Тёмный

ኮሜዲያን እሸቱ ለእንሳሮ አዲስ ሀሳብ ይዞ መጣ...፡የፊልም ባለሙያ ምስጋና አጥናፉ ፡ ጀግና መፍጠር፡Donkey tube : Comedian Eshetu Melese 

Подписаться
Просмотров 197 тыс.
% 4 718

JEGNA MEFTER
This show is a talk show, in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is to show the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social media. furthermore, we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week, guests like artists, experts, motivational speakers, sportsperson, authors e.t.c... ESHETU MELESE
#Comedian​ Eshetu
www.eshetumelese.com
comedys27@gmail.com
0938 21 2020 /0913 610673
-~-~~-~~~-~~-~-
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-yL3vm6Iv6Hc.html
-~-~~-~~~-~~-~-

Приколы

Опубликовано:

 

25 фев 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 684   
@tsehayshmeles6843
@tsehayshmeles6843 3 года назад
እሸቱ ወንድሜ ዩቱብህ ወደ ቲቪ ሾው እንዲያድግ እመኝልሃለሁ ታድያ አደራ አሳብህ እንዳይቀየር እግዚአብሔር ይርዳህ የምታቀርባቸው ሰውች ከልብ ሰው ናቸው አራቁታሞችን ሰውች አንዳታቀርብልን ስልህ አሳስብሃለሁ
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@happyhappy5863
@happyhappy5863 3 года назад
Ewenet new
@natedog6423
@natedog6423 3 года назад
እውነት ነው እራቆት ራስ እዳታቀርብ
@kingpapapi
@kingpapapi 3 года назад
ይሄ ልጅ ጎበዝ ልጅ ነው በጣም በጣም ግን ይህቺ አገር የስራ ሳይሆን የቲፎዞ እውቅና ዝነኞች የበዙባት ሀገር ናት ። አንተ በርታ ትችላለህ ። እሼ ልጁን ይገባዋል በጣም ።
@fiyametafiyameta7634
@fiyametafiyameta7634 3 года назад
Yes 👍
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 3 года назад
እሼ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ልል አስቤ አንተ ብቻህን ብዙ ነህ። የምታነሳቸው ሃሳቦች ግሩም ናቸው። ልዑል እግዚአብሔር ካለህበት ማማ ላይ እንዳለህ ያቆይህ። ምርጥ ኢትዮጵያዊ!
@helenbeyene6661
@helenbeyene6661 3 года назад
Iiiiiiiii
@helenbeyene6661
@helenbeyene6661 3 года назад
Ii
@helenbeyene6661
@helenbeyene6661 3 года назад
Ii
@helenbeyene6661
@helenbeyene6661 3 года назад
Ii
@helenbeyene6661
@helenbeyene6661 3 года назад
Ii
@ggdd7283
@ggdd7283 3 года назад
በእውነት ሰው የደከመበትን ስራ መስረቅ ትልቅ ሀጥያት ነው ! ለወደፊቱ የተሰረቀ ፊልም ባለማየት እኛም ልንተባበራቸው ይገባል ባይ ነኝ ።
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@weleteyohanes2927
@weleteyohanes2927 3 года назад
እንደገና በሲኒማቤት ቢታ ብዙሰው ያየዋል ምርጥ አገርኛ ፊልም ማነታችን ውስጣችንን ነው የሰሩልን ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ይባርክልን
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@meseretsemig8611
@meseretsemig8611 3 года назад
እሽየ የኔ መልካም የኔ ጅግና የኔ አንበሳ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ መላኩ ገብርኤል ጥላ ገለላ ይሁንህ የኔ ዉድ
@user-mu2ni4ek2x
@user-mu2ni4ek2x 3 года назад
ወይ እሸቱ ምን አይነት የተባረክ ሰው ነህ፣ አቦ እግዚሃር ያክብርህ እኔም አዋጣለሁ በውነት።
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 3 года назад
እሸ ምርጥ ኢትዮጵያዊ😍🇪🇹 እንሳሮ ጥሩ ፊልም ነው ሁሉም ወጣት እና ብቃት ያላቸው ተዋናውያን ናቸው::
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@etihoelu8626
@etihoelu8626 3 года назад
እውነት ለመናገር እንሳሮ ፊልም መሰርቁን ስሰማ እውነት ከነሱ በላይ ማለት ይቻላል የተናደድኩት ምክኒያቱም ድካማቸውን አሰብኩት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ብቻ
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@erozitube9487
@erozitube9487 3 года назад
ግን መሰረቅ ሲባል እንደት ነው ምን ማለት ነው አይገባኝም
