምን አይነት የደነዘዝንበት ዘመን ነው እደዘላለም ያሉት እውነተኛ አስተማሪዎች ያብዛልን
@mennashewaye1277
@mennashewaye1277 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ሰጠ፥ እግዚአብሔርም ነሣ፤ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን። አሜን🙏 ጌታ ይባርክህ ይጨመርልህ🙏
@sintayehusolomon1725
@sintayehusolomon1725 8 месяцев назад
Tebarek Gash zela .
@MeseretGetachew-sg7nc
@MeseretGetachew-sg7nc 8 месяцев назад
አቤት ድፍረት ጌታ ሆይ ምህረተህት ይብዛልን ይሰቀጥጣል
@tsegaytea
@tsegaytea 8 месяцев назад
ተሳዳቢዎች ናቸው ብሎ የለም የየሁዳ መልእክት
@yeshimeg3748
@yeshimeg3748 8 месяцев назад
ብሰራት እኮ አጭብርባረ አስመሳይ ሰዉነዉ እንደ ትምሀርት ቤት ነዉ ይላል ሌላ ግዜ ችርች ነዉ ይላል ትምህርትቱ የተሳሳተ ነዉ
@hgcfyigft4946
@hgcfyigft4946 6 месяцев назад
Geta💞 yibarek ጋሽ ዘሌ ኤግዚያብሔር ተጸጋ ይበዛለ
@Yohannes-ot5gs
@Yohannes-ot5gs 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም!
@tareagapechannel38
@tareagapechannel38 8 месяцев назад
ወንድሜ ዘለዓለም አብዝቶ ተባረክ ለዚህ እራሱ አፍን ከፍቶ የእግዚአብሔር ፍፁም ፃዲቅ ብሎ የምሰከረለትን ትልቅ የእግዚአብሔር ስው እዮብን ክፍታፍ ነው ብሎ መሳደቡ አሳፋሪ ስብከት ነው ይህን አፍንጫ ያላቀቀው የድፍረት ሰባኪ ንስሃ መግባት መግባት አለበት ። "አወቅሽ አወቅሽ ቢሏለት የቧሏን መፀሃፍ ስብስባ አጠበች" አሉ
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 8 месяцев назад
እኔ የሚገርሙኝ እንደእነዚህ ያሉ ሐሰተኞችን ቁጭ ብለው አሜን እያሉ የሚሰሙአቸው ሰዎች ናቸው። ትንሽ እንኳን ሕሊናቸው አይወቅሳቸውም።ጥለው አይነሱና አይወጡም??
@wondebasazenew8464
@wondebasazenew8464 8 месяцев назад
ከትምህርታቸው ጋር ስለማይሄድ እዮብን አይወዱትም ስለዚህ ቃሉን ያጣም ሙታል
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 8 месяцев назад
አንዳንድ ፓሰተሮች ግሪክ ምድር መወለድ ሲገባቸው በኢትዮጵያ መወለዳቸው ይገርማል
@maranatagebre5374
@maranatagebre5374 8 месяцев назад
ይሰቀጥጣል!
