Тёмный

"ወሲብ ብቻ ማሰብ" ጤናማ ያልሆነው የጋብቻ መሰረት 3 በፓ/ር ቸሬ 

Epaphras Christ church
Подписаться 139 тыс.
Просмотров 181 тыс.
50% 1

Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe the precious blood of Jesus Christ is paid for everyone and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም የኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተከፈለበት እናምናለን እናም ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡www.facebook.c...
Website፡epaphraschrist...
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 216   
@urud8496
@urud8496 Год назад
በእወነት በዚህ ዘመን አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን እኔ ባለትዳር ባለመሆኔ ደስተኛ ነኝ በደብ እራሴ ላይ ለመስራት ዕድል ስላገኛሁ ትዳር እንደምናወራው ቀላል አይደለም ብዙ ሀላፊነት ይጠይቃል ለዚም ደሞ እራስን ማዘጋጀት ጥሩ ነወ በሉ ሲግሎች በደብ እንማር ቸሬ ዘመንኸ ይባረክ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
ፓስትርዬ ቃለህይውት ያስማልን 🙏🏾 ዛሬስ እየሳኩ ነው ያዳመጥኩህ ልክ ብለሀል እኛ የኛን ድርሻ እንወጣ ሌላውን እግዚአብሔር ይባርካል እድሜ ዘመንህ ይባረክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@aschalechtube1680
@aschalechtube1680 Год назад
ዋውውውውው ኡፍፍፍፍፍ ፓስተር ቸሬ ስወድክ ተባረክ
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Год назад
Thank You ኮሜዲያን /ፓስተር /ቸሬ ብዙ አሳከኝ ብዙም አስተማርከኝ ።
@keralem9993
@keralem9993 Год назад
ሁሌም አዲስ ነህ ለኔ በጣም አዲስ እግዚአብሔር ቢፈቅድ በአካል ባገኝህ ደስ ይለኛል ሁሌም እግዚአብሔር አንደበተ ረቱ ያድርግህ
@saroangirma1714
@saroangirma1714 Год назад
ኑርልን
@sajendeju8699
@sajendeju8699 Год назад
ተባረክ ፓስቸር ቼሪ ዘመንክ ይባረክ እድመና ጤና ፣ፀጋ አብዝቶ እስጥክ እግዚአብሐር❤❤❤❤❤
@TsegishK
@TsegishK 2 месяца назад
ፓስተዬ እር አምላክ ይባረክህ ዘመንህ ይባረክ እንዴሜህን ያርዝምል በጣም ጥሩ መልክት ነው ያብዛልህ በጣም ነው ምዎድህ
@ritaafomi79
@ritaafomi79 Год назад
Endet Endemewedeki geta Abezeto yebarki😍🙏
@AlatoGuja
@AlatoGuja Месяц назад
Zemanh yibarek
@rahelabera4000
@rahelabera4000 Год назад
ዘመንህ ይባረክ...!! በትምህርቶችህ እና ምክሮችህ በጣም ተጠቅሜያለሁ ።
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Год назад
እናመሠግናለን ቸሬ🙏🙏🙏❤️❤️👍👍👍👍👍
@MagedGobah
@MagedGobah 8 месяцев назад
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 Год назад
Edemi yisexek chire bexem nw temehreteken meketetelew bereta 💕👏👏👏👏
@bisratsolomon912
@bisratsolomon912 Год назад
በጣም ይገርማል ለካ እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር እ/ርን እዳባት መቀበል ይከብደኛል አምላክ ብዬ ስጠራው ደስ የሚለኝ
@DestaTsegaye-qz7mb
@DestaTsegaye-qz7mb 3 месяца назад
የምርጦች ምርጥ ነህ
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 Год назад
Thanks pastor😍
@mehretamensisa1191
@mehretamensisa1191 Год назад
Ine betam temrebetalw Tsegaw ahunim yibzalh tebark
@እታየመዳምቅመም
ምርጥ ትምህርት
@samueldingeta9296
@samueldingeta9296 7 месяцев назад
ዘመንህ ይባርክ 19:55
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 Год назад
AMENNN AMEEEEEEEN AMEEEEEEEN kibir legata yehun TEBAREK GETA YEBRARKH 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@abebekebede3441
@abebekebede3441 Год назад
Amen tabaraki👏🙏
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Год назад
Amen amen
@handej6221
@handej6221 Год назад
May God bless you
@alemneshassela1646
@alemneshassela1646 Год назад
❤❤❤❤❤❤ዝም ብለክ ተንቀዋለክ ተንቀዋለሽ ትዳር ውስጥ አትግባ አትግቢ :: wow God bless you abundantly pastor chere !!
