Тёмный

ኮሮና ኮሮና! አስቂኝ እና አስተማሪ ሙዚቃ በእሁድን በኢቢኤስ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 123 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 346   
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
ኮሮና በቅርቡ ይጠፋል
@senitsenit9638
@senitsenit9638 4 года назад
ያርግልን
@እመብርሃንለኔውበቴናትየስ
እንደ አፍሽን ያድርግልን ማማዬ
@fmt229
@fmt229 4 года назад
አረ እዚህም አለሽ
@ቅዱስሚካኤልአንተጠብቀኝ
ከእግዝሀብሔር ጋራ
@firokebede6239
@firokebede6239 4 года назад
zare bitefa deslegnal
@tsehayyimer8180
@tsehayyimer8180 4 года назад
ምርጥ መልእክት ነው ዘና እያደረገ
@አለምነሽበቀለ
@አለምነሽበቀለ 4 года назад
እግዚአብሔር ኮሮናን አጥፍቶ እፎይ የምንልበትን ቀን ያምጣልን ምረቱን ይላክልን
@amharickids2251
@amharickids2251 4 года назад
አሜን 3
@hayathussine602
@hayathussine602 4 года назад
አሚንንን ውደ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጌኝ
@አለምነሽበቀለ
@አለምነሽበቀለ 4 года назад
@@hayathussine602 አረኩሽ ማር
@torajeny3458
@torajeny3458 4 года назад
Amniiii yarei
@samerytube9478
@samerytube9478 4 года назад
@@amharickids2251 subscribe enderarge konji
@EmanEman-x1h
@EmanEman-x1h 4 года назад
ወይ ጉድ አላህዬዋ እባክህ እንደ እዝነትህ ኮረናን አጥፋልን ያረህማን ያረሂሙ😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@خديجه-ط9ذ
@خديجه-ط9ذ 4 года назад
ወይ መጃጃል አሁን ዘፈን 🙄🙄🙄🙄
@senait3323
@senait3323 4 года назад
ወይ ደስ ይላል እንደ አፋችሁ ያርግልን እንዴጠፋልን ከምድር😢😢ግራ የተጋባን ሁኔታውስጥ ነው ያለነው😢😢
@ሰአዲወሎሎሎ
@ሰአዲወሎሎሎ 4 года назад
ኮሮና ጠፋ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ ያለን አልልልልልል አህለን ፊክ ያረመዳንንንንን
@hawame2588
@hawame2588 4 года назад
እዉነት ያርገዉ ያርብ
@lubabahassen5574
@lubabahassen5574 4 года назад
Enshallha
@biniyambini6806
@biniyambini6806 4 года назад
ክብር ለአርስቶቻችን ጥሩ ጥሩ መልክት እየተላለፈ ነው በኮሮና ጉዳይ
@Lifelineacademy24
@Lifelineacademy24 4 года назад
Eski Hakim Garan subscribe click adrguna ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-y2GsjwbPS5s.html tekami mereja share enadergalen
@wenzere
@wenzere 4 года назад
ጭፈራ ከኮረና በሁላ ፡ወደ ፈጣሪያችን እንፀልይ!
