Тёмный

ክ1 ሚሊየን እይታ በላይ የሚያስገኛቹህ ሚስጥር  

Donkey Tube Academy
Подписаться 131 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

17 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 53   
@One_church_12
@One_church_12 4 дня назад
እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበብ እና መገለጡን ይስጥህ !!! ራስ ወደድ በበዛበት በዚ ዘመን ምንም ሳትሰስት ስለምታካፍለን ጠቃሚ እውቀት እውነቴን ነው ማርያምን ምስጋና ያንስካል ። ይህንን ኮሜንት የምታነቡ ሁላችሁ እግዚአብሔር ይህንን ዓመት የስኬት እና የሰላም ያድርግላችሁ 🙏🙏🙏
@የዲላኦርቶዶክሳውያን
እሼ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ይህንን ሚስጥር ማንም ሰው ማውጣት አይፈልግም አንተ ግን እንዴት ለብዙ አመታት የለፋህበትን ሚስጥር ገሃድ አወጣከው❤ ሁሉም ሰው እንዳንተ እንዴት መሆን ይችላል😢😢😢😢
@melatdunfa4908
@melatdunfa4908 5 часов назад
😂😂😂
@yidulanguagetube2578
@yidulanguagetube2578 4 дня назад
Eshuye አሁን ያንተን ቪድዮ እያየው ነው ሁሉንም ፓርቶች እሽዪ እስካሁን በጣም እየጠቀመኝ ነው እስቲ አንተ እንዳስተማርከኝ ለመስራት እየሞከርኩ ነው በሂደት ደሞ ለውጡን አይቼ እመሰክራለው። አሁን እያደረክ ያለከው ስራ ማንም የማያደርገውን ነው ባለህ ላይ እመቤቴ ትጨምርልህ በእውቀትህ ላይም ጨምራ ታብዛልህ እናመሰግናለን እሽዪ thank you so much.
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 5 дней назад
የይትባረክ አባት እሸቱ ብርቱ ❤ ህዝቡን አበረታው በእውቀቱ አተ የዋህ ወድማቺን ፀጋውን ታብዛልህ ማርያም አዛኚቱ
@Addistoday
@Addistoday 5 дней назад
የሚገርም ትምህርት ነው የሰጠህን !ፈጣሪ ይባርክህ!!😍😍😍😍❤❤❤😊 70ሺ ተከታይ 6 አመት ሙሉፐይዤ የቆዩት ይህ ሳይገባኝ ነው ለካ🙉🙊
@Habeshadailynews1
@Habeshadailynews1 12 часов назад
የሚሸጥ የምታውቀው ቻናል ካለ አሳውቀኝ🥰
@Altashfilms
@Altashfilms 11 часов назад
እሸትዬ አንተ ማለት ቅንነትን ለብሰህ ሰብዓዊነትን ተጎናፅፈህ የተወለድክ የኢትዮጵያዊያን ገፀ-በረከት ነህ። ሃብተ ጤና፣ ሃብተ ፀጋ ያድልህ🙏🙏🙏
@YeneneshD.D
@YeneneshD.D День назад
ምርጥ ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን አንድ አስተያየት ርእሱ ይታረም
@yaunique15
@yaunique15 5 дней назад
nice
@BetelemTesfaye-wt2bg
@BetelemTesfaye-wt2bg 5 дней назад
እሼ የኔ ኣባት ስወድሕ በርታልን ❤❤❤❤❤❤
@ccfg6774
@ccfg6774 5 дней назад
አደኛነኝ አሹን የምትወዱ ላይክ ስጡኝ
@TinuAndYoni-ቲኑእናዮኒ
@TinuAndYoni-ቲኑእናዮኒ 5 дней назад
ቲኑ ነኝ 🤌 ይሄ ትምህርት እኔን በጣም እየጠቀመኝ ነዉ እሼያችን ወንድማችን ሰላም እና ጤና ከነቤተሰቦችክ ተመኘዉ 🙏🥰
@SmaneMedia
@SmaneMedia 5 дней назад
እሼ ስለምትሰጠን ት/ት ሁሉ በሃያሉ በልዑል እግዚአብሔር ስም ከልብ እናመሰግናለን እሼ እኔ አንድ የግል የህክምና ተቋም ዉስጥ ነዉ የምሰራው እና ብዙ ላወራህ የምፈልገው ነገር አኝ የእግዚአብሔር ጠብቆቱ አይለይህ አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏
@-mj8cn
@-mj8cn 5 дней назад
በመላው አለም የምትኖሩ በሙሉ አዲሱ አመት የስኬት የፍቅር የሠላም ይሁንልን ❤
@neba1034
@neba1034 5 дней назад
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@Etour12
@Etour12 5 дней назад
ይመችህ እሸ በምትሰራቸዉ አስተማሪ ቪድዮዎች ብዙ አትርፌበታለሁ❤❤❤❤
@ያህያYahyawe-s1r
@ያህያYahyawe-s1r 5 дней назад
አኮዋን የመታ እንጃረ ይስጣችዉ በሰላም ለሀገረችዉ የብቃችዉ ጉሉ አሚን🙏🙏💕💕💕
@yosiefkindalem8559
@yosiefkindalem8559 5 дней назад
ዘመንህ ይባረክ እሸ
@takelederesa
@takelederesa 2 дня назад
እሼ ከልብህ ስለምታስተምረን እጅግ በጣም ብዙ በህይወታችን ጠቃሚ ትምህርቶችን ስለስጠህን እናመሰግናለን እንወድሀለን ❤❤❤
@HailegebrelSewale
@HailegebrelSewale 5 дней назад
የሚገርም ታሪክ
@aicat-27
@aicat-27 4 дня назад
What an amazing lesson he gave you! May the creator bless you!! 70 thousand followers who have been following me for 6 years, I don't understand this
@BeliMar-gy4lp
