Тёмный

ኮሜዲያን እሸቱ ስለ ኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ይህን ብሎ አስገርሞናል ! |  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 887 тыс.
50% 1

This show is a new Standup comedy show produced by comedian Eshetu Meleses.
It talks about human right violations which were previously taking place in Ethiopia. and it shows that violence could never be the solution to our problems.
and it states that despite all our differences, that we are all human and equal.
It has the message of democracy love and unity.
THS SOLE OWNER OF THIS CONTENT IS COMEDIAN ESHETU MELESE AND THIS IS MY RU-vid CHANNEL.
#standupcomedy
#comedyshow
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other RU-vid Channel: Comedian Eshetu - official
+251913610673
+251938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Развлечения

Опубликовано:

 

13 янв 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 500   
@user-ot1ec3qg4m
@user-ot1ec3qg4m 5 лет назад
በጣም ጎበዝ በርታ ያሳዝናል አንተ ሥትለው ግን ትንሽ ያዝናናል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-hd8lc2ps9z
@user-hd8lc2ps9z 5 лет назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@meuse69
@meuse69 4 года назад
@@yohannesnurga4887 dxd
@bekisintu1770
@bekisintu1770 5 лет назад
this is a true stand up comedy. your jokes are on point and flawless . LMAO
@bezanana2310
@bezanana2310 4 года назад
beki sintu , Ppwtqpwwqrytoi
@dichagena3726
@dichagena3726 5 лет назад
ከስንት ግዜ በኋላ ፍርሀት ያልፈጠረበት የእውነት ኮሜዲያን ደግሞ very smart!!!
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 лет назад
ፈጣሪ ይጠብቅህ መቸም ሀገራችን በግልፅ ለሚናገሩ ሰወች አስቸጋሪነው
@senietmdcer836
@senietmdcer836 4 года назад
Wowowowo
@Baby-nb2dy
@Baby-nb2dy 5 лет назад
ሰው የሆዱ ሲነገረው ከልብ ይስቃል ይባላል!! Keep it up bro 👍
@ceasarclawn4457
@ceasarclawn4457 5 лет назад
በጣም እያስተማርክ ታስቃለክ ወንድም በርታ
@yasinali8827
@yasinali8827 5 лет назад
Excellent Comedian ! The best ever in Ethiopia.
@hiwottejene4722
@hiwottejene4722 4 года назад
Exallnet
@fatumamohammed8065
@fatumamohammed8065 5 лет назад
በቀልድህ ውስጥ ብዙ ቁም ነገሮች አሉ ደግ ነገርክልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@gemechistadesse1236
@gemechistadesse1236 5 лет назад
As health professional I prescribe Comedian like Eshetu for Ethiopian People.😁😁😁😁😁
@mulukenasratie3865
@mulukenasratie3865 5 лет назад
በእውነት አድናቂህ ነኝ! ትክክለኛ ትምህርት ለዛ ባለው ቀልድ እየተዝናኑ መማር: )
@dariuae8116
@dariuae8116 4 года назад
ፈጣሪ ይጠብቅህ እውነታው ነው የተናገርከው ሁሌም እውነት ለመናገር ያብቃህ እንዳንተ እውነት የሚናገር ያብዛለን
@aboebrahim3994
@aboebrahim3994 5 лет назад