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 года назад
Me too I feel so sad guys don't give up love u all 🥺🥺🥺🥺
@melesegebeyehu2238
@melesegebeyehu2238 3 года назад
እሼ የምርጥ ሀሳብ ባለቤት ! እግዚአብሄር ያክብርህ ።
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 3 года назад
እሸቱ መለሰ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እጅግ በጣም መልካም ሰው። የእንሣሮ ፊልም ዳይሬክተር እና ፕሮዲዩሰር ተዋናያን በሙሉ በርቱልን አምላክ ከናንተጋራ ይሁን።።።ከፍለን እናያለን በድጋሚ እናመሠግናለን በጣም መልካም ነገሮችን አሣይታችሁናል።❤❤
@mertamert1683
@mertamert1683 3 года назад
እሼ ምርጥ ሠው ጋበዝክልን አናመሰግናለን
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 года назад
ሰላም ለናንተ ይሁን እስቲ 🌸💖 ምግብ መስራት እና ራሱን መንከባከብ ሚወድ 💖 ፎቶየን በመጫን እዩት እና ከወደዳቹት ተጋበዙልኝ💖
@mekidesgerma1800
@mekidesgerma1800 3 года назад
Esha baretalen yena gobaze ename erdalew fetari yerdawe
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@melatcode4111
@melatcode4111 3 года назад
በማም ኣሽዬ እኔም 2,000 እከፍላለህ በደስታ. ኣንሳሮ በጣም እሚገርም ብቃታቸውን እስከጥግ ድረስ ለተው ነው የሰሩት ሁሉም ጀግኖች ናቸው . በደስታ እከፍላልው . እሽዬ ድንቅ ሰው ኑርልን .
@harfegalraya8455
@harfegalraya8455 3 года назад
እሼ የመልካሞች መልካም ኢትዮጵያዊ ሀገሩ ወዳጅ ነህ በቃ👌❤❤ ማነው እንደኔ የእሼን ሀሳብ የወደደው👌 እኛም በኩራት ለመዳሞቻችን የሀ የኢትዮጵያ ባህል ነው የሀ የኢትዮጵያ ወንዝ ነው እቺ ናት ኢትዮጵያ ብለን የምናሳያቸው ፍልም እንድሰራልን እንፈልጋለን😍😄
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@tigi1397
@tigi1397 3 года назад
እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ የሚገርም ተሰጥኦ የአገላለፁ ችሎታ ምርጥ ሰው ነው ያቀረብከው አይዞክ ከጎንህ ነን።
@mimitsige2783
@mimitsige2783 3 года назад
እውነት ነው ሰዉ የስራውን ይከፈለው ዘንድ ተገቢ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን እሼ እድሜ ይስጥህ 🙏💚💛💓
@adisutube2827
@adisutube2827 3 года назад
አቦ እሼ የልብ አድርስክ ነክ እኮ እሼ እሼ እሼ ሁሌም አንደኛ ሁሌም አንደኛ እንሳሮ ፊልም በጣም የሚገርም ነው
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@mulushewagirma9789
@mulushewagirma9789 3 года назад
አንሳሩ ፊልሚ ቢሰረቅም በጣም በጣም ድንቅ ፊልም ነው ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ ለታሪክ የሚዘዋወር ድንቅ ፊልም ነው ምስጋንዬ ተባረክ አንተ ጀግና ነህ!!
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@mekedesazene2890
@mekedesazene2890 3 года назад
እናመስግናለን እሼ በጣም የሚወደድ ወንድማችንን ስለጋበዝክልን እግዚአብሔር የድካማቸውን ዋጋ ይክፈላቸው😍😍😍💚💛❤️
@Fetasho
@Fetasho 3 года назад
እኔ እውነቱን ለመናገር እስካሁን ካየሁት ፊልሞች እንሳሮ ከምርጦቹ የመጀመሪያው ነው ለኔ wow ብያለሁ እውነት ሰራቂዎቹ ግን እግዚአብሔር ይፍረድባቸው, ሰው እንዴት ያለፋበትን ባጭር ለመክበር ይሮጣል 🤔 ያማል በጣም
@abebaalemu9369
@abebaalemu9369 3 года назад
እሼ በጣም እናመሰግናለን ምስጋና በጣም ጥልቅ እውቀት ያለው ሁሌም ፈጣሪን ተስፋ የሚያደርግ ሰው ነው በዚህ በጥል የሰረቀውም ሰው በሆነ ምክንያት ሁሉንም ሊያጣ ይችላል ከገንዘብ በላይ ጤንነት ነዉ ለጊዜው መስሎት ነው በተረፈ በርቱ እሼ ደግሞ የራሱ የሆነ show ይኑረው በሚለው ሀሳብ እኔም አቋሜ ነዉ ብዙ ጥሩ ሀሳብ ጥሩ ሰዎችን ስለሚያቀርብ
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 3 года назад
ምስጋናው ብዙ ፊልሞችህንአይቻለሁ በጣም የምወድህና የማከብርህ አርቲስት ነህ በርታ ገና ብዙ ትሰራለህ እሼቱአንተንም አከብርሃለሁ የልጅ አዋቂ ነህ ተባረኩ እወዳችሃለሁ ሁሌም እወደሰችዃለሁ ሰላም ለሀገሬ ህዝብ ☘️🌼🌺☘️🌼🌺☘️🌼🌺☘️🌼🌺💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ ጥንካሬና አንድነት ለመከላከያችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hulnet
@hulnet 3 года назад
What a wonderful hosting I see today. I’m proud to be Ethiopian. I’ll help, Thank you Eshetu keep the good Job.
