Тёмный

ክ ከደም አፍሳሽነት ወደ ክርስቶስ.....  

amarigna tube
Подписаться 30 тыс.
Просмотров 4,7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 25   
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 День назад
በጠም የማዉቀዉ የሚደንቅ የጌታችን የኢየ😢 ክርስቶስን የማዳን ሀይል የሚያሳይ ሁሌም አይቼዉ የማይሰለቸኝ አስከ ጦርነት ነዉ
@TamaneZeleke
@TamaneZeleke День назад
ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል አሜን ሀሌሉያ 🔥🔥🔥
@EyobBuzayew
@EyobBuzayew День назад
ዋው ዘመንህ ይባረክ በርታ ኢየሱስ ትላንትናም ዛሬም እስከለዘላለም ነው ተባረክልን
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 День назад
መፅሐፍ ቅዱሳችን ስህተት የለዉም። አይስተካከልም። አይታረምም። ቅዱስ ነዉ። አሜን
@edentomas1244
@edentomas1244 День назад
የኔ ጌታ አንተ ለዘለአለም ሕያው ነህ ዛሬም ታድናለህ ትታደግማለህ።
@EyobEshalo
@EyobEshalo День назад
የሚደንቅ ነው❤❤❤❤❤ ኢዩ አንተ ብሩክ ነህ💞
@TadelechMeshesha
@TadelechMeshesha 11 часов назад
ተባረክ።ደስ የሚልና የሚያፀና ታሪክ ነው።
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 40 минут назад
ክብር ክብር ክብር ❤❤❤❤❤❤❤ ለኢየሱስ ይሁን ሃሌሉያ❤❤❤
@AbelKidu-e7b
@AbelKidu-e7b 18 часов назад
እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው መንገድም ህይወትም ነው የአለም መድሀኒት አምላኬ ንጉስ ጌታዬ እኔን ባሪያህን መልሰኸኛልና አመሰግንሀለው
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub День назад
እውነት ጌታ ኢየሱስ ነው እሱን ደግሞ ማንም ማንም ሊደብቀውና ሊሸፋፍነውና ሊያደበስሰው አይችልም እሱ ፈጣሪ ነው ከፈጣሪ ጋር የሚጠሉ ይደቃሉ ። አሁንም በጥላቻ ለመከራከሪያ የሚያነበንቡትን ልብ ይለውጥ ❤
@kinhantube4565
@kinhantube4565 9 часов назад
አሜን
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 10 часов назад
የንጉሶች ንጉስ ልእል እግዚአብሄር የመስገን ❤
@getishgirma3847
@getishgirma3847 День назад
ድንቅ ነው የጌታ ስራ ተባረክ ወንድማችን በሰዙውችን የሚንጽ ስራ ነው
@YesuefeBehaga
@YesuefeBehaga День назад
Amen
@WudeMarkos
@WudeMarkos День назад
አሜን አሜን ❤️❤️❤️🎉
@kidiJesus-vv7pi
@kidiJesus-vv7pi День назад
❤ አቤት ኢየሱስ እኮ ፍቅር ነው
@IsraelHaileselassie
@IsraelHaileselassie День назад
Amen❤❤❤❤
@Betelhemyesmaw58
@Betelhemyesmaw58 День назад
Eyesus lezelalem geta new🙌🏽🙌🏽👏🏻👏🏻👏🏻
@meaza5096
@meaza5096 День назад
እኔ በጣም የሚገርመኝ ሙስሊሞች በጣም አላህ ከልባቸው ከፈለጉ ኢየሱስ እርሱ ያገናሉ ግን እስላሞች ቁርዓንቸ አያቁም
@RoyalWeezy-xj5zk
@RoyalWeezy-xj5zk День назад
❤❤
@SelamawitSolomon-g6u
@SelamawitSolomon-g6u День назад
Iyesus geta new😍😍😍
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 День назад
የፍቅር አምላክ ኢየሱሴ
@NatnaelTilahun-m5q
@NatnaelTilahun-m5q День назад
ኢየሱስ ጌታ ነው
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 День назад
እኔ ምለዉ ሙስሊሞች ለአላህ ብለዉ ሰዉን እንዴት ይገላሉ? አላህ ይደሰታል ማለት ነዉ? አላህ ነፍሰ ገዳይ ነዉ ሲባል ለካ በምክንያት ነዉ።
@habeshist
@habeshist День назад
ይሄ ግደለው÷ እረደው ÷ ገሎ መንገስተ ሰማያት መግባት የሚል ትርክት መቼ ይሆን ፋሽኑ የሚያልፈው።እስልምና የሚማርከው እና የሚገዛው ልብን ነው።ሰይፍም ሆነ ጦርነት አደለም እስልምናን ያስፋፋው።አሁን በዚህ ሰአት በፍጥነት በአሜሪካና አውሮፓ እየሰፋ ያለ እምነት ነው።እናም ይሄ ትርክታቹን ለጀሌዎቻቹ
Далее
Ванька пошел!!!! 🥰
00:18
Просмотров 681 тыс.
ዕንቁ (ክፍል 20)
36:41
Просмотров 47 тыс.
ሐረግ ( ክፍል 12)
31:57
Просмотров 172 тыс.