Тёмный
No video :(

ኮቪድ እድሜ ይስጠው || የፍቅርችን መሰርት የሷ ትግስት ነው  

ክህሎት
Подписаться 266 тыс.
Просмотров 118 тыс.
50% 1

አይናቸው ላይ ደስታቸው እና ፍቅራችው የሚነበብባቸው እንዚህን ውብ ጥንዶች ተጋበዙልን
እዚህ ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ አልያም ደግሞ ሃሳብ አስተያየቱን ማጋራት የሚፈግ ማንኛውም
ወዳጅ በ 0963143471 ወይም 0980115685 መደውል ይችላል።

Опубликовано:

 

7 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 390   
@khelot
@khelot 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LAbwplDNMFE.html
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 2 года назад
ጥራት የለው ቁረፃህ ዛሬ
@betinafkot8734
@betinafkot8734 2 года назад
ሰላም ተስፍየ ምን ነካ ሽሮየ ተመልሳለች ሳሮን 🤣🤣🤣 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-TbV24tA59Eo.html
@nubekan3951
@nubekan3951 2 года назад
Klowt eganm btekarbun.desylenal
@nubekan3951
@nubekan3951 2 года назад
Endatnw ymnegegachu
@user-xd8by8kb8n
@user-xd8by8kb8n 2 года назад
እኔ ምለው ግን እንዴት ነው መማር መስራት ምናምን ቀረ እንዴ ልጅ ናት እሷም እሱም
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 2 года назад
አላስታውስም እረሳለሁ እያልክ እንደ መልካም ነገር ባታወራው ጥሩ ነው ምክኒያቱም ሁነቶችን መዘንጋት ማለት ለሴት ልጅ በ........ጣ......ም ከባድ ነገር ነው። ተጠንቀቅ ይቺን የመሰለች ሁለመናዋ የተሟላ ልጅ ማግኘት እንደ ሎተሪ ነው እና ዝንጋታህን አስተካክል!!!
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 2 года назад
አፈስካት ኢቺን የመሰለች ቆንጆ ሰው ከማን ፍቅር እንደሚዘው አያታወቅም ልጅትዋ ቆንጆ ናት ተንከባከባት
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 года назад
እሱም የጥቁር ቆንጆ ነው
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 2 года назад
ትክክል
@sebrinatube
@sebrinatube 2 года назад
@@user-pb6cf4lw7e ክክክክክክክክክክክ ዋናው ፍቅር ነው
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 2 года назад
በጣም ልቅም ያለች ቆጆ
@mahimaye6322
@mahimaye6322 2 года назад
ማነህ ሶዬ በጣም ጎረርክ ተረጋጋ ልጂቱን ተንከባከባት ትበዛብሃለች
@s.ss.s3592
@s.ss.s3592 2 года назад
በጣም ይሂ ጣሳ
@fanonegn8018
@fanonegn8018 2 года назад
በመልክ ሆነዴ ትበዛብሀለች ማለት
@s.ss.s3592
@s.ss.s3592 2 года назад
@@fanonegn8018 በሁሉም
@fanonegn8018
@fanonegn8018 2 года назад
@@s.ss.s3592 ወድ ልጅ ወድ ሁኖ ይገኝ ምንም ይሁን ታገበዋለች
@rutdeme523youtube
@rutdeme523youtube 2 года назад
😅🥴
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
ስብስብ ያለች ሴት 👌ስታምር ሃሳባቹን አምላክ ይሙላ 🙏ተንከባከባት የምር 💃ምርጥ smart የሆነች ንግስት ናት 💃
@hailegebrielmekonne7969
@hailegebrielmekonne7969 2 года назад
ልጅቷ በጣም ሰው አክባሪ ናት ደግሞም ፈሪ ትመስላለች እግዚአብሔር እሰከመጨረሻው ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ።
@hanabegie7154
@hanabegie7154 2 года назад
ልጅታ ልቅም ያለች ቆንጆ ፍቅራቹን የዘላለም ይሁን
@nrbu4941
@nrbu4941 2 года назад
በጣም የረጋጋች አስተዋይ አንተም በጣም በሳል ሰው ነህ ተጋብታችሁ እደገና ብትቀርቡ ደስ ይለኛል
@negasenshew7085
@negasenshew7085 2 года назад
