Тёмный

ወንዶች ።ግን ለምን? ቆንጆዋ እየሩስ ትጠይቃለች ።ከየፍቅር ቀጠሮ 

የፍቅር ቀጠሮ yefikir ketero official
Подписаться 24 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

yefikir ketero official

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 63   
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 3 года назад
ፍፍ እኔም እንደዚህ ነው እውነት የተንገረሸው ሁሉ ትክክል ነው ብቻ በጣም ከባድ ነው አረብ ሀገር ፍፍፍ እህቴ አይዞሸ ሁሉም የበጎ ነው እህቴ
@northcell6085
@northcell6085 5 лет назад
የኔ እህት አለምፈተናነት እያንዳንዳችን እዳቅማችን እንፈተናለን አንች ላይ ግን ሁለትነገሮችንአይቻለው ልብሺ ንፁህ እና እምነትሺ ጠንካራ ነው ፈጣሪስለሚወድሺነውፈተናሺየበዛው ።ፈተናሺንለማለፈ መዝሙርስሚ ታርክአብቢ፣የፈጣሪ፣የቅድስትድንግልማርያምን፣የራሄልን፣የእዮብን፣ወዘተ እናሱን አስቤ ጉልበትይኖርሻል በተርፈ የአምላክ እናት ሁሌአትለይሺ የኔእህት።
@felekemelak2631
@felekemelak2631 5 лет назад
ተመሳሳይ ሰዎች ለምንድን ነው ግን የማይገናኙት አንቺና እኔ እንመሳሰላለን ብንገናኝ ደስ ይለኛል
@meryamabebe585
@meryamabebe585 5 лет назад
ፈጣሪ ይገናኛቹ👏
@ቀብራረው
@ቀብራረው 3 года назад
የአየር አጋትና የአየር ወንድ አንድ ነው አትሞኙ ዋዋዋዋ
@meryamabebe585
@meryamabebe585 5 лет назад
እኛ ሴቶች የሰዉ ባል ፍቅረኞ እንወዳለን ፈጣሪ ልባና ይስጠን። የሆነ ነገር ልንገራሽ እህቴ ወንድ የለም የትም ሀገር ላይ። ጠንካራ ሆነሽ ሰራተሽ ነገ የት እንደምትደራሺ አሳይዉ አይሆንሽም ወንድ መከተል በአሁን ሰዓት የሌለን ፍቅር መፈለግ ከባድ ሰለሆነ የኔ ቆንጆ ምን ላድራግሽ የኔ ህይወት ላንቼ ጥሩ ትምህረት ይሆንሻል አዋሬኛ ብዙ ነገር እነግራሻለዉ። አንቼ ጀግና ነሽ አላጠፋሽም
@fjfjgjhffj6634
@fjfjgjhffj6634 5 лет назад
Meryam Abebe
@fikerhabeshawit7577
@fikerhabeshawit7577 5 лет назад
#አይዞሽ የኔ ውድ በርች ይወት ይቀጥላል ማማዬ በትላት ትዝታ ነገሽን አታጨልሚ የኔ ውድ አንች ጠንካራዋ ጀግናዋ የአረብ አገሮ ሴት ነሽ የኔ ውድ አይዞሽ
@user-tt8qk2un5j
@user-tt8qk2un5j 5 лет назад
#የልጅቷ ግን በጣም ነው ሳቋ ስቃ ታስቃለች የኔ እህት አዛሽ እግዚአብሔር መልካም ነው እሱ ብቻ በንፁ ልብሽ ፀሌት አርጊ ይክስሻል መገፍት ጥሩ ነው የተሻለ ነገር ልሰጥሽ ነው እግዚአብሔር ካንችጋ ይሁን
@fatheaabdulahab8416
@fatheaabdulahab8416 4 года назад
እህቴ አዴ አዳምጭኝ ካቺ በላይ ከባድ ታሪክ የገጠናቸውን አዳምጭ ምክኛቱም አካልሽ አነኩሽም የለፋሽበት አልወሰዱብሽም ስለዚ ይሄ ላች ትምርት ነው ለወደፊት ሂወትሽን ጣፋጭ ይሆናል ከቻልሽ በወላጆችሽ የሂወትሽን አጋር እድታገኝ ትግስት ይኑርሽ ደሞ ሁሉም ቁስል በሂደት ይረሳል እደውም በማፍቀርሽ ፍቅር ምን ማለት እደሆነ በማወቅሽ እድለኛ እደሆንሽ አስቢ
