Тёмный

ወርዷል የተባለው ኤልያስ የት ነው? | የእነ አርቲስት ጀማነሽ ውዝግብ መቋጫ | እምነ አስራተ ዳዊት ጀማነሽ ሰለሞን | Haleta tv 

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Подписаться 260 тыс.
Просмотров 101 тыс.
50% 1

#Ethiopia #Haletatv#Rebunimedia

Опубликовано:

 

1 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@haletatv
@haletatv 11 месяцев назад
የሀሌታ ቲቪ አጋር ሚዲያ የሆነውን ረቡኒ ሚዲያን ሰብስክራይብ አድርገዋል? 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-bvqkI6twIgM.html
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 11 месяцев назад
ሀሌታዎች ግን ይህ ጥሩ ነገር መስሎአች ነው የምታቀርቡልን ምን አለ መርጣችሁ ብታቀርቡ አስተማሪ የሆነ ነገር አቅርቡ ልታስጠሉን ነው ሌላ ችግር እሚፈጥ መቼ ጠፋ አውቃችሁ መሆን አለበት እንጂ 😖😖😖
@endtimesinafaanoromoo
@endtimesinafaanoromoo 11 месяцев назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-43BgO6IdEDM.htmlsi=yGU1N5odm66_-Ki4
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 10 месяцев назад
ይህ ሁሉ ችግር እኮ ቤተ ክህነት ዉስጥ ያሁት አባቶች በእዉነተኝነት መንፈስ የተመሉ ቢሆን ኖሮ መከፋፈል ባልመጣ ነበር:: አሁንም ቢሆን Ortho-dox የኢትዮጵያን ተዋሕዶ አይወክልም:: ተዋሕዶ መቼ ተሰየመ Ortho-dox ለምን ተባለ በነማን ተባለ ትርጉሙስ ማንን ይወክላል ? በሚለዉ መወያየትና ይህ ሁሉ ታዳሚዎቻችሁ አዘጋጆቹን ጨምሮ በኢትዮጵያ እየኖሩ ስለተዋሕዶ ትርጉም አለማወቃቸዉ ምን ያህል ሕዝቡ ከእምነቱ እንደተለየ በቂ ማሳያ ነዉ:: ለዚህም ተጠያቂ ቤተክህነት ነዉ:: በዚህ አጋጣሚ የ Ortho-dox የሚለዉ ስያሜ በመጨረሻዉ የንቅያ ጉባኤ ላይ ተለይተው የወጡት በየሀገራቸዉ ሲደርሱ የድንግል ማርያምን ክብር ለማሳነስ ህዝባቸውን ለማሳመን ከዛን ጊዜ ጀምሮ የተሰየመ ነዉ:: ቤተክህነት እና እኛ አማኞች እስካልተ ተስካከልን ድረስ መገደልና መሳደዳችን ይቀጥላል:: ለዚህም አንድም የአለም Ortho-dox ስለኛ ሲቆረቆር አልታየም:: እባካች ወደራሳችን እንመለስ:: ተዋህዶ ዘላለማዊ ናት:: ፆማችን የሰላም ድል ያሰማን:: አሜን::
@johnwelday1283
@johnwelday1283 11 месяцев назад
ያገሬ ልጆች ንቁ ተጠንቀቁ። የእግዚኣብሄርን ቃል መጽሓፍ ቅዱስ ኣንብቡ ።“ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ።” - ማቴዎስ 24፥4
@wotaf
@wotaf 10 месяцев назад
ኦርቶዶክስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ብታስረዳ ጠያቂው ምን ያህል ዕውቀት እንዳለህ አጠያያቂ ነው!!!
@wotaf
@wotaf 10 месяцев назад
እናንተ ትፈርሳላችሁ ስንት ዘመን ጸንታ ቆይታለች
@wotaf
@wotaf 10 месяцев назад
ትክክል ነህ ከሊቃውንቱ መረዳት ማከራከር አዳመጩ ዳኝነቱን መስጠት
@johnwelday1283
@johnwelday1283 10 месяцев назад
ምን እያልክ ነው።የጀማነሽ የዞረበት ኣዲስ እንቆቅልሽ።ቢዝነስ ነው ።
@user-gp6ub7qe4n
@user-gp6ub7qe4n 9 месяцев назад
Yiche aroget kotet tufffff setanoche
@firehiwot2197
@firehiwot2197 11 месяцев назад
በራሳቸው ቃል እየጨመሩ ቃልን እየቀነሱ በራሳቸው ሀሳብ ህዝብን ጭቀትን እየፈጠሩበት ህይወቱን የጭንቀት ማእበል የሚያመጡበት እግዚአብሔር አምላካችን ቅዱስ ገብርኤልን ይላክልን ባለንበት ፀንተን እድንቆም ይርዳን
@sintayewtessema
@sintayewtessema 11 месяцев назад
ገብርኤልማ ተልኮ ነበር
@dustabashir6177
@dustabashir6177 11 месяцев назад
አሜን
@MSTube86021
@MSTube86021 11 месяцев назад
ግን ሀሌታ ና የኛ ቻናሎችን ማነው ሀይ የሚላቸው ሆን ብለው ነውኮ እንደዚህ አይነት ነገር የማሰበስቡትት።አረ በህግ የማይመለከታችሁን አትዘግቡ
@KebronBeki-tr1og
@KebronBeki-tr1og 11 месяцев назад
አሜን❤
@BurteTube-tb1rh
@BurteTube-tb1rh 11 месяцев назад
Amen
@user-fd8xs2mn6l
@user-fd8xs2mn6l 11 месяцев назад
ልዑል እግዚአብሔር ሆይ አንተን ከመካድ ጥበቃህ አይለየን። ጀማነሽ ርኩስ መንፈስ እንደተፀናወትሽ ገፅሽን በማየት ለመረዳት ቀላል ነውና ። በእውነት ነው ምልሽ በጣም ነው የምታስፈሪው።
@hanatube9819
@hanatube9819 11 месяцев назад
ብዙ ሃሰተኛ ነብያት ይመጣሉ እና እንዳያስቷችዉ ተጠንቀቁ። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር❤
@user-nf4md1is8q
@user-nf4md1is8q 11 месяцев назад
ማቴዎስ 24 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ በዚያን ጊዜ ለመከራ አሳልፈው ይሰጡአችኋል ይገድሉአችሁማል፥ ስለ ስሜም በአሕዛብ ሁሉ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ። ¹⁰ በዚያን ጊዜም ብዙዎች ይሰናከላሉ እርስ በርሳቸውም አሳልፈው ይሰጣጣሉ እርስ በርሳቸውም ይጣላሉ፤ ¹¹ ብዙ ሐሰተኞች ነቢያትም ይነሣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ፤ ¹² ከዓመፃም ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች። ¹³ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል። ¹⁴ ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል።
