Тёмный

ወታቹ ይቅርታ ጠይቁ በጣም አሳፋሪ ናቹ 

ኩሩ ያበሻ ልጅ Tube kuru Habesha Lij Tube
Подписаться 43 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 464   
@mbet1840
@mbet1840 15 дней назад
በጣም ትክክል ነሽ እሩታ በጣም ባለጌ የወንድ ጥማት ያለባት ከንቱ ፍጥረት ናት አብርሽ የተባለ ቆሻሻ ውሸታም ነው የሱን ቤተሰብ አንዴም አላዋረደም የሩታን ቤተሰብ ግን ገና ሽማግሌ ከመላኩ ጥርግርግ አድርጎ ተሳደበ እንኳን ለምነሽ አፈቀርሁህ ብለሽ የቀረብሽው ወንድ ነገ እንደ ቆሻሻ አውጦ ይጥልሻን❤❤
@emafikir21tube
@emafikir21tube 15 дней назад
ትክክል ነሽ ኩሩ😢😢😢 ክብር ለቤተሰብ ሁለታቸውም ጥፋተኛ ናቸው
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 15 дней назад
ላይክ ሰብስክራይብ አትርሱ🙏❤
@Hanahana-jf1po
@Hanahana-jf1po 15 дней назад
እሺ በርቺ🥰🥰🥰
@حمدانالدرعي-د9ج
@حمدانالدرعي-د9ج 15 дней назад
አረ እንደዚህ ንገሪልን እነዚህ መረን ሁላ
@AhmedandFatumaTube
@AhmedandFatumaTube 15 дней назад
እኔን የገረመኝ አንች አለሽ አይደል ለወንድብለሽ እምነትሽንየካድሽ
@SghFg-l8j
@SghFg-l8j 15 дней назад
ተየትአባሽየመጣሽነሽደሞ
@Naga-cg5jd
@Naga-cg5jd 15 дней назад
የጉራጌ ጀግና እናት -l8አክባሪj
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 15 дней назад
እስይ እንዲህ ጥርግርግ አድርጊያቸው እነዚህ ባለጌዎች
@hayatgenet
@hayatgenet 14 дней назад
ትክክል
@ToybiTube-y2u
@ToybiTube-y2u 14 дней назад
ደምሩኝ😢​@@hayatgenet
@hayathhayath7343
@hayathhayath7343 15 дней назад
የቤተስው ክብር የሚያቅ ውነቱን ይነገራል ኩሩዬ እነትም ኩሩነሽ ሩታ የመጨርሻ ባለጌ ነች አብር ላይ አይፈረድም ለምን ሩታ ነች የቤተሰቦችዋን ክብር ያስድፈረች አቺ ለቤተሰቦችሽ ያለሽ ክብር አሳይተሽነል ❤❤❤❤
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 15 дней назад
የለማኝ የቆሻሻ የአለቅላቂ ልጂ የእርጎ ዝብ
@hayathhayath7343
@hayathhayath7343 15 дней назад
@@bdhhdhdbdhsjxbx9839 እኔ መሳደብ ነው እጂ ሌላዉ መጨምር ባዩ እራሱ ስለሆነ ነው አንዳዴ እኛ ሰዋች ፈጣሪ ሲፈጥረን ቆሻሻ ማስውገጃ እንደፈጠርልን እነ ምን አለን እነ ቆሻሻ ማውግጃ ማውቅ የተሳው ልክ እንደዚህ ድፍን አስተሳሰብ ጋጠውጥ ስድብ ይሳደባል
@user-zz8em7tz2n
@user-zz8em7tz2n 14 дней назад
​@@bdhhdhdbdhsjxbx9839በክት በግ አረ በግ ይሻላል ክብረ ቢስ ቤተሰብሽን አክብሪ ማለት ነውር ነው እንዴ
@Fatima-ok1bm
@Fatima-ok1bm 15 дней назад
ኡፍፍፍ❤❤❤❤❤❤የልቤን የተናገርሽው የወላጅ ን ቦታ ማንም አይተካው ሴት ልጅ ይሄን ያክል ለራሴ ፈራሁ ገና አላገባሁም
