Тёмный

ወንድሞቼ አስከፉኝ!🥺😧 

Dagi Tube
Подписаться 63 тыс.
Просмотров 112 тыс.
50% 1

#helutube #nahitube #ethiopia #youtubeshorts

Опубликовано:

 

19 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 4 месяца назад
ማነዉ ይህን ቤተሰብ የሚወድ እስኪ 👍👍👍ደምሩኝ
@Egezihaber.yimesgen
@Egezihaber.yimesgen 4 месяца назад
mube.betam.new.yemewdih.❤
@ZabibhDubiq34-ho1by
@ZabibhDubiq34-ho1by 4 месяца назад
አረ ሱአደለም😂​@@Egezihaber.yimesgen
@semutasew2244
@semutasew2244 4 месяца назад
ሙቢ አደለምኮ😂😂​@@Egezihaber.yimesgen
@Zeneb-hg6je
@Zeneb-hg6je 4 месяца назад
​@@Egezihaber.yimesgen ሙቤ አይደለም 😂
@zemzems2429
@zemzems2429 4 месяца назад
አለን❤
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 4 месяца назад
ሄሉ ተዋናይ ብትሆን ይዋጣታል የምትሉ በላይክ አሣዩኝ ወይኔ ሥወዳት ❤❤❤❤❤😂😂😂
@KahsaGebre
@KahsaGebre 4 месяца назад
ደምርኝ ውዴ
@user-fi5gk6it2b
@user-fi5gk6it2b 4 месяца назад
​@@KahsaGebreአችም ደምሪኝደምሬሻለሁ
@ShewayeTube-143
@ShewayeTube-143 4 месяца назад
ደምሪኝእማ
@user-lf8ql1qs2v
@user-lf8ql1qs2v 4 месяца назад
ታድለሽ 3+ ወንድሞች ነበሩኝ 2+ ተለዩኝ 😢😢አንድ ብቻ ቀረ እሱም እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ
@zainasied615
@zainasied615 4 месяца назад
አይዞን ውድ ያለውን ሺይ ያርግልሺ 😢😢😢😢
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 4 месяца назад
Ayizosh 😢
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 4 месяца назад
አላህይጠብቅልሽ
@user-hl7yh7mg3l
@user-hl7yh7mg3l 4 месяца назад
አይዞሽ የኔ ውድ
@batietube2939
@batietube2939 3 месяца назад
Egzhabare abata ale ayzohi mar
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 4 месяца назад
ወይኔ ናሆም ለሚሥትም ለቤተሠብም ያለዉ ክብር ማሻአሏህ
@mahaboobadam5611
@mahaboobadam5611 4 месяца назад
😂😂😂enem😂😂
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 4 месяца назад
ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የረፍት እጀራ የነፃነት ኑሮ ያድላቹ❤🎉🎉
@toybayoutube489
@toybayoutube489 4 месяца назад
አሚን
@MaaanjJopnj-pg2bu
@MaaanjJopnj-pg2bu 4 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-il4lu2bn2r
@user-il4lu2bn2r 4 месяца назад
አሜን አሜን
@user-cz4ub4lk1h
@user-cz4ub4lk1h 4 месяца назад
አሜን
@johntekleab5471
@johntekleab5471 4 месяца назад
Amen Amen Amen
@Jungkook-world97
@Jungkook-world97 4 месяца назад
ትልቁ ማዘር ስትመጣ እቃዋን ሂዶ ቅብል ወይኔ አሏህዬ ምን አይነት የተባረከ ልጅ ነው አሏህ በልጅህ ይካስህ 😮
@user-zi5wl9bm4c
@user-zi5wl9bm4c 4 месяца назад
በጣም ወላሂ አላህ ያክበረው ዘሩ ይባረክ እንዴዚ ያለ ልጅ መታደል ነው
