Тёмный

ወንቅ እሸት ገዳም የምኅላ ጸሎት 4 

Wenkeshet Gedam
Подписаться 32 тыс.
Просмотров 40 тыс.
50% 1

ወንቅ እሸት ገዳም የምኅላ ጸሎት 4

Опубликовано:

 

23 янв 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 276   
@user-zo9sn2bt2n
@user-zo9sn2bt2n 5 лет назад
አባታችን ቀኝ እግሬን እያመመኝ አስቸገረኝ በፆለት አስቡኝ ከስደት ሲመለስ ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል እመጣለሁ
@bsjsxhdhzhzhhd904
@bsjsxhdhzhzhhd904 5 лет назад
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ይድረስልሽ እኔም የቀኝ እግሬ ጉልበቴን ተይዣለው ሀኪምም ብሄድ በሽታው አይታይም እንዲሁም ውሸትሽን ነው መሄድ ፈልገሽ ነው አሉኝ ይኸው ቀንም ሌትም አስሬ ነው የምሰራው ለሊቀ መላኩ ቅዲስ ገብርኤል ነግሬዋለው በሰላም ኮንትራቴን አስጨርሶኝ ለደጁ እንዲያበቃኝ አባዬ ፀሎትዎና እንባዎት ይታገደን
@user-zo9sn2bt2n
@user-zo9sn2bt2n 5 лет назад
አይዞሽ እህቴ ፀልይበት እኔ እንደእግዚአብሔር ፍቃድ ከ6ወር በኋላ እሄዳለሁ ከሀገራችን በፀበል እንድናለን
@tigistyekedousgebrallejji235
@tigistyekedousgebrallejji235 2 года назад
አምላከ ገብርኤል ምህርትንይላክልን
@tigistyekedousgebrallejji235
@tigistyekedousgebrallejji235 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን እርጅም እድሜን ጤናይስጥልን ጣሬአምላክመቀኛዎን እግር ስር መርገጫ ይጣልልን አባታችን ኑርልን ሽ አመት
@user-uh2wp2ms6y
@user-uh2wp2ms6y 3 года назад
የበርሀው መናኛ የወንጌል ግብር የስላሴ ባርያ የስደተኞች አባት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን በፀለት አስቡኝ አባየ
@selamselam9727
@selamselam9727 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን በሰላም መጡልን አባዬ እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ በእነተ ማርያም መሀርነ ክርስቶስ በእነተ ማርያም መሀርነ ክርስቶስ በእነተ ማርያም መሀርነ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን አባዬ እኛንም ስደተኞችን በፀሎት ያስቡን !!!
@berkazenbeniaaaa2895
@berkazenbeniaaaa2895 5 лет назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@taboutabou8914
@taboutabou8914 4 года назад
Amen Amen Amen
@taboutabou8914
@taboutabou8914 4 года назад
💛💚❤💛💚❤
@user-dy7sp9he7e
@user-dy7sp9he7e 5 лет назад
ያድነነከማቱ ይሰውረን በምህረቱ እምተማርያም ወወላዲቱ ቃለህይወት ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዎርስልን አባዬ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@saaah1440
@saaah1440 2 года назад
ኣሜን አሜን አሜን ኣባታችን ስለ እሪሶም ብሎ ይማረን በፆሎት ኣስቡኝ ወለተ ማሪያም እያሉ😢😢😢😢
@user-rw5ht5ev5v
@user-rw5ht5ev5v 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባ ዩሀንስ አባታችን የበረሀዉ መናኝ አባ ዩሀንስ ተስፋማሪያም አባ በፀሎተዉ ያስቡኝ ሀገሬን የምናፍቅ ስደተኛነኝ አባ አይርሱኝ የስደተኞች ተስፋ አባዩሀንስ ተስፋ ማሪያም በፀሎተወ ያስቡኝ አባ እግዚሀብሄር አምላክ በዲሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመነወትን እግዚሀብሄር ይባርክለወት አባ
@user-ll9kk7rd3q
@user-ll9kk7rd3q 5 лет назад
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ(3) አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ እድሜዎትን ያርዝምልን ስደተኞችንም በፀሎት አስቡን መንፈሳችሁ አይለየን በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@siifanromo9175
@siifanromo9175 5 лет назад
Amen
