Тёмный

ወንድ ልጅ እንዲናፈቅሽ የሚያረገው ምንድነው |what make him miss you |yod house 2 

yod house 2
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

#yodhouse2 #relationship #forwomen
#love
#relationship
#relationshipadvice
#relationshipadviceforwoman
#relationshiptips
#relationshiptherapy
#relationshipgole
#woman
#relationshipfacts

Опубликовано:

 

17 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 78   
@MeretMeret-i3t
@MeretMeret-i3t 2 месяца назад
ትክክል ነው እህቴ እኔም 24 ስዓት ስልኬን ስጠብቅ ነው ምውሎው የነበርኩት አሁን ግን ለ3 ቀን ሁለት ቀን እያልኩ ስልኬን ስዘጋ ቀስ በቀስ ከሱ መራቅ ጀመርኩት እና እምገርምሽ ለሁለት ሳምንት አይደውልም ነበር ከፈለገ ስዓት ይደውል ነበር እኔ ከደወልኩት ኦን ላይን ሁሉ ሁኖ አይመልስም ነበር ይዘገዋል እኔ ስልኬን እየዘጋሁ ቀስ በቀስ ጭራሽ የሱን ፊቅር ከኔ ጠፋ እና እርሱ ተመልሶ ምን ሁነሽ ነው እያለ ማታ፣ጥዋት ይደውላል እኔ ግን ትኩረቴን ወደ ዓለማየን አደረኩት እና ትክክል ነሽ እህቴ እኔ ምስክር ነኝ
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
1 ልጅ ማስወለድ እፈልጋለሁ ከአንቺ in USA ውሰጅኝ አንቺ ጋ
@ፍቅርያሸንፋልፍቅርነውመን
ለዚችማ ማን ቀድሟችሁ እማሳደጉ ላይጂ ዜሮ😂😂​@@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
@ormooapss442
@ormooapss442 6 месяцев назад
እናመሰግናለን የኔ አስተዋይ 💞🌹💞ትክክል በእውነት እኔ የመጀመርያ ባሌ አልወደውም ሌላ ሕይወት ጀምሬአለሁ አሁን በሌላ እየደወለ አለይ ተፋታይ ወለደይ እያለ ይጨቀጭቀኛል ወንድ ስትርቀው ነው የሚፍልገው እምብይ ማለት በጣም ክብር አለው🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
@@ormooapss442 2ኛው ወንድ ነው ለአንቺ አሪፍ
@BekelechBayketa
@BekelechBayketa 23 дня назад
Waw betam tru hasab new enamesegnalen berchilgn
@temrotemro8222
@temrotemro8222 23 дня назад
ትክክል ነገር ነው የነገርሽን እናመስናለን
@tsionkebebew2476
@tsionkebebew2476 5 месяцев назад
Thanks 😊 ❤❤❤❤❤❤
@MarakiAhmed
@MarakiAhmed Месяц назад
thank you sister
@LemlemMegaro
@LemlemMegaro 2 месяца назад
Waw you are a great female thanks sis for your advice ❤
@Sara-y3b6e
@Sara-y3b6e 6 месяцев назад
አመሰግናለሁ የነውዴ እህት❤❤❤❤❤
@shashumerach846
@shashumerach846 6 месяцев назад
ኣንድ ነገረ ላሰቸግሪሸ የልጀ እናት ነኝ ሆኖም ግን የልጄ ኣባት ኣገረ ቤት ገባ እና 5 ኣመት ለብቻየ ልጄ እያሰደግኩዋት ነወ ምንም ኩፎም ደጎም ኣይወጣበትም ኣሁን እኔ ከሌላ ሰወ ሌላ ጀምሬለሁ ምንም ግንኝነት የለንም ኣሁን የልጄ ኣባት ሊመለሰ ይፈልጋል እኔ ደሞ ለኣንድ ልጀ ያላሰደገ ለሌሎች እንደሚያሳድግ ምንም ዋሰትና የለኝም ኣሁን የተዋወቁኩት ግን ለልጆቹ ምረጥ ኣባት ነወ ማለቴ ከሌላ ሴት ልጀ ኣለወ ኣሁን ቤተ ሰቦቼ የልጀሸ ኣባት ይሻልሻለ ይላሉ እኔ ደሞ መወሰን ኣለቻልኩም እና ምክሪሸን እጠብቃለሁ❤🙏
@user-ci5ol8ly4s
@user-ci5ol8ly4s 6 месяцев назад