@user-nf4md1is8q
@user-nf4md1is8q 11 месяцев назад
እውነት ነዉ
@Tsss646
@Tsss646 11 месяцев назад
የእግዚአብሔር ቃል እውቀት ካለህ ይህ ምንም የሚያስት አይደለም:: እንደወጡበት ተቅም የሌለ ተረት ነው የሚያወሩት::
@Tsss646
@Tsss646 11 месяцев назад
ያለሽበት ራሱ ያው ነው:: መርምረሻል? ሀሰተኛ ነቢያት እንዳያስቱን በመፅሁፍ ቅዱስ ቃል መጠንከር ያስፉልጋል:: ቁጭ ብላችሁ በmanipulators ተረት እዩቱጋፋችሁ እውኑት ነው ካላችሁ ተሸውዳችሁዋል:: Bible is the only reference for Christians. No compromise
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg 11 месяцев назад
በትክክል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለተቀበሉት በስሙ ለሚያምኑት ከዘላለም ሞት ያድናል
@tila8143
@tila8143 11 месяцев назад
ጠያቂ ወንድሜ ሆይ የበሰልክ በጣም ጠንቃቃ ሥርዓት ያለህ ነህ:: ጎበዝ ነህ:: መጨበጫ የሌላቸው ዝርክርኮች መሆናቸውን አሳየህልን:: በርታል አከብርሃለሁ::
@tizitasamuel9943
@tizitasamuel9943 11 месяцев назад
ዘንድሮ ኦርቶዶክስ ላይ ያልተነሳ የለም መቼም
@keyaantenayehu8722
@keyaantenayehu8722 11 месяцев назад
እባክህ ጌታዬ ወደራሳችን መልሰን
@Yohannes_86
@Yohannes_86 11 месяцев назад
ጌታ ሲመጣ ሁሉም ያዪታል ሚስጥር አይደለም ። አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና ! እስኪመጣ እነዚህን ሰብስባችሁ ፀበል አስገቡልኝ
@user-mh2ps1ly2h
@user-mh2ps1ly2h 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@abebalalisa3242
@abebalalisa3242 10 месяцев назад
ለሚፈልጉት ነዋ
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 10 месяцев назад
😂😂😂😂 እስኪመጣ ፀበል ይቆዩ 😂
@emano5974
@emano5974 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂❤
@gggmmmm3059
@gggmmmm3059 9 месяцев назад
እየሱስ ይመጣል ሲመጣግን የሚቆመዉ ከሙስሊሞችጋርነዉ እየሱስ የአላህ መልዕክተኛ ነዉ ግን የሚመጣዉ አሁን አይደለም ትንሳኤቀን ሲቀርብነዉ መጨረሻዉ ዘመን
@user-km4we8rf2q
@user-km4we8rf2q 11 месяцев назад
ወየሁ ዘንድሮ የኑሮ ውድነቱ ይሆን ያቀዠባቸው? ፈጣሪዬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ከአሳይ መሲዎች ጠብቀን😢
@kalkidanabebeA-yl4xo
@kalkidanabebeA-yl4xo 11 месяцев назад
ሴትየዋ ከኑሮ ውድነቱ በፊት ነው የጨለለች!
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 11 месяцев назад
እኔ ኮ ተለይታችው ወጣችው ለምድነው የምትነካኩን ለምን የራሳችውን ህይወት ኑሩ በቃ ኦረቶዶክስን ተዋት ምናገባችው ሰለቤተክርስትያን አረ ልቀቁን ምን እብዶች ናቸው
@naturetube8000
@naturetube8000 11 месяцев назад
የተከፈላቸው ለምን ሆና
@milkygizaw1175
@milkygizaw1175 11 месяцев назад
all religious they came to spoiled Ethiopian Orthodox
@AynalemEthiopia
@AynalemEthiopia 11 месяцев назад
ኑአማኖኤል ፀበል ልውሰዳችሁ😢😢
@riselioness5044
@riselioness5044 11 месяцев назад
😂😂😂😂
@sweetman5249
@sweetman5249 10 месяцев назад
Sew beyekenu yemitetawun Ena yemitatebewun wuha 🚿 tsebel minamin atibeyi 😂😂😂. Wuha yalnekaw sew yelem ahun nekitot Addis neger ayifeterim 😂😂😂
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@sweetman5249
@sweetman5249 10 месяцев назад
@@ferhwotzelek4519 Awo wuha 🚿 eko new. Ethiopian egziabher yifewusat
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 10 месяцев назад
@@sweetman5249 አረ እኔ የሳኩት በልጅቷ ነው እንጂ እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ በፀበል አምናለሁ 🙏🙏
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 11 месяцев назад
ቆይ ከነዚህ ምን ልንማር ነው ያቀረባቹሃቸው😓😏 ኣቤት የኔ ጌታ መድኃኒዓለም ትግስትህ😢
@mitikiedessie1633
@mitikiedessie1633 11 месяцев назад
አድቨርታይዝመንት መሆኑ ነውጂ በነሱ ቤት
@user-zl6mz2gf6f
@user-zl6mz2gf6f 11 месяцев назад
ችግሩ ያለው ለ ዩቲዩብ እይታ ተብሎ እብድ እየተጋበዘ ሀገሪቱን በነዚህ መመዘን ሲጀመር ነው።
@Jeru-e8t
@Jeru-e8t 11 месяцев назад
🤣🤣🤣
@ermiyasafework4293
@ermiyasafework4293 11 месяцев назад
👌👊😂
@MSTube86021
@MSTube86021 11 месяцев назад
ትክክል
@linasamuel9359
@linasamuel9359 11 месяцев назад
እብዱ ማን እንድሆነ እድሜ ከሰጠሽ ታይዋለሽ ያኔ መንግስተ ሥላሴን ብትፈልጊው እንኳን አታገኝውም
@terefemilka6598
@terefemilka6598 11 месяцев назад
በትክክል!
