Тёмный

ወንድሜ ዉብዬን አስለቀሰብኝ! 

Nahi Tube
Подписаться 191 тыс.
Просмотров 85 тыс.
50% 1

#nahitube #eregnaye #couples

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 710   
@zeynebamelikumuhammad
@zeynebamelikumuhammad Год назад
እኔዚን ልዩ የሆኑ ጥንዶችን የምትወዳቸው በላይክ
@ትግስትሚዲያ
@ትግስትሚዲያ Год назад
❤️ደምሪኝ ❤️
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ አሜን
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 Год назад
አሚን
@محمدمحمد-ظ3ط3ط
@محمدمحمد-ظ3ط3ط Год назад
አሜን ውደ አንችንም
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Год назад
አሜን
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Год назад
አሜን🙏🙏🙏🙏
@muluyamuluya7511
@muluyamuluya7511 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@EMUETHIOTUBE-lh3gi
@EMUETHIOTUBE-lh3gi Год назад
ፍቅር ለሆኑ ቤተሰቦች ስትገቡ እስኪ በላይክ ተቀበሏቸው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ውዶች❤ውብዬ የኔ ውብ የኔ ደርባባ የኔ ቅን የኔ ሰው አክባሪ የኔ ትዕግስተኛ የኔ የፍቅር ሰው የኔ ሴት ......በቃ ስወዳቹ ግን ውብዬ አስቢበት🥺🥰 በጣም አስተማሪ ነው ግን ቶሎ ቶሎ ኑ እግዚአብሔር ልጃችሁን ትዳራችሁን ቤተሰቦቻችሁን ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ ኢትዮጵያ ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን 🕊🕊🇪🇹🇪🇹
@fasikaLifetube1118
@fasikaLifetube1118 Год назад
የኔ ቅን ደምሪኝ እኔንም ውዴ አበረታቺኝ❤
@meditube9905
@meditube9905 Год назад
በጣም 👌😍
@laylasayed5809
@laylasayed5809 Год назад
ዉብዬ ምርጥ ሚስት ምርጥ ሴትነች ወላሂ በኔ እይታ ለናሂ ቤተሰቦች ያላት ክብርና ፍቅር ደስ ያሰኘኛል ❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌
@mulu5
@mulu5 Год назад
ግን ናሂ ፕራንክ ስታደርግ ከቤተሰብ ጋር አታድርግ ጥሩ አይደለም ሰዉ ነን እና ድንገት መጥፎ መናገር አለ ሰለዚህ አታርጉ ፕራንክ አንተ በሚስትህ ሰለምትተማመን ሊሆን ይችላል ግን ተዉ
@kisanetghebre8901
@kisanetghebre8901 Год назад
በዚ ኣጋጣሚ ቤተሰው በሰው ትዳር ምግባት የለባቸውም በዚህ የምትስማማ 👍ኣብሶ የወንድ ቤተሰብ ኣሲድ ናቸው
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ❤❤
@wab7691
@wab7691 Год назад
​@@sebelyoutubeበትዳር መሀል ቤተሰብ መግባት የለበትም እስማማበታለው ግን አቺ ወድም የለሽም የወድ ቤተሰብ አትሆኝም? ወድም አጎት ባይኖርሽ እኳን አኪድ አግብተሽ ትወልጃለሽ ወድ ልጅ ይኖርሻል ያ ማለት አሲድ ነሽ ማለት ነው ለትዳሩ?? 🤔
@wab7691
@wab7691 Год назад