@tube5863
@tube5863 4 года назад
ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች እረመዷን 11ቀን ቀረው እረመዷን ሲደርስ ያለተራሀዊት ሶላት እደኔ የጨነቃችሁ 👍👍👍
@ሂክማአሊ
@ሂክማአሊ 4 года назад
እኔ ማር በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ለይ በካመንት ዉደ
@tube5863
@tube5863 4 года назад
@@ሂክማአሊ እደምርሻለሁ አንችም ደምሪኝ👍
@መስከረምየድንግልማርያምል
ጥሩ መልዕክት ነበር 👍 እጅ በመታጠብ ብቻኮ መከላከል አንችልም እደውም ትልቁ ማምጫችን ጫማችን ነው። ውጪ ያደረግነውን ጫማ እቤት አለማስገባት።
@samerytube9478
@samerytube9478 4 года назад
Subscribe enderarge konjo
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 4 года назад
መስከረም የድንግል ማርያም ልጅ betekekel
@ldralt4432
@ldralt4432 4 года назад
ራኬብ አልናፈቀቻችሁም ? እኔ በጣም። አስፋው ሰላምታ ኣቅርብልን እባክህ።
@imoker2767
@imoker2767 4 года назад
Corona ezwat yhon
@ramitube510
@ramitube510 4 года назад
Nafkenalech
@ሰላምየድንግልልጅሰላ-ኀ4ኘ
@@imoker2767 በስማም ምነው ጥሩ ነገር ብናወራ
@tautaudurbanbeaches7067
@tautaudurbanbeaches7067 4 года назад
@@imoker2767 kifu mamagnat lersh matfew new mn aderegachik meartagna
@ldralt4432
@ldralt4432 4 года назад
@@imoker2767 ሰው አፉን ሲከፍት ምኑ ነበር ይታያል የሚባለው? መቼም እንጥሉ አትሉኘም ።
@e..........3465
@e..........3465 4 года назад
ትምርቱ አሪፍ ሲሖን ከመጨፈር እንደው ወደ ሰማይ አይናችን ን ብንሰቅል የሚሻል ነገር ነው እግዚአብሔር በሰላም ያስተላልፈን
@fikeralem3878
@fikeralem3878 4 года назад
በጣም ቆንጆ መልክት ነው እያዋዛና እያስተማረ ስንቴ የተናገረው በሙሉ በጣም ነውየሚያስተምር ለገባው
@fadilaakadiirdiniiislaamaj2337
@fadilaakadiirdiniiislaamaj2337 4 года назад
Du'aa tadargo rasuu alonem inkuwan music Gudi iko naw ye agarachin saw. Bilo bilo la Corona muziqa
@ከይርያአደም
@ከይርያአደም 4 года назад
የጉድ ነው አለም መግቢ መውጫ ጠፍቶባት በጭቀት ልናልቅ ነው እናንተ ዝፈኑ ጨፍሩ ያአሏህ ደግሞ በበሺታ ይዘፈናል ይቀለዳልደ ፈጣሪስ ይሄንን ጉድ እያያ ይመረናል ? ሰው በዚህ ሳአት ሙስሊሙም ዱአ ያደርጋል ክርስቲያኑም ፀሎት ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል እናንተ ዘፈን ጭፈራ ፈጣሪ የናንተን ሳይሆነ የኛን በለቅሳ በጭንቀት እንድሁም ፈጣሪን በመለመን ተግተን የምንውለውን ተመልክቶ ይማረን ኢትዮጽያ ሰላምሺ ይብዛ
@በሀይማኖቴናበሂጃቤቀልድየ
አላህ ሀድያ ይሥጣቸው ውደ አሚን አገራችንን አላህ ይጠብቅልን ሮመዳንንም ያለ አሣብ የምንፆምበትን ቀን አላህ ያቅረብልን ያረብ
@samerytube9478
@samerytube9478 4 года назад
@@በሀይማኖቴናበሂጃቤቀልድየ subscribe enderarge konjo
@ከይርያአደም
@ከይርያአደም 4 года назад
አሚን 😍
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 4 года назад
አላህ ሆይ ኮረና ጠፋ የሚል ዜና አሰማን ያያረብ
@መዲየነኝስደተኛዋ
@መዲየነኝስደተኛዋ 4 года назад
በጣም ደስትላችሁ ከግዜው ጋየሚህዲጋነው
@nsjasbah7263
@nsjasbah7263 4 года назад
ጌታይባርካችሁ ኮሮናን ከምድረገፅ ጌታ ያጥፋልን
@ኪዳነምህረትእናቴ-ኰ7ጠ
የድንግል ማርያም ልጅ ኮረናን ያጥፋልን
@ሰርካለምፍቅሩ
@ሰርካለምፍቅሩ 4 года назад
አሜን(3)ማር
@aas-lh9rc
@aas-lh9rc 4 года назад
እር ተው ኮሮና በትጥበት አይለቅም ሁላችንም ወደአላህ እንመለስ ያመጣው አላህነው የሚመልሰውም አላህነው
@kalkidantilahun9326
