Тёмный

ኮሜዲያን ክበበው ገዳ ከ9ኝ አመታት በኋላ ከቤተሰብ ጋር ተገናኘ በጓደኞቹና በስራ ባልደረቦቹ ሰርፕራይዝ ተደረገ Welcome to USA እንደገና ተሞሸረ 

Chebe Media
Подписаться 40 тыс.
Просмотров 112 тыс.
50% 1

#chebemedia #seifufantahun #seifuonebs

Кино

Опубликовано:

 

11 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 160   
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Год назад
አባዬ እየፈሰሰ ነው ያየሁት ስደት የመኖሪያ ፈቃድ እስከሚሳካ ያለው ጭንቀት ወደኋላ ሄጄ አሰብኩኝ ብቻ እግዚብሔር ይመስገን ህብረታችሁ ደስ ይላል ለኔ ይቺ ነች ኢትዮጵያ አመሰግናለሁ ከጀርመን
@adicho5964
@adicho5964 Год назад
Weyane Agere begba ke Airport Melasen Yeqertwal belo neber Ahunese?
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Год назад
​@@adicho5964 አልገባኝም በአማርኛ ፊደል ይጻፉ
@henokmehari7488
@henokmehari7488 Год назад
እንኳን ደስ አለህ ኮሜዲያን ክበበው በዙሪያ ያሉትን ሁሉ የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ ጭምር 🙏🙏🙏
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Год назад
የምትምሩ ቤተሰቦች እንኳን ደሰ አለህ በጣም እድለኛ ነህ ኢትዮጵያ አድገው ባህላቸውን ቋንቋቸውን ተምረው በመምጣታቸው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ቦርኮ በደሰታ ያኑራችሁ❤🙏
@haileberhanu687
@haileberhanu687 Год назад
መልካሙን ሁላ ለተከበረከዉ ዉድ አንቁ አርቲስትና ኮሜዲ ክበበው ገዳ እንኳን ደስ አለህ። በአዲስ መልክ ስራ እንጠብቃለን አና ዝራብን። ተባረኩ ይመቻችሁ።
@sisiayali3512
@sisiayali3512 Год назад
እንካን ደስ አለክ ክበበው እግዛብሄር በሰላም በጤና ከልጆችህና ከባለቤትህ አገናኘህ ፈጣሪ ይመስገን
@lidacall2815
@lidacall2815 Год назад
ክቤ እንኳን ደስ አለክ ተሳክቶልክ ባለቤትህንና ልጆችህን ወዳሜሪካን መተው በመገናኘታቹ ደስ ብሎናል ሲቀጥል እባክህ የሆነ ቀልድ ነገር ሰርተክ አስቀን ኑሮ እያስለቀሰን ነው እንወድሀለን
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s Год назад
እሱም የሚያስቀው ይፈልጋል ማሳቅ ድሮ ቀር ማንሽ ወይንም ማነክ. የአሜሪካን ኑሩ አይደለም ሰውን ለማሳቅ ለእራሱም አይስቅ በወሬ የሰማሽውን አሜሪካን በወሬ ይቅር
@liyademeke6073
@liyademeke6073 Год назад
እሠይ እንክዋን ደሥ አለክ ምርጥ አርቲሥታችን የወረቀትን ነገር የሚያቀው ያቀዋል
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Год назад