ከብዙ አመት በኃላ የአሜሪካ በርገርና ኬክ አይስክሬምና የተሟላ የኑሮ ሁኔታ ፈገግ ያላስኙኝን ጥርሴን አንት ትምህርታዊ በሆነው ፉገራህ ዶ/ር አብይና ጎደኞቻቸው በተስፋ በ32 ጥርስ ዘመን ያልከፈትኩትን ጥርሴን በ10 ጥርሶቼ እንድገለፍጥ ስላረጋችሁኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፉገራህ 80/100 እውነትነት ያለው መሆኑ ብቻ ሳይሆን ከዘመኑ የዘር ፖለቲከኞች የተሻለ አስተማሪም አነቃቂም ነውና በርታ የኢትዮጵያን እውነተኛ ገፅታ ከሚዲያዎች መስማት የሚጠበቅ ቢሆንም እንደምንመኘው ከነሱ ብዙም ባናገኝም እንደአንተ አይነት ወጣት ፎጋሪዎች ብቅ ብቅ ቢሉ ህዝቡ ብዙ ሊማር ይችላልና በርታ ስለታክስ ጥቅም በቀልድ መልክ የተጫወትካት ተመችታኛለች ከሷ ጎን ደግሞ ስለታክስ ስብሳቢዎች የአስራር ብልሹነትና የታክሱን ህግና ደንብ አውጪዎች ታክስ የሚስበስበው እነሱ ቦርጫቸውን ሊያሳድጉበት ሳይሆን መንገስና ሆስፒታል ት/ቤትና ትራንስፖርት ህዝቡን ሊጠቅሙ በሚችሉ ቦታዎች ላይ ገንዘቡን ማዋል እንደሚገባቸውና ህዝቡም ቅር ሳየው አግባብ የሆነ የታክስ አከፋፈል ስርአትእንዲኖር ይረዳልና እነሱ አንተ ድረስ መተው ዝግጅትህን ማየት ካልቻሉ የባህልና የስፓርት ጉዳይ ሚኒስትር መድረክ ያዘጋጁልህና ታክስ ከፋይ ብቻ ሳይሆን አስከፋይና ህግ አውጪውክፍልም የታክስን ጥቅምም በእግባቡ እንዲረዱ ማድረግ አትሊስት 100/00ቱን ለግላችው ሌግዠሪ መኪናና የተንጣለለ ቪላ ከመግዛት ማቆም ከባድ ቢሆንም አትሊስት ገንዘቡ የነሱ እንዳልሆነና የህዝብ ሃብት እንደሆነ የአንተ ፕሮግራም እንደደውል ይረዳልና 50/50 ሼር (ማካፈል) እንዲለምዱ ይረዳልና ልጆቻቸው ደግሞ በቴክኖሎጂ ታግዝውወደፊት ወደ 0/100 ዝቅ ሊያረጉት ወይንም ሙሉ ለሙል የህዝብ ገንዘብ የህዝብ ብቻ ነው ወደሚለው አቅጣጫ ያመሩናል ብዬ አምናለሁና አስተማሪና አናኝ ቀልዶችህን ቀጥል እላለሁኝ እኔ የምኖርበት ሃገር በአመት አንዴ ግዜ ልህዝብ ይፋ በሆነ መልክ ፕሬዜዳንቱና ካቢኒያቸው ላይ ይቀለዳል ስህተታቸው ይነገራቸዋል ጉዝናቸው ይወደሳል ኮንግረሶች እስከሚቀቡት ሜካፕና ጭንቅላታቸው ላይ እስከሚያስቀምጡት ዊግ ይነገራቸዋል ይህ ዝግጅት በየምሽቱ ከሚቀለድባቸው የተለየና መሪዎቹ በአካል የሚገኙበት ነው ዘንድሮ የአሜሪካው ፕሬዜዳንት ዶናልድ ትራንፕ እንደአፍሪካ ወይንም እንዳላደጉ አገር መሪዎች የመምራት ብቃታቸው ላይ ስላልተማመኑ ዝግጅቱላይ አልተገኙም ዝግጅቱ ግን እሳቸው በሌሉበትም ቀጥሎ ሲሰለድባቸው አምሽቷል እኛ ሃገር መርዎቹ ላይ በቀጥታ ለመቀለድ ገና ያልተለመደ ቢሆንም ስራዎቻቸው ላይ ግን ስቀለድ የኖረ ለመሆኑ የነአለቃ ገ/ኅናት ቀልዶች ማየት ይቻላልና አዲስ ባይሆንም አንደአሁን ዘመን ለሁሉም ተደራሽ ግን እልነበረም የናንተ ዘመን ቴክኖሎጂ ያሉትን ባለስልጣናት አስተምሮ ለወደፊት ባለስልጣን ለመሆን ፍላጎት ያለን ወጣት ልጣን ላይ ለማመውጣት ከማስቡ ወይንም ከምስቧ በፊት ምን ማስተካከል እንዳለባቸው አቅጣጫ ይስጣልና ይህን ትልቅ ጅማሬህን በርትተህ ቀጥል ይህ ታዲያ የሚጀምረው ዝግጅትህን ለማየት ከሚመጡ ታዳሚዎችህና በር ላይ ትኬት ከሚልቆርጡ ይጀምራል የስልፍን ስርእት ማክበርና ስልፍ አስከባሪዎችም የስልፈኛውን መብት ማክበር: ሌላው በቀደም ከታዋቂው ኮሜዲያን ጋር ኢንተርቪው ስታረግ ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን የገቢ ማስባስቢያ ፕሮግራም ለማዘጋጀት ማስብህ የልጅ አዋቂነትህን የሚያሳይ ነውና በጣም ነው የኮራሁብህ እናም በርታ እላለሁኝ::
@jerusalem2544
@jerusalem2544 5 лет назад
አንተንም ከገራፊዎች ይጠብቅህ መሄጃቸው ስለማይታቅ take care of yourself 👑👑👑 finally we got it the truth standard comedy👍👍👍 we love you 😍 💚💛❤️
@tnetentertainment3891
@tnetentertainment3891 5 лет назад
most talented ethiopian comedy you are number 1
@merkatomedia
@merkatomedia 5 лет назад
በርታ አሪፍ ጅምር ነው እሼ ተስፋዬ ካሳን አስታወስከኝ ለኔ ብዙ ጊዜም የምናገረው ነው ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ተስፋዬ ካሳ ኮሜዲ የለም ሊኖርም አይችልም ስል ከርሜ ነበር አሁን ግን እሸቱ እያልኩ ነው በርታ ወንድሜ ።
@melkamuworkie3520
@melkamuworkie3520 5 лет назад
ኧረ ቀስ ተስፋዬ ካሳ ይቆየው!