@hiwotgetachew5575
@hiwotgetachew5575 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@aal7586
@aal7586 2 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
@saray4418
@saray4418 5 лет назад
😭እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን አባ ዮሃንስን የሰጠን በእውነት አባታች በስደት አለም ላይ ነኝ ሀገሬ ኢትዮጵያ እንደገባ በፀሎቶት አስቡን ወንቅሸት ቅዱስ ገብኤል ገዳም ለምጣት ያብቃኝ 🙏😭 ቅዱስ ገብርኤል ወዳጄ አማልደን ከስደት አውጣኝ 🙏😭 አባታችን እድሜ ጤና እግዚአብሄ ይጠብቅልን ቃለ ህይውት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን
@user-my7tq4yn3e
@user-my7tq4yn3e 2 года назад
አሜን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን አባታችን አሜን ስለርሶ እንባና ፀሎት ብሎ እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልከተን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባዬዬ ሺ አመት ያኑርልን አባታችን
@siifanromo9175
@siifanromo9175 5 лет назад
Amen Amen Amen Abetu getahoy agerachin marileng Abatachin Tena ina rejim edeme esteleng
@gafurbalus9678
@gafurbalus9678 5 лет назад
melkam abat
@tigistyekedousgebrallejji235
@tigistyekedousgebrallejji235 2 года назад
አሜን አሜን አሜነ
@aishyoman7316
@aishyoman7316 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን በእዴሜበጢና ያቆይልን ጣላታቹን ከኢግራቹበታ ቺማራጋጫያድርግልን በፀሎታቹኣትርሱን እህተማርያም ኔአ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ይፍቱን አባታችን ✝️✝️✝️ አሜን አሜን አሜን የጻዱቁ አባታችን በረከት አይለየን አሜን🤲🏻🤲🏻🤲🏻🕯🕯🕯✝
@hsjjsjskks9371
@hsjjsjskks9371 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን በፆለተዎ አስቡኝ ከሚያስጨንቀኝ ክፉ መንፈስ ገልግሉኝ ለዚህ ለተቀደሠ ቦታ ያበቃኝ ዘንድ
@user-eu3hl3tr2j
@user-eu3hl3tr2j 2 года назад
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረትን አምጣልን የእኛን ኃጢአት ክፋት አታሳስብብን አሜን ፫ ጸሎት ልመናዎት አይለየን አባታችን ይፍቱን
@user-fy5gt4ov3g
@user-fy5gt4ov3g 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባትየ የሑግዜ ፆለቴ ከናተጋር ነው በአካል ለንስሀ ያብቃን እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ፫ በእተግስተ ማሪያም ማህረነ ክርስቶስ፩፪
@azmachsileshiyedinglimarya1306
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቶት ይደርብን ፈጣሪ ያኑርልን ያቆይልን ፀሎቶት እንባሆት ይታደገኝ በነፍስም በስጋም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@user-cv8ts3xu1l
@user-cv8ts3xu1l 2 года назад
AMEN AMEN AMEN yftun ABATACHN kalehywet yasemaln AMEN AMEN benbawet toletwe asbugn hulete senbet blachhu
@user-mz1pl8bj2q
@user-mz1pl8bj2q 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸገወትን ያብዛልን ሺ አመት ኑሩልን የስደተኞች አባት⛪⛪⛪🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌿🌿🌿💚💛❤
@zainabbd9739
@zainabbd9739 2 года назад
እግዚወ ማረነክረሥቶሥ እግዚወ ማረነክረሥቶሥ እግዚወ ማረነክረሥቶሥ ማረን ይቅረ በልን ያባታችን ልመና ፆለታቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን አባታችን ሺ አመት ያቆይልን
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን የበረሃው መናኝ የስደተኞች አባት ብርታታችን መፅናኛችን እንባና ፆለትዎ ይድረስልን ለኔና ለቤተሰቤ የጠመመው ይቃናልን በመንፈስ ጎብኙኝ አሜን አሜን አሜን