@arsema2468
@arsema2468 11 месяцев назад
ውይ እዕሚሮውንና ጤናውንና ያጣ ሰው ብዛቱ አምላክ ሆይ ልብ ስጠን
@bestechdeals4539
@bestechdeals4539 9 месяцев назад
😂😂
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@natsanetgirma1990
@natsanetgirma1990 11 месяцев назад
ማቴዎስ 24 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ እንግዲህ፦ እነሆ፥ በበረሀ ነው ቢሉአችሁ፥ አትውጡ፤ እነሆ፥ በእልፍኝ ነው ቢሉአችሁ፥ አትመኑ፤ ²⁷ መብረቅ ከምሥራቅ ወጥቶ እስከ ምዕራብ እንደሚታይ፥ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናልና፤ አሳቾች ናቹህ ደግሞ ቃሉን እየጠቀሳቹህ እራሳቹህ ስታቹህ ሰወችን ለማሳት ስራቹህ በእየሱስ ስም ይፍረስ
@BurtiFan
@BurtiFan 10 месяцев назад
👌👌☝☝
@meronaklilu3473
@meronaklilu3473 11 месяцев назад
ኤጭ አሁንስ እንደው ስንት ዓይነት ሰው ነው ያለው ? እግዚአብሔር ሰውን በመፍጠሩ ተፀፀተ የሚለው ቃል በተለይ አሁን ገባኝ
@mazasimebekele3713
@mazasimebekele3713 11 месяцев назад
ትቢቱ እየተፈጸመነው እነዚ ሰዎች የትቢቱ መጨረሻ ያርግልን ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን ማንም ጎረምሳ እየተነሳ አፉን አይክፈትብን ሀሁን በጣም ደክሞናል ኦርቶዶስ አይማኖቴን ጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏
@Dadimos2123
@Dadimos2123 11 месяцев назад
ሶስቱም አይግባቡም ባቢሎን ይልሃል ይህ ነው የድራማውን ርእስ ግን አልተናገረችም
@sarahana7929
@sarahana7929 11 месяцев назад
እረ አንቺ ሴት እባክሽ ምን አይነት አስተምሮ ነው እምታስተምሩት በስመአብ አቤቱ አምላክ ሆይ እውቀት ከማጣታችን የተነሳ ተዘበራረቀናልና ወደ ልቦና ህሊናችን መልሰን ተዳፈርንህ ምን አይነት ትግስተኛ አምላክ ነህ ድፍረታችንን አትቁጠርብን
@kidanemihrt
@kidanemihrt 10 месяцев назад
ከአቅም በላይ የሆነ ችግር የበዛበት ዘመን 😭😭😭😭መድሃኒያለም በቃችሁ ይበለን 🙏🙏🙏🙏
@rebeccasolomon5612
@rebeccasolomon5612 11 месяцев назад
አሁን ምን እንዲጠቅሙን ነዉ ያቀረባችሁልን አረ በቃን የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ንገሩን ስለሰይጣን አሰራር መስማት ሰለቸን
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 10 месяцев назад
Le RU-vid genzb newa meder ye RU-vid turtgni lemagni sera fet asafari hula
@hala-th2to
@hala-th2to 11 месяцев назад
ኢትዩጲያ ላይ እብዶች በዝተዋል
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 11 месяцев назад
በትክክል ቃሉ ሊፈፀም ነው አንደኛውና ዋንኛው ሀሳዊ መሲህ ይመጣል ያለው እኮ ይህው መጣ ወረደ ኤልያስም ጨምሮ እያሉን ነው ልብ በሉ ወገኖቼ
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 11 месяцев назад
የሚያረጉትን አያቁምና ያቅር በላቸው በመጨረሻው ዘመን ሀያማኖት ያበዛል ጀማነሽ እየጨለልሽ ነው ምታወሪው እርስ በእርሱ የተጣረሰ ነው
@sweetman5249
@sweetman5249 10 месяцев назад
Ye orthodox teret teret mechereshaw Yihe new. Gena Bizu yiwotal jimarew new 😂😂😂…
@user-gc2so4dk3j
@user-gc2so4dk3j 11 месяцев назад
ክርስቲያኖች እናስተውል በዚህ ሰአት ሀይማኖታችን እንጠብቅ ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችንን ያለተነሳባት የለም ሁሉም እየተነሳ እችን ሀይማኖት ለማፍረስ የማይፍነቅለው ድንጋይ የለም:: ሌላ ሀይማኖት አይ ነኩም ሁሉም አሰፍስፎ ያለው ኦርቶዶክስ ላይ ነው:: ግን መሰረቷ የድግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ስለሆነ ማንም አይችላትም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን::
@abebaweldesilassie457
@abebaweldesilassie457 10 месяцев назад
Amen betam new yemigeremw hulum keswa eyewta yerasu kiber new yeflgew orthodox tewahdo eske mechetcha valem tsenta tinoralch
@yohannsesolomon9
@yohannsesolomon9 8 месяцев назад
አይዟችሁ አትፍሩ ሁሉም ሃይማኖቶች ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሚያተኩረው እውነተኛ እምነት ስለሆነች እውነትን ሊድብቁ ስላልቻሉ አንድ ቀን ዉሽታቸዉ እንደሚጋለጥ ስለሚያዉቁ ነው
@elsag6116
@elsag6116 11 месяцев назад
የኦርቶዶቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች ጽናቱን ይስጠን በስንቱ ተደናቆርን
@tsionaberham3325
@tsionaberham3325 11 месяцев назад
ባታቀርቡብን. ምናለ. እንደዚህ. አይነት. ውጥቅጥ. ግራ. የሚያጋባን. መቼ. አጣን. እዘው. እራሳቸውን. የቻሉ ተው. ደክሞናል. 😢😢😢😢
@betishatube4991
@betishatube4991 11 месяцев назад
እንዲህ ስትንተባተብ ማየትማ ግድ ነው ጋዜጠኛው🤝
@tsionaberham3325
@tsionaberham3325 11 месяцев назад
@@betishatube4991 ማነው የሚተባተበው. ግራ ተጋብተው. ሰው. ግራ. ያጋባሉ
@newworld1212
@newworld1212 11 месяцев назад
ትክክል
@MSTube86021
@MSTube86021 11 месяцев назад
በነገራችን ላይ የኔታ ና የኛን ሚዲያ ተጠንቀቋቸው ሆን ብለው ነው ችግር ለመፍጠር ነው የተረሱ ነገሮችን የሚያቀርቡት
@baniget7068
@baniget7068 11 месяцев назад
ሴትየዋ እራስዋ ነች ይህንን ሀይማኖት የፈጠረችው !!!
