Тёмный
No video :(

ወንዶችን ብቻ የቤት ሰራተኛ እያደረገች ምታስቃየዉ ሴት መጨረሻ 

Libas tube
Подписаться 44 тыс.
Просмотров 176 тыс.
50% 1

#libastube #ሊባስቲዩብ #film #lbastube #ልባስቲዩብ #ድንግል #ethiopianfilm #movie #መድፈር #ደፈረኝ #ደፈራት #ግድያ #መግደል #እህት #እህትነት #ቅናት #ፍቅር #የድሮባል #lovestory #love please don't forget like, share and subscribe to our channel .
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @libastube

Опубликовано:

 

4 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 261   
@asinaasnakech5860
@asinaasnakech5860 2 месяца назад
እውነት ነው ብዬ አላምንም 😢እንድ አይነት ድራማ ምን ያስተምራል 😢መቆም አለባችሁ ኤሄ ድራማ 😢
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 2 месяца назад
ወይ ደህነት ክፉ በወንድ የተጎዳች ሴት ናት ታማለች
@abdulazizjemal2943
@abdulazizjemal2943 2 месяца назад
እንደዚህ ለሰው የሚሰግድ ሰው የለምም አይኖርምም የማይመስል ነገር አታድርጉ
@teddygezahegn339
@teddygezahegn339 2 месяца назад
ለዩቲዩብ ገንዘብ ማግኛ ነው
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x 2 месяца назад
በትክክል እነዚህ ለቃቃሚወች ለመለቃቀም ሢሉኮ
@ሀኒ
@ሀኒ 2 месяца назад
ባካችሁ አትጃጃሉ ሀበሻ ኩሩ ነዉ እዲ ሚሆን የለም
@Bereket842
@Bereket842 2 месяца назад
👍👍👍😂😁
@SadaKassaw5
@SadaKassaw5 2 месяца назад
ትክክል
@dohadoha8116
@dohadoha8116 2 месяца назад
አረ ወይኔኔ አለባበሰሸ ግን አልጋ ከባልሸ ጋር የተኛሸ ነወ የምመሰሊው እንዴዚህ እራቁት ሁነሸ ለወንዲ መታዬት አረ ግፈ ነወ ለወንዲልጂኮ በዱንያላይ ትልቅ ከባዲ ፈተና የሚሆንባቸወ ሴት ናት ወንዶ በዚህ ፈተና አይችሉም ወንዲሞቻችንንም አንፈታተናቸወ አረሴቶች ወንዲ በሴትልጂ ገላ አቅም የለውም ይይይይይ ከዛ ተዴፈርን እንላለን
@tarekegnalemu6711
@tarekegnalemu6711 2 месяца назад
በጣም አስቀያሚ ድራማ ነዉ እሺ ኤሄ ምኑ ያስታምራል
@betilove4972
@betilove4972 2 месяца назад
እኔ ምላችሁ እኔ እስከ ዛሬ እከታተላለው እንጂ ኮሜንት ስጥቼ አላውቅም ግን ይሄ አዲሱ ልጅ ስሙ ማን ነው? ጌች ሆኖ የሰራው ልጅ እኔ ብቻ ነኝ የወደድኩት የምር ወድጄዋለው እስቲ በሌላ ከዚ ለየት ያሉ ስራዎችን ስጡትና እንየው ጎበዝ ነው እኔ እጠብቃቹዋለው እስኪ እንደኔ የተሰማው አስታየትስጡበት
@menorgemerku9396
@menorgemerku9396 2 месяца назад
Awo adis newa lk neshi ena aychaw alawqm demo gobez new enam betisha lk endanchi dgami bayew des ylegnal libasoch tanebutalachu bya asbalew
@user-ty1zr6oi6p
@user-ty1zr6oi6p 2 месяца назад
ባይገርማቹ እኔ አዲስ እንደሆነ አላወኩም ማለት ከዚ በፊት የማውቀው ነው የመስለኝ ሙሉ ፉልም የሰራ ምናምን አዲስ ነው ማለት ነው ጎበዝ ይመስላል በአዲስነቱ እንደዚ ከሆነ ሲስራበት ደግሞ.....