@senayitkidane183
@senayitkidane183 Год назад
ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክ
@tigiluagafariyigeremu8821
@tigiluagafariyigeremu8821 Год назад
እስቲ አንድ ቀን ስለ መንግስት ሰማያት ስበክልን ደካማ ጎናችን ብቻ ከማውራት ይልቅ
@sebleyic7667
@sebleyic7667 6 месяцев назад
Andegna ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@edenmelkamu4570
@edenmelkamu4570 Год назад
Thank you for sharing🙏
@hiwotsoboka2070
@hiwotsoboka2070 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤ tebarekuleye
@Masilove-b8y
@Masilove-b8y Год назад
የጌታ ሙሉ ሰላምና ፀጋ ለኢንናተ ይሁን ቅዱሳን በሙሉ እና ለውድ አባታችን ለቸሬ ሰላም ለአንተ ለቤተሳቦችህ ይሁን አሜንንንንንን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ስለ ሁሉም ነገር አሜን ግን ቸሬን የሚንገኝበት ስልክ ለምን አይቀመጥም በመስመር ላይ እኔ በጣም ልነግርህ እፈልጋለሁ እሱን በትዳር ዙሪያ አመሰግናለሁ ስለ ሚታነቡት ተባረኩኩኩኩኩኩኩኩ
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch Год назад
በ0921664858 ላይ ይደውሉ
@Masilove-b8y
@Masilove-b8y Год назад
@@EpaphrasChristchurch አመሰግናለሁ የዘላለም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏🙏😘
@blensebhat5501
@blensebhat5501 Год назад
🙏🙏🙏
@TinaTina-fh1fl
@TinaTina-fh1fl Год назад
Pasetery tebarki gata ysuse ebarkihi tebarki
@robel4627
@robel4627 Год назад
እንደሚገባን ነው የተናገርከው ተባረክ
@ghzhshshshd2399
@ghzhshshshd2399 Год назад
tebarek
@temesgendofe6630
@temesgendofe6630 Год назад
Geta abizito yibarkih!!!!!!
@eyesus7275
@eyesus7275 Год назад
Paster chere geta tsagawn yabzlhi yanten temert endet ende mewedew
@rozinadaniel796
@rozinadaniel796 Год назад
Please cher Eigzabher yibarek Tebarek Tebarek
@tsigetekalegne771
@tsigetekalegne771 Год назад
Amen tebarek
@atsadelikesa7857
@atsadelikesa7857 Год назад
Gooftaan dacha saa eebbisuu wandime
@selamabraham4846
@selamabraham4846 Год назад
የአሁን ጊዜ ትውልድ ታድላችሆ በኛ ጊዜ እንደዚህ መካሪ ብናገኝ ኖሮ እንዴት መልካም ነበር ተባረክ ፖስተር ቸሬ
@መቅዲ-ኸ7በ
@መቅዲ-ኸ7በ Год назад
እኔ የፓስተር ቸሬን ስብከት ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ በጣም ነው የተለወጥኩት መንፈሴ ይታደሳል በጣም ነው የማመሰግነው ፓስተር ቸሬ ብፀልይልኝ በጣም ነው ደስየሚለኝ
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
@@መቅዲ-ኸ7በ የምር ተለውጠሻል ከተለወጥሽ ፀሎት ከሱ ለምን ትፈልጊያለሽ ???
@iloveyoujesus6986
@iloveyoujesus6986 Год назад
@@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ Yene eht yesew lij mnim bilewet still tselot yasfelgenal plus betselot yeberetana yemidekm sew bzu new so betselot yebereta sew bitselyiln mn chgr alew?
@metasebiahailesilasie1159
@metasebiahailesilasie1159 Год назад
Ere Bedenb temirenal ye mekane Eyesus lijoch bezih tadilenal
@simretgobena245
@simretgobena245 Год назад
Wuy yeteregemin tiwulid nen enji mare😂😂😂😂😂😊😊
@bzuwerkgadissa1483
@bzuwerkgadissa1483 9 месяцев назад
Sintochin Melisek yihone kemayihon menged ? ene yanten tmiherit sisema etadesalew Amesegnalew
@FrewAlemayehu-g6e
@FrewAlemayehu-g6e 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selenahaile1027
@selenahaile1027 Год назад
አዴ አልተሳካም ሁለተኛ አልተሳካም ሶስተኛ ውስ የእግዚአብሔር ፍቃድ ነዉ ?