@@clickcell4333 በጣም ምንም ቢሆን መቼም ቢሆን ቤተሰብ ቤተሰብ ነው እናት አባት እህት ወድም ልናከብር ይገባል የራሳችን እደ ምናከብረው የባልም ቤተሰብ ማክበር አለብን በዚ አምናለው
@mamiethiotube3870
@mamiethiotube3870 Год назад
ደስ ስስሉ ቀናሁ በኤናተ ፍቅር ያክስት ያጎት ልጅ እንዲህ መዋደድ ኡፍ አንዳዴ ምነው እዛ ልበ ደረቅ ቤተሰብ ባልተፈጠርኩ እላለሁ 😢😢 እናተም ፍቅሩን ይጨምርላቹሁ
@እናቴኑሪልኝሞትእንዳይነካ
pllss prank አቁሙ ጥሩ አዴለም ሲበዛ😢በዛላይ ትዳር እያፋረሰ ነው
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Год назад
ውይ ውብዬ አታልቅሽ የባል ዘመድ አይኑ ባመድ ሲባል ሰምተሽ አታውቂም የእውነት እንኩዋን እንደዚህ ቢገጥምሽ ማልቀስ የለብሽም ለማን ብለሽ
@GuCt-n3h
@GuCt-n3h Год назад
እሷ ስታለቅስ እኔም ማልቀሴ የኔ ውድ ስወድሽ ፀበይ ሰናይ❤
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 Год назад
ናህ እንዲህ ፕራንክ ኖኖኖኖኖ እንደ ቀልቃሎች ሴቶች ብትሆን በተሰማቸዉ የወንድ ዘመድ ነዉ ምን ኣባቱ ብለዉ የሚሳደቡ ብዝዎች ኣሉ ባለሰቡት መንገድ ወደ ጥግ ግርጭት ይኬዳል ና የዛሬ ግን ዋና መግለጫዋ የዉብየ ደግነት ነዉና በንደዚሁ ኣይነት ፕራንክ ጠንቀቅ ማለት ያስፈልጋል መልካም ቀን ማሙሽ ሳሙልኝ ኤርትራዊት ከ ሃገረ ጀርመን ስልካቹ ባገኝ በደስታ ነዉ 🙏🙏🙏🙏
@fasikaLifetube1118
@fasikaLifetube1118 Год назад
ሰላም እንኳን ደና መጣቹ ውቤ ሚስኪን ተጫወቱብሽ ለወንድማቹ ዩቲዩብ ክፈቱለት በጣም ደስ የሚል ወንድም አላቹ ባለፈው የናሂ አባት ስለሱ ሲናገሩ በጣም ደስ ይላል ነበር ተባረክ 😢❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴ❤❤
@ikramtsegaye9082
@ikramtsegaye9082 Год назад
በትክክል ወላሂ እኔ በእንባ ነው የጨረስኩት
@mekdesmerha
@mekdesmerha Год назад
የምር ልጁ በጣም ነው የተመቸኝ ሐይ እዲለኝ እፈልጋለሁ ናሂቾ
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ Год назад
እቤት ሥትገብ የቤት ነጠላ ጨማ ልበሡ ለውብየም ክብር ነው
@weletemaryamkedejshadershnafek
ሰላም ለዚህ ቤት ኧረ ተዉ ዉብየን አታስቀይሟት ጥሩ ሴት ልጅ ነች 😮
@Almas-nw5mt
@Almas-nw5mt Год назад
ምስኪን ውብየ የኔ እህት😂😂 እንኳን አንች እኔ ተሳቀኩ 😂
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Год назад
አቦ ደስ ትላለች እድሜ ይስጥህ ሌላ ሴት ብትሆን ሻይውን ፍቱ ላይ ትደፋበታለች
@medinayimer2644
@medinayimer2644 Год назад
የእኔ እናት ኡፎይ እንደት እንደደነገጥኩኝ ፕራንክ መሆኑን እያወኩኝ በተለይ መአድ ቀርቦ ፕራንክ አትደራረጉ ይደብራል😢
@SemiraAhmed-n3d
@SemiraAhmed-n3d Год назад
ኒሂ ቀንህ ጠብቅ የምር 😢 ወብየ የኔ ቅመም አብሽሪ እሽ
@bettyminda2031
@bettyminda2031 Год назад
አባትክን ነው የሚመስለው ❤❤❤
@ሀገሬክብሬነሽዜድ
ውይ አይዞሽ የኔሆደባሻ ናሂ ጠብቅ እኔ አግዝሻለው
@hfhdhfhdh1086
@hfhdhfhdh1086 Год назад
