Тёмный

ወንድሞች ከኦርቶዶክሳዊያን ጋር አስተማሪ ዉይይት አደረጉ | faithline | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | ወንጌል ይለዉጣል | aman shalom 

Faithline
Подписаться 25 тыс.
Просмотров 2,7 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @faithline7
#faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
faithline
to contact 👇
Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
Aman shalom: t.me/Biblos336
Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
Kidus : 🤙 +251926228639
Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
ኤርሚያስ ፅኑ ዉሳኔ ወሰነ በዚህ ርዕስ ከእንግዲ አታገኙኝም | ተናገር እዉነቱን | faithline | abel abuna | aman shalom | ኤል ቃል
ኤርሚያስ ፅኑ ዉሳኔ ወሰነ በዚህ ርዕስ ከእንግዲ አታገኙኝም | ተናገር እዉነቱን | faithline | abel abuna | aman shalom | ኤል ቃል
አማን ሻሎም እስርቤት ያሳለፈዉን ዉጣ ዉረድ ተናገረ | faithline | aman shalom | abel abuna | ወንጌል | biniyam shitaye
faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Опубликовано:

 

28 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 39   
@Jesus-bp3bv
@Jesus-bp3bv Месяц назад
ጌታ ይባርካችሁ ዋው ወንጌል ይሄ ነው በርቱ የጌታ ጊዜ ነው ኤርሚ በመሪ ጌታ ሙሴ በሌሎችም ወንድሞችህ ውስጥ ያለውን ጸጋ እንዲያወጡ እያደረግ ስላለ ጌታ ይባርክህ ለሚባርክህም ለሚረግምህም ቦታ ሳትሰጥ ወደ ፌትትትትትትት,,,,,,,,,,,,,,,
@user-ve7gj9fq4o
@user-ve7gj9fq4o 12 дней назад
ኤርሚ በቃሉ በማረጋገጫ ነፍሴ ረካች ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
@genetmesfin4299
@genetmesfin4299 Месяц назад
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ከናንተ በዙ እየተማርን ነዉ ኤርሚያስ የምታስረዳበት መንገድ በቃ እንዴት ደስ ይላል በርታ ወንጌልን አገልግል ያንተ ቦታ ይሄ ነዉ ሌላ ወሬ እንዳትሰማ የተነካ ካለ እራሱ ለራሱ ይከራከር አንተ ወንጌልህን ብቻ አገልግል እባክህ እኛ ብዙ እየተማርን በናንተ የተነሳ ለማያምኑ ቤተሰቦቻችን እያስረዳን ነዉ ኤርሚ ዳነኤል ብሩክ ሜሎስ ተባረኩ ሰዉ የፈለገዉ ቢናገር እናንተ አስተምሩን ኢየሱስ ብቻ ይሁን ወሬአችሁ
@adentedela5358
@adentedela5358 Месяц назад
ኤርሚ እግዚአብሄር ባንተ ዉስጥ ያስቀመጠዉ እዉነት በዘመንህ ትገላልጠዋለህ በርታ
@user-ve7gj9fq4o
@user-ve7gj9fq4o 12 дней назад
ወንጌለዊ ኤርሚ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይባርከህ
@user-ve7gj9fq4o
@user-ve7gj9fq4o 12 дней назад
ኤረሚ በእውነት ፍንትው አድርገህ እንድትነግረን የረዳህ እግዚአብሔር ይባረክ
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 Месяц назад
🎉❤❤❤❤❤❤❤Tebareku
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris Месяц назад
ተባረኩ ወገኖቼ
@yade716
@yade716 Месяц назад
የምልጃ ጸሎትና የክርስቶስ ምልጃ እጅግ የተለያዩ ናቸው።
@daameealemayehu9386
