Тёмный
No video :(

ወንድ ሞልቶ ባል ለምን ጠፋ?  

LoveFkrLove
Подписаться 61 тыс.
Просмотров 4,8 тыс.
50% 1

ውድ የፍቅር ቤተሰቦች ብዙ እህቶቻችን በትምህርት ፣ በስራ ተሳክቶላቸው ቤተሰብ ያልመሰረቱበት ምክንያት ብዙ ሲሆን በዚህ ፖስት ያንዲት ጠንካራ ሴት የፍቅር ተሞክሮ ከባለታሪኳ በደረሰን መሰረት እናቀርባለን። የተሳካላት ሆና የፍቅር ህይወቷ ምክራችሁን ይሻል። እስከመጨረሻው ሰምታችሁ አስተያየታችሁን ለግሷት።
#LoveFkrLove
የኛው ቻናል / @addisades5738
የርቀት ፍቅር #1 • የርቀት ፍቅር #Long #Dista...
የርቀት ፍቅር #2 • የርቀት ፍቅር #ፍቅር #LongDis...
ፍቅርና ትዳር #1 • ፍቅርና ትዳር Love & Marriage
ፍቅርና ትዳር #2 • ፍቅርና ትዳር #2 #LoveFkrLo...
የሴቶች የፍቅር ቋንቋ • ሴት ልጅ ከመስማት ማትጠግበው የፍቅ...
ትዳር ለምትፈሉ • ፍቅርና ትዳር #ፍቅር #Love #E...
ቴሌግራም ግሩፕ ፡ t.me/LoveFkrLove
ድህረ ገጻችን LoveFkrLove.com/

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 123   
@senifikerfiker7937
@senifikerfiker7937 4 года назад
እኔ ብሆን ማንንም አላገባም በዚህ ዘመን ወንድ እንጂ ባል የለም ሌባ እንጂ ታማኝ የለም ቀማኝ እንጂ ሰጪ የለም ራስ ወዳድ እንጂ አሳቢ የለም መልካም ወንድ ከመቶ አስር ቢኖርም ያንን ማግኘት ህልም ነው ስለዚህ ለልጅሽ ስትይ ያለ ወንድ ኑሪ ባል ባል ብለሽ አትሙቺ ባል መንግስተ ሰማያት አያስገባሽም
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 4 года назад
ሰህ😂😂😂😂
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 года назад
seni fiker fiker Yes btekekel😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍
@tigwelloyoutube9959
@tigwelloyoutube9959 4 года назад
ልክ ነሽ ❤️👍👍
@user-ft6td8xt4d
@user-ft6td8xt4d 4 года назад
ልጅ ስላለሽ በጣም ደስ ብሎኝል እህቴ ሲቀጥል ሁሉም ነገር ለፈጣሪ ስጭ እግዚአብሔር አምላክ የለመኑትን አይነስም እህቴ ለልጅሽ ጥንካሬሽን አስተሚራት ጠንካሬ ሴት ነሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም
@martayedingilllgimartayedi9353
@martayedingilllgimartayedi9353 2 года назад
የኔ ተመሠሣይ ታሪክ ነው ልጅ ስላላት ትበልጠኛለሽ እውነት ነው እውነተኛ ትዳር ፍፁም በረከት ከእግዚአብሔር ናቸው ልጆችም የእግዚአብሔር ስጦታዎች በረከቶች ናቸው ስለዚሕ ደጅ መፅናት ታማኙን አምላክ ብቻ ነው አስር ብንመኝ ውሸት ነው አማካሪው በርታ ድንቅ አስተዋይ ሰው ነሕ ጥበብ ያብዛልሕ እግዚአብሔር ✍️👍👍👍👍👍👏👏👏🌷🌹🌹👍
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 4 года назад
ሰላም የሐገሬ ልጆች እንደምን አላችሁልኝ ሰላማችሁ በእጥፍ ይብዛልኝ ።ታሪኩ በጣም ትምህርት ሠጪ ነው በመጀመሪያ ከዚህ የተማርኩት ጥንካሬን ነው እህታችን ጥንካሬዋ ደስ ይላል እስካሁን ካባሳለፍኩት ሒወት ውስጥ ብዙም ጠንካራ የምንል ሴት አይደለሁም ግን ህይወት ያስተምራል እናም እናመሰግናለን እህታችን ለስዋ የምሰጠው አስተያየት የወደደችውንና ስታያቸው ይወደኛል ብላ የምታስበውን ቢሆን ደሞ ከርቀት ይልቅ ባካል እያየች እየተገናኘች የምታየው ወንድ ቢሆን ያው እህታችን ጠንካራ ስለሆነች አትታለልም ብዬ አስባለሁ እናም ባካል እያየችው ምንነቱን አውቃ ምንነትዋን አውቆ እንደሚወዳትና እንደማይወዳትም ልትረዳ ስለምትችል ከሚል ሐሳብ ነው ላቭ ፍቅር እናመሰግናለን