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b 4 месяца назад
የቤተሰብ አስተዳደግ ውጤት ነው
@shetaantoun1392
@shetaantoun1392 4 месяца назад
ሄልዬ ምርጥ ወንድሞች አለሽ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ ❤❤❤
@SaadA-ck5by
@SaadA-ck5by 4 месяца назад
እንኳን እኔን ይክፋኝ ብሎ ሊያለቅስ እራሱ ነው የሚያስከፋኝ ግን እግዚያብሄር ይመስገን ሁሉ ነገሬ የሆነች እህትና እናት አሉኝ ይመስገን ፈጣሪ😢😢❤❤❤❤
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 4 месяца назад
ወንድም እንድህ ለእህቱ ሲራራ😢😢😢😢😢😢ናሂ እና ዳጊ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉❤❤❤❤
@astekastek1000
@astekastek1000 4 месяца назад
ታድለሽ ሄሉ ወንዶሞችሽ ምርጥ ናቸዉ አይለያቹ ስታስቀኑ
@nenareu2882
@nenareu2882 4 месяца назад
የፕራክ እናት ሄሉ 🤣🤣 አች ብቻ ፕራክ አድርጊ እኔኮ ብቃቷ ይገርመኛል ሄሉ❤
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 4 месяца назад
በጣም 😂😂😂😂😂
@AminaAmina-ps9qo
@AminaAmina-ps9qo 3 месяца назад
😅😅😅😅
@user-zp2cf6yi6k
@user-zp2cf6yi6k 4 месяца назад
ይህ ትልቅ ትምህርት የያዘ ፍራንክ ነው በተለይ እህትነታችንን ሳያስቡ ገንዘብን ለሚያስቀድሙ ወንድሞች ልቦና ይስጣችው ፈጣሪ ዘመናችው ይባረክ የምታስቀኑ ቤተሰቦች ናችው ወንድሞች አሉኝ በቁማቸው የሞቱ የራሳቸውን ጥቅም የሚያስቀድሙ
@Hiwot-jq2cc
@Hiwot-jq2cc 4 месяца назад
እውነት ነው። እማቲዬ❤
@SleepyBowtieCat-wc6gb
@SleepyBowtieCat-wc6gb 4 месяца назад
Yeni bite
@user-wq2qv9bj2p
@user-wq2qv9bj2p 4 месяца назад
የት አባታቸው ደግ አረግሻቸው😂😂😂😂😂 ለውብዬም ለብቻዋ 👍አንጨርጭሬያት ናሆምና ዳጊ አማተቡ😂😂
@user-vi3ml2hy5j
@user-vi3ml2hy5j 4 месяца назад
የምር እዴት እዳሳዘኑኝ ናሂ&ዳጊ😢😢❤
@heyatmelaku40
@heyatmelaku40 4 месяца назад
ክክክክክ ታላቅ መሆን ለኬ መታደልነው አይ ሄሉ እግሬን አጥቦ አያቅም
@ksanetksanet
@ksanetksanet 8 дней назад
ማነው ይህን ቤተሰብ የሚወድ አሰኪ 👍ደምሩኝ👍😘❤️❤️❤️🎉🎉🎉
@lemlemyalwu-lj1xs
@lemlemyalwu-lj1xs 4 месяца назад
አች የተመታሺ 😅😂😂😂😂😂
@eexx5392
@eexx5392 4 месяца назад
😂😂😂
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@alamalam9788
@alamalam9788 4 месяца назад
ማሻአላህ ወላህ ይህ ቤተሰብ በጣም እሚወድ ነው አላህ ሰላማቹሁን ያብዛላቹሁ አማታቹሁም ተሺሎት አብሯቹሁ እደናታቹሁ ያሳየን ❤❤❤❤❤❤
@user-gk9dp4jt5w
@user-gk9dp4jt5w 4 месяца назад
ታድለሽ ሄሉ ወንዶሞችሽ ምርጥ ናቸዉ አይለያቹ ❤❤❤❤❤
@tube896
@tube896 4 месяца назад
😂😂😂😂😂ቀጣይ ደሞ ውብዬ ተራሽን ጠብቂ ወይኔ ምን እየተቀመመለሽ ይሆን ቻይው ምስኪን ወንድም ብሎ ዝም በጣም የምታስቀኑት ማርያምን እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ይጠብቃችሁ ዳጊ በትምህርትህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ለቤተሰብ ለሀገር የሚጠቅም ትውልድ ያርግህ ናሂ ትዳረህ ቤትህ ይባርክ ትልቅ ስኬት ላይ ያድርሳችሁ ውብዬ ሳቅሽ ደስ ይለኛል ለናታን እህት ወንድም ይስጠው እግዚአብሔር ፋዘረን እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኛቸው ማዘሯ ❤በጣም የምትግርም እንቁ ብርቅዬ እናት ናት አደራ እንደ አይን ብሌን ጠብ ቋት ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን። የኔ ወንድሞች ከዚህ ፍቅር ቤተደብ ብትማሩልኝ ምነኛ ደስ ባለኝ ነበር ሆድ ይፍጀው ብቻ ህመሜን የሚያውቅ እኔና እግዚአብሔር ብቻ ነን ለሚዲያ እንዲህ እንዲያ ቢባል ትርፉ ኩነኔ እና ፀፀት ነዉ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን በእውነት ።
