Тёмный

ወላዴ አእላፍ (እልፎችን ያፈሩ) -መጋቢ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ -በፋና ቀለማት 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 158 тыс.
50% 1

ወላዴ አእላፍ (እልፎችን ያፈሩ) -መጋቢ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ -በፋና ቀለማት

Опубликовано:

 

26 июн 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 252   
@hananhanoonoumer
@hananhanoonoumer 2 года назад
ወላሂ መጋቢ ሀዲስ የእውቀት ጥግ፣ የአስተሳሰብ ጥልቅ የአንደበት ጣፋጭ ናቸው። ብዙ እይታዬን አስተምረውኛል። አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው
@user-vu6qu1qc8i
@user-vu6qu1qc8i 2 года назад
አሜን እማዬ ልዩ ነው እውነት
@lominaye-2251
@lominaye-2251 2 года назад
ምርጥ መምህር ምርጥ ሀይማኖተኛ ሰው የመሆን ልክ አላህ ረጅም እድሜ ይስጦት
@dubaidubai6156
@dubaidubai6156 2 года назад
Amen Amen Amen
@user-dq7jq9ov5v
@user-dq7jq9ov5v 2 года назад
ኤሜን
@nunuawake3358
@nunuawake3358 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንን
@user-vu6qu1qc8i
@user-vu6qu1qc8i 2 года назад
አሜን
@Solomon-vy2kh
@Solomon-vy2kh 2 года назад
እፁብ ድንቅ የሆኑ ልበ ብርሀን ምጡቅ አዕምሮ ባለቤት አንደበተ ርቱዕ የኔታ መጋቤ ሀዲስ እሸቱ እንቁ የተዋህዶ ሊቅ እንወደወታለን። ረጅም እድሜና ጤና እንመኝለዎታለን።
@nunuawake3358
@nunuawake3358 2 года назад
መህሚረ እሸቱ አረጀሚ እዲሜ ከጤናገረ ይሰጦት አበቴ
@nurabdul7123
@nurabdul7123 2 года назад
ጥሎብኝ እወዳቸዋለሁ ወላሂ !!❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 года назад
ማሻላ ማሬ እዳንቹ አይነቱ ያብዛልን
@user-dt5hv7pr9u
@user-dt5hv7pr9u 2 года назад
እንደ አንች አይነት ሙስሊም ወገኖችን ያብዛልን እህቴ 💛💚❤
@adugnamelese5612
@adugnamelese5612 2 года назад
እኛም እንወድሻለን. መልካአም እህታችን
@marthabekele2138
@marthabekele2138 2 года назад
Me too Indeed Elite ETHIOPIAN Teacher🙏🏽
@negasenshew7085
@negasenshew7085 2 года назад
እጅግ ደስ የሚል ፕሮግራም ኢትዮጵያውያን ሰው ከሞተና አፈር ከለበሰ በኋላ ነበር ታሪኩ የሚነገርለት ምስጋናው የሚዥጎደጎድለት በእውነት እኔ በእድሜየ ሰው በሕይወት እያለ ሲመሰገን ሲወደስ ስሰማ የመጀመሪያየ መጋቤ ሐዲስ እሸቱ ናቸው ይበል የሚአሰኝ ፕሮግራም ነው ይልመድብን የሚገርመውና የሚደንቀው ደሞ ባለቤታቸው ቤተልሔም ከእናቷ ማኀፀን የተመረቀች ሴት ናት ይህን የመሰለ ተወዳጅና የፈጣሪ አምባሳደር የግል ባለቤት ማድረግ ቤተልሔም የውጭ ቃጋ የሐይማኖቷ የባለቤቷ አልጋ ናት ብል ማገነን አይሆንብኝም እኒህ ብርቅየና የወንጌል መዶሻ ስኬታማና ትምህርታቸውን ተወዳጅነታችውን ሕይወታቸውን መራራውን ዓለም ጨው ጨምራ ያጣፈጠችላቸው ባለቤታቸው ቤተልሔም ናት ከሳቸው ምሑርነት የበለጠ የአንቺ የመምህር እሸቱ የቤቱ ምሰሶና ውጋግራ ስለሆንሽ ክብርና ምስጋና ይገባሻል ወንድማችሁ
@tilfesis1339
@tilfesis1339 2 года назад
ለአባታችን መጋቢ ሐዲሽ እ ሸቱ ከእነ ሙሉ ቤተሰቦቻቸው እግዚአብሔር አምለክ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን
@birkedesta3538
@birkedesta3538 2 года назад
O
@aberambranu3609
@aberambranu3609 2 года назад
ለአባታችን መጋቢ ሐዲሽ እድሜና ጤናይስጥልን
@nunuawake3358
@nunuawake3358 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@elroe.2172
@elroe.2172 2 года назад
እኔ ጴንጤ ነኝ ግን መጋቢ ሀዲስ በጣም ነው የምወዳቸው የማደቃቸው ስሰማቸው ብውል አይሰለችኙም
@brtkuansime8189
@brtkuansime8189 3 года назад
አቡነ ኤርምያስ ከገጻቸው አስተማሪ ናቸው ስወዳቸው አባቴ ይፍቱኝ መምህር መጋቢ እሼቱ ረጅም እድሜ አባቴ አቡነ ናትናኤል ይፍቱኝ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Brtk endte nes
@brtkuansime8189
