Тёмный

ኮሎኔል ሥምረት መድኃኔ | የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ዋና ሥራ አስፈፃሚ - ክፍል 1 | ፀሐይ አየር ሜዳ  

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 8 тыс.
50% 1

ፀሐይ-አየር ሜዳ የአቪዬሽን እና ጉዞ የትዕይንት
በኤሮቶፒያ ተዘጋጅቶ የሚቀርብ በኢትዮጵያ የመጀመርያው የአቪዬሽን የቴሌቪዥን ዝግጅት
ዝግጅቱ፣ በ90 ዓመታት የአቪዬሽን ታሪካችን ያልተሰነዱ ታሪኮችን በመሰነድ፣ ያሁኑና መጪው ትውልድ በታሪኮቹ ውስጥ ባሉት ዕሴቶች እንዲማር፣ የመጪውን ዘመን እንዲሰራበት ለማበረታታት ተግቶ የሚሰራ ዝግጅት ሲሆን ዘወትር ዐርብ ከምሽቱ 2:00 በአርትስ ቴሌቪዥን እንዲሁም በዩቱብ ቻናላችን ይጠብቁን::
Tsehay Ayer Meda Aviation and Travel Show
Introducing Ethiopia's first aviation TV program, produced and presented by Aerotopia!
Discover the untold stories of our 90-year aviation heritage, inspiring both current and future generations with these rich narratives and fostering aspirations for a bright future in aviation.
Tune in every Friday at 8:00 PM on Arts Television and our RU-vid channel.
#artstvworld #ፀሐይ_አየር #ethiopian_Aviation
Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWor...
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Опубликовано:

 