@betheldawit1993
@betheldawit1993 4 года назад
You Are taking from My mouth! Tesfaye was A great comedian!
@finally7664
@finally7664 5 лет назад
I never seen the funniest Ethiopian comedian like this 😀
@user-pi3hs5ju1k
@user-pi3hs5ju1k 5 лет назад
የእውነት ጀግናነህ ግን እኔጃ ፈራሁ አላህ ይጠብቅህ
@ashebralemu4705
@ashebralemu4705 5 лет назад
For me You are 1st professional stand up comedian in Ethiopia .... bravo..................
@elonmua8795
@elonmua8795 5 лет назад
You can tell he is brilliant..pin points,very knowledgeable comedy.
@melatnoha8611
@melatnoha8611 5 лет назад
ፈጣሪ ይጠብቅህ
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 года назад
የኔ ምርጥ ኮሜዲ እሸትየ ነው ማርያምን 1ኛ። ችግርን በቀልድ እያጋባ በግልፅ የሚናገር ጀግና 👌
@user-cd2pr2lr1t
@user-cd2pr2lr1t 4 года назад
በቁምነገር በማውራትክ እኮራብሀለሀ ፈጣሪ አንተን በመፍጠሩ ሁሌአመሰግነዋለሁ ኑርልኝ የነ ጀግና ኩራልን ኑርልን ክበርልን
@mimiwongel_melekete567
@mimiwongel_melekete567 5 лет назад
በስታንድ አፕ ኮሞዲው ውስጥ በአገራችን ፈር ቀዳጅ በመሆን ታሪክ በመሥራህ ልትኮራ ይገባሃል፡፡ ነገ ቦታህ ትልቅ እንደሆነ አምናለሁ!! እናቶች የሚሳሱለትን ልጃቸውን ካይን ያውጣህ ይላሉ፡፡ እኔም ካይን ያውጣህ!!!! ብያለሁ፡፡ እሼ አውቃለሁ ጭብጨባ አያስገርምህም፡፡ በያዝከው ቀጥል ያደገ እንጂ ዝቅ ያለ ሥራ ይዘህ ላለመምጣት በትጋትህ ቀጥል ማፈግፈግ የለም!!!