@user-ph5yr7sn5g
@user-ph5yr7sn5g 11 месяцев назад
Kkkk
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 11 месяцев назад
ልክ እደስንዱ ማለት ነው
@rahelmersha4490
@rahelmersha4490 11 месяцев назад
​@@user-vt4pn1um5gአዎ ሃሃሃሃ
@calltech5706
@calltech5706 10 месяцев назад
ጸ በል ውስዱአቸው እረ 🤔እንዳይጠፋ ወይ ስው ከንቱ ሆነ እኮ 😔😔😔አወይ ግዜ ክፉ ይህን ያሳያል. ያሰማል እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😭😭😭😭😭😭
@timar4198
@timar4198 11 месяцев назад
አቤቱ ጌታ ሆይ እረ ና ቶሎ ድረስልን !!! ወይ እንደ ባቢሎን ዘመን ቋንቋቸዉን ደባልቅባቸዉ
@Dadimos2123
@Dadimos2123 11 месяцев назад
ቀድሞ ባይፃፍልን ኑሮ አስበልታችሁን ነበር በስሜ ብዙ ሰዎች ይመጣሉ የተባለውን እናውቃለን
@selamawitberhanu4816
@selamawitberhanu4816 11 месяцев назад
እውነትም አስበልተውን ነበር
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 11 месяцев назад
እውነት
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE 10 месяцев назад
😂😂
@BelayKassa
@BelayKassa 11 месяцев назад
ለዚህ ሁሉ ችግር መፍትሄው የተጫነብንና ጫኙን ማውረድ ነው። የማንም ወፈፌ መፈንጫ ለመሆን መፍቀድ የለብንም።
@sofiahailu6859
@sofiahailu6859 11 месяцев назад
🤣🤣🤣🤣
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 11 месяцев назад
እውነት ነዉ
@semharyitbarek85
@semharyitbarek85 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sweetman5249
@sweetman5249 10 месяцев назад
Ye tawula Ena ye mutan menfes amiliko mechereshaw yihe new 😂😂😂. Menfesu Erasun eyegelete new 😂😂😂. Yena Tekliye kizen agito afito meta 😂😂😂
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@chs2352
@chs2352 11 месяцев назад
መጨረሻዬን አሳምርልኝ አምላኬ ከአንተ ትዛዝ እንዳሌወጣ አንተ እርዳኝ
@etagegnhailu9816
@etagegnhailu9816 11 месяцев назад
ወይኔ ሀገሬ በጀማነሽ ዘመን እንዲህ ይባል አንቺ ሴት ንሰሃ ግቢ
@hannakif26
@hannakif26 11 месяцев назад
ኢዮብ በረከት wow ይሄንን ነበር የፈለኩት አስቴር በዳኔ እንድትጠይቅ አስጀምሮ ማስጨረስ ይሉሃል ይሄ ነው ።መልካም ቃለ መጠይቅ ።በጣም ብዙ ነገር ነው የተገነዘብኩት ልብ ያልኩት እግዚአብሔር እንደዚ ነገሮችን እያጠራ ይሄዳል ወደ መንገዱም ይመራናል ልብ ማለት እራስ ግዴታ ነው መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ ቃሉን መረዳት ማስተዋል ።thank you so much for sharing this with us. 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@maryamawittad
@maryamawittad 11 месяцев назад
ሌላኛዋ ቁጥር ሁለት ስንዱ አየር ለመያዝ ብቅ ብላለች ጭራሽ ቀን መቀያየር ድረስ ደረሳችሁ እናንተን ደግሞ ማን ይሆን እየረዳ እዚ ያደረሳችሁ?one world religion አራማጆች.......አቤት አምላካችን ትእግስትህ ብዛቱ እኔ እንኳን ለሰማሁት ትእግስቴ ተሟጠጠ 😢😢😢😢😢😢😢ልዑል እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ድንግል ማርያም እናቴ እኔ ደካማ ነኝ አማላጅነትሽ አይለየኝ የመጨረሻው ዘመን ምልክት ከእናንተ በላይ የለም ልቦና ይስጣችሁ ይስጠን እናንተ ምንም የሚዲያ ሽፋን ማግኘት የለባችሁም.......መምህር ዘበነ መልስ ቢሰጡን ደስ ይለኛል።ጠያቂው ስለያዙት እንጨትም ብትጠይቃቸው ጥሩ ነበር እንጨት ያልኩት ይሄ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት እፀ መስቀል ስላልሆነ መስቀል አልለውም
@hiwothiwi5999
@hiwothiwi5999 11 месяцев назад
ስለ እንጨቱ ያለፈው ፕሮግራም ከውርታለች እኮ
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 10 месяцев назад
በመጀመሪ ጥንትም እኮ ቤት መንግስትን ቤተክህነቱ ነው ተባብሮ እየሱሱን የስቀለው ለሁሉም ግዜው ሁሉንም በግልፅ ያሳይሻል ።
@HelenKefela
@HelenKefela 11 месяцев назад
እግዚአብሄር አምላካችን ሁሉንም አንድ ያድርግ🙏
@hdjd8521
@hdjd8521 11 месяцев назад
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች ❤❤❤❤❤❤❤
@HelenFassl-kb9qs
@HelenFassl-kb9qs 11 месяцев назад
ዘላለም የእግዚአብሔር እንጂ የኦርቶዶክስ የድርጅት አይደለም እንኳን ኦርቶዶክስ ሰማይና ምድርም ያልፋል። 😅
@edenhailu2852
@edenhailu2852 11 месяцев назад
​@@HelenFassl-kb9qswedeza menafkochi 😅
@belayneshali4617
@belayneshali4617 11 месяцев назад
አንሳት ቃሉን በደንብ አንብበን እንረዳ ፍቅር ብቻ ነው ዘላለማዊ ።
@kidisttsehay1797
@kidisttsehay1797 11 месяцев назад
እግዚአብሄር ይህችን ፅድቅ የፈለገች ሴት ከእንደዚህ አይነት ውዥንብር በታአምሩ ነጥቆ ይታደጋት።
@berket2497
@berket2497 11 месяцев назад
የምን ጉድ ቅዤት ነው ጌታ ሆይ አንዱን ይዞ አንዱን እንጠልጥሎ ኧረ ተው ጀማነሽ ምን ሁነው ነው እሜቴ😢😢😢 እግዚአብሔር ይመልሳችሁ
@yacob_tube
@yacob_tube 11 месяцев назад
Kibat negn bemekebat amnalehu eyalech sitfenech neber zarie degmo 😢
@abrhamtensay2906
@abrhamtensay2906 11 месяцев назад
​@@yacob_tubeአላለችም አትዘባርቅ
@yacob_tube
@yacob_tube 11 месяцев назад
@@abrhamtensay2906 ከ አስቴር ጋ የነበረውን አዳምጠከዋል?