@fal7583
@fal7583 4 месяца назад
ማሻአሏህ ምርጥ ወንድሞች አሏህ ይጠብቃችሁ በዝሁቀጥሉበት
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 4 месяца назад
ሄሉ በሳቅ ጨረስሽን ኧረ😂😂😂😂😂 ወንድሞቿ ሲያሳዝኑ ምርጥ ወንድሞች አሉሽ❤
@user-tj4ne1tp1i
@user-tj4ne1tp1i 4 месяца назад
ምርጥ ወድም አለሽ ሄሎየ ❤❤❤
@Bzu632
@Bzu632 4 месяца назад
ሂሉ ይከንን ሁማንሂር እየተጠቀምሸ ፀጉርሸ ወደሇላ እልም አለ😱😱
@mirihamad8909
@mirihamad8909 4 месяца назад
የዚችልጂ ተንኮል አያልቅም😂😂😂😂😂😂😂😂
@AsgoiAnweru
@AsgoiAnweru 4 месяца назад
Atamechiw yelesh
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 4 месяца назад
ማር ነች
@gjhhjvug7852
@gjhhjvug7852 4 месяца назад
😂😂😂
@mekaahmed4447
@mekaahmed4447 4 месяца назад
በጣም ተኮል ነዉ ያቀጨጫት 😅😅🙈🤣
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 4 месяца назад
​@mekaahmed444😅😅😅😅😅7
@bitybity4949
@bitybity4949 4 месяца назад
ልይና እኮምታለው ሄለን የማታመጣው ጣጣ የለም የሷ ጉድ አያልቅም
@muhamad3183
@muhamad3183 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂እዉነት ነዉ
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 4 месяца назад
😂😂😂
@rishane9576
@rishane9576 4 месяца назад
ኣንችማ ታድለሻል ሄሉ ምርጥ መልካም የሆኑ ወንድሞች ኣሉሽ እድሜና ጤና ይስጣቸው ፈጣሪ ለኔ ግን ወዮልኝ እህት ወንድም እያሉኝ እንደሌሉኝ ከመሬት ተነስተው የሚጠሉኝ ሞቴ ክፋቴ ሚመኙ ይብላኝ ለኔ እንጂ ግን ከወንድም ከእህት በላይ ፈጣሪ ኣለልኝ ተምስገን ❤
@amaamm741
@amaamm741 4 месяца назад
የኔቢጤ ነሽ ሰውእያለሽ እደሌለን ብቻ መሆን ከባድነው
@user-ty6js7rn2n
@user-ty6js7rn2n 4 месяца назад
achima yeneni tariki yestafishi meselengi yene wudi bicha fetari alelini azoshi ima
@user-ut4qx3ts8b
@user-ut4qx3ts8b 4 месяца назад
ወይኔ እኔ ብቻ ይመሥለኝ ነበር የኔም ጨካኞች ናቸው
@aminatseyd8464
@aminatseyd8464 4 месяца назад
ወድም ያላችሁ ታድላችሁ እኔ 1የመጀመሪያወንድ1የመጨረሻ ሁለት ወድምነበረኚ ታላህወድሜ 24አመቱ ወዳኬራሄደ ሃዘን በስደት😢😢ከድነወ 10ትንሽወድም አለኚ እግሩአሞትከረመ በርግጥአሁን ደህናነው አላህያሽልልሽ በሉኚ የወድሞቸን ጓደኞች ሳይ ወድሜ በሂወት መለለቱ ይቆጨኛን ሁሌም ትናፈቀኛለህ ወድሜ 😢😢😢😢😢😢
@mahitube9113
@mahitube9113 4 месяца назад
አይዞሽ ውዴ
@SonySony-up2kv
@SonySony-up2kv 4 месяца назад
አላህ ይሶብርሽ የኔ እህት ወድምሽንም አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀው የታመመውንም አላህ ያድንልሽ የኔ ውድ
@SonySony-up2kv
@SonySony-up2kv 4 месяца назад