@salhasalha944
@salhasalha944 5 лет назад
አዝናናህን😍😍
@user-qp4po2gd1l
@user-qp4po2gd1l 5 лет назад
ءيو
@selamatnafu6593
@selamatnafu6593 4 года назад
ታሪክ መስራ እዲ ቀላል ሆነ ማለት ነዉ የማያደግ ልጅ አሩ ይበዛል አሉ ይች አገር ቆጭ ብሉ እሚስቅላ ትፈልግ ነበረ አጃኢብ
@fikerselam3728
@fikerselam3728 4 года назад
ለማመን የሚከብድ ልብ አንጠልጣይ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ይከታተሉ ክፍል 1 : ባሌ በ 50 ብር ሸጠኝ ልብ አንጠልጣይ አሳዛኝ የጎዳና ህይወት እና የሴተኛ አዳሪ ታሪክ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-9gW3FH5lkQY.html
@user-wx7gz6iu4b
@user-wx7gz6iu4b 4 года назад
@@comedianeshetu ወይይይ እሸቱ አሉክ እዉነትም እሸቱ ሥምን መላእክት ያወጣዋል አሉ በጣም እዉነት ነዉ ወዳጀ ኑርልን ወንድማችን ቀለድ እያደረክ ትናገረዋለክ እኮ የእዉነት በቃ ያንተን ኮሜድ እያየሁ ከመዳም ጋ ቦክሥ ገጠምኩ አንተም ሡሥ ሆንክብኝ መዳምም ሥራየ ቀረ አለች ጥንቅር ብሎ ይቅር እንጅ አንተን ሣላይ ከዋልክ እንዳዛጋሁ እዉላለሁ ግን ግን በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ ከሣዉድ አረቢያ ፕሊሥ አድሬሡን
@user-fy5lc4vo2r
@user-fy5lc4vo2r 5 лет назад
እሼ ቁም ነገርህ ደስ እሚል ቀልድህ ለዛ ያለው ተባረክ የማምላክ ልጅ ከክፉሁ ሁሉ ይጠብቅ እሼ በርታ
@SaeedMohammed22
@SaeedMohammed22 5 лет назад
ደብሮኛል ነበረ …በሳቅ ገደለኝ ኮ 😂
@halemabata7497
@halemabata7497 4 года назад
ፈገግታህ ቁርስናምሳየነው በሳቅገደልከኝ ባለህበት እግዚቢሄር ይጠብቅህ ካይን ያዉጣህ
@messaygebremariam6285
@messaygebremariam6285 4 года назад
this is the number of people who loves comedian eshetu melese....keep it braaaaaaaaaaaaaaaaa
@techawatch
@techawatch 5 лет назад
He is so smart...it is all based on real history of the country.
@medinamuhamed2511
@medinamuhamed2511 5 лет назад
You are brilliant. I enjoyed ur all jokes.u are role model for what is to be a real comedian. That is how you do a standup.
@habash2588
@habash2588 5 лет назад
ፈረሴ ታሟል ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 5 лет назад
በኢትዮጵያ ታሪክ በዓይነቱ የተለየ ሥራ ነው ማለት ይቻላል። ምንም እንኳ ብዙም ለቀልድ ቦታ ባይኖረኝም። ሁሉም ሥራ በዕውቀት ሲመራ ውጤታማ መሆኑን ባንተ ማየት ችያለሁ። ያንተ ግን ቀልድ ሳይሆን ቁምነገር ነው። በማሳቅ መልዕክት ማስተላለፍ። wonderful!!! በቀልድ ውስጥ ሊነኩ የማይመስሉ ጉዳዮችን እያነሳህ በርካታ የዜጎች ችግር የሆኑ ጉዳዮችን በመዳሰስ ለአገራችን መፍትሄን ታፈላልጋለህ... ታፈልቃለህ። ቀሪ ጊዜህ ይባረክ! በርታልን...
@user-go9qz5uk4d
@user-go9qz5uk4d 4 года назад
በጣም እኮ ነው የምትገርመው እውን ነው የምታወራው እኔ እምለው አያትህ አለ እንደ በህይወት መቸስ ይህ ሁሉ እውነት ካንተ አልተገኝም
@Gabrila967
@Gabrila967 5 лет назад
Wowwwwww u are so brilliant and hilariousssss,I haven’t seen in Ethiopia someone like u standup comedy.. make everyone laugh none stop omg,I can’t stop laughinggggggggggg....god bless u bro 💗👌👌👍🏻👏👏
@dawitkifle9358
@dawitkifle9358 5 лет назад
Amazing
@hanansaedjabir8373
@hanansaedjabir8373 5 лет назад
Alhamdulillah I'm very happy for my Country freedoms Thanks Bro You're Hero
@abealemnesh9378
@abealemnesh9378 5 лет назад
ይሄ ምሳሌ በቤሩት ላለዉ የኢትዮጲያ ኤምባሲ ጭምር በደንብ ይሆናቸዋል
@danirichtube2209
@danirichtube2209 5 лет назад
Mar fekadegna kehones yenam batesba betogni sebescribe adergesegn pls
@meserete31andu6
@meserete31andu6 5 лет назад
This videos is v , nice
@user-gd3xt5ob3u
@user-gd3xt5ob3u 4 года назад
ትክክክል
@hadrass1934
@hadrass1934 4 года назад
Tekikil