@danielmanyahele327
@danielmanyahele327 9 месяцев назад
ወንድሜ ምስጋና ከልጅነት ጀምሮ ጥረትህና ልፋትህን ለአርት ያለህ ፍፁም ፍቅር ይገርማል ለፍተሀል ከዚህ በላይ እንደምትሰራ ተስፋ አደርጋለሁ በርታ ወንድሜ
@user-px7tq1tg2g
@user-px7tq1tg2g 3 года назад
እኔም በሶደሬ ስላየሁት በጣም ደስተኛ ነኝ እሼ ተባረክልን እኛ በርቀታችን ልክ የምታኖሩን ኑሩልን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 года назад
ዋው ምስጋና አጥናፉ በጣም ምርጥ ተዋንያን በርታ ወንድሜ እንሳሮ ፊልም በጣም ደስ የምል ነው ሰራቅዎች በዙ እንጂ
@wonde1975
@wonde1975 3 года назад
እውነት ኣንሳሮ እድሜ ልኬን የማልረሳው ታሪክ ነው!!!! እሼ እናመሰግናለን
@wendessonmaru1423
@wendessonmaru1423 Год назад
ወጣት ባለሙያዎች ለሞያ ክብርና ለሞያተኞች ክብር በጥዑም አቀራረብ ልፋቱን ስላሳያችሁን እናመሠግናለን። ምስጋን ፤ እሼ ለነቀፀዉ የእኔነትና የኔ ትዉልድ ምሳሌዎች ናችሁና እግዚሐብሔር ይመስገን።
@balchaabanebeso2822
@balchaabanebeso2822 3 года назад
"እሼ ተባረክልኝ ወንድም አለም አንተ እንቁ ነህ ይሄን ሰውነትህን ጠብቀው ተባረክ ወንድማችን"ስልክና የባንክ ቁጥር ጀባ በለን በነፃ ስላየን እዳ አለብን "እዳ ደሞ መከፈል አለበት"
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 года назад
Thank u bro Asha God bless you
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 года назад
Ho i don't have word for Asha
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 года назад
Thank u ❤️❤️❤️ u r blessed
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 3 года назад
እውነት ነው እንሳሮን እኔ በስራ ፲ ዓመት ሰርቻለሁ።በትክክል ነው የህብረተሰቡን ባህልናስርዓት የጠበቀ ።ደም የሚባለውን ነገር ትምህርት የሰጠ ምርጥ ፊልም ነው።ለደራሲው እግዚአብሔር ይስጥህ ።ሌባው አመድ ያርግበት። እግዚአብሔር ያዋርደው።
@natsantaberaw5578
@natsantaberaw5578 3 года назад
ምስጌን የምትወዱ 👍👍👍
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 года назад
Mesega u r no one God bless you
@user-yf6os7bo3g
@user-yf6os7bo3g 3 года назад
ማነው እደኔ ገጣሚ ህሊና ደሳለኝን አቅርብልን እሚል!
@harhuh3283
@harhuh3283 3 года назад
ምን ልትል ነው??