@dagilast556
@dagilast556 2 месяца назад
እኔ ግን ይሄንን ልጅ ያካበዳችሁለት ነው ሚመስለኝ ጥሩ ቢሆንም ግን ይሄን ያክል.... ለነገሩ ሌሎቹን ኮሜንቶች ሳነባቸው ልጅቷን የሰደቧት ይበዛል ከዛ አንፃር ጥሩ ነው ለጊዜውም ቢሆን አሳባቹን ተቆጣጥሮታል
@grumamonardi1298
@grumamonardi1298 2 месяца назад
በረከት ነው ስሙ ጓደኛዬ ነው እንደውም ሊንኩን እሱ ነው የላከልኝ በነገራችን ላይ በጣም ጎበዝ ነው የራሱ you tube ቻናልም አለው እንደዚ አይደለም እንጂ አምንበታለው አንዴ ከወጣ አምንበታለው ይሄን ሳነብ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንደምነ እግዜር እያለ ያዝገን ነበረ ያው ከቀጠለበት አቅሙን ታዩታላችሁ
@abrhamayamo2307
@abrhamayamo2307 2 месяца назад
ኮሜንቶቹን እያየው ቪዲዮውን ደጋግሜ አየውት በርግጥ አይሰለችም እኔ ግን አሁን ማለት ምፈልገው አረ ሰዎች የዚችን ልጅ ነገር መላ በሉን እንዴ አረ እኔ የምር ደስ አላለኝም አንገሸገሸችኝ
@hamocell2051
@hamocell2051 2 месяца назад
አረ በነተችሁ የአረብ ሃገር ስዎች ይህ ነገር ማየት የለባቸውም 😭😭😭
@leylatube7153
@leylatube7153 2 месяца назад
ውድ ደምሪኝ❤
@user-ed3wk1pb7g
@user-ed3wk1pb7g 2 месяца назад
😅😂😂😂
@Rhima-lg3wz
@Rhima-lg3wz Месяц назад
😅😅😅😂😂😂
@user-bh5sn5oe6n
@user-bh5sn5oe6n 27 дней назад
😅😅😅😅😅አወ
@user-px1xc9lc8j
@user-px1xc9lc8j 2 месяца назад
ጉማሬ ነሽ ከምር አለባበስሽን አስተካክይ
@SonySony-ui9dy
@SonySony-ui9dy Месяц назад
❤😊ወድ ማለት አባት ወድ ማለት ወድም ወድ ማለት ባል ኩራት መከታ ነዉ 😎😐😕💪💪ተከርበች 😒
@user-xj8pk4vt6c
@user-xj8pk4vt6c 2 месяца назад
ደግ አረገች ወንዶች አይረቡም ሴጣን ናቸዉ ልቧን የሰበራት አለ😢😢😢😢
@Danigech1221
@Danigech1221 2 месяца назад
ክክክክክ ልብሳቸውንም አለ መጠየፍ ጥሩ ነው
@Lubaba-bp2it
@Lubaba-bp2it 2 месяца назад
ተግማማችሁ እኳን ወድ ሴቱ እኳን እኛ እደዚህ ሁነን አንሰራም አበዛችሁት
@SeydaBrhan
@SeydaBrhan 8 дней назад
እኔ ያሳቁኝ ሥትጠራቸዉ የሮጡት ሩጫና ሶፋዉ ላይ ሲቀመጡ አቀማመጣቸዉ😂😂😂😂😂 ፍትህ ለወዶች😅😅😅
@dibootube816
@dibootube816 2 месяца назад
ስላም ስላም ሁላችንም
@yotube4
@yotube4 2 месяца назад
መጨረሻው ደስ ይላል
@abrishzegreat9558
@abrishzegreat9558 11 дней назад
ከዚሁ ምን እንማር? የሰብአዊ መብት ጥሰትና ለወንድ ልጅ የተሳሳተ አረዳድና ትርጓሜ ያለው ድራማ መጥፎ ነገር ያስተምራል ።ደግሞ ከባህላችን ወጣ ያለ ሴቶች ለወንዶች ያላቸው ክብር ያወረደ ስራ ነው።እንደዚህ አይነት ድራማ ባትሰሩና ባትፖስቱ ጥሩ ነው።ለመጥፎ ትምህርት አያስፈልገውም ።
@user-xc4xz3so4i
@user-xc4xz3so4i 2 месяца назад
በጣም አሳፍሪ ለሆዳችው ያደራችው የወንድ ልጅን ክብር የሚነካ ነው በይበላስ እዲህ አሳፍሪ ስራ ሰርተሽ ምታገኝም ገንዘብ ድጥ ይሁንብሽ በረከት አይኑረው
@user-sq5cj4pm5f
@user-sq5cj4pm5f 2 месяца назад
የኔወዲሞች አሣዘኑኝ😢😢😢😢😢አይይይይይይ ዲህነት😢😢😢
@Fifolifo-re8gz
@Fifolifo-re8gz Месяц назад
😂 እረ እኔን ትቅጠረኝ!
