Тёмный

ወንጌላዊ ሢሣይ የሰለመበት በቂ መረጃ Part 5  

Muhammed Essa - ሙሐመድ ዒሣ
Подписаться 54 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

#ethiopianmusic #newethiopianmusic #eyuchufa
@Muhammed_Khedr_Comparative
@Abekidada
@AbelBirhanu
Subscribe Share Like

Опубликовано:

 

5 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 77   
@samirakader1084
@samirakader1084 10 месяцев назад
ፍትህ ለጉችሬ ሙስሊሞች ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ የምትወዳቸውን ነገሮች ሁሉ አላህ ይተውልክ ኸረ መኪናው ይገዛለት ለኡስታዝ እየተረሳ ነው አህት ወንድሞቼ 🙏😣
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p 10 месяцев назад
አካውንት ላኪልኝ እህት
@samirakader1084
@samirakader1084 10 месяцев назад
@@user-hq7ic5vr6p አንድ ሺ ሃያ አምስት ሰማንያ ሰማንያ ስድት ሰማንያ አምስት ሰባት መሀመድ ከድር ኢሳ አላህ ያሰብሽውን የተመኘሽውን ይስጥሽ ❤️🙏
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p 10 месяцев назад
@@samirakader1084 ❤️❤️
@amanbadria6337
@amanbadria6337 9 месяцев назад
ምኑን ወዳችሁት ነው ይህ ኣውሬ ፕሮፋይል የምታደርጉት ??? እኔ እኮ ሙስሊሞች የሚወዱትና የሚጠሉትን ኣያውቁም !!! ለምን ይሁን??? አሏህ በተከበረ ቃሉ እንዲህ ይለናል ሱረቱል ኢምራን ላይ እናንተ ብትወድዋቸውም እነሱ ደግሞ በጥብቅ ይጠሏችሃል!!!ይለናል እንዲሁም ከሙስሊሞች ሁሉ የሚያስበልጧቸው ሁሉ ኣሉ ካፊርን የሚወድ ከካፊሮች ጋር ይቀሰቀሳል
@hawahawa7709
@hawahawa7709 10 месяцев назад
ደስ የሚለው ነገር ሰውየም በፅሞና ነው ሚያዳምጠው የኡስታዙ አንደበተ ትቱእነት ማሻ አሏህ
@amanbadria6337
@amanbadria6337 10 месяцев назад
እና ምን ይዋጠው??? የሚያሳዝነው ነገር ግልጽ ካለለት በሃላ ለዱንያ ሲል ከፈረ ሚስኪንን
@amanbadria6337
@amanbadria6337 10 месяцев назад
እያወቁ ለሚክዱ ወዮላቸው !!
@nahnonutube6563
@nahnonutube6563 10 месяцев назад
እነደ ኢሰላም የፀዳ የጠራ ያልተበረዘ ያልተዘበራረቀ የተሰተካከለ ሙረተብ የሆነ ድን የለም እዝች ምድር ላይ አላህ ሆይ አፃናኝ በእምነቴ መጨረሻየንም በሸሀዳ አርግልኝ አተ ጠብቀኝ ከጥመት ያረብ
@hayatseid7013
@hayatseid7013 10 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ
@HusneyNurbez
@HusneyNurbez Месяц назад
አሚን ያረብ
@nahnonutube6563
@nahnonutube6563 10 месяцев назад
አላህ እውቀቱን ቢወፍቀኝ እኔም ንፅፅር ላይ መሰራት ምኞት አለኝ
@bilal.-xp9mk
@bilal.-xp9mk 10 месяцев назад
እኔም ምኞት አለኝ እስክ ዱዓ እንደረራግ እስክ አላህ እውቀቱን የሰዊቀን የራብ
@EmanSafi-tf8tw
@EmanSafi-tf8tw 5 месяцев назад
Enem algn esti dua adrgulgn
@beshirtulageleto988
@beshirtulageleto988 5 месяцев назад
i appreciated the discipline of Pastor SIsayi ........mashallah
@missmorsada4165
@missmorsada4165 10 месяцев назад
አለህ ይጠብቅህ ኡስታዙና አለህ አጅርህን ከፍ ያድርግልህ የኛ ጀግና
@missmorsada4165
@missmorsada4165 10 месяцев назад
ፍትህ ለቅበት ከተማ ነዋሪዎች ፍትህ ለታማሪዎች
@MohammedJemalEbrahim
@MohammedJemalEbrahim 5 месяцев назад
Ustaz jezakumllah kheyren allay yichemrlh
@nuriyahassan7949
@nuriyahassan7949 10 месяцев назад
ኡስታዝ አላህ ይተበባርክ ሀጋራችንም ሰላም የሰማን
