Тёмный
No video :(

ወላይታን ላይ!!!!//ታሪክ በወላይታ በቱሪስት አይን ቅዳሜን ከሰዓት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 31 тыс.
50% 1

Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst...
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 125   
@user-ff6do1ri9x
@user-ff6do1ri9x 3 года назад
ማን ነው እንደኔ ይህን ፕሮግራም የሚመቸው ደስ ብሎኝ ነው የምከታተለው እንደ ጉብኝት የሚያስደስተኝ ነገር የለም 💚💚💚💚💚
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 3 года назад
በጣም የሚያምር ቦታ ለመሄድ ለራሴ ቃል ገብቻለው የተክልዬ በረከት በሀገራችን ላይ ይሁን።
@user-sn1sc3zx3j
@user-sn1sc3zx3j 3 года назад
አሜን በእውነት
@senay7080
@senay7080 3 года назад
I love my country Ethiopia. I love ebs.keep going and show what we are for the world 🌎. ❤ ♥ much love and bless Ethiopia forever
@jordandaniel5185
@jordandaniel5185 Год назад
ለሀየየተኘየየ።።።።።sfqwf"ሐሐሀኘኘ
@ethioyeabtsega4005
@ethioyeabtsega4005 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን ፣ በዛዉም ሞቸናቦራጎ ዋሳ ብታሳዩ ፣ ኣጆራ>>>>> ገና ብዙ እንጠቃለን gena yaltaye bezu tarik ale THANK YOU EBS FOR SHOWING THIS AMAYZING NATURE
@ESU05
@ESU05 3 года назад
የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ!!!!!
@user-id5qw1cl3r
@user-id5qw1cl3r 3 года назад
ብዙ የወላይታ መምህራን አስተምሮኛል በጣም ነበር የማከብራቸው ሀገሬ ስገባ እንዳ ማገኛቸው ተስፍ ኣለኝ
@munaabdu7359
@munaabdu7359 3 года назад
ወደ ውዲቷ ወላይታ ሶዶ እንኳን ደህና መጣችሁ ዋው በጣም ነው የማደንቃችሁ ፡፡ (ሀሹ ሳሮ ዬዴታ)
@felekefantatassew3550
@felekefantatassew3550 3 года назад
EBS ትክክለኛ ኢትዮያዊነት እንዲህ ነዉ ለሎችም ከ ኢበኤስ ይማሩ ኢትዮጵያ የሁሉም ሁሉም የኢትዮጵያ ናቸዉና
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 3 года назад
ውቧ እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ💚💛❤
@Ethiopa2356
@Ethiopa2356 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ቦታ ነዉ ስላስጎበኛችዉን እናመሰግናለን
@habtamtube9664
@habtamtube9664 3 года назад
እህት በቅንነት ሰብስክራይብ አደረጊኝ 3ደቂቃ በማየት
@fhgfghg2091
@fhgfghg2091 3 года назад
አላህ ይጤበቃ በጣም ደስ ይላል ወላይታ ህዝቡቿም ጦሩናቾ
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 3 года назад
ከምንም በላይ ግን ካሜራ ማኑቹን አደንቃለዉ ብቃታቸዉ በርቱ ዳጊ ሰያ አብርሽይ በርቱ ❤❤
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 года назад
ወላይታ በእውነት ያምራል ዋው
@emuphilip7562
@emuphilip7562 3 года назад
Esiti leshow azegajoch👍👍❤️❤️💯💯
@bereketleta417
@bereketleta417 3 года назад
ደስ የሚል የታሪክ ዳሰሳ by the way it is an interesting place 'Damota'
@tagetilahun898
@tagetilahun898 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ውብ ቦታ ንው
@mekdikonjo6475
@mekdikonjo6475 3 года назад
Betam yamiral tebareku,Thank you🙏🙏🙏
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 3 года назад