@user-vw9uo8dh8i
@user-vw9uo8dh8i 14 дней назад
ሳትበላ ሳትጠጣ በችግር የኖረች ነው የምትመስለው እኮ አሁን ያለችበትን ህይወት ብርቅ ሆነባት ቤተሰብ ክብር የማታውቅ አሰዳቢ ደግሞ ሜላት ምንም ጥፋት የለባትም
@asytube7338
@asytube7338 15 дней назад
በትክክል ውድ እናት እናት ነች
@LeylaButajira
@LeylaButajira 15 дней назад
የአዲሰ አበባ ልጅ ነኝ አላለችም ነበር ሩታ የቡታጅራ ልጅ ነች እዴ
@Kedstyosp-lu2vv
@Kedstyosp-lu2vv 15 дней назад
dirama sarubin eko😂😂😂😂😊
@LeylaButajira
@LeylaButajira 15 дней назад
@@Kedstyosp-lu2vv ሰሩብን አይገልፀውም
@ZakeyaKaram-nm9ji
@ZakeyaKaram-nm9ji 15 дней назад
እሩት ተብዬ ፈመስኩ ብላ በቃ ዶላር ቆጠራ ላይ ነኝ ካለኝ ምንም ብል ተሰሚ ነት አለኝ ብላ ፈላበት በውሸት ፈመሰች ያ አይበቃም ብላ አሁንም ያዞ እምባ ታነባለች ለቤተሰቦቻ ክብር የሌላት የሆነች ሰገጤ ኩሩዬ ግን በጣም ነው ውድድ ማረግሽ
@samiradawud2376
@samiradawud2376 15 дней назад
አባ ይመችሽ እንዳች ያለው ይብዛልን 🎉🎉🎉🎉
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 15 дней назад
ሩታ ተብዬዋ እራስ ወዳድ ለወንድ ሞች ናት ለቤተሰብ ክብር የላትም
@semirakerim1180
@semirakerim1180 15 дней назад
አቦ እድሜሽ ይርዘም የልቤን ነው የተናገርሽልኝ ጀግና ብየሻለሁ የኔ ቆንጆ ይች ባለጌ ጋጠወጥ
@ToybiTube-y2u
@ToybiTube-y2u 14 дней назад
ደምሪኝ ውዴ😢
@sikosilo7977
@sikosilo7977 15 дней назад
እግዚአብሔር ይስጥሺ ኩሩዪ እሰይ ደግ አደርግሻችው እነዚህ ሌቦች ውሸታሞች በተለይ ሩታ የምትባል ቀዳዳ ክፍታፍ እህቷን አጋላ ሚዳ ላይ ለምትሳደብ ክፋታፍ አብርሺኮ ሚድያ ላይ ወጥቶ እናት አባቴ ይቅር በሉኝ አገላትቻችኋለሁ አሳምቻችኋለሁ ይቅር በሉኝ ብሎ ብዙ ጊዜ ተናግሯል ሩታ ግን በኔ ቀንተው እያለች እናቷንና እህቷን የምታሰድብ ገገማ ደቆሮ ምንም አይነት ወንድ ጠይቋት የማታቅ አዛባ ናት ይድፋትና ማርያምን እናቷ እንደት እንዳስለቀሱኝ አብርሺማ ባለጌ ቀዳዳ የአህያ አፍ የሚመስል አፉን ከፈተባቸው ልታሰድባቸው የቻለቸው ደግሞ ራሷ ሩታ ናት ይች ሌባሸርሙጣ አንድምኳን ወንድ አይታ የማታውቅ ቆሻሻ ደግሞ የአድስ አበባ ልጀ ነኝ አላለችም ውሸታም
@user-wp2dh9mz8y
@user-wp2dh9mz8y 15 дней назад
ወይ አድስ ኣበባ አድ ሠፈሪ ናቸው
@ensratube
@ensratube 15 дней назад
ዝም አትያትም ይች የማትረባ ከቱ ቤተሰቦቿን አሳፈረች አለሌ እንዴት እዳዘኑ እናት አባቷ ሜላትም ቢሆን ደፋ ቀና ብላ ለሷ ድግስ ደክማ ይች ምስጋና ቢስ እንደ ማመስገን በዚህ ደስት ከፈር ባሏ አሰደበቻት
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 15 дней назад
በጣም ማሪያምን በጣም ባለጌ ናት ሩታ
@sikosilo7977