@uaeuae2481
@uaeuae2481 10 месяцев назад
አላህ፣ጀነተል፣ፍረዶስ፣ይውፍቅህ፣ያረብ
@sistrjabreelsistrjabeel9656
@sistrjabreelsistrjabeel9656 10 месяцев назад
ማሻ አላህ ኡስታዝ
@user-zw6gl5hm6y
@user-zw6gl5hm6y 10 месяцев назад
ማሻአላህ ዉስታዝና አላህ ረጅም እድሜ ጤና ይስጠወት
@marizatube5186
@marizatube5186 10 месяцев назад
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዛችን
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 10 месяцев назад
ጀዛከላሁኸይርርር
@solomonnegash4265
@solomonnegash4265 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤ለመሐመድከድር፣እሣ
@neimanure
@neimanure 10 месяцев назад
Ustaza alahe yetabkeh
@Abubeker11
@Abubeker11 10 месяцев назад
ኡስታዛችን በርታልን ቢቻል ከሌላ ሰው ጋር ተጨማሪ ቢከራከሩ
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 10 месяцев назад
ሱብሀንአላህ አማዮሽሪኩን
@bilal.-xp9mk
@bilal.-xp9mk 10 месяцев назад
አህለን ኡስታዛችን
@bilal.-xp9mk
@bilal.-xp9mk 10 месяцев назад
መሰሎችህን የበዛልን የራብ
@fafiiqueen5859
@fafiiqueen5859 10 месяцев назад
Jzk ustzeye❤
@abduahmed5477
@abduahmed5477 10 месяцев назад
ኡሰታዝ እንደዚ ፈትፍተህ እያሰረዳኀው ምነው ቀልቡ ደረቀ አላህ ሂድያ ይሰጠው
@GhhdGhhd-cn7fu
@GhhdGhhd-cn7fu 10 месяцев назад
ጥቅም ነው የሚፈልገው ጴንጤው
@abduahmed5477
@abduahmed5477 10 месяцев назад
@@GhhdGhhd-cn7fu ወላሂ በጣም ነው እሚገርመው በሚሰጡት ነው እማዝነው ሰው ፊት ብር እያወጡ መሰጠት በወር በወር በአካውንትህ አሰገባልሀለው ሱባሐነላህ ለአንድ የቲም ለምሰኪን ግን አይሰጡም
@GhhdGhhd-cn7fu
@GhhdGhhd-cn7fu 10 месяцев назад
@@abduahmed5477 ያሻቸውን ይስሩ ነገ ያገኙታል
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 10 месяцев назад
ጎበዝ ነው ራሱ ፖስተሩ ያዳምጣል ሰወች አለማዳመጣቸው ነው እኮ በጨለማ እየተደናበሩ ያሉት አኡዙ ቢላህ
@seniyasemantube
@seniyasemantube 10 месяцев назад
አሰላም አለይኩም ውራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ኡስታዝ እንካን ደና መጣቹ ኡስታዝ ጀዛኩምላህ ሀይር
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 10 месяцев назад
Jezakellah ustaz
@RahimaJ-gy2pu
@RahimaJ-gy2pu 4 месяца назад
ALHAMDULILAH Muslims ladergn gata😊
@najatwassihun9627
@najatwassihun9627 10 месяцев назад
አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@user-qs5nr6bh8x
@user-qs5nr6bh8x 10 месяцев назад
Allah yitebkih ustaz
@rihanayassin1229
@rihanayassin1229 10 месяцев назад
ጀዛ ከአላህ ከይር
@nasimamahamadinasimmahamad7865
@nasimamahamadinasimmahamad7865 10 месяцев назад
Allahmduliilah yaarabbii 😭😭
@user-ek1lb9ie8n
@user-ek1lb9ie8n 10 месяцев назад
ማሽ አላህ ኡስታዝ ና
@user-yp1wu5sw8c
@user-yp1wu5sw8c 10 месяцев назад
እረ ኡስታዜ ትምህርትህስ ግልፅ ነበር ፈጣሪ ይመልሰው እውነቱኮ ገብቶታል ያገደው ነገር ቢኖርጂ
@user-px9hc8eg4t
@user-px9hc8eg4t 10 месяцев назад
አለይጠብቀቹ
@7625e
@7625e 10 месяцев назад
mashallah