@daameealemayehu9386 Месяц назад
Thanks 🙏 margeta
@JamboJambo-sw5fr
@JamboJambo-sw5fr Месяц назад
እመቤታችሁ ታድናችኋለች ኢየሱስም ያድንሃል ኢየሱስ ማዳን ስላቃተው ነው ማርያም የተደመረችው እዮባ ያብራልህ
@AldaKassa
@AldaKassa Месяц назад
God bless you
@Bereket-x3t
@Bereket-x3t Месяц назад
መርያም ብፁ ነች
@koshta7432
@koshta7432 Месяц назад
ልጄ የሚላችሁን አድርጉ ማለት ማማለድ ነው ማገናኘት ነው ቀለሜ ታች ውረድ
@user-jaki22chan
@user-jaki22chan Месяц назад
ኤርሚያችን
@user-jaki22chan
@user-jaki22chan Месяц назад
ብፅዕት ቅድስት ድንግል ማሪያም አታማልድም ኦርቶዶክሶች እመኑ
@MekdeseGemechu-hh8fv
@MekdeseGemechu-hh8fv Месяц назад
ተባረኩ ቅዱሳን 🙏🙏
@elfinashbirhanu7790
@elfinashbirhanu7790 Месяц назад
Amen
@senaitajema3531
@senaitajema3531 Месяц назад
በጌታ በኢየሱስ ደም ተሽፈኑ የመጀመሪያ የፃፍኩት የፍደል ስህተት ነው ይቅርታ እንሰሳት ብሎ ተፂፈ ። ለማሪያም አንስግድም ለፈጠረ ብቻ ማንም አልስገደላትም ማቴዎስ 7: 15 በቂ ነው ማሪያም አማላጅ ከሆነች አርሴማን ሌሎቹን አማልዱን ይላሉ ብታማልድ ብሆን እሷን ብቻ ይጠይቁ ነበር ስማትችል ነው የሞተ ስው አያመልድም እያለ አብረው እየፀለዩ ጌታ ይስማል መ ቅዱስ ላይ በማሪያም ስም ስፀለይ አልተፃፈም ።ዋናው አማልጅነት ነው ስሙ መፃፍ አለበት ስለዝህ እየሱስ ብቻ አማልኝ ተብሎ የተፃፈው ያልተፃፈውን አንቀበልም እርግማን ለምን ይምጣብን ጌታ ብቻ ይዘን ወደ እሱ መነጠቅ ። I belong to Jesus,Jesus saves ተባረኩ በደሙ ተሽፈኑ
@Bereket-x3t
@Bereket-x3t Месяц назад
መርያም ብፁ ነች 2:00:58
@senaitajema3531
@senaitajema3531 Месяц назад
ማቴዎስ 7: 15 ጌታ ኢየሱስ ተናግሮ ዘግቷል በሰሜ አጋነንት ብታወጡ ታምራት ብታደርግ ደዌን ብትፋውስ የአባቴን ፈቃድ ባትፈጽሙ በአባቴ ፊት እባት እስት ሆይ ብትል ብትጮህ ትካዳለህ ። ሐዋሪያቶች አንድ ቦታ ላይ ማሪማ ሆይ ልጅሽን አማልጅ ብለው አልጠየኴትም ። በናዝሬቱ በኢየሱስ ስም ተነስና ተመላለስ ያሉት ። ማርቆስ 16:1--20 በስሜ ደዌን ትፊውሳላችሁ ያለው ። ኤልሳ አጠገብ የተቀበረው ከሞት ተነሳ ያልከው ጌታ ነው ያስነሳዉ ። የኤልሳ ሬሳ እይደለም ። አሁን ሞቶ የተነሳው ኢየሱሰ ሰለሆነ ስሙ ብቻ ከሁሉ ይበልጣል ። ማሪያም እንድትወልደዉ ነው የተመረጠችዉ ። ሌላ የተፃፈላት የለም በእናቴ አማልጅነት በኩል ይቅር እላችኋለሁ ብሎ አልተናገረም እሲም አማልኝ ነኝ አላለችም ብፅዕት ይሉኛል ብላለች። ወንድሞቼ የኢየሱስ በጎ ወታደሮች የወንጌል አርበኞች። ተባረኩ በእንስሳት ደም ተሽፋኑ ከክፉ ተሽፋኑ። በአዲስ ኪዳን ተመራ
@edenbirhanuwoldamuel1491
@edenbirhanuwoldamuel1491 Месяц назад
የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ደም ያድናል ዛሬም ትኩስ ነው ከተባለ ሌላ አዳኝና አማላጅ ለምን አስፈለገ? እነ ሲፈን መልስ ስጥ ...ብፅዕና ደግሞ ከማመን የሚገኝ ፀጋ እንደሆነ ቃሉ ይናገራል ስለዚህ አንትም ብትሆን በእየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት ስታምን ብፁዕ የማትሆንበት ምክንያት የለም ።
@edenbirhanuwoldamuel1491
@edenbirhanuwoldamuel1491 Месяц назад
ኧረ እኛ የተዋሕዶ ልጆች እባካችሁ መጽሐፍ ቅዱስ እናንብብ ....እነዚህ ጴንጤዎች በመጽሐፍ ቅዱስ ዕውቀት ዝም ጭጭ እያደረጉን ነው ....ጨዋዎች ድንዙዛን መሆናችንን እያጋለጡብን ነው ....እስከ መቼ ሳናነብ ደንዝዘን እንዘልቀዋለን?....