@brtkuansime8189 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Sra tru new
@brtkuansime8189
@brtkuansime8189 3 года назад
ይመስገን አምላክ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Bfkdgnte bslke mwrte entelalen
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 2 года назад
የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥልን እጅግ የምወዳቸው መምህሬ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
ምርጥ መምህር መጋቢ ናቸው ረጅም እድሜ ይስጣቸው
@TheEthiopianHeroes
@TheEthiopianHeroes 2 года назад
ፋና ቀለማት ደጋግ ሰዎችን በህይወት እያሉ ማመስገን በተዘነጋበት ዘመን ላይ ይህን የመሰለ የምስጋና ፕሮግራም ስላዘጋጃቹልን ከልብ እናመሰግናለን ። አሁንም ሚዲያው የረሳቸው ብዙ ጀግኖቻችንን እንዲህ ለህዝብ አይን እያበቃቹ ሀገር እሚገነባ ድምፃቸውን አሰሙን ፕሮግራማቹ ቀጣይነት ይኑረው
@esubalewdagne6650
@esubalewdagne6650 2 года назад
እርሶን ያስገይች ቤተ ክርስቲያን ድንቅ ናት
@user-cs7qr5mm2r
@user-cs7qr5mm2r 2 года назад
❤❤❤❤
@amorthodox661
@amorthodox661 2 года назад
እውነት ነው፡፡ኢየሱስ መልካም አባት ነው፡፡ቤተክርስቲያችን እንደ እሣቸው እና እንደ ዳንኤል ያሉ ሠዎችን የሠጠችን ድንቅ የእግዚአብሔር ማደሪያ ናት😘😘
@daniboss7889
@daniboss7889 2 года назад
@@amorthodox661 አሜን ፫ ❤💒❤
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 3 года назад
ፈጣሪ ከሰጠን መምህራን ዉስጥ አንዱ ናቸው በባአል ይንሳቺዋል አንጂ አይበዛባቸዉም 🙏🙏🙏ሺ ዓመት ኑሩልን አባታችን
@damenechfantudamenechawobe4138
@damenechfantudamenechawobe4138 2 года назад
amenamen🙏🙌🙏
@nunuawake3358
@nunuawake3358 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንን
@ameleyilma2154
@ameleyilma2154 2 года назад
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@asterdefere9540
@asterdefere9540 2 года назад
በጣም የምወዳቸው መምህር መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት
@faithgem893
@faithgem893 2 года назад
የሰብአዊነት ምሳሌ ናቸው። እኔ ሙስሊም ብሆንም የቤተሰቡ አንድ አባል ነኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላቸዋለሁ ከነመላው ቤተሰብዎ ። ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን።
@zenab1541
@zenab1541 2 года назад
ልበ ብርሀን ናቸው እድሜና ጤና ተመኘሁ
@romi-qc2fp
@romi-qc2fp 2 года назад
አቡነ ናትናኤል በጣምነው የምወዳቸው
@user-vo4uz8cc8e
@user-vo4uz8cc8e 2 года назад
የሠዉ ልጅ ሁሉ መልካም ሰርት ቢያልፍ እደት ደስ ይላል መጋቤ አድስ መምህር እሸቱ ከነ ቤተሰቦችህ እረጅም እድሜ ከ ጤናጋር ይስጠዎት አባቴ🙏
@habtamuaboye5228
@habtamuaboye5228 2 года назад
አሜን
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 2 года назад
ብፁዐን አባቶቼ ቡራኬያችሁ ይድረሰን መምህሮቼ ኑሩልኝ የኔታ በአለሁበት በአረቡ አለም ለአገልግሎት መጠው በአካል ያገኘዋቸው ዕለት የተሰማኝ ደስታ አትጠይቁኝ ልበ ብርሀኑ መጋቢየኔታ ረዠም ዕድሜና ጤና ያድልልን ይኑሩልን🙏🙏🙏🙏🙏 ባለቤትዎ ልጆችዎን እግዚአብሔር ይጠብቅልዎ
@girmawasferawkebede6582
@girmawasferawkebede6582 3 года назад
ፋና ቀለማቶች በእውነት በጣም እናመሰግናለን።ሰው በሕይወት እያለ እንደዚህ መዘከር መልካም ነው።
@akliletsigie8932
@akliletsigie8932 2 года назад
በጣም እድለኛ ነሽ በጣም የምወዳቸው መምህር ናቸው እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣቸው
@zeyneba3865
@zeyneba3865 3 года назад
መጋቢ እዉነትም መጋቢ የሰላም የፊቅር የአድነት የአይማኖት ብቻ ሳይሆን የኑሮ የሰነምጊባር አሰተማሪ ፊትፊቶ አጎራሺ ኑፁ ኢትዮጵያዊ ምነዉ አገራችን የሳቾን መሠል ቢታፈቅ እድሜ ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰቢ አላህ የድላቸዉ የሰላም ተምሳሌት።