ወይኔ ደስ ስትሉ እረ እኔ ዉብየ ስታለቅስ ማየት አልችልም ለናሂ ቤተሠቦች ያላት ክብር ይለያል እኔ ከዉብየ ብዙ ተምሬለሁ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ❤❤❤
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Год назад
ተውጅ ባልየው ዘመዶችህ የበዙበት አገር ወስደህ አታስጨንቃት ፖራክ ቢሆንም😊
@ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ
@ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ Год назад
ደምሪኝ ሁቢዋ❤
@bazakason8474
@bazakason8474 Год назад
ስወዳቹ የኔ ምርጦች እንኳን በሰላም መጣቹ❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ እማ
@hhhhbhgg4957
@hhhhbhgg4957 Год назад
እይዞሽ እህቴ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc Год назад
❤ውቦች ውብየማሬ
@ትግስትሚዲያ
@ትግስትሚዲያ Год назад
😢😢😢ዉብዬ 🥹🥹🥹እረ ተው እንዴ በጣም ተደራረበባት እኮ ዉብዬ ከባድ አጠፋ ነው የምጠብቀው
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Год назад
ኧረ አያሥጨንቃችሁ እንጀራቸው ነው
@ትግስትሚዲያ
@ትግስትሚዲያ Год назад
@@hshhehsge7113❤️❤️❤️ ደምሪኝ 🥹ዉዴ
@FentahunAlemu-zd1dv
@FentahunAlemu-zd1dv Год назад
አደኛ ነኝ ኢትዮጽያ 🇪🇹🇪🇹ለዘላም ትኑር አሳዩን🇪🇹🇪🇹❤👏
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴ❤❤
@FentahunAlemu-zd1dv
@FentahunAlemu-zd1dv Год назад
@@sebelyoutube እሽ ማር❤❤
@emuemu8333
@emuemu8333 Год назад
ድምፁ ሲስፈራ😂😂 ተውኖታል ግን ውብየ😢
@ክርሥቲያንነኚየተዋህዶፍሬ
እኔም ግልፅነኚ የቧህነኚ እግዚአብሔርን የባሌ ወድሞቺ እህቶቹ በጣምነው የሚወዱኚ እናትም አባትም የላቸው 😢😢 አቺ እናታቺንነሺ ነው የሚሉኚ አለሥራየ ቢሠጡኚ በጣምነው የማለቅሠው እደውብየ ነኚ😢😢😢
@rkbd6652
@rkbd6652 Год назад
ታድለሽ የኔም አማት የሞተይ ትሁንልኝ😅😂 ግን እዳስድቡኝ
@ሳራይቱብ-ኀ3ገ
@ሳራይቱብ-ኀ3ገ Год назад
​@@rkbd6652አይባልም የባልሽ እናት እኮና
@ክርሥቲያንነኚየተዋህዶፍሬ
@@rkbd6652 ሠአሊለነ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሺ እህቴ 😥😥😥😥
@ወለተማርያምየፍቅርይዞማር
​​​አንች እናትሽን እንደምትወጃት እሱም እናቱን ይወዳታል። አግብቻለሁ ግን እናቱ ብትወደኝም ባትወደኝም ለባሌ ትኑርለት ደስታዉ ደስታየ ነው ሲያዝን አዝናለሁ ብታስከፋኝም ለባሌ አልነግረዉም እኔ እናቴን ስለምወዳት❤
@MeronMesele-ot7zb
@MeronMesele-ot7zb Год назад
ምስኪን ስታሳኚ አይዞሽ በድር ይመለሳል
@mesi-p3w
@mesi-p3w Год назад
ወይኔ ዉብየ ዛሬ ተገተሻል 😅😅😅
@ኤልሳቤትYouTube
@ኤልሳቤትYouTube Год назад
ሰላም እግዚአብሔር ከሰው ልጅ በሙሉ ይሁን አምላክ ለቅድስት አገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይላክልን ስለነበረ ስሀትና ቆያታ ከልብ እናመሰግናለን ከዝህ በላይ እንጠብቃለን በርች ውድ የአገር ልጅ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ❤❤