@user-ed5us1hq7v
@user-ed5us1hq7v 4 года назад
ውድ የተዋህዶ ልጆች ዛሬ እኮ 24 ተክልዬ ናው መልካም ዜና የምንሰማበት ቀን ያድርግልን በሀገራችን በኮሮና ከተያዘው ሰው ይልቅ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ያብዛልን🙏🙏🙏🙏
@dagedage8444
@dagedage8444 4 года назад
አሜን
@UaeexpoUaeexpo-is9cw
@UaeexpoUaeexpo-is9cw 4 года назад
AMEN AMEN AMEN
@yeshihamie919
@yeshihamie919 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@setayhu2294
@setayhu2294 4 года назад
አሜን
@ermaboy5547
@ermaboy5547 4 года назад
ኣሜን
@sarhaili1815
@sarhaili1815 4 года назад
ሲስ በጣም አደነኩሽ ሁሉም አይሆኑሽም 1 እራቁት ፎቶ የጠየቀሽ. ፍቅር ሳይሆን ስሜታዊ ነዉ 3ልጆች ያሉት. የሴት ልጅ ክብር የሌለዉ ነዉ ልጆችን ከናታቸዉ የለየዉ. ለቤተሰቦችሽ. ክብር የሌለዉ ደሞ ላችም ክብር አይኖረዉም ትዳር ዉስጥ ሲገቢ. ቃል የገባሽለትም. እደዛዉ ያች አዳም አለ እነዚህ የህይወትሽ ተሞክሮ ናቸዉ
@fujafuje1546
@fujafuje1546 4 года назад
እንኳን ደና መጣህ በፍቅር ስለምጠብቅህ ቪዲዮ ስትሰራ አትዘግይ በተረፈ በርታ
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 4 года назад
እውነት ለመናገር አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ብርታትሽ አደንቃለው እኔ ላቺ የሚሆን ሰው አላየሁም የሰው ልጅ ትልቁ ቁም ነገር ። ፈሪያ እግዚአብሔር ያለው ሰው ነው መሆን ያለበት።
@assiassi9863
@assiassi9863 4 года назад
ስላም ወንድማችን ሁሉም ለትዳር አይሆኑም ቆራጥ ሴት በመሆንሽ አደንቅሻለው።
@user-pt3er4fm3s
@user-pt3er4fm3s 4 года назад
እንኳን ደና መጣህ የ ፍቅር ሰው ሁሌም ናልን አድናቂክ ነኝ
@user-hj9je6ve2p
@user-hj9je6ve2p 4 года назад
ወልካም ዉዲ የፍቅር ቤተሠቦች እደት ናችሑ የዛሬዉ ደሞ ለየት ያለ ነዉ ሕይወቴን ለመቀየር እየተቅደረደርኩ ነዉ በምክርሕ በእሕታችን ገጠመኝ ብዙ ተምሪለሑ ፅናቷን አሥተዋይተቷን ወዲጀዋለሑ ጀግና ነች
@sableshefare392
@sableshefare392 4 года назад
ልክ እደኔ ናት የምለየን እኔ ልጅ የለኝም ደግ አረግሽ ለአቻ ያለው አይቀርም እህቴ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
በመጀመሪያ lovefkrlove እንኳን በደና መጣክ ይገርማል 5 ወንድ ማፍቀር አይከብድም ሆሆሆሆሆሆ ለማንኛውም 2ኛ ጥሩ ጓደኛ ይሆን ነበር በአንቺ ጥፋት ዳይ አለሸ 3ኛ 4ኛ 5ኛ ይቅር እነሱ ለጊዜው ነገር ነው የሚፈልጉት ስለዚህ #ደይሬክተር ይሻልሻል ምክንያቱም በእምነቱ ይተማመን የግሌ አሰተያየት መልካም ዕድል
@romanromi6501
@romanromi6501 4 года назад
ጀግና ነሽ እንቺ ተከብረሽ እኛንም ጥንካሬሽ ኣስተማርሽን ማናቸውም እንዳታገቢ
@user-it9lh8xg6y
@user-it9lh8xg6y 4 года назад