@sikosilo7977 15 дней назад
እኔማ ሠብስክራይቤንንንን አነሳለሁ አብርሺ ተብዪ ይህ ሠፊ ቀዳዳ አፍ የሩታን ቤተሰቦች ሩታን እያስዋሸ ይህ ቀዳዳ አፍ ሩታ የምትባል ክፍታፍ ታላቅ እህቷን አሳልፋ ለአብርሺ ቀዳዳ ብላ እህቷን ሚዲያ ላይ አሳልፋ ሠጠቻት ደግሞኮ የገርመኝ የሸገር ልጀ ነኝ አላለችም የቡታ ጀራ ልጀ ሁና ይች ውሸታም በማርያም በጣም ብዙ ነው የዋሹን ውሸት ቀላል አይደለችም ክፍታፍ ነው አብርሺ ይህ አህያ ሚጨር አጊቶት የማያውቀውን ገንዘብ በሩታ አገኘ በዚያች ቆሻሻ አንድምኳን ወንድ ጠይቋት የማያውቅ የመጀመሪዋ አብርሺን በግደታ አግባኝ ብላ ገባች ይች ቱርቱስ ክብር ለእናቶቻችን ለወላጆቻችን❤❤❤
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 15 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@yeshbermezegbu
@yeshbermezegbu 15 дней назад
ሰፊ ቀዳዳ አላለችም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-uv2vv8el9ny
@user-uv2vv8el9ny 15 дней назад
አስቴሺዉጭአታስፈልግም 😂😂😂😂😂ገናወደፊትይሄደልጠብቅ💪💪
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 15 дней назад
ጥርግ በይ ኑረሽም አጠቅሚ
@sikosilo7977
@sikosilo7977 15 дней назад
@@user-uv2vv8el9ny አንች ምን ባይ ነሺ ጥልቅ ብዪ የርጎ ዝም ግም አትግማሙ መጀመርያ የቤተሰብ ክብር ይበልጣል አንች አንዷ ትሆናለሺ ብር አሰባስበሺ የምልኪላቸው ኮተተት ለራስሺ ተቀየሪ ግም
@user-lf4wy3th2p
@user-lf4wy3th2p 15 дней назад
ምስክሬ ነው እንቺ ሩታ የምትባል የያዘችው ሰይጣን በጥንሹ አይበርድም አብረሽ ደሞ እንደ ሴታ ሴት ከብርጭት ስር ተከትሎ የሚያወራው ወንድ ነው ሴት ነው ግን ለነገሩ በመድሃኔአለም አባቷን እንደዚህ በሚዲያ ላይ ያዋረደች እንደዚህ ነው ዝርግቶ የምትሰድበው እኔ መምጣት ሳይሆን ያለባት አሁን አፍራ ቁጭ ነው ማለት ያለባት እናት አባ ያልፈቀደው ነገር አዎ አይሆንም እግዚአብሔር የፈለገችው ቦታ እንዳያደርሳት ምስክሬ ነው እናቷን ያዋረደ ሴት መቼም የምትፈልግበት ቦታ እንዳያደርሳት
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 11 дней назад
እውነትም እንደስምሽ ኩሩ ሀበሻ አቦ ተባረኪ :: ከምንም በላይ ቤተስብ :: መቼም በ እጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል .. እሄ ቤተስቦቼ በሂወት የሉም እንጂ .. በሂወት ቦኖሩልኝ ሞቴን እመርጣለሁ ክብር ለእናት @ አባት እዚህ ላደረሱን :: እሄ ትላንት እና እናትዩው .. ሲናገሩ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ከምር እናት አትዘን ምን ባጠፋች 🥲🥲🥲💔💔💔
@Roman-x4e
@Roman-x4e 15 дней назад
በጣም.የሚገርም.መልስ.ነው.የሰጠሻት..ትክክል.ነሽ.ነገ.እሱም.ይንቃታል.ቤተሰባን.ያከበረች.ሴት.እግ/ቤር.ያከብራታል
@خالدحرز-و6ذ
@خالدحرز-و6ذ 15 дней назад
