Тёмный

ኮንጎ ዳንዲዎች | አንድ ጫማ በአንድ መሬት ዋጋ | የኔ አፍሪካ  

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 2,3 тыс.
50% 1

በዛሬው የኔ አፍሪካ ፕሮራማችን የኮንጎ ዳንዲስ ሰዎች የአኗኗር ዘይቤ አንስተን ውድ እና ስመጥር የሚባሉ ብራዶችን ገዝቶ ይለብሳሉ ይህን የሚያደርጉትም በድህነት ውስጥ እያሉ ነው። ህይወት ለነሱ ዘንጦ መገኘት ስለሆነ በቤት ኪራይ ውስጥ እየኖሩ ለጫማ ወይም ልብስ የሚያወጡት የአንድ መሬት ዋጋ የሚያህል ነው። ይህንን በተመለከተ ኮንጎ ዳንዲስ እነማን ናቸው? በምን ይለያሉ? የሚለውን በሰፊው እንዳስሳለን።
Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Опубликовано:

 

24 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 4   
@HajjIbrahim-lf6gz
@HajjIbrahim-lf6gz Месяц назад
በርቺ ቆንጂዬ ወጣ ያለነገር ማወቅ ጥሩ ነዉ
@geneneoda7920
@geneneoda7920 Месяц назад
❤❤❤❤❤እኔ ሰምቼ አላውቅም🎉🎉🎉🎉
@user-xu2tx2sb6f
@user-xu2tx2sb6f Месяц назад
👌❤
@Hela259
@Hela259 Месяц назад
ደሀ ሆልግዜ ገንዘቡን ለማይጠቅም ነገር ነው የሚያውለው ለዚህም ነው ደሀ የሆነው።እኔ እምኖርበት ሀገር ሀብታም ሀገራት ከሚባሉት መሀል ነው።እላያቸው ላይ ምንም ውድ የሚባል ልብስ ወይንም ጌጣጌጥ ወይንም ሞባይል አታይም። ነገር ግን በአመት አንዴ ለረፍት ወደ ሌላ ሀገር ይሄዳሉ ጥሩ ይመገባሉ እስፖርት ይሰራሉ ሰው ለነገ የሚለው ተቀማጭ ገንዘብ ሊኖረው ይገባል ብለው ያምናሉ።የኔ ቤጤው ደሀስ ነገ ቢታመም የሚታከምበት ሳንቲም የሌለው የሚዘው ሞባይል የሚለብሰው ልብስ አንጀባው በባዶ ቂ... ችግር ሲመጣ የፈረደበት የኢትዮጵያ ህዝብ ተብሎ ልመና እነዚህም ከዚያ አያልፉም።
Далее
Best exercises to lose weight ! 😱
00:19
Просмотров 9 млн
ስለ’ሷ -  'አቤት! የአርቲስቷ ግቢ'
14:35