አገሬ ሰላምሽ ይብዛ ❤❤❤❤
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i 3 года назад
እንኩዋን አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም የፍቅር እንዲሆንልን ምኞታቺን ነው 🙏🏼
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 3 года назад
Please take me there I need to breathe fresh air...I can't stand this hot weather here! Ufffff Miss you mama Ethiopia 💚💛❤
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 года назад
ኑጉሱ ብዙ አቡነ ተክለ አይማኖትን ከአንዴም ሁለቴ ወደገደል ጨምሮ የተወረወሩበት ቦታ ሳይደርሱ ቅዱስ ሚካኤል አስቶ የነጉሱ ፊት እዳደረሳቸው የወረወሩት ሳይመለሱ እኛ ያለምክንያት አይደለም በስማቸው ፈጣሪ የምንለምን እደሚያሰጡን ስለምናምን ነው በረከታቸው ይድረሰን የአቡነ ተክለአይማኖት
@wubetitegegne7113
@wubetitegegne7113 3 года назад
ዋውውው ሀሹ ሳሮ የታ ኑ ቤት ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@user-mh1yc5vc5x
@user-mh1yc5vc5x 3 года назад
ደቡቤ እኮ በለምለምነቷ ፩ኛእኮናት Myደቡቤ😍
@sirawgelan4908
@sirawgelan4908 2 года назад
The historical expression was on point
@user-ex3rp9pj3b
@user-ex3rp9pj3b 3 года назад
ኢትዮጵን ከተዋህዶ መለየት አይቻልም ነፍስ ከስጋ የተለየ ሠው ማለት ነው ኦርቶዶክስ ልጆች ፃድቃን የሚወለዱባት ቤተክርስቲያን የታሪክ የጥት የጥዋትዋ አይ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ዘላለም አብበሽ ኑሪልኝ እኛም ልጆችሽ አፍርተን እንኑር እደፃዱቁ ልጅሽ ቅዱስአባ ተክለ ሀይማኖት አሁንም በጫካ ባሉት ቅዱሳን እባና ፀሎት ተጠብቀሽ ትኖሪያለሽ .ጠላቶችሽ ሁሉ ይበረከካሉ ከግርሽም ስር ይወድቃሉ የገሀነም ደጆች አይችሉሽም ቅድስቲቱ ሀገሬ ቅድስት ቤተክርስቲያን እናቴ
@dilnesawisrael6000
@dilnesawisrael6000 2 года назад
እናመሰግናለን ።
@yaracell5020
@yaracell5020 3 года назад
Laaa nu bitttay ayiba lo"o 🥰😍
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 3 года назад
ወላይታ የጀግናው ጦና ሀገር።
@hikma8690
@hikma8690 3 года назад
ማሻአላህ ቦታው ደስሲል አረንጓዴነው
@jaguar3050
@jaguar3050 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጣቹ እንዴት እንደምትከባከቡት ዳጊን.
@user-qh2ub6eu4c
@user-qh2ub6eu4c 3 года назад
ሠላም ለሀገሬ ሞት ለጁንታ ይሁን 🇪🇹
@burukanjamo7510
@burukanjamo7510 2 года назад
ዋዉዉዉዉ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏
@michaelkebede5889
@michaelkebede5889 2 года назад
Thank you so much!!
@helenabara9337
@helenabara9337 3 года назад
Thanks for sharing us, beautiful 😍, by the way where is Birkty I miss her
@abushe1364
@abushe1364 3 года назад
ደቡብ እኮ ግርን ነች ❤
@muna6746
@muna6746 3 года назад
ፍትህ ለወሎ ህዝብ
@christos8155
@christos8155 3 года назад
Wow lemlemu simarek 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yemezemurtube3612
@yemezemurtube3612 3 года назад
ዋውውው አገረን/ሳፋረን ሰለ አሳያቸው አመሰግናለሁ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 3 года назад
በጣም ደስ ይላል ዋውውውውውው ነው
@samuelbelete4950
@samuelbelete4950 3 года назад