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 года назад
አ ይ ዟ ች ሁ
@darore741
@darore741 5 лет назад
አባቴ የት ነበርክ እስካሁን እድሜና የጤና ይስጥክ ሰላምክ ይብዛ
@user-sj8um6nr2q
@user-sj8um6nr2q 5 лет назад
ከምር በጣም ጎበዝ ነክ የምታነሳቸው ነገሮች ምንም ቀልድ አዘል ቢሆንም ግን ምንም የሚወድቅ ነገር የለውም በርታ
@abdiwaliahmed9048
@abdiwaliahmed9048 5 лет назад
I am from somalia i like this guy rely
@yeneneshtessema6208
@yeneneshtessema6208 5 лет назад
The first time laughing in my country oh God thanks 🙏🙏🙏😢
@salomisalomi4376
@salomisalomi4376 5 лет назад
በጣም ጎበዝ ነህ እያስተማርክ ታዝናናለህ
@BBMakes
@BBMakes 5 лет назад
በጣም ጏበዝ ቀልድ ከቁምነገር በጣም ግሩም ነው👍
@ethiolove2530
@ethiolove2530 5 лет назад
የ ethiopian ኮሜድያን በሙሉ ፈሬ አነተ ግን ጀግና ደፋር አንደኛ በርታ
@hanahana1158
@hanahana1158 5 лет назад
ዋዉ እስከ ዛሬ የት ነበርክ እዉነት የሚናጋር ኢትዮጵያዊ አይወዱም እግዝአብሔር ይጠብቅህ አቦ ተመቸኋኝ 👍👍👍👍👍👍👍
@aklilgezahegne6958
@aklilgezahegne6958 5 лет назад
Oh man you are so brilliant I'm glad to see you in Ethiopia
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 5 лет назад
በጣም በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ቁም ነገር ነው ቀልድ እያዋዛ የሚያስቀው ግን ያማል ያማል አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ ያልታደልሽ 😭
@user-nh1be3uv8l
@user-nh1be3uv8l 5 лет назад
እንደዚህም ልትናገር የፈቀደልህ ፈጣሪ ይመስገን የምር የሚገርም ቁም አዘል ቀልድ ነዉ 😃😂😂😂
@Filseta
@Filseta 4 года назад
ሀበሻ ለምኑም ለምኑም ማጨብጨብ ሢወድ ኤጪ ጎበዝነህ በርታ ግን እንዳያሥርህ አደጋ አለው
@egzyabherfkrnewemenejiatfr6678
Kkkkkkk betam yaznanal eshetye gn erashn tebk Ewnet. Eyehone yalewun new yemtnagerewu Egzyabher yitebkh kelb enamesegnalen
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b 2 года назад
እሸዬ አትጠገብም እኮ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ አባ ❤👏
@user-ku4wd1fn8s
@user-ku4wd1fn8s 4 года назад
በቃ የኛ ሀገር ፖለቲካ ኮሜዲ ነው እውነቱን ስለምትናገር ትመቸኛለህ በርታ አንደኛ
@salmanmhan1899
@salmanmhan1899 4 года назад
ምነው ብሰማኝ አምላኬ ፈልገህ ብሰጠኝ ሰው በልቤ
@YET64
@YET64 5 лет назад
Good one
@HackwapiAr
@HackwapiAr 5 лет назад
salute From Sudan ✌️🇸🇩 we love you
@user-bq9hx2py6c
@user-bq9hx2py6c 4 года назад
😍🙋
@addiszewdie4850
@addiszewdie4850 5 лет назад
True comedian one stape ahead of the audience you to deep my brother Keep up the good work I will follow you Excellent work
@noorbeen9486
@noorbeen9486 Год назад
ዕድመ ጥዕና ይሃብካ ፈጣሪ ልሓቂ ዝቆምካ
@sofifamily
@sofifamily 5 лет назад
ይሄልጅ ወደድኩት real comedy 😂👍👍👍
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 года назад
እሼየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@habibawollotube4663
@habibawollotube4663 5 лет назад
በእውነት ጀግና ነህ ማንም ያላወራውን አንተ ተናገርክ ከቀን ጅቦች ይጠብቅህ
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 5 лет назад
አሚን ያረብ
@asteraster8486
@asteraster8486 5 лет назад
Amen amen amen
@eimanabdullah9864
@eimanabdullah9864 5 лет назад
አሚን
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 4 года назад
Hunebet..You can do it .WAW..Very lovely and touching. And sensible. Very true. It is a great starting bu new style I love it cogra..you are graceful. too..