በመጀመሪያ ግዜህን መሰዋት አድርገህ የእያዳዳችን ኮሚንት አብበህ ተርድተህ ለመልስ መዘጋጀትህን በጣም አደንቃለሁ እና እህታችን እኔ እምልሺ ሀገርሺ ለመግባትወስኝና ልጅሽን እያሳደግሺ ንሮሽን እየኖርሺ በአካል የምታገኛቸውን በመቀራርብ በመርዳት፡ያንችያለውን ልታገኝትችያለሺ ደግሞ ባታገቢስ ልጅነውአለሺ ካልሆነትዳር ብቸኛ ሆኖመኖሩም አይከፍም
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
አመሰግናለሁ፡ ሁለቱ መልዕክት አንድ ሰው ላይ እንኳን አወንታዊ ተጽዕኖ ቢያሳድር ሃሳቡን ያመጣሽዋንም ሌሎቻችንንም ያስደስታል። አትጥፊ።
@nasranasra1960
@nasranasra1960 3 года назад
በጣም ጓበዝ ልጅ ጀግና እህታችን እኔም የአንቸ አይነት መለማመጥ አልወድም በተለይ በገንዘብ በኩል
@sholam1327
@sholam1327 4 года назад
Wawww yane Qonijoo Emabete mariyame tixabeqishi wadime bixame amesiginalwe♥️🙏🙏🙏
@user-qz1fq3vv5m
@user-qz1fq3vv5m 4 года назад
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህትን ወስጃለሁ ግራ ገብቶኝ ነበር መልስ አገኘሁ ።
@shfd8859
@shfd8859 4 года назад
ስላም ወንድማችን ትምህርትህ በጣም አስተማሪ ነው በርታልን እህቴ በጣም ጀገና ነሽ በዚሁ ቀጥይ እግዚአብሔር መልካሙን ስው ይጊጠምሽ
@ruhamatariku2329
@ruhamatariku2329 4 года назад
Darecterun tagiba endene asteyayet amlakun feri new ena fetarin yemifera sew betam Des yilegnal amlakun yetemamene hulem yasbenefal
@tizitatizita5469
@tizitatizita5469 4 года назад
እጅግ አስተማሪ ፕሮግራም ነው
@dhdhjfdj7232
@dhdhjfdj7232 4 года назад
ጎቦዘ ነካ ኢንምሰግነልው
@mitamita8364
@mitamita8364 4 года назад
መጣህልኝ የሁሉ መሰረት ሰላም ነውና ስላምህን ይብዛልኝ ለሓሳብህንም ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው
@user-ou2bv4sp5k
@user-ou2bv4sp5k 4 года назад
አሠላሙአለይኩ ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እኔ የምመክርሽ ደግሞ ሁላቸውም ገደል ይግቡ ☕️ታገሽ ጊዜ የማይፈታው ሚስጥር የለም!! ላንቺ ያለው እስከሚመጣ መሥፈርትሽን ሁሉ አሞልቶ ሴትነትሽ የሚያከብር እስከሚመጣ የኔእህት
@hanahanicho8894
@hanahanicho8894 4 года назад
እኔ የሚላት እናኝን አተግባ ምክንያቱም እናዚህ ለንቺ አይሆኑም ቆም ብልሸ እራሰሸን አዳምጭ እግዚአብሔር ለንቺ ያለውን ይሰጭሻል ግን በጣም ጎበዝ ነሸ በረች ተግቴሸ ፀልይ ይሰመሻል 😘😘የኔ ቆንጆ
@elshadayenewamlake7118
@elshadayenewamlake7118 3 года назад
Wow bewuneti betam desi belongali mekinatum yene story new OK gobezi berchi enem endanchi negi omg 😍😍😍😍😍😍😘😚💪💪💪❤❤❤❤❤❤👂
@asmahussain3930
@asmahussain3930 4 года назад
አቦ ይመችሽ እህት
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 года назад
Welcome Thank you
@asmahussain3930
@asmahussain3930 4 года назад
ኧረ እንደኔ ዳአረክተሪ አግቢ እና በጣም ጠንካራነሽ በእኔ ሂወት አለሽ በርቺ
@wedazenbelqe3940