Betam new minameseginew thank you for promoting Damota mountain but another beautiful place remain i believe in the future you promote another Wolaita area
@dndnalqnobiy3288
@dndnalqnobiy3288 3 года назад
ማሻአላህሀገራችንእኳዉብነች
@emuphilip7562
@emuphilip7562 3 года назад
Min libel jeginoch damotan kerto ke adis abeba ke wolayita hido molutuwal gin enate asigeremachun ebs Saturday best show
@peaceethiopia638
@peaceethiopia638 3 года назад
ሰያ ፍቅር የሆንክ ልጅ ስነስርአትህ እራሱ ብርክ በልልኝ ሀገራችን ኢትዮጵያ ስትል ከልብህ ነው ትንሳኤዋን ያሳይህ ሁላችሁም ተባረኩ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ። አሜን•••
@temesgenmeseretyoutubechan866
@temesgenmeseretyoutubechan866 3 года назад
Wawu wolayita sitamir
@samiraomal2034
@samiraomal2034 3 года назад
yamiral gen melkam medru eweta geba New bebube bhere behare seboch mayete efelgalhu hege hgere selam behone
@christiannewtiktokvideos3601
@christiannewtiktokvideos3601 3 года назад
debub selam nw ehite memtat tichiyalesh
@samiraomal2034
@samiraomal2034 3 года назад
@@christiannewtiktokvideos3601 eshi😍
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 года назад
እዚ ቦታ ሁሉም የሚያመልኩት አምላክ ነበራቸው ልክ አቡነ ተክለአይማኖት ሲመጡ ቡዙ ሆነው ልታጠፋን መጣክ ብለው አቡነ ተክለ አይማኖትን ሊዋጉ መጡ እሳቸው በእግዚአብሔር ቸርነት ተጋድለው እዳሸነፉ ገሩ ይናገራል ብዙ ታሪክ አለው
@yohannesasmare4402
@yohannesasmare4402 3 года назад
ኦ ወላይታ ማርና ወተትሽን በልተን ጠጥተን ያደግንብሽ ልጅ ሆነን ገብርኤልን ለማንገስ ዳሞታ እንወጣ ነበር ። ምግቡ መጠጡ ቃሬቦ ቦርዴ ዳቦ ትዝ ይለኛል። እግረ መንገዳችን ቦዲቲ ጎራ ብለን የነበረን መዝናናት ፍጹም አረሳውም
@tewodorll6596
@tewodorll6596 3 года назад
ወላይታ እንዲህ አሪፍ ከተማ መሆኗን አላውቅም ነበር ።
@Hala-yn1qj
@Hala-yn1qj 3 года назад
ቦታው ያምራል
@user-uj8wf3xi4d
@user-uj8wf3xi4d 3 года назад
በጣም ደስ ይላል🥇 ኢትዮጵያችን ውብ ነች😍😍😍 ግን @EBS አንድ አስተያየት አለኝ። ያው እኛ ኢትጵያውያን ባለብዙ ታሪክ ባለቤት መሆናችን ግልፅ ነውና ይህ ፕሮግራም ለዘላለም ታትሞ የሚቀር አሻራ እያኖረ ስለሆነ እባካችሁ የየአካባቢው ታሪክ በተዛባ መንገድ እንዳይሰፍር ከማዝናናት ጎንም ቢታሰብ ጥሩ ነው።❗️ ማዝናናቱን ብቻ ተመልክተን ዋናውን ጉዳይ እንዳናጓድል❗️ በተረፈ እጅግ በጣም ውብ ማራኪና አዝናኝ ዝግጅት ነው🤜🤛❤❤❤❤ እሟ😘
@Wondistudio
@Wondistudio 2 года назад
በጣም አሪፍ ፕርግራም ነው ኝ አጃቢ ሙዚቃ ከአካባቢዉ መች ጠፍቶ ነው ዳጊ? አንተ ያለህበትኮ የሆነ ነገር አያጣም ! መልካም በአል !!
@HANNAH-iz9hk
@HANNAH-iz9hk Год назад
Best❤❤❤❤❤❤
@user-mh1yc5vc5x
@user-mh1yc5vc5x 3 года назад
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ተከብራ ትኑር ብዙ ታሪኮች አሉዋት🙏
@habtamtube9664
@habtamtube9664 3 года назад
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አደረጊኝ 3ደቂቃ በማየት
@user-mh1yc5vc5x
@user-mh1yc5vc5x 3 года назад
@@habtamtube9664 ➕አድርጊያለው
@getebekele8167
@getebekele8167 3 года назад
በዚህ ላይ ልዩነት ባይጠቀስስ? ኢትዯዽያ የሁላችን ናት ደካማ ሀሳብ ይቅርብን እባካችሁ!
