በነገራችን ላይ የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ለብዙ ዘመናት ቱባ ባህሉን በህወሓት የሽብር ቡድን ተነጥቆ የቆየ አካባቢ ቢሆንም እየተገደለና እየተሰደደም ቢሆን እምቢ አላስነካም ብሎ የቆየ ህዝብ ነው።አሁን ላይ ደግሞ ነፃነቱን ተቀዳጅቶ እነሆ ቱባ ባህሉን በነፃነት እየገለፀ ነው!! ወይጊዜ ደጉዘና በሉበት!!awoke worku
2 фев 2022