@BeliMar-gy4lp 5 дней назад
ይመችህ እሽ እናከብርህውለን
@Abugida_class_with_Abel
@Abugida_class_with_Abel 5 дней назад
ምርጥ🎉🎉I am Abugida class! 😂ይኄይስ ተዛምዶ 😂 🔔እንዛመድ አይደል?
@MiftahEdris-um4yo
@MiftahEdris-um4yo 2 дня назад
እሼ ግን እየወደድኩህ ሁሌ አንድ በጣም ግራ የሚገባኝ ነገር አለ! ! የክርስቲያን በዓል ሲኖር አንድ በዓል ሳይቀር ኮንተንትህን እራሱ ከበዓሉ ጋር አያይዘህ ቅርፅ ትሰጠውና የበዓል ፕሮገራም ይዘት እንዲኖረው አድርገህ ከአለባበስ ጀምሮ በሁሉም መልክ በዓሉን ለማንፀባረቅ ትሞክራለህ። የእስልምና በዓል ሲኖር ግን አንድም ቀን እንዲህ ስታደርግ አይቼ አላውቅም ! ! ከምን የተነሳ ነው ? ? ? ከፅንፈኝነት ከጥላቻና አክራሪነት ነው ወይስ ከምን የመነጨ ነው_???
@MrMe-dn3jb
@MrMe-dn3jb 3 дня назад
እሼ በእውነት እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤🙏
@Ezulion-md5qo
@Ezulion-md5qo День назад
Video stseru duration asatrachu sru.
@NewSquadmedia
@NewSquadmedia 5 дней назад
Video ena title gin yigenagnal?
@Sebtane
@Sebtane 5 дней назад
ሊያልፍልኝ የናንተ እርዳታ ያስፈልገኛል 1k አስገቡኝ🙏🙏🙏
@JahAdam
@JahAdam 5 дней назад
Wow thank you so much Eshe Mele lol
@tadetade5777
@tadetade5777 5 дней назад
እሼ❤
@TM_PICTRES
@TM_PICTRES День назад
አመሰግናለሁ 🙌❤
@hlimet
@hlimet 5 дней назад
❤❤❤😍😍እሸ
@minte_tube
@minte_tube День назад
thank you so much🙌
@masreshamtke
@masreshamtke 4 дня назад
እሼ ስለምታስተምርው ትምህርትበሙሉ እናመሰግንአለን❤🎉🎉🎉❤
@mogesawoke7871
@mogesawoke7871 2 дня назад
እሸቱ አግዚያብሔር ይጠብቅህ
@TM_PICTRES
@TM_PICTRES День назад
❤❤❤
@yosefyos192
@yosefyos192 5 дней назад
🎉🎉Yemejemeriaw coment negn
@Fire6tube
@Fire6tube 2 дня назад
ግልፅ የሆነ ንግግር እሼ ❤
@Explorer_cities
@Explorer_cities 3 дня назад
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ 🙏🙏🙏♥♥♥
@hareg-w9z
@hareg-w9z День назад
ደምሪኘ ደምሬሻለሁ ማር
@WorkuAlemew
@WorkuAlemew 2 дня назад
ER ESAH 14 pls video editor ngei yasefelgegeiale
@voiceofbetel4082
@voiceofbetel4082 День назад
ወንድሜ ግእዝ ቋንቋ ማስተማር ጀምሬ እየታየልኝ አይደለም። የአንተን ልምዶች አይቼ ደግሞ ልሞክር።
@yonasgetachew6
@yonasgetachew6 5 дней назад
316k view ያገኛል im time travel
@sefimedi
@sefimedi 3 дня назад
ወጌሻ መቼ ነው በአዲስ እሚጀምር
@BereketFeysa-t4h
@BereketFeysa-t4h 4 дня назад
Description ላይ ስህተት አለ አስተካክሉ ክ ነው ሚለው ከ አርጉት
@ethiooldiesmuziqa
@ethiooldiesmuziqa 4 дня назад
አሁን 3 ሰዓት የተማሩትን ነው .... 30 ደቂቃ የቀረፅከው ? ይገርማል !
@ke-afafutube29
@ke-afafutube29 2 дня назад
RU-vid በጋራ መስራት ምትፈልጊ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ DM አርጊልኝ #inbox
@yidulanguagetube2578
@yidulanguagetube2578 4 дня назад
Eshuye አሁን ያንተን ቪድዮ እያየው ነው ሁሉንም ፓርቶች እሽዪ እስካሁን በጣም እየጠቀመኝ ነው እስቲ አንተ እንዳስተማርከኝ ለመስራት እየሞከርኩ ነው በሂደት ደሞ ለውጡን አይቼ እመሰክራለው። አሁን እያደረክ ያለከው ስራ ማንም የማያደርገውን ነው ባለህ ላይ እመቤቴ ትጨምርልህ በእውቀትህ ላይም ጨምራ ታብዛልህ እናመሰግናለን እሽዪ thank you so much.
@BelayTafere
@BelayTafere 2 дня назад
❤❤❤❤❤
@Amonmideaአሞንሚዲያ
@Amonmideaአሞንሚዲያ 4 дня назад
❤❤
Далее
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC
00:19
Просмотров 4,6 млн
Holding Bigger And Bigger Dogs
00:18
Просмотров 25 млн
ዘርቶ ማጨድ #class #youtube #ethiopia
37:32
Просмотров 12 тыс.
የዩቲዩብ አይምሮ #class #youtube #traning
45:15
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC
00:19
Просмотров 4,6 млн