@alem_nuguse
@alem_nuguse 3 года назад
Ye abaetchen ye abun takilhaymont berkat yiderban !🙏🙏🙏
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 3 года назад
ዳግየ የኔ ድብሽብሽ ስወድህ 💚💛❤
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 3 года назад
Ene Welayita nigh Be Welaytanten Be Ethiopiantem Ekoralew Enemagenalen Metachu Selegobeghachun
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa 4 месяца назад
የጦና ሀግር ዋወወወ ሲያምሪ ወላይታ ታላቅ ህዝብ ነው በጌታ የምያምኑ በምንም የማይ መኩ ኩራታችው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@HANNAH-iz9hk
@HANNAH-iz9hk Год назад
Inwodalen.wondimoch .nurilgn👌👌💗💗💗💗🇧🇪🇪🇹
@hirutayele5030
@hirutayele5030 3 года назад
ዋውውውውው👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘አገረን ስለ አሳያችሁ አመሰግናለሁ😘😘😘በርቱ
@habtamtube9664
@habtamtube9664 3 года назад
እህት በቅንነት ሰብስክራይብ አደረጊኝ 3ደቂቃ በማየት
@hirutayele5030
@hirutayele5030 3 года назад
እሽ የኔ ቆንጆ
@habtamtube9664
@habtamtube9664 3 года назад
@@hirutayele5030 😘❤አመሰግናለሁ
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 года назад
ወይኔ ያምራል
@jesuslovedme2330
@jesuslovedme2330 3 года назад
I love my home
@alemwoloro7875
@alemwoloro7875 3 года назад
Wwwoooww betam desi yelale ❤❤❤❤❤
@vipqatar7973
@vipqatar7973 3 года назад
አቤት,ውበት,እናመሠግናለን
@hananhanan3719
@hananhanan3719 3 года назад
Ethiopian selamshe yebez
@felekefantatassew3550
@felekefantatassew3550 3 года назад
ንጉስ ሞቶሎሚ በወላይታ የኦርቶክስ የክርሰቲና እምነት መሰረት ነበሩ፤ አሁን ያለዉ የወላይታ ድንበር በንጉስ ጦና አገዛዝ ዘመን የተካለለ ነዉ የንጉስ ሞቶሎሚ ከሁኑ አጅግ ሰፊ ግዛት ነበር፤ ንጉሱ በህዝብ ዘንድ እጅግ የተወደዱና ረጅም ዘመናት ወላይታን አስተዳደረዋል፤ የወላይታ የንግስና በትረ ስልጣን መረካከቢያና የንግስና ባዓለ ስመት ይከናወን የነበረዉ አሁን ያላችሁበት(የሳያችሁን) ቦታ ዳሞታ ተራራ ላይ ነዉ ኢትዮጵያ ታሪክ የብዙ ታርኮች ድምር ናመሆኗን ስላሳያችሁን ማመሰገን ሳይሆን ድርሻችሁን እየተወጣቹ ስለሆነ በለሎችም ባልታዩ ቦታወች ቀጥሉበት
@samiraomal2034
@samiraomal2034 3 года назад
Weaytan mayete efelgalhu debube behar beharseboch batqalye 😍
@felekefantatassew3550
@felekefantatassew3550 3 года назад
@@samiraomal2034 sure you have to
@samiraomal2034
@samiraomal2034 3 года назад
@@felekefantatassew3550 sure betam New yemflgew lemayete hgere selam behone
@ethiopia2206
@ethiopia2206 3 года назад
ሰያ ጉራጌ ዞን የቆጥረ ገድራ ደን እና ዋሻ ውስጥ ቤተክርስታን ጥንታዊ እጅግ የሚገርም አካባቢ ነው ብትጎበኙት ትዝናና ጉራጌ ዞን ኧዣ ወረዳ ነው የሚገኘው ከወልቂጤ በቅርበት ይገኛል ሌላው በሙህር አክሊል ወረዳ የሙህር እየሱስ ገዳም እና ደኑ እጅግ የሚደንቅ በውስጡ ብዙ ታሪካዊ ነገሮች ይገኛሉ