@belaynehabebe6539
@belaynehabebe6539 9 дней назад
እጅግ የወረደ ድራማ
@peace-si4uc
@peace-si4uc 2 месяца назад
እቺ ጉቶ አለባበሷ እንኳን ስርዐት የለውም ሰውን እንዴት እንደምታንቋሽሽ ግን ደግሞ የማይመስል ነገር እግር ለማጠብ ሁለት ሰው? የተጋነነ ነገር ነው ለማንኛውም ማየትም አያስፈልግም ከምናደድባት ቶሎ ልውጣ 😂😂
@DhdhDbe
@DhdhDbe 2 месяца назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-yd6ih3yl6p
@user-yd6ih3yl6p 2 месяца назад
ደስ ይላል❤❤❤❤❤
@Geba744
@Geba744 2 месяца назад
ትንሽ አታፍሩም ይሄንን ድራማ / ፊልም ብላችሁ ስታቀርቡ ገና 4 ደቂቃ እንዳየሁት ነው ይሄንን ኮሜንት የፃፍኩት ብጨርሰው ይገርመኝ ነበር አንቺም ወንዶቹም የ 4 ወር ልጅ ጭንቅለት ነው ያላችሁ ሌላ ስራ አትሠላም አስቀያሚዎች !
@portogalwc8822
@portogalwc8822 2 месяца назад
በጣም ያዛዝናል 😭😭😭😭😭😭😭
@ZadoZade
@ZadoZade 20 дней назад
Respect
@GizachewGezahegn-lg8rd
@GizachewGezahegn-lg8rd 9 дней назад
Yastelal betam
@ttyt5206
@ttyt5206 2 месяца назад
መጠረሻው አሪፍ ነው
@user-ch2in7sh9e
@user-ch2in7sh9e 2 месяца назад
ይቺን ወፍራም ልጅ በጣም ነው የምወዳት ግን ዐለባበሷ 😏
@Lool123Jamal
@Lool123Jamal 2 месяца назад
ክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@YeshiKassaye-nn3kc
@YeshiKassaye-nn3kc 2 месяца назад
ሴትየዋ ግን ፈጣሪን ታውቀዋለች እንዴት በወንድ ልጅ ላይ እንደዚህ ግፍ ትሰራለች እወነት እንደዚህ አይነት ሰው አለ በፈጣሪ በጣም ግፈኛ የግፍ ጥግ
@makidasi
@makidasi 2 месяца назад
ወይ ጋንዝብ አይኑ ይውጣ አይዛቺሁ ወንዲሞቼ 😢😢
@Beki_Ayele
@Beki_Ayele 2 месяца назад
አሆ አፅናኑን እንጂ እንደሱ😂😂
@Abaresh-jw5rw
@Abaresh-jw5rw 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@dejjuman
@dejjuman Месяц назад
በጣም አስተማሪና ከዚም በላይ አፀያፊ ነገር የሚያደርጉ አሉ
@abebawmekonnen4915
@abebawmekonnen4915 2 месяца назад
ትክክል ነው እኔም ባንደውቅት ስራ እንደጀመርኩ እንደዚህ የምታሰቃየኝ ሴት ነበርች ገድያት ልታሰር ፈለኩ ነገር ግን ቢሮ የምታመጣው ህጻን ልጃ አሳዝኖኝ ተውኳት በመጨረሻ እሳም መልካም ሆነች