ኩሩ ሐበሻ የልባችንን ተናገርሺልን በጣም እናመሥግናለን ርታ አችቆሺሺ ባለጌ እህትሽ ላች ነወ
@tehay.redicho415
@tehay.redicho415 15 дней назад
የኔ ኩሩ በምክንያት ነው የምወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤የነሱ ድራማ ሲጀምሩም አውቄ ነበር ሁላችንም ቡታጅራ አካባቢ ነን ያለነው እውነቱን እናውቃለን😅
@ftff2963
@ftff2963 15 дней назад
😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 15 дней назад
ሩታ ሲጀመር ሻርሙጣ ነች ይቺ ወራዳ 😷😷 እሱም ያዉ ነው ጂብ አፍ🙄🙄
@Hana-m1p
@Hana-m1p 15 дней назад
ጂብ አፍ 😂😂😂😂😂😂😂
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy 15 дней назад
ጅብ አፍ😂😂😂😂
@user-mk1ix5hr2v
@user-mk1ix5hr2v 15 дней назад
የኔ ቆጆ ትክክል ነሽ ❤❤
@ዙዙሲራጂ
@ዙዙሲራጂ 15 дней назад
ፍቅርን ሥሟን እዲጠፋ ያልፈነቀለዉ ድጋይ የለም በዉሸት
@እናተአለሜ
@እናተአለሜ 15 дней назад
እውነትሽ ነው ኩሩዬ ዛሬን ነው ያየችው ነገን አላያችም እግዚአብሔር ነው ምላቹ ነገ ይቆጫታል ወንድ ልጅ ሆዱ ከጠገበ ረግጦሽ ነው ሚዎጣሁ ሩታ ስሚ በደብ ነገ ታስታውሽዋለሽ
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 15 дней назад
:: በትክክል ልጂቱ ቤተሰቦችዎን የማታከብር ባለጌ ናተ :: ለወንድ ብላ ቤተሰቦችዎን አዋረደች ስድ ሰድባ ለሰዳቢ ሰጠቻቸዉ :: ሩታ ማለት እርካሽ ነች ::: ክብርዎን እንኳ አታዉቅም 😢 ዛሬ ወጥታ ታላግጥ ነበር
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 15 дней назад
የወንድ ጥማት አለባት 😂😂😂😂
@user-ld5ze3ig3c
@user-ld5ze3ig3c 15 дней назад
😂😂😂😂😂
@user-vr1uo5xf6f
@user-vr1uo5xf6f 15 дней назад
ልክነሽ የኔ አስተዋይ ይች ወድ ጥማት አለባት
@Rozy908
@Rozy908 15 дней назад
እቺ ወንድ አምላኪ ጥማታም ስታስጠላ እኮ እኛ የቡትዬ ልጅች ጨዋ ነን አሰደበችን እች ቅንዝራም
@hayatabdurahman4372
@hayatabdurahman4372 15 дней назад
Wow, see I love this kind of girl respect in her family and respect other family
@BellaHgdch
@BellaHgdch 15 дней назад
እግዝአብሔር ተለንትነ እነቱሀን አይቼ በጣም ነዉ የለቀስኩት 💔💔💔😭😭😭😭
@ቡታጀራ
@ቡታጀራ 15 дней назад
ካንቺም በልጦ ነው አቺም የቤተሰብ ክብር የለሽም ክብር ቢኖርሽ የወንድ ብለሽ አይደል ሀይማኖትሽ የቀየርሽ እኔስ ማነኝ በይ 😊
@Dubaiabudab
@Dubaiabudab 15 дней назад
Wolahi uko la wondi bilanowo😂😂
@saadaimam
@saadaimam 15 дней назад
ኢወላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔምእያልነበር.