23 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 18   
@yb8765
@yb8765 3 месяца назад
ወይ ሀገሬ፥ ሰወችማ ነበሩሽ። ምነዉ የናንተ ጀነሬሽ እንደገና በመጣልን። ለዉድ ሀገራችን ስለከፈላችሁት ሁሉ እናመሰግናለን።
@mesfinl9425
@mesfinl9425 2 месяца назад
ኮሎኔል ስምረት መድሕኔን ስም አባቴ አየር መንገድ ፓይለት ማሰልጠኛ መምህር ስለነበር ስማቸውን ሲያነሣ አስታውሳለሁ ። አየር መንገዱን የአቋቋሙት አፄ ሐይለሥላሴ ተማሪዎችን አስተምረው ኢትዮጵያዊያን በራሳቸው ተማምነው ሐገራችንን ከዚያድ ባሬ ወረራ የታደጉት የእነ ኮሎኔል ሥምረት ጀነሬሽን በጣም በጣም ትልቅ አስተወፅዖ አለው ። ፀሐይ አቪየሽን ፕሮግራምም በርቱ እላለሁ
@ashenafimoges6741
@ashenafimoges6741 2 месяца назад
i am surprised his cognitive skills ......... long live col simert and Pervious Ethiopian Airf forces veterans
@mesfinasfaw2708
@mesfinasfaw2708 3 месяца назад
ማን ይመስክር የነበረ? ማን ያርዳ የቀበረ። መልካም ውይይት ነው ። አመሰግናለሁ።
@YidnekachewTizazu
@YidnekachewTizazu 3 месяца назад
ስለ ኮሎኔል ስምረት መድሃኔ በተለያየ ጊዜ ሰዎች ስለ አየር መንገዳችን ሲያወሱ እሳቸውን በጠንካራ ስራቸው ሲያነሷቸው ሰምቻለሁ። እናም ስለእኝህ ብርቱ ሰው በእውነቱ ማወቅ እፈልግ ነበር፤ በጣም ደስ የሚያሰኘው ነገር ሰውየው ኖረው በራሳቸው አንደበት ሰለ ስራቸው ፣ ስለ ዘመናቸው በጥቅሉ ስለ እሳቤቸው መሰማት በመቻሌ ደስተኛ ነኝ። ስለሆነም በእውነት የዚህ ኘሮግራም አዘጋጆች ምስጋና ይገባችኋል። ኮሎኔል ስምረት መድሃኔም ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ እንዲሰጥዎት እመኝሎታለሁ። አመሰግናለሁ
@amanadinew6514
@amanadinew6514 3 месяца назад
Great job, Yonny! I’m happy to see Gash Simret…excellent interview. What a premiere. We expect more historical and educational programs from you. Cheers!
@TsehaiTube
@TsehaiTube 3 месяца назад
ኢትዮጵያ እንደነ ኮሎኔል ስመረት አይነት ምጡቅ እውቀት ያላቸው ልጆች ያፈራች አገር ነበርች ካፕትን አዳሙና ኮሎኔል ስምረት በአየር መንገዱና በአየር ሀይሉ ያበረከቱትን አስተዋፇ ታሪክ ሲያወሰው ይኖራል የሚገርመው ሁለቱ ወንድማማቾች የሚታወቁት በሙያቸው እንጅ ዘራቸውን የሚያውቅ ሰው አልነበረም ለኮሎኔል ስምረት ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር እየተመኘሁ ሁለተኛውን ክፍል በጉጉት እጠብቃለሁ
@tekestdadane5736
@tekestdadane5736 3 месяца назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kidistyohannes332
@kidistyohannes332 3 месяца назад
Such a Great Show
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 месяца назад
🙏🙏 ኢትዮጲያዬ እንዴት እንቁ ነበሯት እኝን አባት እንዴት አገኛቸው ይሆን አባቴን ያቁታል በዚህ አይነት ሻለቃ ተፈራ ወልደትንሳይ ከጣሊን ጀምሮ የነበረ ነበር አባቴ። አየር ሀይልም ውስጥ ስለሰራ።እድሜና ጤና እመኛለን🙏 እናመሰግናለን እነኚን ያገር ቅርሶች አቅርባችሁ ያለውን ስላካፈሉን።🙏 እድሜና ጤና እመኛለሁ...!!!
@FraolMaru
@FraolMaru 3 месяца назад
Enamesegnalen... endezih aynet tv show neber sintebk yeneberew. be ewnewtu bertuln ...yehe tv show lemechiw twild tesfa ena menesasatn yisetal des blognal. bemiketlew srah ende colonel talak bota lay yalu sewochn gabzeh endemayih tesfa adergalehu.
@etchurch8827
@etchurch8827 3 месяца назад
ግሩም ግሩም ዝግጅት።
@danuabraham6866
@danuabraham6866 3 месяца назад
ከመዓዛ ብሩ ጋ ያደረጉት ጨዋታ እንዴት ይጥማል
@sebsibedemisse1320
@sebsibedemisse1320 3 месяца назад
What a contradiction? From Ethiopianization to Oromaization
@samsonyohannes161
@samsonyohannes161 3 месяца назад
ኮ/ል ስምረት የህይወት ታሪኮን ቢጽፉት ለትውልድ ትምህርት ይሆን ነበር።
@henokastateke8143
@henokastateke8143 3 месяца назад
miret program
@motikishie
@motikishie 3 месяца назад
እንግዳው ከአቅምህ በላይ ሆነውብሃል በደንብ ይበልጥ ብትዘጋጅ:: ከእንግዳህ ቱባ ትርክት ይልቅ የአፄውን ዝና ለመስማት የተጠማህ ይመስላል:: አውቃለሁ ብለህ ጣልቃ አትግባ ትረካው እስኪያልቅ ጠብቅ ...
@surafelbh4055
@surafelbh4055 Месяц назад
አርፈህ አዳምጥ እስቲ ጋዜጠኛው ።።
Далее
Please Help This Superhero! 🙏
00:48
Просмотров 4,4 млн
ТАЙНА ТРАВЫ #shorts
00:22
Просмотров 862 тыс.