@kalkidantilahun9326 4 года назад
Debariwoch Wuhana Samuna Ylalu Amerika Ena Chayna Wuha Ena Samuna Atew New
@high1166
@high1166 4 года назад
አሁን ይሄ ምን ይሉታል ስታስጠሉ በፈጣሪ ሀገር የሆነ ነገር ሲፈጠር ሁሌ ትዝ እሚላችሁ ዘፈን ነውደ ሰይጣኖች ምናለ በዚህ ሰአት እንኮን ብንጸልይ እናንተ እራሱ ኮረናወች ናችሁ
@happylifetube5513
@happylifetube5513 4 года назад
ለምን አንቺ አፀልይም ለምን ሴጣን ከሆኑ ለምን ታያለሽ
@high1166
@high1166 4 года назад
@@happylifetube5513 ማየትና ማዳመጥ ይለያያል ሸጋዋ
@tirutube6084
@tirutube6084 4 года назад
አርቲሰቶቹ በኮሮና ጉዳይ ያደረጉት አስገራሚ ንግግር/ The artists surprising speech about corona ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-f8Dvcg3ogvE.html
@lawganedrashyoutb6169
@lawganedrashyoutb6169 4 года назад
ayeblme temrete alaw admchi
@high1166
@high1166 4 года назад
@Melat Melat ትክክል ነሽ ማማየ ግን መፍራት አያስፈልግም በቻልነው አቅም ከፈጣሪጋ መጠንቀቅ ነው ያለብን ይሄም ያልፋል ይሄ የሀጺያታችን ውጤት ነው እና በዚህ ሰአት ዘፈን ምን ይሉታል ለዚህ ክፉ በሽታ በየሀይማኖታችን መጸለይ እንጅ ያለብን ዘፈን አያስፈልግም
@tube5909
@tube5909 4 года назад
ክክክክ አይ የኢትዩጵያ ህዝብ ለኮሮናም ዘፍናችሁለት አይ እዲሌ ልስቅ ነበር ግን ግዜውም ስራውም አያስቀኝ
@ኢክሩነኝየሁረልዒይንተማሪ
አላህ እሡ በእዝነት አይኑ ይየን በሥ የኛ ነገር አሁን እሚጨፈርበት ጊዜ ነው በአላህ መገን የኛ ነገር
@samiradesalegnyoutube7746
@samiradesalegnyoutube7746 4 года назад
መዳንቷ በእናት ኢትዮጵያዬ ይገኝለታል እቺሁ ሚስኪን ሀገሬ ያድላታል ኢንሻ አላህ
@መሲቡልጋ-ዠ1ጨ
@መሲቡልጋ-ዠ1ጨ 4 года назад
ኮሮና ይጠፋል በሀይማኖታችን እንፀልይ ያልፋል።
@samerytube9478
@samerytube9478 4 года назад
Amenn subscribe enderarge konjo
@ዋኢስለመ
@ዋኢስለመ 4 года назад
አረ እጆቸቹን ወደ ሰመይ አንስተቹ ፀሎት አድርጉ የረብብብብ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@Lifelineacademy24
@Lifelineacademy24 4 года назад
Eski Hakim Garan subscribe click adrguna ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-y2GsjwbPS5s.html tekami mereja share enadergalen
@nasir2290
@nasir2290 4 года назад
ጉድኮነወ ለኮረና ዘፈን ከምዘፈን ማቴሪያ ለሌላቸው ለምን አትለግሱም እዳቅማችሁ
@soreti3556
@soreti3556 4 года назад
ወይ ኮሮና ተዘፈነልክ እንኳን ደስ አለክ አፈር አባክ ብላና
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሙዚቃው ዋውውውውዎ🤣🤣🤣🤣🤣በትንሸ ቀን ይጠፍል 😍
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 года назад
እውነት ነው ወንድማችን👍👍
@senitsenit9638
@senitsenit9638 4 года назад
ያርግልን
@firokebede6239
@firokebede6239 4 года назад
Awo yitefal
@እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ
@እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ 4 года назад
በሂወቴ እንደ ኮሮና ያለ ንጉስ አይቼ አላውቅም አላህ ከምድር ገፅ ያጥፋህ ሀገሬ ለመግባት ስጓጓ
@ሂክማአሊ
@ሂክማአሊ 4 года назад
አሚን እንዛመድ በቅንነት
@yordayorde189
@yordayorde189 4 года назад
yena marr Ayizosh eruk ayidelem hulachinm beselam le hagerachin yimelisen Ayizochihu anirebesh enxenqeq...