@Jdjdjjndnfj
@Jdjdjjndnfj 14 дней назад
ሳሂ
@Eeeeeeeee-c8t
@Eeeeeeeee-c8t 13 дней назад
​@@saadaimamአትማይ የት አየሽ አች የሩታ ዳይፕራ አላህን እዝህ ቦታ አትጥሬ
@saadaimam
@saadaimam 13 дней назад
@@Eeeeeeeee-c8t ክክክሽኩራን
@Haimanusqtr
@Haimanusqtr 11 дней назад
የአዳም ቅመሞች ስጦታዉ ይመለስልን እያሉነዉ😂😂😂😂😂😂
@saraaalotaibi3803
@saraaalotaibi3803 15 дней назад
እግዚአብሔር የከብረሸ የኔ አህት❤❤❤❤❤❤
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 15 дней назад
ለምን ዋሸችህ የአድሳባ ልጅ ሳትሆን
@mbet1840
@mbet1840 15 дней назад
ውሸቷን ነው ቡታጀራ ናቸው እናቷ ስትናገር አልሰማሽም
@mekiyamekiya3364
@mekiyamekiya3364 13 дней назад
አይዞሽ ምንም አላጠፋሽም ትክክል ነሽ
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 14 дней назад
ይህ ካሮት ወደታች ነውኮ የሚያድገው ይህ በረት አፍ ጥሎብኝ አልወደውም የጥቅም ሰው ነው ማርያምን አይቀጥልም ከሩታጋርም እሱ ለመጠቀምያነው የሚፈልጋት ይህ ስግብግብ
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 15 дней назад
ኩሩ ወላሂ እናት አባትዋ ስይወሩ በጣም ተሰቀቀኩኝ እናም ሩታን የበላሹዋት የማዳም ቅመሞች ነዉ እሱዋ ትክክል ናት እየሉ😢
@samrimengsta449
@samrimengsta449 15 дней назад
ጥጋባቺው እኔ በጣም ነው ያዘንኩት ያጠገቧ የማዳም ቀመሟች ተብዬዎች ናቺው ለራሳቺው ህይወት የሌላቺው ያሽቃብጣሉ
@zenatali7913
@zenatali7913 15 дней назад
በትክክል ቤተሰብን የማያከብር ትዳር ምን ይደርጋል
@SitiDanyo
@SitiDanyo 14 дней назад
ትክክል የኔ ጀግና ንገሪልኘ እማ ይች እርካሽ አለሌ ተመናቀርች እኮ ውሽታም
@user-te7tp8bo3y
@user-te7tp8bo3y 11 дней назад
ጀግና በትክክል የኔቆንጆ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 15 дней назад
እሷ ባሎንህ አቅፋ እየኖረችህ እነሱ ለፍቶውህ ደግሶ ሽማግሌ ለመቀበል ደፋ ቀና እያሉ እሷ አልቅሳ የተለጠፈችህ ሴት እንዴት እናት አባት እህት ታከብራሌች ነጌ ያባርራታል ባለፈ በቀልድ አይነሽን እዳላይሽ ብሎ ሶስት ቀን ሴት ይዞ ያደረ ወንድ ነው አብርሽ
@ganetyeshilxaa1441
@ganetyeshilxaa1441 15 дней назад
እውነት ነው እህቴ ❤❤❤
@MarthaYamer
@MarthaYamer 15 дней назад
እረ እቺ ባለጌ ናት እሱም እሷም ከናትና ካባት በላይ ክብር አለ እነዴ ባለጌ
@hayatgenet
@hayatgenet 14 дней назад
ጎረቤት ሲታማ ለኔ ብለህ ስማ ይላል ያገሬ ሰው ወገን ምክሩ ለሁላችንም ይጠቅማል ክብር ከቤተሰብ ይጀምራል ማርያምን ወድ ሲቀር ይቀራል ቤተሰብ ግን ቤተሰብ ነው