አላህ ይሶብርሽ የኔ እህት ወድምሽንም አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀው የታመመውንም አላህ ያድንልሽ የኔ ውድ
@user-ft8eo8gy4w
@user-ft8eo8gy4w 4 месяца назад
አእህቴ አዛኝጌታታችን መፆናኛውን ያጎናፆፈን እጅግያማል እኔም እንዴነብሤ የምሣሣለት አባት አለሜን ከአጣሁት 30"ቀን ሆነኝ ናፍቆቱ በረታብኝ ሀዘን ልቤንጋጠው ወዴየትይዴረሣል ከአላህከመጣ አላህ በጄነትያኑራቸው
@delleorks903
@delleorks903 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ መታደል
@seadayehaiklij6277
@seadayehaiklij6277 4 месяца назад
የኔ ወንድም ቢሆን ይዞ ነበር የሚያጠናግረኝ እንድህ ብቀብጥ
@user-ot5pr1tz8v
@user-ot5pr1tz8v 4 месяца назад
ክክክክ በሳቅ ትክክል
@Egezihaber.yimesgen
@Egezihaber.yimesgen 4 месяца назад
😂😂😂😂😂
@user-zs5pv6wo4o
@user-zs5pv6wo4o 4 месяца назад
የኔኳንዝቤንምእሺአይልታናሹነኝግንእደታላቅነዉየሚያየኝ እኔብቻነኝሴልጂእደአይንብሌነዉየሚያዪኝ😢
@user-ns1ve7cj7k
@user-ns1ve7cj7k 4 месяца назад
ክክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 4 месяца назад
😅😅😮😮😮
@PqoowOqai-kw1xk
@PqoowOqai-kw1xk 4 месяца назад
ምስኪን ናሂ ሲያሳዝን ጌታን 😥😥😥😥
@oneallahbcha
@oneallahbcha 4 месяца назад
እኔኮ የነሄለንን እናት ስወዳት የኔ ጉዝጉዝ ትርፍስፍስ ቡሀላ ነችኮ እኔ አላዉቃትም ግን ደስ ትለኛለች
@user-ms9zz2fk7b
@user-ms9zz2fk7b 4 месяца назад
አቤት ደስ ስትሉ ።ካይን ያውጣችሁ ወንድም ብርቅ ነው አባትም ነው ወንድምም ነው ጓደኛም አማካሪም ነው የሁሉንም ቦታ ይሸፍናል ።ወንድም ብርቅ ነው ወንድሞቻችሁን በደንብ ያዙ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ms9zz2fk7b
@user-ms9zz2fk7b 4 месяца назад
ሄሉ ግን ወንድሞችሽ ላይ አትጨክኝ ለምን መሰለሽ ስስት ስለሆኑ ነው ።ሄሉ እንደዚህ የምልሽ ውስጤ ቁስልና ህመም አለኝ የደረሰበት ያቃል የተባረከ ቤተሰብ እናትሽማ አንደኛ ሁላችሁም በጣም ይደሰታል ትላላችሁ ተባረኩ።
@user-ms9zz2fk7b
@user-ms9zz2fk7b 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 4 месяца назад
ሄሉ ቀጮ ተንኮሎ😊 ❤አመሰቻቸውኮ😂❤
@dhdgj4648
@dhdgj4648 4 месяца назад
አቺ የተማተሽ አራ ወይኔ ወላሂ ደብሮኝ ነበር ይማቺሽ😂😂❤❤❤❤😂
@MekdiMekdi-pe6pd
@MekdiMekdi-pe6pd 3 месяца назад
Enezih melikam beteseboch❤❤❤ Edime ke tena gar yadilachihu
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 4 месяца назад
ደሰየሚል ቤተሰብ እናታቸው እንደጎድኛ ሲወሩ ታዳምጣቸዋለይ ታድላቹህ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 4 месяца назад
የኔ ወንድም ቢሆን አሁን ፈጥፊ ነበር እሚያጠናግረኝ 😂😂😂😂😂 ታድለሽ😌😌❤❤❤
@mohemednasser192
@mohemednasser192 4 месяца назад
😅😅😅የኔም
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 4 месяца назад
Uuu😅😅😅
@susu21250
@susu21250 4 месяца назад
😂😂😂😂
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k 4 месяца назад
ሀሀሀሀሀ😂😂😂😂😂
@Fatumamohammed-lp4ev
@Fatumamohammed-lp4ev 4 месяца назад
