Тёмный

ወንዶች በሴት መጠየቅ የማይፈልጉት 6 ጥያቄ/ፍቅር ከዊንታጋር/ 

Wintana Yilma
Подписаться 177 тыс.
Просмотров 99 тыс.
50% 1

ፍቅር ከዊንታ ጋር/ዊንታ#ፍቅር#Ethiopia#Habasha#Life is not a full movie or a prank# it is not like tv# Love is like a music enjoy it! fikir bereket new! ፍቅር ማያ ነው! ወንዶች /ባሎች/ በሚስቶቻቸው ወይም በፍቅረኞቻቸው መጠየቅ የማይፈልጓቸውን ጥያቄዎች እንድናውቅላቸውና እንድንረዳቸው ይፈልጋሉ የሴቶችንም ምክንያት ወንዶች ቢሰሙት መልካም ነው፡፡ሁሉም ሊያዩት የሚገባ ቪዲዮ ነውTelegram: - t.me/Witwity

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 171   
@tigistdebebe4091
@tigistdebebe4091 2 года назад
የኔ ቆንጆ ደስ ስትይ እውነት ትምህርትሽ በጣም ደስ የሚል ነው አቀራረብሽም ምርጥ ነው
@birhaneebirhanee4464
@birhaneebirhanee4464 2 года назад
ክክክክክ ሁሉም ነገር ያምርብሻል የኔ ቀበጥ ስወድሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@birhaneebirhanee4464
@birhaneebirhanee4464 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 2 года назад
አገላለፅሽ ዉስጤ ነዉ በቃ በሲሪኒች የተሰጠ መድሀኒት በይዉ👍👍👍
@aneshamood6033
@aneshamood6033 2 года назад
እውነቴን ነው ከሁሉ በጀት ወንድ ልጅ ክብር ያሰፈልገዋል ምነው ሁሉ ሴት የአንተን በሃሪ ቢኖራቸው ተከባብሮ ለመኖር ለሁሉም በጣም የምደሰትበት ብሮግራምሸ ፈገ ግታሸ ሳቅሸ በጣም ደሰ የምትዪ ቆንጆ ያገባሸ ታደለ በርቺ ሁሌም አድናቂሸ ነገ አኒሰ
@selam7006
@selam7006 2 года назад
ደስ የሚለው እኔ ባሌንም ይሄን ሁሉ አልጠይቅም ለምን እኔንም ሲጠይቀኝ ደሜ ስለሚፈላ 🤣
@nerdetube1638
@nerdetube1638 2 года назад
🤣🤣🤣🤣
@BasratBasrat
@BasratBasrat 2 года назад
ተምርሸ ነው የኔን ኣሰተዋይ
@احمدحميد-ض6ه
@احمدحميد-ض6ه Год назад
ክክክክክክክ
@user-de6et8so2y
@user-de6et8so2y 7 месяцев назад
😂😂😂😂
@tensaeshiferawlemma4529
@tensaeshiferawlemma4529 2 года назад
ቁምነገር የማታጪ ነሽ ዊንታዬ፣ያውም ፈታ የሚያደርግ ።Thanks 👍
@aimaaziiameen9624
@aimaaziiameen9624 2 года назад
😁🙆‍♂️
@alemaddisu3512
@alemaddisu3512 2 года назад
XXxxxxxrxxxcxcxxxdxxxxcxxxexdxxxxxxxxxxxxxxxxxcxxcxdcxfcdxxfcxcxxxxxxxxcxxdxxdwxcewccxxxxxxxcccxxxdxxxxcwwrxcccxwxxcwrxxxxwdxxtxxxccxfexxxxxcxxxxxxxxxxcxxxxxcwwwwweddwxxcxcwwxxfxxxxxcexcxccxxcfcwcxxeeexxcfeccxtcccxcxxxxcytxfcxxyyxxxyctcxxxxxxcxxxxtxwwwxxcxycwxyxcrxxcwyyyxxccxyttcxcccxxxxwxtxrcxrwwdxxxxccrxxdyyxcxxxwxxccxxcxxxxcrcxxcfteccxdxxwxxxgwwxddcrxxxxcxxcxxxcexcdxxxcxxxxxcxxxxxxxxwwwwwttyxccrcccxxxxccxxxtxcfxtwexxccwyycxwexcxccxfcwxxyxfxcycxecccxcxccyyccxc
@Hayautiiiiiii
@Hayautiiiiiii Год назад
ሁሉንም ጠይቀዋለሁ እኮ🙈🙈🙈🙈😂😂
@hawa7349
@hawa7349 Год назад
እናተናደደብሺ ንገርኝማ እኔም እዲጠየቅ😂😂😂😂
@kidusey7588
@kidusey7588 2 года назад
ግን አንቺ አግብተሻል አዋ ፡ከሆነ ወይኔ ባልሸ ፈረደበት፡ ይመችሺ ለማንኛውም
@Adare300
@Adare300 2 года назад
I subscribed after Q. #4, you are amazing. Keep it up!
