Тёмный

ወንዶች በፍቅር የሚወድቁበት 6 ምክንያቶች 

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Подписаться 166 тыс.
Просмотров 77 тыс.
50% 1

ወንዶች በፍቅር የሚወድቁበት 6 ምክንያቶች
#AddisAbaba #FikerYibeltal
#Woman #Relationships
#Ethiopia
Tiktok
vm.tiktok.com/...
Facebook
/ fiker.yebeltal
የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
• የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
• የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ..
• ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ....
ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው
• ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው !
ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆኑ ለምን ፈለገች??
• ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆ...
ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴዎች (ለአይናፋሮች)
• ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴ...

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 217   
@betia5392
@betia5392 4 года назад
እሰከ እንደኔ ፍቅርን የምትወዶሃት። ለይክ ግጩኝ 👍
@foziyamuhammed9001
@foziyamuhammed9001 4 года назад
Me
@mihretgezahegn3410
@mihretgezahegn3410 4 года назад
ፍቅር የሆንሽ ልጅ እንኳን ተወለድሽ !!ጥሩ ትምርት ነው አመሰግናለው
@ethd8561
@ethd8561 4 года назад
ሌላው አልበርት ካለው ላስታውስሽ " ብዙ የተሳኩ ምርምሮችን አድርግያለሁ ለአብዛኞቹም ምላሽ አግኝቸለታለሁ ከሁሉም የከበደኝ እና ምላሽ ያላገኘሁለት ነገር የሴትን ባህሪ መረዳት ነው?"
@neimahussen7156
@neimahussen7156 4 года назад
ግን እህትዋነዉ ሴትልጅ ረጋ ያለይ ከሆነች ንፁህ ልብ ካላትለወንድልጅ ኮፍታራ ጠንቃቃከሆነች ባታምርም ማንም ይወዳታል እኔ በራሴ ስላየሁትነው የታጋነነም ቁንጅና ባይኖረኝ አልሀምዱሊላህ
@ኢላሀምቱዩብ-ነ9ሠ
@ኢላሀምቱዩብ-ነ9ሠ 4 года назад
ትክክል ማር
@neimahussen7156
@neimahussen7156 4 года назад
@@ኢላሀምቱዩብ-ነ9ሠ ምላድርግ እህት ወንድልጅ ካልወደደሽ ምን ብታደርጊለትአይሰማም አንች ዬኔ ቆሬጥ ጀግና እንድሁም ኩራተኝነት ሲሲማሽነው የሚወዱት ሀቢቢቲ ላማንኛውም ሰብስክራይብ አደረኩሽ
@mxm262
@mxm262 4 года назад
በትክክል
@ደስታዩቱብ
@ደስታዩቱብ 4 года назад
በእውነት ነው ትክክል ነሺ ወላሂ ረጋ ካለች ሴት ትወደዳለች እኔ በራሴ ላይ አይቸዋለሺ ግን መልክ የለኝም ግን ወዶች ለምን እደሁ አላቅም እደዚህ ያለች ሴት ይወዳሉ
@Zአልወድቅባይታጋይ
@Zአልወድቅባይታጋይ 3 года назад
እዴዛከሆነእኔነኝበዛላይአይናአፋርማማአላህይወፍቀኝ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
ሰወድሸ በረቀትሰ ላለን ሹክ በይኝ😘 ወንዶች እንኳን ተያቸው እግዚአብሔር ካዘለቀ ጥሩ ገጠሞኛል👍
@meroleta7430
@meroleta7430 3 года назад
ልብ ሲኖራቸው እካ ነው በፍቅር ሚወድቁት
@y9gh956
@y9gh956 4 года назад
በጣም ትክክልነሸ የሰዉ ልይ አሰተሳብሸ ምልካም ከሆን የምንፈልገዉን ሰዉ እናገኝ አለን
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 4 года назад
እናመሰግናለን እህቴ ፍቅር ሁሉም ከእግዚአብሔር ነው
@ወለተሰንበትየእግዚአብሔር
ፍቅር አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ በራስ መተማመን እንዲኖረኝ ምን ማረግ አለብኝ ይሄ እየጎዳኝ ያለ ባህሬ ነው እባክሽ መላ በይኝ?? ከዚህ በፊት መልስ ሰተሽ ከሆነም ጠቁሚኝ😍😍
@nurseid3836
@nurseid3836 4 года назад
የተናገርሽዉ ሁሉም እዉነት ነዉ ካንች ብዙ ነገር እየተማርኩ ነዉ
@berhanugurachsenkamo
@berhanugurachsenkamo 3 года назад
አንች ጉደኛ ነሽ! የውስጤን ቁልጭ አርገሽ ስትናገር አንዳንዴ ጠንቋይ ነች'ንዴ!!? እላለሁ። የልቤን ስትነካክ ብቻዬን እንደ እብድ ስስቅ ሰው ምንላል ስል አፍራለሁ። I subscribed you. I expect more advise.