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 года назад
ኧር እድናቂሽ ነኝ ሙስሊም ሆነሽ እደዚ ሚጣፍጥ ነገር ስለፆፍሽ. ስልሽ ቅር እዳይልሽ አንዳንድ ሚሳደቡ ስላለ ነው
@ahmedmusa3029
@ahmedmusa3029 2 года назад
እውነት አንድ ሆነው ሚሊዮን የሚባሉ አባት ናቸው በእድሜ በፀጋ ያኑርልን መድኃኒአለም
@user-us8wt2tc5k
@user-us8wt2tc5k 2 года назад
ሙስሊም ነኝ መጋቢ አድስን አለማድነቅ አልችልም አስተዋይና የተከበሩ ጣፋጭ አንድበት ተደማጭ ለዛ ያላቸው አባት ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልን የሰው ውሀ ልክ
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c 2 года назад
መምህራችን መጋቢ ሀዲስ እሸቲ እረጅም እድሜና ጤና ሰላሙን ከነመላ ቤተሰቦው እግዚአብሔር አምላካችን ይስጦት 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇷❤️👏👍
@yenenafekot3685
@yenenafekot3685 2 года назад
መምህር መጋቢ አዲስ እሸቱ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@a.m5875
@a.m5875 3 года назад
ይችን ቤተ ክርስቲያን እዃ ነው ጨቆኝ የሚሎት እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን መምህሮቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 2 года назад
Lehgere jegena she amet yenurelin megabee hdisss eshtu😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 2 года назад
Lehgere jegena she amet yenurelin megabee hdisss eshtu😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 года назад
መምህራችን ፊጣሪ አብዝቶ ፀጋና እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ከልብ ነው ምወዳቸው
@marymebaba7161
@marymebaba7161 2 года назад
ትምርታቸውን በደስታ በፍቅር በደንብ ገለፅ አርገው ዋው ደስ በሚል ማህብህርን ያቀፈ አንድ አስተያየት ብርሃን ያላቸው መምህር አባት ናቸው እድለኛ ነን የእውነት ተመስገን።
@senaitweldatube1385
@senaitweldatube1385 2 года назад
መምህር መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ልዩ መምህር ናቸው ሺ አመት ኑሩልኝ ይፍቱን ይባርኩን አባቶቻችን
@haymanotbogale6245
@haymanotbogale6245 2 года назад
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የተዋህዶ እንቁ
@user-jy4lc6tq6f
@user-jy4lc6tq6f 2 года назад
መምህር መጋቢ አዲስ አለማየሁ እግዚአብሔር አምላክ ዕረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት
@akliletsigie8932
@akliletsigie8932 2 года назад
በእነዚህ ታላላቅ ሰዎች ስለመጋቢ መነገር ምን ያህል ታላቅ ሰው መሆናቸውን ይገልጻል
@hadiyasied3536
@hadiyasied3536 2 года назад
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥዎት
@hilinamotbainor949
@hilinamotbainor949 2 года назад
ለመምህራችን ረጅም ዕድሜና ፀጋ ያድልልን።
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 2 года назад
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ረጂም እድሜ ይስጥልን ።
@tgal3661
@tgal3661 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን ለኔ አንደኛ ናቸዉ ትምህርታቸዉ ማርና ወተት ነዉ ከለዛ ጋር ቁጣቸዉ እራሱ ይናፍቃል ።መጋቢ ሐዲስ እሸቱ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ትልቅ ቅርሳችን ናቸዉ ልነጠብቃቸዉ ይገባል ለኔ አንደኛ ኑሩልኝ የኔ አባት ።!!!!👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qc7tq6vf1b
@user-qc7tq6vf1b 2 года назад
ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነመላው ቤተሰቡ ያድልልን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 года назад