@Abel-rg1uc
@Abel-rg1uc Год назад
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ❤አሜንአሜንአሜንይፍቱን።አሜንአሜንአሜን።
@welettkelhaymanotewenkehst7902
@welettkelhaymanotewenkehst7902 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ክቡር አባታችን ፀሎተ መላይዕክት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋዎትን ያብዛልን ፈጣሪ ጠላቶትን ብቶ ትን አድርጎ ያጥፋቸዉ አሜን
@slamaa7659
@slamaa7659 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ኦ ጌታሆይ ስላባቶቻቺንፀሎትእናለመናብለህማረንጌታሆይበምህረትአይኖችህተመልከተን
@mesilove3050
@mesilove3050 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባ እድሜ ፀጋ ይስጥልን የስደተኞች አባት አባ ዩሀንስ ቀኝ አይኔን ያመኛል በፆለት ያሱኝ አፀደማርያም አለማውይ ስሜ
@gdux8465
@gdux8465 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀሎት ልመናችህን ይቀበልልን የሰራዉይት ጌታ እኛንም ይማረን በናተፀሎት አገራችንን ኢትዮብያን ሠላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@yeneneshalmeyehu9543
@yeneneshalmeyehu9543 4 года назад
Amen Amen Amen Kalhiwatne yasemaln Amen Amen 🙏🏻 💚💛❤️💚💚❤️💚💛❤️
@gafurbalus9678
@gafurbalus9678 5 лет назад
Amen Amen Amen Amen labatachn kalehiwetn yasemaln
@senaytesheta6071
@senaytesheta6071 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን የአባታችን ጾለት ለስደተኞች አይለየን አሜን ስለሀገራችን የሚፀልይልን አባታችን እግዚያቤሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@toromamo5177
@toromamo5177 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ 💚💛አባታችን❤ የደጋግ አባቶቻችን እና እናቶቻችን እንባ እና ፀሎት ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን አሜን 👏👏👏
@user-xe8qp7ct7t
@user-xe8qp7ct7t 4 года назад
አሜን፫ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥህ ያአገልግሎትህ ዘመን ይባርክልህ በስደት ያለነ ልጅችህ በፀሎትህ አስበነ አባታችን
@almazgabisaa6761
@almazgabisaa6761 5 лет назад
Amen Amen Amen Tsalotachu keny Gayihun Abbatachin Rajim Edime yestilan
@slamaa7659
@slamaa7659 2 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ስለናትህ ብለህማረንይቅርበለን
@user-nw3sf8kb2y
@user-nw3sf8kb2y 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ብረከታችሁ ይድረሰን።ስለ እናንተ እንባ ብሎብአምልካችን እግዚአብሔር ምህረት ቸር ቱን ያድለን
@ashokeshok8586
@ashokeshok8586 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማል አባታችን እኔ በአፀያት የቆሸሺኩ ቆሻሻይቱን ይፈቱኝ
@user-ku5rf3uu1o
@user-ku5rf3uu1o 2 года назад
እግዚአብሔርይመሥገንአሜን በእውነትለአባታችንቃለህውት።ቃለበርከትያሠማልንአሜንአሜን👍👍👍👍🌾🌾🌾🌾🌾👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 እንባጾለተወአይለየንአባዬዬይበርቱ
@meronmeron1294
@meronmeron1294 5 лет назад
Amen Amen Amen Amen agzaber agarachenen salem yadrgalen Abatachen ka kafu nagar yixabaqalen amen
@user-re2ss6rw5q
@user-re2ss6rw5q 4 года назад
አሜን፫የኛ መልካም አባት ስጦታችን ሽ አመት ኑሩልን ጠላቶቻችሁን የእግረዎ መረገጫ ያዲርግልን አሜን፫
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v 2 года назад
እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@abrehetfisahye2260
@abrehetfisahye2260 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን
@user-os1pi2dx7l
@user-os1pi2dx7l 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባየ በፀሎት አስቡኝ 🙏🙏💒💒🙏
@user-lt4mu3dl9x
@user-lt4mu3dl9x 5 лет назад
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ(3 አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ቅዱስ ገብሬኤል ለደጀው ያብቃን
@werkyserebe7797
@werkyserebe7797 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ይፉቱን ይባሩኩን አባታችን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🕯🕯🕯
@weynuzewide3845
@weynuzewide3845 2 года назад
አሜን ይፈቱኝ አባታችን ይውቅሽቱሁ ግብሬል ልድጅህ አብቃኝ ይልቤን አትህታቃልህ
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፅሎተመላእክትን ያስማልን አባታችን ፅሎቶት አይለየን
@user-ii6ji6tv6h
@user-ii6ji6tv6h 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ ይፍቱን ይባርኩን የኢትጵያ አምላክ ቸሩ መድኋኒዓለም ክብርና ምስጋና ኣምልኮና ስግደት ይገባዋን አባዬ ሽ1000 ዓመት ኑሩልኝ
@shaiksyed9116
@shaiksyed9116 5 лет назад
amen amen amen amen amen kale hwat yasmln abatachn betlotm yaseban basdat yaln
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v 2 года назад
እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን አባታችን ሽ አመት ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@tsegaiguesh9768
@tsegaiguesh9768 5 лет назад
አባ፣ቃለይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛ ሎጠላቶቾን ይጣልሎት\\ የሚፀልይልን አባታችን እግዚያቤሔር ይጠብቅልን//ለአባታችን እረጂም እድሜ ይስጥልን እዲሁም በገዳሙ ለምታገለግሉ ወገኖቸ በቤቱ ያኑርልን//እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@sarahshukran6690
@sarahshukran6690 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አቤቱ አምላኬ ይቅር አባ ቃለሁወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሆይ ገዳሙን ይጠብቅልን
@romandelelegn841
@romandelelegn841 5 лет назад
Abetu yeserwet get eigzhabher hoy kesedat melseh letikedsew gedam ledeju abekage amen amen amen aba berkito yedirebin yeseditegech abat edime na tena yisetote amen amen amen..
@muluabeba4416
@muluabeba4416 5 лет назад
ኣሜን ኣሜን፡ኣሜን ኣባታችን በጸሎትዎ ያስቡኝ ወለተ ማርያም ለምጨነቅበት ሃሳብ ኣባቴ ጸልዩኝ በስደት ላይ ነኝ ያለሁት የወንቅሽት ገብርኤል ኣምላከ ዪውሃንስ ይርዳኝ
@user-dz4pe2em1z
@user-dz4pe2em1z 4 года назад
እኳን ዴህና መጡልን አባታችን ፀጋቺን አለኝታችን
@meskeremgessese4264
@meskeremgessese4264 2 года назад
ቃለሕይወትን ያሠማልንፀሎታችንን ያሣርግልንአቤቱ ማረን በድለናልና ይቅር በለን
@kiuregiremakiure3859
@kiuregiremakiure3859 4 года назад
እግዚአብሔር ይማገን ቃለ ህይውትንይፍታአባታችን 🌿🌿🙌🙌🙌💒💒💒💒💒🌱🌱🌱🌿🌿🌿💐💐💐💐💒✅🌾እሜን
@user-dj5bc1yi3b
@user-dj5bc1yi3b 5 лет назад
አባታችንን የሠጠ መዳኒአለም ይመሥገን እዳባታችን የሚየሠቃጥል የንስሀ እንባ ይስጠን ወገኖቸ አባን የሚጠላ አጋንት ነው ሰው አይደለም ትገርሙኛላችሁ ላይክ ስስጡ ካልተመቸ አለማየት ልብ ይስጣችሁ አምላከ ዮሀንስ ወቅእሸት ቅዱስ ገብርኤል ከቅዱስሱ ቦታኸ አቁመኝ ለንስሀ መሮኛል ስደት
@sogoodaschalewdebebe7933
@sogoodaschalewdebebe7933 5 лет назад