@tigistdemeke1255
@tigistdemeke1255 Год назад
ውብይ ይኔ ፣ውድ አይዞሸ❤❤❤❤
@shshehehhehehedj8379
@shshehehhehehedj8379 Год назад
ሥንት ወንድም ነዉ ያለክ ወንድሜ እህቴ የምትለዉ እዉነት አትናገርም
@abemedia3346
@abemedia3346 Год назад
ግን ሁልዬ እያስለቀስክ ነሂ እጭ በዛ
@mizaretmizaret526
@mizaretmizaret526 Год назад
የኔ ቆንጆ አታስጠይም ውብ ነሽ ትግስትሽ ይገርማል ሌላ ቢሆን ይሳደባል❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴ❤
@alamalam9788
@alamalam9788 Год назад
የኔውድ ውብየ ሚስኪን ስታሳዝን ፍቅር የለው ቤተሰብ ነው ሰላማቹሁ ይብዛ ባባይን ያሳድግላቹሁ የረብ
@Mira-yx8nv
@Mira-yx8nv Год назад
Hubiye yene wude ajoshi😢😢😢😢😢
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
ዉብዬ የኔ የዋህ😢😢😢
@emafikir21tube
@emafikir21tube Год назад
እንኳን ደና መጣቹ ውድ ኢትዮጵያ በያላቹበት ሰላማቹ እንደ ምድር አሻዋ ይብዛላቹ ኢትዮጵያ ሃገራችን ሰላሟን ተመልሶ አንድነታችን ተመልሶ የምናይበት ቀን ፈጣሪ ቅርብ ያድርግልን የሰው ልጅ ከምንም ነገር በላይ የሚያስፈልገው ሰላም ነውና ሰላም ያድርግልን አሜን በሉ 💚💛❤ እናት ሃገሬ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ❤❤😢
@emafikir21tube
@emafikir21tube Год назад
@@sebelyoutube እሺ እናት💚💛❤
@Mamamedia8587
@Mamamedia8587 Год назад
ማርያምን የኔም እባነው የፍስስው የእውነት
@Meelaal567
@Meelaal567 Год назад
Wubiye yene mare Achi ko wudi yehoshi lijineshi huneti sinesirati yaleshi lijineshi misikini😢😢😢💯💯💯💋♥️♥️♥️❤❤♥️💪👈👈👌🙏🙏🥰🥰🥰🙏🥰
@FikirYubeፍቅር
@FikirYubeፍቅር Год назад
የኔ እናት አዞሽ
@halimamohammead5620
@halimamohammead5620 Год назад
በጣም አስደነገጦት እሺ
@SameraYemam
@SameraYemam Год назад
ወላሂ እኔም አለቀስኩ
@anvsnv9586
@anvsnv9586 Год назад
ኧረ ባክህ ደስ ኣላለንም ኣናደኸናል ኣይዞሽ ውብየ ኣቺም ስሪላቸው
@dceesaun7374
@dceesaun7374 Год назад
የኔ ምስጊን ማስታወቂያ ባለመስማት ልብ አታድሙውብዬ እኔን ግራ ይግባኝ በእውነት አሳዘንሽኝ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ❤ውዴ
@anishaanisha9179
@anishaanisha9179 Год назад
Ayizoshi wubiye anchi le tonkolagnochi kuris❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@enuyemareyamelij5766
@enuyemareyamelij5766 Год назад
ውብዬ ምስጊን ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤
@myhopeGod
@myhopeGod Год назад
ለወድምህም ይቲብ ክፈትለት አብሮ መስራት ደስ ይላል😊😊😊😊 🥰