@habeshawitnegn4505
@habeshawitnegn4505 3 года назад
Wow betaaam yamral ❤️❤️❤️💚💛❤️
@neimatube2559
@neimatube2559 3 года назад
『ሴት ልጅ የዲን እውቀት ካልቀሰመች፤ ባሏን ታሰቃያለች፤ ልጆችን ታበላሻለች ፣ ህዝብን ታጠፋለች።』ኢብኑል ቀይም #እህቴ ሆይ ተማሪ! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-IUC9X7yUuyc.html።
@yaracell5020
@yaracell5020 3 года назад
Wow
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 2 года назад
thanks anyway!! At least You have to take one tourism professional
@tube896
@tube896 3 года назад
እሰኪ ደመሩኝ
@roboragese220
@roboragese220 3 года назад
Kedame kesa Toch merchaye seeedachu wowwww
@gfhh7862
@gfhh7862 3 года назад
👍👍
@mominaethopia4915
@mominaethopia4915 3 года назад
🌹
@ydfdft964
@ydfdft964 3 года назад
አህያዋ እንዴት እንደናፈቀችኝ የኛ አህያ ናት መሰለኝ
@dndnalqnobiy3288
@dndnalqnobiy3288 3 года назад
ክክክክ
@asratkesho3742
@asratkesho3742 3 года назад
BETAM ARIF NEW,,,BETEKIRTYANU DAMOTA SILASE NEW DIRO TEKILIYE NACHEW YAYAUMUT,,,,,AJORA FUWAFUWATENA ABAY FILWUHA,,,MOCHENA WASHAM ALE,,,ANDE DEGIMO BIKI BELU.......THANKS
@almazabdo1106
@almazabdo1106 3 года назад
እነመሰጊነሌን ስለስጎበኘቹን
@habtamtube9664
@habtamtube9664 3 года назад
በቅንነት ሰብስክራይብ አደረጊኝ 3ደቂቃ በማየት
@jesuslovedme2330
@jesuslovedme2330 3 года назад
One man came to wash our clothes every day for 14 years he is very strong
@አንጆንዮ
@አንጆንዮ 3 года назад
Ye sira sewoch nachew ko
@biteslam2444
@biteslam2444 3 года назад
ወገኔ ሆይ ዝም ብላችሁ የውሸት ታሪክ አዘግቡ ግን የወሎ ህዝብ ሚስኪኑ ገበሬ ሴት ወንድ ትልቅ ትንሽ ሳይል እየሞተ ነው መግስትም ችላ ብሎታ ማነው ተጠያቂው እውነት የስው ስቃይ የሚያማችሁ ከሆነ ድምፁ ሁኑ ለኑፁን ህዝባችን
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 года назад
ምኑነው የውሸት
@ytub8615
@ytub8615 3 года назад
@@user-ym5gh5wb9s ተያቸው ቅናት ነው ።
@handm1095
@handm1095 3 года назад
ምኑ ነው ውሸት? በቃ እድሜ ልካችንን የናንተን ተረት እየሰማን መኖር አለብን ማለት ነው እስቲ የኛንም እውነት ስሙ ቢያማችሁም::
@christiannewtiktokvideos3601
@christiannewtiktokvideos3601 3 года назад
የምን ውሸት ነው በነገራችን ላይ የዎላይታ ታሪክ ምንም አልተነካም ወደፊት ሁሉም ይወጣል ግን ከታላቁ ዎላይታ ሕዝብ ታሪክ እቺን #እምንት ነገር አይተሽ የውሸት ታሪክ አልሽ ቀረፃው ላይ አስጎብኝው ሊያወራ ፈልጎ ኢትዮጵያን በማሰብ የተወው ነገር 7 ዓመት ሙሉ ጦርነት ነበር ያለው ከአፄ ሚኒሊክ ጋር ነበር 3ኛ ዙር ላይ ጦሩን እየመራ መተው አፄው እራሱ ተማርከው ነበር ግን የዛን ጊዜ ሚዲያ ስላልነበረ መልካቸውን መለየት አልተቻለም ከዛን እንደ ማንኛውም ምረኮኛ ተቀተው ተለቀዎል እቴጌ ካዎ ጦናን ይዘህ ካልመጣህ አንተን ፈትቼ ካዎ ጦናን አገባለው እስክትል ነበር ጦርነቱ ዎላይታ ታላቅ ኩሩ ጥቁር አፍሪካዊ ሕዝብ ነው። እንደዛ ስል ሁሉም የኢትዮጲያ ሕዝብ የራሱ ድንቅ ታሪክ አለው ታሪኩን ያውጣው እናክብርለት እንቀበለው እንደራሳችን ኢትዮጲያውያን ሁሌ በሰሜን ተረት ተረት ደንቁራ ቀርታለች