@wedazenbelqe3940 4 года назад
በጣም አስተማራነው
@user-bb7un6lw4q
@user-bb7un6lw4q 4 года назад
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 4 года назад
Thanks 🍇
@fafitube5129
@fafitube5129 4 года назад
እኳን በስላም መጣቹህ አይምን ጠፍተህነብር 👍ደስይሚል ተህርትነው እናምስግናልን😍
@frdosi2312
@frdosi2312 4 года назад
wow.arif temert new ena yenante yetelageram gurp almetalgnm
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
እናመሰግናለን። t.me/LoveFkrLove
@user-qz3rm4ot4l
@user-qz3rm4ot4l 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን
@khouloydzittouni6800
@khouloydzittouni6800 4 года назад
አስታያየት የሰጠችው ልጅ ለትዳር ምንም የማስቸኩል ነገር የለውም የምትለው ሴትኮ እድሜ የሚባል ነገር አለኮ አይደለም ሴት ወንድም በእድሜው ካለፈ ያስጨንቀዋል እሷ ደሞ 28 አመቴ ነው አለችኮ እኔ በዚህ አለም እንደ እድሜየ የማስጨንቀኝ ነገር የለም ማለቴ ካላገበው 26 አመት ከሆነኝ በኃላ የግድ ማግባት እዳለብኝ ነው የማስበው
@aynalemderbe3256
@aynalemderbe3256 4 года назад
Love fkr Thank you 💞💞💞💞👍👍👍
@user-je4zd4ek2u
@user-je4zd4ek2u Год назад
አወ ልክነሽ እህት ሁሉም ይቅሩባት የወድአልጫ ጡሩአደለም
@mesertfekde3261
@mesertfekde3261 3 года назад
አድናቂሽ ነኝ👍
@frefre8352
@frefre8352 Год назад
በጣም. አሥተማሬ. ነው. የኔ. እህት.
@user-pm4bj2cy3l
@user-pm4bj2cy3l 4 года назад
እግዚአብሔር ይሰጥሻል ጠብቃ
@bezalove5936
@bezalove5936 4 года назад
Ewinet new bizuwochu bezi wist new
@haregyemane6518
@haregyemane6518 4 года назад
ሰላምህ ይብዛልህ የፕሮግራምህ ጀማሪ ተከታይህ ነኝ ትዳር ከእግዚአብሔር ነው ይህን አምኘ ትዳር እየፈለግሁ እድሜዬን ጨረስሁት
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ያለፈውን ግዜ ትተሽ መጭውን ዛሬን አስቢ። አለኝ፡ ነኝ ምትይውን ማንነትሽን የሚወዱ ፡ ትዳር ሚፈልጉ ፡ ሚስት አጣን ሚሉ ወንዶች እንዲህ መሆንሽን ባገኘሽው አጋጣሚ ካልገለጽሽ አስቢበት። መስፈርት አብዝተሽ ፡ ሲነገርሽ ያደግሽውን ባል እየፈለግሽ ከሆነ አስቢበት። በዙርያሽ ያሉትንም ቃኝ። በቅርብ ምታውቂያቸውም የግንኙነት መጀመሪያውን፡ የሚያውቁትን ሹክ ሊሉሽ ይችላሉ። ሁሌም ከትናንት ዛሬ የተሻልሽ ሁኝ፡ የምትወጅውን እወቂ ፡ የተሻልሽ ሁኝ። እድልሽን አስፊ። አንችን የፈጠረ ያንችን ባልም አዘጋጅቷል። በዚህ እምነት ጉዞሽን ቀጥይ። ሌላው ይከተላል። የግዜ ብዛት ሳይሆን አጋጣሚን መጠቀም ነው። ደግሞም ይሆናል።
@sarareena537
@sarareena537 4 года назад
Thank you 👍🙏🙏
@somia5231
@somia5231 4 года назад
ስልኮቸው አስር በአንድ እንድቱን ይጀነጅናል ኧር ስንቱ
@netsanethuber6086
@netsanethuber6086 4 года назад
Hallo
@GanoMohammed
@GanoMohammed Месяц назад
ትበ❤ክክል❤👍👌👌
@ethiopia4940
@ethiopia4940 4 года назад
እንቆቅልሽ?! ሴት ሞልቶ ሚስት ለምን ጠፋ?