አቤት ሥርዓትሽ የድሮ አናቶቻችን የመሰልሽ ደርባባ በዚህ የከረፋ ትውልድ አንቺን የመሰለ ውብ ሴት ማየት ከእናትሽ ማህፀን የተመረቅሽና የታደልሽ ሰው ነሽ እስከ መጨሰሻው የፀና ይድናል ይላል መጽሐፍ ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ያፅናችሁ እግዚአብሔር የሰጠውን መሶብ ያነሳልና አንተም እራስህ አጥፍተህ እርሷ ይቅርታ መጠየቅ የለባትም እግዚአብሔር ያያልና ተጠንቀቅ ተጠንቀቅ ሁለታችሁም ከፈለጋችሁት ለመድረስ ተመልካች መስታወት ነውና እንደ እንቁላልና አምፖል ተጠንቅቀህ ያዛት አደራ ለፍቅር ብላ እሷ ዝም ስትል ከሕመም ላይ ትወድቃለች ያ ደሞ አይታከምም እኔ ልጅቱን ሳያት ከደግነቷ የተነሳ በጣም ታሳዝናለች ኩላሊት ያጨሰውን አእምሮ ያመላለሰውን የሚአውቅ እግዚአብሔር አለና በተለይ አንተ ከብዙ ነገሮች ተጠንቀቅ ያገናኛችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ አሜን
@almeshey6262
@almeshey6262 2 года назад
ስታምር የኔ ቆጆ ትግስትሽን ሳላደቅ አላልፍም የኔ ውብ ሴት❤
@bari9513
@bari9513 2 года назад
ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እቺ ሴት ከፈጣሪ የተሰጠችክ ስጦታ ናት በጣም ቆንጆ በጣም ስነስራት ያላት ረጋ ያለች አስተዋይ ፈጣሪ ይባርካችሁ
@Naniya254
@Naniya254 2 года назад
በሰል ያሉ ጥንዶች ናችሁ ደስ ትላላችሁ ፍፃሜያችሁ ይመር
@geraratube12
@geraratube12 2 года назад
🙅‍♂ካጣነው ይልቅ ያገኘነው ይበልጣል፤ ከተደረገብን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል! እጅህ ላይ ያሉትን ነገሮች አላየህም እንጂ ካንተ በላይ እድለኛ የለም! አጠገብህ ያሉት ቤተሰቦችህ ባይኖሩ የሚሰማህን አስበው🤔 እስኪ፣ መተንፈስ ባትችልና ራስህን ማወቅ አቅቶህ በአልጋ ብትቀር ምን እንደሚሰማህ አስበው እስኪ? አየህ ይሄን ስታስብ ነው የፈጣሪ ቸርነትና ላንተ ያደረገው ግልጥ ብሎ የሚታይህ! ተመስገን በል ወዳጄ!🙇🙏 የምስጋና ቀን ተመኘሁላችሁ!!!
@gogogogo742
@gogogogo742 2 года назад
ኮቪድ እድሜ ይስጠው አላለም ኧረ እድሜውን አሳጥሮ ያጥፋው😆😆
@mekdesderbe8398
@mekdesderbe8398 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እሱ ምን አለበት
@zainasied615
@zainasied615 2 года назад
ታጋሺነትሺ አለማድነቅ አይቻልንም 😘😘
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 года назад
ማርታ ጎይቶምን ትመስላለች የኔቆጆ ደስሰትል
@genettube1107
@genettube1107 2 года назад
ሰብ አድርጊኝ መሲ እህቴ
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 2 года назад
@@genettube1107 ገኒዬ እንደማመር😍
@genettube1107
@genettube1107 2 года назад
@@mekdiyeakiyalij እሽ
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 2 года назад
እንዲህ አይነት በዝምታ የምታሰተምር የምርጦች ምርጥ እሱ የተረዳበት መንገድ ያምራል።
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 года назад
ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤️❤️❤️❤️😘😘😘
@EtuYeTadeLiji
@EtuYeTadeLiji 2 года назад
ተመስጬ ነው ያዳመጥኳችሁ ጠበቅ አድርገህ ያዝ ምትገርም ልጅ ናት መጨረሻችሁ እንዲያምር መልካም ምኞቴ ነው
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
ኡፍ እዚ የሚመጡት ሁሉ ❤❤🌹🌹👌ባለ መሐተቦች 🌹🌹🌹ታድላችሁ 🌹
@danielworku3962
@danielworku3962 2 года назад
የተባረከች አግተሃል ይመችህ ።ለእኔም በቅርቡ ያጋጥመኝ እላለሁ።የምትፈልግ ትዳር አለሁ።እደዝች የጥቅምት ማር የሆነች።
@eyea7297
@eyea7297 2 года назад
አቶ አላስታውስም አይደብርህም እንዴ ከኢጎህ ጋር ብዙ ስትጫወት ❓ተፈላጊ ተፈላጊ ስትል ❓ክብርን ፍቅርን አብረሀት ላሳለፍካቸው ግዜያትቦታ መስጠትህን ባነጋገርህ አሳያት እራስህን አትቆልል የሆንክ የደረቀ ስራ ስር
@nejatali7088
@nejatali7088 2 года назад
Yethiopia setoch tilik waga endalachew alawekum.