@mashkromashkro923
@mashkromashkro923 4 года назад
ዋውውውውው እንካን ደነ መጣቹ ምርጥ ነው
@ሰብለነኝ
@ሰብለነኝ 4 года назад
እግዚአብሔር እሔንን ክፉ በሽታ ያጥፋልን
@ወለተአረጋዊኢፍታሽበለኝጌ
Selam wud ye hagere ljoch Enkan le hesaena be selam aderesachehu
@semirafdlu6671
@semirafdlu6671 4 года назад
ፊታችሁ አትንኩ ሲባል ዝም ብሎ ያሳክከኛል😂 ማዳም ትላንት የወጣች አልተመለሰችም ፏ ነው ያው ስትመጣ ታንገበግበኛለችንጂ😂
@adisb5125
@adisb5125 4 года назад
Ayzosh yne konjo afuan yesrelsh!
@merytube9234
@merytube9234 4 года назад
ክክክ ተጠልፋ አንዳይሆን ብቻ
@samerbounehme9843
@samerbounehme9843 4 года назад
@@merytube9234 😂😂😂😂😂
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 года назад
@@samerbounehme9843 እኔ ሶሰት ወሬ ማዳሜ ካናዳ ነበረች ተዘጋ በረራው ሳትመጣ አሰጠላኝ መቀመጥ በፊት ለካ ሰራ የሚበዛብኝ እሷ ነች ለካ
@brtaglab2516
@brtaglab2516 4 года назад
@@merytube9234 😂😂😂😂😂😂😂
@ለማርፍቅር-ከ3ወ
@ለማርፍቅር-ከ3ወ 4 года назад
የአላህ ኮሮናን አጥፋልን ትጭቀን ሞትን በሰው ሀገር እህንይ ፋሲጋ ድርሰ እሮምዶን ድርሰ እያልን ጉድ ጉድ እንል ነበር በዚህ ውር ከምድር ያጥፋልን አቦ
@Lifelineacademy24
@Lifelineacademy24 4 года назад
Eski Hakim Garan subscribe click adrguna ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-y2GsjwbPS5s.html tekami mereja share enadergalen
@ዘዉዲቱየናቷወዳጅ
@ዘዉዲቱየናቷወዳጅ 4 года назад
ወይ ራኬብ ንፍፍፍፍፍቅ አለይኝ የኔ ሞዛዛዛ ኡፍፍፍፍፍፍ
@tejeaenley865
@tejeaenley865 4 года назад
Waw ere temechey Amilakachin kemidr geti yatifalin. Ere basha tenechehey betam
@hananry7106
@hananry7106 4 года назад
አልፎ. ነበር. እያልን. ለማውራት. ያብቃን. ያረብ
@hayatlove9812
@hayatlove9812 4 года назад
አሚንንን
@የሚስጥርነፀብራቅ
@የሚስጥርነፀብራቅ 4 года назад
ከኮሮና በላይ ማዳሜና ልጆቹ አቃጠሉኝ ኡፍ
@ለአላህብየእወዳችሁአለሁራ
እህህ እኔም ነኝኝኝ
@yordayorde189
@yordayorde189 4 года назад
Ayizon ehitoche yihe ken yalifal egnam wede hagerachin beselam temelisen yeminarifbet gize yihen kifu gize betigist enasalif demom yalifal 💪
@ethiopialove1215
@ethiopialove1215 4 года назад
አለህ የመጣብንን በለሀ የንሰልን የራብ
@betilmetebkik4248
@betilmetebkik4248 4 года назад
የሳምንት ሰው ይበለን ፈጣሪ
@hayathussine602
@hayathussine602 4 года назад
አሚንንን ውደ በቀንነት ሰብስክራይብ አድርጌኝ
@samerytube9478
@samerytube9478 4 года назад
@@hayathussine602 subscribe enderarge konjo
@zdhussen2937
@zdhussen2937 4 года назад
አሚንንንንያረብ
@hashahsa9409
@hashahsa9409 4 года назад
ምናለ ለነዚህ አሳዛኝ ዜጎች። ሠርተው የሚበሉበት የስራ መስክ ቢፈጠር እንደዚህ እንደተጃጃሉ ኧረ በጌታ። ቶ
@damenechfantu2154