በጣም እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ረጂም እድሜ ይሰጣቸው 🙏😍
@ad1187
@ad1187 2 года назад
መጋቢ ሀዲስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእውነት
@user-rg3em1uc1v
@user-rg3em1uc1v 2 года назад
በጣም መጋቢሀዲስ ለየት ይላሉ ከዚህ ዘመን ረጂም እድሜ ቸሩ መድሐኒያለም ያቆይልንለሁላችን
@meskeremmengste7365
@meskeremmengste7365 2 года назад
እግዚአብሔር አመረላክ ይመስገን አባት ለሰጠን ቃለሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 2 года назад
መጋቢ አዲስ እሸቱ ታላቅ አስተማሪ አንደበተ ርቱ እግዛቤር እድሜና ጤና ይስጥልን ቤተሰቦቻቸው ይባረኩላቸው ብዙ ከሳቸው ተምረናል
@emebetemu2549
@emebetemu2549 2 года назад
መጋቢ ሐዲስ እሸቱ የሁሉም እምነት ተከታዮች ውድድ ነዉ የሚያጎቸው ።የክፍለ ዘመናችን ምርጥ ሰዉ ፋና ቀለማት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meseluadmassu4154
@meseluadmassu4154 2 года назад
እድሜ ና ጤና ለመጋቢ አዲስ እሽቱ ይስጥልን::
@haregsisay6147
@haregsisay6147 2 года назад
እድሜ ከጤና ይስጦት አባታችን
@user-ff6do1ri9x
@user-ff6do1ri9x 2 года назад
መምህሬ እስከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ያኑርልን ያቆይልን 👏💚
@sone8065
@sone8065 2 года назад
መጋቢ መምህር ሀዲስ አሸቱ በጣም የማከብራቸው ዉድ አባታችን ናቸዉ።
@fikrlove5068
@fikrlove5068 2 года назад
እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን የእርሶ በረከት ለእኛ ግራ ለገባን ልጆችዎት ይደርብን
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 2 года назад
መምህር መጋቢ አድስ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ረጅም እድሜ እመኝሎታለው
@nissaneryebarekehamesegnal4619
@nissaneryebarekehamesegnal4619 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፈጣሪ
@nebyiatkebede57
@nebyiatkebede57 2 года назад
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 2 года назад
በጣም ደስ ይላል እግዝአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ውድ መምህር ከነቤተሰቦቻቸው ሰላም ፍቅር በረከተ ስላሴ ይሙላልን
@getachewgebeyehu6796
@getachewgebeyehu6796 2 года назад
የ ሺ ሰው ግምት የኔ ጀግና መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ የማቱሳላን ዕድሜ ከ ሙሉ ጤና ጋር ከነቤተሰብዎ ይስጥዎት ።
@aklilugb6412
@aklilugb6412 2 года назад
አማን በአማን! "በዘሰማዕነ ንነግር ወበዘሪዒነ ሰማዕተ ንከውን" ድንቅ ምስክርነት ነው። ለሊቁና አንደበተ ርቱዕ የቅኔና የመፃህፍት መምህር ድንቅ የተዋህዶ አልፎም የሀገር ሚዛን ጠባቂ ... ምስክርነቱ ያንስባቸዋል እንጂ አይበዛባቸውም። እንኳንም የቅኔ ደቀመዝሙር ሆንኩኝ። የኔታ። መሪጌታ አክሊሉ ገኑሼ
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 3 года назад
GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO OUR EOTC LEADER LIKE MEGABI HADDIS AND HIS FAMILIES 🙏 AMEN TO GOD FOR HIS GUIDANCE TO ALL ETHIOPIANS 🙏
@diakonkinde
@diakonkinde 2 года назад
Amen
@mekgeb9018
@mekgeb9018 2 года назад
ከዚህ በላይ ብዙ ፍሬ እሚያፈሩበትን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን!!!!!🙏🙏🙏🙏
@mkki9066
@mkki9066 2 года назад
አሜን ፫
@user-dd2zf1mx1g
@user-dd2zf1mx1g 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልን ልበ ብርሀን አባታችን 🌹
@yosefkitaw4317
@yosefkitaw4317 2 года назад
የዘመናችን የተዋጣለቸው መምህር!!!የኔታ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን!!!