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 года назад
ሰላም ለናንተ ይሁን እስቲ 🌸💖 ምግብ መስራት እና ራሱን መንከባከብ ሚወድ 💖 ፎቶየን በመጫን እዩት እና ከወደዳቹት ተጋበዙልኝ💖
@user-yf6os7bo3g
@user-yf6os7bo3g 3 года назад
@@sebleadanetube4330 እሽ በርች ውድ ያገሬ ልጂ
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 года назад
@@user-yf6os7bo3g 💖🌸💖
@haftumuyesheret5400
@haftumuyesheret5400 3 года назад
እመብርሐን ሁሌም ትርዳሽ እሕቴ ዋዉ እንዴት ደስስስ ይላል የስሙ ስያሜ ዋዉ
@user-xj3lz5jx1j
@user-xj3lz5jx1j 3 года назад
ሀገሩ ፊልሙ በጣም ይገርማል በጣም አሪፍ ጥሩ ነበር እኔም በፊልሙ ደሰተኛ ነበርኩ እንደዚህ አሰደሰቱን እኛም አለን እውነት ገንዘብ ቢቸግራቹሁ መበደር ከፈራቹሁ የሀገሬ ሰው ደግ ነው እንደዚህ ጥሩ ቻናል ላይ ወታቹሁ ገንዘብ ያሰፈልገናል በደዚህ እርዱን አገዙን በሉ በማይረባ ፊልም ታሪክ አይምሮችንን አይናችንን አታደንዘዙን በያሌው በእንሳሮ ይዥቹሃለው 🙏
@frezodsalamon5524
@frezodsalamon5524 3 года назад
ይሄ ልጅ ዝም ብሎ ደስ ይለኛል
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@habibakemal62
@habibakemal62 3 года назад
የ አንሳሮ ፊልም መሠረቅ በጣም ነው ያቃጠለኝ ፈልሙ ሳይ እያንዳንዱ ድካማቸው እየተሠማኝ ነው ያየሁት አስለቅሶኛል 😭አስደስቶኛል 😆ማርኮኛል😍 ተደንቄበታለሁ😯 በርታልን💪 ሰራቂዎች ግን ቀን አይውጣላችሁ 😡
@mhmh2064
@mhmh2064 3 года назад
በአንድ አይደለም በሁለት አካውንት ሰብስክራብ አርጌ አበረታታለሁ በርቱ ወገኖቼ
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@Makeda568
@Makeda568 3 года назад
ኢትዮጵያዬ ማ ሰዎች አሏት እንደናንተ አይነት ሰው በርቱ
@user-vh3tp5dv4y
@user-vh3tp5dv4y 3 года назад
እንሳሮ ምርጥ ሐገራዊ ፊልም ነው በእውነት እያየሁት የእውነት አለም ውስጥ ያለሁ እስኪመስለኝ በጥሞና የተመለከትኩት አዝናኝ እና አስተማሪም ነው በእንሳሮ ፊልም የተሳተፉ ክሩ በሙሉ በቀጣይ እጅግ በጣም ስራ እንጠብቃለን አቅም አላችሁ እሼ መልካምነት ለራስ ነው እግዚአብሔር አንተን በኢትዮጵያ ብዙ እንድትሰራ ከመልካም ቤተሰቦችህ ተወልደህ እግዚአብሔር ፈጥሮህ በመልካም ስነ ምግባር አድገፍ መልካም ስራ እየሰራህ እያሰራህ ነው እኔ እግዚአብሔር በኢትዮጵያውያ ስራውን እየሰራ ነው የሚሰማኝ ብዙ ከዚህም በላይ የመስራት አቅም አለህ በርታ። እንሳሮ ኦፊሻል እጄ ላይ ባሉት ሦስት ስልኮች ሰብስክራይቭ አደርጋለሁ ለጓደኞቼም እልካለሁ 1ሺህ ብር ገቢ አደርጋለሁ ቃሌ ነው። እሼ በተለይ እኛ ሐረብ ሐገር ላለን ከቀጥታ ስልክ ቁጥር ይልቅ የባንክ አካውንት ቊጥር ቢቀመጥ ደውለን የምንጠይቅበትን ብር ገቢ እናደርጋለን ። በርቱ እሼ ስለ መልካም ስራህ እግዚአብሔር ዋጋህን ሰማያዊ ያድርግልህ ፍጻሜህን ያሳምርልን በርታ።
@meronmeron6049
@meronmeron6049 3 года назад
አማርኛ ፍልም በጣም ነው ሚያበሳጨኝ እንሳሮ ግን ዋው ገራሚ ነው በጣም እንደዚህ አይነት ፍልም ካመጣችሁ ብንከፍልም አይቆጨንም
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@yosephhailu905
@yosephhailu905 3 года назад
ድጋሚ በታይስ ሲኒማ ቤት ምን ችግር አለው። እና ደሞ በጣም አመስግናለው የውስጤን ነው ያወራህልኝ
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@seifeasfaw5088
@seifeasfaw5088 3 года назад
Here you go again! another unique way of thinking i am So impressed by those different new ideas Eshe. I am continuing doing my best as much as possible.