@gspggspgxg0oga.948
@gspggspgxg0oga.948 3 года назад
Wow1gn
@mimiiyaqudsigabrelleja7948
@mimiiyaqudsigabrelleja7948 3 года назад
Wawowwwwww Deasss Sela
@abebayehuderese7326
@abebayehuderese7326 3 года назад
እዘሉኝ🤣🤣🤣
@abrishf
@abrishf 3 года назад
የዚህ አካባቢ ሰዎች ያነባሉ( መፃሀፍ ነው ለቅሶ) 😂😂😂
@user-dm8ki3pr5o
@user-dm8ki3pr5o 2 года назад
Terarawen siweta gin bizu ngr nbr yetebkut altegobgnm
@molomolo5250
@molomolo5250 3 года назад
ይክእኮየሳምትለትነውየዛሪውስ
@habtamtube9664
@habtamtube9664 3 года назад
በቅንነት ሰብስክራይብ አደረጊኝ 3ደቂቃ በማየት
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 года назад
ሳምን ተለቆ መልሶ ጠፍቶ ነበር
@user-st1ec9zp6z
@user-st1ec9zp6z 3 года назад
የወደፊትህን ካሳለፍከው ህይወት አትወስን ! ከፊል ነብያት ፍየል ጠብቀዋል ፣ ከዚያም የዓለምን ህዝብ መርተዋል ‼ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Ox1N7gwzS1s.html
@africayegetalijiyetalenemr4626
@africayegetalijiyetalenemr4626 3 года назад
Ameseginalo hagereni sile asychu woyi hagere nafekechi
@RoRo-pn5dd
@RoRo-pn5dd 3 года назад
ዳጊ ድምቀት
@user-um4wp2xw1z
@user-um4wp2xw1z 3 года назад
በጣም ነው እሚያምረው ቦታው ዳጊ ለምን አብርሃምን በ ቁምጣ ሲሄድ አታበሽቀውም እሱ ሁሌ አይደል እሚነቁርህ
@yemezemurtube3612
@yemezemurtube3612 3 года назад
ወይነ ዳሞታ ውጣቸሁ😂
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 года назад
Dagy Bret u
@soliyanatubep6104
@soliyanatubep6104 3 года назад
Botawu siyamr
@user-us8pv3wo5e
@user-us8pv3wo5e 3 года назад
Inkuwan be dena mexu wuboche
@user-on7in7ps7e
@user-on7in7ps7e 3 года назад
ድምፂየለውምእሳ
@habtamtube9664
@habtamtube9664 3 года назад
እህት በቅንሰብስክራይብ አደረጊኝ 3ደቂቃ በማየት
@jesuslovedme2330
@jesuslovedme2330 3 года назад
Damta selase
@onlinemoney823
@onlinemoney823 3 года назад
ሆ ብዬ መጣው ሆ ብዬ ተደመሩኝ ብዮ ተቀላቀሉኝ ብዬ SUBSCRIBE አደረጉኝ ብዬ ሆ ብዬ መጥቻለሁ እናንቴም ጎራ በሉ ቡና ጠጡ እበቴ እንዳት ቀሩ በሞቴ
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 3 года назад
የአረቄ ማስታወቂያ 🙄🙄 ዘጊወች ናችሁ
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 3 года назад
ከከከከከከከከከከከከ ምድረ ወረኛ ኦሮቶዶክስ ዉሸት አያልቅባትም
@abelmitikegirmacherint
@abelmitikegirmacherint 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ቦታ ነዉ ስላስጎበኛችዉን እናመሰግናለን
Далее
Chelsea gym be like.. 😅⚽️
00:20
Просмотров 11 млн
የገንዘብ ምስጢር @DawitDreams
16:43
Просмотров 202 тыс.
Chelsea gym be like.. 😅⚽️
00:20
Просмотров 11 млн