@magictouch6022
@magictouch6022 5 лет назад
አይዞሽ ማር እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ወድማ ተይው እዴት ለማመን መናገር ያቅተኛል ከስደት ለፈቸ መጥቸ ክዶኝ ቤት ሰርቸ ትቸለት ዙርሬ ተሰድጃለው እያለቀስኩ ነው ታሪክሽን የጨረስኩት
@saidemhamade1369
@saidemhamade1369 3 года назад
አይዞሽ እሕት አላሕ የሚወደውን ሰው ነው እንደዚሕ። የሚፈትነው በርች አላሕ ላንች ያለውን ሰው እስከላከልሽ ድረስ ።💗💔💔
@ammancms165
@ammancms165 5 лет назад
እህቴ አይዞሽ በርች አንች ጠካራነሽ ሁሉም ሴት ሁም ወድ አንድ አይድንም እናም ተርጋጊ ላቸያለው ፍትህ ይዞታል ፅፅት ሳይሆን ትምህርት ውስጥ ክንፍ ታሪክሽ ማር
@jemelaahemd9529
@jemelaahemd9529 5 лет назад
አይ ወንዶች ነብሳቸው አይማርም ነገሩ ወንዶችም ብቻ ሳይሆን ሴቶችም ልብ እንግዛ
@user-tg8oj7tv1c
@user-tg8oj7tv1c 5 лет назад
ሁሉም ወንዶች አንድ አይደሉም ጥሩ ሰዎችም አሉ ግን በተለይ አውሮፖ ያሉ ወንዶች አጭበርባሪ ናቸው ያዩት ሁሉ ያምራቸዋል በተለይ ውሸታቸው እና እህቴ ጠንከር በይ እሺ እኛም ይሄም ገጥሞን ነበር ግን የሚገርመው ነገር ሁሉም አፋቸው አንድ ይገርማል
@danm1829
@danm1829 5 лет назад
በሷ ታሪክ ሁሉም ወንድ አይወቀስም፡ ስንት ከሃዲ ሴትም አይተባልና።
@user-tt8qk2un5j
@user-tt8qk2un5j 5 лет назад
*ግን **#ዳኒ** የወንድች የበልጣል ሴት ልኖሩ ይችላል ሞር ግን የወንድች የበልጣል የኔ ህወት ቢወራ አያልቅም ህወት ግን ትቀጥላለች **#እግዚአብሔር** የተደገፈ አይወድቅም ሰው ማለት ያልተነበበ መፀአፍ ነው ገፁን እንጂ ውስጡን ማወቅ ከባድ ነው **#እግዚአብሔር** ሆይ ንፁ ልብ ይስጠን ለሁላችንም*
@cgcgj6403
@cgcgj6403 5 лет назад
አይዞሽ እህቴ እንኩአንም ቀረብሽ አንቺ አሁንም አገርሽመግባት ከቻልሸ ሂጂና ትንሽ እረፍት አርጊ ቤተሠቦችሽን ጉአደኞችሽን ስታገኚ ትንሽ ትረሽዋለሽ እረፍት ታገኚአለሽ በተረፈ እድለኛነኝ በይ እልሻለዉ
@bettyperte5654
@bettyperte5654 5 лет назад
ታታሬኩን አዳምጨዋለው ግማሹ የሜሆነው የኔ ታሬክ ነው እና ማድረግ ያለብሽ ነገር ቤኖር 1 በሀይማኖትሽ ሣብከት አዳምጪ ከዛ ተሣፍ እምነት ትማርያለሽ 2 የፍቅር ከሜያወሩ ነገሮች እራስሽን አርቴ 3 በራሣሽ ተማመኝ እኔ ጎበዝ ነኝ በይ እኔ ቆንጆ ነኝ በይ 4 ከዜ በዋላ ፍቅር ሣትጀምሬ በሣልክ ባይሆን እመርጣለው
@yewidaryewidar133
@yewidaryewidar133 2 года назад
M..km nn l090 mf😥😏🙄🤔😥🍍🌮🍟🧀
@metages2400
@metages2400 3 года назад
የኔ ማር አይዞሽ ደግሞኮ ምንም አልሆንሽም ጎበዝ ልጅ ነሽ
@user-pr5ob4ku9z
@user-pr5ob4ku9z 5 лет назад
እኔም ይህ ይሄውት ገጥሞኝ ነበር 3አመት ተጫውቱብኝ ነበር ግን እግዚአብሄር ይመስግን ባሁን ስአት ጥሩ ደርጃ ላይ ነኝ ልጁንም እራኩት አሁን ድርስ እናዋራልን አገብቶል ያገባው ደሞ ከሌላ ልጅጋ ነው 3ስው ነበርው ማለት ነው እና እህቴ አይዞሽ