@zse4805
@zse4805 3 года назад
በርታ
@asterjeyone7499
@asterjeyone7499 4 года назад
Thanks.YOU lov.❤
@richoyeyimerlij2744
@richoyeyimerlij2744 4 года назад
Wow Enkan dehena metachehu
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
እናመሰግናለን ሪቾ።
@user-pt3er4fm3s
@user-pt3er4fm3s 4 года назад
አይንሽ ያየውን ሳይሆን ልብሽ የወደደውን አግቢ የኔን ታሪክ ነው የመሰለኝ እኔ አብዛኞቹን ስቀርባቸው ላገባሽ ነው የሚሉኝ እኔ ደግሞ ያሰብኩበት ሳልደርስ ፍቅር ውስጥ መግባት ፍላጎቱም የለኝም አልፈልግም ስላቸው ይሰድቡኛል እኔ ቦታም አልሰጣቸውም ለኔ ያለው የትም አይሄድም ብዬ ተውኳቸው አሁን በስደት ነው ያለሁት
@user-zi5dd4jt4c
@user-zi5dd4jt4c 4 года назад
በርግጥ አንዳንዱ ስራዎቿ ከኔ ጋር ይመሳሰላል 1 ፎቶ ለሚጠይቁት 2 በስልክ ፍቅር እንስራ 3 ገንዘብ 4 ራቁት ፎቶ ወቸው ጉድ አሉ የሚጠይቅ እረ ምነው እቴ አሉ እዛ ጋ ልጅትዋ የመለሰቻቸው ሁሉ ትክክል ነው ሁሉም አያስፍልግም ፅልይ በደንም ሁሉም ኖኖኖ
@marditube1775
@marditube1775 4 года назад
በስምል ልጠራ ወረድሽባቸውኮ ሀሀሀሀሀ እረ መላህን ነው ወላሂ አላህ ሂድያ ይስጣቸው ይስጠን
@medinakeder1939
@medinakeder1939 Год назад
የኔ በአሪ እኔም ሰዉ መለማመጥ አልወደም ጥሎብኚ
@khouloydzittouni6800
@khouloydzittouni6800 4 года назад
እንዴ ትናት በቻት የቀርበው ነወዴ
@tsebaysenay6327
@tsebaysenay6327 4 года назад
Yeha tarik liben nekaw yerase tarik meseleji ahunem bezhu keteyebet 1 qen lache yalew yemetal!!!!!!!
@tigwelloyoutube9959
@tigwelloyoutube9959 4 года назад
እንኳን ደሕና መጣሕ ወንድማችን
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
እንኳን ደህና ቆየሽኝ፡ አመሰግናለሁ።
@user-zk9yo8ur3k
@user-zk9yo8ur3k 4 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን የቴሌግራም ሊንክ ላክልኝ እባክህ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
t.me/LoveFkrLove ሰላምሽ ይብዛ።
@user-zk9yo8ur3k
@user-zk9yo8ur3k 4 года назад
@@LoveFkrLove አሜን አመሰግናለው ወንድሜ
@user-kk3tl9yz5l
@user-kk3tl9yz5l 4 года назад
ያለሁት ቤሩት ነው
@hasnahasna9338
@hasnahasna9338 4 года назад
አላህይጨምሬሺ
@hasnahasna9338
@hasnahasna9338 4 года назад
በዚቀጢየበት
@shibirreemokonin843
@shibirreemokonin843 4 года назад
Yena konjo
@khouloydzittouni6800
@khouloydzittouni6800 4 года назад
እሩሱ ይደንቃል እስኪ ልስማውና እኮምንታለው
@frefre8352
@frefre8352 Год назад
ሁሉም. አይሆኑም.