@wondessenselashy2190
@wondessenselashy2190 11 месяцев назад
ፈጣሪ ሆይ ይቅር በላቸው
@solomontakele7953
@solomontakele7953 9 месяцев назад
ወንድማችን አሁን እጅግ በጣም ጥሩ መፍትሄ አምጥተሀል ይሄ ነው ትክክለኛ አካሄዱ እነ እህታችን ጀማነሽ መልእክቱን ከልባቸው ማስተላለፍ ከፈለጉ ከአንተ ጋር በመተባበር ሌሎች በሀይማኖቱ አሉ የተባሉ እና ሀይማኖቱን የሚአቁ መምህራኖች ባሉበት ስድብ ጭቅጭቅ ንትርክ በሌለው መከባበር በሞላበት ጉባኤ ላይ በአካል እና በግንባር መነጋገሩን መቀበል አለባቸው በተረፈ መንፈስ ቅዱስ እውነቱን ይግለፅ
@frehiwot27
@frehiwot27 11 месяцев назад
አቤቱ የፍቅር ዝምታ አምላክ ቁጣሕ የራቀ ምረትሕየበዛ ትቤት መፈፀሜ አታድርገን
@user-mq1qz7dp8q
@user-mq1qz7dp8q 11 месяцев назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ምንድነው የምንሰማዉ
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g 11 месяцев назад
" I am the way and the truth and the life. No one comes to the Father except through me" ( John 14:6) enzi achbribrwoch!
@user-df5qd7oi1q
@user-df5qd7oi1q 10 месяцев назад
ጌታ ሆይ ይቅር በላቸው የሚያደርጉትን አያውቁምና 😢
@DaeitBefrkadu-rm4sz
@DaeitBefrkadu-rm4sz 11 месяцев назад
ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ና አስርፈኝ ማረፍ በአንተ ብቻ ነው
@halyluya4023
@halyluya4023 11 месяцев назад
ጆሮ ለምን አላደክም ሲሉት ጉድ እየሰማሁ እንዴት ልደግ አ ለ እረ ምንጉድነው ?
@winta300
@winta300 11 месяцев назад
የኢሉሚናቲ ነጠላ አርጋቹ ትንሽ አይከብድም😢
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 11 месяцев назад
ቀስዳመና ለቅዱሳኖች የተስጠ ነው እናንተ ለስልጣን አሳልፋችው ስጣችውት እንጂ
@maryamawittad
@maryamawittad 11 месяцев назад
​@@mazidebesay9066ምን ላይ ነው ይህን አይነት ቀስተደመና ለቅዱሳን እንደሰጠ ያየሽው እባክሽ በማስረጃ መልሽልኝ
@lozaloli5245
@lozaloli5245 11 месяцев назад
የማርያም መቀነት እያልክ ያደክበትን የኢሉምናቲ ነው ስትል አይከብድም
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 10 месяцев назад
@@maryamawittad በመጀመሪያ የለበስቱ እረንጋዴ ቤጫ ቀይ ስማያዊ ነው በድርቡ ተስርቶ ቅስትዳመና 4 እይንት ከለር ነው ብርሃን ሲውጣበት 7 መልክ ይኖረዋል እንግዲህ የዮሃንስ ራእይ 4 ፡ዕንቍ፡ይመስል፡ነበር።በመልኩም፡መረግድን፡ የመሰለ፡ቀስተ፡ደመና፡በዙፋኑ፡ዙሪያ፡ነበረ። 4፤በዙፋኑ፡ዙሪያም፡ኻያ፡አራት፡ዙፋኖች፡ነበሩ፥በዙፋኖቹም ህዝቅኤል ም1 26፤በራሳቸውም፡በላይ፡ካለው፡ጠፈር፡በላይ፡የሰንፔር፡ድንጋይ፡የሚመስል፡የዙፋን፡አምሳያ፡ ነበረ፤በዙፋኑም፡አምሳያ፡ላይ፡እንደ፡ሰው፡መልክ፡አምሳያ፡ነበረ። 27፤ከወገቡም፡አምሳያ፡ወደ፡ላይ፡የሚብለጨለጭ፡የወርቅ፡ምስያ፡አየኹ፤ከወገቡም፡አምሳያ፡ወደ፡ታች፡ እንደ፡እሳት፡ምስያ፡አየኹ፤በዙሪያውም፡ጸዳል፡ነበረ። 28፤በዝናብ፡ቀን፡በደመና፡ውስጥ፡እንደ፡ቀስተ፡ደመና፡አምሳያ፥እንዲሁ፡በዙሪያው፡ያለ፡ጸዳል፡አምሳያ፡ ነበረ።የእግዚአብሔር፡ክብር፡ምሳሌ፡መልክ፡ይህ፡ነበረ።ባየኹም፡ጊዜ፡በግንባሬ፡ተደፋኹ፥የሚናገርንም፡ ድምፅ፡ሰማኹ
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 11 месяцев назад
ክርስቶስ ሆይ ምን ጉድ መጣምን አንዱ ሲባል አንዱ እግዚአብሔር ልቦናችሁን ይመልፀው
@mahi141
@mahi141 11 месяцев назад
እህቶቼ አስተውሉ እየሱስ እንዲ ብለው ይመጣሉ በስሜ ይመጣሉ እየሱስ በዚያ አለ በተራራ አለ በሰሜን በምእራብ አለ ይሉዋቸዋል ግን አትመኑዋቸው ብሎ እየሱስ ክርስቶስ አስተምረዋ 😮😮😮ለእነዚህ ምጠይቀው ሄኖክስ አልመጣም 😂😂😂
@user-mc2qb8fr5g
@user-mc2qb8fr5g 11 месяцев назад
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ እየሱስ ክርስቶስ ወርዷል ትላለች በመጨረሻው ዘመን ሀሰተኛ ነቢያት ይበዛሉ አትስሟቸው እግዚአብሔር ይገስጻችሁ ጠያቂው አትስሟቸው ተረት ተረት ነው ሚናገሩት
@Kindihun78
@Kindihun78 10 месяцев назад
ደስ የሚል ጋዜጠኛ ስርዓት፣አደብ፣ ከ 10 / 10✅
@-marizematube
@-marizematube 11 месяцев назад
ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ጋዘጠኛነህ በእውቀትነው የያዛቸው እነርሱ ግን የራሳቸውን መልከትና በመሰላቸው መነሻ አድርገው የሚዘባርቁ እግዚአብሔር እውነቱን ይግለጽላችሁ።
