Тёмный
No video :(

ወረብ ዘሰኔ ማርያም የኔታ መጋቤ አእላፍ ከተማሪወቻቸው ጋር የተዘጋጀ ለሁሉም ይደረስ 

የእውቀት ምንጭ በጎንደር በዓታ ቻናል
Просмотров 4,6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

5 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 26   
@tewahdobirhan5663
@tewahdobirhan5663 Месяц назад
ይህ ነው የቤተክርስቲያን ልጆች ሕይወት የክርስቲያኖች ክብር በዚህ መልኩ ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አምልኮቷን የሚታከናውነው ደስ በሚል ምስጋና ከማንም አማኞች ቤት አይገኝም ይህ አይነቱ መዐዛ ክርስቲያኖች በዚህ ልትኮሩና ልትንከባከቡት ይገባችኋል
@HibienEmaynetser
@HibienEmaynetser 2 месяца назад
❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ማቱሳላ ያድልልን።❤
@hayle.gebriel
@hayle.gebriel 2 месяца назад
0:00 - ጽርሐ ቅድሳቱ 4:15 - ሕንፄሃ አዳም 8:14 - ለቤተ ክርስቲያን 11:14 - ኢይትዓፀው አናቅጽኪ 15:01 - በሥላሴሁ ሐነፀ 18:41 - ተቀደሲ ወንሥኢ ኃይለ (ወረብ ዘአንገርጋሪ) 22:54 - ጸናጽል አጣጣል 26:19 - አቀራረብ
@fasikabiruk2909
@fasikabiruk2909 2 месяца назад
Thank you for giving the time stamps 😊
@hayle.gebriel
@hayle.gebriel 2 месяца назад
@@fasikabiruk2909 No problem
@habtamuAbiy-ty8el
@habtamuAbiy-ty8el 2 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሐምሌ ቅድስት ሥላሴ ብታሰሙን
@hilufkalayou
@hilufkalayou 2 месяца назад
እረጅም ዕድመ ና ጤና ይስጥልን። ኣምላከ ቅዱሳን ይህ የ መላእክት ዝማሬ ላሰሙን ለ መምህራችን ዋጋቸውን ይክፈል።
@HibienEmaynetser
@HibienEmaynetser 2 месяца назад
❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ማቱሳላ ያድልልን።❤ 27:26
@HibienEmaynetser
@HibienEmaynetser 2 месяца назад
❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ማቱሳላ ያድልልን
@yared7146
@yared7146 2 месяца назад
እናመሰግናለን ቀጥልበት የአመት እስከአመት የሚያሰሙትን ብትለቀው አንተም ትጠቀማለህ ሊቃውንቱም አንድ ይሆናሉ
@user-nv3lg6ev8z
@user-nv3lg6ev8z 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደስ ይላል።
@alean6268
@alean6268 2 месяца назад
Selam... Menfes kiddus ... Egze kristos abeher ... Hadu amlack...
@yewuketminch
@yewuketminch 2 месяца назад
ወረብ ነው የሚባል
@yaekob
@yaekob 2 месяца назад
ያኑርልን
@melesedesalegn
@melesedesalegn 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ሠላም እንድታገኝ ከተፈለገ የቆሎ ተማሪ የአብነት ትምህርት ቤት የሚባል የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ማጥፋት ነው ከዛ አገሪቱዋ ሠላም ታገኛለች
@user-do1er7qe7u
@user-do1er7qe7u 2 месяца назад
ሊቃውንት እና ጠንቋይ ለይ
@user-do1er7qe7u
@user-do1er7qe7u 2 месяца назад
ሊቃውንት እና ጠንቋይ ለይ
@melesedesalegn
@melesedesalegn 2 месяца назад
@@user-do1er7qe7u ሊቃውንት ተብለው የሚጠሩት በሙሉ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ናቸው
@WogayehuArega-qt9os
@WogayehuArega-qt9os Месяц назад
Kemayimeleketih bota mn tadergaleh kezih belay selam yimiset yelem
@melesedesalegn
@melesedesalegn Месяц назад
​@@WogayehuArega-qt9os ሠላም ነሣችሗት አገሪቱዋን ምድረ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ደብተራ
@tsegazeabfantu5795
@tsegazeabfantu5795 2 месяца назад
ምን የሚባል መጽሓፍ ነው የያዙት ሁሉም
@user-do1er7qe7u
@user-do1er7qe7u 2 месяца назад
ወረብ
@yaekob
@yaekob 2 месяца назад
እሱ ነው እመ አምላክን
@HibienEmaynetser
@HibienEmaynetser 2 месяца назад
❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ማቱሳላ ያድልልን።❤
@HibienEmaynetser
@HibienEmaynetser 2 месяца назад
❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ማቱሳላ ያድልልን።❤
Далее
Cute kitty gadget 💛💕
00:23
Просмотров 6 млн
ዕጣነ ሞገር በመምህር ገ/ሚካኤል
39:52