@yetnayetalmaw7651
@yetnayetalmaw7651 2 года назад
Exactly!!! That is what I want to say!!!
@emagirma8968
@emagirma8968 2 года назад
Omgd yedereke sirasir yesidib andegna kkkk
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 2 года назад
አንቺ የተመታሽ 😂😂😜😜😜
@masiramasira7447
@masiramasira7447 2 года назад
እኔ በፊት ጥቁር ሰው አይመቸኝም አሁን ግን ከፈጣሪ ጋ ነኝ እግዚአብሔር የፈጠው ሁሉ ድንቅ ነው
@ረዱ
@ረዱ 2 года назад
ውይ ልጅቷ ስታምር እሱም ቆንጆ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@ephremgebre50
@ephremgebre50 Год назад
በጣም የሚገርም ሠዉ ነዉ ነገሮችን ቀለል አድርጎ የሚያይ ደግሞ የሚገርመኝ ምንም አያካብድም ይሔንን ፕሮግራም እስከመጨረሻዉ ያየሁት በሱ ምክንያት ነዉ እሶ ጋር ግን ????
@belayneshakele4628
@belayneshakele4628 2 года назад
የኔ ጀግና ብየሻለሁ እንዲ ነዉ ሴትነት ከጥበብ ጋ መታደል እሱም የዋህነት ማለቴ ነገሮችን ከረር አድርጎ የማየት እድል የለዉም ይመስለኛል ግን ከክፋት አንጻር አይመስልም እና መጨረሻችሁ ይመር ዉዶችየ!!!
@sablasabla260
@sablasabla260 2 года назад
በጣም ታምራላቸዉ ትግስትነትሺ ሳላደንቅ አላልፍም ጨዋ ልጅ ነሺ
@yemohammedlij3810
@yemohammedlij3810 2 года назад
አደራሽን አርግዣለሁ እዳትይው ማድረጋችንንም አላስታውስም ይላል 😄😄😄😀😀😀ምኑ ድጋ እራስነው
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ከባድ ነው በቪድዮ መልክ ማሳየት ነዋ 🤣😒
@tigmekonen3925
@tigmekonen3925 2 года назад
😂😂😂😂😂😂
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 2 года назад
ክክክክክክክክክክክክክ
@eyea7297
@eyea7297 2 года назад
🤣🤣🤣🤣
@fikirtehailu5857
@fikirtehailu5857 2 года назад
Hahahaha... I can't stop laughing 🤣😂🤣
@yelaylay5409
@yelaylay5409 2 года назад
ባጭሩ ልጅቷ ሎተሪ ናት ተንከባከባት ስለወደደችህ እንደወደድካት ግልጽ ነው እናም እንደብዙዎቹ ወንዶች አይደለህም ስለተወደዱ የሚጠግበው ይበዛል። በእጅ ያለ ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራልና አጥብቀህ ያዝ ወርቅህን ወንድሜ
@sitratube1193
@sitratube1193 2 года назад
​​🌹. . . ሀያል ፍቅር . . .🌹 ያሉትን ይበሉ ተዋቸው ይናገሩ ሲያወሩ ውለው ሲያወሩ ይደሩ ወረኛው ቢበዛ ስራ ፈት አሳባቂ አላህ አለን ለኛ የፍቅራችን ጠባቂ "እንዲ ሆነ" ቢሉ ቢመሰክሩ በየተራ ፍቅራችን ላይቆም ምንም ቢወራ መሰረታችን ፍቅር ነው በምንም ማይለካ ህይወት ነው እስትንፋስ በማንም ማይተካ ግ ጥ ም ወዳለው
@user-vx2pn3yu6m
@user-vx2pn3yu6m 2 года назад
ሣሣሣ
@idjdkidjd7139
@idjdkidjd7139 2 года назад
ልጅቶ ትለያልች አንተም ከተረዳህ ጥሩ ዋጋዋን ካወክ ደስ ይላል ትለያለች እድለኛ ነህ ደስ ምትል አይለያቹ እንዴት እንደወደድኮት ሰዉ ሚቀናበት ፍቅር እሶን ካጣህ ከባድ ነው ላንተ
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
@Jesus_is_the_only_way_to_heave 2 года назад
ወይ ሴት ልጂ እንደዚህ ቆንጆ ሆና ከዚህ ጋር ትግማማለች ኣይይይይ
@lifetree7177
@lifetree7177 Год назад
What are you trying to say? Was she supposed to sell herself? They are trying to build a life together. That was how it was suppose to be .