@AbelTemsgen
@AbelTemsgen 4 месяца назад
ፍቅር ትክክል ነሽ!! አንዳድ እንደ አንቺ ስለወሲብ እናብራራለን የሚሉ አሉ ፣ነገርግን መልእክታቸው ሰይጣናዊ ነው፦ለምሳሌ በየቦተው ወሲብ ማድረግ ያስደስታል ይላሉ።አንችስ ይህን እንዴት ታይዋለሽ?
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
የምትው ሁሉ እወነት ነው
@temesgenkasa7007
@temesgenkasa7007 4 года назад
አሁን የአለሽው ትክክል ይገርማል ቆጆ በውነት ትምርቱ ደሥብሎኛል በፍቅር የሚአምን ትውልድ ለሁሉም ይጠቅማል
@elizabethlake5387
@elizabethlake5387 4 года назад
ቆንጆ ትምህርትሽ አብዛኛው ተደጋጋሚ ነው አብዛኛዉ ነገር ጥሩ ነዉ በርች አንችም ያዙኝ ልቀቁኝ እንዳትይ እንደሚድያዉ
@ኩንፋያኩንአላህሁንየለይሆ
ስለ ፍቅር ማስመት በጣም አስጠልቶኛል ግን አንችን ስለ ምዉድሽ ብቻ የምሰማዉ
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 4 года назад
?
@ኩንፋያኩንአላህሁንየለይሆ
@@ghazalaghazala4101 ?
@seyaman3109
@seyaman3109 4 года назад
ሰብስክራይብ አላደርግም ይችን ልጅ ግን አድርጌታለሁ
@biruktieiegu1279
@biruktieiegu1279 4 года назад
ፍቅር ደስየሚሉ ነገሮችነው ይዘሽ የምመጪው ሁሌም የመትለቃቸውን አያለው በጣምደስይላል ቀጥይበት ውዴ
@melesetsegaye5830
@melesetsegaye5830 4 года назад
ፍቅር በርቺ ደስ ይላል እንወድሻለን
@ዜድየደሴልጅ
@ዜድየደሴልጅ 4 года назад
ልክ እንደኔ ወንድም ሴት ያማርጥ ነበር ቆጆ ሴት ነው ምወድ ምናምን እያለ ቡሃላ በመልክ ምንም ያቀዳት አደለችም።እናም ገርሞኝ
@finfinie
@finfinie 4 года назад
እንኳን ደና መጣሽ ማሬ ስወድሽ ኮ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
ፍቅር እንኳን ደህና መጣሽልን በጣም እናመስግናለን የእኔ ውብ
@cnfjfjdsdhdechdjfjdjde6175
@cnfjfjdsdhdechdjfjdjde6175 4 года назад
እህቴ እነሱ እኮ የውሸት ነው ፍቅር ነው እሚይዛችው
@habibmohamad3931
@habibmohamad3931 3 года назад
ትክክል
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 4 года назад
ፍቅር እንዴት እደምወድሽ አቦ ይመችሽ💚💛❤
@foziyamuhammed9001
@foziyamuhammed9001 4 года назад
ስላምሺ ይብዛ ባለችበት የኔ አንደበተ ጣፍጭ
@jesusislord1569
@jesusislord1569 4 года назад
ማሬ መውደቃቸው ቀርቶ እረ ቆመውም በስነስርአት ባፈቀሩ ሆሆሆ :: ማር ነሽ 😘
@ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ
ፍቅር ልዩ እኮ ነሽ አቦ ይመችሽ የአረደ ልጅ
@asterast5466
@asterast5466 4 года назад
ባልሽ ግን ታድሎ!!!!!