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@mhmh2064
@mhmh2064 3 года назад
እሼ ምርጥ ሰው አንተ መልካም ሰው ትለያለህ እግዚአብሔር ይርዳክ በርታልን
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@melatethiosomalitube9421
@melatethiosomalitube9421 3 года назад
እሼ ስወድክ እኮ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልኝ
@kalkidanyeshanew5332
@kalkidanyeshanew5332 3 года назад
It's really a great idea & we all are with u because they deserve more. May God Bless you all with everything u have!
@tirungot1658
@tirungot1658 3 года назад
አይዞን ያገሬ ልጂ እግዛብሔር በድርህን ይክፍልህ ሁሉም ያልፍል።
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 3 года назад
መልካም እና ደስ የሚል ጊዜ ለስራ ለተዘጋጃችሁ፣ ለማረፍ ለተሰናዳችሁ እንዲሁም ግራ ለተጋባችሁ መልካም ጊዜን ተመኝሁ!!! 💚💛❤️
@meklit9854
@meklit9854 3 года назад
😂😂gra ltegabachhu
@danatefera7313
@danatefera7313 3 года назад
😃😏🤨ግራ የተጋባነውም ግራ በመጋባታችን እንቀጥል!?
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 3 года назад
@@danatefera7313 ግራ በመጋባት ውስጥ እኮ መልካም ጊዜ ሲታከልበት ከግራ መጋባት ወደ ቀኝ ይቀየራል አቦ ሁሉም ያልፋል። ዋው መናር ማለት በመልካም ህሊና ሆኖ ለሌሎች መትረፍ ነው 👏👏👏 💚💛❤️
@meseretsemig8611
@meseretsemig8611 3 года назад
እዉነት ነዉ ጫካ ለጫካ መከራ አይተዉ የሰሩትን መስረቅ ያስነዉራል
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@znashworekwo5026
@znashworekwo5026 3 года назад
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
@millizetewahido7274
@millizetewahido7274 3 года назад
ምስጌ ገራሚ ደራሲና ዳይሬክተር ፣ ምርጥ ተዋናይ ነው። ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁት ማራ በሚለው ፊልሙ ላይ ከማክዳ አፈወርቅ ጋር ሲተውን ነው። ብዙ ያልተባለለት በጣም ገራሚ ወጣት አርቲስት ነው። በርታልን ወንድማችን!!!
@user-rl1dk8zv4n
@user-rl1dk8zv4n 3 года назад
ውሻየየኔ ውድ ወይኔ ስወደው እደጉድ ነው ኡፍፍፍ ረጅም እድምየ እና ጤና ይስጥልኝ መልካም የስራ ዘመን ሰረተህ እምታገኝበት ሰርተህ እምተደሰትበት እድሆን ሙኘቴ ነው💖💖💖💖💖💖💖💖
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@firehiwottaye6677
@firehiwottaye6677 3 года назад
አንበሳ ጌታ ይባርክህ!
@user-js8wp3ho3q
@user-js8wp3ho3q 3 года назад
ወይኔ ይኀ ልጂ እምወደዉ ተዋናይ ነበር ግን ዘጊቸ አየሁት ሢገረም እርጋታዉ በጣም ነው የሚመቸኝ እዉነት ለመናገር በርታ ልታይ ልታይ የሚሉት ወዲቀዉ እናንተ ናችሁ ለትዉልዲ እምታስፈልጉት
@ethioethio1748
@ethioethio1748 3 года назад
በጣም የወደድኩት ፊልም ነው ለተሳተፉት ሁሉ ትልቅ ክብር አለኝ! እሼ የኔን ሃሳብ የቀማኸኝ ነው የመሰለኝ መንገዱን ስላመቻቸህልን አመሠግናለሁ!!!