@user-xf8kz5cc8t
@user-xf8kz5cc8t 4 месяца назад
መልክ እና ፍቅር ምን ግንኞች አለዎ 🤔
@mahderfente1172
@mahderfente1172 2 года назад
ስታምሪ የኔ ቆንጆ እደለኛ ነህ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ!
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 2 года назад
ይሄ አስረግዞሽም እኔጃ መቼ እዳስረገዝኩሽ አላስታውስም ማለቱ አይቀርም እህ እዴዚህ አይነት ወድ አይመቸኝም ልጂቱ ግን ውብናት ከነትግስታ መልኳን አጉልቶ አውጥቶታል
@user-fk4zk7ep3i
@user-fk4zk7ep3i 2 года назад
😂😂😂😂😂ናና ውሰዳታ 😂😂😂😂😂😂😂😂ምን ይላል ሆ
@clickcell4333
@clickcell4333 2 года назад
@@user-fk4zk7ep3i 🤣🤣🤣🤣
@sartt7576
@sartt7576 Год назад
😂😂😂😂
@mesi6505
@mesi6505 2 года назад
በጣም ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ናችሁ ♥️♥️♥️♥️♥️ ፍቅር ከጥቁር ሰው ማር ነው አጥብቂ ማማየ
@alemegirma1558
@alemegirma1558 2 года назад
ደስ ትላላቹ እማምላክ ቤታቹሁን በልጅ ትባርክላቹ ያንቺን ትግስት ለሁላችንም ተመኘሁት ግን እግዚአብሔር ሊያጣምራቹ ስለፈለገ እንጂ ብዙ ዋጋም ቢትከፍይ ያንቺ የማይሆን ሰው አለ እሱም የወንድነት ባህሪ ይታይበታል ጢባር ግን አልጠላሁትም እሳም እንዲ ባይሆን ባልተከተለችው እግዚአብሔር አይለያቹ በፍቅር ነው ያየዋቹ
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 2 года назад
ለምን እንደሆነ አላውቅም...ልጁ የሆነ ጉረኛ ይመስላል...የበለጠው ፍቅር ልጅቷ ጋር ነው ያለሁ...ይህን ሁሉ አሳልፈው "እናት እና አባት ጋር አልደረሰም አያውቁም" ምናምን ትላለህ እንዴ? እራስህን ትንሽ ያዋደድ አልመሰለህም?... ሰው ምንን አይቶ ምንን እንደሚወድ ያው እንደ ሰውሁ ይለያያል.. ግን ፍቅር ስላላት የሰጠችህን ብዙ ዕድሎች ብዙም ያየህ/ የገባህ አትመስልም.. ይቅርታ በዝምታ ማለፍ ስላልቻልኩ! ለማንኛውም÷ እግዚአብሔር ይርዳቹ! እህቴ ፀጋ ይብዛልሽ ሌላ ምን ይባላል።
@meazahdjdjdx5984
@meazahdjdjdx5984 2 года назад
ኧረ በጣም እኔ እራሱ ንግግሩ ሁሉ እየገረመኝ ነበረ አስቀያሚነቱን በጉራ ለመሸፈን ይሞክራል
@የሚጠብቀኝ_አይተኛም12
ዉይ ስታምሪ....በተለይም ድምጽሽ በጣም ደስ ይላል።
@genettube1107
@genettube1107 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት ወገኖቼ
@alem9288
@alem9288 2 года назад
እውነት ልንገራችሁ ይሄ ባል አይሆናትም ለምን ከፊቱ ከአስተያየቱ ያስታውቃል እርሷን ስታያት ደስተኛ አትመስለኝም ተሳቃም ነው የምታወራው ካሁኑ ስቃ ምትኖርበትን ብታዘጋጅ ጥሩ ነው ምክንያቱም ላይፍ ነውና ከኔ ተማሪ ማሪ
@maryelove7751
@maryelove7751 2 года назад
እንደዚህ ሲሬስ የሆነ ወንድ ደስ ሲለኝ ዋዋ እሷማ ፍቅር ናት ፈጣሪ አይለያችሁ ክክክክክ ቦታ ስላለ ነዉ አላለም
@tamiratgando4000
@tamiratgando4000 2 года назад
ታላቅ ሴት ናት ❤ ደግሞም አስተዋይነቷን ሳላደቅ አላልፍም❤ ልጁ ግን ትንሽ ይፈጥናል፤ እሷ ግን የተረጋጋችና ድንቅ ሴት ናት።
@mitamitemita1705
@mitamitemita1705 2 года назад
Choke belo myawera set alewdem bluat newa feker eko maysdergew nger yelem🤣🤣🤣🤣
@temesgenmathewos5635
@temesgenmathewos5635 2 года назад
ዋው! ልባም ሴት!