@user-tq1uu9io8u
@user-tq1uu9io8u 11 месяцев назад
በጣምአሪፍ ውይይት ነበር እስከ ዛሬ ካየሁት በይበልጥ ደግሞ መጨረሻ ላይ ያነሳካት ሀሳብ ውሃ የምታነሳ ሆና አግኝቻታለሁ ጉባኤ መዘጋጀቱ ።ግን ከሆነ አይቀር በቀጥታ ጳጳሳቱ ተሳታፊ ቢሆኑ የበለጠ ጥሩ ይሆናል ።ብዙ ነገር ተምረንበታል ማንንም ከመሬት ተነስቶ መናቅ አይቻልም ።በሚናገሩት ላይም ብዙ እውነታም አግኝቼባቸዋለሁ ተጨማሪም መመርመር የሚፈልጉም ነጥቦች አሉ።በራስ መተማመናቸው ግን ያለ አንድ ነገር አይመጣም እውነት ፈላጊዎች ይመስሉኛል ።
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 11 месяцев назад
ጌታ ሆይ ምህረት አርግልን
@fitsumzara4861
@fitsumzara4861 11 месяцев назад
ወይኔ አምላኬ እኔ ደካማ ነኝ ጌታ ሆይ ጠብቀኝ ሰው ሁሉ አብዶአል😢😢😢
@natnaelalem270
@natnaelalem270 11 месяцев назад
አቤት እግዚአብሔር ሁላችንንም እንደቸርነትሀ ብዛት ተሸክመኽናል ደሞ እናንተ እነማን ናችሁ እግዚኦ
@Bibi-beep
@Bibi-beep 11 месяцев назад
Elias is not spirit. He has body. Humans has body even after resurrection. Elias was taken to heaven without being dead. But God, angels and devil are spirit.Secondly, only God can be present everywhere at same time. Elias cannot do this.
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 11 месяцев назад
what about devils exist or not right Know ?
@Bibi-beep
@Bibi-beep 11 месяцев назад
@abebeyenenew5795 Devil exist now but can not be present every place at the same time. All creature can not do this only God, the creator is omnipresent.
@Ethiopiafirst21
@Ethiopiafirst21 11 месяцев назад
ጊዜ ገና ብዙ ያሳየናል አወይ ዘመን ጌታ ሆይ ቶሎ ና ማራናታ
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen 11 месяцев назад
እግዚኦ እናተስ ማን ናችው እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎበኝን
@tsigebirrubenti4043
@tsigebirrubenti4043 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ሆይ፡ 🤚🤚😢 ምህረትህ ይብዛልንና እውነትህን ግለጥልን። ዘመናችን በተረት አይለቅብን 🙏🙏🙏
@sweetman5249
@sweetman5249 10 месяцев назад
Awo orthodox kehonsh be teret zemenishin eyecheresh new 😂😂😂.
@bitaniyayanore8829
@bitaniyayanore8829 11 месяцев назад
በየሱስም ኤልያስንም እንደ አምላክ እግዚኦ
@tigistmengist319
@tigistmengist319 11 месяцев назад
ወይ ጉድ መቼ ነዉ ይች ሴትዮ ያበደች እንዴ የሌለ ፍልስፍና ዉስጥ ገብታለች እኔ እሷ ላወራችዉ እንዴት እንደዘገነነኝ በእየሱስ ስም አለች አስቴር እዉነትም በእየሱስ ስም ምን ጉድ ናት በዝህ እድሜ መጥፍት ልብሷ እሷ ስትጨንቅ ወገኞቼ የትንቢት መፍፀሚያ ከሆነ ጠብቀኝ አምላኬ የድንግል ማሪያም ልጅ አንተ ጠብቀኝ
@abigael7333
@abigael7333 11 месяцев назад
መንፈስ እየተጫወተባቸው ነው እግዚኣብሔር የልብ ኣይናቸው ይክፈትላቸው😢
@ansm4623
@ansm4623 11 месяцев назад
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ማስተዋል ልቦና ስጠኝ ከቃልክና ከመንገድክ እንዳልወጣ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ጠብቀኝ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 11 месяцев назад
ይህ የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ እየጨለለ ነው💔💔💔 በኢኮኖሚ, በፖለቲካ, በስነምግባር, በሐይማኖት ....መውደቅና መላሸቅ ህዝቡ እየቀወሰ ነው ወይም እያበደ ነው ማለት ነው😭😭😭 እግዞ ማረን ማለት አሁን ነው። ያለ ኢየሱስ ሕይፈት የለም። ኢየሱስ ያድናል!!!
@yeshiharegworeta4411
@yeshiharegworeta4411 11 месяцев назад
እነዚህ እብዶች ናቸው እንዴት ልታቀርቦቸው ቻላችው? ከነዚህ ምን ቁምነገር ይገኛል ብላችው ነው ? አሁንስ ሀሌታ ሚዲያ በጣም መንገዳችውን እየሳታችው ነው። ትላንት አስቴር ሴቷን እብድ ይዛ መጣች ዛሬ ደግሞ የአብድ ስበስብ የዛችውብን መጣችው ። እረ እባካችው ኦርቶዶክስ ለቀቅ አርጎት!!!