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Год назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ የምወዳቸው ቤተሰብ ❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ❤❤
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Год назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን ❤ ውብየ የውጭ ወንዶች ጋር ስትቀርቢ እጆችሽን ሸፍኝ እምወድሽ መልካም አይደለም ። ሴት እህቶች ሆይ ልውሳችንን እናስተካክል❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ እማ
@user-bg2hh3wz2s
@user-bg2hh3wz2s Год назад
እስላም ነች እንዴ ምን ያሸፍናታል እጇን😂
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Год назад
@@user-bg2hh3wz2s ክርስቲያን ሴት መከፋፈት እና ያልተገባ ልብስ አትልበስ ይላል ። ሂጃብ ለሙስሊም እእንደታዘዘ ነጠላ መደረብ ለክርስቲያን ህግ ነው ።ምን ያሥቃል ልበቀና እንጅ ትቢትት ያዋርዳል።
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij Год назад
​@@user-bg2hh3wz2sወሬኛ መሸፋፈንን ከኛ ተምራችሁ ስትመፃደቂ አታፍሪም😅
@ManazeDulla-hq9fg
@ManazeDulla-hq9fg Год назад
ሰላምነቹወይ,እዴትነቹ,ውብዬ&ናሂ,ቤተሰብ,እንዴትነቹ,ኡሉሰለምነው,ጫከኑብሽ,አስለቀሱሹ,አይዞሽ😘😘
@fotheyateshomeezra
@fotheyateshomeezra Год назад
Nahi senserat eshyi be eswa keld yelm
@oneloverahel7468
@oneloverahel7468 Год назад
❤❤❤❤😂😂አይ እናተ ጉደኞችች😊😊😅😅
@leylaqatar6623
@leylaqatar6623 Год назад
ወላሂ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ አለቀሰኩኘ
@kalkdain2023
@kalkdain2023 Год назад
ዉይ ምሥኪን እረ እኔንም የባሌ አጎት አጣልቶናል
@zeybahussen5518
@zeybahussen5518 Год назад
ጤፍ ነጋዴው ነውዴ ውብየ ቆጆ❤❤❤❤❤
@almaztesfamikael1809
@almaztesfamikael1809 Год назад
ውብዬ ሁሌ እያስለቀሰሽ ነው።ብድርሽን መልሺ
@cjcjiff134
@cjcjiff134 Год назад
የዉብየን ትግስት ስወደዉ❤
@kdeoj1075
@kdeoj1075 Год назад
❤❤❤❤ውብየ የኔ ፍልቆሎቅ
@sadasada306
@sadasada306 Год назад
በይ አንድት እሳት የሆነች ሴት ፈልጊ እና የጃቸውን መልሺ ❤❤❤❤ታምራላቹህ😂😂
@muludemeke9224
@muludemeke9224 Год назад
ማነው ታላቅ
@mesitube8396
@mesitube8396 Год назад
የኔቢጤናት ቶሎ ይከፍታል
@uae1023
@uae1023 Год назад
ውብዬ የኔውድ ትትናሽ ስወድልሽ ፉቅራችሁን ያብዛላቹ ልጃችሁን ያሳድግላቹ ወዳችሗለሁ❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴ❤❤
@mizaretmizaret526
@mizaretmizaret526 Год назад
ማስለቅስማ አለብሽ
@LidiyaWtr-xq7tg
@LidiyaWtr-xq7tg Год назад
ye sirak yisitik yeneee misikin asazenech ❤❤
@አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ
ውብዬ የኔ የዋህ እኔም ከተናገሩኝ ተሎ ብዬ ማልቀስ ነው የሚቀድመኝ የምወዳቹህ ጥዶች ሰላማቹህ ይብዛልኝ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴ❤❤
@classicphone5908
@classicphone5908 Год назад
😂😂😂❤❤❤🎉🎉👍👍👍
@zerthunmillion5454
@zerthunmillion5454 Год назад
የሆነ ጀዝባ ነገር ነው ልጁ
@ሜና
@ሜና Год назад
ቁርሱላይ እቁላል ጥብስ ብጨምርበት
@ZahraA-fo3ek
@ZahraA-fo3ek Год назад
የኔማርሥታሳዝን
@sarazar9206
@sarazar9206 Год назад
Webya thitnashi askanagn ya mirt mist mirt ehit mirit enat nash ❤
@muludemeke9224
@muludemeke9224 Год назад
ቁርሱ ዳቦ ሆኖባቸው ነው ያስለቀሱሽ እሺ
@emaema2263
@emaema2263 Год назад
ውብዬ አንቺ ዘመድ የለሽም ለምን አይመጡም
@meseretfekadu6526
@meseretfekadu6526 Год назад
አዉነት እኔም ሁሌ አስባለሁ
@ፍልቅልቋነኝየራያዋ
ውብየ የሴት እመቤት ናሂ &ውብየ ምርጥ ጥንጆች ፈጣሪ ፍቁሩን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤ቢቢ ይደግላችሁ
@leyuworkdemissie8950
@leyuworkdemissie8950 Год назад
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ይህንን የሰጠሽን ባህርይ እግዚአብሄር አይቀይርብሽ ትእግስተኛ ሚስት የሚሰጠው ከእግዚአብሄር ነው ናሂ እግዚአብሄርን አመስግን ለተሰጠችህ በረከት
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ❤❤
@meditube9905
@meditube9905 Год назад
ትቀልዳላቹ እንዴ በባል ቤተሰብ መጠላት በጣም ህመም ሠላም ማጣት ነወ በየቀኑ ፈጣሪ በባላቹ ቤተሰብ ከምትጠሉ ሙሉ በሰፈር ሠዉ ብትጠሉ ይሻላቹዋል😢ወይኔ ውብየ የኔ አልቃሻ😢
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ❤❤
@swaa3739
@swaa3739 Год назад
ሳህ
@weloyoutube5207
@weloyoutube5207 Год назад
ቀምሰሽዋል መሠለኝ😁😁
@meditube9905
@meditube9905 Год назад
@@weloyoutube5207 አረ መቅመሡንስ ገና ነኝ ግን እዴዉ ስታሥቡ ከባድ ነወ ምን ያህል ኬሎ እደቀነሰች አታዮትም ጎበስ ቀና እያለች ስታሥተናግድ እንዴ ያለ መርዶ
@fayzafayz9816
@fayzafayz9816 Год назад
እውነትሽን ነው የደረሰበት የውቀዋል
@satrezdtube1162
@satrezdtube1162 Год назад
የመዳምቅመሞች በፈጠራችሁ አበረታቱኝ ስደትሰልቺቶኛል😢
@tigraymymather7597
@tigraymymather7597 Год назад
እኔ ብዙ ሴት ዩትዩብሮች ኣይቻለው ግን እንደ ውብየ ሴት ኣላየሁም እንዴት መሰላቹ የባልዋ ቤተሰብ እንዳታስቀይም በምትሰራቸው ስራዎች በጣም ትጠነቀቃለች ውስጧ በጣም ልትናደድ ትችላለች ግን መጥፎ ነገራ ላለ መናገር በጣም ትጥራለች ሞራልዋ የሚነካ ነገር እንኳን በፕራንክ እያናገራት በጣም ትታገሳለች የኔ እህት እግዚኣብሄር ይባርክሽ እኔም ቁጡ ነኝና እንዳንቺ መሆን ግን መታደል ነው ኣብሽሪ ለትዳርሽ ያለሽ ጥንቃቄ ኣብዝተሽ ቀጥይበት የኔ እህት💙🌱💘