አንች ምናሸሽ ሄሉ እኔ እቃ ለማጠብ ቅልጥልጥብያለሁ እስኪ ለይኩኝ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 4 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-lg6xj2os5c
@user-lg6xj2os5c 4 месяца назад
Edez ayenat wudim bironegn tadeye anich tadelesh bewunet❤❤❤❤
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k 4 месяца назад
የኔ ዉድ እሰይ ደግ አደረግሸ ብቻሸን አሰለቅሰዉሸ ነበር ግን በጣም ምርጥ ወድሞች አሉሸ ታድለሸ
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs 4 месяца назад
ሄሉ ታደልሽ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ወንድሞችሽን❤❤❤❤
@SofiayKedar-nn9io
@SofiayKedar-nn9io 4 месяца назад
ናቲ ተገላገለ እደዚህ ታሰለፈልፋው ነበር ለማንኛውም ምርጥ ቤተሰብ ሰወዳቹ❤❤❤❤
@semarawitsat
@semarawitsat 4 месяца назад
የኔ እናት ማዘር ደስስ ሲሉ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሀ💙💙💙💙
@user-uo1xm6km8g
@user-uo1xm6km8g 4 месяца назад
የኔ ጣፋጭ ማራጭ ሂሉየ❤❤
@MakiyaMakiya-ri6gz
@MakiyaMakiya-ri6gz 4 месяца назад
ጉን ኡኮ ሰው ሀገሪ የሚትላዉ አድሰበ ነው?😅 የስደት እህቶቼ አለህ ይጠብቃቹ 💐💐
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 4 месяца назад
😂😂😂እኮ የሆነች ጅል
@zindzind3952
@zindzind3952 4 месяца назад
😁😁😁
@sss2505
@sss2505 4 месяца назад
አሚንንንን
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 месяца назад
ማርያምን አስለቀሳችሁኝ ምናለ እኔም ወንድም በነበረኝ😢😢❤❤
@birtukaen3255
@birtukaen3255 4 месяца назад
እኔም የለኝ😢😢😢
@user-dz2hq1cg8o
@user-dz2hq1cg8o 4 месяца назад
እኔም 😢😢😢😢​@@birtukaen3255
@user-dt2sq2uk9d
@user-dt2sq2uk9d 4 месяца назад
apishir ihite
@mesiyegetaliji9573
@mesiyegetaliji9573 4 месяца назад
Ara helu gip newu😢😂😂😂ara nhi ide dagi tilyalachu geta yitbkachu❤😢
@romanaboye7384
@romanaboye7384 4 месяца назад
Sitamiru Egzaber amlake yitabikachu ❤❤❤❤
@user-nd9xz5te3l
@user-nd9xz5te3l 4 месяца назад
ወላሂ የኔወድምም አደ ናሆም አዝኝ እሩህሩህ የኔ ጪቀት ሀሣብ ሁሉ የሚያሥጨነቃቸው ወድሞቸ ኑሩልኝ ሣይከፍችሁ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 4 месяца назад
ሄሉ አልተቻለችም አይደያዎ ከድሮም ትለያለች😂😂😂❤❤❤❤
@ZenatMohammed-xp6yt
@ZenatMohammed-xp6yt 4 месяца назад
ወንድም እንድህ ለእህቱ ሲራራ😢😢😢😢 ናሂ እና ዳጊ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሄሉ እድለኛ ነሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤
@Nefisayimam908
@Nefisayimam908 4 месяца назад
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ❤❤
@GgHbb-nc4wj
@GgHbb-nc4wj 4 месяца назад
ብራክ መሆኑን እያወቀ ማነው እደኔ እባ የመጣው
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 4 месяца назад
ናህዬ ምርጥ ዎምድም 🥰🥰