@face5019
@face5019 11 месяцев назад
በሕዝብ ፊት ነው እየተናገርህ ያለኸው ለአፍህ ልክ አበጅለት ልክ አይደሉም ካልክ መሳደብ ሳያስፈልግ ስህተታቸው ይሕ ነው ብለህ ተናገር አለበለዚያ ትጠየቅበታለህ።
@mikiasbaba8460
@mikiasbaba8460 11 месяцев назад
ጀማነሽ እብድ አይደለችም የስህተት መንገድ ላይ ልትሆን ትችላለች ነገር ግን ትልቅ ጭንቅላት ያላት ብዙ የህይወት ልምድ ያላት ሴት ናት
@bizuyetube371
@bizuyetube371 11 месяцев назад
ጌታ በግልጽ በታሉላቅ ብርሀን የወጉት እያዩት ይመጣል ተው ወገኖቸ አስተውሉ መጽሀፍ ቅዱስ አንብቡ ...ይሄ ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስ ያለማንበብ ጠንቅ ነው .. አስተውላችኋል አንድ የመጽሀፍ ቅዱስ ጥቅስ እንኳን በስርአት መጥቀስ አልቻሉም😢 ከንቱ ስብሰባ ፍሬ የለለው ስብስብ😢😢sorry 💔
@yemariamforever8624
@yemariamforever8624 11 месяцев назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ለንስሀ ያብቃችሁ ከገባችሁበት ስህተት ክህደት እግዚአብሔር አምላክ ያድናችሁ።
@zionof37
@zionof37 11 месяцев назад
ይበል ነው የእውነት ዘመንን ያምጣልን የሀሰት ዘመንን ጠርጎ ይጣልልን ከእንቅልፋችን ያንቃን❤
@user-zk2eo8ww6z
@user-zk2eo8ww6z 11 месяцев назад
የመጨረሻው ዘመን ምልክቶች ይሔም ነው አየደንቅም ።
@emytsige8633
@emytsige8633 11 месяцев назад
የዚህ ሚዲያ አዘጋጅ በፈጠራችሁ ዲ ብርሃኑ አድማሴን አቅርቡልን እነዚህ ሐሰተኞችን መስማት እራሱ ያማል
@FM-ys3ig
@FM-ys3ig 10 месяцев назад
አዎ እሳቸውን ጋብዙና ለነዚህ ሁሉ መልስ ስጡልን
@danielmulugeta4009
@danielmulugeta4009 11 месяцев назад
ከመምእር ዘበነ ጋር ቁጭ ብለው ቢወያዩ ባይ ነኝ አሌታኦች እባካቹ አስቡበት ግራ ገባን እኮ❤❤❤
@Mesh798
@Mesh798 11 месяцев назад
ከዜቤ እነሱ ይሻላሉ ቢያንስ ለይቶላቸዋል 😂
@hiwothiwi5999
@hiwothiwi5999 11 месяцев назад
ዘቤማ "ማርያምስ እንዴት ትተዋት መጡ?" ብሎ ይቀውጠዋል😂😂😂😂😂
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 11 месяцев назад
እነዚህ እኮ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ አይደሉም ምልክታቸውም የያዙትን መስቀሉን በደብ ተመልከቱት ተዋህዶ እደዚህ አይነት መስቀል እዳታደርጉ ተብሏል እነዚህ ልክ እደስንዱ የብቻቸውን እምነት እየመሰረቱ ነው
@bethlehemabebe2324
@bethlehemabebe2324 11 месяцев назад
​@@Mesh798ጌታን አው😂😂😂
@abebaweldesilassie457
@abebaweldesilassie457 10 месяцев назад
Kkkkk enem endezh asebie neber
@yordanosbeyene2181
@yordanosbeyene2181 11 месяцев назад
ጋዜጤኛው በጣም ቀሽም ነው። በጉዳዩ ላይ በቂ እውቀት ሳይኖረው ይህን ፕሮግራም መምራት አልነበረበትም። ካልሆነም ሆን ብሎ የነሱን መልእክት ማስተላለፍ ፈልጓል።
@Armagedon16
@Armagedon16 11 месяцев назад
ሲጀመር ገጹ የማን ሆነና
@hiwothiwi5999
@hiwothiwi5999 11 месяцев назад
አስቱ ብትሆን ታጣድፋቸው ነበር
@manalebishmeresha3686
@manalebishmeresha3686 11 месяцев назад
GET WELL SOON 🙏 YETAMEMEN SEWE YEMENELEW EGEZIYABEHIR YEMAREHE NEWE YEMIBALEWE AYENACHUNE KEFETO MEHERETUN YELAKELACHU !
@ham.h98
@ham.h98 11 месяцев назад
Please do another interview. Egziabher yibarkilin.
@muluhailu8866
@muluhailu8866 11 месяцев назад
ለእኔ ይህን ትምህርት እርምት መሰጠት አለበት ባይ ነኝ እባካችሁ አባቶቾ ቀርበው ማብራሪያ ቢሰጡን
@rahelayele4116
@rahelayele4116 11 месяцев назад
ጌታ ሆይ ምረትህ ይብዛልን
@rahelsintayewu7636
@rahelsintayewu7636 11 месяцев назад
ጌታ ሆይ ግን ትዕግስት
@mekeletadal3302
@mekeletadal3302 11 месяцев назад
ንጉሰ ነገሥት ዘኢትዮዽያ እህተ ማሪያም ይህንን ጉዳይ ያውቁታል ? ሁለቱም ደሞ ሴቶች መሆናቸው የሃይማኖት መሪ ለጥያቄዎች መልስ የሚሰጡት ሴት የሃይማኖት መሪዎቻችን , ግራ ኣጋቡን!!! በቅዱሳን ፍቃድ ነው የምንመራው ያሉት ደግሞ ያቺ ቅዱሳን ኢትዮጵያ ውስጥ የሉም ያለችውን ኣርቲስት ነበር ፊትለፊት ማስቀመጥ . ሰላም ለኣገርነ ኢትዮጵያ💕
@alemzewdtaye6830
@alemzewdtaye6830 11 месяцев назад
መምህር ዶ/ር ሮዳስን እባክህ ጋብዝልን።
@firehiwot2197
@firehiwot2197 11 месяцев назад
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ
@auuooauoo7028
@auuooauoo7028 11 месяцев назад
ጌታ ሆይ ማራቸው ሲያሳዝኑ ለምንተሰብስበው ፀበል አይሄዱም ግን ፈጣሪ ይማራችሁ
@hiwothiwi5999
@hiwothiwi5999 11 месяцев назад
በፀበል ያምናሉ እንዴ?