ኣንድ ነገር ልንገርሽ እህቴ ማለቴ የልጅሽ ኣባት ያጠፋው ጥፋት ቀላል ከሆነ ይቅር በይው እድል ስጪው እና እይው ከሌላ ሰው ሁነሽ ልጅ ማሳደግ ይበልጥ ከባድ ነው ኣስቢበት ፈጣሪ ይርዳሽ
@shashumerach846
@shashumerach846 6 месяцев назад
@@user-ci5ol8ly4s የልጆቼ ቀጣይ ዕጣ ፋንታ ፈራሁ ሲደውል ደና ናት ወይ ብቻ በሎ ነወ ዝም ሚለወ ልብሰ ምግብ ምን እያረግሸ ነወ ኣይለኝም እና ግራ ተገባሁ😭
@ሪምወልየዋ
@ሪምወልየዋ 6 месяцев назад
@@shashumerach846 ከሌላ ከምትወልጅ ከአንድ አርጊያቸው ከዛ ቡሀላ ለልጆችሽ መሆን የቅትሽም
@user-xd6ed1ew6p
@user-xd6ed1ew6p Месяц назад
እረ እህቲ ባድ ይብቃሽ ለልጆቹ ጥሩ አባት ካልሆ ላችም ጥሩባል መሆን አይችልም ጥሩ ሰዉ ከሆነ አርፈሽ ሂወትሽን ቀጥይ
@ሰላምማንደፍሮ
@ሰላምማንደፍሮ Месяц назад
የኔ ውድ እህት ምረጥ ሀሳብ ነው በረች❤❤
@Sነኝወለዬዋ
@Sነኝወለዬዋ Месяц назад
ትክክል የኔ ማር
@HananMehamed-xk5ny
@HananMehamed-xk5ny Месяц назад
,ልክነሺ የኔቆጆ ይመችሺ😍😍😍😍
@TarikuaAlfate
@TarikuaAlfate Месяц назад
thanks sis❤❤❤
@user-rh7sy8rc7g
@user-rh7sy8rc7g 3 месяца назад
ጀግና እህት እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LemlemMegaro
@LemlemMegaro 2 месяца назад
Waw you are a great female thanks sis for your advice ❤ 10:19
@KciidNcjjx
@KciidNcjjx Месяц назад
ትክክል❤❤❤❤
@AlemShewafera
@AlemShewafera 6 месяцев назад
ስወድሽ የኔ ቆንጆ እውነት ነው በርችልኝ
@GjFu-cn2nu
@GjFu-cn2nu 6 месяцев назад
Bemiyasfeligeng set new yemekershing lene yeserashiw aynet new yetesemang kemir kalat yelengim tnks ❤❤❤😔😓
@zedየሸዋፍኖ
@zedየሸዋፍኖ 17 часов назад
የኔቆንጆ እናመሰግናለን ግን ወንዶች የሉም እንዴ እዝህ ክክክ
@user-df8vo4lk6i
@user-df8vo4lk6i 4 месяца назад
እናመሰግንአለን የኔ ቆንጆ
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ 6 месяцев назад
እባክሺ ወንዶች አህዩች ናቸው😢
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h 6 месяцев назад
አይባልም አባት የለሽም😢
@Amharawit42
@Amharawit42 6 месяцев назад
ትክክል😂😂😂😂😂
@yasabbaye5446
@yasabbaye5446 5 месяцев назад
በጣም አይገልፃቸውም
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 5 месяцев назад
አዎ ክክክክክክ
@hdlidet
@hdlidet 5 месяцев назад
አህያማ ይሻላል አኮ ነፈዞች ናቸው 😢😅😂😂😂​@@Amharawit42
@bsbs3536
@bsbs3536 5 месяцев назад
🤣🤣🤣 እኔማ ቆሜ ለቀር ነወ መሠለኘ እየኳመተኩኘ😊
@GoogleAccountT-zb9ue
@GoogleAccountT-zb9ue 2 месяца назад
🙆🙆😂😂😂😂
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn 5 месяцев назад
መልካም እህት በርች
@SmilingHammerheadShark-gd3to
@SmilingHammerheadShark-gd3to 2 месяца назад
ወላሂእኔትግስትየለኝም ቴክስትፅፌ 30ደቂቃሁሉሳይመልስልኝቀረ ይሄቁራቁቦከዛብሎክ😂😂ወላሂአትለምኑአቸውደግሞአታፈቅሩበተለይሸቃሊትዝብላችሁስራችሁንስሩ ወድከምለምኑፈጣሪያችሁንለምኑ ውዶችየ ደግሞላሁንፍቅርቱ😂😂