ክበበው ገዳ እንደው የሱቅ ጉሬ እየመሠለኝ ለካስ ምን የመሠለች ቆንጆ ሚስትና ጀግና ልጆች አሉት ተባረኩ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ዳንሰኞቹ እራሳቸው ኮሞዲ ናቸው
@sebleabebe7100
@sebleabebe7100 Год назад
እንኳን አንድ አደረጋችሁ፡፡ድንቁ ኮሜድያናችን በዚህ ዘመን ያውም አንድ ላይ መሆናችሁ ደስ ይላል፡፡
@bzuhangedefaw1907
@bzuhangedefaw1907 Год назад
ክበበው እስካሁን በተለይ ( በማህበር ታቀፊ ) የሚለውን በጣም ደስ የሚል መልካም ሰው እንኳን ደስ አለህ ይገባሀል ❤❤❤❤❤❤
@mesrert123
@mesrert123 Год назад
እንኳን ደስ አለህ ገና ሳትቀልድ የምታስቀኝ ምርጥ ኮሜዲ❤
@tayalemu9311
@tayalemu9311 Год назад
ለተወዳጅ ኮሚዲ እንኳን ደስ አለህ 🙌💥💥ይገባሀል ወንድሜ እነወደሀለን🙏🙏🙏🙏❤እሰከ ቤተሰብህ ጤና ሰላም እንመኛለን👍ክብረልን🙏
@Solo-yy6dw
@Solo-yy6dw 6 месяцев назад
Our beloved comedian KG. YOUR HAPPINESS IS OURS. Wish you more success with family
@rahelmamo1170
@rahelmamo1170 Год назад
ክቤው እንኳን ደስ አለህ🎉🎉🎉 ዛሬ መቼም ቀልድ የለም 😂😂😂
@serawitsentayehualemayehu9751
ኢትዮጵያውያን ወንድሞቼ እና አሕቶቼ ይሕንን የመሠለ ደሥታ ነበር ቀድሞ በኢትዮጽያ የምናሣልፈው ይሕንን የመሠለ ደሥታ የምናሣልፍበት በጎ ቀን ያምጣልን ክበበው እንኳን ደሥ አላችሁ የናንተንም አይነት ደሥታ ለኢትዮጵያ ያድርግላት !!!!
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c Год назад
ዘፈኑ ቢቀር ምናለ አሁን የሚጨፈርበት ጊዜ ነው ታሳፍራላችሁ ክበበው እንኳን ደስ ያለህ
@tsediyemar
@tsediyemar Год назад
ተቀላቀለባቸው ዘፈን እና መዝሙር አንዱን ምረጡ
@almijimma2536
@almijimma2536 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ። በህይወት ያለ እንድህ ይገናኛል።
@Sintayehu912
@Sintayehu912 Год назад
በጣም ደስ ይላል ህለት ጎረምሳ አድርሷል ለካ ሚስቱም ጀግና ናት :: እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርላቸው🙏
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms Год назад
እንኳን ደሥ አለህ ወንድም ክበበው ቸር ይግጠማችሁ ❤❤❤❤
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 6 месяцев назад
Congrats 🎉❤ much respect እግዚአብሔርን ማመስገን ደስ ይላል ዘመናቹ ይባረክ
@danm1829
@danm1829 9 месяцев назад
ከከበበ በኋላ የሚያስቀኝ ኮሜዲያን አላገኘሁም፡ በጣም የምወደህ ከበበ እንኳን ደስ አለህ❤ you are #1
@yohanesa7728
@yohanesa7728 Год назад
I love Kibebew and everything about him. Congratulations on meeting with your beloved families as well.