@jimmatube6844
@jimmatube6844 5 лет назад
የን አህታ አይዞሽ
@dingelenate3135
@dingelenate3135 5 лет назад
አራስሽን በ ስራ ቢዝ አድረጌ You tube ላይ የ ምያስቁ ቪዲዮ አይ መዝሙር ብቻ ስሚ ዘፈን አትስም የ አሱን facebook ቼክ አታድረግ ከ አሱጋ ያወራቺዉትን text voice አጥፈ ከዛ ህይወት ይቀጥላል
@btube603
@btube603 5 лет назад
Ayzosh enem kach yebelte makeraa asalefalw be fikra betam yetegodawuti ene bechaa maselong neber Ayzosh Ayzosh Ayzosh
@fatheaabdulahab8416
@fatheaabdulahab8416 4 года назад
እኔ አርብ ሃገር የለፋሁበት ፍቅሬን በተስፋዬን ገደል አስገብቶብኛል
@tigray1222
@tigray1222 2 года назад
በጣም ያሳዝናል ለመርሳት ሞክሩ ፈጣሪ ታንች ጋር ይሁን
@SaraSara-zs9cb
@SaraSara-zs9cb 3 года назад
gen lamen be sew lebi enechawetalen betam yasazenale.esu behune Ande ken ye Eju yagegale
@asnakuyemojowachewa1232
@asnakuyemojowachewa1232 5 лет назад
አይ ወንዶች መች ነው ግን ሰው ሲታመንላቹ ታማኝ የምቶኖት 100%90 ነው አስመሳይ ውሸታም እኛም ሴቶች ልብ የለን እደው ፈርዳብናል እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ይስጠን ለውላችንም ታሪኩ ያሳዝናል ግፍ ነው ወይ ከስራቸቸው አሎኑ የእድሜ ጉዳይም አለ የስራን ይስጥ
@Sarasara-cs8yv
@Sarasara-cs8yv 5 лет назад
እህቴ አይዞሽ እናት አራስሽን ሁኝ እመቤቴ ትርዲሽ ለበጎ ነው
@user-sb5yg9lf5r
@user-sb5yg9lf5r 4 года назад
የወንዱች ጉድ ተወርቶ አያልቅም
@mrslala8205
@mrslala8205 5 лет назад
ወንድን ያመነ ጉም የዘገነ ነው
@ritakobatii3665
@ritakobatii3665 5 лет назад
ታሪኬን እንዲህ አሳምራቹ ስላቀረብሽልኝ አመስግናለሁ
@ramaksa8190
@ramaksa8190 5 лет назад
bahun gize yamiyafqrshin wen ena yamayafqrshin wend malayit yikabdal ayizoshi faxari lanchi yalew yinoral rasishin feta argi atichnaqi batarfa fexari yirdashi
@shweitkonjo6217
@shweitkonjo6217 4 года назад
አይ ዞሸ ማር እግ ዚእብሔር ብርታቱን ይስጥሸ እህቴ
@የእማምላክልጅ
@የእማምላክልጅ 5 лет назад
ክክክክክክክክ አይ ወንዶችሂየ አንዳይነት ናችሁኮ
@azooz7923
@azooz7923 5 лет назад
ayizosh sibket adamchi mejameriyawunim yanchi alneberem yanchi yehone adam tebiki
@vhzhshz1791
@vhzhshz1791 5 лет назад
ፈጣሪ የተሻለዉን ይስጥሽ እህት
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 5 лет назад