@yafetenu7818
@yafetenu7818 Год назад
Chere anat endemirgebegeb alawkim neber
@tagazetch1864
@tagazetch1864 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@familyejigutube8793
@familyejigutube8793 Год назад
በግል አንተን ለማግኘት በምን እናግኝህ
@birkheanjhulu4920
@birkheanjhulu4920 Год назад
Wey gud pasiter chereco edet edemiwedew eyasake yigelali
@judithdamte4712
@judithdamte4712 Год назад
gta yebarkeh be ewnt tetekemiyalhugn
@efrem91
@efrem91 Год назад
እር ትዳሬ ሊፍርስ ነው እንዴት ማግኝት እችላለው እባካቹ ማናገር እፍልጋለው🙏
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch Год назад
በ0921664858 ላይ በመደወል ቀጠሮ ያስይዙ
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise Год назад
@magylove1187
@magylove1187 Год назад
😂😂😂😂😂😂 How I love you ❤❤
@tirezaamanuel9769
@tirezaamanuel9769 Год назад
Ahun Digimo Mariam tamalidalech bilehi litsitsiamiri now‽????‽???????ayi gudachin bizatu .siti amalaji now yalehu lante ‽???????????
@nigistabesha1474
@nigistabesha1474 Год назад
Lol 😂 Pastor Chere how I like your advises. Thank you bro.
@zarthoonzarthoon3190
@zarthoonzarthoon3190 6 месяцев назад
ቼሬ ምክርህ አይጠገብም
@አቢሲንያቲዩብ
@አቢሲንያቲዩብ Год назад
ቸሬ ያራዳ ልጅ lol
@dunbodunboye4026
@dunbodunboye4026 Год назад
ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ?😡
@meskeremtefera786
@meskeremtefera786 Год назад
👏👏👏👏👏👏👏
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 Год назад
ፓስተር ቸሬ ጸጋ ይብዛልክ ።👏👏
@sweetman5249
@sweetman5249 Год назад
Agebash ?
@abeba5936
@abeba5936 Год назад
እንደዉ እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይባርክህ ኑርልን👏👏👏👏👏👏👏💕💕💕💕💕
@selamamare9571
@selamamare9571 Год назад
ለዚህ ትውልድ መካሪ፡ኣባት፡ኣስተማሪ ነህ ፓስተር ቸሬ። በትክክለኛ ግዜ ኣንተን የሰጠን እግዚኣብሄር ይመስገን።ነገርህ ሁሉ እግዚኣብሄር ይባርክ።
@emnettessma8516
@emnettessma8516 Год назад
የጎደለኝን የሚጠበቅብኝን ሃላፊነት በቃሉ እየተናገረኝ ለሚታደገኝ ክብር ይሁን።
@mikamiko824
@mikamiko824 Год назад
የዚ ሰው program የት ቸርች እና መቼ በስንት ስአት ነዉ
@saradalma9089
@saradalma9089 Год назад
እውነት በለዋል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Год назад
ፓስተር ቸሬ እንደሌሎች ከዌብሳይት አጥንተው ተርጉመው እንደሚያስተምሩን ሳይሆን ትክክለኛ ከህይወትህ የተማርከውን ሀገርኛ ችግርና መፍትሄ የምታመጣልን የተባረክህ የዘመናችን መምህር ነህ. ተባረክልን
@tigist9810
@tigist9810 Год назад
የተባረክ ሰዉ አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@bizuneshtene5444
@bizuneshtene5444 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ አገልጋይ ቸሬ እናመሰግናለን 🙏🙏
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Год назад
Ohh so lovely 🤩. እግዚአብሔርና የምድር ኑሯችን እንዲህ ሲጣጣም ይበል ያሰኛል : ተባረክ
@abebemalsa6160
@abebemalsa6160 Год назад
ተባረክልን አንተኮ ትለያለህ እናመሰግናለን
@andueyob3188
@andueyob3188 Год назад
እኔ እ/ር የሰጠኝ ሴት አለች እመነኝ ኢትዮ ስገባ ያንተን ቦታ ይዤብህ ነው ምመሠክረው ጌታንም የማከብረው እዚ መድረክ ላይ ነው
@xyzabc3762
@xyzabc3762 Год назад
Pastor Chere i am addicted to your teachings. Although i wished i knew all those things years back, they are still useful for me. The youth and those who are not married yet should take a great advantage of your lessons. Now i know why all the difficulties i face in my marriage was happening and the changes i made already showing positive outcomes. Thank you and God bless!