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ና ቤተሰቤ ሁን ተመሰገን
@tsegaendale1678
@tsegaendale1678 2 года назад
ሱስ ሁሌም እጅህ ላይ ያሉትን ነገሮች በማስተዋል አይተህ እንዳትጠቀም ያደርጋል።ያለማስተዋልህ ምክንያት እንዲሁ ስገምት ይህ ይመስለኛል።እግዚያቤሔር ትእግስተኛ አፍቃሪ ሴት እንዲሁም በዚህች ከተማ ተወልዳ መረጋጋት ያላት እጣ ፈንታ ላይ ጥሎህ ተኝተህ ከብዙ አመት እንቅልፍ በኃላ ተነስተህ ለዚህ መብቃትህ ከእድል በላይ ነው።
@seniethio5523
@seniethio5523 2 года назад
በጣም ታምራላቹ እስኪ ምርጦቼ አይከፈልበትም ደምሩኝ❤
@user-zz8dm8db8f
@user-zz8dm8db8f 2 года назад
በጣም ተምራላቹ አይለያቹ ከተጋባቹ ቦኋላ ድጋሚ ብትቀርቡ ደረሰ ይለኛል አይለያቹ❤❤❤❤
@seblewongeltariku4284
@seblewongeltariku4284 2 года назад
ሐኪም ማማከር አለብህ! የመርሳት በሽታ በትልቅ ሰው ላይ ብቻ የሚከሰት አይደለም :: ይሄን ነገር በጥንቃቄ ማየት ያስፈልጋል:: 2ኛ ለሴት ልጅ ክብር ያስፈልጋል ብትረሳ እንኳን ስትናገር እያሰብክ ተናገር::
@titishaethio308
@titishaethio308 2 года назад
She is so adorable to be honest she deserve better "Alastawisim 😔 Alastawisim what is that mean 🤔
@workagegnehutireso7205
@workagegnehutireso7205 2 года назад
የሚትረሳው ለነገሮች ትኩረት ስለማትሰጥ ነው።
@lulu-ld1di
@lulu-ld1di 2 года назад
ልጂቷ ስታምር አይለያችሁ
@user-pl6he1xp1j
@user-pl6he1xp1j 2 года назад
ዋዉ ታምራላችሁ በፍቅር በደስታ ወልዳችሁ ሳሙ 🌹🌹🌹🌹
@user-ps1es9le3g
@user-ps1es9le3g 2 года назад
በጣም ከፍቶኛል ከፍቅረኛየ ቅር ተባብለናል እና በህልሜ አብሬው ነው ማድር እየተሳሳምን ሌላ ነገር እያደረግን ፈጣሬ አብሮ ባካል ለመኖር ያብቃችሁ በሉኝ ካለሱ መኖር ለኔ ሂወት ባዶ ናት ድጋሜም ሂወት አላስብም ከርታታ ሆኘ ነው ምቀር ጎደኞቸ 😭😭😭😭
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 Год назад
ፀልይ ግን ህልምሽ ከሊላ ለመተኛት እያሰበ ነው 😥😥😥የች ካልሆነ ይህድ ተይው ጠፋሪ የአች የአለው አይቀርም
@hannagetaw1186
@hannagetaw1186 Год назад
tselot adrgi yhe kufu menfes new hulum fetarishn asbi esun keyazsh hule addid hiwot ale behlmsh bendezh aynet huneta bemadersh des lilsh aygebam degagmesh tselot adrgi yhe endirklsh beza des milsh kehone gn nsha miyasfelgewu hatyat yhonbshal ylkunm yh betayesh gize alksesh fetarishn ykrta bemeteyek seytann asdengchwu ehte
@IbrahimAhmad-gj4mf
@IbrahimAhmad-gj4mf Год назад
​@@hanaalimayo1221ከሌላ ለመተኛት ያሰበ ሰው ነውዲ እደዚህ የሚታየው? የዝሙት መንፈስ ነው ህልመ ለሊት በሌላ መልኩ የሚመጣው😢
@meskoteasegid-9371
@meskoteasegid-9371 2 года назад
ዋውውውውው በሕይወት ተሰርተው ብስል ያሉ የተግባቡ የተናበቡ ምርጥ ጥንዶች ሆነዋል፡፡ አንዳች ማስመሰል ሽንገላ የሌለበት እርግት ያለ ፍቅራቸው የሚነበብ ነው፡፡ እግዚአብሄር ፍጻሜአችሁን ያለምልመው ያሰባችሁትን ይሙላላችሁ ውለዱ ክበዱ ድመቁ!!!!