@Argobwa
@Argobwa 6 месяцев назад
እስኪ ላዳምጥ ማፍቀር ትቻለው አዲስ ሂወት ጀምራለው 7አመት ብቸኝነት ብኋላ ግን ፈርቻለው አመሠግናለሁ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 5 месяцев назад
አይዞሽ ፍቅር እና ብድር ድፍረት ነው እሚጠይቅ😂 በርቀት ከሆነ ይቅረብሽ😅
@Argobwa
@Argobwa 5 месяцев назад
@@baniaychu7478 🤣🤣እስኪ ይሁን
@ያሩብሰአዲኒ
@ያሩብሰአዲኒ 5 месяцев назад
አቦ ይመችሽ
@SudiAbar
@SudiAbar 3 дня назад
Zare anchi yalshuwun lamadrag bye kanu almesh ale yicankal baka online ligeba naw
@helinadagnenet2855
@helinadagnenet2855 6 месяцев назад
I respect you 🥰🥰🥰😘
@lolena-r8o
@lolena-r8o 6 месяцев назад
tikile think you🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 9 дней назад
ጀግኒት ሁላችን እንዳንቺ መሆን ኣለብን
@ZedAbate-zi6sz
@ZedAbate-zi6sz Месяц назад
Hi
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ
እዉነትነው ሞክሩት
@mabrhetmoh1967
@mabrhetmoh1967 12 дней назад
Setochiye wend lij mamen yelebachum ene ye 6 amet fkregnaye ahun derso bir buzu endelelegn siyawk beakal sengenagn kes bekes habtam flega eyesheshe now manm mamen andelelebign temarku
@ruthabraha6993
@ruthabraha6993 6 месяцев назад
🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤🤲
@AwwalMohammed-v5l
@AwwalMohammed-v5l 2 месяца назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
@Shewlamma
@Shewlamma 2 месяца назад
Wade malte emayerba fetre nawe
@ሪምወልየዋ
@ሪምወልየዋ 6 месяцев назад
አረ ውሸት ነው እኔ አላወራው ስል ነው ሌላ የጠበሰው ምን ሆክ ስለው ጊዜ አሰጭኝም እኔን አፈልጊም በፊት ትደውይልኝ ነበረ አሁን ትተሻል አለ ስደውይልኝ እና ስፈልጊኝ ደስ ይለኛል አለ ሌላም ወንድ ሳትደውይ ስቀሪ እበሳጫለሁ አለ እና ይሄ ምክርሽ ብዙም አይሰራ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 6 месяцев назад
ውዴ ሁሉንም አንስማቸው የኔም ትተሽኛል ይላል😅
@ሪምወልየዋ
@ሪምወልየዋ 6 месяцев назад
@@baniaychu7478 እኮ 🤭🤣🙉
@Ayall12
@Ayall12 6 месяцев назад
😂😂😂አረ ዘንድሮ ግራ ተጋባን እኮ እውነታው ሌላ ነው
@baniaychu7478
@baniaychu7478 5 месяцев назад
​@@Ayall12😅
@bsbs3536
@bsbs3536 5 месяцев назад
አአአአከከከ😂😂😂
@LemlemMegaro
@LemlemMegaro 2 месяца назад
Waw you are a great female thanks sis for your advice ❤
@LemlemMegaro
@LemlemMegaro 2 месяца назад
Waw you are a great female thanks sis for your advice ❤
Далее
СМЕЛОЕ РЕШЕНИЕ #shorts
00:14
Просмотров 18 тыс.
БЕЛКА РОЖАЕТ? #cat
00:26
Просмотров 384 тыс.