@user-ro3yu5qb9f
@user-ro3yu5qb9f Год назад
እንኳን ደሰ አላችሁ ክቤ የተዋበ ዘመን ይሁንላችሁ በነገር ሁሉ ተከናወኑ 🙏🙏
@mandelayehnew4566
@mandelayehnew4566 Год назад
እንኳን ደሰያለህ ክበበው ገዳ ከነቤተሰብህ አዘጋጆችም ተባረኩ:;
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Год назад
እንኳን ደስ አለህ አይረሴው ምርጡ ኮሜዲያን ክበበው ገዳ❤❤❤❤❤
@kelemeworkmekuria9020
@kelemeworkmekuria9020 Год назад
በጣም ደስ ብሎኛል ብዙ ግዜ አስብ ነበር እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው መልካም እድል ይግጠማችሁ ፀሎቶ ነው
@yemanehagos9683
@yemanehagos9683 Год назад
እንኳን ደረስ አላችሁ ክብዬ መልካም ሰው እግዚአብሔር በሠላም በጤና እንኳን ሰበሰባችሁ አገናኛችሁ
@henoksolomon9149
@henoksolomon9149 Год назад
እንቁ አርቲስት ክበበው እንኳን ደስ አለህ ከነቤተሰብህ
@genetgebre1255
@genetgebre1255 Год назад
እንኳን ደስ አላቸው ክብሮ ለእግዚአብሔር ይውን አሜን አሜን አሜን
@metasebiabalcha1931
@metasebiabalcha1931 Год назад
ክበበው በጣም ነው የምወድህ❤️ እንኳን እግዚአብሄር ከቤተሰብህ አገናኘህ
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Год назад
ቸቤ እናመሰግናለን
@kidisty
@kidisty Год назад
Congratulations kebebew zemede ❤❤. I am so happy. May God give you more blessing
@user-dw6ly9qp5m
@user-dw6ly9qp5m Год назад
ጎሽ እንካን ደስ ያለህ እግዚአብሄር ሲያከብር እንዲህ ነው
@BlessmestMerry
@BlessmestMerry Год назад
Wow Betam Des yelal egziabher yemsgen ❤❤❤🎉🎉🎉🥰🥰🥰
@mamehabte1722
@mamehabte1722 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ። እንኳን ደስ አላችሁ።
@user-mn3nj5fh4u
@user-mn3nj5fh4u Год назад
እንኮን ደስ አለህ ክበበው እንዲሁም የክበበው ወዳጆች በሙሉ እንኮን ደስ አላችሁ በድጋሜ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Год назад
እሰይ እንክዋን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እረዳህ አገዘህ እንክዋን ደስ አላችሁ🎉🎉
@kirubelmengistu1191
@kirubelmengistu1191 Год назад
እንኳ ደስ አለህ ጎበዙ ኮሜዲያናችን።
@astarakitube4497
@astarakitube4497 Год назад
እግዚአብሔር የተምገነ ይሁን ውድ እና እንቁ ኮሜዲያናችን ክበበው እንኳን ደስ አለህ❤እግዚአብሔር እንዲህ ተራርቀው ላሉ ቤተሰቦች ሁሉ መገናኛየውን አቅርቦላቸው በጋራ ያኖራቸው በተለይ በአሜሪካና በውጭው አለም በኑሮ ምክንያት ተራርቀው መገናቸው ለራቃቸው እመብርሃን በጋራ እንዲኖሩ ትርዳቸው🙏
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 Год назад
እንኳን ደስ አለህ
@YeababaT
@YeababaT Год назад
Congratulations ye sake menche!
@Fkrye16
@Fkrye16 Год назад
እኔ ለእነዚህ ሰዎች በጣም ልዩ አክብሮት አድንቆት አለኝ ማህበራዊ ኑሮ እነሱ ጋር አይደል እንዴ ያለው እንዲሁ እንዳላችው አይለያችው ተባረኩ
@bekab5162
@bekab5162 Год назад
ኧረ በጣም! ቀላል ማህበራዊ ኑሮ 😅
@daniel4799
@daniel4799 Год назад
Glory to God the re union of Kebebew Family!!!
@solomonsolomon6619
@solomonsolomon6619 Год назад
ክቤ ይገባካል ፈጣሪ ቀሪ ዘመንክን ይባርክልህ ።
@helentamirat5630
@helentamirat5630 Год назад
Aksteyew enkuan des alesh kebe enkuan des aleh n ye america communities thanks....
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Год назад
Well come back ክበበው ገዳ long life For you and your family.