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b 2 года назад
ሁለታቺሁንም በጣም ነው እምወዳችሁ ዋው ብዘገይም ይሄን ቪዲዮ በማየቴ ደስ ብሎኛል
@almazfeleke5607
@almazfeleke5607 3 года назад
ያለማጋነን የዘመናችን ድንቅ ፌልም እግዚአብሄር የስጣችሁን ችሎታ ይባርክላችሁ የእውነት ትችላላችሁ።
@taduyemariyamlij656
@taduyemariyamlij656 3 года назад
ሀያሉ ገብርኤል ሀገራችንን ይጠብቅልን እንሳሮን አስተዋወቃቹልን እናመሰግናለን የእውነት እሽ አካውንት እኔም አዋጣለው 🥰👏
@tadelebekele6007
@tadelebekele6007 3 года назад
ይሄ ልጅ ፊልም ላይ ሲተውን በጣም ጎበዝ ነው። እሼ ደሞ ወደ ቲቪ ሾ ከች በል እጂ።
@ss-en7lk
@ss-en7lk 3 года назад
እሸቱ በርታ ሥራዎችህ ሁሉ በጣም የሚደነቁ ናቸው በርታ ከሥራ ባልደረቦችህ ጋር
@user-xj3lz5jx1j
@user-xj3lz5jx1j 3 года назад
እኔ ሸቃሊት 500 በር ለእንሳሮ ከፍዬ አያለሁ ለፕሮዲሰሩ ይገባዋል እመቤቴን 🙏😘
@zfadez21
@zfadez21 3 года назад
ይህን የምታነቡ አርሴማ ትጠብቃችሁ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ ጥቅም ስላለው ነው እኔም በምላሹ ቤተስብ ሆናለሁ አመስግናለሁ!
@fikermesfin2478
@fikermesfin2478 3 года назад
በወቅቱ መሠረቁን እየሰማሁም ፊልሙን ያየሁት ሲኒማ ቤት ገብቼ ነው አሁንም ልጁን ባላችሁት አግዛለሁ።
@ledyasolomon6530
@ledyasolomon6530 3 года назад
ዋው እንሳሮን የእውነት በጣም አሪፍ ምርጥ አንደኛ የወነ ፊልም ነው ሁላቹም በርቱ ይሄ ለናንተ አይገባም የልፍታቹን ማግኘት ግድ ነው ሁሉም የዘራውን ያጭዳል የሰረቀውም ቢወን በአንድም በሌላም ዋጋውን ያገኛል እናንተ ግን ሁሌም ወደፊት በርቱ
@faithhailenew2635
@faithhailenew2635 3 года назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ በጣም ቆኖጆ ፊልም ነው ። ምሥጋናን አሁን ስሰማው ምክንያቱ ገባኝ። በሀገሬ በማየውና በመሰማው ነገር ተሥፋ ልቆርጥ እልና እንደዚህ አይነት ሰዎችን ሳይ አይ ጨርሰን አልጠፋንም እላለሁ። እሸቱና የሥራ ባልደረቦችህ ፈጣሪ አቅም እና ጉልበት ይሁናችሁ። ስላከበራችሁን እግዚአብሔር ያክብራችሁ።💚💛❤️
@eiyoutube1530
@eiyoutube1530 3 года назад
የሀገራችን ምርጥ ሰዉ እንደቴ አይነቱን ብዝት የርግልን
@user-rt7et5hw8w
@user-rt7et5hw8w 3 года назад
ፖሮግራሞችህ ሁሉ ድቅ ናቸዉ እሼ በርታ ወድማችን !
@zeniworku7388
@zeniworku7388 3 года назад
እሼ በጣም መልካም ሰው ነህ ይህን ደግሞ ማንም የሚያውቀው ነገር ነው የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር እና ከመላው የስራ ባልደረቦችህ ጋር ይሁን እወድሀለሁ አከብርሀለሁ በጣም….
@ermoyesuf9739
@ermoyesuf9739 3 года назад
እሼ ምን ልበልህ ምንም፣ብቻ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ የውስጤን ስለገለፅክልኝ እኔም1000
@Alemye777
@Alemye777 3 года назад
"አስተሳሰባችን ቀንጭሯን" እውነተኛ አባባል ነው::
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@nigistmahi2246
@nigistmahi2246 3 года назад
አሽዬ ለምታደርገው ነገር ሁሉ ገልጬ አልጨርሰውም የልጅ አዋቂ አንተን ያፈራች ማኽፀን የተባረከች ትሁን አስተዳደግኽ ቁጭት ያለበት ይመስላል እንዴት በግብረገብ ተገንብተኽ እንዳደክ ስራኽ ይመሰክራል እሽዬ እንዲኽ የምትለፋላት እናት ሃገርኽ ተለውጣ ሰው ሁሉ እንደድሮዉ የሚተሳሰብና የሚከባበርባት በፍቅር የሚኖር የጎረቤቱን ልጅ ተቆጥተን የምናሳድግበትን ጊዜ የጎረቤቴ መሶብ እንደራሴ ሞሶብ እንጀራ አጥፌ ሳልሳቀቅ የምንበዳደርበት ጊዜ እመኛለሁ እሼ ምን ብዬ እንደምመርቅኽ ሁሉ ግራ ገብቶኛል እጅግ በጣም አከብርሃለሁ ትልቅ ቦታ ያድርስኽ እራስኽን ጠብቅ ከጋሬጣዎች አደራ
@user-vb1su9hg9u
@user-vb1su9hg9u 3 года назад
የእሽ ደግነት እኮ ገደብ የለውም የድንቅ ኢትዮጲያዊ ፈጣሪ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ምስጊ ደግሞ ስወድህ
@betegbareneyew4331
@betegbareneyew4331 3 года назад
እሼ ምርጥ ሀሳብ ነው ያመጣኸው እኔም መሰረቁን የሰማሁ ቀን በጣም ነው ያዘንኩት እስካሁን አላየሁትም እሁን ግን እኔም 1000 ብር ከፍየ አየዋለሁ ሁልጊዜም እንድንረዳዳ መንገድ ስለምትሆነን እናመሰግናለን እሸ እግዚአብሔር ይባርክህ
@uaeuar8642
@uaeuar8642 3 года назад
ወይኔ በጣም የምወደው!በርታልኝ ወንድሜ እሽዬ ምርጥ ልጅ ኑርልን!