@abebawmekonnen4915
@abebawmekonnen4915 2 месяца назад
አማራጭ ስታጣ የምትወስነው ከባድ ነው
@zinashgedamu1223
@zinashgedamu1223 2 месяца назад
የፈጣሪ ያለሽ ❤❤❤
@bortokala2241
@bortokala2241 2 месяца назад
እች ደባ ወዴች ፈጀቸዉ😂😂😂😂😂
@MelakKonjo
@MelakKonjo 10 дней назад
እንኳን ለአበሻ አረብ ለማዳም አልሰግድም ሀበሻ እኮ እኳን ባፉ .... ቢሰጡት እንኳን አያመሰግንም
@user-fr1nw2ue5w
@user-fr1nw2ue5w 2 месяца назад
ረ ያስጠላል ሴት ልጅ በየትኛዉም አለም እንዲ የምታረግ የለችም
@user-ld8qj6xm3m
@user-ld8qj6xm3m 2 месяца назад
ምንም ችሎታ የሌላችሁ አንቺ የምትሰሪው ሁሉ የማይረባ ችሎታ የሌለሽ ቀሽም ድራማ ሰራን ብላችሁ ይሆናል ታስቡ ይሆናል😂😂😂
@user-wj7kg6iw5i
@user-wj7kg6iw5i 2 месяца назад
እማይመስል ነገር
@user-zx6zc7ic9z
@user-zx6zc7ic9z Месяц назад
ኧረ ገደል ግቡ ምኑን አመጣችሁት ደግሞ በጦርነቱ እንኳን እንዴት እንደናቁን አረቦቹ አሁን ደግሞ ይህ ድራማ ምኑ ያስተምራል ያሳቅቃል እንጂ ያዉም ወንድ ልጅ የቤት ሰራተኛ😢 ጅላንፎዎች ስንት ሃሳብ ሞልቶ ምነዉ😢
@almazalam1230
@almazalam1230 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭ዎይጉድ 💔💔💔💔💔💔💔
@iyoas1116
@iyoas1116 Месяц назад
ምህረቱን ያብዛልን ።
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 2 месяца назад
እግሯን ዘርጥጣችሁ ብዷት 😅😂😂😂😂😂😂😂😂
@muajehbbshs
@muajehbbshs 2 месяца назад
እንዲህ ለሰዉ የሚሰግድ ሰዉ የለም በማለት ከፊት ለፊት የተቀመጠዉ ሀሳብ ዉሸት ነዉ ከዚህም በላይ የሚሰግድም የሚያሰግድም እንደሚኖር መጠርጠር የለበትም ❤
@HanaTh-ez9jj
@HanaTh-ez9jj 2 месяца назад
😢😢😢ደፋት ልበል እንዲ አልሰራም እከክ ወንድ ልጂ ክብረ አለሁ እሺ
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x 2 месяца назад
ሢዘመርም የማይመሥል ድራማነዉ ነገርነዉ እደዚ የሚሠገድለት ለፈጣሪጅ ከፈጣሪ በታች ለሆነዉ እሪካሽ ሠወች የሚሠግድ የለም አይኖርምም የማይመሥል አታቅርቡ😏😏
@mustefaregassa1030
@mustefaregassa1030 2 месяца назад
ከዚች አይነት ሴት ጋር ሆኖ መስራት ወይም መታዘዝ አይገባውም !!!