አባ ውስጤን ካገሬ ከወጣው ጀምሮ ያመኛል በፀሎታቹ አስቡኝ አምላክ ፄናና እድሜ እመኝላቹሀለ እስከ ኢትዮቢዊ በሙሉ ስሜ አስቻለው ደበበ ።
@user-ne8oo8yy7i
@user-ne8oo8yy7i 5 лет назад
አገሬ ስክገባ የእሪስወ ፀሎት አይለየኝ ስገባ እመጣለው የቅዱስ ገብሬል ፈቃድ ይሁን ለእሪስወም እድሜወ ይሪዘም አሜን አሜን አሜን
@wehbecell5902
@wehbecell5902 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ
@ashokeshok8586
@ashokeshok8586 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ይፈቱን አባታችን እኔ በአፀያት የቆሸሺኩ ቆሻሻይቱን ይፈቱኝ
@classiphone5329
@classiphone5329 5 лет назад
AMEN kale hiwotin yasemalen
@merykalba3972
@merykalba3972 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን አባ ዮሀንስ ተስፋማ ማሬም አሜን አሜን አሜን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@user-se3jr2hh8i
@user-se3jr2hh8i 4 года назад
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ በእተ ማሪያም ማረነ ክርስቶስ በእተ ማሪያም ማረነ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን ይፉቱን አባታችን
@zainabbd9739
@zainabbd9739 2 года назад
አምላከ ዩሀንሥ የወቅሸቱ ቅዱሥ ገብረኤል ቤተሠቦቸን ከታሠሩበት ድግምትና የዛር መንፈሥ አንተ ፉታልኝ
@gatoatiopia8278
@gatoatiopia8278 4 года назад
Amne amne Anne💚💛❤💒🇪🇹abtachene edema ysetwaute
@sampearsampear5332
@sampearsampear5332 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን አባ ዬሐንስ እዕድመናጤናይስጥልን!!!!አስቡንበፅሎት
@azmachsileshiyedinglimarya1306
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️♥️
@taybatayba4966
@taybatayba4966 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@mazagetnet7195
@mazagetnet7195 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🤲🤲🤲
@qweqwe444
@qweqwe444 2 года назад
የሰላም ሀዋርያ የወንጌል ገበሬ ልዩስጦታችን ቀድም በእንባየገለፁ አባት
@axe5159
@axe5159 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አቤት ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ 🤲
@user-fg3bp2co2p
@user-fg3bp2co2p 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜኔ ቃል ህይወት ያሠማልን
@gubivtyhpyv4990
@gubivtyhpyv4990 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ጠሎተውበርከተው ይደርበን አባታችን ሺ አመት ኑርልን
@user-et4wg5sf4z
@user-et4wg5sf4z 5 лет назад
ቃለ ሂወት ያስማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛላቹ አሜን
@kiyakiya5004
@kiyakiya5004 5 лет назад
Kiralayiso kiralayiso kiralayiso ...... Abatachin edmena tena yestot kale hiwet yasemalin
@genetdesta2704
@genetdesta2704 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባታችን
@user-cd9nv4bd9p
@user-cd9nv4bd9p 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-dc4dn2ns2w
@user-dc4dn2ns2w 5 лет назад
እሜን እሜን እሜን አባታችን ቃለ ህይወት ይሰማልና
@vipvn7354
@vipvn7354 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባ እድሜሁን እረጂም ያርግልን
@user-es7ki9wp1c
@user-es7ki9wp1c 5 лет назад
amen.amen.amen abatcen.rgem edema.yestelen
@user-lb4ns2iq4l
