Тёмный
No video :(

ወቅታዊ ጉዳይ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወገንተኝነት መሆን የነበረበት ለሕግና ለፍትሕ ነበር! 

Binyam shitaye (ፍቅረ ኢየሱስ ) Back to the orign
Просмотров 3,4 тыс.
50% 1

ወቅታዊ ጉዳይ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወገንተኝነት መሆን የነበረበት ለሕግና ለፍትሕ ነበር!

Опубликовано:

 

5 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@shibiretadese3074
@shibiretadese3074 5 месяцев назад
የተዋህዶ ልጆች ቢንን እናበረታታ ለቤተክርስቲያን ዋጋ እየከፈለ ነው እስከአሁን መቶ እንኳን አልገባም
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 5 месяцев назад
በርቱ ወገኖች ትግላችን ከዘንዶው ጋር ነው 😢
@user-nj7dq1kt3m
@user-nj7dq1kt3m 5 месяцев назад
እንደናንተ ያለ አባቶችን ያብዛልን 🙏
@y.f3343
@y.f3343 5 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 5 месяцев назад
The Almighty God bless you all!!!
@hibertlema3575
@hibertlema3575 5 месяцев назад
ይፈረዳል
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይፈርዳል
@shibiretadese3074
@shibiretadese3074 5 месяцев назад
ይሄን መናፈቅ ፈጣሪ ያንሳልን😢😢😢😢
@user-jf3vi1iy1z
@user-jf3vi1iy1z 5 месяцев назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ አትዘገይም አንተ ደግሞም አትቸኩልም ምረትህን አምጣልን
@nursespage2016
@nursespage2016 5 месяцев назад
Tebark❤
@MaryamSana-ny1if
@MaryamSana-ny1if 5 месяцев назад
Abatachen egzeber amlak bedme baxena yaqoyelen ende erso yalehun hunetenga abatochen lebeta kerestanachen lehezbachen yamxalen tsare beta kerestanen yastageselen amen amen amen
@teen158
@teen158 5 месяцев назад
እንዴት አብይ ፆምን እየፆምን ለሃገራችን እንፀልይ ? ነጋ ጠባ ሃሜት ነቆራ? በወያኔ ጊዜ ይህ ሁሉ ልብ የት ነበር?? እግዚአብሔር ሁሉን ያያል እስኪ ታገሱ እስከ ትንሳዔ ??? በማሪያም
@user-qy2ox8lw7f
@user-qy2ox8lw7f 5 месяцев назад
በዚህ ዘመን "በመንግስት" ሥርዓት ውስጥ ኦርቶዶክሳዊያንና ኢትዮጵያን ከልብ የምንወድ ያስተዋልነው እውነት ታሪክ ኸራሱን ይደግማል እንዲሉ መልኩን እየቀያየረ እውነትን ለመቅበርና ለማጥፋት የሚደረግ ጥረት መሆኑ ነው ዳሩ ግን የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ያሽንፋል!በመጨረሻም ድሉ ለግፉአን ነው! አስጨናቂዎች ያልፋሉ ብዙዎች ጨካኞች ከእነ ስም አጠራራቸው ጠፍተዋልና የሚከተለውም ይሄው ነው። ብቻ እንበርታ አንድ እሁን እጅ ለእጅም በፍቅር እንያያዝ ጸሎትም ለሥላሴ እናቅርብ! "በወጀብ ውስጥ እንኳ ባልፍ እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነውና ክፉን አልፈራም"።
@mikeendale3738
@mikeendale3738 5 месяцев назад
Wow
@Rot-ut1oh
@Rot-ut1oh 5 месяцев назад
ጋሼ ሰላም ነው አበበ ቶላ ትላንት ሲፈልግክ ነበር እባክህ ላይቨ ገብተክ አጥበክ አስጣልኝ
@mikeendale3738
@mikeendale3738 5 месяцев назад
Ahun gebag
@Itisnot2late
@Itisnot2late 5 месяцев назад
Hulachinim 1 honen ke betekirstiyan gon enkum.
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 5 месяцев назад
ውድ ወገኖቼ አቢይ አሕመድ በእርግጠኝነት የምነግራቹህ እሱ የተሰጠው ተልእኮ ነው እየፈጸመ ያለው አንድ ና አንድ የኦርቶዶክስ ሐይማኖት እና ቤተክርስትያን የማጥፋት አጀንዳ ነው የተሰጠው ስለዚህ እየፈጸመላቸው ነው አራት ነጥብ ግን ከንቱ ድካሙ እና ድካማቸው ነው
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 5 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 5 месяцев назад
🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@ZewduMentesnot
@ZewduMentesnot 5 месяцев назад
like & share
@hareg6874
@hareg6874 3 месяца назад
አሁንማ ዘንዶው አብይ አህመድ ቤተክርስትያንን በግማሽ ውጧታል፡ እድሜ ለአባቶቻችን ሄደው የዘንዶው እግር ስር ወድቀው፡ ያን ሁሉ የምእመናንን መነሳሳት እና ለመሰዋትነት መዘጋጀት ውሀ ቸልሰውበት፡ ይኸው ቤተክርስትያንን ለመከራ አሳልፈው ሰጡ። እነዚህ ጳጳሳት ከእግዚአብሔር ፍርድ አያመልጡም፡ የቤተክርስትያን እራስ ክርስቶስ ግን ከዘንዶው አፍ ቤተክርስትያንን ያድናል ግዜው ሲደርስ
@user-wp2he8cc6b
@user-wp2he8cc6b 4 месяца назад
አቅምህን እወቅ ተመልካች ለመሳብ ብለህ ያላአቅምህ ፖለቲካውስት ገብተህ አታቡካ ስለት ነው ይቆርጠሀል እነ ጁሀር ሙሀመድም አልችል ብለው ጫማ ሰቅለዋል
Далее
when you have plan B 😂
00:11
Просмотров 5 млн