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
አችኩበሜደርሰብሸንገርወንትምቢሁንእንሱክወጡበኋላመመካክርይቻላል6አመትአብርንሰንቀመጠምንምትቀይሜአላቀም
@yetariksewyetariksew6709
@yetariksewyetariksew6709 Год назад
የዉብይን ባህሪ ከነ አለባበሷ ነው የምወደው የምታምሩ ጥንዶች ናችሁ እመብርሃን ትዳራችሁን ትባርክ አትለያችሁ
@hirut7396
@hirut7396 Год назад
ውብዬ የኔ የዋህ በማርያም አታስለቅሳት የኔ ቆንጆ 😢😢😢😢😢
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ❤❤❤
@mesertkifle233
@mesertkifle233 Год назад
እኔ እኮ ናሂ ነው የሚገርመኝ ደጋግሞ ይጠይቃል ደስ ትላላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኑሩልን
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Год назад
ዉብዬ የኔ የዋህ የኔ እንቁ ሴት ትህትናዋ እራሱ ያሸልማታል ናቲና ወንድምህ ግን ነብሳችሆ አይማረም🙄😂❤❤️
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴ❤❤
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Год назад
@@sebelyoutube እሺ አቺም መልሺ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
ዩትብ ክፈቱለት አባቱን የሚንከባከብ ነው
@fasikaLifetube1118
@fasikaLifetube1118 Год назад
ትክክል እኔ በባለፈው ቪዲዮ ብዬ ነበር ❤ቢከፍቱለት ጀስ ይለኛል የምር
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Год назад
ምግቡን አንስተሽ አትሄጅምዴ ለሱ የምታለቅሽው ሆ እኔን አስለቅሶ እሱ ሊበላ
@ዘቧቲዩቡ
@ዘቧቲዩቡ Год назад
እህልአቅረብ እዲዚህአይነት ፓሪኪ በጣምይሰጠላል
@gechkassie88kasseie5
@gechkassie88kasseie5 Год назад
ለናሂ ግን በዚህ አጋጣሚ ውብየን እንደዚህ አይገባትም እንዳውም ሲበዛ ሰው አክባሪ ናት የሷን ቤተሰብ ትታ እኮ ወደ አንተ ቤተሰቦች ነው የምትከባከባቸው አትሰለችም
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Год назад
ናሂ ቀንህን ጠብቅ ውብዬ እንደው ብድርሽን መልሺ ወንድማቹው እንኮአን ደህና መጣ
@የጋይንቷልጅ
@የጋይንቷልጅ Год назад
እዉነት እሚደረግነዉ አስተማሪ❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴ❤❤
@weloyewa1
@weloyewa1 Год назад
ሰውየው ግን ለፊልም ይሆናል ጭራሽ አያስነቃበትም 😂😂ውብዬ የኔ የዋህ😢😂😂
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Год назад
የሌለ ይተውናል ደረቱ ነፈቱ 😅😅😅
@rak7888
@rak7888 Год назад
ያሳቀኝኮሜት😂😂😂😂
@mulatuj
@mulatuj Год назад
​@@asdpeh3842😂😂😂
@Yነኝየናቴናፋቂ
@Yነኝየናቴናፋቂ Год назад
የኔም እባ ፈሰስ ውብየ ስታለቅስ የኔም እባ ቅርብነው እባየ😂😂😂😂😂😂😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴ❤❤
@SaadahSa-f7p
@SaadahSa-f7p Год назад