@betia5392
@betia5392 4 года назад
መጣሽልኝ የኔ ዉድ ሰወድሽ ❤❤❤👈
@kdmuye476
@kdmuye476 4 года назад
Konjiye lij abotama chiteshignal eshi gin fikir fikir enameseginalen eshi kalibachin
@አሳዲራያ
@አሳዲራያ 4 года назад
በግል ላናግርሽ ስልክሽን ላኪልኝ
@smegnewwale9940
@smegnewwale9940 Год назад
እናመሰግናለን እኅታችን
@ዜድነኝዜዶ
@ዜድነኝዜዶ 4 года назад
በጣም ጥሩ ትምህርትነው በርቺ ፍቅር
@tofiksultan5009
@tofiksultan5009 4 года назад
You are killing us,you voice is too sweet ,some one is lucky, b/c he was with you!
@ሚጣነኝፊዳከ
@ሚጣነኝፊዳከ 4 года назад
ማማዬ ወንዶች በፍቅር ይጥላሉ እንጂ አይወድቁም ። 😂
@zinet.melaku7865
@zinet.melaku7865 4 года назад
ትክክል
@hmoood_9999
@hmoood_9999 4 года назад
Eko 😂😂
@ፋፊሲራጅ-ጐ4አ
@ፋፊሲራጅ-ጐ4አ 4 года назад
ወላሂ ይወድቃሉ እኔ መልክ የለኝም ግን ወንድን ልጅ በብልሃት ከፈጣሪ እረዳታጋር እጥላለሁ አልሃምዱ ሊላህ የምፈልገውን ልጅ አግብች ወልጂም በፍቅር 8 አመታችን ብዙ ሰው ይገረማቸው እንዴት እች ደፈጥጥ ገር ሊኖር ቻለ ይላል እኔ ሰምች እዳልሰማ አልፋቸዋለሁ
@zk3815
@zk3815 4 года назад
@@ፋፊሲራጅ-ጐ4አ በትክክል 😁😂
@ፍቅርር-ፐ4ኸ
@ፍቅርር-ፐ4ኸ 4 года назад
@@ፋፊሲራጅ-ጐ4አ ብልሀቱ ምድኖ ጠብዳርገው ንገሪኝማ
@beletebatira3008
@beletebatira3008 4 года назад
ኣንደኛ በርቺ ለሌሎችም ሞደል ነሽ!
@waletemariyam2420
@waletemariyam2420 4 года назад
Thanks so much my sister
@seadisadi8111
@seadisadi8111 4 года назад
ሰላም ፍቅር እንኳን ደህና መጣሽ😘😘
@hanitube404
@hanitube404 4 года назад
እኩዋንን ድህነ መጣሽሽ
@zeharaousman3499
@zeharaousman3499 4 года назад
የኔ ሴት ስወድሽ እኮ😍😍😍
@fevenmangistu193
@fevenmangistu193 4 года назад
yana fiker hulam yanchen video endatakatataliku naw minem yamikaray nager yalam eko love you so much keep making more videos mama 🥰🥰🥰
@zomatube5935
@zomatube5935 4 года назад
በርቺ ምርጥ የሆንሽ ነሽ
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 4 года назад
ትክክል ነው እናመሰግናለን
@solvantube8327
@solvantube8327 4 года назад
ፍቅር መልክ ቢኖረው የሚመስለው አንቺን ነበር!.....ልክ እንደ ስምሽ አንቺም ፍቅር ነሽ!