@beki4007
@beki4007 2 месяца назад
ይህችማ በወንዶች ጨጓራዋ ተቃጥሎ ነበር ማለት ነው😂😂😂😂ሆ
@user-hg4vm2bf8u
@user-hg4vm2bf8u 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@user-eb4qb6wi5l
@user-eb4qb6wi5l Месяц назад
ቢበዳት ይሻል ነበር ይሄ ክብር ይነካል የሌለ ነገር አትቅርቡ
@DesheLala
@DesheLala 16 дней назад
እር እንደዚህ አይነት ስራ ካለ ለኔም ፈልጉልኚ እባካችሁ
@EeEe-sw9kl
@EeEe-sw9kl 2 месяца назад
የመጅረሻ ይድብራለ😢😢
@user-eg8wu1lb5s
@user-eg8wu1lb5s 2 месяца назад
ግንእኛ፡ኢቶጵይኖች፡ምነክቶንነው፡በዚልክ፡የማስጠላ፡ቃላትየምንጠቀመው፡በዚልክ፡ለገንዘብብሎ፡ወድነቱን፡እራሱ፡እዳጠላላ፡የሚፈቅድ፡እኮንበአገራችን፡በአለምላይም፡ይለአይመስለኝም፡ብቻሴትየዋም፡እናተም፡በጣም፡ታስጠላላችሁ፡የማትረቡ፡ወዳቂ፡ናችሁ።
@user-sq1js9dw5j
@user-sq1js9dw5j 2 месяца назад
ይችምንትመስላለችየኬነቶጀሪካንየመሰለችሴትዬስታስጠላ😅😅😅😅
@DinkudinkuBekele
@DinkudinkuBekele Месяц назад
ወንድልጅ የፈለገውቢሆን በዚህልክ የወረደ ማንነት የለውም።😂😂😂😢
@user-si6qj1fv8m
@user-si6qj1fv8m 2 месяца назад
በትክክል
@user-pk4bd1gv1j
@user-pk4bd1gv1j 2 месяца назад
Wowoooooòoooooò amlaka kezhe adnegi
@ZewdituWeyesa-iz7ei
@ZewdituWeyesa-iz7ei 2 месяца назад
Ere men lemastemar new aganentawi sera new wenden yemykosese menfese leza koshash sera yagaltal yetasebebet
@abinetbelete8315
@abinetbelete8315 16 дней назад
አይይ ይሄ ድራማ አይመስልም የሌለ ነገር ነው ወደፊትም አይኖርም
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c 2 месяца назад
ገረድትላለች መረገምት አላባበስሽን አስተካክይ😢😢😢
@selamyegetalijselam
@selamyegetalijselam Месяц назад
ምንምን እማር አባት የለሽም እዴ😭😭😭
@Abaresh-jw5rw
@Abaresh-jw5rw 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@aberashayele66
@aberashayele66 Месяц назад
እግዚአብሔር ምድራችንን ያስብ አሁን ይህ ድራማ ትውልድን ምን ያስተምራል።
@user-wz7wi7xo7j
@user-wz7wi7xo7j 2 месяца назад
አሁንይህምድነው 🤣🤣🤣🤣
@user-cj5zy8qh9q
@user-cj5zy8qh9q 19 дней назад
Wher are you from
@assefakebede3899
@assefakebede3899 Месяц назад
የማይመስል ትረካ
@ZabibaNegn-sd5fg
@ZabibaNegn-sd5fg 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 Месяц назад
ሰላሟን ስጧት😂
@ZinashSataSama
@ZinashSataSama 2 месяца назад
❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢😢😢🎉🎉❤
@GIZAWThomas-o6e
@GIZAWThomas-o6e 14 дней назад
Bedemb nifuwat ! Ayzachu!