@askidesta4271
@askidesta4271 4 месяца назад
አይ ፍቅር ደስ ስትሉ ሄሉየ አታሠቃያቸው ይወዱሻል በጣም ❤❤❤
@LilaSaaed-mk8yq
@LilaSaaed-mk8yq 3 месяца назад
ማሻ አላ ስታምሩ ፍቅራችሁ ያስቀናል❤❤❤❤
@mohemednasser192
@mohemednasser192 4 месяца назад
የኔ ወድሞች እድህ ብቃለጥባቸው እዛው ነበረ እሚረግጡኝ 😄😄😄😄
@user-dx2gd2pp2q
@user-dx2gd2pp2q 4 месяца назад
😂😂😂😂🙈🤣🤣
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 4 месяца назад
😢😢😢
@HoovaH-pt8yz
@HoovaH-pt8yz 4 месяца назад
እኔን በጥፊ አንገቴን ያጣምምመው ነበር😂
@GannatSantayew
@GannatSantayew 4 месяца назад
Hhh
@MedinaTube-vo5mv
@MedinaTube-vo5mv 4 месяца назад
አናደዉኝ ወንድሞች አደላችሁም ስላችው የራስሽ ጉዳይ ነው ያሉኝ😢
@selamlove6129
@selamlove6129 4 месяца назад
ትግስታቸዉ ግን ዋዉ ወይ ሄሉ ብለሽ ብለሽ ደግሞ አቶዱኝም ግፍ ነው😂😂❤❤❤❤❤
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 4 месяца назад
😂😂😂😂😂ይች ግፈኛ
@user-ig8mx7sw9t
@user-ig8mx7sw9t 22 дня назад
ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የርፈት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ያድላቺሁ
@FkruHonja
@FkruHonja 2 дня назад
Wow fikrachu betahame nawu dase yelale❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 4 месяца назад
የተመታሽ ሄሉ😂😂😂😂😂😂
@user-ib2kn5xh3e
@user-ib2kn5xh3e 4 месяца назад
😢በየሱስ ሰም ጌታሁይ
@jesus.is.my.everything6495
@jesus.is.my.everything6495 4 месяца назад
ደስ ትላልቹ አይለያችሁ ❤️❤️❤️❤
@user-oh6rm8bj7l
@user-oh6rm8bj7l 4 месяца назад
ያረብ ከሠዉ አይን ይጠብቅልሽ እኔ አለሁ እህት ወንድም እናት ዬለኝም ወላሂ አንችን ሳይ ልቤ ተረበሸ 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭 አላህ ወኪል በስ😢
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 4 месяца назад
አቦሽር😢😢😢
@mahitube9113
@mahitube9113 4 месяца назад
አይዞሽ
@user-oq1ju6th1b
@user-oq1ju6th1b 4 месяца назад
የኔ ውዲ እኔም እናት የለኝም አንዲ ወንዲም ነው ያለኝ እሱም ለራሴ ለራሴጂ ለኔ አዝኖ አያውቅም አይወደኝም ገንዘቤን ብቻ ነው የሚፈልገው ከኔ😢😢😢አይዞሽ ውዴ
@SonySony-up2kv
@SonySony-up2kv 4 месяца назад
የኔ ውድ የሙስሊም ፈተና ከባድ ነው አይዞሽ የኔ ውድ እህት አላህ ይጠብቅሽ ግን እኔ እናት መሆን ባልችል እህትሽ እሆንሻለሁ በውስጥ እናውራ ስልክ አስቀምጭልኝ የስደት እህትሽ
@SonySony-up2kv
@SonySony-up2kv 4 месяца назад
​@@user-oq1ju6th1b እህቴ ወድም ለህቱ ያዝናል ግን ደሞ አያስመስልም ብትታመሚ እና ብትከፊ ከጎንሽ ነው
@haregmak1519
@haregmak1519 4 месяца назад
ሄሉ😂😂አንጫጫቻቸው😂😂😂😂😂ተውኔት ይዋጣልሻል ❤❤❤❤ደስ ስትሉ ግን ተባረኩ
@amandemissew7890
@amandemissew7890 4 месяца назад
ታድላችሁ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ❤❤❤
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 4 месяца назад