@ZeraYakob
@ZeraYakob Год назад
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ።
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 Год назад
እንኳን ደስ አላችው ክበበው 🎉 ኮሜዲ ድራማህ ናፍቆናል
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Год назад
ክበበው ምርጥ ኮሜዲያን እንኳን ደስ አለክ ጠፍተካል እረ ናልን ለነገሩ ምን የሚያስቅ ነገር አለ አገራችን እያለቀሰች ነው
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Год назад
ክቤ እንኳን ደስ አለህ:: ደስታህ ደስታችን ነው::በጣም የምትወደድ ሰው ነህ:: እስከቤተሰብህ ፈጣሪ ይባርክህ::
@MimishaAminAminn
@MimishaAminAminn Год назад
አልዬ እንኳን ደስ አለሽ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ እህቴ ከልቤ ደስ ብሎኛል
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Год назад
በቆንጆ ዝግጅት የጨበሬ ተስካር አደረጋችሁትሳ ለሙሽሮቹ ግን ከነቤተሰቦቻቸው እንኲን ደስ ያላችሁ
@rozateklay8818
@rozateklay8818 Год назад
ሙሽሮች አይደሉም እኮ ሚስትና ልጆቹ አሜሪካ ገብተውለት ከ9 አመት በዋላ ስለተገናኙ ነው ፕሮግራሙ 😅
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Год назад
@@rozateklay8818 አውቃለሁ እህቴ። ክበበው የህዝብ ልጅ አይደል የጨበሬ ተስካር አደረጉት ቪድዬውን ነው ጥያቄዬ
@kasechtesfaye427
@kasechtesfaye427 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ ክበበው ከነ ቤተስብህ ዌልካም ቱ አሜሪካ የሰላም ኑሮ ያድርግላችሁ
@user-xs7bi4ok4h
@user-xs7bi4ok4h Год назад
እንኳን ደስ ያለህ ወንድም አለም
@getuagonafer9087
@getuagonafer9087 Год назад
Congratulations Kibebew
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 Год назад
እሰይ እሰይ ደስ ይላልኮ😘😘😘😘
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Год назад
ከቤተሰቡ ጋር reunion አድርጎ ይመስለኛል? እሰይ እንኳን ተሳካለት🙏🏾 ቸብዬ እናመሰግናለን ❤
@chebemedia
@chebemedia Год назад
ልክ ነሽ reunite after 9 years. Thank you!
@yetimw9961
@yetimw9961 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ
@sebleteku6702
@sebleteku6702 Год назад
I so happy Kinabebew because I see you happy thanks God for everything
@alemethiopiaa
@alemethiopiaa Год назад
ለክበበው እንኳን ደስ አለህ ነገር ግን አሁን እያለቀስን የምንፀልይበት ስአት እንጅ የምንጨፍርበት አይደለም እባካችሁ ወገኖቸ
@migameskhun8039
@migameskhun8039 Год назад
Kibye enquan des yaleh. May God bless your Family.
@tenad7309
@tenad7309 Год назад
ዋዉ ይሁኔ በላይ መልካም ሰው ነህ🙏🏾🌺🌺🌺🌺🌺🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@elizabethfeleke9623
@elizabethfeleke9623 Год назад
Congratulations 🎊 👏 💐 🥳 🎊 👏 💐 🥳
@bzuhangedefaw1907
@bzuhangedefaw1907 Год назад
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ክበበው ዋዉ💋💋💋❤❤❤
@saraabdu4147
@saraabdu4147 Год назад
Ejig betam des yilal yager sew yetim yinur
@user-gw3gr8uh8r
@user-gw3gr8uh8r Год назад
ኮመዲያንን አስቂኝ ሕዝቡን የሚያዝናኑትን ያቆኝልን
@aaliyaaliya708
@aaliyaaliya708 Год назад
የኛምረጥእኳንደስአለህ❤❤❤❤❤❤
@samuelwoldemariam4996
@samuelwoldemariam4996 Год назад
Congratulation!