@suramaze9521
@suramaze9521 3 года назад
ምን ሆነህ ነው በጣም አካበድክ እኮ...
@mamilove8627
@mamilove8627 4 года назад
ፍቅርዬ አለሽልኝ በጣም ፍቅር ይዞኛል ግን ሁለታችንም በጣም የቸራራቀ ቦታ ነን ምን ትመክሪኛለሽ ? ሀረብ አገርና አዉሮፖ ከባድ ነው
@etiopan2117
@etiopan2117 4 года назад
እናመስግናለን የኔ ልዩ
@tigrayadey7559
@tigrayadey7559 4 года назад
የኣሁን ወንዶች ተቃራኒ ሲደረግላቸዉ ብቻ ነዉ የምያፈቅሩ
@mekdesasefa7948
@mekdesasefa7948 4 года назад
Tnk u dear, yene asteway
@selmonselemonabirahim4903
@selmonselemonabirahim4903 4 года назад
ኣንቺ ልጂ ፊቅር ኣስያዝሽኝኮ ምን ይሻለኛል
@tesfayechalla3939
@tesfayechalla3939 4 года назад
ፍቅር እንዴት ደስ እንደምትይኝ ፍቅር እንደስምሽ ፍቅር ነሽ ! ፍቅር የእኛ ኢትዮጵያኖች ሴቶች ለፍቅር አስቸጋሬዎች ናቸው ከምን የተነሳ ይሆናል ፍቅር እስኪ ፍቅርዬ እባክሽን ጥያቄን መልሽልኝ ?
@TaytuYeuf-ie1xl
@TaytuYeuf-ie1xl 9 дней назад
ትክክል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@احمداحمد-ش8ض3ظ
@احمداحمد-ش8ض3ظ 4 года назад
ይመችሽ ቢቻል መቶ ላይክ ባትኩሽ
@momilove5098
@momilove5098 4 года назад
እናመሰግናለን😍
@ያፈቀረውልቤምግዜምአይውሺ
ትክክል ወፍራም ሴት እወድነበር በጣም በጣም ዳሌዋ ትልቅ የሰፋ ግን ምታደርጊው አምሳቲም የምታህል አገባሁ ጩጨ
@sarahsarahsarah1973
@sarahsarahsarah1973 4 года назад
Kkkkkk
@ፍቅርር-ፐ4ኸ
@ፍቅርር-ፐ4ኸ 4 года назад
ክክክክክክክክክ
@kj2245
@kj2245 4 года назад
ክክክክክክክክክክ
@Zአልወድቅባይታጋይ
@Zአልወድቅባይታጋይ 3 года назад
🤭😂😂😂😂የመጬአሳከኝ
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 4 года назад
ጎበዝ በርች ኣርፍ መልእት ነው እናመሰግናለን!