@somia5231
@somia5231 4 года назад
አንድ ሺ ላይክ ብያለሁኝ
@fetiyazakir6
@fetiyazakir6 4 года назад
😊😂😐ጎበዝ ልጅ አቋምሽን አድንቄዋለሁ በፈጣሪ ላይ ተስፋ አትቁረጪ አንድ ቀን የተሻለውን ሰው ታገኛለሽ
@shshshehsgsvsbdd9330
@shshshehsgsvsbdd9330 4 года назад
ሰላም ወንድማችን እንኳን ደናመጣህ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
እንኳን ደህና ቆየሽኝ። አመሰግናለሁ።
@maskarammaskaram1482
@maskarammaskaram1482 4 года назад
Plic begel yemaworah algn men wust legeba ebaket erdagn
@ermaboy5547
@ermaboy5547 4 года назад
እንዴዴዴ፡ "እንደዛው ሴቶችም ሞልተው እያሉ፡ ሚስት መሆን የሚፈልጉትም ስለጠፉ ነዋ"
@taybamohamad6806
@taybamohamad6806 4 года назад
👍👍👍👌👌❤️❤️❤️
@nebiatnega4878
@nebiatnega4878 4 года назад
7 amet ye tabakeshen agbe ehte
@elshadayenewamlake7118
@elshadayenewamlake7118 3 года назад
Gene manem endata gebi mekinatum yerasishi yehone neger ale egzihaberi kene alewu eshi yene jekna
@somia5231
@somia5231 4 года назад
ብር እንጅ ፍቅር የላቸውም
@teddy2467ify
@teddy2467ify 4 года назад
ስላም ለሁላቺሆ በጣም ድሰ የሚለ ነገር ነዉ ከአለሻችዉ ወንዶች ሁሎ ማንንም ባታገቢ እምክራለሁ, ከወንዶቾ የለቅ አንቺ እራሰሽን አንደ ነገር ለንገርሸ, ለራሰሸ ምሰፈርት እሚሁን ሰወን ምቅርበ አይሻለሺም? ያነቺ ምሰፈርት ካለሁነ ሰወ ጋር ያአንደ ቅን እደሜ በቂነዉ, እሚያሰፈለግሽ ሰወ የጉደለበሸን የሚጋራ የሚሞላ, የጉደለበትን የምትሞይለት የምትጋሪዉ ሰወ እንጂ ያለሽን የሚወሰደ አደለም,,,
@user-cz7gd9cf6w
@user-cz7gd9cf6w 4 года назад
ባል አልጠፍም ልባችን አልተቀበለውም
@user-ic9fc3lu5z
@user-ic9fc3lu5z 4 года назад
ውድ የላቭ ፍቅር አቅራቢ የሆንከው ልጅ እንኳበህና መጣህልን ጠፍተህ ነበር ልበል ወይስ እኔ ነነኝ ከቤትህ የራቅኹኝ ?
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ቶሎ ቶሎ አልፖስትም ነበር። አሁን እንኳን ያሻሻልኩ መስሎኛል። ለማንኛውም ደውሏን ቀና አርገሽ ቆይ፡ ብዙ ፖስት ይኖረናል። አመሰግናለሁ።
@slamachuyibizatashatasha2679
@slamachuyibizatashatasha2679 4 года назад
Ebakach yenemi gudi ale
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ይጻፍልን ፡ ምስጢርሽ ጥብቅ ነው።
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
t.me/LoveFkrLove
@slamachuyibizatashatasha2679
@slamachuyibizatashatasha2679 4 года назад
@@LoveFkrLove +962776293206
@maskarammaskaram1482
@maskarammaskaram1482 4 года назад
Ebakeh wondeme
@maskarammaskaram1482
@maskarammaskaram1482 4 года назад
Ebakeh begel lemawurat eflegalehu
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ቴሌግራም ግሩፓችን በፍጥነት ለመወያየት የተሻለ አማራጭ ነው። ለአድሚኖች አንሳችንን ካገኘሽ ማውራት እንችላለን። t.me/LoveFkrLove
@G-crosstube5479
@G-crosstube5479 4 года назад
ይህች አርእስቷም ተመችታኛለች!!!!