@hirutteshome9509
@hirutteshome9509 Год назад
በጣም ነው እምወድሽ የኔ ማር
@user-qx9qh2ib5h
@user-qx9qh2ib5h 2 года назад
ይህ ግን ያንች ትክክለኛ ፔጅ ነው ዊንታ ቆንጆ
@user-pr6dp3mx2s
@user-pr6dp3mx2s 2 года назад
አይ ዶክተር ቢቸግር ትዳር ከፈጣሪ ነው እና ሰወችን ግራ አታጋቡ 🤔😁
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
😂😂😂😂😂😂
@user-pr6dp3mx2s
@user-pr6dp3mx2s 2 года назад
አይመስልሽም 🙄😁
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l 2 года назад
ሣህ👍❣️
@josephtessema6578
@josephtessema6578 2 года назад
ዋው ዊንታዬ በጣም ተመቺተሺኛል በርቺ ቀጥይበት
@abebechabeu1676
@abebechabeu1676 2 года назад
አቺ እራስሽ ፍቅር ነሽ ሳቅሽ ደስ ይላል
@tube3009
@tube3009 2 года назад
😁😁😁😁 የኔ ዉድ ♥️ እናመሰግናለን 😘😘😘
@user-ms2ki7jj2q
@user-ms2ki7jj2q 2 года назад
መነዉ ዊንተን ፈጊተዋ የምመቸዉ♥
@sahlejoseph6267
@sahlejoseph6267 2 года назад
Win.... smart your presentation. Go on.
@ekramtube7866
@ekramtube7866 2 года назад
የኔ ዉብ በጣም ደስ ትያለሽ ትምህርትሽ በጣም አሪፍ ነዉ
@mahilethenok7248
@mahilethenok7248 2 года назад
በጣም ደስ የምትይ ሴት ነሽ ስወድሽ ጥሩ ትምህርት ነው የምታስተሚርዊ
@foziyamohammad7257
@foziyamohammad7257 10 месяцев назад
ዊንታዬ ዛሬ ደግሞ ቃል አቀባይ ሁነሽ ነው ብቅ ያልሽው 😊❤
@astekastek1000
@astekastek1000 2 года назад
አይ ምንአታወሩ እግዝያብሄር መልካም ትዳር ይስጠን
@መኖርደጉ-ረ6ቈ
@መኖርደጉ-ረ6ቈ 2 года назад
ዊታና ማለት ምን ማለት ነው 😁ወደፊት አግብቼ ስወልድ ልጄን እድጠራት😋😋
@jemberteshale2246
@jemberteshale2246 2 года назад
ዊታና malet Selam malet new
@TyTy-tt2kq
@TyTy-tt2kq Год назад
ዛሬ ደሞ ብላወል ብላውል ነው ክክክክ ግን በጣም ነው የምትመቻኝ ክክክ
@SeadaMolla-p2f
@SeadaMolla-p2f Месяц назад
ወላ ያወራሽዉን ሁሉ እጠይቅ ነበር😂😂😂
@dawitamsalu-asfaw1144
@dawitamsalu-asfaw1144 2 года назад
Hi winty , good to see you again with your sweet information. I love you winty keep carry on . Stay blessed !
@medikindu6504
@medikindu6504 2 года назад
መኮመት አልወድም ነበረ ግን አች ማረ ማረ💞💞
@madinaadam8520
@madinaadam8520 2 года назад
የኔ ቆጆ ፈታ ታረጊለሺ እናመሰግናለን ❤
@zeynebshemsu7520
@zeynebshemsu7520 2 года назад
1 ቁጥር የኔ ስተት ነው ያስተማርሺው 👍
@user-iu5jr9it3o
@user-iu5jr9it3o Год назад
አች ጣፋጭ በጣም ትመችኛለሽ
@lideyayemane8223
@lideyayemane8223 2 года назад
ስታምሪ የኔ ቆንጆ
@milashmilash3881
@milashmilash3881 Год назад
ተወዳጅ ዊንታ ምክርሽ እወድሻለሁ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 года назад
ብሏል ነዉ የዛሬው😂😂😂
@waamaagenerationtube3502
@waamaagenerationtube3502 2 года назад
Thank You! Nice facial expression and attractive!
@user-rl4le9sz6i
@user-rl4le9sz6i 2 года назад
አይ ዊንታ ይታደሉታል አንጅ አይታገሉትም አኔን ከወደደኝ ምንም ብጠይቀዉ ምንም አይመስለውም
@deejune9
@deejune9 2 года назад
You are very right.