@evanaasefa5603
@evanaasefa5603 Год назад
እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ሥታምሩ ወልዳችሁ ሣሙ
@spunkybiruk5020
@spunkybiruk5020 2 года назад
የሚያስቀኑ ጥንዶች ናቸው ፍፃሚያችሁ ይመር ጌታ ይርዳቹ
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 2 года назад
ከአቅሙ በላይ ስለሆነች እኮ ነው ህልም አየመሰለው ረሳሁ ረሳሁ የሚለው አይፈረድበትም በጣም አስቂኝም ፍጥረት ነው
@user-iv5fj4ro7l
@user-iv5fj4ro7l 2 года назад
አችነሽ ያወቅሽው
@esubalewgete2191
@esubalewgete2191 2 года назад
አላስታውስም ሲል አልዛይመር ነው እንዴ ያልሽው ተመችቶኛል ተባረኪ ግና ጥሩ ሰው አይደለህም እራስህን ቀይር ለነገሩ ለመጥፎ ወንድ ጥሩ ሴት ለመጽፎ ሴትም ጥሩ ወንድ ስለሆነ የትም አትሄድብህም!ኩራትህ ግን ይዘጋል ማለት ያስጠላል እራስህን ለማስከበር የሄድክበት ጥግ አይጣል ነው ቆንጆ ነህ ሁሉም ሰው ቆንጆ ነው በሚለው ካልሆነ ግን ፉንጋ ነህ በተለይ እሷ ትበዛብብብብብብብብብብብብብብሀለች ወይ እድል እድለኛ ነህህህህህህ አይገልፀውምምምምም
@alberttesfaye9338
@alberttesfaye9338 2 года назад
👏 for the comment
@solyanahagos6945
@solyanahagos6945 2 года назад
በትክክል
@bereket1255
@bereket1255 2 года назад
She is really AMAZING ! Ideal !! 😍😍😍😍
@romanadenew7202
@romanadenew7202 2 года назад
ትክክል ነህ ወንድም ሴት ልጅ ራሶን ታሰከብራለች ረጋ ማለት ሰትችል ተባረኩ
@user-tx5lc8yu8u
@user-tx5lc8yu8u 2 года назад
ጉድ እኮ ነው ሁሉንም አላስታዉስም እኔ ቢሆን በጥፊ ኔበር እማቤራልህ 😄😄😄😄😄🤔🤔🤔🤔
@edensetarge228
@edensetarge228 2 года назад
ያሬዶ የኛ ሰፈር ነህ እኔ አላምንም እግዛቤር መጨረሻቹን ያሳምረው ሰርጋቹን ለመብላት ያብቃን
@djyaya7953
@djyaya7953 2 года назад
tnx eduye enamesegnalen
@RibikaAsefa-mz7ze
@RibikaAsefa-mz7ze Год назад
ውዴ ፈጣሪ ሁሉን አድሎሻል ትዕግስት ፀባይ መልክ ፈጣሪሽን አመስግኝ አንተግን ድርቅ ያልክ ነክ ቢሆንም ደስ ትላላቹ
@enatberhanu5925
@enatberhanu5925 2 года назад
ውስጣችሁም ውጫችሁም ውብ ነው አስተዋዬች ናችሁ ወድጃችኃለሁ ተባረኩ
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 года назад
ስታምር እሷ
@user-fm1tu5hb2k
@user-fm1tu5hb2k 2 года назад
ቀስ ብለህ ስሟን እንዳትረሳው አስተካክል እንደ ደህና ስኬት ረሳለሁ አትበል። መታየት መታከም ካለበት ታከም ወደ ፊት ትቸገሩበታላችሁ። እኔ በትዳር ዋጋ ምከፍልበት ጉዳይ ስለ ሆነ ይሄ ምክሬ ነው። serious አድርገህ ስራበት መጠኑ ጥሩ አይደለም።
@hamdeya
@hamdeya Год назад
ታምራላችሁ 😍😍😍😍🙏
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 года назад
ፍቅራቹን ያብዛላቹ በጣም ደስ ትላላቹ
@genettube1107
@genettube1107 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@maedothailu5182
@maedothailu5182 2 года назад
ተባረክ በል ሰርግ እንድጠራኝ ታሳዝናለች ትእግስቷ ይገባታል እኔም እሸልማታለሁ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 года назад
ከተጋባቹ በዋላም ቅረቡልን ታይታቹ አትጠገቡም ፈጣሪ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ
@user-rq7yi4uz8e
@user-rq7yi4uz8e 2 года назад
ማሻ አላህ ናቸው ፍቅር አለ በውስጣቸው በውስጣው ያለ ፍቅር ነው እሚከበብራቸው
@user-mc8oj5vw5f
@user-mc8oj5vw5f 2 года назад