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 года назад
የእውነት በጣም ነው ያሳዘነኝ ስንት ስቃይ አይ ተው በጫካ የልፋታቸውን ዋጋ ሳያገኙ ያማልአይዞሕ ወንድም ይብላኝ ለሌባበምድርም ተሳቆ በሰማይም እሳት
@tube7667
@tube7667 3 года назад
ምስግየ ማነው የተኮሰው ያልክበት ቦታ ያስቀኛል አይዟችሁ ድካማችሁን እግዚአብሔር ይቁጠርላችሁ ለሌላ ነገር ይካሳችሁ
@samigurmu1752
@samigurmu1752 3 года назад
እሼ የምር አሁን አሁን በጣም ደስ እያልከኝ ነው የመጣኸው ቀጥልበት👏
@user-we3tg1oe3v
@user-we3tg1oe3v 3 года назад
eshetu ye Ethiopia jegna wexate egzabhir ybarkh wendmachin berta 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sulamith.7165
@sulamith.7165 3 года назад
Misge much respect my brother, God bless you, you have open mind and positive attitude, thank you.
@betselotgetaneh3610
@betselotgetaneh3610 3 года назад
እናመሰግናለን እሼ እንሳሮንና ኢትኤል የኔ የአመቱ ምርጥ ፌልም ብየዋለሁ መስኪ ሴት አደልሁ ያለችዉ ፓርት እኔም አልቅሻለሁ ደስ የሚል ነበር
@etalemetalem7136
@etalemetalem7136 3 года назад
እሼ ማርያምን በጣም ሰለምወድህ ሰለማከብርህ ቢያልፈኝም ሳላየው አልቀር የምታቀርባቸው ብቻ ሳይሆኑ አተም የሺ ጀግኖች መተኪያ ነህ ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልን
@user-pk2zj2iz4q
@user-pk2zj2iz4q 3 года назад
እሼ ጀግና መፈጠር ሁሌም የምከታተለው ነው እንሳሮንም በጣም ምርጥ ፊልም ነበር ግን በሆነው ነገር አዝኛለው እንዲህ ለሚያደርጉት ፈጣሪ ልብን ይስጣቸው ምስጌ ደሞ ምርጥ ሰው የጽናት ሰው ነህበርታልን
@yordanostsegay9085
@yordanostsegay9085 3 года назад
በጣም የሚገርም ፊልም ነው. የገርመሃል ከትከመጥኩበት ሳልንቃነቅ በሚገርም ሰሜት ነው Soderetube ላይ የትከታተልኩት. መሰረቁን ግን ኣልውቅም ነበር. You know ከአገር ቤት ውጭ ስትኖር ብዙም details Info ኣንትከታተልም. ግን ኣይዞቸሁ በርቱ በምንቸለው ደግሞ አንደግፋችሆለን. አገርኛ በቻ ሁኑ እናተ. Well done እሸቱ i am your family. Yordi from Switzerland.
@robelfekadu5068
@robelfekadu5068 3 года назад
እንሳሮ ፊልም በጣም በጣም የወደድኩት ምርጥ ፊልም ኢትዬጵያን የሚያሳይ ፊልም ነዉ 👏👏👏👏👏👏💚💛❤
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 3 года назад
Eshe Yene merte yehagere leji enamesegenalen yechalenewene enaregalene tebarekelene
@etsegentabate3982
@etsegentabate3982 3 года назад
ፈጣሪ ይባርክህ እሼ የእውነት ጥሩ ስራ ነው ሰው ባለው ነው። ምስጋና ተስፋ አትቁረጥ ፈተና ደሞ ያበረታል ከዚህ በላይ ትችላለህ
@mengistualeme4565
@mengistualeme4565 3 года назад
በጣም በጣም የሚያዛዝን ካለ ጥይት ሰው መግደል ይገርማል አይዞአችሁ ንፁህ ኢትዮጵያን አለንላችሁ
@henokgerezghiergebrekidan4683
@henokgerezghiergebrekidan4683 3 года назад
እሼ በጣም ኣስተማሪና ፕሮግራሞች ነው ምታቀርብልን ኣይዞህ ቀጥልበት !