@damenechfantu2154 4 года назад
እኔ የምለው ስንት ጊዜ ነው ነታ ጠባዉ ከዛ በየቦታው ምናለ በየቦታው እንዴ ያለው texas አለ ባቡሩ sala kali ለጥሩ ነው ታክሲ ዉስጥ ምካል ለባቡር ስትምል ይች ነገር ብታብራራልን ደስ ይለናል ስንት ቦታ ነው ዋናውና የለበት ቦታ ለምሳሌ ገጠር እና ከተማ ስንት ውኃ ከወንዝ ቀርቶ መኖሩ ታለንት ከገጠር እንዴ አደለም በየቀኑ ፊታችንን ገላችን እጃችን ታጠቡ እኔ ምለው እጆች ልምድ ያለው ወይም ቶሎና ለሚባለው የእጃችን ለየነው ያለው እንደ ጉድፍ ነው
@demey89
@demey89 4 года назад
i wish government opened schools churches and mesjids etc opened for homles and allow the public to contribute things to help them. It became depressing when i thinnk about ethiopia and ethiopian
@seadi4577
@seadi4577 4 года назад
አላህ ያጥፋልን ያረብ የሄን በሽታ
@ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ
ዘፈን ሀጥያትነው እና እየዘፈናቹለት ኮሮና በየት ይውጣ😳
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፍልን።በጭንቀት ገደለኝ
@christy-t3z
@christy-t3z 4 года назад
አሚን
@samerytube9478
@samerytube9478 4 года назад
@@christy-t3z subscribe enderarge konjo
@ወለተሰላሴ
@ወለተሰላሴ 4 года назад
ኮርና ይጥፍል በቅርቦ አይዞዋቹሁ ውገኑቼ
@فاطمه15-ك3م
@فاطمه15-ك3م 4 года назад
እባክህ ፈጣሪ የበላይነትክን አሳይተህነል በቃ በለን ይህንን በሽታ አሳልን
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 года назад
Wow. Wow. Wow. I love it the poem about coronavirus. Good jobs.
@samerytube9478
@samerytube9478 4 года назад
Subscribe enderarge konji
@henockwelde
@henockwelde 4 года назад
Covid-19 እግዚአብሔር ከ ምድራችን ያጥፋልን።
@wz2462
@wz2462 4 года назад
ይቅር ይበለኚና ሊፍቱን አትዝገዉ በሳቅ ገደለኝ🤣🤣🤣
@ilovemykidsalot2268
@ilovemykidsalot2268 4 года назад
መፍትሄው ቀላል ነው ደሞ ለኮሮና ነው ያሉት? ምነው እንዲ ቀለል አረጋችሁት የስንትን ሰው ህይወት ቀጥፎ እሱ እንዳመጣው እሱ ያንሳልን በተረፈ እነ ሀና የፊት ጭምብል(mask) ብትለብሱ ጥሩ ይመስለኛል
@jamilamohamed4708
@jamilamohamed4708 4 года назад
አላህ ሂደያ ይሥጣቸሁ አላህን መለመን ነው ወይሥ መጨፈራያ።
@Seada123_aman
@Seada123_aman 4 года назад
Jamila Mohamed ene manen new ALLHEN feru yemtelachew
@ali-tk7rw
@ali-tk7rw 4 года назад
😀😀😀 ጉድ እኮነዉ ለኮረናያልተለቀቀ ነጠላ ዜማ የለም
@ሉሉቢትአህመድቤተሠቦቸንና
ወይ ሙዚቃ የማያልቅ ትውሥታ ትሠንቁ ያዚቹህ አረ እናተ በቃ ዱአ እናርግ ዘፈን አታብዙ
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 4 года назад
ባይገርማችው እኔ አንዴ ከወዳጄ ጋር እያወራው ነበረ እና እራሴን አሞኝ ብላ በለሊት እራችን አይዞሽ አትፉሪ እያልኳተኝ ነበረ እና ድንገት ደረቅ ሳል ስትስል አይ ጉዴ እኮነው ስትለኝ እኔ ስልኩን ከኔ አራኩት ማለቴ ዘወር አልኩኝ ልክ ከኔላይ እንደሳለች አድርጌ ነበረ ያየውት እና ስትጨርስ ስነግራት በቃ በሳቅ ሞትነ
@sadasada2724
@sadasada2724 4 года назад