@liduqueen517
@liduqueen517 4 года назад
You are Lit 💟💝👍👏👋👋👏👏👏👏
@hdhd9405
@hdhd9405 5 лет назад
የጤና መብት አለ የለም ቢኖርም አርቲስት ታምራት ደስታ ባልሞተ ህጻናት ልጆቹን በትኖ ባልሞተ ከሞተስ ማን ተከራከረለት
@haileabay5966
@haileabay5966 5 лет назад
Weregnoch meleflef andegn
@nathantadesse8885
@nathantadesse8885 5 лет назад
You are my hero
@nathantadesse8885
@nathantadesse8885 5 лет назад
Haile Abay you stupid
@tinsaebirhanu1694
@tinsaebirhanu1694 5 лет назад
Hd Hd abo tamen atadetawesugn
@solomontessema8387
@solomontessema8387 5 лет назад
God bless you bro weshate sabawe mabeta
@fatimamohamed6720
@fatimamohamed6720 5 лет назад
በሣቅ እያዋዛህ ሁሏን ተናገርካት አንጄቴ ነው ቅቤ የጠጣ በርታ እህህ
@zonezone3367
@zonezone3367 4 года назад
Kkkkkkkk
@djdjkriri4o367
@djdjkriri4o367 4 года назад
ውሽት መንግስት የለም ምንይደረግ ብለህ
@ahnayalao1294
@ahnayalao1294 4 года назад
የኔአባት በጥአም አሳከኚ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ
@amanyeibyo2826
@amanyeibyo2826 5 лет назад
You are a true man. May god bless you.
@salamweldu7185
@salamweldu7185 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
@rahamasalamon8194
@rahamasalamon8194 5 лет назад
Bertalin. Gobez nak. Adnaqik. Nagn. 👍👍👍👍😘😘😘
@doitright593
@doitright593 5 лет назад
Wawww bro beta Des mil speech new enamesegnalen bert.
@tigsitbelete9245
@tigsitbelete9245 5 лет назад
እና እስካሁን ካየናቸው ኮመድያን የተሻለ ትምህርት አዘል በመሆኑ በጣም አድናቂህ ነኝ
@danielshumeta8484
@danielshumeta8484 5 лет назад
Thanks! We now have stand-up comedian who is really funny. But my only worry is uploading on RU-vid is not good for the comedian
@wincellwin7986
@wincellwin7986 5 лет назад
betam yemitigerim ke eskahunu comediyan leyet yalik beka yetemark menager yalebihen Hulu yetenagerik ere temechehegn👉🙎‍♂️👍👌👌👌👌
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 5 лет назад
ኧረ ጉድ በጣም ያስቃል በጣም ወላሂ፡ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት
@hadrass1934
@hadrass1934 4 года назад
በማዳሜ ቆሽቴ ሥታሣርረኝ እሔ ኮሚዲ ሣይ በምን ተናድጄ እደነበር እረሣዋለዉ ክክክክ በርታ ወድማች ከእቅፋት አላሕ ይጠብቅሕ ቁም ነገር በቀልድ ደሥ ይላል ሠላምሕ ብዝት ይበል
@abelsoftware7312
@abelsoftware7312 4 года назад
This a wonderful comedy 😀😁🙌😘🙌
@selamsemawe7819
@selamsemawe7819 5 лет назад
እረ በቅልድ አስመስለህ ሀይለኛ መልእክት ነው ያስተላለፍከው ጎበዝ በርታ
@user-cq3sq6ts1j
@user-cq3sq6ts1j 5 лет назад
Good job 👏 I am proud of you bro..
@melatnoha8611
@melatnoha8611 5 лет назад
እሼ መስከረምን በጣም አደንቀዋለሁ አሁን አንተ መጣህልኝ በርታ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 5 лет назад
I think you have a good very important points, might work to change people's attitude about life .
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 5 лет назад
እግዚአብሔርን በጣም ቁምነገር ያለው ትምህርት ነው በርታ ጀግናየ ብየሀለሁ
@jonahlive5613
@jonahlive5613 5 лет назад
really and timely message , go on ............