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 15 дней назад
ትንሽም ሳይሰቀጥጣት አገር ለቀን ወጣን ያሉት ፓርት ያዝናናል ኩሩ 😂😂😂😂😂
@user-ud8pm9do4z
@user-ud8pm9do4z 15 дней назад
😂😂
@SamsungA05-je6sw
@SamsungA05-je6sw 15 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@user-ld5ze3ig3c
@user-ld5ze3ig3c 15 дней назад
😂😂😂😂
@user-ph4xx9dk7d
@user-ph4xx9dk7d 12 дней назад
ልክ ልካቸውን ነገርሽልኝ😂 ወየው ሲጀመር ድራማ ነው
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 15 дней назад
ሩታ ተብየዋ ባለጌ ናት ቆሻሻ ናት ለጋጥ ወጥ ወንድ ነገ ጥሏት ይሄዳል 😢😢 አብርሽ ተብየው በጣም ነው እምጠላው
@shegabesta909
@shegabesta909 15 дней назад
ኩሩ ለዚች ሩታ የምትባል ድንጋይ ሚገራት አይገባትም ኮሜንት ላይ ሲናገርለት አይገባትም ብሎ እያየ ብሎ መጀመሪያ እናት አባቷን ታክብር እናት አባቷን ያላከበረሽ ሰይድ ነገ ውድቀቷ ማድረሻው እንደሆነ ታያለች አብርሽም ቢሆን ለጊዜ ነው ቤተሰብን ያከበርሽ ሴት ብሎ ራሱ ይወጋታል እቺ ገባትም
@user-zz8em7tz2n
@user-zz8em7tz2n 14 дней назад
እግዚአብሄርን እደሩታ አይነት ርካሽ ሴት የለም።ደግሞ ሲመክሯት ቅናት ነው የሚመስላት ደደብ ቤተሰቡን የሚያዋርድ ሰው በጣም ነው የሚያስጠላኝ
@happy2023-ev5tl
@happy2023-ev5tl 15 дней назад
ኩሩዬ,ልቤ,ተሠብሮ,ነበር,የውስጤን,ነው,የተናገርሽው,ስለቤተሠብ,አልገባትም,ባለጌ,ነች
@honeybaby9337
@honeybaby9337 15 дней назад
ይች ባለጌ እሩታ ተብየዋ ለወድ 😢😢😢
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 15 дней назад
እሩታ የምትባለው እርኩስ ናት እንዲህ ውሸታሞች ቡታጅራ ያሳፍራል እዴ ከሸገር መጣች የተባለችው
@user-sy6bp5mp9j
@user-sy6bp5mp9j 12 дней назад
እውነት ነው ወንድ ልጂ ውሻ እና እራስ ወዳድ ነው ገቢ ማግኛው ስለሆነች እንጂ እስከዛሬ አባሯት ነበር😂😂😂😂😂
@zuzulove9763
@zuzulove9763 15 дней назад
የውሼት ጥግ ያድሣበባ ልጂ ናች ምናምን ያሁሉ ድራማ ገንዘብ አምላኪ ቆሻሻ ናቼው
@user-ri9im8bj5f
@user-ri9im8bj5f 15 дней назад
አቦ አላህ ይስጥሺ ኩሩየ በጣም ወደድኩሺ ትክክል ነዉ ያልሺዉ ቤተሰብ እኮ ለኛ ስንት ሆነዋል 😢
@maeritube21
@maeritube21 15 дней назад
ትክክል ብለሻል ኩሩዬ ወድ ተከትሎ ቤተሰብን እንዲህ ማዋረድ ያዞ እንባ ሚዲያ መጠው ያሳዝናል
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 15 дней назад
ትክክል ነው ያልሽው ምንም ይቅርታ አያስጠይቅሽም ባለጌን ባለጌ ማለትሽ ትክክል ነው❤
@ቺርቤዋ
@ቺርቤዋ 15 дней назад
ትክክል ቤተሠቤን ያላከበረ ወንድ ገደል ይግባ!! የቤተሰቤን ገመና ለባሌ አሳልፌ ከምናገር ሞቴን እመርጣለሁ የምር!!