@mekrezmedia
@mekrezmedia 2 года назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቧን ይጠብቅ ጆሮችን አሰቃቂ የሞትና መፈናቀል ዜና ከመስማት ይረፍ ኢትዮጵያዊያን መቅረዝ ሚዲያን ጎብኙ ጠቃሚ ሀሳቦችን እናቀርባለን፡፡
@ferewyninegash341
@ferewyninegash341 2 года назад
እንዴት እንደምገልፅዎት ቃላት ያንሰኛል የሰው መሆን ልክ እንደርሶ ለሀገር ለሀይማኖት ለሰውም ኩራት የሆኑ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦ!
@user-wz5yj8qw1x
@user-wz5yj8qw1x 2 года назад
እንድሜና ጤና ይስጥልን እንድ የሉ አባቶችን የብዛልን ሰው በሰውነቱ ብከበር እኮ ድንቅ ነበር
@mimilulu3436
@mimilulu3436 2 года назад
የእውነት እንባ እየተናነቀኝ ነው ያዳመጥኩት አባታችን በውነትም ልበ ብርሃን ኖት ፈጣሪ በልጆችዎት ይክፉሎት🙏 ዘመኖትን ይባረክ ደሞም ቢያንስ እንጂ አይበዛቦትም🙏🙏🙏 እንወዶታለን
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
😘😘😘👍😍❤️❤️😍
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 2 года назад
መጋቢ ለዲስ እግዚአብሔር ጥበብ ይጨምሩሉን❤
@ninimulu3569
@ninimulu3569 2 года назад
እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን።
@almazzawdu9030
@almazzawdu9030 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ሰጥቶ በፀጋ ያኑርልን ያቆይልን ብሰማቸው ባዳምጣቸው የማይሰለቹ መምህራችን ቃልም የለኝም ለተዋህዶ እና ለሀገራችን ያኑርልን
@tiruyatesfaya1475
@tiruyatesfaya1475 2 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 3 года назад
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን !
@genetayalew6147
@genetayalew6147 2 года назад
መምራችን እረጂም እድሜ እደማቱሳላ
@etalemetalem7136
@etalemetalem7136 2 года назад
መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጦት
@azebteshome3457
@azebteshome3457 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን❤🙏
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 года назад
እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን መምህር ከነሙሉ ቤተሠቦቹወት የተዋሕዶ እንቁአችን በጣም እንወድወታለን በጣም በጣም በጣም ማርያምን
@user-hi4mj4rb4t
@user-hi4mj4rb4t 2 года назад
አባታችን እረጅም እድሜ ኑሩልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለውት ድንቅ መምህር ናቸው በጣም ነው የምወዳቸው እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-ht1hl9xb5k
@user-ht1hl9xb5k 2 года назад
አባታቺን መጋቢ ሀዲስ እሸቱ እግዚአብሄር ይባርኮት እድሜይስጦት የሶን አይነት ያብዛልን
@reema3976
@reema3976 2 года назад
እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ከመላው ቤተሰባቸው እጅግ ድንቅ ሰው ናቸው ሰውን ሰው ስለሆነ የሚያከብሩ ሁሉንም ሀይማኖት የሚያከብሩ እኔ ሁሌ ቃለ መተይቃቸውን እሰማለሁ ከአንደበታቸው የሚወጣወ ሁሉ የሚጣፍጥ ነው ሀገራችን አላህ እንደእሳቸው አይነትጥሩ ሰው ያብዛልንኑሩልን
@konjitaliwolie4736
@konjitaliwolie4736 2 года назад
ከነቤተሰቦቻቸው እድሜና ጤና ይስጥልን እንደርሳቸው አይነት ትውልድ ኢትዮጵያን ያድላት🙏🏾
@ebiworkeye2038
@ebiworkeye2038 2 года назад
የእምነት አባት የታሪክ ፣ የማህበራዊ ፣ የስነልቦና ፣ የፖለቲካ ....ሊቅ ሁለገብ የሆኑ ሊቅ ናቸው። ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣቸው ።
@kesisbereketmehari1929
@kesisbereketmehari1929 2 года назад
በጣም ገሩም መርሃ ግብር ነው መጋቢ ሐዲስ ሳይሆን መጋቤ ሐዲስ ቢባል ብዙ ሚዲያዎች ላይ ስህተቱ ይታያልና ቢታረም
@user-by2ek4he7q
@user-by2ek4he7q 2 года назад
መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት
@fasikawande3558
@fasikawande3558 2 года назад
እድሜ ጤና ይስጣችው
@hannatafara700
@hannatafara700 2 года назад
እግዚአብሔር እረጅም አድሜ ከጤና ጋር ይስታችዉ አሜን
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 2 года назад
Memher Egziabher zemenoten yebarekew ❤️❤️❤️🙏🙏
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 2 года назад
እርጅም እድሜና ጤና ለተዋህዶ እንቁ ብርቅየ መጋቢ ሀዲስ አባቶቻችን እርጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 года назад
የኔታ ክብረት ይስጥልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን !!!