@ashrafcell5149
@ashrafcell5149 2 месяца назад
Wofiram saw duros liby yelm saw kezy mindy mimary
@HayemeHaym
@HayemeHaym 2 месяца назад
እሚዘጋፊልምነው፡ስታስጠላ😅😅
@selomemelaku4788
@selomemelaku4788 2 месяца назад
❤❤❤mehershaw arif new
@solomungizaw
@solomungizaw 2 месяца назад
ምን አለ ከክፋት ይልቅ ደግነትን ብታሥተምሩ የሚጠቅም ነገር እያለ የማይጠቅም ነገር ለትውልዱ ማሥተማር ከምን ይቆጠራል
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 Месяц назад
ፍናት
@user-nj7ne2ci7p
@user-nj7ne2ci7p 9 дней назад
ይችን ሴት ሰይጣን ናት
@wedishire2620
@wedishire2620 8 часов назад
የሌለ ቅዠት ኡፉ ስታስጠሉ
@user-zn6rh5lf9g
@user-zn6rh5lf9g 8 дней назад
እረ የሌለ ነገር ነዉ ለዛዉም በሀበሻ ምድር
@gebeyehuwondosen193
@gebeyehuwondosen193 16 дней назад
Shuger mame nesmch
@virginiaharvey
@virginiaharvey 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉❤
@misraabdala4647
@misraabdala4647 2 месяца назад
ስታሰጠላ ጉማሬ ደደብ ነሽ እውነት እዲየሚየደረግ አሰሪ የለም በዛላይ ሰራተኛ ራሱ የለም አንቺ ጉማሬ የሞድሽን አክል ጠላሁሽ
@beti7741
@beti7741 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢❤❤
@user-uz1wy6tx1v
@user-uz1wy6tx1v 2 месяца назад
ይድፋሽ ዝሆን😅😅😅😅ገረድ አላለችም
@abuamir-25
@abuamir-25 2 месяца назад
የማይመስል ነገር ለሚስትክ አትንገር ረሀብ ይግደለኝ ከዝች መሰል አለሌ
@PpPp-iv8hq
@PpPp-iv8hq 2 месяца назад
ይቺ ሰትዮ ሁኔታዋ ሁሉ የቡና ቤት ሸሌ ነው የሚመስለው።
@SonySony-ui9dy
@SonySony-ui9dy Месяц назад
😂😂😂
@user-cj5zy8qh9q
@user-cj5zy8qh9q 19 дней назад
This from Ethiopia
@AsA-em7tc
@AsA-em7tc 2 месяца назад
😂😂😂ምነው የች ወድል
@FadumaKasey
@FadumaKasey 2 месяца назад
ምኑነው ትምርቱ
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds 2 месяца назад
የእኛ ሀገርንማ ወንዶች ሠብስቦ አረብ ሀገር አምጠቶ መጥፎ መዳም ቤት ማስቀጠር
@user-xx4ou7kv1k
@user-xx4ou7kv1k 2 месяца назад
ኸረ ወድም አባት አጎት የለሽም ብለሽ ብለሽ በልብሳቸው ይቅርይበልሽ
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 2 месяца назад
ድራማ ነው😂😂😂😂
@M12e14Moma
@M12e14Moma 19 дней назад
እንኮንይሂንአይተውእንዳውምአልቻልናቸውም
@ermiasaynekulu2628
@ermiasaynekulu2628 Месяц назад
Andezehe yewedeke derame mekereseme yelebeteme senete asetemare yehonu deramawoche alu alebabeseshi asetekakeye yekeri yebeleshi keweferu sewu ayeferu yelale yagereay sewu😢
@Rfff-gg5jv
@Rfff-gg5jv 2 месяца назад
እማትረቢነሺ ቆሻሻነሺ 😭😭😭😭😱😱😱😱😱😱😱😱😱
@merikonjo798
@merikonjo798 Месяц назад
😢😢😢😢😢አረይዲፋሺ😢😢
@Rhima-lg3wz
@Rhima-lg3wz Месяц назад
አሚን😂😂😂😂
@user-qy4xw3yh8q
@user-qy4xw3yh8q Месяц назад
እረ እግርሽ ይሰበር 😢😢😢
@Fdy6Ggf
@Fdy6Ggf 2 месяца назад
Hooo
@user-pq3cv3xu7o
@user-pq3cv3xu7o 2 месяца назад
😢😢😢😢😢
@user-fk1fo1dx9g
@user-fk1fo1dx9g 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gebeyehuwondosen193
@gebeyehuwondosen193 16 дней назад
Film new
Далее
НАСТЯ КРАСИВАЯ?? #shorts
00:22
Просмотров 315 тыс.
My Love Is In A Wheelchair | @LoveBusterShow
20:57