ኮሮናም ተዘፍነለት ወይ መጃጃል ዝብሎ ማስተማር እያለ
@genusergu4991
@genusergu4991 4 года назад
ሀኒቾ አምሮባሽአል
@እግዚአብሔርእረኛየነውሁሉ
እግዚአብሔር፣አምላአክ፣ኮሮናን፣አጥፍቶልን፣እፎይ፣የምንለው
@medenajenal4532
@medenajenal4532 4 года назад
እናመሰግናለን ፈታ እንበል
@seadateshom180
@seadateshom180 4 года назад
ኮርና የሚጠፍው በሳሙና አይደለም እልቅ ዱአ አታደርጉም በተውበት እጅ ኮርና ምንም ማንም አያጠፍውም ኢለ አድ አላህ ብቻነው የሚያጠፍው አላህ እደኛ ወጀል ሳይሆን እደ እራህመትህ አተው አሳልን ይሄን በሺታ
@almazaile2728
@almazaile2728 4 года назад
አየ እናተ በአሁኑ ጌዜ እደዚህ አልነበረም እሚባለው ልቦና ይስጣችሁ
@አቢቲነኝስደተኛዋ
@አቢቲነኝስደተኛዋ 4 года назад
ሀሪፍ ነዉ
@TtTt-xp6rh
@TtTt-xp6rh 4 года назад
ምን አለበት ከሀና ጀምሮ የኢትዮፒያ አርትሲቶቺ ገንዘብ ለመብላት ከምትራራጡ ሰለሞቱት ነብሰ ይማር ብላቺሁ ወደ ፈጣሪ ብታለቅሱ ታመዉ ደግሞ በዚህ በሺታ ለሚሰቃዩት ምህረትንና ትነትን ብትለምኑ ይህ የሚያሰጨፍር አያደለም ደደቦቺና መሀይሞቺ ሰለሆናቺሁ አንፈርድባቺሁም
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 4 года назад
Woooow ayi corona yesirakin yistik
@የሱናሰዎችስብስብ
@የሱናሰዎችስብስብ 4 года назад
ወይ ኮረና እስኪ አላህ ከዚህ በሽታ አላህ እኛንም ቤተቦቻችንንም አላህ ይጠብቅልን ጀማሪ ነኝ ስብስክራይብ አርጉኝ
@ሂክማአሊ
@ሂክማአሊ 4 года назад
አሚን ማሬ ነይ በካመንት እንዛመድ
@ጁጁወሎየዋ-ደ1ወ
@ጁጁወሎየዋ-ደ1ወ 4 года назад
ራኬብ የት ጠፍች አሥፍዉ
@samerytube9478
@samerytube9478 4 года назад
Subscribe enderarge konjo
@imaniman1068
@imaniman1068 4 года назад
ራኬብስ የት ገባች?
@ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
@ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ 4 года назад
ኢትዮጵያውያን አትፍሩ ኢትዮጵያ አምላክ አላት ምንም አትሆኑም ህጉንብቻ ጠብቁ ክፉውን ያርቅልን
@habebaarage8047
@habebaarage8047 4 года назад
ያረብአላህተምድረገፅ ያጥፍልን
@ZahraZahra-pi7jg
@ZahraZahra-pi7jg 4 года назад
ያረብ እሱ ይጠብቀን
@tenad7309
@tenad7309 4 года назад
ቤትዬ ተናፍቀሽ ነበር:: እያንገዋለለ, ባሻ, እንዲሁም ሌሎቹ!!!!! ሀንዬ ኮረናን ቀለል አታድርጊው:: ሀገራችንን ከዚህ መቅሰፍት ይጠብቅልን🙏🏾
@aminayimam4398
@aminayimam4398 4 года назад
እራኪየብ የት ሂየደች
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 4 года назад
ኮሪና ኮሮና ተዘጋጅቶልሻል ውሃና ሳሙና ኮሮና
@ggalacs13
@ggalacs13 4 года назад
አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ግን መቸ ነው እናተ ልብ የምገዙት ፆሎት እናርግ ትላላችሁ እናተ ግን ፈጣሪ የማያዘውን ነው የምታረጉት ሴቶቹ ምንቅርቅር ብለው ራቁታቸውን ነው የሚወጡት ታዳ እደት ነው እያመፅን ፆሎት ይቀበለን የምትሉት እኛንም ተዳዳፋችሁንኮ
@saadauae39
@saadauae39 4 года назад
ምን ጉዲ ናችሁ ምን ቅርስ መሆኑ ነውሰታስጠሉ
@tfhhrcgg7330
@tfhhrcgg7330 4 года назад
ፍልፍሉ. የታለ. እሸቱ. ነፃነት. እነርሱም ቢኖሩ. ጥሩ ነበርና ።
@መክያኡመርተወከልቱአለአሏ
እሸተቱ ቢናር ንሮ ይደምቅ ነበር