@efremefrem4230
@efremefrem4230 4 года назад
ከተረዳህኝ አንችጋ ነው ፍቅሬ
@ፍቅርንበይቅርታፍቅርንበይ
እኮ በጣም የኔ ዉዴ ልክ ነሺ 💓💓💓ስወድሽ
@bernanafro38
@bernanafro38 4 года назад
I like it keep it up 👍🏻💓
@amanuelyohannes7377
@amanuelyohannes7377 4 года назад
Thanks fiker
@nahomtadesse4975
@nahomtadesse4975 3 года назад
Tiru temert taastemeriyalesh thank you temechetonagal
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m 2 года назад
ትምህርቶችሽ አሪፍ ናቸው በርች ግን መስቀልሽን አታውልቂው
@habtehailu2157
@habtehailu2157 4 года назад
ጎበዝ በርች
@aishafantawahimadahimad8430
@aishafantawahimadahimad8430 4 года назад
ተባረኪ
@hayatbekri199
@hayatbekri199 4 года назад
I like all your idea yena konjo wedd
@yegeterrlijz5049
@yegeterrlijz5049 4 года назад
ይመችሽ
@ksaksaksaksa5312
@ksaksaksaksa5312 Год назад
የኔ ፍቅር ስወድሽ
@abrahambasha4030
@abrahambasha4030 4 года назад
perogrmesh arfe nwu aimultegnime ene mewodt set aleche abragni hona ilwun wonde nwu metfulgw ende mewodat twuklch ilwune nwu metfulgaw ene men ladrge
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 4 года назад
Thanks
@samriyekerstoslije3234
@samriyekerstoslije3234 4 года назад
Thnks 💜
@muktarfrpbypass8281
@muktarfrpbypass8281 4 года назад
ene bzu geaze comment aladergem hulem malet yeshalal hulem tru temert selemagegn like bech keep it up feqer dess yelal
@luvluv8500
@luvluv8500 4 года назад
የኔ ጣፋጭ
@kalabforgiven
@kalabforgiven 4 года назад
Fikir Tebareki
@masreshalegesse1450
@masreshalegesse1450 4 года назад
Thanks sis 😙
@fedluteleha5679
@fedluteleha5679 4 года назад
ምነልባት በተፈጥሮ ደካማ ቢሖንሥ ምን መድግ አለበት??👈
@ashebirgulilat8444
@ashebirgulilat8444 4 года назад
temechitognal fikir.
@ሰርካለምፍቅሩ
@ሰርካለምፍቅሩ 4 года назад
እንኳን፣ደህና፣መጣሺፍቅር
@melesshifera6550
@melesshifera6550 4 года назад
እንዋድሻለን ፍቅር
@birukmathiwos2437
@birukmathiwos2437 4 года назад
It's great keep it up
@yo.b1434
@yo.b1434 4 года назад
ምርጥዬ ትምህርት
@addistefera1509
@addistefera1509 4 года назад
አንች ምን ላይ ነሽ ማለት አግብተሻል ፍቅር
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Год назад
እንደዚች አይነት ሴት አገኛለው አይቀርም ጥሩ ነው ፋቅር።
@Ss-qh4zs
@Ss-qh4zs 4 года назад
እዴትነሽ ፍቅር እካንሰላምመጣሽ
@mangomango2330
@mangomango2330 4 года назад
ቆንጆ
@ethiopia2836
@ethiopia2836 4 года назад
የኔ ስትመችኘ እኮ♥♥♥♥
@eyasy7435
@eyasy7435 3 года назад
ስወድሽ
@bertukandawud6099
@bertukandawud6099 4 года назад
የኔው እማ ወይ አይሄድ ወይ አይመጣ አረ ልቤ ተቃጠለ ወገን ምን ይሻለኛል መላ በሉኝ???