@user-kk3tl9yz5l
@user-kk3tl9yz5l 4 года назад
እኔም ሚስጥሬን ላካፍልህ እፈልጋለሁ ግን እንዴት ላግኝህ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ሰላም ሳምሪ ቴሌግራም ግሩፕ ተቀላቀይንና ከአድሚኖች ለአንዳችን ላኪልን። ምስጢርሽ ጥብቅ ነው። t.me/LoveFkrLove ቤይሩት ያላችሁትን ሁሉ የተሻለ ግዜ ያምጣላችሁ። አይዞን።
@user-kk3tl9yz5l
@user-kk3tl9yz5l 4 года назад
@@LoveFkrLove አግቸዋለሁ ግን እዛላይ ድምፅ መላክ አልችልም ብዙ ሰወች አሉ ቁጥሬን ልላክልህ?
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ደርሶኛል።
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 4 года назад
ማናቸውም አያስፈልጉም😏😏😡😡
@hamita6503
@hamita6503 Год назад
Pa keldesh aytegebem yhi hulu🤣🤣ere ymechesh ho
@lamlamalamou9032
@lamlamalamou9032 4 года назад
ማንንም ማግባት የለብሽም የኔ ቆፍጣና
@somia5231
@somia5231 4 года назад
ወሽታም ስለሆኑ ነው ወንዶች
@user-vo8pp8bt1l
@user-vo8pp8bt1l 4 года назад
ስማ እኔም ካተ ፍቅር ይዞኛል ምን ትለኛለህ
@user-nj7qg9yc2b
@user-nj7qg9yc2b 4 года назад
ተይ ቆንጆ ጨዋ ሁኚ ባለትዳር ነው በዛ ላይ አጻጻፍሽ ክብሩን አይገልጽም እሽ የኔ ቆንጆ ማረም ስላለብኝ ነው ሰው ስለሆንሽ ስለምወድሽ
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 4 года назад
አይባልም መውደድ እና ፋቅር ለይ
@user-lr6nt7tw4p
@user-lr6nt7tw4p 4 года назад
@@mahletmichael4030 😂😂
@yidnaderea7618
@yidnaderea7618 4 года назад
መጀመሪያ መች ሴት አለ ገንዘብ አምላኪ መልክ አፍቃሪ እንጂ
@user-fw5gi9vo1z
@user-fw5gi9vo1z 4 года назад
ሁሉም ሴት ገዘብ አምላኬ መልክ አፍቀሬ አይደለንም ። ለመኖር ገንዘብ ያስፈልገል እራሳችንን ችለን መቆም እፈልጋለሁ ። በራሴ እራሴን ችየ መቆም እፈልጋለሁ ይኸ ገዘብ ወደድ ከስበለኝ ልባል
@fujafuje1546
@fujafuje1546 4 года назад
ወይ ወንዶች አቤት ውሸታቸው
@yidnaderea7618
@yidnaderea7618 4 года назад
ይች ድብቅ ሴሰኛ ነች ለዛም ነው ከዛፍ ዛፍ ምትዘለው።
@jujuman9010
@jujuman9010 4 года назад
ቁማ ትቅር እቺ ቲቪተኛ
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 4 года назад
🙄🙄🙄🙄
@mesertfekde3261
@mesertfekde3261 3 года назад
አድናቂሽ ነኝ👍
@mesertfekde3261
@mesertfekde3261 3 года назад
አድናቂሽ ነኝ👍
Далее
what will you choose? #tiktok
00:14
Просмотров 7 млн
Bilasizmi?
00:12
Просмотров 480 тыс.
Кого из блогеров узнали?
00:10
Просмотров 676 тыс.
10 Things I Wish I Knew About Men In My 20s
27:14
Просмотров 538 тыс.