@mistlalhabtu9348
@mistlalhabtu9348 8 месяцев назад
Dfretachew igziabher tsadik baryaye blo mesekerelet ykirr ybelachew geta 🙏🙏
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 7 месяцев назад
አንድ ሀይማኖት አይደለንም ከነዚህ ጋር
@cambonitube9225
@cambonitube9225 8 месяцев назад
I appreciate You, and I feel that i have a good brother, may God bless your family. Where can i find your books
@natangirum4107
@natangirum4107 8 месяцев назад
ዘሌ እግዚአብሔር ይባርክህ!!ሰውየው ግን የሳተ ደፋር ነው።
@tamartasema8315
@tamartasema8315 6 месяцев назад
ወንድም ዘላለም🙏🏽🙌🏽 እኔማ በጣም ልቤን አደክሙት💔🙏🏽
@tutusimon1804
@tutusimon1804 8 месяцев назад
አውሬው የሚሳደብበት አፍ ተሰጠው እነዚህ ሰዎች አፋቸው የአውሬው ነው ይጠፋሉ
@chaliaman9625
@chaliaman9625 8 месяцев назад
እነዚህ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የረሱ ናቸው
@negashgebre6433
@negashgebre6433 8 месяцев назад
ስሁት፥ ህጻጽ ፥ ሐራጥቃ እና ሚንፍቅና ትምህርቶች በቃሉ ብርሃን መግለጥ አስፈላግ ነው ብዬ አምናለሁ። ዘሌ ተባረክ
@SabaMedhane
@SabaMedhane 8 месяцев назад
ኧረ እነዚን ሰዎች የሚከተል ምእመን ኧረኧረ አጥፍተን እንጥፋ አሉ
@yosepha.a2014
@yosepha.a2014 8 месяцев назад
ራሱን ሐዋርያ ብሎ የሰየመ ደፋር!
@medhanieabraham7653
@medhanieabraham7653 8 месяцев назад
Thank you Zelalem hawey!
@magdydinku2104
@magdydinku2104 8 месяцев назад
ተባረክ ወንድማችን
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 8 месяцев назад
የሐዋርያው ዘላለም ትምህርት ከአውሬው ስለመሆኑ የሚጠራጠር አጃቢ ሰው ካለ የዋህ ሰው ነው
@mihretasmamaw1548
@mihretasmamaw1548 8 месяцев назад
ጋሽ ዘሌ እነዚህን እየተከታተልክ አሳድልን
@N-r6o-d2d
@N-r6o-d2d 8 месяцев назад
እስቲ እባካችሁ እራሱን አፖስትል ነኝ የሚለውን ታምራት ታረቀኝን ጉድ ለህዝቡ ለምን አትገልጡትም?? ታምራት የብዙ ሴቶችን ህይወት ያበላሸ ከእነዚህ ሴቶች እህቶቼ ጋር ያስረገዛቸውን ብር እየሰጠ እንዲያስወርዱ እያደረገ ነው ታምራት ታረቀኝ እባብ እስስት ነው የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ ነው .. ብዙዎች ካዛ ቸርች (ድርጅት) ወጥተው በዚህ ሰው ምክንያት በዛ ቸርች ፀሎት መሰል የእርግማን እየተፀለየ የብዙዎችን ነገር አበላሽቷል.... ይሄ ሰው የሌለ ማፊያ ውሸትና ውሸታምነት የተሞላ ክፍ እጅግ ክፍ ሰው ነው ... እዛ ስሩ ለቀሩት ፈርተው ታስረው ያሉትን ታደጉ ህዝቡንም አንቁ እባካችሁ ይሄ CJ CHURCH የተባለው ቸርች አይደለም የዝሙት ማራቢያ ነው አሁን በገባው አዲስ መሰብሰቢያ ውስጥ ታምራት ቤተክርስትያን በተባለ ቢሮው ውስጥ.. መኝታ አልጋ እና ሻወር ያለው ቢሮ ነው … ይሄ እኮ ግልፅ ነው ሰውየው ድሮም ቢሮ ውስጥ ልፀልይልሽ እያለ ሴቱን ደፍሮ አስፈራርቶ ሰባብሮ አስቀምጧ .... የአሁኑ ደግሞ ይባስ ... ታምራት ስር ያሉ ልጆች ጥቂቶቹ እዛው እርስ በእርስ በዝሙትና እጅግ አፀያፊ ነገር ሌዝብያንም ሆነዋል :::😢 እባካችሁ ይሄ ሰው መረጃ ያላቸውን እንኳን በነፍሳቸው አስፈራርቶ ይዟቸዋል ..... አብያተ ክርስትያናት አባት አቶ ፃድቁ ይሄን ጉድ በቅርቡ ሰምተው ዝም ብለዋል .. ለዛውም ታምራት አታሎ ከተኛት እህታችን ለዛውም ከእሱ አርግዛ ገንዘብ ሰቶ አስወርጂ ብሎ ካስወረደችው እህታችን አፍ ይሄንኑ እውነት ቄስ አቶ ፃድቁ ሰምተው ዝምም ብለዋል ... በጣም ያሳፍራል ያሳዝናል እባካችሁን ድረሱ ለቀሩት ትውልድ ..... ይሄ ቸርች አይደለው ሊዘጋ ይገባል ... ይሄ ሰውየ ጠንቋይ ቤት ገብቶ ያዩት ኦርቶዶክሳውያን ሰዎች የጴንጤው ፓስተር አይደል ብለው ደንግጠው እዛው ሲጄ ለምትሄድ ልጅ ሄደው ነግረዋል ታዲያ ይሄ ሰው አገልጋይ ነው????? እየጎረፈ ያለውን ትውልድ ተናጠቁ እባካችሁ ....