@AliOmar-wm7hj
@AliOmar-wm7hj 3 года назад
ዝምምምምምም ብለሽ ለራስሽ ኑሪ እንዲመጣና እንዲኤድ አጠብቂ
@hazeblove9906
@hazeblove9906 4 года назад
Fikerya enkan dena mexash nefq belshey nebr
@Girmai01
@Girmai01 4 года назад
ባንቺ ማ እንደጉድ ትፈቀሪያለሽ
@Girmai01
@Girmai01 4 года назад
ፍቅር
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 4 года назад
Thanks My Sewte 😍
@ፍቅርንበይቅርታፍቅርንበይ
ግን ዉዴ እኔ ትነሽ ግራገባኝ በጣም ያምወድው ልጅ ነበር ግን ምኑም ልገባኝ አልቻለም 😭😭😭
@hanitube404
@hanitube404 4 года назад
እኔም እዳቺው ነኝ
@melesetsegaye5830
@melesetsegaye5830 4 года назад
ምኑ ነው ግራ የገባሽ ?የዘንድሮ ፍቅር ገና ሳትግባቡ ነው ግራ ምትጋቡት ለማንኛውም ረጋ ሰከን ብሎ ያሉትን ነገሮች ማጤን ነው መልካም የፍቅር ግንኙነት ደሞ እኔን እንዳታስቸግሪኝ ክክክክ
@ፍቅርንበይቅርታፍቅርንበይ
@@melesetsegaye5830 😂😂Okye
@melesetsegaye5830
@melesetsegaye5830 4 года назад
ፍቅር አንዴ በውስጥ መስመር ታናግሪኝ
@AliOmar-wm7hj
@AliOmar-wm7hj 3 года назад
ከገባቹ ጋ ኑሩ እንጂ ካልገባቹ ጋር ለምን ትጃጃላላቹ
@addismisale
@addismisale 4 года назад
💛💛💛አሪፍ video ነው በጣም። በተቃራኒው ውይ ሴቶች ሚያስብሉትን ነገሮች ለማየት ደግሞ subscribe አርገው አዲስ ምሳሌ ላይ ይመልከቱ
@habtamutundado9181
@habtamutundado9181 4 года назад
is true
@royal7617
@royal7617 3 года назад
Fkr mknyat or kdmehuneta yelewum.
@fafitube7519
@fafitube7519 4 года назад
የኔ ማር የአንች ባል እድለኛ ነው
@asterast5466
@asterast5466 4 года назад
ፍቅር እስኪ ዝፈኝልኝ
@hana-gb6zq
@hana-gb6zq 4 года назад
ፍቅርዬ ጥያቄ ጠይቄሽ ዝምአልሽኝ በጣም ነው እኮ እምወድሽ ለምን አትመልሽልኝም
@እግዚአበርፍቅርነዉ
😅😅😅😅
@ልደታ-ዘ1ወ
@ልደታ-ዘ1ወ 3 года назад
ህልም ላይ ነሽ
@hana-gb6zq
@hana-gb6zq 3 года назад
@@ልደታ-ዘ1ወ ማለት የምሬንነው እኮ ያሁሉ ፅፌ ፅፌ ዝምምምምም ያሳዝናል
@ልደታ-ዘ1ወ
@ልደታ-ዘ1ወ 3 года назад
@@hana-gb6zq አትፍርጅባት ቢዝ ሁና ይሆናን እኔም ቢዝ ስሆን ጥርቅም እዘጋለሁ ስለሚደክመኝ
@samiramarcia7803
@samiramarcia7803 2 года назад
የምወድሽ
@nanati5922
@nanati5922 4 года назад
Wiyyy tafach eko nesh ewnet
@lovelifelovelife865
@lovelifelovelife865 4 года назад
Bakish wende Lij yemyafkrew birr nw
@קסטהסמינך
@קסטהסמינך 4 года назад
አንቺ ግን ትዳር አለሽ ወይስ የለሽም ?
@neimahussen7156
@neimahussen7156 4 года назад
ሀሀሀሀ ለምን ፈለጋችኋት ክክክክክ😜😜
@ፋኖስየማርያምልጅ
@ፋኖስየማርያምልጅ 4 года назад
@@neimahussen7156 በሳቅ 🤣🤣
@ganetiraq202
@ganetiraq202 4 года назад
😀😀😀😀
@neimahussen7156
@neimahussen7156 4 года назад
@@anguachalemayew3989 እኔነው
@anguachalemayew3989
@anguachalemayew3989 3 года назад
@@neimahussen7156 no ene yalkut קסטה אבבה new
Далее
ሴቶች ለትዳር የምንመርጠው ወንድ
16:55
Обменялись песнями с POLI
00:18
Просмотров 432 тыс.
ሴቶች ምን አይነት ወንድ ይርቃሉ?
15:40