@user-yu7ku5wn5j
@user-yu7ku5wn5j 2 года назад
እውነት ስለሆነ እየሱስ ክርስቶስ ዋለ ካደባባይ ሲገረፍ ሲከሰስ። መዝሙር ምርጫችሁ ያስደስታል እውነት ነው ወላዴ አእላፍ ናቸው መጋቢ ሐዲስ አለማየሁ እሹቱ
@MebaGodnaTube
@MebaGodnaTube 2 года назад
ተመስጬነው ያዳመጥኩት በውነት መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይባርኩት
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 2 года назад
አንደበተ ርዕቱ አባታችን እግዚአብሔር ያቆይልን::
@marymebaba7161
@marymebaba7161 2 года назад
እድሜ ጤና ይስጥልን
@tgmcmaster2639
@tgmcmaster2639 2 года назад
I love and respect Megabi Hadis!
@helengebrehiwot4526
@helengebrehiwot4526 2 года назад
Love and respect for Megabi Hadish
@user-wu4th7sv3d
@user-wu4th7sv3d 3 года назад
እግዚአብሔር ያብዛለን
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Selme endte nes
@semereykealo4178
@semereykealo4178 2 года назад
ኣሰይ ብመምህር መጋቤ ሓዲስ ገሊጸ ኣይውድኦን ጸጋ ኣምላክ ዘለዎም ንሰበይቶም ንፍዕቲ ኣብነታውያን ስድራ
@mitikubekele3793
@mitikubekele3793 2 года назад
ሊቅ ሊቀ ሊቃውንት የኔታ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ከነቤተሰቦቻቸው ይጠብቅልን
@oneofi8726
@oneofi8726 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቦቻቸው ረጅም እድሜ እናጤና ይሰጥልን
@oynshte4984
@oynshte4984 2 года назад
ለአባታችን መጋቢ አዲስ እሼቱ አለማዮ እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንደዝ አይነት ነበር ይልመድብን ሰው ከመሞቱ በፈት ስለ እርሱ መናገር መልካም ነው
@amorthodox661
@amorthodox661 2 года назад
እንቁ የተዋህዶ ፍሬ😍😍 መዝሙሩ😘እውነት ስለሆነ ኢየሡሥ ክርሥቶሥ 😘ጥሩ ምርጫ
@ga3775
@ga3775 2 года назад
God bless you more and more
@frehiwotshenkut9021
@frehiwotshenkut9021 2 года назад
Amen amen amen
@amrachsahela1403
@amrachsahela1403 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ልጆቻቸዉንም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቸዉ እበእዉነት እሳቸዉ ማለት የልብ ብርሀን ተብለዉ ነበር መጠራት የነበረባቸዉ ከዉስጣቸዉ የሚወጣ ቃላት በስትክክል ለሀገር ለወገን የሚጠቅም እዉነትም ሀገራችን እሳቸዉ ነበር መምራት የነበረባቸዉ ፈጣሪ አምላክ በእድሜ በጤና ያኑርልን
@yengusasratie699
@yengusasratie699 2 года назад
ለአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።
@tiyinttufe8020
@tiyinttufe8020 2 года назад
Artist Tesfaye Mamo , what a bombardment voice you have?
@janetkassay2555
@janetkassay2555 2 года назад
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን!
@samisociologist1846
@samisociologist1846 2 года назад
Long live Master Hadis, may God bless you and may your marriage be blessed with Abraham and Sarah
@Rasdashen1
@Rasdashen1 2 года назад
ይመቹኛል ። Beyond the preaching. I really love his sense of humour.
Далее