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Год назад
Congratulations 🎉🍾🎊
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Год назад
You guys amazing ❤❤❤❤ May God bless our homeland!❤❤❤❤
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 Год назад
Congratulations 🍾🎊🎈🎉
@senaityemane8946
@senaityemane8946 Год назад
እንኩዋን ደስ አለህ
@ydidiyaabera-cf4nz
@ydidiyaabera-cf4nz 11 месяцев назад
እንኳን.ደስ.አለሽ.አሌ....ሊሊነኝ.ከወይራ.ሰፈር
@tigi432
@tigi432 Год назад
ክቤ እንኳን ደስ ያለህጏደኞቹ እንዴት እንደምታምሩ ❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉
@bepositive4813
@bepositive4813 Год назад
Congratulations 🎉🎉🎉
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Год назад
እኮን ደሳለህ ❤
@solkuk1975
@solkuk1975 Год назад
አቦ እንኳን ደስ ያለህ።
@mamifantahun3118
@mamifantahun3118 Год назад
አይ ካሜራ ያሳፍራል ይሄን የመሠለ ፕሮግራም አይናችንን አሳመምከን
@zinashtebaso
@zinashtebaso Год назад
እንኳን ደስ አለህ ክቤ 🙏🙏🙏❤️
@user-bl7so7kx8h
@user-bl7so7kx8h Год назад
ተባረኩ
@ethiopian6561
@ethiopian6561 Год назад
The two ladies dancing gin betaaaam yasikalu. Mindinew????
@tirsetlemlem8492
@tirsetlemlem8492 Год назад
Congratulation
@mikiasshmelash
@mikiasshmelash Год назад
እንኳን ደስ አለህ ክበበው.!
@meram123
@meram123 Год назад
መታገስ ዋጋ አለወ
@addisababa8072
@addisababa8072 Год назад
Congratulations
@weletemikael2070
@weletemikael2070 Год назад
መዝሙርና ዘፈን እሱ ነው የቀራቹ በዚህ ሁኔታ ፈጣሪ ይታረቀናል በርቱ
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Год назад
መስከረም በቀለ well come ደስ ስትሉ
@genenehaile2018
@genenehaile2018 Год назад
Kibebew enkuwan desssss alehe!!!!!!!
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 Год назад
እንኩዋን ደስ ኣለህ ክበበዉ
@Dior768
@Dior768 Год назад
እንኳን፡ደስ፡አለችሁ❤
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 Год назад
ክበበው እንኳን ደስስስስ አለህ።
@YosefDebebe-bn4zj
@YosefDebebe-bn4zj Год назад
kibebewu wendime keze belay desta yelem ewunetikin newu dagim yetefeteriki yakil newu desitawu enkuwan dessssssss aleki fetare erejim edme ketena gar kenebetesebik ysitik betam newu yemiwedik wendime
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Год назад
ዋዉ አይለያቹ❤❤🎉
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 Год назад
Enkuwan dessss alchwe
@kedus2010
@kedus2010 Год назад
Enkuan dessß alachu betam desss yilal sitamru demo❤❤❤❤
@frehiwotafewerki1817
@frehiwotafewerki1817 Год назад
እንኳንቨደሰ አለህ ክበበው ❤️🙏
@borumint
@borumint Год назад
እንኳን ደስ አለህ አቦ 🙏🙏🙏 ከባድ ነዉ መለያየት ከቤተሰብ ጋር
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 Год назад
እኔም ከ8 አመት ቆይታ ቤተሰቦቼን ላገኝ ነው ተመስገን።
@ethiopian6561
@ethiopian6561 Год назад
Tirkmkim yale video
@asuberhne1532
@asuberhne1532 Год назад
ክበበው እንኳን በሠላ ወደ ሀገር መጣህ።
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i Год назад
ውስኪ እየጠጡ ለማርያም መዘመር?ኸኸኸኸኸኸኸኸኸ መቸም ምክንያት እየፈለጋችሁ ጨፍሩ ።ዉጭ ዞር ብሎ የሚያችሁ ሰለሌለ ጥሩ አጋጣሚ ነዉ ለመታየት። ለክበበዉ እንኩዋን ደስ አለህ
Далее
Самоприкорм с сестрой 😂
00:19
Просмотров 323 тыс.
ሽምግልና
28:40
Просмотров 2,3 тыс.
Dc Live Tube with Meskerem guest Kebebew Geda
17:39
Просмотров 230 тыс.
воротник для кобеля
1:00
Просмотров 1,7 млн