@fafiibrahim5680
@fafiibrahim5680 10 месяцев назад
جزاك الله خير 👍👍👍👍
@user-sm1ro5ie4d
@user-sm1ro5ie4d 5 месяцев назад
አረሙስሉሞች የትናችሀ ኡስታዝን ተከታተሉ እማይጠቅምነገርላይ ጊዜያችንንተምናባክን
@Muradmuhamednur-ym5do
@Muradmuhamednur-ym5do 5 месяцев назад
ALAh.AGar.yelwum.Aiwldem.Aiwledem.
@gbbbmaaa8188
@gbbbmaaa8188 10 месяцев назад
ማሻአላህ የዲን ወታደር ነህ
@gdfh27
@gdfh27 10 месяцев назад
ፍትህ ለቅበት😢😢😢
@NoMore0768
@NoMore0768 10 месяцев назад
subhan allah
@bilal.-xp9mk
@bilal.-xp9mk 10 месяцев назад
አላህ ይጠብቅህ
@hayatseid7013
@hayatseid7013 10 месяцев назад
ሁሉም እደሱ ቢያዳምጥ ጥሩ ነበር
@ethioabdimak
@ethioabdimak 10 месяцев назад
ቁርአን - The Miracle Word of God. ❤
@tajuredi5146
@tajuredi5146 10 месяцев назад
ፍትህ ለሙስሊሞች ቅበትና ጉንችሬ ያለው ግፍ በዛ
@Muradmuhamednur-ym5do
@Muradmuhamednur-ym5do 5 месяцев назад
Austaz.muhamed.jagNa.new
@madina3096
@madina3096 10 месяцев назад
አሁን ይሄ ልጅ ምን ላይነው😢ማለቴ ሰለመ የተባለው ይሄ አዴለ ተዳ ተመለሰ የተባለዉም ይሄነው ሌላ ሰው ነው😢
@bayeda3062
@bayeda3062 10 месяцев назад
ግራ ገበኝ እረሱ ነው
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p 10 месяцев назад
ተመልሳን ይላሉ ወላሁ አእለም
@user-bx9xq7dw1e
@user-bx9xq7dw1e 10 месяцев назад
ኢየሱስ የአላህ በሪያ መልክተኛ ነበይ ነው። ከአላህ ውጭ ሌላ ጌታ የለም።
@JamilaJamila-wh1bd
@JamilaJamila-wh1bd 10 месяцев назад
ትክክል ኡስትዜ ለነብይ ኢብራሂም ሚስቶችም ከመለዳቸው በፊት ተበስረዋ የእየሱስ ለምን ገረማቸው
@Muradmuhamednur-ym5do
@Muradmuhamednur-ym5do 5 месяцев назад
Eyesus.barya.mlektna.new
@tube2433
@tube2433 10 месяцев назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ ሀቁን ያሳውቀዉ 👍
@tajuredi5146
@tajuredi5146 10 месяцев назад
ኢስላም ውዱ ብቸኛው ሀይማኖት አልሀምዱሊላህ!!
@user-nr1cg2iz7t
@user-nr1cg2iz7t 4 месяца назад
ደሞኮ ከራሣቸው መጽሀፍነው የሚያሥረዳው
@makiaaman-hw9we
@makiaaman-hw9we 10 месяцев назад
Fity la sisay
@obsatadesse
@obsatadesse 5 месяцев назад
Ihe sawye islemenan altekabelam?
@Muradmuhamednur-ym5do
@Muradmuhamednur-ym5do 5 месяцев назад
Ewunet.QrAn.becha.
@user-qu6ec7ks7x
@user-qu6ec7ks7x 10 месяцев назад
ኡስተዝ ሙሀመድ ከዲር ሚንም ዬለኝም ግን ተሚሬ እንደንተ መሆን ፈሊገለዉ ሚን ቲረደኘለክ???
@EmanSafi-tf8tw
@EmanSafi-tf8tw 5 месяцев назад
Lenem
@OneLight-uq1wc
@OneLight-uq1wc 10 месяцев назад
ኡስታዝ መሀመድ ከድር ስለ ቅበት ሙስሊሞች ላይ እየደረሰ ስላለው ነገር ምን ትላለክ?
@bilal.-xp9mk
@bilal.-xp9mk 10 месяцев назад
part 6 በጉጉት እንበቃለን
@Muradmuhamednur-ym5do
@Muradmuhamednur-ym5do 5 месяцев назад
EWUNet.Eslam.becha.new
@ffch2107
@ffch2107 10 месяцев назад
አሏህ ሂዳያ ይስጨዉ
@Muradmuhamednur-ym5do
@Muradmuhamednur-ym5do 5 месяцев назад
QurAn.berhanew.Ewunet.ye.ALAh.Qal.new
Далее
Выпускаем трек? #iribaby
00:14
Просмотров 442 тыс.