@user-dl6nm7lu2o
@user-dl6nm7lu2o 5 лет назад
ወይኔ ቀልድእያስመሰልክ ንገርልንማ እነዚህ እራስወዳድ ሁላ
@odayhebel868
@odayhebel868 5 лет назад
Amazing guy love you
@emranmar5529
@emranmar5529 5 лет назад
Like it 😆
@robaayano6987
@robaayano6987 5 лет назад
Ma man good job
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 4 года назад
መስሚያቸው ጥጥ ነው እነዚህ ሙጂሪሞች አላህ የኮሮና ያደረርጋቸው እና በሳቅ እያዋዛህ ንገራቸው እስኪ
@yitbarekyemariamlacinahcem4769
@yitbarekyemariamlacinahcem4769 2 года назад
woww eshetu enwedhalen
@ladaylyn
@ladaylyn 5 лет назад
Wow...... awesome!!😍😍
@yitbarekfessehaie2741
@yitbarekfessehaie2741 5 лет назад
Your jokes are brilliant. You poke fun on the perpetrators whilst making those who suffer from the injustices as partakers in the 'game' which they suffer from which they are forced to be part of!!!
@samethio8594
@samethio8594 5 лет назад
U can see the invisible. Real Art
@keranikerani7586
@keranikerani7586 4 года назад
ኮሜዲያን እሸቱ በጣም ነው ደስ የምትለኝ አሻአላህ አገሬ ትምጣ ለመወዳደር እፈልጋለሁ
@user-ld9kr3lk9i
@user-ld9kr3lk9i 5 лет назад
ፈጣራ ይጠብቅህ ጀግና ነው ደግሞ እውነት ምን ግዜም እውነት ነው ግን ማነው በፍለፍት የሚናገረው ነው?
@user-ze4wr2lq1c
@user-ze4wr2lq1c 4 года назад
ገራሚ በርታ
@lulumulatu4517
@lulumulatu4517 5 лет назад
ዘመኑ ያንተ እና የ ዜዶ ነው ኮሚድያን ባሁን ሰአት ከሁለታችሁ ውጪ አለ ለማለት ያከብዳል አንዳንዱማ እግር እግር የሚል ቀልድ ቀልዶ ሰው የማይስቅልኝ የከሌ ቤሄር ሰለሆንኩኝ ነው ይልላሃል አወይ ግዜ ሳቅም በቤሄር ሆነ
@user-yu3fh3tt6w
@user-yu3fh3tt6w 5 лет назад
Hhhhhh wey balye tekekel belhal
@lulumulatu4517
@lulumulatu4517 5 лет назад
@@user-yu3fh3tt6w መቅድዬ ሚስቴ ውድድድ አረግሻለው እሺ
@user-yu3fh3tt6w
@user-yu3fh3tt6w 5 лет назад
@@lulumulatu4517 ❤❤❤
@jemmatube4741
@jemmatube4741 5 лет назад
Lij yared kzenam slehone newa. Esu mnum ayaskim
@epheratategestu6870
@epheratategestu6870 4 года назад
ሚገርም ጥበብ ንግግሩ ስብከት ነው እግር/ር ይባርክህ ንግግርህ ለፍሬ ይብቃ
@user-ld9kr3lk9i
@user-ld9kr3lk9i 5 лет назад
ኮሜዱያ ገና አሁን አለ አገሬ ምክንያቱም እውነቱን እየነገረ የሚያስቅ
@mikohabesha9453
@mikohabesha9453 5 лет назад
legendary 🔥🔥🔥🔥
@mussahussen2719
@mussahussen2719 5 лет назад
👍
@worknshantehu7018
@worknshantehu7018 5 лет назад
በጣም አስተማሪ ቀልድ ነዉ በርታ
@emra.aswabemranaswab9368
@emra.aswabemranaswab9368 4 года назад
እሸቱ ምርጥ ኢትዩጵያውይ
@ethi362
@ethi362 5 лет назад
Hilarious , amazing dude
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 4 года назад
ይሄ ልጅ እና እዳልክ ትዝብት የማቀርበው ልጅ እኔጃ ቃላት ያጥረኛል
Далее
Can this capsule save my life? 😱
00:50
Просмотров 2,5 млн
Обзор ЛЮКС вагона в поезде
01:00
Просмотров 763 тыс.
አጎቴን ወጉት . . . Comedian Zedo 2021
9:39
Яблоко от яблони
0:33
Просмотров 966 тыс.