Тёмный

ወቅታዊ ጉዳይ: "የጄኔራል ተፈራ ማሞ ውሳኔ፣ የሰላም ጥሪዎች፣ የአወዛጋቢ ቦታዎች ውዝግብ..." 

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከሔኖክ አበበ ጋር ውይይት ይኖረናል። ይከታተሉን፣ ይደግፉን።

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 25   
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas 3 месяца назад
እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇 gofund.me/248c2e2e
@kifetewworku6794
@kifetewworku6794 3 месяца назад
በዚህ ዘመን አማራ መሆን ዋጋ እንደሚያስከፍል ምሳሌ የሚሆነዉ ጀ/ር ተፈራ ማሞ ነዉ። sad!!!
@asresbitew7105
@asresbitew7105 3 месяца назад
አዲሱ ተወያይ አቶ ሔኖክ አበበ አቀራረብህም ፖለቲካዊ ምልከታህም ሚዛናዊና ግሩም ነው፤ ቀጥልበት።🙏
@abi-bq2er
@abi-bq2er 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን 3 месяца назад
ምርጥ ውይይት እውነት ላይ የተመረኮዘ ❤❤❤
@endewatirfe2171
@endewatirfe2171 3 месяца назад
ሞገስ እንዲሁም ሄኖክ ለምታደርጉት ውይይት ታላቅ አክብሮት አለን በርቱ
@tesfayaberhe
@tesfayaberhe 3 месяца назад
Henok, are you saying the regional boundary of Tigray is not defined in the constitution? It’s even properly written in the Amara regional law. So, please don’t distort issues. Regions are made based on language and other issues. That’s why you have a vast region called Amara, since 1991.
@GashawAychiluhim
@GashawAychiluhim 3 месяца назад
Who scribed the Amhara Regional Law? Fool yourself.
@Alem6565
@Alem6565 3 месяца назад
ህዝቦች ሁሉ በእርጋታ ማሰብ መወያየት እና መነጋገር ቢቻል ሁላችንም ኑሮአችን አንድ ነው ድሀ ድሀ ድህነት ችግር ችጋራሞች እርሀብተኞች ነን ፉክክሩ ይብቃን ሀገሪቱ ሰፊ ናት ምንም ሳይኖረን በጠመንጃ ተጫረስን ለብዙ አመት ተገዳደልን እረ ይብቃን
@abi-bq2er
@abi-bq2er 3 месяца назад
Henok arefi new des yemle melketa new
@habtomhabtom7831
@habtomhabtom7831 3 месяца назад
እና አንተስ ለምን አትገባም ያንተ በአፍ ብቻ ኣይገርምህም
@abi-bq2er
@abi-bq2er 3 месяца назад
des yelale Mogos thanku❤❤❤
@akliluembaye4716
@akliluembaye4716 3 месяца назад
የ 73 ዓመት ኣዛውንት እዳርጋቸው ' ፋኖን ኣለመቀላቀሉ ' ብለዋል ። ሔኖክስ ፋኖ ጋር ሆኖ ይሆን።
@hannagerma3505
@hannagerma3505 3 месяца назад
ምን አባህ አገባህ ጥነብ መንጋ
@destaalabo3036
@destaalabo3036 3 месяца назад
Your comments all are based on Amhara natiönality interest Your Out Look shoud be wide to help Ethiopia strong Country in ist unity
@halimaalhadi2872
@halimaalhadi2872 3 месяца назад
Thank You Henok and Moges for Wonderful Conversation!
@birukgetachew797
@birukgetachew797 3 месяца назад
Bless you bro ❤❤❤❤❤
@Getiye-bt7jt
@Getiye-bt7jt 3 месяца назад
Notification not received....
@tadesseanteneh3361
@tadesseanteneh3361 3 месяца назад
በርታ
@lolitazulu7347
@lolitazulu7347 3 месяца назад
healthy thinking from these young intellcts. I sish Fano leaders listen to this discussion, good Job, M & H
@abi-bq2er
@abi-bq2er 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@tretmamo5192
@tretmamo5192 3 месяца назад
ኦሮሚያ ውስጥ ያደከው የጏጃም ባለአባት ልጅ ሞገስ አባ ሚካኤልና የሸዎ ፋኖ የውጭ ተወካይ ሄኖክ አበበ አሁን አድስቷን ኢትዮጵያን የመገንባት ተራው የኛ ነው በሸገር ሀውልቶችን በጨረቃ ቤት ውስጥ ከቦ ባንድ ትሸርት እና በአንድ ሽ ብር በአላትን ማስረበሽ ተቀብሯል
@Alem6565
@Alem6565 3 месяца назад
ቲሽ ቀሽም አስተያየት ነው ፣ ለምን አእምሮአችንን ሰፋ አድርገን አናስብም ጎበዝ ሥራሥር እየፈለገን ዘር እየቆጠርን ስንካሰስ አንካሳ ሆነን በድህነት አረንቋ እስከመቼ እንደምንኖር እንጃ ፣ እሩጫው ሁሉ ለግል ኪስ እና ውስኪ እየጠጡ ማናፋት እንደሆነ አየነው እኮ እስቲ አንድ አማራ እና ኦሮሞ አቅርበህ የኑሮ ልዩነቱን ንገረኝ ፣ ሁሉም ድሀ ሁሉም አፈረን ገፍቶ ክፍት ነዋሪ ነው፣ ማንም ለማንም የተሻለ ህይወት አልፈጠረም በሰሙ ነገደበት እንጂ ጥላቻ ክፉ ነው እድሜ ያሳጥራል !!!
Далее
OYUNCAK DİREKSİYON İLE ARABAYI SÜRDÜ 😱
00:16
OYUNCAK DİREKSİYON İLE ARABAYI SÜRDÜ 😱
00:16