@rahelasefa3598
@rahelasefa3598 Год назад
ዊንትዬ እንዴት ደሰ እንደምትይ ፈገግታሽ አቀራረብሽ ❤❤❤👏👏👌👌
@user-rl5jx7mw3u
@user-rl5jx7mw3u Год назад
❤❤❤ yene konjo jegena neshe berchljhe ehta❤❤
@hayatwoloyewa7275
@hayatwoloyewa7275 Год назад
😂😂😂እናመሰግናለንዋውደስስትይ🎉🎉🎉🎉🎉
@hawa7349
@hawa7349 Год назад
የኔዉብ ሲወዲሺ❤❤❤
@milashmilash3881
@milashmilash3881 Год назад
የኔ ቆንጆ ናትኪ አማርኛስ ደስ ይብል
@mekiyamuhamed6121
@mekiyamuhamed6121 Год назад
ዊንታየ የኔ ፍልቀቅልቅ ፍቅር ነሸኮ ወንሻለሁ በርችልኝ የኔእህት
@farhiyoutubefarhi988
@farhiyoutubefarhi988 2 года назад
ወሀለይ ሲህለሀገኘሀዉሽ ደስ ቢህሎሆኘሀል በሀሌለሀ ሰዉ ቸሀነሀል ነዉ አግቼሽ ሰርች አርጌአገኘሀዉሽ የኔ ጀግነሀ በርቺ ok
@habeshawalady567
@habeshawalady567 2 года назад
Keldna kumneger yilushal yihe new, Egziabher yimesgen Jegnit.
@lemudave8622
@lemudave8622 2 года назад
Wintaye yene konjo E.r Yibarksh mirt mikir silemitsechi 10q
@tigestalemu2425
@tigestalemu2425 2 года назад
ትምርቱ ምርጥ ነው
@kenasajegora3553
@kenasajegora3553 Год назад
Good info Witiyye!
@user-le2no9qd4n
@user-le2no9qd4n 2 года назад
ጣፋጭ💚💛❤️
@friefruta3613
@friefruta3613 2 года назад
ዋውውውው ዊንቲ ስወድሽኮ
@user-fe4wv2zl8h
@user-fe4wv2zl8h Год назад
ትምረህቱ አሪፊነው ይመችሺ አባ
@abdilaziznesruabdil3017
@abdilaziznesruabdil3017 Год назад
ሃሃሃሃሃሃ ይመችሽ
@sebontukurnefa4874
@sebontukurnefa4874 Год назад
Yemir ehenin hasab wedejealew
@mimtawolebo358
@mimtawolebo358 2 года назад
Likish nesh bale betam yenadedela Thanks 💓
@netuhaba7898
@netuhaba7898 2 года назад
ወላሂ ስወድሽ የኔ ሀቀኛ💙💙💙💙
@dagnachewworkalemahu7010
@dagnachewworkalemahu7010 2 года назад
ያንቺን ቃለ ምልልስ ሰምቼ በጣም ገርሞኛል! በዩቲዩብ ራስሽን በጣም ደስተኛ መስለሽ ነው የምትታዪው! ጥሩ ነው! ለአንድ ቁምነገር የአዙሪት መጉረስ አያስፈልግም! ለአንድ ቁምነገር የአመት ሪፖርት ማቅረብ አያስፈልግም!
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 года назад
ሰላም ዊንታዬ ሳቅታዋ
@SisYoha-wm1of
@SisYoha-wm1of 11 месяцев назад
እህቴ ልኡል እግ/ር ይባርክሽ ከልቤ ነው ምወድሽ እንደ አንቺ አይነት ምመክሩኝ እህቶች ብኖሩኝ ምን አለ ...... እወድሻለሁ 💗💗
@deejune9
@deejune9 2 года назад
If someone gets mad 😠 because of those questions, man or lady, there's a setback. If they are honest and nothing to hide they wouldn't get mad. The person who is not faithful don't like those questions not all of them.
@waamaagenerationtube3502
@waamaagenerationtube3502 2 года назад
Smart smart!
@hayathasen5235
@hayathasen5235 2 года назад
ቶቶቶቶ
@deejune9
@deejune9 2 года назад
@@hayathasen5235 I got mad when I get those questions by someone, not somebody.
@waamaagenerationtube3502
@waamaagenerationtube3502 2 года назад
@@deejune9 Who is that one?? Just the one you lv or,.....?
@deejune9
@deejune9 2 года назад
@@waamaagenerationtube3502 well connected. I love everyone 💗.