@lemilegese3257
@lemilegese3257 Год назад
PP
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 Год назад
እውነት ነው ይሄ ትውልድ እድለኛ ነው እንዲህ እስኪበቃው እየተመከረ መንገድ የሚያስያው ብዙ መካሪ አላቸው
@haymiterefe3845
@haymiterefe3845 Год назад
ቸሬ አንተ ነህ ትውልዱን ወደ አንተ የምታመጣው ወይስ ትውልዱ ነው ወደ እሱ እየወሰደ ያለው? አስተምሮትህ እና ቀንቋህን ተመልከት ከመስቀል ያመለጡ ብዙ ቋንቋዎች አሉህ እና መጀመሪያ ቋንቋህን ስቀል አዛጦንኛ ይበዛዋል።
@ebebchdemsse1357
@ebebchdemsse1357 Год назад
ግታ ይብይርክ
@nouronouro1542
@nouronouro1542 Год назад
Amen Amen 🙏❤️🍇🍇✅✅✅🙏🙏🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 🥰 እግዚአብሔር ይበርከ
@fraolabebe6217
@fraolabebe6217 Год назад
👍ሁሉም ትህምርቶችህ በደንብ ላደመጠዉ አንደኛ ነዉ።💯✅👍
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 Год назад
እናመሠግናለን ቸሬ አላህ ይስጥልን ትልቅ ትምህርት ነዉ
@jednatab5003
@jednatab5003 Год назад
Paster Chrea, besmeam min gud neh I am Orthodox but the way you teach is amazing. Belu selalk I really do love you. I'm married I even tell my husband I love paster chere. Tebarek
@ሂክማየደሴዋዩቱብ-ዐ2ጘ
ለወደፊት ቤትህ ለመስራት በእስልምና ሀይማኖትና በቁረአን ተመራ እየሱስ የአላህ ባሪያ እና መልዕክተኛ ነው ፈጣሪያችን አላህ አይወልድም አይወለድም ።እየሱስ የአላህ ፍጡር እንጅ ፈጣሪ አይደለም።ፈጣሪ አይወለድም ይፈጥረናል እንጅ
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Год назад
አላህን እኮ የፈጠረው እየሱስ ነው ምክንያቱም መፀሀፍ ቅዱሳችን ሁሉ በእርሱ ሆነ ያለ እርሱ አንዳች አልሆነም ይላል100 ነጥብ ከዚህ ውጭ አናምንም እኛ።
@mare3909
@mare3909 4 месяца назад
John 3 አማ - ዮሐንስ 17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። 19: ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው። 20: ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤ 21: እውነትን የሚያደርግ ግን ሥራው በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።” ዩሐንስ ውንጌል :3
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 Год назад
ፓሰተሪዬ የዛሬ ትምህርት ደግሞ ልየ እና የልዩ ልዩ ነወ ጌታ አጅግ ኣደርጎ ይባርክህ ደሰ ብሎኛል ።
@melkamumola214
@melkamumola214 Год назад
እውነት ገራሚ ሰው ነህ ምነ ሌሎች ጴንጤወች እዳንተ ሃይማኖታቸውን ቢሰብኩ
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Год назад
Wow I wish I resived this teaching long time ago.i've missed out a lot 😪 😫.