እደት እደምታምሩ በጌታ እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ እናንተን አለማድነቅ ንፍገት አይሆንብንም ወገኖቸ ወይ ጉድ እኔም አንድ ልብ አድርቅ አለኝ አመለኛ ልተወው ወስኘ ነበር በቃ ልታገስው ይሆን ምክራችሁን ለግሱኝ ወገን
@user-vo9it3bx2j
@user-vo9it3bx2j 2 года назад
ሲንግሎች ኑቶለ አድስ እግዳ አለ
@donaytroyal860
@donaytroyal860 2 года назад
_እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ_
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v 2 года назад
ፍቅር ደስይላል ላደለው የኔብጤው አፍቅሮ ያለቅሳል ፍቅር ይብዛ❤❤❤❤
@samsonabdi1325
@samsonabdi1325 2 года назад
አረ ቺኮ አይደለም ለቃማት ላያት ታመረቅናለች 😁😁😂
@user-le5hm1np7u
@user-le5hm1np7u 2 года назад
ቀልቃላ ሴት አልወድም ብለክ ግን አንተ ስታወራ ማራቶን ነክ በስምአብ🙆አንተ ላወራከው እኔ ልቤን ደከመኝ🤦‍♀️
@mekdesderbe8398
@mekdesderbe8398 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@martef6435
@martef6435 2 года назад
😅😅😅
@sartt7576
@sartt7576 Год назад
😁😁😁
@merymery382
@merymery382 2 года назад
በጣም ታምራላችሁ እርጋታችሁ በል አጥብቀህ ያዝ ወድም ካወራችሁት አፀር ትለያለች ልጅቱ 👏😍
@bibe7822
@bibe7822 2 года назад
እነዚህ ጥነዶች ደስ ይላሉ አደል😂😂😂 አደል ብለው ጨረሱት እኮ
@Tube-mf7ov
@Tube-mf7ov 2 года назад
Kkkkkkkkk
@leyuamanuel2679
@leyuamanuel2679 2 года назад
ኡ እግዚአብሔር ይመስገን ቆንጆ ልጅ ስለሰጠህ እንዳይቀሙህ መስጋት አለብህ
@abenezergenena3444
@abenezergenena3444 2 года назад
Bro እድለኛ ነክ😘😘😘😘
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 2 года назад
ይሔ ነው የሴት ልጅ ውበት ያለሜካብ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ
@jemilamefta1969
@jemilamefta1969 2 года назад
ወይኔ ልጅት ስታምር
@mesigetachew672
@mesigetachew672 2 года назад
Wowww ur so cute couple ረቡኒ ላይ ያለችውን አይነት ሴት ነው ፀባይሽ ውዴ (ሩታ or አደይ) dese teyaleshe
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l 2 года назад
ማሻአላህ እኔምወላሂ ምርጥ ፍቅርኘነው ያለኝ ግንበጣምእኔዝምተኘ ከመሆኖየተነሳ እሱው በጣም ይህንባህሪየንይወደዋል ማለት በጣም ተነዳጅነውእሱው በሚጮህበት ወቅት ዝም ብየ ስለማሳልፍው ሲለቀው ይገርማልእደት መልስላለመስጠት ትግስስጠሽብሎ ይገርማል ሴቶችየ ወድልጅ በሚነደድበትወቅት ዝምታንምርጡው
@rukiyabintmuhammad640
@rukiyabintmuhammad640 2 года назад
እረ መታደል ወላሂ የእኔም በጣም ሲበዛ በትንሽ ነገር ነው የሚከፋው ደግሞም በትንሽ ነገር ነው የሚደሰተው ይህን ባህሪውን ነግሮኝ እያለ ግን ስንጣላ የሌለ ነው የምናገረው ብቻ አልሃምዱሊላህ
@mengistujenberu1315
@mengistujenberu1315 2 года назад
ፈጣሪ ይባርካቺሁ ዘመናቺሁን ያርዝም
@sanyetshemsu3536
@sanyetshemsu3536 2 года назад
በጣም ታምራላቹ💜💞💖
@bizumasresha1125
@bizumasresha1125 2 года назад
Konjo sat nech, her kindness is amazing
@almanal1353
@almanal1353 2 года назад
ቆንጆናሽ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 года назад
ቆይ ግን ምድነዉ ጥቅሙ ብዙ ሰዉ የጥፊር የእግር አድናቂ የሚሆኑት
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 2 года назад