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 15 дней назад
ቤተሰቧን እሷ ያላከበረች እንዴት ነው ሰውስ ሚያከብራቸው በጣም ባለጌ ናት ወረራዳ በእውነት ታሳፍራለች😢😢😢
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 15 дней назад
ዘሬ,ነው,የመጣሁት,አቤትሽ,,,ሐሳብሽ,ተመቸኝ ታለቅ,እህት,,እናት,ናት,የናት,ምትክ,,በተሰብ,ክብር,ሊኖረው,ይገባል,,,🎉🎉
@Zubyda-gz2kx8gy5o
@Zubyda-gz2kx8gy5o 15 дней назад
ቀላል ዝቅ የደርገታል ወሏሂ መስሏታል አልቅሰ የለመነችው በል ነገ እየለቀሰች ይሸኘታል ሴት ልጅ ወንድ አፉቅሯት ወዷት ሲየገበት ነው የሃበሸ ልምዱ እቺ ግን ዘቀጠች በዚህ የክል ስተስጠለ
@lidacall2815
@lidacall2815 15 дней назад
አፌ ይቆረጥ የልቤን ነው የተናገርሽው 😮በጣም ተጫወቱብን ዋሽታ መጣች ያዲሳባ ልጅ ነኝ ብላ ሲጀመር ስጠላቸው ድሮም ገና ወጡ ሳይወጠወጥ አቅራሩ ይድፋቹ
@user-kq7tg2uc1z
@user-kq7tg2uc1z 15 дней назад
ሩታ እርካሽ ባለጌ ናት
@ElsabetDenkuKiya
@ElsabetDenkuKiya 15 дней назад
አንጀቴን አራሽልኝ የምር እነዚ የቤተሰብ ትርጉም አልገባቸውም ሳስበው 🤨
@emuhalid970
@emuhalid970 15 дней назад
እበት በጣም ተመቸኚ እደዚች አይነት ልጂ ባይፈጠርሥ😢😢
@user-ou1jb7gd8r
@user-ou1jb7gd8r 15 дней назад
አረ ኩሩ አሰደቡን የወሸት መአት አመጥተወ እይደረደሩ😂😂😂 ተይ ክክክክክ
@ehete-y9c
@ehete-y9c 14 дней назад
ጀንግና ኩሩ በትክክል ስድ ናት
@user-cm8ev4tm2g
@user-cm8ev4tm2g 15 дней назад
በትክክል አበዙት ምንስ ቢሆን ቤተሰብ አይደሉ የገዛ እህትዋን ጠላት ብላ መፈረጂዋ
@tolechileta1675
@tolechileta1675 15 дней назад
Likki nashii❤❤❤❤😢 rutaa balagee neti
@salhetmohammed
@salhetmohammed 15 дней назад
ኩሩ የት ነው ምኖሪው አገር ነሽ ወይስ ዱባይ
@user-gz7vx5hv5v
@user-gz7vx5hv5v 15 дней назад
ዱባይናት
@user-lb1mk8cz3m
@user-lb1mk8cz3m 15 дней назад
አረ ልብ ይስጣቸው ምድረ ጋጠወጥ ሩታማ የወንድ ጥማት አለበት ግን እንደማስቲካ አኝኮ ሲጥላት መሸሸጊያዋ ቤተሰብ መሆኑን አላወቀችም አይን አውጣ ነች በዛ ላይ ለገንዘብ ብለው ውሸታቸው
@DjFhj-yf4jl
@DjFhj-yf4jl 15 дней назад
ኧረ በትክክል የስተሳሰብ ችግር ነው
@user-ti8zq8ls4m
@user-ti8zq8ls4m 15 дней назад
በጣም ያሳፍራል እውነት አይ መስቆዬ የሩታ ቤተሰብ በጣም ነው ያስለቀሱኝ😢😢😢
@user-jh5jn4ho5z
@user-jh5jn4ho5z 15 дней назад
ባልጌ ናት ማሪያምን አሳፋሪ
@hikematube7242
@hikematube7242 15 дней назад
ትክክል ወላሂ ልጅ ይውጣልሺ
@rere7887
@rere7887 9 дней назад
ሚላት ጥፍት የለባትም ይህንሁሉ የምታደርገው ደደብእሩታነች ካባኔለምከፍላትብር ከኪሷእደምታውጣ እሷእደማበረታታት ጭራሽ አትውላት ክሰልአፍ
@Aynalem291
@Aynalem291 15 дней назад
በትክክል ቤተሰብ ያላከበረ ባለ ለሳም አይሆንም ሩታ ነች አስዳቢዎ ይች ባሌጊ ማፋሪያ ናት
@bizuyekassew8256
@bizuyekassew8256 15 дней назад
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ አቦ ኩሩዬ የኔ ጀግና ሴት ጨዋ ያሳደገሽ ይመችሽ አቦ❤
@athjaathja1785
@athjaathja1785 15 дней назад
❤❤❤
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 15 дней назад
ኪሎ ከንፍሩ😂አያፍርም እሱ አምና
@hadrahadra6610
@hadrahadra6610 15 дней назад
የራስዋ አሮባት የሰው ታማስላለች ወርኛ
@silasgeberkstos6094
@silasgeberkstos6094 15 дней назад
ሩታ አሁንም ቢሆን በትቢት ተወጥራ እህቷን ይቅርታ አልጠየቀችም አብርሐም ጭምር መጠየቅ ነበረበት ባለጌ ነች
@RiimooUmer
@RiimooUmer 15 дней назад
ልጅቱ ከብት ናት
@user-ln5wm5iu9h
@user-ln5wm5iu9h 11 дней назад
ባለየ ስለሆነች ነዉ እሩታ እርካሽ ናት እህቷን ባተሳደብ ከሱ ጋር ሁና ከሷ ስላየነዉ እሱ
@bdnoorbdnoor4566
@bdnoorbdnoor4566 15 дней назад
ሜለትምንአለለችም ለሩተቢለንው. ፍቅር ተነግረነበር በዪየተበሉኩት ነው የልኩት ቢለነበር.