ውይ ደስ ስትሉው ኤሉ ግን በጣም ጋበዝ ነሽ ፕራንክ 😂😂😂😂❤❤
@BintAli-sv5ju
@BintAli-sv5ju 4 месяца назад
አረ ሄሉ ከሳሽ ሥታሳዝኒ ሚሥኪን እሥኪ አትሠቢ😢😢😢😢
@SonySony-up2kv
@SonySony-up2kv 4 месяца назад
አልሀምዱሊላ ወድሜ እኔ ካለቀስኩ ወላሂ አብሮ ነው የሚያለቅሰው ወድሜ አንዱየ ሽ አመት ኑርልኝ የኔ ስጦታ
@SehamEndris
@SehamEndris 4 месяца назад
የኔም ወላሂ አልሀምዱሊላ
@SonySony-up2kv
@SonySony-up2kv 4 месяца назад
@@SehamEndris 8 አመት ይበልጠኛልግን በቃ ልክ እደ እናቱ ነው የሚከባከበኝ ብቻ ምን እላለሁ አላህ ይብቅልን
@ghb8135
@ghb8135 4 месяца назад
እኔም በጥም ነው እሚወዱኝ አባቴ አላህ ይዘንልት መትብኝ ታልቅ ወድም ታናሽ ሱስት ሁን ቆጨ ብልን ነብር እምንውር ጉሪቢት ለሪሱ ይቀኑብን ነበር
@user-rm5vq3tm5l
@user-rm5vq3tm5l 4 месяца назад
ፈጣሪይጠብቃችሁ ጥሩወንድሞችናቸው
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 4 месяца назад
Wow helu the best prank i swear bravo bravo helu❤❤❤❤👏👏👏👏
@amandemissew7890
@amandemissew7890 4 месяца назад
ሄሉ ለሁሉ ድምቀት ነሽ በናትሽ እንዳትጠፊ እንወድሻለን ። ❤❤❤
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 4 месяца назад
አይ ሄሉ 1 ሆነሽ ነው ምትቀብጪው እኔ ብሆን 8ቱም ተባብረው ይጠልዙኛል 😂😂😂😂😂😂😂ትልቁ ወንድሜ አሃ ተጎረመሰ 😂😂😂😂😂
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@Abo7md501
@Abo7md501 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-uq6ch6ld8f
@user-uq6ch6ld8f 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 4 месяца назад
😅😅😅😅
@assistanthome578
@assistanthome578 4 месяца назад
😂😂😂😂😂
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 4 месяца назад
ሠላማችሁ ብዝት ይበል ሂሉ❤❤❤
@asioupiaasioupia2276
@asioupiaasioupia2276 4 месяца назад
ናሂዬ ዳጊዬ የኔ ምስኪን ናቸው😢😢😢😢❤❤❤
@user-ur1qh8no2r
@user-ur1qh8no2r 4 месяца назад
ገና ስትፈጠር አይወደኝም. አላለችም😅😅😅😅
@fiurjrufurjrj3480
@fiurjrufurjrj3480 4 месяца назад
ከከከከከ ገና ስትፈጠር ደስ ይላል አይ ሄሉ
@aminahossain2730
@aminahossain2730 4 месяца назад
😂😂😂😂😂
@user-gq7ky3ds9d
@user-gq7ky3ds9d 4 месяца назад
የዉሸትነገር😂
@user-hl4oo1do2q
@user-hl4oo1do2q 4 месяца назад
😂😂😂😂
@user-fs9fu5bc9v
@user-fs9fu5bc9v 4 месяца назад
የኔ ወንድሞች ቢሆኑ ማግጭላየን አላቀው ገልግለውኝ ነበር ሄሉ ምርጥ ወንድሞች አሉሽ
@alainalain8878
@alainalain8878 4 месяца назад
😅😅😅😢
@amaamm741
@amaamm741 4 месяца назад
😂😂😂😂አወ ወላሂ
@user-gu5tb8nn9m
@user-gu5tb8nn9m 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂.eko
@AngesomTsaedu
@AngesomTsaedu 3 дня назад
ይወዱሻል በጣም
@user-rg7uf8qz7b
@user-rg7uf8qz7b 4 месяца назад
አይ ሄሉ በጣም የሚወዱስ ወንድሞች አሉሽ ❤❤❤❤
@Tigest193
@Tigest193 4 месяца назад
አይ ሄሉ አታመጭው የለሽ😂😂😂😂😂ሰራሽላቸው