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ረ5ዐ
እግዚአብሔር ይጥብቅሸ
@temesgemkidane778
@temesgemkidane778 2 года назад
You are very funny I like your comment oh so your question
@ahirabdul5460
@ahirabdul5460 2 года назад
Thank You My Sister 👌
@ayniethiopia1495
@ayniethiopia1495 2 года назад
የኔ ውዴ እናመሰግናለን
@Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ
ፈገግ ወይኔበሳቅ
@user-em5ys4iv5f
@user-em5ys4iv5f 2 года назад
ኪኪኪኪኪ ሥኳር ነሽ
@hikma8690
@hikma8690 2 года назад
ወይኔ አንች ሴትዮ ስትመችኝ በርቺልኝ
@fanosfiseha9456
@fanosfiseha9456 Год назад
Wentanaye sakshin swedew
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 2 года назад
በመጀመራ ሰላምታ አቅርቢ ዊንታዬ
@user-ow2jw5bj5p
@user-ow2jw5bj5p 11 месяцев назад
የዛሬዉ ልዮ ነዉ
@kahsaytekle309
@kahsaytekle309 2 года назад
Bdro fish edit neber better now tekeyere
@meseretnigussie9308
@meseretnigussie9308 Год назад
winty 🤩🤩🤩
@genet9780
@genet9780 2 года назад
ክክክክክክክክ ምርጥ ነሽ እኮ
@fatumam1085
@fatumam1085 2 года назад
እውነትሽነው በጣም ምርጥ ነገርነው ያቀርብሽው
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ረ5ዐ
ክክክ
@بنتمحمدالأثريالإثوبيالولوية
ዝብለሺ ነው ባል ምስቱን መጠየቅ መብት አለው አላት እምሰራው አጣሁ በይ እና ትዳር ምኑ ነው ትዳር ጥቅሙ
@gishmedia
@gishmedia 2 года назад
ይመቻችሁ ለትክክለኛ ና ፈጣን መረጃዎች እኛንም ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን‼️
@meskerembalcha8389
@meskerembalcha8389 2 года назад
የኔ ውድ እንዴት እደምወድሽ
@microsecond502
@microsecond502 2 года назад
Thanks!
@hjjj8740
@hjjj8740 2 года назад
ክክክክክክክክክኮ ስወድሽ
@hana23569
@hana23569 2 года назад
ውይ እንዴት እንደምወድሽ
@hawa7349
@hawa7349 Год назад
ሙኩዛሬ😂😂😂😂
@lomilomi9211
@lomilomi9211 2 года назад
Tikikil nesh gobez berchi yene mar
@bosebose3926
@bosebose3926 2 года назад
ዛሬእዴትእዳሳቅሽኝየውስጤንስለነገርሽኝ
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 года назад
Oh tesmami hasab nw adame lazi nw beka teredan 😁
@BasratBasrat
@BasratBasrat 2 года назад
ማራኪዋን
@mihretababu8915
@mihretababu8915 2 года назад
Welcome winta ❤❤
@ሀስቢአላህወኒኢመል.ወኪል
የኔቅመም የእውነት ቆጂየ ነሽ. ለቤትሽ አድስነኝ ነገርግን ሱስ የሆንሽነሽ በርች
@birkheanjhulu4920
@birkheanjhulu4920 Год назад
Achi min alebish
@gafat
@gafat 2 года назад
ዊንታ ማር እንኳን ደህና መጣሽ
@habtomumolalm7185
@habtomumolalm7185 Год назад
Nic
@seydahmed1208
@seydahmed1208 2 года назад
ዊንታና በጣም እናመሰግንሻለን
@djxnz3535
@djxnz3535 2 года назад
Kkkkkkk feta Aregishin
@mehadiabdi7798
@mehadiabdi7798 2 года назад
I love you u are May Best
@adisalemaregafhgtuu3892
@adisalemaregafhgtuu3892 2 года назад
enam betam selemewodew eteyekewalew
@user-bo7lc2jx8v
@user-bo7lc2jx8v 2 года назад
እስኪ ንገሪልን ዊንታዬ 🤣❤❤❤
@rabiaa1169
@rabiaa1169 2 года назад
ለይክ👍👍👍
@nasserbashir6214
@nasserbashir6214 2 года назад
ዊንታና!!! ኣመሰግንሽ ኣለሁ!!! @Aser
@nathanlove8607
@nathanlove8607 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 true.
@FedilaAli
@FedilaAli Год назад
ኢዲናቸው.የዛሬ.ወዶች
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj 2 года назад
ተባረኩ
@melonayet1204
@melonayet1204 2 года назад
temechtognal wintaye
@tytyyuft1500
@tytyyuft1500 2 года назад
የዛሬው ቀልድ ከነቁሙነገር ነው ይመችሽ
@adisalemaregafhgtuu3892
@adisalemaregafhgtuu3892 2 года назад
betam temecheteshegnale
Далее
iPhone 16 для НИЩЕБРОДОВ!
00:51
Просмотров 2,8 млн