እህቴ እደትነሺ እደውም እድለኛነሺ ብዞቦታ ከዚህበላይ ሳታሥቢመግላገል ፀልይፍጣሪይርዳሺእህቴአውጭናጣይው
@pxetech5986
@pxetech5986 5 лет назад
Interesting story 😍😍
@user-jk2qf9om8e
@user-jk2qf9om8e 5 лет назад
Azosh yeta Marr egzabere yalunw ysmuno liknsh
@memiasha4041
@memiasha4041 5 лет назад
Eita ayezosi geta melas yseteshl
@genetfikru646
@genetfikru646 5 лет назад
አይዞሽ
@ethegy614
@ethegy614 5 лет назад
ሀይዞክ ሁላችንም ተሸክመን የምን ኖረው ነው በቃ እርሳት ከሷ ጋር ብትኖርም ለሷ ውስጧ ፍቅር የላትም ትቅርብክ ወንድሜ
@bereketyohannes1926
@bereketyohannes1926 4 года назад
Wow ደስ የሚል ምክር
@user-jk2qf9om8e
@user-jk2qf9om8e 5 лет назад
Amen hulum nagr fatre sistan enw
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 5 лет назад
አንዳንዴም ውሸት አትጨምሩ በ13አመት ስደት አይነፋም
@muluabate7147
@muluabate7147 5 лет назад
Iagizabehr yerdash ihetyi amlka tanchi gar yehun lewedochim lebon yesaxchw
@alemtshayhayle6959
@alemtshayhayle6959 5 лет назад
አይ እህቴ እንደ እኔ አይነት እድል ነው የቀጠመሽ
@hanualisho1496
@hanualisho1496 5 лет назад
ayizosh hulum yalfal
@amaredabessa6880
@amaredabessa6880 2 года назад
ስብስብ ቅርስ ተወሰነ
@ክብነሸሊንትሶ
@ክብነሸሊንትሶ 5 лет назад
wodochuni' bamulu' libi mamani aschagarino ihitoche tataqaau asamasayaochi azoshi' bafatari' takiri' 💔 💔
@honnalove7710
@honnalove7710 5 лет назад
Aezhi mar
@meseretmeseret1164
@meseretmeseret1164 5 лет назад
ዉንድ ማምን ቀብሮ ነዉ አረፈሸ ሰራሸን ሰረ
@fanihabibb8511
@fanihabibb8511 5 лет назад
💓💖
@sanais1401
@sanais1401 5 лет назад
aezosh ehet berche
@ramaksa8190
@ramaksa8190 5 лет назад
😢😢
@ramaksa8190
@ramaksa8190 5 лет назад
Weyi wandoch
@genetgeremw2230
@genetgeremw2230 5 лет назад
Enekawn besalam metachu
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
Ayzoish fatari lanchi yaliw alw barta bayi
@tititigist8268
@tititigist8268 5 лет назад
azosh ehite hulum negerl lebogo new
Далее
УДОЧКА ЗА 1$ VS 10$ VS 100$!
22:41
Просмотров 280 тыс.