@meazagirmakostr9267
@meazagirmakostr9267 4 года назад
በጣም የሚገርመዉ ጓት አድርጎ ምግብ የበለዉ ሰዉነዉ
@መዲየነኝስደተኛዋ
@መዲየነኝስደተኛዋ 4 года назад
ሰላም ሁኑ አገር ችን ሰላምትሁን
@bezademsie2828
@bezademsie2828 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን
@imoker2767
@imoker2767 4 года назад
Rakeb corona ezwat yhon
@bestebeste6281
@bestebeste6281 4 года назад
Bity wedi new mitimsilew er wedza
@merytube9234
@merytube9234 4 года назад
ወይ ጉድ አሁን አስቲ በበሽታ ማሾፍ ምን ይሉታል አለም ተጨንቃ
@ዘረኝነትቆሻሻነው
@ዘረኝነትቆሻሻነው 4 года назад
ራቂብ የት ኸዳ ነው
@emu5495
@emu5495 4 года назад
Wow des yalel alihi yatefaw era hunes betam new yechneken bedoa anerasesa yager lij
@ኡሙሂባቲዩ
@ኡሙሂባቲዩ 4 года назад
*አይይይ እኔ በጭቀት ልፈነዳ ነው መዳሜ ተይዛ በኮሮና እኔንም ይይዘኛልብየ እናተ ጨፍሩ ያአላህህህህ*
@maymmonsma6851
@maymmonsma6851 4 года назад
አብሺሪ
@marietub1298
@marietub1298 4 года назад
የጨነቅው እርጉዝ ያገባል አሉ ጭራሽ ዘፍናችሁለት አወይ እድሌ
@dollobadore3501
@dollobadore3501 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን እናየምኝ ችሎሁን እየtጣንቅአከኝ የምንችሎሁን ፈጣሪ ይጠብቀን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Mariam-zh2ie
@Mariam-zh2ie 4 года назад
እግዚአብሔር ይህ ኮሮና የተባለውን ነገር ከምድረ ገፅ ያጥፋልን
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 4 года назад
ዘፈኑ አሁን ምን ኣስፈለገ
@selamselam805
@selamselam805 4 года назад
E/r yetbkachu fetar midrachin yetadgat
@ZahraZahra-pi7jg
@ZahraZahra-pi7jg 4 года назад
ያረቢ
@አልሚyoutube
@አልሚyoutube 4 года назад
ወይ ጉድ በበሽታ ዘፈን።ጠራርጎ በወሰዳችው ኮረና ስታስጠሉ
@xjvdjv6287
@xjvdjv6287 4 года назад
ኮሬን አላህ ይጠብቅን
@ራህማየወበየናየናሂአድናቂ
ብላአቺሁብላአቺሁሙዚቃአንቀበላአቺሁምዱቂትሁላ
@alamdebru2482
@alamdebru2482 4 года назад
Egzeheber beka belen
@እናትyoutube-s3t
@እናትyoutube-s3t 4 года назад
ክክክክክክክክ ወይ ኮሮና ተዘፈነልህ አሉ፣
@ליליבלאי-ת2ס
@ליליבלאי-ת2ס 4 года назад
ምርጥ ናችሁ ሁላችሁም መልካም ሆሳህና ለሁላችሁም 😍
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 4 года назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ!!! በሰሙነ ሕማማት እለተ ሰኞ ምን ሆነ? ልዩ ድንቅ ትምህርት!!!ከታች ያለውን ሊንኩ በመጫን ይከታተሉ!!!👇👇👇👇👇👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-9hVf5KylxTg.html
Далее
НОВЫЙ РОЛИК УЖЕ НА КАНАЛЕ!
00:14
Просмотров 432 тыс.
Интересный наборчик 😀
00:12
Просмотров 11 тыс.
ለሌላ ወንድ ዳርሻት 😱
10:05
Просмотров 5 тыс.
НОВЫЙ РОЛИК УЖЕ НА КАНАЛЕ!
00:14
Просмотров 432 тыс.