አሰተማሪነዉ እግዚአብሂር ትዳራችሁን ይባርክ
@ሰሚራኩታብር
@ሰሚራኩታብር Год назад
ውብየ የኔ እናት እኔ ራሴ እንባየን ተቆጣጥሬው ነው ናሂ ቀንህን ጠብቅ❤❤❤❤😂😂😂😂
@محمدمحمد-ش9ن8و
@محمدمحمد-ش9ن8و Год назад
እንደው በአላህ አሳዘነችኚ ለቀልድም:ቢሆን የሰውን ቀልብአትስበሩ ክፊነገር ስትናገሩ:በጥፊ ነገር ስትናገሩ:ልብ ይሰበራል ወላሂ አለቀስኩ😢😢😢😢😢😢በጣምነውያለቀስኩት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mobizone429
@mobizone429 Год назад
ውብየ ቤት ውስጥ ጫማ ልበሽ የሴራሚክሱ ቅዝቃዜ ጥሩ አደለም
@asressetegn9050
@asressetegn9050 Год назад
ውብዬ ከይቅርታ ጋር ሳሎናችሁ ላይ ምጣፍ ብታደርጊበት ጥሩ ነበር የህትነት ምክሬ ነው❤❤❤❤❤💚💛❤🙏
@werert2189
@werert2189 Год назад
ውዴ የራሳቸው ቤት አይደለም ስለሚቀያይሩ እቃማጎጎዝ ስላለባቸው እራሳቸው ቤት ሲገብ ያለብሳሉብየ አስባለሁ
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Год назад
😂😂የሰው ቤት ሰርጉ ሁሉ አይሟላምኮ ሆ
@wstube3191
@wstube3191 Год назад
ወይኔ ውብዬ ስታዛዝን ወድሙ ግን ለፕራክ አንደኛ ነው ቀንክን ጠብቅ ናሂ ወብዬ አስቢበት ናሂን አስለቅሽልን
@ሱሱነኝስደተኛዋ
ግን ወዶች ለምን ጥቁር ሰው አይወዱም እራሳቸዉም ጥቁር ቢሆኑም ጥቁር ሰው አይወዱም😁🤕🤕ጥቁር ሴት ካገቡ ቀይ ሴት ማግባት ያምራቸዋል ????ለምን😅
@Betsi_ethio
@Betsi_ethio Год назад
እንዳትለቂው እሱንም አንድቀን እንድታስለቅሽው እንደ ዳጊ
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube Год назад
ማነው ግን የአጎት ልጅ የአክስት ልጅ እንዲ ሲቀራረብ ሚቀናው እውነት እኛ ቤት ብዙ ነን ያክስት ያጎት ልጆች ግን አንተዋወቅም አዝናለሁ ሁሌ ከልቤ በስም እንኳን ማንተዋወቅ አለን😥😥😥😥😥😥😥😥
@merimoia9195
@merimoia9195 Год назад
እኔም ማርያምን በጣም ነው ማዝነው😢😢😢😢 ማሬ
@hanahana4026
@hanahana4026 Год назад
እኔስ እግዚአብሔር ይመስገን ከአጎቴ ከአክስቴ ልጆች ጋር ነበር የማሳልፈው አንዳችን ከአንዳችን ቤት እየሄድን ስንጫወት እናድር ነበር ዛሬ ስደት አለያየን እንጂ ግን በስልክ እናወራለን
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube Год назад
@@hanahana4026 አብሮ ማደግ እኮ ነው ቅርርብ ሚፈጥረው እኛ እንኳን አብሮ መጫወት አንድ ላይ እንኳን ሆነን አናውቅም
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube Год назад
@@merimoia9195 አው ያሳዝናል እኮ ውዴ ቤተሰብ ሆነሽ አለመቀራረብ አለመደዋወል አለመተዋወቅ በጣም ያሳዝናል 😥💞💞
@seadltube2433
@seadltube2433 Год назад
@@ኤማንዳቲናRU-vid አብሺሪ ውደ 😘
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
አሳዘነችኝ ውብዬ ጸባይሰናይ ፈገግ ነው ምትለው ሰው ስታይ ብድር እንጠብቃለን ውብዬ ናሂ 🤣🤣🤣ቀንህን ጠብቅ 🤣🤣
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ❤❤❤
Далее
ዉብዬ ና ሄሉ ተባብረዉ ሰሩልኝ!
27:17
አዲስ በጥፊ መታኝ እህቴ አበደች
28:41