@betelhemdereje4042
@betelhemdereje4042 Год назад
aunhm getan lemakhber gizewu alrefedem
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 Год назад
ኣቤት ፓሰተሪዬ !!!ኣንተ ኑሪልን ከነሸጋ ትምህርትህ ኣንተ ለመንግሥት ለሶሻል ሚዲያ ሁሉ ታስፈልጋለህ ኣንተ የተቀባ ነህ በኔ እይታ ታኮራለህ ።❤🙏
@bzuwerkgadissa1483
@bzuwerkgadissa1483 9 месяцев назад
እኔ 20 ዓምት በትዳር ላይ ነኝ ያልሁት እነዳውም ከዛ በላይ ግን እንዳልከው ነው ትዳር ማለት ! ነገር ብቻ አይደለም እስማማልው አሁን በኛ ላይ ከጊዜ በኋላ የመጣ ችግር ነው
@እታየመዳምቅመም
ትምህርትክ ጌታ እኔን ካስመለጠኝ ነገር ነው ምታስተምረው የዛሬ አመት ልገባበት ስደረደር ሆኖ ብሆን ተፋትቼ ነበር ጌታ ልያስተምረኝ አረብ ሃገር አምቶኝ እያስተማረኝ ነው በብዙ
@FitsumShobiso
@FitsumShobiso 11 месяцев назад
በሰማያዊ ህግ መመራት ያለበት ተቋም በምድር ህግ ከተመራ ትዳሩንም ሆነ ትውልድን ያጠፋል። ይመቻል ስለእውነት።
@muluken97
@muluken97 2 дня назад
ይገርማል ። ሌላ ጊዜ ላውራው እንጂ ታሪክ አለኝ።
@sadaahmedahmedin6373
@sadaahmedahmedin6373 Год назад
u are the best open minded brother god bless u past chereye
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Год назад
Yeah I used to see my father like Mt god.very deep teaching wooòoow. God bless you pastor.
@yemar1635
@yemar1635 Год назад
ቸሬ ከቲጂ ጋርያረጋችሁት ጨዋታ ደስ ሲልመለወጥ የፈለገ ያንስምቶ ምህጀመር አለበት በጣምእናመስግናለን ስታቅበት ንግግሩን 👍👍👍
@eyerusalemtedla4371
@eyerusalemtedla4371 Год назад
ችሬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ያንተን ትምህርቶች ሰምቼ አልጠግብም ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ
@senayttefera9646
@senayttefera9646 Год назад
እዚህ ዘይት የቤት ክራይ ምናምን ሳይሆን ስራው ፋግት አርጓህ ስትመጣ ልጆቹን በየቦታው ስትዞር እቤትህ ስትደርስ ስጋህን ከነፋስህ ጋር ነው የምትለያየው እንክዋን ልታስብ ሰምህን ሲጠሩት አጋንት እንደያዘው ሰው ያሰጮሀል
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Год назад
ሃሀሀሀ እንኮንም ነገርከኝ በቃ ላገባ ነበር ተውኩት።
@makida_gulilat100
@makida_gulilat100 Год назад
ውይ ፓስተርዬ ዛሬ ትምህርትህ በጣምምምምም ይመቻል። ለኔ የጎደለብኝ ውስጤን ነበር የገለፅከው
@SaraK2020
@SaraK2020 Год назад
God bless you🙏
@yohannesjohn4326
@yohannesjohn4326 Год назад
የትአለ ታላቁ ተልዕኮ ነጋ ጠባ ትዳር ወሲብ ምናምን ትላለ ንቃ ሥራህን እወቅ ኮመዲው 🤣
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Год назад
መልካም ትውልድ የሚፈጠረው ከመልካም ትዳር ነው። ስለዚህ ታላቅ ተልዕኮውን እየተወጣ ነው ፓስተር ቸሬ ሴጣን የማይጫወትበት የተስተካከለ ፋሚሊ ካፈራ ጎበዝ አገልጋይ ነው።
@elfeneneshtadesse7123
@elfeneneshtadesse7123 Год назад
ጌታ ይባርክህ ቸሬይ
@aschalechtube1680
@aschalechtube1680 Год назад
አሜን ማስታዋል ይስጠን
@yonasgetachew7075
@yonasgetachew7075 Год назад
Chere reely you man of the year i love you God bless you💯💯💯❤❤❤🙏🙏🙏
@mesganaalemu8747
@mesganaalemu8747 Год назад
I Love you pastorye you are blessed 🎉❤😂🎉Nurelin!!!!
@AyeleAbiyo
@AyeleAbiyo Год назад
Amsaginalow batikikil
Далее
"ልባሟ ሴት...." በፓ/ር ቸሬ
43:39
Просмотров 277 тыс.
CORTE DE CABELO RADICAL
00:59
Просмотров 2 млн
Bearwolf - GODZILLA Пародия Beatrise
00:33
Просмотров 78 тыс.
Astro's Playroom Gameplay
25:32
Просмотров 3
"ጥበበኛ" [ወንድ] [ሴት]  በፓ/ር ቸሬ
46:09