@Faithbemnet
@Faithbemnet Месяц назад
ከሌላ እምነት ጋር መከራከር ምስክርነት አይደለም የክርስቶስን ህይወት ስንኖር ንው ምስክርነት የምንሆነው ቅለሜ እንተ መጀመሪያ ህይወት ይመስክር!!
@sweetman5249
@sweetman5249 Месяц назад
Hidina metikoran amilik 😂😂😂. Tenkuay ye debitera lij 😂😂😂
@user-ve7gj9fq4o
@user-ve7gj9fq4o 12 дней назад
ብሩክ አስወጣት እቺ ወራዳ ናት ። አሳዳጊ የበደለት ተሳዳቢ ነች ሆን ብላ ለመሳደብ የተላከች አሪዮስ ነች።
@meseretgizaw3787
@meseretgizaw3787 Месяц назад
የሰድብ አለቆች
@koshta7432
@koshta7432 Месяц назад
ቀለሜ ካከበርካት ለምን ለክርክር ርዕስ አድርገህ ታቀርባታለህ?? ዝም በል ዝም በሉ ለኛ ከማማለድም በላይ ናት ከሴቶች ሁሉ የተባረክሽ ብፅኢት ናት ። ይሄ ይበቃችኃላል ። በቅናት አብዳችኃል ።በል እኔንም ሚዉት አድርገ እታች ውረድ ቀለሜ
@user-es6dq5vq3m
@user-es6dq5vq3m Месяц назад
ኧረ ተው ኧረ ተው የተዋህዶ ክርስቲያኖች ከነዚህ ጴንጤወች ጋር ለክርከር አትግቡ አትስሟቸው ንቃችሁ ተዋቸው ምንም አያቁም ያምላክን ምስጢር አልተረዱም ሊረዱም አይችሉም አያቁምና
@sweetman5249
@sweetman5249 Месяц назад
Anchi tereditesh new ? Ye metikora lij 😂😂😂
@edenbirhanuwoldamuel1491
@edenbirhanuwoldamuel1491 Месяц назад
ኧረ እኛ የተዋሕዶ ልጆች እባካችሁ መጽሐፍ ቅዱስ እናንብብ ....እነዚህ ጴንጤዎች በመጽሐፍ ቅዱስ ዕውቀት ዝም ጭጭ እያደረጉን ነው .....ጨዋ መሆናችንን እያጋለጡብን ነው ምን ይሻለናል?.....
@DawitGossaye-bm6tc
@DawitGossaye-bm6tc Месяц назад
ሰካራም ቄስ አግኛተህ ማታለል አከተመ
@DawitGossaye-bm6tc
@DawitGossaye-bm6tc Месяц назад
ኤርሚያስ ወይም ቀለሜ የ 7ኛ ክፍል መሀይም መፅሐፍ ማንበብ እና መረዳት ይለያያል
@sweetman5249
@sweetman5249 Месяц назад
Ye metikora lij 😂😂😂. Ante satihon wusitih yalew ye Metikora menfes new 😂😂😂
@sweetman5249
@sweetman5249 Месяц назад
@DawitGosaye-bm6tc Dahna Haymanot endalew sew be tinkola ena aganinint amiliko wusit yaleh sewuye afi alegn bileh new ? 😂😂😂. Sile Metikora video lilakilih? Ye tawula / mekitefiya tabot video lilakilih? 😂😂😂. Asafari kentu sew neh 😂😂😂
@DawitGossaye-bm6tc
@DawitGossaye-bm6tc Месяц назад
ኤርሚያስ አበበ በ አፉ የሚያራ ነዉረኛ ግለሰብ ነው
@sweetman5249
@sweetman5249 Месяц назад
Ehew ante ezihu be afih arah eko 😂😂😂
@Bereket-x3t
@Bereket-x3t Месяц назад
መርያም ብፁ ነች
Далее
ПАЛОЧКА В НОС (СЕКРЕТ)
00:40
Просмотров 93 тыс.
What is ChatGPT doing...and why does it work?
3:15:38
Просмотров 2,1 млн