@user-wk2yh8ks8p
@user-wk2yh8ks8p 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይነሳል ካለማ ማን አገልግሎቱን ይከታተላል የሚያሳዝነው ግን ለአነርሱ የአገልግሎት ስኬት ስለ እግዚአብሔር የተሳሳተ ትምህርትን ማስተማራቸው ነው ጳውሎስ ይህ ስለገባው ይመስለኛል እግዚአብሄርን እንጂ ሰውን ደስ ለማሰኘት አላገለግልም ያለው ።
@TamiratHailu-xz4xw
@TamiratHailu-xz4xw 8 месяцев назад
Thisis their first step. ...
@tamartasema8315
@tamartasema8315 8 месяцев назад
ጌታ ሆይ 😢🙏🏽
@SabaMedhane
@SabaMedhane 8 месяцев назад
አንተን የሚሰሙ ያልታደሉ ናቸው አንተ ነህ ክፍታፍ አንተ ያቶቢስ ተራ ልጅ አይደለኸም የተበላሸ አውቶቢስ ነህ
@wkfk6862
@wkfk6862 6 месяцев назад
ጌታ ዘመንህን ይባርክ!
@ethiosolomon3315
@ethiosolomon3315 8 месяцев назад
Thank you for the message and the song. Amen egzabhare selehulu yemesgen.
@LittleStar-dh2mn
@LittleStar-dh2mn 8 месяцев назад
ጋሽ ዘላለም በውይይት የማታምን ከኋላ ጠብቀህ ግን በቪዲዮ በመውጋት አንደኛ ነህ
@misterelemma7141
@misterelemma7141 8 месяцев назад
Gash zele Egizabhere yebarko
@MesfinJohn-r6v
@MesfinJohn-r6v 8 месяцев назад
ጌታ ይቅር ይበላቸው
@negabekeleabegaz1112
@negabekeleabegaz1112 8 месяцев назад
ዘመንህ የመለመ ይሁን
@blensamuel5881
@blensamuel5881 4 месяца назад
Joroyn mamn nw yakategn endet mederk lie swe endi kal yawetal 😔 Metadel eko nw egziabher meskrolet mefetn
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 8 месяцев назад
እግዚኦ ጀሮ አልሰማም አይልም😭😭
@befekaduyohannes
@befekaduyohannes 8 месяцев назад
እነዚህ ሌላ በልዳዶስሶች ናቸው
@edenamanuel979
@edenamanuel979 8 месяцев назад
Ante ተኩላ ከነመሰሎችህ ትወገዳለህ እግዚአብሔር ከነድፍረታችሁ ይነቅላችኋል ። ጻድቁ እዮብ በንዳንተ አይነት ትእቢተኛ አንደበት አይጠራም። ፓስተር ዘላለም መንግሥቱ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ጸጋውን ያብዛልህ።
@tadesekasa6310
@tadesekasa6310 8 месяцев назад
አንተም ተሳደብክ እኮ ።ተረጋግተህ ኢዮብ ምዕራፍ 1 ብቻ ደጋግመህ ብታነብና የመንፈስ ቅዱስን አብርሆት ብትጠይቅ መልስ ታገኛለህ ።ጌታ ይርዳህ
@mettymengesha3970
@mettymengesha3970 8 месяцев назад
ጤነኛ አለመሆኑን ይገልፃል
@nurobetselotzeleke7585