@user-lb4ns2iq4l 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ያቱ እንባ እና ፆሎቱወ ለኛም ይድረሰን
@yeneneshnegash3772
@yeneneshnegash3772 5 лет назад
አሜን አሜንአሜን
@user-je1wk1vv1y
@user-je1wk1vv1y Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@worketefera2969
@worketefera2969 5 лет назад
Amne amne amne amne amne amne amne Abachin yee barkiinu
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v 2 года назад
እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን
@user-lz3wm4nj9k
@user-lz3wm4nj9k 5 лет назад
አባ እግዜብሄር እድሚና ጤና ይስጠወት ሁሌም ኑሩልን
@thhvyggfhhj5829
@thhvyggfhhj5829 2 года назад
እግዚኦ ማሃረን ክርስቶሰ አቤቱ ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አቤቱ አቤቱ ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭😭 ጌታሆይ ጌታ ሆይ
@hahahahhshbsbdbfbdhens7677
@hahahahhshbsbdbfbdhens7677 2 года назад
አሜን ይፍቱን አባታችን ዘላአለም ይኑሩን አባታችን
@alamark1631
@alamark1631 3 месяца назад
አባታችን በፀሎት ያስብኛወለተማርያምብላችሁ ከነ ቤተሰቦች አባዩዩዩዩዩ
@yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021
@yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባችን ይፍቱኝ ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን
@user-kb4qk5qf2m
@user-kb4qk5qf2m 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን በእዉነት እናመሠግናለን ለአባታችን እረጂም እድሜ ይስጥልን እዲሁም በገዳሙ ለምታገለግሉ ወገኖቸ በቤቱ ያኑርልን
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@bueewbueew2427
@bueewbueew2427 4 года назад
Amen
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l 2 года назад
አሜን ይፍቱኝ አባዬ
@privatemimiprivatemimi9098
@privatemimiprivatemimi9098 2 года назад
አሜን ይፋቱን ማርን ይቅርበለን አሜነ🙏🙏🙏
@hiwettekle4329
@hiwettekle4329 2 года назад
አባየ ይፍቱን ይኑርልን የኛ አባት የተውህዶ አርበኛ 💒💒💒
@sncjsjshxbdbbsbdhdhdhxhbsh5020
አባስወድወ ልኑር በድሜ በጰጋ ያኑሮት አባትየ💖💖💖💖💖💒💒💒💓💓💓💓💓💓💓
@negative2952
@negative2952 5 лет назад
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን በእተ ማርያም ማረነ ክርስትወስ ኪራራይስወን ኪራራይስወን ኪራራይስወን
@sarareena537
@sarareena537 5 лет назад
Kalehiowte yasemlen abatachin amen amen amen
@messimessi9986
@messimessi9986 5 лет назад
ቃል ህይወት የአሰማልን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 2 года назад
አሜን አሜን አሜንአባታችን ቃለህይወት ያስማልን
@momhamed3916
@momhamed3916 4 года назад
አባ አባይሆንስ በጾልትው ይስቦን በስደት ላልን ልጆቸው ቃልህይወት ያስማልኝ አባቴ አሜን አሜን አሜን
@user-hx6ve2nn8d
@user-hx6ve2nn8d 5 лет назад
እግዚኦ ማርና ክሮስቶስ መተማሪያም ማርና ክሮስቶስ አሜን አሜን አሜን ክራሪሶ ክራሪሶ ክራሪሶ ኤኖሄ ኤኖሄ ኤኖሄ
@tegistlebanon1544
@tegistlebanon1544 5 лет назад
Amem Amen Amen
@elsahayleslase358
@elsahayleslase358 5 лет назад
ቃለሂወት ያስማልንንንን
@fassikmekonen4465
@fassikmekonen4465 5 лет назад
Amen edeman tena labatachen Amen Amen Amen Amen
Далее
🤡Украли У ВСЕХ🤪
00:37
Просмотров 193 тыс.
ወንቅ እሸት ገዳም 1 የምህላ ጸሎት
29:28
🤡Украли У ВСЕХ🤪
00:37
Просмотров 193 тыс.