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 4 месяца назад
እፎፎ ናሂ መልካም ወድም የኔወድሙች አሎጀ ድጋዩች መኪና ድርሰ ገዘቸ ሰጥቸ ከበር እማይሎኝ ይታደሎታል እጀ አይታገሎዉት
@HayaArgaw
@HayaArgaw 4 месяца назад
እኔም ወላሂ መኪና ገዘቸይ ስጥቸይ ስው አልመስለውም😢
@hasinaal
@hasinaal 4 месяца назад
እነሱን ለማሳደግ አንደየ በዳጊ አንደየ በናሂ ነው ቪድወ እምትሰራው የሷን ትታዋለይ ለነሱ ክብር አለሽ ክበሪልን
@ethiolove131
@ethiolove131 4 месяца назад
አይይይ የኔ ወንድሞች ቢሆኑ ስትፈልጊ ገደል ጊቢ ብለውኝ ነበር ጥለውኝ የሚሄዱ ናሂ ደስ የምትል ቤተሰብ ትዳሩን እህቱን አክባሪ ትንሹ እግዚአብሔር ያሳድግህ ክፉ አይንካቹ
@NoorNoor-qh6bo
@NoorNoor-qh6bo 4 месяца назад
እኔ ምለው እሄ የተሸከመቺው ግን አይከብዳአትም አላህ ይስትርየምን ሸክም ነው እረ ወዳ ከራስዋ በልጦዋል😊
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 4 месяца назад
እሶ እኮ ነው ተንኩል ሚሳስባት😢😢😢
@lassddf2180
@lassddf2180 4 месяца назад
ገና ሳትፈጠር አላለችም😂😂😂😂 ናሂዬ😊 ምርጥ ወንድሞች ነው ያሉሽ ሄሉዬ በጣም ነው ሚወዱሽ ሁሌም በደሰታ በፍቅር ኑሩልኝ በጣም ነው ምወዳችሁ❤❤❤❤❤
@Hana-3838
@Hana-3838 4 месяца назад
ተንኳለኛ❤❤❤እንዲሕ አይነት ወንድም ቤተሠብ በምድር የለም 🥰🥰🥰🥰
@user-iv6pu8vb3u
@user-iv6pu8vb3u 4 месяца назад
Wow wow wow yene wudoche ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LamaTasi-ub3vq
@LamaTasi-ub3vq 4 месяца назад
😢😢😢😢
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 4 месяца назад
ዳጊ ምስኪን ደነገጠ እኔንም ብሎ😅❤
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 4 месяца назад
nahi Betam Rihruh Now Hulachum Swedachu❤❤❤❤❤
@user-kj7jm9tp9z
@user-kj7jm9tp9z 4 месяца назад
Wuy tadlash fkr yehone beteseb ❤❤
@PpPp-iv8hq
@PpPp-iv8hq 4 месяца назад
ብራንክ መሆኑ ጥሩ ነው ናሂ አንተ ታላቅ እደመሆንክ መጠን አላፊነት አለብክ አንድ እህትክ ናት በጣም ተንከባከባት ዳጊም በተረፈ ምርጥ ቤተሰብ ይመቻችሁ
@user-sv5kp8gm6z
@user-sv5kp8gm6z 4 месяца назад
ሄሎ ፊልም ብትሰራ ትችል ነበራ ወዲያው አኮ ነው ራስዋን ምትቀይረው
@Hif939
@Hif939 20 дней назад
ደብሮኝ ነበር😂 አቦ ይችሽ የኔ ውዶች😂
@user-pv7sn4rz3c
@user-pv7sn4rz3c 4 месяца назад
ሄሉየ ናፍቀሸኛል😊
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 4 месяца назад
ሄሉ በጣም ጎበዝ ተወናይ ነሺ እኰ ተበቀልሻቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rtgh9245
@rtgh9245 4 месяца назад
❣️❣️❣️❣️❣️😭😭🥰🥰🥰🥰
@TawbchTawbch
@TawbchTawbch 3 месяца назад
amen amen indi aneti yisxine💖💖💖💖💖💖💖💖
@RamHas-vy6is
@RamHas-vy6is 2 месяца назад
መሽአላህደስስትሉ❤❤❤❤ሰላምሁኑ
@zuzuadme3491
@zuzuadme3491 4 месяца назад
ሂሉየስራሽን እሽ😂😂እኔ ውሸት መሆኑን እያወኩ ማልቀሴ😢😢😢😢 አችተኮለኛ😂
Далее
DIY rocking horse for your kid #diy #parenting
00:57
ሄሉ ዳጊን ከቤት አባረረችው!🤯😰
16:35
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
Просмотров 356 тыс.