@nurobetselotzeleke7585 8 месяцев назад
ክፍት አፎቹስ እነርሱ ናቸው። ምን እንደሚናገሩ እንኳን የማያውቁ "ደንቆሮዎች"። ጌታ ከጥፋት መንገዳቸው እርሱ ይመልሳቸው።
@nardosgebrehiwet3933
@nardosgebrehiwet3933 8 месяцев назад
Ygermal adarash keftew sewochen sebsbew egzihabharn yemisadebu endenezih yaluten sewoch egzihabhar yfredbachew
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 8 месяцев назад
ወይ ጥጋብ 🙇🙇🙇😈
@tsegaytea
@tsegaytea 8 месяцев назад
እግዛእብሔር ሲሰጥ ታድያ የሚነሳ ያለ ይመስላችሃል ማን ይችላል ሊነሳ የሚችል ሃይል የለም
@yikirbelen6932
@yikirbelen6932 8 месяцев назад
እግዚአብሔር የሠጠውን ማንም እንደማይነሳ ይህ እውነት ነው እነሱ እያሉ ያሉት ግን በመፅሀፍ ቅዱስ ላይ ከተፃፈው ውጪ እግዚአብሔር ይሰጣል እንጂ አይነሳም ነው።በደንብ አድምጣቸው ወንድሜ በስህተታቸው እንዳትጠለፍ እንዲያውም በድፍረት እግዚአብሔር ስለፍፅምናው እንደመሰከረለት በቃሉ ላይ ተፅፎ ቃሉ ከነሱ የስህት ትምህርት ጋር ስላልተስማማ እዮብን ክፍት አፍ ብለው እየተሳደቡ፣ ይንሳው ብለውም እየተራገሙ ነው። ጌታ ይቅር ይበላቸው።
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 8 месяцев назад
Bzu hzb Eko new yemisemaw Endet new tnish yemihonew ?
@belaynehmathewos3126
@belaynehmathewos3126 8 месяцев назад
amen amen gashe geta eyesus zemanhin bethin agelglothiin yebarek
@seblekebedealigaz3269
@seblekebedealigaz3269 8 месяцев назад
Wondeme zelalem zendero eko gera gebal
@tsedalgashegebre7264
@tsedalgashegebre7264 8 месяцев назад
አሳማ !
@derejeadane7361
@derejeadane7361 8 месяцев назад
Ewnet nw Er seto aynesam . Er sechi nw beye zemerialew melshe alatfewim kalen alabelashwim mezmuren ...lili tebareki
@beletetigist9830
@beletetigist9830 8 месяцев назад
ድንገት አለኝ ያልከው የተማመንክበት ነገር ( ገንዘብ , ልጅ , ሀብት ) በአንድ ቀን ድንገት ወተህ ስትመለስ ብታጣው መልስህ ምንድነው ?
@sinodostube
@sinodostube 8 месяцев назад
እና ስታጣም አመስግን እኮ ነው የመዝሙሩ ሀሳብ
Далее
# Rural Funny Life Wang Ge
00:18
Просмотров 692 тыс.
አዙሪቱና እውነቱ።
28:34
Просмотров 13 тыс.
ካልሚኒያኒዝም ምንድር ነው?
32:22
Просмотров 9 тыс.
አሳቾችና የገንዘብ ፍቅር
26:11
Просмотров 12 тыс.