እረኔምየእግርእናየእጂአድናቂነኝግንአይገባኝምለምንእደሆነክክክክ
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 года назад
Mene anadedeshe egershe yegeshe tefere ayamereme mesleje yanchie demo weye kite weye segure weye ayenshene yewedale ayezoshe sete lege egera aja mamare alebete ynime yeseta mercha newe
@user-ud3zh9ml3u
@user-ud3zh9ml3u 2 года назад
ባክሸ ጥፈረ የሰይጣን ነዉ ጣት ቢሁን መቸም ጥፈረ የሰይጥን ነዉዉዉዉዉዊ
@genettube1107
@genettube1107 2 года назад
ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 года назад
@@user-ud3zh9ml3u tata aleee tata ena egera yamerale aleee merchawe newe ymene seyetane newe atekebateru
@kalkidanmersa6389
@kalkidanmersa6389 2 года назад
ወይኔ የአጎቴ ልጅ ይመስላል ልጁ😂ታምራላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@genettube1107
@genettube1107 2 года назад
ሰብስክራይብ እድርጉኝ በቅንነት ቤተሰቦቼ
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 2 года назад
በጣም የተመቸኝ ፕሮግራም ነው
@meretdustyY
@meretdustyY 2 года назад
በጣምም. ደስ. ትላላችሁ
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 2 года назад
ወይኔ ታድለህ እንደ አይነት ሚስት ያድለን አቦ❤👌
@user-qs7cv2yg6u
@user-qs7cv2yg6u 2 года назад
አንተም እደሱ ሁን እና ይሰጠሀል መልካሞችን ለመልካሞች ነዉ ለሁላችነም መልካሙን ይስጠን
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 2 года назад
@@user-qs7cv2yg6u አሜን እህት አለም
@asseb9842
@asseb9842 2 года назад
ፍቅራቹህን ዘላቂና የበዛ ያርግላቹህ እኔ እንዳንቺ አይነቷን በመፈለግ እየባንዘንኩኝ ነው በናትሽ ተባበሪኝ እህት ካለቺሽ🙏
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Wow dese setelu melekeme yefekere zemene yehunelechehu
@user-ud3zh9ml3u
@user-ud3zh9ml3u 2 года назад
እኔሰ ሁሉን ነገረ ዋጥ አረጋለሁ በየ በጨቅት ተዋጥሁኝ ሆ እረ ተናገሬ ይወጣለኝ አባቴ ወይ እናተ አይገባቹሁ ወዶችየ ደጋይ እራሰ ናቹሁ እሸ 😂😂😂
@user-hv4ns5sd7w
@user-hv4ns5sd7w 2 года назад
ሳህ 🤙
@maki4428
@maki4428 2 года назад
በጣምምምምነው የምታምሩት wowፍቅሩን ያብዛላቹሁ ውዶቸ❤❤
@user-rl8ex6uy2r
@user-rl8ex6uy2r 2 года назад
ጤና ፍቅር ሰላም አድነት ይላክልን ቸሩ ፈጣርያችን
@emuyoutube5908
@emuyoutube5908 2 года назад
ደምሪኝ ውዴ
@ageriebelay6268
@ageriebelay6268 2 года назад
ስታምሩ ውይይይ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🥰🙏
@jeerrryu
@jeerrryu 2 года назад
ኧረ ትለያላችሁ❤❤❤
@hiwotmolla1894
@hiwotmolla1894 2 года назад
ወይኔ የዛሬወች እንዴት ነው እሚአምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@user-qs7cv2yg6u
@user-qs7cv2yg6u 2 года назад
ዜማችሁ ነዉ ኮሜታተሮች የዛሬወቹ ማለት😃😃
@wongelawitethiopian2616
@wongelawitethiopian2616 2 года назад
ከለሯ ሲያምር ቆንጅዬ ልጅ ናት። በዚ ዘመን ታጋሽ ሴት ታድለሽ አካፋይኝ ከ BFቼን በሙላ የተለያየሁት ነገሮችን ካለመታገስ ነው። አፈስክ
Далее