@kongomiry3693
@kongomiry3693 3 года назад
እሸዬ በጣም ነው ማከብርህ ፈጣሪ ይጠብቅህ የምታቀርባቸው ስራዎች በጣም ምርጥ ናቸው
@romiromii9047
@romiromii9047 3 года назад
እሼ ምርጥ ሰው ምርጥ ሰው ጋበዝክልን እናመሠግናለን በውነት እንሳሮ ፌልም መሰረቁ በጣም ነው ያናደደኝ በጣም ነው የተሰማኝ የሰረቃችው እጃችው ቁርጥማት ይያዛችው ሲቆረጥማችው ሌብነት መጥፎ እንደሆነ እንድታስታውሱ እሼ እኔ አንሳሮን ሰብስክራይብ አድርጌአለው ጓደኞቸቼም እንዲያደርጉ አደርጋለው
@liethiopiaethiopia4228
@liethiopiaethiopia4228 3 года назад
Eshe amazing talent and you are born to be a journalist. Betam be sale hasab
@ananasegedech6574
@ananasegedech6574 3 года назад
እሼ ምርጥ ልጅ እንኳን ደና መጣክ አነሳሮ ፊልም በጣም የሚገርም ነዉ
@genetahfrom9867
@genetahfrom9867 3 года назад
እሼ በጣም እናመስግናለን ሁሌም የመፍትሔ ሰው ነህ።
@Kibrekidusan...888
@Kibrekidusan...888 3 года назад
የእንሳሮ ልጅ እንዴኔ የሆናችሁና መላው ውድ ኢትዮጵያን "እንሳሮ official "ትዩብ subscribe አደርጉለት። ለሀገራችን ማንም አይመጣላትም ከኛ ከልጆቿ ሌላ
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@haanahaana1836
@haanahaana1836 3 года назад
ወይኔ ታድለሽ
@firehiwotreta5098
@firehiwotreta5098 3 года назад
እሼ በጣም እናመሰግናለን እኔ ፊልሙን አላየሁትም ነገር ግን ይህን ደራሲ በጣም ነው የማደቀው የማከብረው እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይርዳችሁ መልካምነት ለራስ ነው ።
@selamsalha6052
@selamsalha6052 3 года назад
እሼ። እናመሰግናለን። ደሞ በቅርብ ነው ያየሁት "እንሳሮን"።
@Atwima
@Atwima 3 года назад
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@eyrusalemmoltot2736
@eyrusalemmoltot2736 3 года назад
በጣም ገራሚ ሰዉ ነህ አስተማሪ መልክት ነው ከልብ ለሰሙት በርታ ምርጥ ሰዉ
@fethiyashiferou6751
@fethiyashiferou6751 3 года назад
Eshe like always you are incredible person thank you really I like the way what he speaks all correct to be honest I didn't see the film I am sorry for what happened
@temesgentiruneh1117
@temesgentiruneh1117 3 года назад
Young man, you an example of old wise man! Keep up the good work!
@melkamkassa5721
@melkamkassa5721 3 года назад
I must subscribe it’s my responsibility right now.
@zfadez21
@zfadez21 3 года назад
ይህን የምታነቡ አርሴማ ትጠብቃችሁ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ ጥቅም ስላለው ነው እኔም በምላሹ ቤተስብ ሆናለሁ አመስግናለሁ!
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 3 года назад
ተሼ እናመሠግናለን ስወደው ታላቅ ወንድሜና ምስጋናው እንዴት እንደሚመሳሰሉ አዳናቂውም ነኝ
@addisabeba100
@addisabeba100 3 года назад
እንሳሮ የሚገርም ፊልም ነው !🙏🏾👍🏾
@geremechgetach
@geremechgetach 3 года назад
እኔ አላየሁትም ብዙም አላይም ግን ለሙላራ ያህል እኔም የአቅሜን እረዳለሁ በረታ ወንድማችን የኢትዮጵያ የሚያሰተምር ከኢትዮጵያዊነት ያልወጣ ሰሩልን እሽቱ እናመሰግናለን ጀግናው በሪታ