@sebleseble6348
@sebleseble6348 11 месяцев назад
አብቱ ጌታ ሆይ ትግስትህ አብቱ አንተ ይተጋርድባቸዉን ግለትላቸው እንድምህረትህ
@nazrawitedros5028
@nazrawitedros5028 8 месяцев назад
ጎበዝ ጠያቂ በውነት , ተጠያቂዎችም በጣም ኣሳማኝ መልእክት ነው ጸጋው ያብዛላቹ።
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 11 месяцев назад
This world is so crazy everything, my lord help me please 🙏
@lijfrew1729
@lijfrew1729 11 месяцев назад
እሄ እንደሚመጣ ክርስቶስ ነግሮናል አትደንግጡ ጎበዝ ምን ጉድ ናችሁ
@gez3420
@gez3420 11 месяцев назад
አብዩቱ ሐጥያታታችን በዝተዋልና ይቅር በለን 🙏🏾እባቡ ጠላታችን መርየትለመርየት እየተሳበ ቅድስት አገራችን መርዞን ቢርጭም የእነዚህ ሰውች መልስ እንዳበደ ውሻ ይጮሐሉ ሁሉቱ አባቶች ንግግርቸው ሳይጨሩሱ የሴትዋ እንደ ባዶ ቆርቆሮ ትጮሃለች 😢 እግዚአብሔር በራሱ ሰዓት ከነ ዘር ማንዘራቸው ይነቅላቸዋል 🙏🏾💒 ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ለዘልአለም ትኖራለች ::
@Lizabellalulu-gq9jj
@Lizabellalulu-gq9jj 11 месяцев назад
ጠንቀዋይ ደብተሮች ናችሁ ጌታ ይገለፀላችሁ በበረሃ ያሉ የበረሃ ሀሩር ራሣቸዉን ያጥወለወላቸዉ ሤጣን የብርሃን መላክ ሆኖ እንደሚገለፀ ጌታ በወንጌል እንደገለፀልን ኤልያሥ ነኝ ጌታ ነኝ እያለ ሢታያቸዉ ተገለፁ የምትሉ እናንተ የእየሱሰ ክብር ለሥሙ ጠላቶች ጌታ ይመልሣችሁ የናምሩድ ጣኦት አምልኮን የቶ መሥቀል የምታመልኩ ወጋሁ መንፈሣችሁን በጌታ በእየሱስ ሥም
@Truth658
@Truth658 11 месяцев назад
They are so delusional I pray and hope for God to lead you to the right path there is no salivation aside our lord Jesus , he will come very soon to take us home we will see him with our eyes , praise be to the father , the son and the Holy Spirit .
@Lovewins3908
@Lovewins3908 11 месяцев назад
Amen to that 🙏🏽
@ham.h98
@ham.h98 11 месяцев назад
You seem to know about others. Have you ever questioned you might be delusional? 1. Sabbath is Saturday - think about it.
@yefanomrkogna773
@yefanomrkogna773 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ
@yalemkonjo7887
@yalemkonjo7887 10 месяцев назад
ቃሉ ይፈጸም ዘንድ ግድ ነዉ ባላችሁበት ጽኑ
@amukageta1481
@amukageta1481 11 месяцев назад
በጣም አሳዛኝ በሆነ ዘመን ዉሰጥ ሰለሆንን በጣም ፀሎት ያሰፈልጋል
@zenitsige4182
@zenitsige4182 11 месяцев назад
ወዮ እረ ፈጣረ ቶሎ ና!!!
@Idayaxxx22
@Idayaxxx22 11 месяцев назад
ስራ እኮ ነው የሚሠራው ትላለች ስራሽ ይፍረስ
@hdjd8521
@hdjd8521 11 месяцев назад
የዚህ ይቱብ ባለቻናሎች እንደነዚህ ዝባዝኬ የበዛባቸው ጠማማ አስተሳሰብ ያላቸው የቀለሉ ጂሎች ብል አያንሳቸውም እግዛብሂር ይገስፃችሁ እና አታቅርቦቸው
@user-pl2fq2mh3x
@user-pl2fq2mh3x 11 месяцев назад
በጣም የሚገርመው የራሳቸውን አመለካከት የግድ አባቶች መከተል አለባቸው ብሎ ለማስገደድ መሞከር ነው!!! እኛ የምናውቀው አንድ እግዚአብሔር አንድ ሃይማኖት አንድ ጌታ ነው ያለን !! መፅሃፍቅዱሱ እስከመጨረሻው የሚፀና እርሱ ይድናል ይላል!!! ሃይማኖታችንን እስከምጨረሻው አፅንተን እንጠብቅ ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ወይም በዚያ አለ የሚሉን መስማት አይገባንም!!!! እራሳችንን እንጠብቅ ይህችን ሃይማኖት ለማጥፋት በዚህም በዚያም ተነስተውባታል ግን እውነት ሁልግዜም አሸናፊናት!!! ጀማነሽ ምህረቱን ያውርድልሽ ያልተፃፈውን ማንበብ ማለት ይሄው ነው!!! ሁላችንም ወደጥፋትመንገድ ለሄዱት እንፀልይ!!! ሀገራችንና ቤተክርስትያናችን ፈተና ላይ ናቸው ክእኛ የሚጠበቀው ንስሐ ገብተን እንደአባቶቻችን በአንድ ልብ እንፀልይ 🙏🏼 ይሄም ዘመን ያልፋል!!! እግዚአብሔር ይርዳን!!!🙏🏼💚💛❤️
Далее
ከደቂቀ ኤልያስ ጀርባ...
1:04:26
Просмотров 17 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 51 тыс.