@bizuneshidawate9962
@bizuneshidawate9962 15 дней назад
እውነትሽን ነው መጀመሪያ ቤተሰብ ነው የሚቀድመው ከዛ ሌላ ይከተላል እነዚህ ቤተሰብ አሰዳቢ ናቸው እኮ እውነት እኔ አፈርኩ ለነሱ
@AhmedandFatumaTube
@AhmedandFatumaTube 15 дней назад
አንች አለሽ አይደል እምነትሽን የቀዬርሽ ንገሩኝ አልሽ እሳ
@bintmoha3172
@bintmoha3172 15 дней назад
😂 አስታውሻት
@ngsti4018
@ngsti4018 15 дней назад
ሰው የራሱ ጉድ ኣይታየውም😅
@MozaRrrr
@MozaRrrr 15 дней назад
Emenete yegele gudaye new gebashe
@user-ld5ze3ig3c
@user-ld5ze3ig3c 15 дней назад
ምድናትእሷ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 13 дней назад
ምን አገባሺ ገለቱ
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 14 дней назад
በትክክል ነው ማሬ አለመወቅ ነው ተበረክ 🤔👌👍👍👍😘
@najibanajibaa2499
@najibanajibaa2499 14 дней назад
ደስስስ ምትዪው ኩሩዬዬዬዬ ልክ ልኩ ነው ምትነገር
@tsehayhussein6333
@tsehayhussein6333 15 дней назад
እሶ ናት ባለጌ እሱዘመዶቹን ያከብራል ይወዳልይኸ ገጣጣ
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 15 дней назад
ደሞኮ ታፌዛለች ወላሂ ኤጭ ቱቱ የሴትጅል ከመውለድ ይሻላል ማሶረድይባላል ኤጭ
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 15 дней назад
ኩሩየ ወደበቴ ብቅ በይ የኔ ተወዳጂ❤
@Zahra-b3v6n
@Zahra-b3v6n 15 дней назад
ትክክክል
@Tybatube
@Tybatube 15 дней назад
እስላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ በማደም ኩሸናነኒ❤❤
@cgf8399
@cgf8399 15 дней назад
ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
@user-bu2pl2cj8x
@user-bu2pl2cj8x 15 дней назад
ጀግና እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን ጀግኒት
@Kwt-xo8tr
@Kwt-xo8tr 15 дней назад
. ትክክል እህት የዚች የሩታ መጨረሻው ያሳዝነኛል
@Aynalove3382
@Aynalove3382 15 дней назад
በጣም እሱም ሳይበላይ በሞተ😂😂
@Hanahana-jf1po
@Hanahana-jf1po 15 дней назад
ጭራሽ አትዩላት ያሉት ነገር ጥፍተኛ አብርሽና እሩታ ናቸው
@MistaMista-xx8if
@MistaMista-xx8if 14 дней назад
በጣም ያናድዳሉ እኔ እካን አልከታተላትም ቲክቶኮ ላይ ነው ማየው
Далее
ДЖЕФ  ЕЩЕ ПОМОГАЕТ!
09:37
Просмотров 480 тыс.
Аушев, Путин, «пощечина»
00:56
Просмотров 1,1 млн
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Просмотров 55 млн
ДЖЕФ  ЕЩЕ ПОМОГАЕТ!
09:37
Просмотров 480 тыс.